ከመንደር አስተሳሰብ ውጡ ልንማረው የሚገባ ትምህርት በአገልጋይ Yonatan Aklilu @MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Komentáře • 159

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety +32

    ዮኒ ትምህርቶችህ ሁሌ ሚገርሙ እና እጅ በአፍ የሚያስጭኑ ናቸው፡ ክብሩ እግዚአብሔር ይውሰደው አሜን 🙏🏽 ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ወንድሜ

  • @botin6076
    @botin6076 Před 6 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn yoniye fatar abazitoooooo yibarki tkxxx so much abateee 🙏❤️❤️

  • @Libamsett
    @Libamsett Před 2 lety +1

    ኡኡ ...ዮኒዬ 1ኛ ነህ እኮ👌👌🙏🙏 እንዳንተ አይነት የእግዚአብሄርን ቃል ሁሉም ሰዉ ሊሰማዉ በሚችለዉ መልኩ ቀለል አድርጎ ነገር ግን ለህይወታችን ወሳኝ ትምህርቶችን ከሚያካፍሉን ዋንኛዉ ነህ….ጸጋዉ ጭምር ጭምርምርርር ያድርግልህ!!!

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 Před 2 lety +1

    ዮኒየ ዘመንህ ይባረክልኝ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před 2 lety +7

    ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ🙌 በጣም የሚገራርሙ ድንቅ መልዕክቶች እያመጣህልን ነው✅ እንኳን ጌታ አንተን ሰጠን🙏 ውዶቼ ኑ እስቲ ቤቴ ምስሌን ተጭነው ይከተሉኝ💕🙏💕

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety +4

    አሜን ሃሌሉያ ክብር ሁሉ በምክሩ ለሚደግፈን ለሚረዳን ለሚያለመልመን እያበረታ ለሚያቆመን ለልኡል አምላክ እግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔርን አመስግኑ በስራው ግሩም ነው ዮኒዬ በክብር እና በሞገስ ለእግዚአብሔር የተለኘ የልጅህን የልጅ ልጆች አንተን አቁሞ በሞገስ እየባረከ ያሳይህ ዛሬ ላይ የምትዘራው ይህ መልካም ዘር ሁሉ ለልጅ ልጆችህ ማጨድ ይሁንላቸው በኢየሱስ ስም ባረኩህ ተባርከህ ቅር🙌🙌🙌🙌🙌🙌 💕💕💕💕💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺💕💕

  • @zaytonazaytona9773
    @zaytonazaytona9773 Před 2 lety +1

    አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን 💯💯 እስይይይይ እልልልልል ውድ ወንድማችን ተባረክ በጌታ በአየሱስ ክርስቶስ ስም ፀጋ ቅባት እሳት ይጨምራል አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @hanaersido7456
    @hanaersido7456 Před rokem

    አሜን አሜን ታባረክ ዮን 🥰🥰

  • @rahelwgiorgis9059
    @rahelwgiorgis9059 Před 2 lety +2

    ሰዉነታችንን ያስጣለንን ማንነት ና ምንነት የሚያፋታ ትምህርት ነው ወንድም አለም እናመሰግናለን 👏👏

  • @almazambo542
    @almazambo542 Před 2 lety

    አሜን አሜን በጌታ በእየሱስ ሰም ከሰፈርና ከመንደር አስተሰሰብ መውጣት ሆነልኝ ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 Před 5 měsíci

    ተባረክ ዮኒ ❤❤❤

  • @gelanebiru905
    @gelanebiru905 Před rokem

    እሜን እሜን እሜን እሳይ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lemonelem8707
    @lemonelem8707 Před 2 lety +3

    ምርጥ የእ/ር ሰው... ተባረክልን!

  • @temesgenabraham6675
    @temesgenabraham6675 Před 2 lety +8

    This is an amazing teaching. It really blessed me. Thank you my Pastor.
    You are a blessing for many

  • @tejineshzeleke9406
    @tejineshzeleke9406 Před 2 měsíci

    ዮኒተባረክ❤

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447

    አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመንደር አውጥቶ አይነ ስውሩን ፈወሰው ከመንደር ውጡ ተመልሶ እንዳይገባ አደረገው አሜን አሜን በጌታ በርትትቶ ፀንቶ እውነትን ይዞ ከራሡ አልፎ ሊሎችን ፈውስ በረከት እንዲሆን ስለፈለ እንቆይ ጌታማ ያለምንም ከልካይ ስራውን እንዲ ቀጥል ከማጣላት ማስታረቅ አሜንንን በራሳችን ጉዳይላይ ማተኮር እነዳለብን እንደ ሆነ የተረዳውት አሜንንንን መንደረኛ እሱ የሆነውን ሆኖ እንድትቀጥል ለውጥ እንዳይኖር ይፈልጋል ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ደቃሉ ለአብረሃም ያየለት ለእኔም ጌታ የአየሁትን ሳይሆን እሱ እንድበዛ ከታናናሽ ካለቆች ጋራ ቆሚ ስዘምር እኩል ሰወራ ጌታ ለክብሩ እሱ ያየልኝ እንደሚለሆን ተረዳው አሜንንንን መንደርን እኔም ሁሊ እቃወመዋለሁ ጌዜ በከሀቱ እንዳያልቅ ክብሩ እልውነው የሊለበት በጋጌታ ስም ሁሊ ፀሎቴ ኘው እንዳልገኝ ኢየሱስ ጌታ ነው ደቃሉ ከሁሉ በፍት አስተሳባችን መለወጥ አለበት አንንንን ጌታ ባርያ ፀጋ ይብዛልእ

  • @tareamare1057
    @tareamare1057 Před 2 lety +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን. የእየሱስ ልጅ ዮኒዬ በውስጥህ ጌታ ስለ ፈሰሰው ጸጋ እጅግ አድርጌ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ. በትህምትህ በጣም ነው የሚባረካው .አሁንም እጥፍ ጸጋ ይብዛልህ ተባረክ

  • @botin6076
    @botin6076 Před rokem

    Yoniiiiii Tkxxxxx so much getayee yibarki edimena Tena abazitoooooo yisitikiiiii 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @yewubamalay583
    @yewubamalay583 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety

    አሜን አሜን ድንቅ ትምህርት ነው ዮኒ ተባረክ ግሩም አገልጋይ

  • @Sara-jm4ci
    @Sara-jm4ci Před 2 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ዮኚ ተባርክ🙏🙏🙏👍

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 Před 2 lety +1

    Amen amen Egizabhr yatmerte amlke naw Egizabhr kasafre yawetan yon babezu tabrke❤️❤️🔥🔥🕊🙌🍇

  • @botin6076
    @botin6076 Před 6 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @eliasbodola9335
    @eliasbodola9335 Před 2 lety +1

    Yoni is the gift from god to Ethiopia. What a rare guy you are! god bless you

  • @yewubamalay583
    @yewubamalay583 Před 2 lety

    ዮኒ ትምርት በጣም ደስ ይላል በጣም ብዙ ችግሮች አሳልፌ አለው ተስፋ አለ መቁረጥ ነው ዋናው አንድ ቀን ጌታ እየሱስ አላማ አለው ከሰው ቤት መክራ ያውጣናል ቢዬ ተስፋ አለኝ

    • @Baslel
      @Baslel Před měsícem

      አሜን እግዚአብሔር ያወጣሻል። እንዴት ነሽ እህቴ ሁሉ ሰላም ነው።

  • @user-jw2xo1ob6z
    @user-jw2xo1ob6z Před 2 lety

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን ትውልዱን በቅንአት የሚለውጥ ነህና ጌታ ፍሬህን ይባርክልህ ብዛ በከፍታ ውጣ

  • @estifanosbergene7651
    @estifanosbergene7651 Před 2 lety

    Amen Yoni Geta Zenkin Yibarki

  • @meskeremlohatube8384
    @meskeremlohatube8384 Před 2 lety

    አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ሕይወትን ይባረክ ሕሳይ

  • @asteryalew8657
    @asteryalew8657 Před 2 lety

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ !በጣም የሚግርም የሚለውጥ ት/ት ነው !

  • @nigstua2118
    @nigstua2118 Před 2 lety

    Tabrki yoniya betame new selanta getan mamasginew

  • @user-sf7ox2qd3h
    @user-sf7ox2qd3h Před 2 lety +1

    Omg amazing message!!!God bless you

  • @kidkid1362
    @kidkid1362 Před 2 lety

    ዮኒዬ ተባረክ አንተ የትዉልድ በረከት ነህ

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 Před 2 lety

    አሜን

  • @hanaberahnu
    @hanaberahnu Před 13 dny

    GetaJESUSAmenAmenAmenAmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beki6160
    @beki6160 Před rokem

    Wwwwwwwwooooooyoniyyyyyyyye geta yibarikitabaraki yicamariliki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gennet-ml5ci
    @Gennet-ml5ci Před 6 měsíci

    Amen❤❤❤❤

  • @elsabekele2302
    @elsabekele2302 Před 2 lety

    ሰለቃሉ እግዚአብሔር ይመሰገን ዮንዬ አተንም አገልግሎትህን ቤተሰብህን ጌታይባርክ🙏🙏

  • @habitinishhabitinish9172

    Wow God bless you 🙏❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom 🤍 ♥ ❤ 🔥 🤍 ♥

  • @beqlchbelcho1243
    @beqlchbelcho1243 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ

  • @serabrhanu1908
    @serabrhanu1908 Před 2 lety

    Yoni tebarek amlak ybarka zemenka ybarek btaemi xbuk tmrti mara mhari tmrti eu ❤❤❤❤

  • @GoGo-oy3lc
    @GoGo-oy3lc Před 2 lety +1

    እንኮን ደና መጣክ የአባቴ ልጅ

  • @hewanbirhanu5768
    @hewanbirhanu5768 Před 2 lety

    Amen!

  • @mesakebede1490
    @mesakebede1490 Před 2 lety

    Wawww geta yebarikik yemegerem temeret new yenen hiwt new yekiyirikew Amen

  • @abigiyamekonnen7180
    @abigiyamekonnen7180 Před 2 lety +1

    Amen amen hallelujah amen zemenk yilemlm tebarek 👏👏👏🙏❤️

  • @mintwabgelan8492
    @mintwabgelan8492 Před 2 lety

    yone egizahabeher yibarek tebareke

  • @marthaaesseged846
    @marthaaesseged846 Před 2 lety

    Big amen 🙏

  • @botin6076
    @botin6076 Před rokem

    Amennnnnn

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ

    ዮኒዬ ትምህርትህ ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @makiamakia8
    @makiamakia8 Před 2 lety

    Amen

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏

  • @tensaeteferi7498
    @tensaeteferi7498 Před 2 lety

    ተባረክ ዮኒዬ ❤❤❤

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 Před 2 lety +1

    ለኢየሱስ የተዘጋው ፋይል ይከፈታል አሜንንንንንን

  • @tsehaynashtsehaynash4598

    Amen Amen.amen Amen Amen Amen Amen Amen wowowowo tabarkiii ❤🙏🙏🙏❤❤

  • @samsungduos7559
    @samsungduos7559 Před 2 lety

    ❤amennnnameeennnameee❤amennnnn

  • @samitube7948
    @samitube7948 Před 2 lety

    Beka 1gna
    Migerm timhrt wow
    God bless you yoni

  • @mimiayele6445
    @mimiayele6445 Před 2 lety

    God bless you my brother❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @esayasgebrehiwot7652
    @esayasgebrehiwot7652 Před 2 lety

    good message bless you my brother

  • @tsehaybelete5592
    @tsehaybelete5592 Před 2 lety

    Tabrki Yoniye batimihtik tabrikalehu geta zamenik yebreki sagawun yabzalik

  • @dagmawitberhanu
    @dagmawitberhanu Před 2 lety

    Tebarek yoni

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 Před 2 lety

    Amen Bless name of Lord 🙏

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před 2 lety

    So amazing message, thank you so much and God bless you more and more Yonie!

  • @mikelawry7701
    @mikelawry7701 Před 2 lety

    Amen
    Amen

  • @hiwottsegaw5503
    @hiwottsegaw5503 Před 2 lety

    አሜን ተባረክ

  • @mi.youtube3718
    @mi.youtube3718 Před 2 lety

    ጌታ ይባረክህ ዮን📖👍🙏❤

    • @tsaheyeabere3552
      @tsaheyeabere3552 Před 2 lety

      አሜንን.ዩነኘ.አነተ.ትለየሊ.ጌታ.አብዝቶ.ጸጋ.ይጨመረሊክ

  • @Mereja2024
    @Mereja2024 Před 2 lety +1

    The most important thing is all Christian’s have to accept each other as chosen people of God. All genuine Christian’s are equally chosen by Christ, they are equal. We should stop thinking that my church is better.

  • @aynalemgulilta7899
    @aynalemgulilta7899 Před 2 lety

    Welcome yonye god blessed you

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Před 2 lety

    Ameeeeen ish yageta sew👍👍👍👍👍

  • @romanalemu6922
    @romanalemu6922 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏 yoni tebarek bebizu betif atirf

  • @bamlaktesffa9911
    @bamlaktesffa9911 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meleseerikochobosha8658

    God bless u &family yone timrtochu baxa dassii yilalii

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447

    ኢየሱስ ጌታ ነው ። መጀመርያ በስተሳሰባቹ መውጣት አለባቹ አሜንን ልትሆኑ ያላችሁት አለ ልትበዙ ልትወርሱ ልትገዙ ልትገለጡ ነው አመን አሜን ይንን ከሚሸፍንባቹ የሆናችሁትን ሳይሆን የምትሆኑት ይበልጣል አሜንንን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እንደቃሉ ጌተ ያየልኝን ከሚሸፍን ከማንኛውም ነገር መውጣት ይሁን ንአሜንንን ከመንደር የሆንኩትን ሆኛለው ግን ልሆን ያለው እጅ በሃፍ የሚስጭነው አሜንንን። ሃሌሉያ ከመንደር ኮስንነት በጌታ በየሱስም መውጣት ስለሚሆን ጌታ ይባረክ ተባረኩሁ የጌታ ፀጋ ይብዛላቹሁ !

  • @tigistgetinat2747
    @tigistgetinat2747 Před 2 lety

    Amen amen amenn

  • @bute5158
    @bute5158 Před 2 lety

    ዋው የትምህርቱ ጥልቀት የሚገርም ነው ተባረክ ይግባን አስተሳሰባችን አመለካክታችንን ይለውጠው ለምሳሌ ብጠቀም የአብርሃምን ድንኳኑ ሽማግሌ ነው ያደረግው ይገርማል

  • @hayimnot8323
    @hayimnot8323 Před 2 lety

    Tabarek yoni 🙏🙏😍😍😍😍

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Před 2 lety

    Wow yoniye tabarekilin ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @zaytonazaytona9773
    @zaytonazaytona9773 Před 2 lety

    💕💕💕💕💕💕📖📖📖📖

  • @hcfgd6206
    @hcfgd6206 Před 2 lety

    Yoneyyy rejim edemena tena ystikh xegaw yabzalih huwetih hulu gets ybarekew 🤩🤩🤩🤩🤩

  • @freeberhe5374
    @freeberhe5374 Před 2 lety

    woww powerful blessed 🙌 🙏 blessings 🙏✨ ❤

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety

    አላህን በብቸኛነት አመልካለሁ ታላቁ ነብይ የአላህ ሚሊክተኛ መሆናቸውን እመሰክራለሁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላም ከዝክ ዉጭ ከመንደሬ ዉጭ የማንም በሀር ወንም ሃይማኖት ጠበቃ አደለሁም የሰፈሬ የሴት ዳኛ ነኝ እንሻህ አላህ !

  • @heavenbakery308
    @heavenbakery308 Před 2 lety

    ተባረክ

  • @perongetachew5394
    @perongetachew5394 Před 2 lety

    Tebarek

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennn Amennn yoniye tsega yibzalik

  • @LOGA-zo1ni
    @LOGA-zo1ni Před 2 lety

    Waw tebarekln agelgay yoni tsega yibzalk!! Degmom ater yale ke 30 deyka yalbelete sihon degagmek lemesmat yimechal

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 Před 2 lety

    አሜንንንንን

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 Před 2 lety

    amen. lihon yalkut yibeltal

  • @solomonanbessie7984
    @solomonanbessie7984 Před 2 lety

    የመንደር አስተሳሰብ ማለት የጠበበ አስተሳሰብ ማለት ነው፡፡መንደር ውስን ቦታ እንደሆነ ሁሉ የመንደር አስተሳሰብም ውስን ነው፡፡የመንደር አስተሳሰብ ትልቅ ሥራ ማሰብ እንዳትችል ያደርግሃል፡፡ ዮኒ ተባረክ፡፡

  • @user-yp8we3zm2t
    @user-yp8we3zm2t Před 2 lety

    IMIM1🤩🕊

  • @melakumengesha4532
    @melakumengesha4532 Před 2 lety

    🙏🙏❤️❤️

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před 2 lety

    Geta zemenehen yebarek denke tt new

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 Před 2 lety

    Yoni Tabereki❤❤

  • @user-zo5zt6qu8u
    @user-zo5zt6qu8u Před 2 lety

    Well Come Yonye🙏🙏

  • @fatymasij4156
    @fatymasij4156 Před 2 lety

    Ammmen

  • @andualembuyeberhanu3881

    Engidih anten kemebarek Egziabiherin kemamesgen wuchi mn elalew...

  • @wubityedemufireenegh5601

    Betaam gerim tihimit newu beziy lijentee henin timehrt mesimate idelegha negh betaam yetemechegh sefer tichee ke wotawuu zemenati kotiruwali be hiwotee tarikee serichiyalewu ye Ewunet betaam yigerimali yerasee hiwot newu yawaragh yoniyee biruk newu Wodee fitim indet inde minor indalibegh bizuuu temiriyalewu tebarekligh be bizuu silee antee Egziyabher yimesgen

  • @lmlmlmlm3464
    @lmlmlmlm3464 Před 2 lety

    Yuneye Geta Yebarke

  • @betelkibru4621
    @betelkibru4621 Před 2 lety +1

    Wow yih timihirt hiywoten endelewetewu bekal meglest yakitegnal mikinyatum be mender keteyazu sewochi anido sileneberiku!!!!!!!
    yoniye egzer birikirik yargih lane newu yastemarikewu

  • @mekdesmekdes4677
    @mekdesmekdes4677 Před 2 lety

    Amen amen Amen 👍👍👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏😘😘😘

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 Před 2 lety

    👍👍👍

  • @saradadislove3758
    @saradadislove3758 Před 2 lety +1

    Tebreke yoniye