PROPHET TILAHUN TSEGAYE | ፈዋሹ ኢየሱስ| አስደናቂ ትምህርት|በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 01. 2024
  • ፈዋሹ ኢየሱስ| አስደናቂ ትምህርት|በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024 #preaching
    በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና አልምኮዎች ወዲያውኑ እንዲደርስዎ ሰብስችራይብ እንዲሁም የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 255

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 Před 5 měsíci +57

    መምህር ጥሌ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አንተ ስታስተምር እንዴት እደሚገባኝ ብታይ,ተባረክ ከዚሂ ዝቅ እንዳትል ከፍታ ብቻ.Bytheway የኛ ሰዎች ሁሉ አድፍጠው ይከታተሉሀል በርታ ፡፡ከyabelo oromiya Borena.!!

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat Před 5 měsíci +113

    ይሄን የምታነቡ ሁላችሁም መንፈስ ቅዱስ በኢየሱስ ፍቅር ያሳብዳቹ ❤❤❤❤❤

    • @user-wg5xu2xq6z
      @user-wg5xu2xq6z Před 5 měsíci +5

      ተባረክ/ኪ ለመጨመር ያህል
      ፍቅር እብድ እያደርግም : እንድንገዛለት እንድንፈራው ቃሉን የምናደርግ መሆን አለብን።
      ዮሀንስ ወን 21:15-25 ጴጥሮስን 3 ጊዜ ትወድኛልህ ብሎ ጠየቀው :: በጎቼንና ጠቦቶቼን ጠብቅ መግብ አለው።
      ዮሀንስ 14:15 የሚወደኝ ያብድልኛል ሳይሆን ይስለው ቃሌን ይጠብቃል ነው ያለው።
      ዮሀ 15 :13 & 1ዮሀ 3:16 ላይ የእየሱስ ፍቅር ህይወታችንን ስለሌሎች አሳልፈን መስጠት ፍቅር እንደሆነ ይናገራል።

    • @esayastadesse3647
      @esayastadesse3647 Před 5 měsíci +1

      Amen

    • @lidyaaraya6590
      @lidyaaraya6590 Před 5 měsíci +1

      አሜን አሜን

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 Před 5 měsíci +2

      በኢየሱስም አሜንንንንንን
      ይችላል አሜንንንንንን
      ምፈልገውን ❤❤❤❤❤ዘመንህ የተባረከ ይሁን በሰሙ ሰልጣን

    • @BinyamTamirat
      @BinyamTamirat Před 5 měsíci +1

      @@senaitdesa7927 አሜን አሜን ፀጋም ሰላምም ይብዛልሽ እህት አለም

  • @memhiru8323
    @memhiru8323 Před 5 měsíci +35

    በእውነት ስለ አንተ እግዚአብሔርን አሜሰግናሀለው!!

  • @amelesewalem3945
    @amelesewalem3945 Před 5 měsíci +25

    በጌታ እግር ቁጭ ብሎ እንደመማር የመሰለ እድል የለም ሰለዚች ቤተክርሲቲያ እገዚሐብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @azebkidane8211
    @azebkidane8211 Před 3 měsíci +10

    እባካቹ ሙዚቃ ምን ያስፈልጋል ሰብከቱ ለመስማት አልቻልንም✝️💚✝️

  • @asaminewfantu-oh9fx
    @asaminewfantu-oh9fx Před 4 měsíci +9

    እሰከ መጨረሻ እያለቀስኩ ነበረ የጨረስኩት ነብይ ጥሌ ጸጋውን ያብዛልህ 😊

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 Před 5 měsíci +4

    የእውቀት ባላቤት እግዚአብሔር ስሙ ይባረኩ
    ነብይ ጥሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሁልጊዜ በጉጉት ነው የሚጠብቅ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏🔥🔥🔥❤️❤️❤️💯💯💯☑️☑️☑️

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @abigufirew5620
    @abigufirew5620 Před 5 měsíci +8

    በረከታችን ነህ tile ❤

  • @assefaamanuel
    @assefaamanuel Před 5 měsíci +6

    አቤት የኛ እየሱስ እንኳንም ተከተልንህ እንኳንም ያንተ ሆንን❤❤❤❤ወንድም ጥሌ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ንፁህ ወንጌል ክርስቶስ ብቻ እንዴት እንደምወድህ በብዙ ተባረክ❤

  • @ketsela-zk2dr
    @ketsela-zk2dr Před 5 měsíci +6

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።በዚህ ዘመን ጌታን ብቻ የሚሰብክ አስተማሪ ስለተጨመረልን እግዚአብሔር ይመስገን።ቢቻል ሙዚቃው ቢቀንስ ወይም ቢቀር። አንዳንዴ ከትምህርቱ ድምፅ ከፍ ብሎ ይሰማል።

  • @user-fq9dw9zw8y
    @user-fq9dw9zw8y Před 24 dny +1

    Ameen 🙏🙏

  • @bakkalcabariiofficial7588
    @bakkalcabariiofficial7588 Před 5 měsíci +8

    uuuuuuuuuመቼም ይህ ትውልድ ከዚህ ማር ወለላ በላይ የምጣፍጠውን ትምህርት በላይ ምን ይፈልጋል ።አንተ ግን በጣም እወዳአለው ተባረክልኝ አንተ በርግጠኝነት የዚህ ትውልድ ስጦታ ነህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 5 měsíci +5

    ዋዉ በአንተ የሜሰራ ቅዱሰ መንፈሰ ይባረክ ቤሰማ ቤሰማ የማይጠገብ ትምህርት ይህ መገለጥ በየሲሰ ሰም ይጠበቅልህ✝️🙏

  • @hopemezmur
    @hopemezmur Před 5 měsíci +7

    ምን አይነት መገለጥ ነው !❤

  • @user-lr7mx8mk8b
    @user-lr7mx8mk8b Před 11 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Před 5 měsíci +2

    "እንደ ፈዘዝኩ አለቀ! አቦ ተባረክ ሊመጣ ያለው የእግዚአብሔር በረከት ፣ ሊመጣ ያለው የእግዚአብሔር አሰራር አቅላልቶ ይታያል። ልጁ እየደመቀ ሲሄድ ተአምሩ ይጎርፋል!

  • @user-fm7du9xd3c
    @user-fm7du9xd3c Před 4 měsíci +4

    ዋው የሚገርም ትምህርት ጥሌ ተባረክልን ይጨምርብክ👏👏👏👏👏👏👏

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo Před 5 měsíci +8

    አሜን አሜን አሜን ነቢይ ጥለዬ እግዚአብሔር አምላችን ለዝሁ ለክፉ ዘመናችን እንደ አንተ ያሉትንና አንተን ስለጠን ለዘዓለም ስሙ ከፍ ይበልልን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @didotube6481
    @didotube6481 Před 12 dny

    Wuuuy ameeeen yene geta indet desss tilale iyesuse❤❤

  • @kefittueyasu9321
    @kefittueyasu9321 Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እስከመጨረሻው ሂድ ❤❤

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq Před 5 měsíci +5

    ዋው ፀጋው ይብዛልክ ጥሌ ❤❤❤

  • @hopemezmur
    @hopemezmur Před 5 měsíci +7

    ❤❤እግዚአብሔር አገልግሎትህን ያብዛልህ እስከ ፍፃሜውም በቤቱ ያፅናህ!❤❤

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 Před 5 měsíci +4

    ኡኡፍ ነብይ ሲያስተምር እኔም እኮ በምናቤ እኮ ነው የምነጉደው በእዛ ላይ መልክቱ እንዴት ልብን የሚያሳርፍ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ነብይ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wg5xu2xq6z
    @user-wg5xu2xq6z Před 5 měsíci +6

    ስለ ስባኪው ሳይሆን ስለ ተዘራው ዘር ስለ ተማርነው እንነጋገር ። ልባችን ውስጥ በየትምህርቶቹ ውስጥ እየሱስ የተናገረንን እስቲ እንፃፍ ተባረኩልኝ

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t Před 5 měsíci +4

    አሜን እየሱስ ይባርካችሁ

  • @desitajon9302
    @desitajon9302 Před 5 měsíci +2

    ዘመንህ ሁሉ በኢየሱስ ስም ስለ ኢየሱስ እያወራ ይላቅ🙌 ለምልም በኢየሱስ ስም 🙌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 Před 5 měsíci +5

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው 👍❤

  • @wakintube3251
    @wakintube3251 Před 5 měsíci +100

    እንደ ተከታታኝ film ነው በጉጉት የምጠብቀው coz ከ ኢየሱስ ጋ እንድቆይ ታደርጋለህ።ከዘመኑ ግብዝነት እና እኔነት ቅድም ሽፍን ያድርግህ።

    • @user-wg5xu2xq6z
      @user-wg5xu2xq6z Před 5 měsíci +3

      😂 ተከታታይ ፊልም

    • @tamehaleka4387
      @tamehaleka4387 Před 5 měsíci +2

      Libin yemifewus Amazing tichiningi

    • @tamehaleka4387
      @tamehaleka4387 Před 5 měsíci +2

      Betam eguhaguhullehu ketahunmi

    • @helenhailu381
      @helenhailu381 Před 5 měsíci +1

      አሜንአሜንአሜን ትክክልእግዚአብሔር ብርክ ዩአርግክ

    • @addiss5360
      @addiss5360 Před 4 měsíci +1

      እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ሁለት ሆንን😂❤ ተባረኪ

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 Před 3 měsíci +1

    ኢየሱስዬን የበለጠ ውድ ድ ድ ድ
    የምታስደርገኝ ነብይ ጥላሁን
    May God bless you more

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 Před 3 měsíci +1

    ጥሌ ታላቅ ስው ጌታ ኢየሱስን እንደ መስበክ ምንም ታላቅ ነገር የለም ተባረክ

  • @AbinetGirmaa
    @AbinetGirmaa Před 3 měsíci +2

    ጌታ እድሜና ጤና ሰቶ ይባርክልን

  • @workumimi8108
    @workumimi8108 Před 5 měsíci +4

    ዘመንህ ይባረክ ወንሜ! ድንቅ ትምህርት🧡

  • @user-gj6kv2ui8d
    @user-gj6kv2ui8d Před 5 měsíci +3

    ጌታ ዘምመንህን ይባርከው
    ❤❤❤❤

  • @shalomyimam3183
    @shalomyimam3183 Před 4 měsíci +2

    ነብይ ጥሌ I have no words ይሄንን የጌታ ቃል እንደማር እናወተት እያጣጣምኩ እየሰማሁ ነው ጌታ ባንተ ተጠቅሞ እሁንም ይብዛልክ::

  • @mbspromotion4972
    @mbspromotion4972 Před 5 měsíci +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይብዛልህ ❤❤

  • @bestallwaysful
    @bestallwaysful Před 5 měsíci +2

    ጥልዬ እየጨመርክ ተገለጥ❤

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 Před 5 měsíci +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @namrudyelidu8101
    @namrudyelidu8101 Před 5 měsíci +11

    ጥሌዋ የዘመኔ ጳውሎስ ምድራዊውን አስናቂ ሳማያዊን አስናፋቂ ድንቅ ኢየሱስ ተኮር ሰባኪና አስተማሪ። እወድሃለሁ!❤🙏

  • @NisaGeche
    @NisaGeche Před 3 měsíci +2

    ጥሌ ዘመንህ ይበራክ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před 4 měsíci +2

    የኔ ኢየሱስ ፈዋሹ አዳኙ አባ🥺🙏💞💞💞💞

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 měsíci +1

    God is good

  • @melakumengesha4532
    @melakumengesha4532 Před 5 měsíci +3

    አቤት እየጣፈጠኝ የምሰማ ነገር
    ፀጋው ይብዛልህ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 5 měsíci +1

    ጥል ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እንድህ ትባርክሃል ምን ብዬ ልባርክህ በጌታ በእየሱስ ትባርክህ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-zu1jn6oo7j
    @user-zu1jn6oo7j Před 3 měsíci +1

    በእውነት ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ትውልዱን እንድቲቃ ያድርግ ይጠቀምብክ ❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 2 měsíci

    E/r yebarkhi yetebkhe

  • @DenekeMathewos-el2qy
    @DenekeMathewos-el2qy Před 2 měsíci

    prophet God bless you

  • @asnakugutama3372
    @asnakugutama3372 Před 5 měsíci +3

    Ameeeeeennn ameeeeeennn God bless you Tileshi❤❤🤲🤲🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @edenalemayehutesfaye1135
    @edenalemayehutesfaye1135 Před 5 měsíci +3

    ❤ እፎይ ጌታ ይባርክህ ጥሌ amazing teaching እየሱስ እየሱስ የሚያስብል ገናናው የገነነበት ትምህርት 🙏🏽

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 5 měsíci +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 Před 5 měsíci +1

    አንተ ጳውሎስ ንጴጥሮስን ዬሀንስን እንዲሁም ሌሎች ሃዋርያት ን ትድናለህ እኔ ደግሞ ያንተ በዚ ክፉ ሰዎች ዘመን ስብከትህ ድንቅይልኛል ለዘላለም ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ ።

  • @tadesseyassin6576
    @tadesseyassin6576 Před 5 měsíci +2

    Wey tebarek yihe new yeraben timhrt eyesus eyesus

  • @FEREUSAMO
    @FEREUSAMO Před měsícem

    WAW MY LORD

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 Před měsícem

    ጥላሁን እውነትም ጥላሁን አሁንም በአገልግሎትህ ለብዙዎች ጥላ መሰብሰቢያና ማምለጫ ያድርግህ።

  • @hdyeuegehhejeg-hj5kf
    @hdyeuegehhejeg-hj5kf Před 4 měsíci +1

    Aman Aman Aman ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን🎉🎉🎉❤❤

  • @yordanosmesfin2791
    @yordanosmesfin2791 Před 3 měsíci +1

    ዘመንህ በጌታ ቤት ይለምልም🙏

  • @mareyeeshetu-rl6lh
    @mareyeeshetu-rl6lh Před 4 měsíci +1

    አሜን

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 Před 2 měsíci

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @mergaamanuel9988
    @mergaamanuel9988 Před 5 měsíci +2

    Waaqayyo bara dachaa haa eebbisu xile koo ati nuf eebba keenyaa baay'een si jaalladha be blessed ❤❤

  • @betty9705
    @betty9705 Před 5 měsíci

    ተባረክልን ጥሌ ይበልጥ ኢየሱስን እንድንወደው የሚያደርግ ፀጋ አንተላይ አለ

  • @alemneshbenti4917
    @alemneshbenti4917 Před 5 měsíci +1

    እግዝአብሔር ይመስገን ነብይ ጥላሁን ተባረክ። በዚህ ትምህርት የዘመናችን ምራክል ሰራን ለሚሉት ሁሉ ፈውስ ይሆናል።

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 5 měsíci +3

    ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክ ጸጋ በእጥፍ ይብዛልህ ነብይ ጥሌ

  • @walzhab4550
    @walzhab4550 Před 2 měsíci +1

    ተባረክ ጥሌ ❤❤❤🙏

  • @SofaA-kz7mb
    @SofaA-kz7mb Před 26 dny

    🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @solomonnageso3681
    @solomonnageso3681 Před 2 měsíci

    MY GOD GRACCE ON YOU!

  • @user-ir1wd2nm3z
    @user-ir1wd2nm3z Před 4 měsíci

    እሰይ ኢየሱስ ለዘላለም ክብሩን ይውሰደው አሜን ጥልዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልሞ

  • @ududjsjsjbsnsnsjsj4189
    @ududjsjsjbsnsnsjsj4189 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💝✋✋✋💘😍😍😍🥰🤲👏👏☝️💪💪💪☝️🙅🙅🙅👂👂👌👌👌🎉🎉🎉💓😘😘😘😘🔥😇😇😇😇🥳🥳🥳🙇🙇

  • @bini4679
    @bini4679 Před 3 měsíci

    Zamanhi hulu yibarak

  • @hime5767
    @hime5767 Před měsícem

    Stay blessed 🙌

  • @Chris-Alone
    @Chris-Alone Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። አንተን ስለሰጠን

  • @user-et7ec3en6e
    @user-et7ec3en6e Před 4 měsíci +2

    ስላንተ እግዚአብሄር ይመስገን ተባረክ

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 Před 4 měsíci

    ወይ ጌታ ፀጋህ ብርሀንህ ልዩ ነው ቃልህን እንደዚህ ብትንትን አርጎ በመገለጥ ተባርኮ የምንባረክበት ወንድም ስለሰጠኸን ስምህ ይባረክ አንተ የቤተክርስቲያን ስጦታ የሆንክ ወንድሜ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ እወድዳለሁ ተባረክ ብዛ ለምልም❤❤❤

  • @AlemTolesa
    @AlemTolesa Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekuuuuuu

  • @yisakAssefa-ww5bq
    @yisakAssefa-ww5bq Před měsícem

    menifes kidus silerdehi egz/rn inamesginelen...teberkehal

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Před 2 měsíci

    ወይኔ ጌታ ብርክ ያድርግ

  • @user-qf4lx8kw4n
    @user-qf4lx8kw4n Před 5 měsíci

    woww ምን አይኔት መገለጥኖ ስሌ አንተ ክብር እየሱስ ይዉሴድ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤

  • @user-tb1bw5gi3w
    @user-tb1bw5gi3w Před 2 měsíci

    ፈጣሪ ይባርክ ጌዜ በማጣት ቃሉንከሠማው ቆይቻለው አሁን ነቃው አመሠግናለሁ

  • @eyosiyaszerihun7754
    @eyosiyaszerihun7754 Před 3 měsíci

    ጥሌ ተባረክልን ግሩም የቃል መገለጥ ።ኢየሱስ ግን ሲነካ ፣ ሲጨበጥ ይቀድሳል እፎይ ጌታ ክብር ይሁንልህ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 5 měsíci

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን
    አሜንንንንን አሜንንንንን
    አሜንንንንንን አሜንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንን
    ❤❤ዘመንህ❤❤ይባረክ❤❤ጥሌ❤❤
    የምድር ጨው. የጠላት እሳት ያድርግህ

  • @aberamamo1497
    @aberamamo1497 Před 5 měsíci +11

    Wow በጉጉት የጠበኩት የነብይ ጥሌ ስብከት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @farisqudah2994
    @farisqudah2994 Před 5 měsíci

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍ተበራክ ፀጋ ይብዝልክ

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Před 4 měsíci

    ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ ይሄ መንፈስ መቼም አይወሰድብክ🥺❤

  • @halayounes4049
    @halayounes4049 Před 3 měsíci

    Amen 📖🤲📖🤲🍇🙏💕 wudii yehee abate buruki
    Begetaaa simi.teberki.tsegaha.layihi.tsega.yichemerkihi.teberki🤲🙏👏🙌

  • @hailuabdi9978
    @hailuabdi9978 Před 5 měsíci +3

    Be blessed Tile .👍👍👍👍👍👍👍👍 Geta zemnehen yebark.Real Gospel preaching.

  • @user-eu4sn6hy7y
    @user-eu4sn6hy7y Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @fevenfeven8456
    @fevenfeven8456 Před 5 měsíci +1

    የጠራን እስከ ዘላለም ነዉ ❤❤❤❤🙏🙏

  • @mercy2243
    @mercy2243 Před 5 měsíci +2

    Geta yebarkh ! Berektachen neh ! Ahunem yebzalh geta yasefah!❤

  • @user-ho4ug3md7h
    @user-ho4ug3md7h Před 4 měsíci +2

    እግዚኣብሄር ይባርክህ ተባረክ ስፋ❤❤❤

  • @user-ry7xr3rv2m
    @user-ry7xr3rv2m Před 5 měsíci +3

    🙏🥰

  • @user-dp8mg3ch6f
    @user-dp8mg3ch6f Před 3 měsíci

    ክብር. ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤ ዘመንክህ ይባርክህ

  • @Kia-xp2qr
    @Kia-xp2qr Před 3 měsíci

    ነብይ ጥለ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባሪክ ❤❤❤❤❤❤ እንወዳለን ❤❤

  • @mulunashealemayehu3142
    @mulunashealemayehu3142 Před 5 měsíci

    Amen

  • @user-mh6ei7oi3f
    @user-mh6ei7oi3f Před 2 měsíci

    አሜን ጌታ ይባርክህ በእጥፊ ይጨመርልህ 🙏

  • @selamworku5086
    @selamworku5086 Před 4 měsíci

    God bless you bro! this is how the gospel tell to us,💯

  • @MiskuHusen
    @MiskuHusen Před 2 měsíci +1

    Stay blessed Tiliye

  • @tarikubireda7024
    @tarikubireda7024 Před 5 měsíci +1

    እፎፎፎይይ just no words !!!

  • @gemetube7713
    @gemetube7713 Před 3 měsíci

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ። ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @terfechabebe2933
    @terfechabebe2933 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን በእውነት ተባረክ ፀጋው ይብዘልህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ribeccatefera7099
    @ribeccatefera7099 Před 5 měsíci +1

    Tank you Jesus. You are blessed My Brother.