"እግዚአብሔር ይረዳሃል" | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 02. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 852

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d Před 5 měsíci +165

    የማደርገው ግራ ገብቶኝ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነበርኩኝ መፅናናትም አልቻልኩም ምግብማ አልበላ ብሎኝ ሀሳብ ውስጥ ሁኜ ድንገት ስልኬን ስከፍት ይህን ብድዮ አየውት በእርግጥም እግዚአብሂር ይረዳኛል

    • @mikaelsecher1554
      @mikaelsecher1554 Před 3 měsíci +6

      አው የራደሸል እሺ እኔና የራደየ ፈጠራ አለየ❤❤❤❤❤❤

    • @user-xc3tl7wm6g
      @user-xc3tl7wm6g Před 3 měsíci +2

      Ķk

    • @KonjitAdelo
      @KonjitAdelo Před 2 měsíci +1

      Yone,egzybhar,beblt,kibat,ykbh,ewdhlew❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mouawecell3097
      @mouawecell3097 Před měsícem +2

      እውነት እግዚአብሔር ይርድል ❤

    • @miretabara3938
      @miretabara3938 Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 5 měsíci +131

    የዮናታንን ስብከት ስሰማ
    1.አለቅሳለሁ
    2.እባረክበታለሁ
    3.ትንቢታዊ ነዉ
    4.የጊዜው መልዕክት ይሆንልኛል
    5.የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነዉና
    ዮናታን በጣም እወደዋለሁ❤
    የእግዚአብሔር ሰዉ ነዉ❤

  • @user-lp3yb3xs1c
    @user-lp3yb3xs1c Před 4 měsíci +27

    😭😭😭😭ኢዮብ 26
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው!
    ³ ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት!
    ዘመንክን ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ቃላት የለኝም ዮን ❤ዛሬ 2ጌዜ ነው የሰማውት
    🔥🔥🔥📖📖📖🍇🍇🍇👈

  • @AmiKongo
    @AmiKongo Před 5 měsíci +121

    የሚገርም ነው ማታ ለሊቱ ሙሉ በከባድ ጭንቅ ውስጥ ነበርኩ እና መኝታዬ ላይ ሆኜ ስለራሴ ሳይሆን በእደዚያ ሁኔታ ላስቀመጡኝ ዙራዬ ላሉ ሰዎች በእንባ ታጅቤ ፀለይኩላቸው በሰላም በዕረፍት እና በበረከት ጌታ እዲጎበኛቸው ፀለይኩ።ለኔ ደግሞ ጌታ በማለዳ ይህንን አስደናቂ የቃሉን ማእድ አዘጋጀልኝ ገርሞኛል ጌታ ይባርካቹ።

    • @luwamtedros6548
      @luwamtedros6548 Před 5 měsíci +1

      ❤❤

    • @sifanrgasa3245
      @sifanrgasa3245 Před 4 měsíci +4

      መቸም ጌታ ለልጆቹ ይራራል ለጓድን ስዎች ጌታ ምህርት እንደ አገኘ እንፀልያለን
      ይህ ክርስቶስ የገባው ክርሰቲያን ኪፋን በከፋ አይመልስም
      እኔም በርትቻለሁ
      🔥🔥🔥🔥

    • @ComCeill-um4ls
      @ComCeill-um4ls Před měsícem

      💘💘💘💘💘💘💘📖📖📖📖📖📖📖📖📖👌👌👌👌👌

    • @user-dr6uo4ue2c
      @user-dr6uo4ue2c Před měsícem

      አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንን 💔💔📚😭💔🎶🎶🎶💔💔💔📚📚💔📚🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌በጌታ ስም ታበረክ በብዙ ፀገ በሁሉም📚💔❤🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Foraperson
    @Foraperson Před 17 dny +3

    ዮኒ ይህን አገልግሎት የምሰማው በስልኬ ነው ፈጣሪህ ዘመንህን ይባርክ ላለፉት 30አመታት ጠላት ብዙ ሲጫወትብኝ ኖርያለሁ አሁን ግን እድሉን አልሰጠውም እግ/ር ይረዳኛል ተባረክ በእንባ ነው ስሰማው የነበረው ብርክ በል🙏🙏🙏

  • @HappyCornflowers-bc9by
    @HappyCornflowers-bc9by Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ የኔ ቀን ነው
    እየሱስ ያድናል ሃሌሉያ አሜንንን

  • @BobV-nv7lm
    @BobV-nv7lm Před 20 dny +2

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ልዑል አምለክ ኢግዚአብሔር
    አብዝቶ አብዝቶ ጨምሮ ጨራሳ
    ፈጹሞ ይበረክሽ ታበረክ ዘመንሽ
    ዘለለምሽ ይለምልም🙌🙌🙌
    🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐
    🍇🍇🍇🍇🍇🍇✅✅✅

  • @menenkitchen
    @menenkitchen Před 4 měsíci +18

    እግዚአብሄር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።ዮኒ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ🙏🏻🙏🏻

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před 3 měsíci +10

    እግዚአብሔር እረድቶኛል፣ዛሬም እየረዳኝ ነው ወደፊትም እግዚአብሔር ብቻ ይረዳኛል የኔ መመኪያ እሱ ብቻ ነው።

  • @user-ju8kh6ec2l
    @user-ju8kh6ec2l Před 5 měsíci +32

    ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዋ አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ ለወደደን ለመረጠን ልጆች ላደረገን ከጨለማ ወደ መደነቅ ብርሃን ላሻገረን ለጌታችን ለኢየሱስ ብቻ ኬብር ይሁንለት ለዘላለም እስከ ዘላለም አሜን አሜን የወንጌል አርበኛ የጠላት መርዘኛ የምድር እንግዳ የብዙዎች አባት ዮኒዬ እግዚአብሔር ዘመንን ህይወትን ያለምልም የቃል ግልጣት በሚትቆሚበት ምድር ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ምድር ይሆን እድሜና ጤናን ይስጥልኝ መውጣቴ መግባቴ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን አገልግሎትህ ልጆቼ ባለቤቴ ዘርህን ማንዘሬን ትውልድን በሙሉ በጌታ በኢየሱስ ደም ይሸፍነው የእግዚአብሔር መንፈስ በላይ ያያችሁ ላይ ያደርባችሁ መውጣታቸው መግባታችሁ ይቆጣጠራችሁ ጌታ ብላ የጠየከኝ ነገር ሁሉ ሳያሳፍሮ ይስጤ ማሻቴ multi በጌታ በኢየሱስ እይታ ያለበት ሁሉ ለንትና ለነገሮቼ ይሁንልን ዩኒየን እንወዳለን ድንቅ አስገራሚ መልክተነው እንዳለን ኖርልኝ ለዘላለም በእግዚአብሔር ፍቃድ ውስጥ❤❤ ቅዱሳን በሙሉ በዚህ እዚህ የምትከታተሉት በሙሉ እግዚአብሔር ዘመናችን ይባርካችሁ የወንጌል አርበኞች የጠላት መርዘኛ የምድር እንግዳችው

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Před 5 měsíci +19

    የሚገርም ነው እሔ ቃል ለኔ ነው በብዙ ጭንቀት ውስጥ ሆኘ አጋጣሚ ስከፉት እሔን ቃል አገኘው ጌታ ይባረክ አበረታኝ ዮኒዬ ፀጋ ይብዛልህ::

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 Před 4 měsíci +8

    ይህን ትምህርት ዝም ብሎ የሰማ ተሸውዳል እኔ ብቻዬን ማበዴ ነው ኦኦኦኦኦ አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 47:18

  • @AmiKongo
    @AmiKongo Před 5 měsíci +10

    “እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።”

  • @user-ig5td9sc8e
    @user-ig5td9sc8e Před 28 dny +1

    ዮኒ ተባረክ እንዴት እንደበረታሁ ጌታ ስላንተ ይመስገን

  • @user-fm3sb7dj1l
    @user-fm3sb7dj1l Před 4 měsíci +8

    በእምባ ነው የሰማሁት ዮኒ ዘመንህን ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 5 měsíci +9

    አሜን እግዚአብሔር ይርዳል ❤❤
    ዮኒዬ የእኔ አስተማሪ ተባረክልኝ ❤❤

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Před 5 měsíci +10

    አሜንንን እግዚአብሔር ይረዳኛል ጌታን ለኔ መልእክት ነው ❤ ተባረክ ዮኒዬ

  • @bekelech-4029
    @bekelech-4029 Před 5 měsíci +17

    ዮኒበወሳኝ ሰዓት ላይስለምሰማው ስብከት አመሰግናለሁ ተባረክልኝእግዚአብሄር አንተን❤ ❤ስለሰጠን ❤አመሰግነዋለሁ❤❤❤

  • @user-oo4hx8rc3t
    @user-oo4hx8rc3t Před 5 měsíci +12

    አሜሜሜንንንን……በጣም ይገርማል ስሜን አለመጥራቱ ነው እንጂ በትክክል ለእኔ ከእግዚአብሔር የመጣ ድምፅ እንደሆነ ነው የተሰማኝ። ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ። ክብሩን እግዚአብሄር ይውሰድ።

  • @HappyCornflowers-bc9by
    @HappyCornflowers-bc9by Před měsícem +1

    ታማስገን አምላክ ስለ ሁሉም ነገር 🍇💯📖

  • @TagayTadesse-nf2oc
    @TagayTadesse-nf2oc Před 16 hodinami

    God bless you forever ❤❤❤❤JESUS❤❤❤❤!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-ef6jf6nc7k
    @user-ef6jf6nc7k Před 23 dny

    ልቤ ይሰጋል መንፈሴም ተረብሿል አባት ሆይ እርዳኝ ሰላሜንም ስጠኝ 🙏🙏🙏 አምንሃለሁ ትረዳኛለህ ❤️ አሜን ❤

  • @MireTefera
    @MireTefera Před měsícem +1

    Ena aminalo egizabheri yiradegnal (100%). kalhubet Hunsta tena yisategnali❤❤❤❤

  • @AsterShambo
    @AsterShambo Před 5 měsíci +4

    አገልጋይ ዬናታን የሰጠንን የዘመናችንን መረዳትን ከትምህርትና ከእግዚአብሔር የተሰጠውን ፀጋ ያለመቀንስ ያለመድከም የሰጠን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ሆሎ ለአንተ ይሆን አሜን

  • @siloamtesfaye6908
    @siloamtesfaye6908 Před 5 měsíci +5

    ወንድሜ ዬኒ ፀጋ ይብዛልህ የዘር ሀርግ ለዘላለም የተባረኩ ይሁነ ፣በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ይሄን ቃል ለብዙ አመት አነበዉ ነበረ ፣እንደዚህ ስለ ገለፅከዉ ገርሞኛል ፣ለእኔ ቀጥተኛ ከሰማይ የወርደ መልዕክት ነው ፣

  • @ComCeill-ro9uw
    @ComCeill-ro9uw Před 9 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Lidiaa-ch8yd
    @Lidiaa-ch8yd Před 11 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን በየሱስም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o Před 5 měsíci +3

    ክርስቶስን እወድሀለሁ ብቻ ሳይሆን ....? ክርስቶስን በእውነት የምትወዱ ልክ እንደ ክርስቶስ ሁኑ….ዘር ቃንቃ ሳትለዩ ለሚራበው ህዝባችን ድምፆ ሁኑ እርዳታ እድርጉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 Před 5 měsíci +1

    Hallelujah amen amen abae riadate❤😢 uuuufff❤ amen yon Egizabhr yibarki

  • @maniti139
    @maniti139 Před 5 měsíci +4

    አሜንንን አሜንንን የእኔ መልእክት ነው ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ይርዳኛል ከፍ ባለች እጅ እሻገራለው በጠላት አልበለጥም አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Arsiluv
    @Arsiluv Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen in the name of Jesus christ i believe he's faithful to help me ❤

  • @tameneteklu8800
    @tameneteklu8800 Před 5 měsíci +5

    አሜን!!! ዮኒ ወንድሜ እግዚአብሔር አትረፍርፎ ይባርክህ !!!❤❤❤

  • @awetahegnhailu1477
    @awetahegnhailu1477 Před 4 měsíci +3

    አልበለጥም!!እፀናለሁ!!! ታሪኬም ይቀየራል። እግዚአብሔር ይረዳኛል!!! ዘመናችሁ ይባረክ!!

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 Před 4 měsíci +2

    56:15 ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን አግዚአብሔር ይረዳል አሜንንን ሃሌሉያ ተባረክህ በብዙ ጸጋ ለምልም ❤️❤️❤️❤️❤️🕊️🕊️🔥🔥🔥🔥🔥📖📖📖📖እስይይይ ጠላቶች ይደቀቂ 🔥🔥🔥🔥
    አሜንንን አለተ ነው ልበልዋ አባተ 😭🎤🙌💞💞💞💞💞❤️❤️ሁላችሁም ተባረኪልኝ ክፉ አይንካህ ወድ አግዚአብሔር ሰው የትውልድ አባት ተባረኪልኝ በብዙ ጸጋ

  • @alexandrafarhoud9788
    @alexandrafarhoud9788 Před měsícem

    ዬኒ ተባረክ ያገልግሎት ዘመን ይባረክ 😢💔☝️

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 Před 5 měsíci +5

    Bless you and your families, yoniyee you are a blessing to this generation .❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j Před 4 měsíci +2

    አሜን ሀሌሉያ የረዳኝ ያገዘኝ አቅም የሆነኝ ጉልበት የሆነኝ እንባዬን ያበሰ ወርደቴን በክብር የቀየረ ሞቴን በህይወት የቀየረ የጌታዬ ስም ለዘላለም ይባረክ። ዮኒዬ ተባረክ❤❤❤

  • @user-tq9db4ik7l
    @user-tq9db4ik7l Před 24 dny

    Amen and Amen Amen and 🎉 Thank you 😊 amen and amen 🎉

  • @buzuneshergogo8482
    @buzuneshergogo8482 Před měsícem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @desalegntafessa2190
    @desalegntafessa2190 Před měsícem

    Amen 🎉❤🎉 Amen. Amen thank you. God. Jesus 🤲 amen 🙌 Jesus 🤲 ❤

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 22 dny

    ተባረክ ዮኒ ዘማነህ ይባረክ

  • @tsionjesus62
    @tsionjesus62 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈የኔ ጌታ

  • @semiraeto4880
    @semiraeto4880 Před 22 dny

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌💓💓💓

  • @MebratFaka-ed7kl
    @MebratFaka-ed7kl Před 7 dny

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN geta yebareki yon tebarke ❤❤❤❤

  • @user-gz8yq4nk4k
    @user-gz8yq4nk4k Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ ለወደደን ለመረጠን ልጆች ላደረገን ከጨለማ ወደ መደነቅ ብርሃን ላሻገረን ለጌታችን ለኢየሱስ ብቻ ኬብር ይሁንለት ለዘላለም እስከ ዘላለም አሜን አሜን የወንጌል አርበኛ የጠላት መርዘኛ የምድር እንግዳ የብዙዎች አባት ዮኒዬ እግዚአብሔር ዘመንን ህይወትን ያለምልም የቃል ግልጣት በሚትቆሚበት ምድር ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ምድር ይሆን እድሜና ጤናን ይስጥልኝ መውጣቴ መግባቴ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን አገልግሎትህ ልጆቼ ባለቤቴ ዘርህን ማንዘሬን ትውልድን በሙሉ በጌታ በኢየሱስ ደም ይሸፍነው የእግዚአብሔር መንፈስ በላይ ያያችሁ ላይ ያደርባችሁ መውጣታቸው መግባታችሁ ይቆጣጠራችሁ ጌታ ብላ የጠየከኝ ነገር ሁሉ ሳያሳፍሮ ይስጤ ማሻቴ multi በጌታ በኢየሱስ እይታ ያለበት ሁሉ ለንትና ለነገሮቼ ይሁንልን ዩኒየን እንወዳለን ድንቅ አስገራሚ መልክተነው እንዳለን ኖርልኝ ለዘላለም በእግዚአብሔር ፍቃድ ውስጥ❤❤ ቅዱሳን በሙሉ በዚህ እዚህ የምትከታተሉት በሙሉ እግዚአብሔር ዘመናችን ይባርካችሁ የወንጌል አርበኞች የጠላት መርዘኛ የምድር እንግዳችው

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 Před 5 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሔር ካለሁበት ነገር ውስጥ ሊያወጣኝ መጣ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ጠላት ዳቢሎስ የዋሸብኝን ሳይሆን እግዚአብሔር ወዳ ሰበልኝ ከፍታ እወጣለሁ የሚከለክለኝ ማነው? እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    እየሉስ ክርስቶስ ጌታ ነው።

  • @asiabaj-wh2oc
    @asiabaj-wh2oc Před 2 měsíci

    Ameeeeeeeeeeni😢😢 ameeeeeeeeeeniigizaberi. Iranano. Yenasta. Nagare. Yelemi. Igizaberi. Yiradali❤❤❤❤❤

  • @TizitaBirhanu-m1g
    @TizitaBirhanu-m1g Před 8 dny

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 3 měsíci +1

    አሜንንን እሰይ እግዚአብሔር የረዳን ባይሆን ህያዋን ሳለን በዋጡን ነበር ዘር ይባረክ ዬኔ ሰለተጋህ ነዉ ይህ ሁሉ መገለጥ።

  • @botin6076
    @botin6076 Před 2 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so abateee amasaginalewu le hulum neger ❤🙏🙏❤️❤️❤️

  • @abinetbirhanu7098
    @abinetbirhanu7098 Před 3 měsíci

    Amen i receive it in Jesus mighty name

  • @AmineshAminesh-ie1it
    @AmineshAminesh-ie1it Před měsícem

    Amen Amen Amen amen Hsehu Hsehu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miretabara3938
    @miretabara3938 Před měsícem +1

    AmenAmenAmenAmen ❤❤❤❤❤tabariki

  • @selamsolomon8597
    @selamsolomon8597 Před 4 měsíci +1

    ዮኒ ጌታ የሱስ ክርስቶስ ላንተ እና ለውድ ቤተሰብህ እጅግ ኣድርጎ ጸጋው ያዛልህ🙏🙏🙏

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen thanks you❤❤

  • @tigistayele3132
    @tigistayele3132 Před 3 měsíci +1

    ይሄ መልዕክት ለኔ ነው አሜን አሜን አሜን ዮኒዬ❤

  • @woynishetdukale6225
    @woynishetdukale6225 Před 5 měsíci +1

    በዓለም ካሉት ሰዎች ሁሉ እንዳንተ ያለ አሰተማር የሰጠኝ እግዝ/ር ይባረክ አየሱስ እ እራሱ መልእት የምሰጥህ እስክመስለኝ ቃል የለኝም ብቻ አባታችን በእድመህ ሁሉ በማናቸዉም ሁኔታ እርሱ ይርዳክ ጠላቶችህን በሙሉእንዴ ቁልፍ አሳልፎ በእጅህ ይስጥክ ተባረ.

  • @wtjnent2thsgn16
    @wtjnent2thsgn16 Před 5 měsíci +2

    ዘሬስ ዮኒ በጣም ነዉ የከፋኝ ጌታ ይድረስልኝ በቃል በቃል ነዉ ጌታ መልክት ያመጣልኝ ተባረክ

  • @fitsumgurbe170
    @fitsumgurbe170 Před 2 měsíci

    amennnnn Getha Eyhasues Yirdayhaliee❤❤❤

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen Grazie signore Gesù 🙏🙏❣️🙏

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 Před měsícem +1

    አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ያድናል

  • @user-dr6uo4ue2c
    @user-dr6uo4ue2c Před měsícem

    አሜንንንK። እግዚአብሔር ይደል💔💔📚📚📚🙌🙌

  • @kalkidantadesse8344
    @kalkidantadesse8344 Před 2 měsíci

    ❤ Nebey yonatan please pray for 🇪🇹 and the woman

  • @user-ki2fu1px6b
    @user-ki2fu1px6b Před měsícem

    Ameeeeeen ameeeeeeeen haleluyjaaa geta yiredangali bexelatoche alibelexim yoniyee geta betihin agiligilotihin hulu negerihin yibariko❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TizitaBirhanu-m1g
    @TizitaBirhanu-m1g Před 8 dny

    Amen Amen ❤❤❤

  • @dambaliarimo438
    @dambaliarimo438 Před 4 měsíci +1

    ❤ዮኒዬ ትላያሌ የሳዎቺን ሕማም ታዎቃሌ 😢❤

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 Před 5 měsíci

    Amen Amen gate malikame naw kibre lasu yhune yoniyee tabraki

  • @selamdesta3333
    @selamdesta3333 Před 4 měsíci

    Yehe lene new dekemogn neber gen Eredete Egziabher yeredagnal kedekamem eberetalehu Amen

  • @BeluyeBelaneshi
    @BeluyeBelaneshi Před 4 měsíci +1

    Amen Amen1 አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ! በኔ ላይ የሚቆሙት ብዙ ናቸው።
    2 ብዙ ሰዎች ነፍሴን፡- አምላክሽ አያድንሽም አልዋት።
    3 አንተ ግን አቤቱ፥ መጠጊያዬ ነህ፥ ክብሬንና ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ።
    4 በቃሌ ወደ እግዚአብሔር እጮሃለሁ ከተቀደሰ ተራራውም ይሰማኛል።
    ⤴️⤴️⤴️📖🛐☝️⤴️⤴️🙏
    Amen 😭⤴️📖🧎‍♀️☝️🙏Amen 🙏
    Eshii🤲📖🤲😭📖🛐🙏Amen
    Amen ☝️yiredayvnali..amen 🙏
    WELLCOM WELLCOM WELLCOM WELLCOM WELLCOM 🥰🥰🥰
    Tebarek begetasim 🙌💯📖🍇🙌

  • @Konjo-jr7vo
    @Konjo-jr7vo Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mihirati
    @Mihirati Před 5 měsíci +3

    አሜንንንንንንንንን አባቴ ይረደኛል😢ዮኒዬ ዘመንህ ሁሉ በክርስቶስ ይለመልም❤❤❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 5 měsíci +2

    ጌታ ይባርክህ አገልጋይ ዮኒ አሜን አሜን እግዚያብኤር ይርዳኝ

  • @fawziafaz8970
    @fawziafaz8970 Před 4 měsíci +1

    ዮኒ ብሩክ ተባረክ ዋው ለኔ ነው ይህ ቃል በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር ጌታ በቃሉ መጣልኝ ጌታ ይባረክ የማይተው የማይጥል ጌታ እሱ ብቻ ነው ተባረክልን ዮኒዬ

  • @user-jq1gr5sw1u
    @user-jq1gr5sw1u Před 3 měsíci

    Zemenhn egiziabher ybariklh yon ewedhalew tsegahn yabzal biruk hun❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ይረደኛል በ ኢየሱስ ስም ♥️🙏

  • @ashanafiadimasuArficho-nx1xy

    This is powerful message for me God bless you yone

  • @wardewarde8863
    @wardewarde8863 Před 2 měsíci

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen Egizabhar zamaneki Abzeto bagata bayse sim Tabaraki buzu tsaga

  • @Alemange
    @Alemange Před 4 měsíci +1

    አቤት አምላኬ ምን አይነት ደንቂ ነክ ለኔ በጨለምበት ጊዜ ደርሴልኪን ክብር ላንት ይሁን ዮንዬ ተባረክ እግዚአብሔር አምላኬ አብስቶ ይባረክ ለበረከት ሁኝ ❤

  • @user-nz6tr8zz6t
    @user-nz6tr8zz6t Před 5 měsíci +1

    አሜንንንንንንን
    አሜንንንንንን🙏😭🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇አባተ እረደኒ አተ እጠቢቃሊለወ😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @crossmedia8061
    @crossmedia8061 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤Amen Amen God bless you yoni you're blessed 🙌 😇 🙏 ☺ 😊 💖 🙌 😇 🙏 ☺ 😊 💖 🙌 😇 🙏 ☺

  • @Betelehem-zb6eq
    @Betelehem-zb6eq Před 5 měsíci +1

    ኢሳይ እግዚአብሔር ይረደናል በእየሱስም አሜን አሜን አሜን ዮንዬ ለዘላለም ጌታ እግዚአብሔር እድማዉን ይጨምራል በጌታ ❤🙏🙏📖🤲🙏ተባረክ

  • @abinetbirhanu7098
    @abinetbirhanu7098 Před 5 měsíci

    Amen i receive and connect it in Jesus mighty name of Nazareth

  • @dinabereket8561
    @dinabereket8561 Před 4 měsíci

    🙏 🙏 🙏 eyebertah ehadalew in the name of Jesus

  • @user-cb5et9rd3r
    @user-cb5et9rd3r Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረከህ❤❤

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu Před měsícem

    በፍፁም አልሰበርም እየደገምኩአሌድም እየበረታው እኤዳለው ኢየሱስስስስ ልጄሆይ እረዳሻ ለው አታፍሬም አሜንንን አትዋረጅም አሜንንን አግዝሻለው ቀኝ ይደግፍሻል ይደግፍሻል አሜንንን ጌታ ሰቃልውልጌዜ አዲስነው ስም ብሩክ ይሁን የጌታ ባርያ ፀጋው በጥፍ ይብዛልእ ተባረክ !!!!

  • @MohamadKhayt
    @MohamadKhayt Před 13 dny

    Amen Amen❤❤❤❤

  • @user-pp3tg4ws9j
    @user-pp3tg4ws9j Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳኝ አሜን

  • @emebetabiy334
    @emebetabiy334 Před 4 měsíci

    Amen amen amen. God bless you ❤

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 Před měsícem +1

    Ameeeeeeeen ❤❤❤❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 3 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @user-tb7sk2ne6c
    @user-tb7sk2ne6c Před 4 měsíci

    Amen Amen Geta ybarkhe wendemach bxm enwdhaln❤❤

  • @user-pp3tg4ws9j
    @user-pp3tg4ws9j Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fathimasara2903
    @fathimasara2903 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ባርግጥ ይራዳል 🙏

  • @HappyCornflowers-bc9by
    @HappyCornflowers-bc9by Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባረክ ታባረክ
    ማሄድ ማሻጋር ይሁንልክ
    ጌታ እየሱስ አብስቶ ይባረክ

  • @user-ce8lw8rq7k
    @user-ce8lw8rq7k Před 5 měsíci +1

    Shalom shalom አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን ❤️🙏❤️🙏📖

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 Před 5 měsíci

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @YonathanSolomon
    @YonathanSolomon Před měsícem

    እግዚአብሔር ፡ እረኛዪ ፡ ነው ፡ የሚያሳጣኝ ፡ የለም ፡ እግዚአብሔር ፡ ይረዳኛል ፡

  • @user-id9sk7dy5r
    @user-id9sk7dy5r Před měsícem

    Amen amen amen

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ይረዳኛል ተባረክ ወንድሜ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @botin6076
    @botin6076 Před 2 měsíci

    Tabarki yoni fatar abazitoooooo yibarki tkxxx so much 🙏🙏🙏❤️❤️❤️