ታቦት በሐዲስ ኪዳን | ታቦት በኦሪየንታል በኢስተርን ኦርቶዶክስና በካቶሊክ | አስደናቂ መልስ ከጥያቄና መልስ ቆይታ ጋር። ቴቄል ትዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 04. 2022
  • ታቦት በጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት ብቻ ሳይሆን በአንዳንድ ሉተራን ዘንድም ጭምር እንዳለ ያውቃሉ? በዚህ ርዕስ የማያዳግም ኦርቶዶክሳዊ መልስ። ከዚህ በኋላ ሁላችንም ስለታቦት ሲነሳ ተቃዋሚዎችን "ቴቄል" የምንልበት ቁልፍ መልስ በቴቄል ትዩብ። Tekel Tube

Komentáře • 95

  • @zebiderazmeraw8862
    @zebiderazmeraw8862 Před 2 lety +18

    በውነት ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በተለይ አክሊል ፀጋውን አብዞቶ አብዝቶ ያብዛልን

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před 2 lety +20

    ይህን ቻናል ማዳመጥ ከጀመርኩ ሳምት አልሞላኝም እስካሁን የት እንደ ነበርኩ እራሴን ገብምቸዋለው ግን በዜች ቀናቴ ወደሃላ የነበሩትን ቢዴወወች አይቻለው እራሴን ለመፈተሽ ሞክሪያለው የተዋህዶ እንቁ ልጆች ከዚህ በላይ እንድታገለግሉ እንድትመስክሩ የድንግል ማሪያም ልጅ ሚስጥሩን ጥበቡን እብዝቶ ይግለፅላቹሁ ለእኛም አይን ልቦናችን ያብራልን የምንስማውን በልቦናችን ያሳድርልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ወንድሞቻችን

    • @na7288
      @na7288 Před 2 lety +4

      የአክሊል የራሱ የሆነም ቻናል አለዉ በዛም ላይ ያስተምራል ሰብስክራይብ አርገሽ ተከታተይዉ እኔም በቅርቡ ነዉ ያወኩት

    • @golgota2123
      @golgota2123 Před 2 lety +1

      @@na7288 ስሙን ንገሪኝ እህቴ

    • @na7288
      @na7288 Před 2 lety +3

      @@golgota2123( Apostolic answers_ ሐዋርያዊ መልሶች) በእንግሊዘኛዉ ወይም በአማረኛዉ ሰርች ስታረጊዉ ይመጣልሻል

    • @golgota2123
      @golgota2123 Před 2 lety +1

      @@na7288 ፈጣሪ ያክብርልኝ እህቴ እመስግናለው

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 Před 2 lety +3

    አሜን እንደናተ ያለ መምህራንን የሰጠን አምላክ ያብዛልን ቃል ሒወት ያሰማልን ወድማችንን በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @7addisalem77
    @7addisalem77 Před 2 lety +12

    ክብርና ምስጋና ለልኡል ፈጣሪያችን ይሁንና እንዲህ በመንፈስቅዱስተቃኝተዉ ቤተክርስቲያንን የሚያገለግሉ ወንድሞችን የሰጠን ጌታ ይመስገን ።
    እኔማ በጉጉት የምጠብቀዉ ቻናሌ ነዉ
    በእዉነት ሳይገባን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ያረገን ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ።

  • @user-lb1me3xz8z
    @user-lb1me3xz8z Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሊል።

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ ምህር

  • @gimjahalefewgimjahalefew870

    wawww በጣም አርፍ ትምህርት ነው

  • @TashaleBalay-jw9cy
    @TashaleBalay-jw9cy Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏ወንድማችን ተባረክ❤❤❤

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 Před 2 lety +1

    ተባረክልን ወንድሜ

  • @MarEmanuel
    @MarEmanuel Před 2 lety +3

    ታቦቱ ክርስቶስ ነው ክርስቶስ ታቦት ነው ቅዱስ ሥጋና ደሙ የራሱ ነው አንድ አካል አንድ ባሕርይ መኾኑን የሚመሰክር ነው #የቅዱሳን ስም ይጻፍበታል ግን ራሳቸው ቅዱሳን በክርስቶስ ደም የመዋጀታቸው ምስክር ነው በቅዱስ ስማቸው ላይም የሚፈተተው የአምላካችን የክርስቶስ እውነተኛ ቅዱስ ሥጋና ደም ነው
    " ሕጉ ሊመጣ ያለው የበጎ ነገር #እውነተኛ #አምሳል #ሳይሆን የነገር ጥላ አለውና ስለዚህም በየዓመቱ ዘወትር በሚያቀርቡት በዚያ መሥዋዕት የሚቀርቡትን ሊፈጽም ከቶ አይችልም"
    (ዕብራውያን 10.1) ስለዚኽ እውነተኛ አምሳል የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋና ደም ነው
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን Akil አክሊል ወንድሜ on the true vine st.Jacob serugh the Syria for more ...
    🙏🙏🙏🙏

  • @user-lt6dp4wj1i
    @user-lt6dp4wj1i Před 2 lety +3

    ግን መፀሐፍቅዱሥ አያነብም የመናፍቃን ንመናን ተዋሕዶን የገሐነም ደጅአይችሏትም መናፍቃን ታይመሽ የደሐዋሪያት እምነት ተመለሡ☝☝☝☝☝

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u Před 4 dny

    አኬ❤

  • @user-lt6dp4wj1i
    @user-lt6dp4wj1i Před 2 lety +6

    በርታልን አክሊሊ💋💋💋❤💚💛❤💚💛👍👍👍🙏🙏🙏🙏☝☝☝

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +2

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አክልልዬ 💞💞💞

  • @selamdilnesa437
    @selamdilnesa437 Před 2 lety +1

    akilIl ena abu bertuln👏👏👏👏👏
    Tewahdo lezelalem tsenta tinur 😍😍😍😇😇😇

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před 2 lety

    ቃልህወት ያሰማልን በእዉነት ወንድማችን

  • @ohithplouuad3707
    @ohithplouuad3707 Před 2 lety +2

    እንዴው ቃላት ያጥረኛል የምትመሰክርለት ጌታ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @abolcoffee5119
    @abolcoffee5119 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @binilovely4481
    @binilovely4481 Před rokem

    ቃለ ህወት ያሰማልን በእዉነትት

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Před 2 lety +1

    ራንሰን::-ዘፀአት 26:-30 ሙሉውን ስታነቢው ስለ ታቦቱ ማደሪያ ድንኳን ነው።

  • @mesfinergat4873
    @mesfinergat4873 Před 3 měsíci

    ታቦትና የጌታ ጠረጴዛ ጉድ እኮ ነው!

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን➕➕➕🙏🙏🙏

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Před 2 lety +7

    ,አክሊልዬ በማርያም ስለ ማርቲን ሉተር ማንነት ምነት ስራልኝ ማወቅ ፈልጌ ነው የዚህን ሁላ ፕሮቴስታንት አባት ማን እንደሆነ ማወቅ ፈልኩ ፊቱን ትከር ብየ ሳየው የሆነ ነገር ይመስለኛል

    • @eyueldereje5176
      @eyueldereje5176 Před 2 lety +1

      መድሎተ ጽድቅ ቅጽ 3 ላይ በሰፊው
      ወይም አቡ ቻናል ላይ በሰፊው አለ

    • @assegedwoube1748
      @assegedwoube1748 Před 2 lety

      ሉተርን የካውቶሊክ መነኩሴ ነበር

    • @Ashuman123
      @Ashuman123 Před 2 lety +3

      @@assegedwoube1748 እረ ተው ከካቶሊክ ወቶ የናንተን ሀይማኖት እንደመሰረተ አታውቅም እንዴ?🤔🤔🤔

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Před rokem

    በርታ ወንድማችን

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne5789 Před 8 měsíci

    Amen

  • @lucyabay9887
    @lucyabay9887 Před 2 lety

    Aklilachen bertalen....tesebseben new mensemah..fetari edeme ena tena yesteh!!!

  • @henokmengiegete4448
    @henokmengiegete4448 Před rokem

    ዲያቆናት ንፁሀን እለ አቅለሉ ክነፊሁ ለተልኮ ምስጢር በውስተ ጠረጴዛ

  • @user-lt6dp4wj1i
    @user-lt6dp4wj1i Před 2 lety +1

    ሥለታቦት ብዙግዜ ሣነሡ ሾሻልሜዳ ሢወሩነበር መናፍቃኖች ሥለታቦት ብዞች እያወሩነው

  • @mekonnensisay7173
    @mekonnensisay7173 Před 2 lety

    እግዚያብሄር ይርዳህ ወንድሜ የልብህን አይን ይክፈት. አምናለሁ ክርስቶስ ይበራልሀል

  • @robelboktsion9672
    @robelboktsion9672 Před 2 lety

    💝💖💗💓💟💯

  • @robelboktsion9672
    @robelboktsion9672 Před 2 lety +1

    Welcome memhrachn beale mtuk aemro

  • @Metagesmatsha
    @Metagesmatsha Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Před 2 lety +1

    መሰዊያ ማለት መስዋት የሚቀርብበት ከሚል ውጭ ትርጉም አለው?ወይ?

  • @KirubelGirma-gr2ku
    @KirubelGirma-gr2ku Před 3 měsíci

    yedngl mariyam lij yebarkh

  • @gigishibabaw1321
    @gigishibabaw1321 Před rokem

    wow wow wow

  • @ethbis4087
    @ethbis4087 Před 2 lety +1

    የብሉይ ኪዳኑን ታቦት አሁን አንቀበልም ብለሀል ስለዚሕ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ የሚባለውን ተቦት አትቀበለውም ?

    • @alem2334
      @alem2334 Před rokem

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔ ምለው ቆይ እናንተ ከሱ ታቦት ጋር ጉዳይ አላቹ እንዴ ጠመዳቹት ነጮች ለቅርስነት በጣም ይፈልጉታል ሊመራመሩበት እግዚአብሔር ደሞ ይህን አይፈቅድም ማንም ታቦቱ ጋር ለመጠጋት አይችልም እግዚአብሔር ከመረጣቸው ካህናት በስተቀር ምንም አይነት መሰዋት አይቀርብበትም አሁን ላይ ለቅርስ ብቻ ነው የተቀመጠው ምትፈልገው ከሆነ አክሱም ፂሆን ሂድ ወደ ታቦቱ እገባለሁ እጠጋለው ካልክ እግዚአብሔር ከፈቀደልህ ታየዋለህ አይ በግድ ካልክ ማንም አይከለክልክም ፍርዱ የእግዚአብሔር ነው እሬሳክ ይመጣል እና ስለሱ ታቦት እኛን ኦርቶዶክሳውያንን ሳይሆን እግዚአብሔርን ጠይቀው እኛ እራሱ መግባትና ማየት አንችልም ከአንድ ካህን በስተቀር

  • @user-cw6mv3mz9s
    @user-cw6mv3mz9s Před rokem

    ታቦቴ ክርስቶስ እየሱሰ ነው ።

    • @user-vn9mj8xw2u
      @user-vn9mj8xw2u Před 3 měsíci

      መሰውያሽ እየሱስ ነው ቱቱቱ

  • @feventadesse9892
    @feventadesse9892 Před 2 lety +3

    Silasie yemilew ale meshafe sirak lay ale 81 du meshaf kidus wust check it

  • @alem2334
    @alem2334 Před rokem

    አኬያችን እግዚአብሔር ይባርክክ ከዚ በላይ ፀጋውን ይስጥህ 🥰🥰🥰

  • @feventadesse9892
    @feventadesse9892 Před 2 lety +2

    Silasie yemilew ale meshafe sirak lay ale 81 du meshaf kidus wust

  • @ewnetu4813
    @ewnetu4813 Před rokem

    𝓣𝓱𝓮 𝓞𝓻𝓲𝓰𝓲𝓷𝓪𝓵 𝓞𝓴𝓮

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 Před 2 lety +1

    Kale hiwet yasemaln amen amen amen

  • @birukmulugeta6925
    @birukmulugeta6925 Před 2 lety

    Ark of covenant ena feeding table (ye geta rat miwesedibet) mn agenagnew???
    Tyake silefetrebign nw

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před 2 lety

      ሙሉውን ሰምተህ ነው የጠየከው?

    • @birukmulugeta6925
      @birukmulugeta6925 Před 2 lety

      @@tekeltube5210
      Malet le timket gize yizachut yemitotut feeding table nw?

    • @eyueldereje5176
      @eyueldereje5176 Před 2 lety

      @@birukmulugeta6925 ወንድሜ the lords table ነው አዎ
      Ark of covenant አይደለም

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety

    ምናለ ሁሉንም ትተህ ነፍሳችሁን ለክርስቶስ እየሱሰ ብትስጡ የሃይማኖት ጭቅጭቁን ትታችሁ ስው የሆነ ሁሉ ለነፍስ ራሱ ነው ተጠያቂ

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před rokem

      Metshafkdus ayilma endeza andandochimm ke esat netkachihu awutu lemiteyikuachihum mels stu new yemilew

  • @ewnetu4813
    @ewnetu4813 Před rokem

    𝕾𝖌𝖆𝖜𝖔 𝖂𝖊𝖉𝖊𝖒𝖚

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před rokem

    በመፅሀፍ ቅዱስ ታቦት የሚለው ቃል ሲጠራ ታቦትን ታቦት ያሰኘው በውስጡ ያሉት በእግዚአብሔር ጣት አስርቱ ትእዛዛት የተፃፈባቸው ሁለት የድንጋይ ፅላቶች , የለመለመችው የአሮን በትር እና በምድረበዳ ከሰማይ የወረደው መና ነው :: እነዚህ ሶስቱ ነገሮች የሌሉበት ነግር ታቦት ተብሎ ከተጠራ መፅሀፍ ቅዱስ ከሚለው ታቦት የተለየ ነው::
    ሐዋርያት እንኩዋን ታቦት ሊኖራቸው ቃሉን የተጠቅሙት እብራውያን የሆኑ በክርስቶስ ተከታይ የሆኑ በታቦት ስርአት ይኖሩ ለነበሩ እብራውያን ብቻ ነው:: በዮሐንስ ራእይ ላይ ለተጠቀሱስት ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት አንዱም ታቦት አልነበራቸውም ይኑራችሁም አልተባሉም:: ለዘምኑ ወንጌላውያን ( ፕሮቴስታንት እምነት ተክታዮች) ይእምነታችን መሰረት ኢየሱስ ክርስቶስ የምንከርተለውም የሐዋርያትን ትምህርት እንጅ ኦርቶዶክሳውያን እንደሚሉት ሉተርን ወይንም ክሐዋርያት ትምህርት ጋር የሚቃረኑ ትምህርት ያላቸውን ቀደምት የእምነት አባትች አይደለም :: ከሉተርም ይሁን ከሌሎች አስተማሪዎች ፓስተሮች እንደ እግዚአብሔር ቃል እንደ ሀዋርያት ትምህርት እንቀበላለን :: የጌታን እራት ከታቦት ጋር ማይያዝ ሐዋርያት ያላስተማሩት ትምህርት ነው :: በፕሮቴስታንት እና በኦርቶዶክስ መካከል ካለው ዋነኛልዩነት ታቦት ነው :: ታቦትን ለክርስትና መሰረታዊ የሆነን ነገር ቢሆን ኖሮ ሐዋርያት በግልፅ ያስተምሩ ነበር:: በብሉይ ኪዳን ታቦት አላማው እና የአዲስ ኪዳንታቦት አላማው ከትለያየ ከሁለት አንዱ ታቦት አይደለም:: ሌላ ስም አለው ማለት ነው:: ለምሳሌ ውሻ እና ተኩላ ሁለቱም ውሻ ወይንም ተኩላ ያልተባሉት የተለያዩ ፍጥረታት ለተለየ አላማ የተፈጠሩ ስለሆነ ነው ::

    • @alem2334
      @alem2334 Před rokem +1

      🤣🤣🤣🤣በነካ እጅክ የኖህ መርከብ ለምን ታቦት እንደተባለ ብታብራራልኝ ደስ ይለኛል
      እናንተ መጀመሪያ በዚ ርዕሰ ለማውራት ቁርባን እውነተኛ የጌታ ስጋ እና ደም እንደሆነ ማመን አለባቹ እኛና የናንተ ልዩነት እናንተ ታነባላቹ ታውቃላቹ እኛ ደሞ እናነባለን እናውቃለን እናምናለን 🥰🥰🥰እውቀት ብቻ ሳይሆን እምነት ይኑራቹ
      እኛጋ እየሱስ መጫወት አይደለም ትልቅ ክብር ይሰጠዋል ለሊቱን ሙሉ ሲመሰገን ሲመለክ ሲሰገድለት ያድራል ይውላል የእየሱስ ስጋ እና ደም ታላቅ ስለሆነ ያ ታላቅ ስጋና ደም የሚቀረብበት የጌታ ጠረጴዛም ከጌታ ስጋና ደም አንፃር ክብር ይሰጠዋል

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Před 2 lety

    አቡነ ጎርጎርዮስ የራሳቸውን ሐሳብ ነው ያስቀመጡት ወይም የፃፉ ግን መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።

  • @arontube681
    @arontube681 Před 11 měsíci

    ታቦትና መሰዊያ አይለያዩም?

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Před 2 lety +3

    ጠረጴዛ ታቦት ሆኖ አያውቅም።ታቦት ማለት የፅላቱ ማስቀመጫ ማለት ነው።

  • @mastewalize
    @mastewalize Před 2 lety +2

    "የጌታን እና የአጋንንትን ማእድ ልትካፈሉ አትችሉም"
    "You cannot be partakers of the lords table and the devils table"
    ማእዱን መካፈል ምን ማለት ነው? የጠረጴዛውን እንጨቱን እና ብረቱን መካፈል ማለት ይመስልሀል? ወይስ በጠረጴዛው ላይ የቀረበውን ህብስቱን መካፈል?
    ጠረጴዛ ወይም ማእድ የተባለው እኮ ህብስቱን እንጂ እንጨቱን አይደለም። ጠረጴዛ መካፈል ሲል በምሳሌያዊ አነጋገር ህብስቱን ማለቱ ስለሆነ, ይህንን ስለ ታቦት አትጥቀሰው።

    • @alem2334
      @alem2334 Před rokem +2

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እና እኛስ የጌታ ጠረጴዛውን ስንበላ ስንካፈል እይተካል የጌታ እውነትኛ ስጋ እና ደም ስለሚቀርብበት እናከብረዋለን እንጂ በነገራችን ላይ እናንተ ከኛ ጋር በዚ ጉዳይ ለመወያየት መጀመሪያ መፅሐፍ ቅዱሱን ማንበብና ማወቅ ብቻ ሳይሆን ማመን ይጠበቅባችኃል እየሱስ ስጋዬ ደሜ ነው ያለውን ማንበብ ሳይሆን እየሱስን ማመን እሱ ስጋዬ ነው ሲል ሐዋርያቱ እሺ ብለው እንዳመኑት እናንተም ማመን አለባቹ እሱን ስታምኑ የጌታ ጠረጴዛ ክብር ይገባችኃል

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 Před 2 lety +1

    መጽሐፉ ላይ የሌለው እዚያ ሄዶ ነው?

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Před 2 lety

    ማርቆስ 7:-7-8 የሰው ስርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ተብሎ እንደተፃፈ በእውነት ትንቢት ተናገረ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትታችሁ ምፅዋን ማድጋን እንደ ማጠብ የሰውን ወግ ትጠብቃላችሁ ይህንም የመሠለ ብዙ ሌላ ነገር ታደርጋላችሁ።እያለ ይቀጥላል ስለዚህ ታቦት ሌላ ጠረጴዛ ሌላ የምን እያደናገሩ ማቀራረብ ነው።መጽሐፍ ታቦት ካለ ታቦት ነው ጠረጴዛ ካለ ጠረጴዛ ነው።የእኛ ለቤተክርስትያን.. ሎካል ቸርች.. ምንም..አየሰራም

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před 2 lety

      If u don't trust go heal.

    • @cheatcodes6969
      @cheatcodes6969 Před rokem

      ምኑን ከምኑ ጋር ነው የምታገኘው ??? ይሄ የሰው ስርአት ሳይሆን ክርስቶስ የመሰረታት ቤተክርስቲያን ስርዓት ነው።።።

  • @ethioeth7628
    @ethioeth7628 Před 2 lety

    wondme egziabher abizto ybarikih gilit lit new yaderekew ene erase ymesilegn yeneberew yeoritu neber asirtu tizazat endemaytsafbet gin awik neber lemngnawm EGZIABHER kezi yebelet mistrun ygiletilh tinish grayagabagn mecheresha lay sile raeiy miraf 11-19 yeteregomkew kezih befit memhir d.r zebene lema keprotestant sile tabot biluy lay mekiret sikerakerew enkuan bemidir besemay alelih bilo yhenin tikis yasnebibewal yhe malet behuletum metergom ychalal malet new? lelaw besemay mekides yelem yalkew hizkiel lay arat beroch yalut mekides mayetun ena yemisraku ber egzihabher gebtobetalina manim aygebabetim tebilo yemebetachin megilecha new bilen enaminalen yhin endet tayewaleh bemecheresha kale hiwot yasemalin mengiste semayatin yawirslin bedme betena ytebikilin

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 Před rokem

    Ye Geta Eratun new tabot yalachute hmmmmmm🤔🤔🤔🤔😳😳😳😳

    • @cheatcodes6969
      @cheatcodes6969 Před rokem

      የሚቀርብበትና የሚፈተትበትን

  • @kiflugultineh9254
    @kiflugultineh9254 Před 26 dny

    ለማን እንደምታስተምር አይገባም ፣ የያዝከውም መጸሐፍ ቅዱስ የትኛው ነው፣ቀላልትርጉም የምትሉትን ይመስላል፣በዚህአርዕስት የሊቃውንት ትምሕርትና አገላለጽ መሆን ይገባል ።

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 Před rokem

    Awodeminbahi woha belaw 😀😀😀😀😀🤔🤔🤔😳😳😳

  • @samueldesta5628
    @samueldesta5628 Před 2 lety

    ምኑን ከምን ለማገናኘት ነው እንዲህ የምትደክመው 🤭🤔 ሲጀምር ታቦት የተሰጠው ለእስራኤላውያን ሲሆን:: ታቦት እግዚአብሔር በእርሱ ውስጥ የሚገኝበት የሚያድርበት እንጂ ስጋ እና ደሙ ሚፈተትበት አይደለም:: በሙሴ ታቦት ውስጥ ህብህስት በውስጡ እንዲቀመጥ ቢታዘዝበትም ማንም ሰው ከዛ ህብህስት ወስዶ አይበላም አይነካውምም ጭምር ነበር:: አሁን በአዲስ ኪዳን የጌታን ስጋ እና ደም የምንፈትትበት ጠረጴዛ በፍፁም የለም:: በሙሴ ዘመን መስዋዕቶች ሲሰው የነበረው በታቦቱ ላይ እንዳልነበር ሁሉ በዚህም ዘመን ሊሆን አይቻለውም:: ታቦት የእግዚአብሔር ማደሪ እንጂ መፈተቻው አልነበረም:: በአዲስ ካዳን ደግሞ እግዚአብሔር በሰው ውስጥ እንጂ በታቦት ውስጥ አልኖርም ብሎ ነግሮናል::

  • @georgejifar4711
    @georgejifar4711 Před 2 lety

    Yegeta selam lante yehun aklel bezh temert mayegenagnewun agenagntehal,ye Geta erat makrebiya be adis kidan tabot yebalal weyim ye adis kidan tabot nw yeml astemro yelam wendime setetun aremen tekiklun atsinten meyaz yigebanal.

  • @SoothingRelaxation-Music942

    የተስፋዬ መቆያን ትምህር አፈር ያበላ ሌላ አዲስ ኦርቶዶክስ አስተምራ የማናውቀ ጳውሎስ የተናገረለት "ልዩ" ወንጌል .... አክሊል ኢየሱስ ክብሩን አሳይቶ ለክብሩ ይለይህ ጌታ ይርዳህ .... ምንም አልልም እየጠፋህ ብቻ ነው የምልህ

  • @user-yb5fe8gv5k
    @user-yb5fe8gv5k Před 2 lety

    ጳውሎስ ያሥተማረውን ከጠቀስክ እንዴት እሡ ታቦት ያላለውን በድፍረት ታቦት ነው ትላለህ?

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 Před rokem

    Tabotu ye Geta erat maqrebiya new eyaliken new 😳😳😳😳😳

    • @cheatcodes6969
      @cheatcodes6969 Před rokem

      awo mnew??? “ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።”
      - ዮሐንስ 6፥54 ይህ ታላቅ ምስጢር የሚፈጸምበት ነው።

  • @mastewalize
    @mastewalize Před 2 lety

    "ከጌታ ማእድ መካፈል" ማለት የጌታን ምግብ መብላት በጌታ ስም የተባረከን ምግብ መካፈል ማለት ነው።
    1) ጌታ ህብስት እና ወይን አንስቶ ስጋዬ እና ደሜ ነው ብሎ የሰጣቸው ተሰብስበው እራት የበሉበትን ጠረጴዛ ነበር። "የጎመን ጠረጴዛ" እንዴት ትላለህ? የጎመን እና የሽሮ ጠረጴዛ የሚባል ልዩነት አለ እንዴ? ሀዋርያት እራት በበሉበት ጠረጴዛ ላይ ህብረት እና ወይን ተካፈሉ እንጂ ሌላ ታቦት አልቀረፁም፣ በልተው ተነሱ እንጂ ለጠረጴዛው አልሰገዱም፣ ጠረጴዛውን ተሸክመው አልዞሩም። ይሄ ሁሉ ተረት ከየት መጣ? የጌታ እራት እና ታቦት አይገናኙም ካላችሁ, ጠረጴዛዎቻችሁን ታቦት የምትሉት ለምንድነው? ህዝብ ለማጭበርበር ነው? ያ ሁሉ ስግደት ለጠረጴዛዎቻችሁ ለምን ታቀርባላችሁ?

  • @mastewalize
    @mastewalize Před 2 lety

    ታቦት የምግብ ጠረጴዛ ነው እንዴ?
    ምኑን ከምኑ አገናኛችሁት?
    ታቦት የቃል ኪዳን ምስክር የሆነ የ10 ትእዛዛት መፃፊያ እንጂ የምግብ ጠረጴዛ አይደለም። መክተፊያውን መክተፊያ በሉ፣ ጠረጴዛውን ጠረጴዛ በሉት እንጂ ጠረጴዛውን ታቦት እያላችሁ ተሸክማችሁት እየዞራችሁ ህዝብ እንዲሰግድለት እያስተማራችሁ እራሳችሁንም ሌሎችንም አታጭበርብሩ።

    • @zimarezetewahidotube8862
      @zimarezetewahidotube8862 Před 2 lety

      mejemeria tabot malet min malet endehone ewaq

    • @mastewalize
      @mastewalize Před 2 lety

      @@zimarezetewahidotube8862
      ታቦት ምን ማለት እንደሆነ ተናገርና ጥያቄውን መልስ?
      እውነት የያዛችሁ ለማስመሰል እየሞከርክ አታጭበርብር

    • @mulukenberhanu618
      @mulukenberhanu618 Před rokem +1

      aydelem . yehiwet migib yakiristos siga ena dem terepeza enji

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před rokem

    የብሉይ ኪዳንን ታቦት አንቀበልም ማለትህ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው :: ይህን በማለትህ ኢትዮጵያ አለ የሚባለው የብሉይ ኪዳን ታቦት ውሸት ነው እያልክ ነው ?

    • @cheatcodes6969
      @cheatcodes6969 Před rokem

      አይደለም!!! ያለው ይለያያሉ ነው። ስለ ብሉይ ኪዳኑ ደግሞ ማወቅ ከፈለክ the sign and the seal የሚለውን መጽሐፍ አንብበው።