ምህረቱን አስቤ// እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ// ዘማሪ ይስሐቅ//New Creation Church//Apostle Japi

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 01. 2023
  • - Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
    This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
    Facebook:- / newcreationchurchethiopia
    Instagram:- / bisratbezuayene
    #newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
    © Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Komentáře • 594

  • @eduedu5701
    @eduedu5701 Před rokem +177

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም በተመረጡ የሰማሁት መዝሙር ነው በጣም ደስ ይላል wowአይሰለችም

    • @lidiyatesfu1380
      @lidiyatesfu1380 Před 8 měsíci +12

      እውነት ነው እየሱስ ይውድሻል

    • @amsayawkassahun3395
      @amsayawkassahun3395 Před 8 měsíci +8

      ኢየሱስ የዘላለም ሕይወት ነው..ነይ የኔ እህት

    • @tigistgirma575
      @tigistgirma575 Před 8 měsíci +2

      Ehta Gata eyesos Selam new ereft new mengedem hiwetem ena nen belol ney wedeso.keep Listening to his Worship song will find you through his worship.enam ahon new gatan yagenhot hiweta 85%new yetekeyerew bereketo beztolen destaya yalen Selam lenegresh alchlem .yena wed eskezara yabakenkot gezaya yekochenal kegata weche endeho sebakin eseralew esetalew birr ayberektelin ahon gin lesew setecha save aderga endat endetebarekon beqalat algelsiwem .Jesus is Lord my savior my life his the Reason .kebr Hulu lerso yehone amen .

    • @konjitdsta6260
      @konjitdsta6260 Před 8 měsíci +4

      ጌታ እየሱስ ይወድሻል እህት እየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል

    • @heluslifestyle5134
      @heluslifestyle5134 Před 8 měsíci +1

      GETA EYESUS YEWEDISHAL....BE ESU YEMIYAMIN HULUM YEDINAL😇🙏

  • @kinfemichaelgebrehiwot7356
    @kinfemichaelgebrehiwot7356 Před 8 měsíci +87

    እኔም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ መዝሙሮችን እሰማለሁ እንደዚህ መዝሙር የማረከኝ የለም እግዚአብሄር ዝማሬህን ይቀበልህ።

    • @solomonw.senbet7211
      @solomonw.senbet7211 Před 7 měsíci +2

      እኔም እጅግ ተባርኬአለሁ ዘማሪውን ጌታ ይባርከው

    • @sitotayohanis1847
      @sitotayohanis1847 Před 2 měsíci

      ጌታ ኢየሱስ ህይወት ሊሆናችሁ ይፈልጋል ሞቶላችኃል ኑ ወደዚህ ጌታ ።

    • @GetachewShumeta
      @GetachewShumeta Před 2 měsíci

      @@sitotayohanis1847

    • @AbedomBerhane-wk8qm
      @AbedomBerhane-wk8qm Před 2 měsíci +1

      ኢየሱስ ሃይማኖት ኣደለም።ስለዚ ደስ ይበልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

    • @MastuAsfaw
      @MastuAsfaw Před měsícem

      @@AbedomBerhane-wk8qm owww Answer😘😘😘😘😘😍🥰

  • @mitikualemishet-qm7tf
    @mitikualemishet-qm7tf Před 9 měsíci +40

    ሀሌ ሉያ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ክብር ለጌታ ይሁን መንፈስ የሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ በእውነት ይጨምርብህ ይብዛልህ.

  • @MeskeremAbere-me3bk
    @MeskeremAbere-me3bk Před 8 měsíci +35

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እናም ስርአትና እና ትትና የተምላበት መዝሙር ነዉ

  • @AdomumbamukekwaKhan-nh6gz
    @AdomumbamukekwaKhan-nh6gz Před 6 měsíci +21

    I'm from Congo 🇨🇩 living in south Africa 🇿🇦 bu love dis church ⛪️ ❤️ bu bless brother with Jesus nem 🙏

    • @Ayu-sz1kb
      @Ayu-sz1kb Před 2 měsíci

      Not jesus. the real name of the messaiah is YAHUSHA !

  • @kelemeworkbasha2433
    @kelemeworkbasha2433 Před 4 měsíci +11

    በጣም በጣም ደስ የምል አይጠገቤ ፋሽንና ስሜት(ምቅታ)የሌለበት መንፈስ ቅዱስ የምፈስበትና ጌታዬ የነገሰበት መዝሙር።
    ተ ባ ረ ክ ወንድሜ።

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 Před rokem +19

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የማያቆርጥ እልልታ ለአባታችን ብቻ ይሁንለት።

  • @RachelWarner-fb1ot
    @RachelWarner-fb1ot Před 8 měsíci +30

    Praise the Lord, I live in USA, I don't understand the words, but I feel the Holy Spirit. God Bless us all

    • @habtamugyohannes9911
      @habtamugyohannes9911 Před 6 měsíci +1

      ❤❤❤. Yes you are right sister because we are filled the same spirit. God bless you.

  • @BerhanuBedacho
    @BerhanuBedacho Před rokem +42

    ኦ ክርስቶስ ክብር ላንተ ይሁን! እግዚአብሔር አሁንም ፀጋ ይጨምርልህ።

  • @wengeltamire5682
    @wengeltamire5682 Před rokem +5

    ከማን ጋር እንደምትውል ያስታውቅብሀል የጌታ ባሪያ ያብዛልህ

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 Před rokem +12

    ይሱዬ አንተ ስትዘምር እኮ ምነው ባላቆመ ነው የምለው በጣም እወድሀለው

  • @GetnetWelga-xx6yb
    @GetnetWelga-xx6yb Před 10 měsíci +17

    ያኔ በመከራ የደገፈኝ እግዛብሔር ነው

    • @tihitnagirma8514
      @tihitnagirma8514 Před 3 měsíci

      Tebarekelen be Lela emenet yalen enanten bayseten men enehon neber

  • @yekidantv5149
    @yekidantv5149 Před rokem +13

    ዋዋዋዋዋዋዋዋውውውውውውው ታዲያ ምን ይሰጠው ለጌታ ስሙን ከፍ አርጉልኝ በልልታ ሀሌሉያያያያያያያያያያያ

  • @user-cv4qs4dk6y
    @user-cv4qs4dk6y Před 10 měsíci +7

    ጌታ ዘመንህን የልምላመ ያድርገው ቃላት አጣረኝ ሌሎች ዘማርዎች ከመዝለል ወታችሁ ከእርሱ ተማሩ

    • @wendesenhailu2403
      @wendesenhailu2403 Před 8 měsíci

      ንጉስ ዳዊት ልብሱ እስኪወልቅ ድርስ እየዘለለ በእግዚአብሄር ታቦት ፍት ይዘምር ነበር።

  • @azebendewagaw2163
    @azebendewagaw2163 Před rokem +41

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በባሪያው ለይ የዝማሬ ፀጋውን ያኖረበት:: እኔም በወንጌል ስርጭት ጌታን ለማገልገል ፀጋውን አድሎኛልና ክብር ለሱ ብቻ ይሁን:: 01 ሐዋሳ አማኑኤል አንዴ አገልግለከን ነበር ሁላችንም ተባርከናል ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን

    • @Betelnme
      @Betelnme Před 9 měsíci

      Amen Amen🥰🥰🥰🥰🥰💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲👌👌👌⚘️⚘️⚘️🌹

  • @user-xn3hm5qv9y
    @user-xn3hm5qv9y Před 6 měsíci +5

    ስለ እውነት ቀኑ ሙሉ ብሰማው አልጠግብም ጌታ ዘመንህ ይባርክ, ጌታ ኢየሱስ ከክፉዎች ይጠብቅህ.....

  • @NazrayiAshenaf
    @NazrayiAshenaf Před 3 měsíci +7

    እጅግ ውስጥን የምኮረኩር መዝሙር ነው እግዝያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልኝ

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 Před rokem +30

    አግዚአብሔር ሆይ በማዳሪያ ላይ ካፍ በአል ሃሌሉያ እያሱስ አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻🎸🙌🏻

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před rokem +1

      Subscribe. 🇪🇹📖📖☦️

    • @chuchuchu7438
      @chuchuchu7438 Před rokem +3

      Werereeeerrrreeeeeeeeereeeereereeeeeeereeeeereeeeeeeeeeeeereeeeeeeeeeeeeeeeeeeereeefeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeereeeeeeeeeeerefeeeeeeeeeeereeeeeeeeeeeeeeeeeeereeeereeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeerreereereeeerereeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeereeefeeeeeeeeeereeeeeeeeeeeereeerreeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeereeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeereeereeeeeeeeeeeeereeeeeeeeereeeeeeereeerreeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeereeeeeeeeeeen.

    • @yinagg6196
      @yinagg6196 Před rokem +1

      እየሱስይባርክ።በዚዉቀጥል

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před rokem +1

      Ethiopia. 🌜

  • @tatatolo6713
    @tatatolo6713 Před 10 měsíci +11

    ብሰማው ብሰማው ያማልጠገው አምልኮ ጌታ ያብዛልህ ወንድም ይሳቅ 😇😇😇

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem +9

    መዝሙር የሚሰጥ መንፈሰ ቅዱሰ ይባረክ ብርክ በል ሊሉችም ዘማሬ ካንተ ይማሩ።

  • @haniguda4648
    @haniguda4648 Před 9 měsíci +7

    አየሱስ ጌታ ነዉ ፀጋው ይብዛልክ

  • @nastnatababa5125
    @nastnatababa5125 Před 9 měsíci +8

    አሜን ንንንንንን እልልልልልልልልልልልልል ለእግዚአብሔር ክብር ይገባሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem +27

    ቤሰማ ቤሰማ የማይጠገብ መዝሙር ጌታ እየሱሰ የሰጠ ፀጋ በመንፈሰ ቅዱሰ ይጠበቅልህ።

  • @RitaQueen-gi8ol
    @RitaQueen-gi8ol Před 8 dny +1

    Degeme degageme adametikut mezmurun egz zemenihin yebarek🙏💒💙❤️🎉🎉🎉

  • @debrituteka3136
    @debrituteka3136 Před rokem +1

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት አቤት አቤት ሲል እግዚአብሔር ስምህ ለዘላለም ይባረክ ወንድሜ ይስሀቅ ተባረክ
    አዎ ጌታ ጠብቀኸኛል ተመስገን
    ጌታ ሆይ ሁሉ ዘመን አልፎ ላመሰግንህ ቆምኩ እንደገና 🛐🛐🛐🎻🎻🎻🎻🎷🎷🎷♥♥♥♥♥🖐🖐🖐🤚🙏🙏🙏🙏🙏
    እውነት ነው ካድማስ ማዶ ካድማስ ባሻገር
    ዝናው ይሰማ ላለም ይነገር

  • @shimelisregassadegefa7022
    @shimelisregassadegefa7022 Před měsícem +2

    በጣም ተባረኩኝ:: ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን:: አንተም ተባረክ!!

  • @wishfana4006
    @wishfana4006 Před rokem +5

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ

  • @enatemuye6439
    @enatemuye6439 Před rokem +13

    ❤️❤️❤️ብሠማው ብሠማው አልጠግብ ያልኩት ዝማሬ፣ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።❤️❤️❤️

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in Před rokem +35

    ኦ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ለምልም❤

  • @aregeborena8788
    @aregeborena8788 Před rokem +18

    ጌታ ለዘላለም ይባርክህ ወንድሜ ነብሴ አሴት አረገች በመዝሙርህ።

  • @aregashzeleke6702
    @aregashzeleke6702 Před 3 měsíci +2

    በዚህ መዝሙሩ ስንት ነገር እዳሳለፍኩ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 Před rokem +59

    ይሳቅዬ እለት እለት የጌ የእየሱስ ፀጋ ይብዛልል ይጨምርልህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩልህ ወጣት ዘማሪዎች ካንተ ብዙ ይማሩ እንተን የረዳ ጌታ እነሱንም ይርዳ መንፈስ ቅዱስ ለዘላለም ይባረክ እየሱስን እንዲህ ነው ማሳየት ተባረክልኝ

  • @user-mn7sd3we5m
    @user-mn7sd3we5m Před 10 měsíci +15

    ምን አይነት ድንቅ አምልኮ ነው ጌቲዬ ስምህ ይባረክ 👏i am so blessed with this worship ! Praise to be god💔👏

    • @qwerewqqwerewq3920
      @qwerewqqwerewq3920 Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን ሀሌሉያ እልልልልልል

  • @getugirma7334
    @getugirma7334 Před rokem +10

    ስለዚህ አስደናቂ አምልኮ ጌታ ኢየሱስ ይክበር! ዘማሪ ይስሃቅ እና New Creation ቤ/ን እግዚአብሔር በእናንተ ተጠቅሞ ለትውልድ መዳን ይሁን🙏

  • @temesgen-77
    @temesgen-77 Před rokem +8

    ከዘላለም ሞት የታደክን አምላካችን ተባረክ

  • @yitbarekgsilasie6523
    @yitbarekgsilasie6523 Před rokem +4

    አገልግሎትህንጌታ አብዝቶ አብዝቶ
    ይባርክልህ

  • @habtamutolossa900
    @habtamutolossa900 Před rokem +10

    ከዚህ በበለጠ ፀጋ ያብዛልህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @hanashumet3946
    @hanashumet3946 Před 10 měsíci +4

    እግዚእ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ጌታ እየሱስ ይባርክህ፡

  • @user-ch9sy9me3r
    @user-ch9sy9me3r Před 9 měsíci +4

    ጌታ ፍፃሜህን ያሳመርልህ ተባረክ።

  • @michaelnzuvam3887
    @michaelnzuvam3887 Před 2 měsíci +1

    Glory be to God

  • @senigezu
    @senigezu Před rokem +9

    እግዚአቢሔር አብዝቶ ይባርክህ፤ ጸጋዉን ያብዛልህ፤ እጅግ የሚባርክ አምልኮ ነዉ፤ 💯💯💯

    • @sabrinaaabdii4689
      @sabrinaaabdii4689 Před rokem +1

      Yes. Yes yes. Amen. Amen♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍

  • @teshager531
    @teshager531 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛ የልብ መሻት ይሙላል።

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Před 8 měsíci +3

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesante6588
    @yohannesante6588 Před měsícem +1

    ሃሌሉያ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ!! ስሙ ከፍ ይበል!

  • @danielolani3063
    @danielolani3063 Před rokem +45

    ኦኦኦኦ መንፈስ ቅዱስ ሆይ እናከብርሀለን እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤ እልልልልል 🎉

  • @endaleabera1730
    @endaleabera1730 Před rokem +8

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ አሁንም ፀጋ ይብዛልህ

    • @esayasestub
      @esayasestub Před rokem +2

      get yibark idme zemen hulu geta yixeqe

  • @user-nr7ej5xs3p
    @user-nr7ej5xs3p Před 5 měsíci +1

    በጣም የሚገርም ትክክለኛ የተረጋጋና በመንፈስ ቅድስ የሚመራ አምልኮ ጉባኤው ውስጥ ያለዉ መስሎ ነው የሚሰማኝ ተባረክ

  • @MrDewelu
    @MrDewelu Před rokem +3

    መንፈሴ ወደ አምላኬ ተመለሰች!!!!

  • @HolyFireTv147
    @HolyFireTv147 Před 10 měsíci +4

    ❤ዋው ዘመናችሁ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ

  • @gccythc7101
    @gccythc7101 Před rokem +6

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ውተባርርክል ተባረክዕ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🍇🤦🍇🤦🤦🤦👌👌📖📖😭📖😭📖😭🌻🌻🌻🌻🎄

  • @etimyc
    @etimyc Před rokem +10

    ብሠማው ብሠማው አልጠግብ ያልኩት ዝማሬ፣ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።❤❤❤

  • @user-iy3wi6ni6j
    @user-iy3wi6ni6j Před rokem +5

    ጌታ ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ,

  • @rrose1114
    @rrose1114 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ🤲❤❤🤲❤🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍🥰😍🥰😍🥰😍🥰

  • @mamaewrwrw4976
    @mamaewrwrw4976 Před 10 měsíci +1

    Ameseginalew.yene.geta

  • @temesgenyadeta1762
    @temesgenyadeta1762 Před 8 měsíci +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!!

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es Před rokem +5

    ጌታ ዘመንህ አብዚቶ ይባርክህ❤❤

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Před rokem +3

    Amen, zemenhe yebareke ante agelgaye , i am so blessed

  • @odaamanuel9650
    @odaamanuel9650 Před rokem +6

    Amen!

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 Před 7 měsíci +1

    እኔም ጴንጤ ነኝ ይህን ዘማሪ ፈጣሪ ልቡን ከትእቢት ይጠብቅልን የእርሡን አይነት ያብዛለን ዳግማዊ ታምራት ሀይሌን ÷ተሥፋዬ ጋቢሦን ÷ኤልያሥ አብጤን ይሥጠን
    ፈጣሪ አያልቅበት
    መፅናኛ ለህዝቡ ትሠጣለህ

  • @hassttrrff7936
    @hassttrrff7936 Před rokem +6

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይጨመርልህ አንተን መሳዮች ይብዙልን በእውነት

  • @amarechdobamo5728
    @amarechdobamo5728 Před 10 měsíci +3

    ፀጋውን ያብዛልህ! !

  • @ethiotechbox8731
    @ethiotechbox8731 Před 9 měsíci +1

    god bless you ❤

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před 23 dny

    ሀስብ ሁሉ ከሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሲሆን የሚያስቆመው የለም❤

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Před rokem +3

    Amen

  • @selamhaile9495
    @selamhaile9495 Před rokem +9

    ይሳሀቅ ዘላልምህ በህልውናው ውሰጥ ይልቅ አይውሰድብህ ተባረክልኝ ወንድሜ ይጨመርልህ

  • @AshenafiGetachew-og9fq
    @AshenafiGetachew-og9fq Před 11 měsíci +1

    ውዴ እየሱስ ❤❤❤

  • @yaredfantu-dz6dx
    @yaredfantu-dz6dx Před 10 měsíci +1

    tabrk

  • @kalebabebe5900
    @kalebabebe5900 Před rokem +2

    አሜንንንንን እልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @ZelalemAlemu-wm2ib
    @ZelalemAlemu-wm2ib Před dnem

    Ameen Ameeni Ameeni tabarek ❤❤❤❤❤

  • @geneasafa1224
    @geneasafa1224 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ ፀገው ይጨምርልህ ሁሉም እንዴት አንቴ እንዴዝህ ቀስ ብሎ ብዘምር ብያገለግል በጣም ዳስ ይላል እውነት

  • @EYOBTTADEWOS-lo6ux
    @EYOBTTADEWOS-lo6ux Před 26 dny

    Amen Amen tabaraki❤

  • @user-kz2vr1le6l
    @user-kz2vr1le6l Před 7 měsíci +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ።

  • @user-gk8uw4bb2x
    @user-gk8uw4bb2x Před 7 měsíci +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Před rokem +2

    አሜን አሜን የእኔ እግዚአብሔር መሳይ ያልተገኘለት ነው ተባረክ

  • @yetbedane8928
    @yetbedane8928 Před rokem +5

    Amen!!!!!

  • @getahundana479
    @getahundana479 Před rokem +3

    Thanks ysake

  • @tsegayebekele-he9ll
    @tsegayebekele-he9ll Před rokem +2

    geta egiziabiher simu yetabaraka yihun!! amen amen!! haleluya!!!

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 Před 2 měsíci

    በመንፈስ የሆነ ከነብስ የሚፈስ እውነተኛ አምልኮ ለሚገባው ለእግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @EmebetRegasa-kq8zy
    @EmebetRegasa-kq8zy Před 5 dny

    ጌታ ዘመንህ ይባርክ 14:23

  • @SamiAyele-mu6jd
    @SamiAyele-mu6jd Před 2 měsíci

    Amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene haleluya igzabere stagehen yicamirili yisiye

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 Před 3 měsíci +1

    Hallelujah Jesus Christ Is Lord

  • @saraheskindirgetachewi877
    @saraheskindirgetachewi877 Před 11 měsíci +1

    ጌታአ ይባርክእ ❤❤

  • @DemissieDegife
    @DemissieDegife Před měsícem

    Ende Egiziabiher Yale Manim Yelem.... /Dinke amiliko. /kibiri hulu legiziabihere yihunn... Aman.

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před 23 dny

    እግዚአብሔር የሚሰራበት መንገድ ይደንቃል❤ እግዚአብሔር የቀባው ማንም ሊያራክሰው ይችልም!!!

  • @user-de5fe9nk7w
    @user-de5fe9nk7w Před měsícem

    የድሮ ዝማሬ ዉስጥን የሚያረሰርስ ዝማሬዉ መልክትነቱን እንድናዳምጥም የሚያደርግ ዝማሬ ተባረክ

  • @GetnetWelga-xx6yb
    @GetnetWelga-xx6yb Před 10 měsíci

    አቤቱ ጌታሆይ ዛሬም በዙፋንክ አለክ

  • @elenimuluneh3838
    @elenimuluneh3838 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልል

  • @genetsadso5590
    @genetsadso5590 Před rokem +1

    yisu bebizu bereket tebarek wodime ye geta menfes be ante lay nw 💯keber hulu le geta eyesus yihun 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gk8uw4bb2x
    @user-gk8uw4bb2x Před 8 měsíci +1

    Bexam desi yemili mezumurino,siega yabizah❤

  • @naomiberhanu7147
    @naomiberhanu7147 Před rokem +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @almazalmaz6795
    @almazalmaz6795 Před rokem +2

    AmeenAmeeniTebarek

  • @temutilahun
    @temutilahun Před rokem +2

    ❤️🔥Abate yibarikh yezemrkilt yagelegelikew amilake tsegawun etif dirib yabizalih darchahin yasifah lemlmln💞tebarkehal🙌🙏

  • @user-fh6zx8sc1p
    @user-fh6zx8sc1p Před 8 měsíci +1

    Wondime tebarek

  • @user-ml2qn7sr6m
    @user-ml2qn7sr6m Před 11 měsíci

    ጌተ ዘመንህን ይበርክ

  • @demissionmeskele8311
    @demissionmeskele8311 Před rokem +1

    KEZHI BELAY TSEGA YIBZALIH TEBAREK ZEMENIH YIBAREK

  • @user-gn9sf8nr7l
    @user-gn9sf8nr7l Před 11 měsíci +1

    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @user-hj9lv8yk8w
    @user-hj9lv8yk8w Před rokem +4

    ከዚህ በበለጠ ፀጋ ያብዛልህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
    Reply

  • @warkitusufa7931
    @warkitusufa7931 Před 9 měsíci +1

    Amen Amen🤲❤❤