''በልሳን መጸለይ'' ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ_ዮናታን_አክሊሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 274

  • @tigistedosa5990
    @tigistedosa5990 Před rokem +64

    ታላቅ ሴት ትምህርት ይለቀቅ የምትሉ እንደ እኔ 👉👍👈

  • @awetinazeriay777
    @awetinazeriay777 Před rokem +30

    #በልሳን መፀለይ ሚስጥርን ለእግዚአብሔር ይናገራል!
    #በልሳን መፀለይ ምርጡ የመሰማተ መንገድ ነው!
    #በልሳን መፀለይ እግዚይብሄርን ጉልህ ያደርገዋል!
    #በልሳን መፀለይ ከእግዚአብሔር ጋር የወዳጅነት መስመር (ህብረት) ነው!! ሮሜ 8:26🔥🙌✨

  • @botin6076
    @botin6076 Před 2 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @abirhamayele123
    @abirhamayele123 Před 4 měsíci

    Ameen Ameeeen Ameeeen

  • @botin6076
    @botin6076 Před 11 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 Před rokem +27

    የኔ ጀግና መምህር እየሱስ እንደዚህ ሁል ጊዜ ደምቆ ይታይልክና ይታይብክ ተባረክ ስላተ እግዛብሔርን አመሰግናለው ድንቅ ስጦታችን ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-minte5577
    @user-minte5577 Před 5 měsíci

    amen❤

  • @botin6076
    @botin6076 Před 11 měsíci

    Amennnnnn

  • @mekdescanal
    @mekdescanal Před rokem +10

    የእግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ነው 🙏
    ተባረክልን አንተ ዉድ የ አምላክ ስጦታችን
    ትምህርቶችህ
    በእኔ መንፈሳዊ ህይወት ለዉጥ ዉስጥ ትልቅ ቦታ አላቸው 💜

  • @KalkidanDawit-lp5bi
    @KalkidanDawit-lp5bi Před rokem +9

    - በልሳን መፀለይ ህይወት ለዋጭ ስጦታ ነው
    - በልሳን መፀለይ የተከፈተ የሀይል መስመር ነው
    ዮኒ አባቴ ጌታ እየሱስ ይባርክካ

  • @BethelemGirmso-yg4yb
    @BethelemGirmso-yg4yb Před rokem

    Ameeeem

  • @dhugichawangeelaatube
    @dhugichawangeelaatube Před rokem +1

    “እንግዲህ ማኅበር ሁሉ አብረው ቢሰበሰቡ ሁሉም በልሳኖች ቢናገሩና ያልተማሩ ወይም የማያምኑ ሰዎች ቢገቡ፦ አብደዋል አይሉምን?”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥23

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 Před rokem +10

    ጌታ ሆይ ጥማቴ ነው አምላኬ ናልኝ ወዳ ልቤ ጌታ ሆይ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @MalkeZ_2000
    @MalkeZ_2000 Před rokem +5

    አሜን አሜን እሰይ ይገባል በልሳን ማሞላት ተባረክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤📖📖✅️

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋው የበዛልክ ዮኒ❤

  • @miherttsedeke9224
    @miherttsedeke9224 Před rokem +5

    ዮኒየዬ ፀጋ ይብዛልክ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️

  • @kibromkidane9543
    @kibromkidane9543 Před 2 měsíci

    የውንጌላዊ ያሬድን ቃለ መጠይቅ ስለ ልሳን አድምጥህ ይህንን ቀልድ ስትሰማ የዘመኑ ክርስትና ምን ያህል አዘቅት ውስጥ እንደገባን ትረዳለህ።i recommended ይህንን ጉባዬ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.

  • @user-yh3jb1xp2p
    @user-yh3jb1xp2p Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gidaygoitom301
    @gidaygoitom301 Před rokem +1

    Amen Grta ybarkh

  • @azebmelese-li4wp
    @azebmelese-li4wp Před rokem +16

    ወይኔ ምን አይነት ነገር እንደበራልን እኮ: መቼም እነዚህ 3 እሁዶች ለእኛ ልዩ እድሎቻችን ናቸው!

    • @mathewosterfa
      @mathewosterfa Před rokem

      መፅሃፍ ቅዱስ አታነቢም ይሆናል!

    • @azebmelese-li4wp
      @azebmelese-li4wp Před rokem

      @@mathewosterfa ያነበብኩት በርቶልኝ: የበራልኝ ደግሞ እኔ ጋር ሲቆይ ይሆናል!!!

  • @yamrotyammer9960
    @yamrotyammer9960 Před rokem +3

    ተባረክልን ዬኒ❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před rokem +5

    እግዚአብሔር አምላኪ ፈፅሞ ይባረክ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ዉስጤ አልቀራም በጣም ነው የተባረኩት 🎉❤❤

  • @rahel9668
    @rahel9668 Před rokem +3

    We need this kind of teaching repeatedly
    Million thnx Dear Yoni

  • @user-minte5577
    @user-minte5577 Před 5 měsíci

    my blessings ❤

  • @hiwotalemu3814
    @hiwotalemu3814 Před rokem +3

    ልሳን አንተ ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ የምትግባባበት standard ነው❤❤

  • @birtukanmengeshaeshete5032

    እግዛብሄር መልካም አባት ነው እኮ ሁሉን ነገር በነፃ ለልጆቹ ሰጠን ክብር ለእሱ ይሁን

  • @hananmeto1395
    @hananmeto1395 Před rokem +5

    Amen, Amen and Amen 🙏🙏🙏.I can speak secretly to god.praise be to Jesus Christ the prince of peace and the everlasting father.

  • @botin6076
    @botin6076 Před 11 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn amennnnnn fatar yibarki edimena Tena abazitoooooo yisitikiiiii tkxxx so much

  • @fgy6739
    @fgy6739 Před rokem

    Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutaethiopian911
    @rutaethiopian911 Před rokem +1

    Amen hashu ❤

  • @godblessethiopiaourmama1519

    ጌታን ስላንተ አብዝቼ አመሰግናለሁ ጠላት ሊያስጥለን የሞከረውን ገልጦልሀልና አብዝቶ ይባርክህ የወንጌሉ ሚስጥ ይገለጥልህ ወገኔ::

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Před rokem +1

    ግሩም ትምህርት ነው ተባረክ ዮኒ ጸጋ ይብዛልህ እውነት ነው ለምልም

  • @ruthdemissie2116
    @ruthdemissie2116 Před rokem +2

    እሚገርም....... መረዳት እና መብራራት!
    ያለኝን መረዳት ከፍያደረገልኝ ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እና በመንፈስ ቅዱስ መንፈስ የረሰረስኩበት........ ሁሌም የሚናፈቅ! ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @buroukteklemichael5186

    ዮኦ ዮኦ ዮኦ ዮእንዬ እኔ ምን ልበልህ በእጥፉ አሁንም ተባረክልኝ
    ዮሐንስ 14:17

  • @zelalemlukasofficial7912

    በልሳን መጸለይ መነፈሳዊ መሪ ነዉ
    የ አዲስ ኪዳን ትልቁ ሰጦታ በልሳን መጸለይ
    በልሳን መጸለይ ሰማያዊ ቆንቋ ነዉ
    ልሳን የተስፋው ቃል ፍፃሜ ነው
    እኔ በነዚ ቀን ለተከታታይ 3 እሁዶች በመገኘት ተጠቅሚያለው ቡዙዎች በመንፈስ ቅዱስ ሲሞሉ አይቻለው በ አዲስ ቋዋንቋ ሲሞሉ ሲናገሩ ይህን ትምህርት የምት ሰሙ የምታዩ በነዚ በቀሩት አሁዶች እንድት ገኙ ተጋብዛችዋል 🙏 🙏❤

  • @wesensileshi8854
    @wesensileshi8854 Před rokem +2

    yoniye my Blessing you're so Amazing eko አንተ እኮ አስተምር አቤት በረከትህማ አንጀት ሲያርስ ውይ በቃ ስጦታዬ ነህ። am still surprised.!!! ❤❤❤❤❤ በምትባርከን በረከት ሁሉ ተባረክ

  • @almzteka1001
    @almzteka1001 Před rokem

    አሜንንን አሜንንን 🙏

  • @gelanebiru905
    @gelanebiru905 Před rokem +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen hallelujah egzaibher yemasgen I received it

  • @UserTM.6690
    @UserTM.6690 Před rokem

    ትምህርቱን ስሰማ ድንቅየሆነ መረዳት እና የመንፈስ ህልውና ተሰምቶኛል ክብረ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @botin6076
    @botin6076 Před 11 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn yoniye fatar abazitoooooo yibarkiii tkxxx so much ♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zelalemlukasofficial7912

    በማንኛወም ቦታ በማንኛውም ግዜ በልሳ ጸልያለው ድንቅ ገዜ ነበረን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @hanafeleke7048
    @hanafeleke7048 Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግክ ዮኒይዬ.

  • @yigeremuyoelyoola5282

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU::

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @botin6076
    @botin6076 Před 11 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    ዮንዬ ጀግና ለምልም አትያዝ አትገደብ ለምልም ዋው እውነት ነው በልሳን ሰጸልይ ደሰታዬ ልዮ ነው በቃ በጣም ደሰ ይለኛል ጌታ ይጨምርብኝ ዮንዬ አባቴ ለምልም

  • @user-gx2nf9pi8o
    @user-gx2nf9pi8o Před rokem

    Ameen ameen ameen ameen

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 Před rokem

    ፀጋው በእጥፍ ይብዛል ዮንዬ 📚🍇🍒🕊️🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @ermiasyohannes9263
    @ermiasyohannes9263 Před rokem +1

    AMEN

  • @RahelWbiratu-vo6rw
    @RahelWbiratu-vo6rw Před rokem +1

    በልሳን መፀለይ መንፈሳዊ ስልጣን ነው የምንበረታበት ድል የምናደርግበት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው !!! ተባረክ ውድ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @asefashtesfai6995
    @asefashtesfai6995 Před rokem +3

    ከቃሉ ጋር ይጋጫል የማይተረጎም ኮሆነ ኣትናገሩት ይሚተረጉምና የሚመረምሩ መነኖር ኣለባቸው : ህያብ ስለ ሆነ ስጠኝ ብለህ መጸለይ ኣይገባም : በልሳን ያልጸለዩ ሰወች ኩነኔ ሊሰማቸው ስህተት ኣታስተምራቸ ወንድም ስህተት ስህተትትትት😢😢😢😢

    • @helentum
      @helentum Před rokem

      ሰው ሁሉ አሜን አሜን ይላል ግን ዶክቶሮች ይሁኑ ኢንጅነሮች የሚግባቡት ቃንቃ እኮ የልተማረ ባያውቆ ትርጉም አለው።ትንሽ አብራርልኝ አውቀቱ ከለህ ወንድሜየ በህያው እግዚአብሄር ሰም።

    • @Esaj-or2rz
      @Esaj-or2rz Před rokem

      Common 1ቆሮ 14:39 read this

  • @botin6076
    @botin6076 Před 11 měsíci

    Yene getaaa amasaginalew le hulum neger 🙏♥️♥️♥️

  • @ellenihailemichael2017

    አሜን ... አሜን ....ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ•••

  • @asterdawet528
    @asterdawet528 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባሪክህ🙏❤❤❤❤

  • @tunewalde6899
    @tunewalde6899 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ተብርክዕ ዮንየኤ ዋአቃይዮኦ ባራፍ ጅረአንያአከኤ ሃአ አብብፋምዕ ❤️🙏🙏🙏🥰

  • @Adiba331
    @Adiba331 Před rokem +1

    ዬኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ🙏👏🙏

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před rokem

    Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe tebarek yoniya

  • @samuelwolde2706
    @samuelwolde2706 Před rokem +1

    Tabarak yon!!!!!!!!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +1

    ተባርከ ዮኒዬ❤

  • @yigeremuyoelyoola5282

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.

  • @kalikdankassa5150
    @kalikdankassa5150 Před rokem

    Amen anen geta kante gar new tebarek

  • @gebreshigute6208
    @gebreshigute6208 Před rokem

    Shakatapapaaaa.....Hallelujah amen

  • @yigeremuyoelyoola5282

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU::

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌

  • @rahelhassen114
    @rahelhassen114 Před rokem

    ዪኒዪ ተባረክ እግዚአብሔር ዘመን ይጨምራልና ዘመን ይጨመርልህ ተባረክ

  • @ammybelay2776
    @ammybelay2776 Před rokem

    ዩንዬ የክርስቶስ ወታደር

  • @teruyieademe3111
    @teruyieademe3111 Před rokem

    ኡፍ እሰይ አምላኬ ይባርክህ ዮኒ የተወደድክ ይብዛልህ

  • @makdonnodkam9478
    @makdonnodkam9478 Před rokem

    ኦፍ ኦፍ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa Před rokem +1

    I’m so sorry to hear that tongues (ልሳን) is the greatest gift of New Testament.
    ትልቁ የአዲስ ኪዳን ስጦታ ጌታችን ኢየሱስ ብቻ ነው!

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 Před rokem

      እንዴ እየተስተዋለ ወንድሜ! ልሳን እኮ በስጦታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የተሰጠን ስጦታችን እንደሆነ እየነገረን ነው። በክርስቶስ ካገኘነው የአዲስ ኪዳን ስጦታችን መካከል በልሳን መፀልይ ትልቁ ነው። በቅንነት መስማትን ማን ቀማን ያልተባለ ባንል ባንተረጉም እላለሁ።

    • @mathewosterfa
      @mathewosterfa Před rokem +2

      @@selamiyasu3475 እኔ ትልቁ የአዲስ ኪዳን ስጦታ መሆኑን አላነበብኩም የለምም:: ትችቱን ተወውና አንቺ አንብበሄው ከሆነ በጥቅስ አሳየኝ::
      ሲቀጥል ደግሞ እውነት እንነጋገር ከተባለ ጳውሎስ ለቆርንቶስ አማኞች ያንን መልእክት የላከው እኮ በዋናነት ስርአት ለማስያዝ ነው::
      እንዳውም ልሳን የማይተረጎም ከሆነ ከውከት ውጭ ለጉባኤው ምንም ፋይዳ የለውም እያለ ነበር ሲያስጠነቅቃቸው ነው የምንገነዘበው::
      ሌላው- እኔ እንዳውም ያልጠቀስኩት በጣም ግን ያዘንኩት ዮኒ እጅግ በጣም ከመስመር ወጥቶ የሄደው ጉዳይ "በልሳን ስንፀልህ አጋንንት ይንቀጠቀጣሉ" ያለው ነው::
      ዮኒ ይሄንን ከዬት አመጣ? መፅፍ ቅዱስ ይላል ወይ?
      Otherwise,
      ግለሰብ በልሳን ሲፀልይ ስለምታነፅበት ጥቅሙ ብዙ ነው:: ከዚህ ውጭ ሌላው ፋይዳው በላመኑ ሰዎች ፊት ምልክት ነው:: በቃ ይሄው ነው ስለ ልሳን እውነታ

    • @kibromkidane9543
      @kibromkidane9543 Před 2 měsíci

      የአዲስ ኪዳን ትልቁ ስጦታ በመስቀል ላይ ደሙን አፍስሶ ወደ ልጁ መንግስት መግባት ነው ይህ ትምህርት non sense ነው ምን አይነት ትውልድ ነው።shame on you.የሚገርመው አንድም የእግዚአብሔር ቃል ጥቅስ የለውም።ያሳዝናል።

    • @kibromkidane9543
      @kibromkidane9543 Před 2 měsíci

      ይህንን ቁጭ ብሎ የሚሰማ አእምሮውን የሳተ ትውልድ።ቃሉን የማያነብ ምስኪን

  • @twinsshalomandseyifana

    በህይወት መኖሬንና የመኖር ተስፋ ደግሞ እንዳለኝ የማዉቀዉ አፌ ላይ ልሳን ሲገኝ ነዉ።
    በልሳን ሲጸልይ በረትቼ እንጂ ደክሜ አለዉቅም። ተሰፋዬ ታድሶ እንጂ ተስፋ ቆርጬ አላዉቀም። ምንም ቀጥታ ትረጉሙን ባላዉቅም በልሳን ስጸልይ የእግዚአብሔር መገኘት ይሰማኛል። በልሳን መጸለይ መንፈስ ቅዱስ የሰጠኝ ስጦታ ነዉ። በልሳን መጸለይ ዉስጤ ነዉ። (ዮኒዬ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።)

  • @tamneshtemegentingaatamnes8577

    yoniye tebark📖📖🙌🏻🙌🏻

  • @SamuelGezahegn-wb9yw
    @SamuelGezahegn-wb9yw Před 10 měsíci

    እዉነት ነው !!!!!!ግን በሰራት ጌዜ ሰጠን ሁልጌዜ ቢያንሰ ለ 5 ሰአት በልሳን መፀለይ አለበን ያኔ ለወጥ ይሆናል።

  • @abyya2271
    @abyya2271 Před rokem

    Ameen ameen ameen tebarek

  • @belaymekonen9180
    @belaymekonen9180 Před rokem

    Amen menfes kidus yegna hilwna ❤❤❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před rokem

    Amennnnn haleluyaaa geta yibarek yoniye tebarek

  • @betelemdigu2450
    @betelemdigu2450 Před rokem

    Ameeen ameeeen tebareki yoniye❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamuwodebo2096
    @habtamuwodebo2096 Před rokem

    Balissan Itsaliyalahu Balissan izamiralahu

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 Před rokem

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen thank you God bless you 🙏

  • @yisaktegegnofficial5154

    Yehe temert sel lesan yalagnen meredat chamrolegnaaal abzeche balesan endetsaly adergognaaal yoniye tebarekelgn lesaaaaan endet desss yamil ngr new meselachu❤❤❤❤

  • @photon1613
    @photon1613 Před rokem

    አሜንንንንንንንን
    ጌታ አብዚቶ ይበርክ ዮኒ ፀጋ ይበዘልክ❤❤❤❤❤❤

    • @user-tb5mq8kb4j
      @user-tb5mq8kb4j Před rokem

      ዩኒዬ ሚገርም ትምርት ነው ያስተማርከን ዘመንክ ይባረክ ተባረክ እወድሀለው

  • @meerameera2717
    @meerameera2717 Před rokem +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖📖📖📖📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍አሜንንን ተባረኪ ተበርክ

  • @vcggvcggftyy9620
    @vcggvcggftyy9620 Před rokem +2

    wow Well Com Yoniye❤🎉

  • @selassiemollatrinity2803

    ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ❤❤❤

  • @tsedalesefineh1147
    @tsedalesefineh1147 Před rokem

    ተባርከሀል የኛ ውድ ዮኒዬ

  • @almasdxb495
    @almasdxb495 Před rokem

    Yess 🥰🥰🥰

    • @almasdxb495
      @almasdxb495 Před rokem

      አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው

  • @fekerlegesse8436
    @fekerlegesse8436 Před rokem +2

    በልሳን መፀለይ ከእግዚአብሔር ጋር ሚስጥር ማዉራት ነዉ
    በልሳን መፀልይ ከመንፍስ ቅዱስ የፀሎት ዕርዕስ ጋር መስማማት ነወ

  • @user-uf3qh2hw4v
    @user-uf3qh2hw4v Před rokem

    امين امين امين امين

  • @selamtsegay3619
    @selamtsegay3619 Před rokem

    Amen Amen tebarek yenuye

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    በትክክል።

  • @tsegatesfahunTsegayegeta-np2ye

    ልሳን እኔና እግዚአብሔር ብቻ የምንግባባበት ሚስጥራዊ ቋንቋችን ነው ። ዮንዬ መሪዬ ተባረክ ❤❤❤

  • @rajijifar-le4hs
    @rajijifar-le4hs Před rokem

    Gegnachin enwedalen tebareki

  • @netsanetoffical1232
    @netsanetoffical1232 Před rokem

    ❤❤❤❤yoniye yebizuwoch እንጀራ...❤❤❤

  • @Protestantmezmur93r
    @Protestantmezmur93r Před 10 měsíci

    በልሳን መፀለይ በልሳን መዝመረ በጣም ነው ምወደው ከቀድሞው ይልቅ ረሀቤን ጨመርከው ተባረክልኝ❤❤❤❤❤

    • @kibromkidane9543
      @kibromkidane9543 Před 2 měsíci

      በልሳን መዘመር?የቱ ጋር አነበብክ።please go to back the scripture.

  • @miherttsedeke9224
    @miherttsedeke9224 Před rokem +3

    ፍህት በላሀባ ለሉት ውንጌል አማኞች

    • @saa8066
      @saa8066 Před rokem

      Ameeen ameeeen ameeeen

  • @masartihayiluu1763
    @masartihayiluu1763 Před rokem

    Aman amen ebifamee dachaa😢😢🎉🎉

  • @showakebretkebret4454

    አሜን! እውነት ነው፣እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 Před rokem

    አሜን

  • @jesusisawayoflife9168

    Amen Amen Amen🙏 Glory to almighty God!!!