ታቦት በሐዲስ ኪዳን አለን ? ክርስቲያን Vs ኦርቶዶክስ | አባቶች የተካዱበት ውይይት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 12. 2022
  • ይህ ገጽ ወንጌልን መሠረት ያደረጉ ትምህርቶች የሚተላለፉበት ክርስቲያናዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው።
    የዚህ ቻናል ባለቤት በአንድ አምላክ በሦስት አካላት ማለትም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የሚያምን ፣ መዳን የሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ በማመንና የኢየሱስን ጌትነት በመመስከር ብቻ መሆኑን አጥብቆ ያምናል።
    ዓላማ፦ ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ውጪ ያሉ ሰዋዊ ትምህርቶችን በቃለ እግዚአብሔር መሠረትነት ማፍረስ እና ሰዎችን በእግዚአብሔር እውቀት ማሳደግ ነው ።
    ቻናሉ የተገነባበት የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት የሚከተሉት ናቸው ፦
    “ በእግዚአብሔርም እውቀት እያደጋችሁ፥”
    - ቆላስይስ 1፥10-11
    “የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥” 2ኛ ቆሮ 10፥5

Komentáře • 554

  • @liulgirma336
    @liulgirma336 Před 3 měsíci +10

    ራእይ 11:19
    ከዚያም በሰማይ ያለው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተከፈተ፤ በመቅደሱም ውስጥ የኪዳኑ ታቦት ታየ፤ መብረቅ፣ ድምፅ፣ ነጐድጓድ፣ የምድር መናወጥና ታላቅም በረዶ ሆነ። ወንድሞች መጀመሪያ መጻፍ ቅዱስ እንያ መላ ክርስቲያን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ አኬ ወንድማችን ረጅም እድሜ ኑርልን 😍

  • @mulugetaendale2394
    @mulugetaendale2394 Před rokem +38

    አክሊለ እግዚአብሄር ጸጋው ያብዛልህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በቤቱ ያጽናህ አባቴ ትችላለህ

  • @HanaMariyam-eq9er
    @HanaMariyam-eq9er Před 2 měsíci +3

    ለታቦት አደለምየምንሰግደዉ በታቦቱላይ ለ ተገለፀልን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሱስክርስቶስ ነዉ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር

  • @zemachabera3172
    @zemachabera3172 Před rokem +29

    በእምነቴ ጥርጣሬ ኖሮኝ የነበርኩባቸውን እያጠራህልኝ ስለሆነ እና እንድፀና አስተዋፅኦህ የጎላ ስለሆነ አመሰግንሃለው አክሊል።

    • @emano5974
      @emano5974 Před 6 měsíci +2

      አንብቡ መፀሀፍ በእንግዳ ትምህርት ለምን ትጠራጠራላችሁ መናፍቃንኮ ውሃ ቢወቅጡ እንቡጭ ናቸው😢

  • @babasol3673
    @babasol3673 Před rokem +67

    አኬ የእኔ ጀግና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤

    • @user-um4qy8ip2g
      @user-um4qy8ip2g Před 7 měsíci

      ታቦት አለእኛ እናምንበ ምንአገባህ ደነዝ ሰለሆንክ አይገባህም

    • @elsafekadu3743
      @elsafekadu3743 Před 7 měsíci

      ባለ ጠረጼዛዎች😅😅😅😅

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s Před 6 měsíci

      ቅድስት ድንግል ማርያም ትገስፃቹ

    • @dagimfisehadagizema1796
      @dagimfisehadagizema1796 Před 6 měsíci

      ⁠የጨለማዉ የአጋንንት ባለ ጠረዼዛ😂

    • @user-ru8qj3mv2r
      @user-ru8qj3mv2r Před 6 měsíci

      ጢኒዛዎቹ church hedesh ye zefensh​mean yezemersh new yehene😂😂😂😅😅@@elsafekadu3743

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ትክክል ኛው ኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።ሶፈት ከመብላት ባዚሊን ከመብላት።ከጥልቁ ያዳነን

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před rokem +39

    ሜሊ ወንድማችን ተባረክልን እግዚአብሔር ለናንተ ለወንጌል አርበኞች የጥበቡን ምንጭ ይክፈትላቹ 🙏👍❤

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před rokem +2

      #ሜሉን አንብብ? እንቢ
      #ሜሎን እሺ በቃ ስማኝ? እምቢ
      #ሜሎን እኔን ሟግቱኝ? እምቢ
      💁‍♂️#መፅየት ነው እማነበው እሱ ነው እምሟግተው!!

  • @genetderiso7090
    @genetderiso7090 Před rokem +21

    ሜላ ያጌታ ፀጋና ሰለም ይብዘል💝እንወድሃለን💝🙏አኬ ወንድማችን💝💝🙏🙏

  • @firaolahmed153
    @firaolahmed153 Před rokem +21

    Respect to you AKLILiye big Brother and our teacher 🙏🏽 EMABETACHIN Tixebikih

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 Před rokem +20

    በጣም ጌታ የታየበት ግዜ ነበር ሜሎሴ ተሳክቶልሀል ክብሩን የፀጋው ባለቤትጌታ እየሱስ ይውሰድ ተባረክ ያባቴ ብሩክ በርታ

    • @user-kh8gb9qm8s
      @user-kh8gb9qm8s Před 4 měsíci +3

      አይን አላቸው አያዩም ጆሮ አላቸው አይሰሙም

    • @user-kh8gb9qm8s
      @user-kh8gb9qm8s Před 4 měsíci +3

      ኦርቶዶክስ ቀና መንገድ

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 Před 10 měsíci +13

    አክሊል ክበልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️

  • @user-xv4co5ku8d
    @user-xv4co5ku8d Před 6 měsíci +3

    ሜላ ባንተ ላይ ሰለተገለጠው የእግዚአብሔር ፀጋ እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤ተባረክ አኬ ፀጋውን ይግለጥልክ

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 Před 6 měsíci +2

    Ow great teaching ! ስለ አዲስ ኪዳን ታቦት ግሩም ትምህርትን ተምሬአለሁ ! ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 Před rokem +16

    ሜሎስዬ ሕያዉ እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ❤🙏

  • @habtamuabebe9745
    @habtamuabebe9745 Před rokem +11

    መናፍቅ ሁሌ እርጋታ የላቸው ትዕቢት የሞላው ነው ትህትና ከኦርቶዶክስ ተማሩ ልቡና ያድለን

    • @eliassella5676
      @eliassella5676 Před rokem

      Cherash ke orthodox 😆 🤣 tehetena ke orthodox 😆

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Před 6 měsíci

      የእግዚአብሔር ልጅ ትህተናው ከአንደበቱ ይታያል በአመጵና በድፍረት የሚናገሩ ሆዳቸው አምላካቸው ይላቸዋል መናፍቅን መፀሀፉ

  • @Selam9830
    @Selam9830 Před rokem +20

    ሜላዬ በረከታችን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው በርታ ቀጥል

    • @biniyam4754
      @biniyam4754 Před rokem +1

      Andm tyake almelesem eko mezgeb kalat ena bible sayley

    • @Absalatqal
      @Absalatqal Před 2 měsíci

      fara

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 Před rokem +8

    ወንይማችን ሜላ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ከቅርብ ጊዜ ወድህ ትንሽ መቸኮና ለውይይት የሚመጡትን ኦርቶዶክሳውያንን አለማዳመጥ ይታይብሃልና በሚቀጥለው እንድታስተካክልና ለወደ ፊት በወንጌል በርታ።

  • @thecfgpo
    @thecfgpo Před rokem +11

    ሜሎስ ❤👍🙏 ፀጋ ይብዛላችሁ !

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ አክሊል

  • @betelhemmulgeta9567
    @betelhemmulgeta9567 Před 4 měsíci +4

    ሜሎስ የቤተ ክርስትያን ስጦታነህ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ይባረክ

    • @MyEyerus
      @MyEyerus Před 3 měsíci

      እውነት ነው የሉሲፈር ስጦታ ነው ለእናንተ

    • @tamenehonja4943
      @tamenehonja4943 Před měsícem

      ​@@MyEyerusሚለውን ምናልባት ስላልሰማሽ ይሆናል

  • @user-gp5fc8et9q
    @user-gp5fc8et9q Před 11 měsíci +7

    አክሊል እግዚአብሔር ያበርታህ ግን አትከራከር እግዚአብሔር በትንሳዔ ዘጉባዔ ያፍራሉና

  • @ermiyasalemayehu1196
    @ermiyasalemayehu1196 Před 6 měsíci +3

    AKE Ante eko tleyaleh............egziabher tsegawn yabzalh ake😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hanadaniel5585
    @hanadaniel5585 Před rokem +3

    ሜላዬ ጌታ እየሱስ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @user-tg1ct6xl6y
    @user-tg1ct6xl6y Před 6 měsíci +11

    አክሊለ ተባረክ

  • @tarekegnburakatarebest5987

    Amazing debate!! Melos god bless you more!!

  • @MeseluHeyi-qi7js
    @MeseluHeyi-qi7js Před 7 měsíci +3

    ሜሎስ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ። የአጋንንት ስራ የፈረሰ ይሁን ይሄን የአጋንንት ትምህርት ይዘው ቤተሰቦቻችን ሀይማኖት ውርስ ይመስል ጠምደው ይዘውናል አክሊል ተረተረት ትተህ በአንተ ምክንያት ወደሲኦል የሚጓዘውን ህዝብ ተጠያቂ እንዳትሆን ወንጌል ስበክ ወንጌል ክርስቶስ ነው ዮሐ ወ 16-10እርሱ መጥቶ ስለ ሀጥያት ስለ ፅድቅም ስለፍርድም ዓለምን ይወቅሳል ስለሀጥያት በእኔ ስለማይምኑ ሀጥያት በኽርስቶስ አለማመንነው

    • @michuwereket2711
      @michuwereket2711 Před 5 měsíci +1

      ewer lewer tezayizo gedel alu. anet temel astewel. qalat ayadinm

    • @Merhawi.k
      @Merhawi.k Před 4 měsíci +1

      ኣንተ እንኳን ፈርደሃል ጦጣ

  • @masr5355
    @masr5355 Před 10 měsíci +4

    ሜሎስ በደንብ የተጨመቀበት ውይይት። ሜሎስ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ❤

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 Před rokem +2

    Meloseye bebezu tebarekiligne !!! Tsega yebezalehe be EYSUSE KIRISITOSE seme !!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EliasGeremu
    @EliasGeremu Před 2 měsíci +1

    እውነቱን እናውቀዋለን እግዚአብሔር ይባርክህ አክሊል

  • @nebyatgebru8786
    @nebyatgebru8786 Před rokem +12

    Akilele Egziabher abzto ybarkeh ❤ melos demo lebona yisteh

  • @user-gs4ld4sh9k
    @user-gs4ld4sh9k Před 8 měsíci +3

    Melos tsega yabizalh! we love you

  • @MahletHluf-kt9kr
    @MahletHluf-kt9kr Před 6 měsíci +3

    ሜላዩ ተባረክ ❤

  • @megalataanbaaaa6239
    @megalataanbaaaa6239 Před rokem +4

    God bless you Melos.

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 Před rokem +2

    ሜሎስ አይነ ልቦናህ ታውራል አይነ ልቦናህ ሲበራልህ የእግዚአብሄር ታቦት ክብር አሁን ታየዋህ

  • @user-lh8mg4os2m
    @user-lh8mg4os2m Před rokem +4

    አንድ ሰው ጥያቄ ጠይቆ የጥያቄው መልስ ሳዮመለስ ወደሌላ ጥያቄ እሄዳለህ ማለት ምን ማለት ነው።አንደኛ ወይይቱን ያዘጋጀው እራሱ የሚጠይቀው እራሱነው የተጠየቀውን መልስ እዳይሰጥ የሚፈልግ ወይይት መዘጋጀት ለምን አስፈለገ። ፕሮቴስንታንቶች በተረጋጋ ሁኔታ ለመወያየት ሞክሩ አድማጭ እንዲረዳ።

  • @user-iw1ik2ps3f
    @user-iw1ik2ps3f Před rokem +2

    We Love you you did it by the grease of God❤🙏

  • @expectationvsreality5176
    @expectationvsreality5176 Před rokem +17

    Mela you have no idea how happy I was about last night's debate. ❤❤❤❤

    • @biniyam4754
      @biniyam4754 Před rokem +2

      How he doesnt even responed for his question eko 😅😅😅

    • @biniyam4754
      @biniyam4754 Před rokem

      What about now ?

    • @expectationvsreality5176
      @expectationvsreality5176 Před rokem +1

      @@biniyam4754 Don't panic bro. You are commenting here and there.

    • @biniyam4754
      @biniyam4754 Před rokem

      Haha nop am so satisfied with response

    • @biniyam4754
      @biniyam4754 Před rokem

      Just see zis video u gonna thank me later

  • @BetiAyano-om1ij
    @BetiAyano-om1ij Před 26 dny

    big respet meli ፀጋዉን ያብዛልህ 🎉❤🙏

  • @tybe2780
    @tybe2780 Před 11 měsíci +15

    ኦርቶዶክስ ወድማችን ፀጋውን ያብዛለህ መናፍቃን አይገባቸውም ሳዛዝኑ ቃሉን የሚክዱ 😳

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 6 měsíci

      ጴንጤውን እንዴት ነው ክርስቲያን ሲሉ ያኛውን ኦርቶዶክስ ብቻ ያሉት ?

  • @hirutbeyene3723
    @hirutbeyene3723 Před rokem +2

    Mela zemene yebark..kezi belay tsgawen yabezale🥰🥰🥰

  • @ZolaDad
    @ZolaDad Před 4 dny

    ሜላ እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ ካንተጋር ነው ቀጥልበት

  • @user-rs2iv1jl2s
    @user-rs2iv1jl2s Před 3 měsíci

    Akichin thanks 🙏🙏🙏 egzabehr yebareki wedmachin

  • @user-bu2oo7lc6p
    @user-bu2oo7lc6p Před 5 měsíci +1

    አክሊለ የተዋህዶ ልጂ በርታልን ካፈርኩ አይመልሰኝ የጴንጤ ነገር!!ሁሌ ግራ መጋባት አትጨነቁ መልሱ

  • @solomontesfaye3602
    @solomontesfaye3602 Před rokem +13

    ሜላ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏❤❤

    • @biniyam4754
      @biniyam4754 Před rokem

      Why mels almelesem eko how?

    • @mihratutedassa9451
      @mihratutedassa9451 Před rokem

      @@biniyam4754 ወሬ አትብዘ ትላንት ማታ አይተናል እኮ😎 ምነው በየኮሜንት reply ማድረግ አበዛህ??🤣🤣😂😂 ብዙ reply መፍትሔ ይሆናል ብለ ነው???😩😩

    • @biniyam4754
      @biniyam4754 Před rokem

      😅😅😅😅 where is melos ? Show me then ....where ...then i will give up

    • @jesusisaking7345
      @jesusisaking7345 Před rokem

      @@biniyam4754ጠረጴዛ ከሆነ ስንት መሰዊያ ነው ያላቹ: 44 መሰዉያስ ለምን ይዛቹ ትዞራላቹ🤔 ጥምቀትስ ለምን ይዛቹ ትወርዳላቹ

    • @abelsolomon5825
      @abelsolomon5825 Před rokem +1

      44 መሰዊያ የለንም አንድ መሰዊያ ነው ያለን። ምክንያት 1ኛቆሮ 10፥17 "አንድ እንጀራ ስለሆነ እኛ ብዙዎች ስንሆን አንድ ስጋ ነን ያን አንድ ስጋ እንካፈላለን እና።" ተመልከት በየትኛውን ኣለም ያለ የጌታን ስጋ እና ደም የሚቀበል ሰው እዚ ካለሁት ተካፋይ አንድ ስጋ ነን!! ይህ ከሆነ በየትኛውም ቦታ ያለ ታቦት 1 ነው። እንዴት ካልክ በጥምቀት(በልጅነትም ሆነ ካደገ በሁዋላ ጊዜው ርእስ ስላልሆን) ምታምን ከሆነ አንድ ነገር ልጠይቅህ - ምሳሌ 2 ሰዎች አሉ እንበል usa እና እዚ ሊጠመቁ ነው እና ሁለቱም መቼስ በውሃ ነው ሚጠመቁት ልብ አድርጉ እኚ ውሃዎች (በቦታ ሚለያዩ ማለቴ እንጂ ውሃ H2O new) የጌታ ስም ተጠርቶ ከተባረኩ በሁዋላ አንድ ቡሩክ ውሃ አይደሉምን?

  • @eyadtube5415
    @eyadtube5415 Před rokem +3

    ማታ አሞኝ ስለነበረኝ አምልጦኝ ነበር ሜሎሴ፣ ከጎንህ የሆነ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @lehabeshatube1517
    @lehabeshatube1517 Před rokem +3

    Protestant አፍ እንጂ ጆሮ እና መልስ የላቸውም አኬ አትድከም , በትዕቢት እና በአውቃለው ባይንእት ብቻ መሰረት አድርገው የተነሱት !!

  • @mihratutedassa9451
    @mihratutedassa9451 Před rokem +6

    Mela🥰 ተባረክ🥰 ፀጋ ያብዛልህ🙏🙏 አክሊል የሚለውን አጥተው ጭራሽ የቤተክርስቲያን መጽሐፍቶችን መካድ ጀመረ ይገርማል

  • @Sam-mf4mh
    @Sam-mf4mh Před rokem +7

    ሁለታቹም ክርስትያን ወንድሞቼ ጌታ ይባርካቹ። 🙏🙏🙏

    • @addisnet21
      @addisnet21 Před rokem +1

      #ሜሉን አንብብ? እንቢ
      #ሜሎን እሺ በቃ ስማኝ? እምቢ
      #ሜሎን እኔን ሟግቱኝ? እምቢ
      💁‍♂️#መፅየት ነው እማነበው እሱ ነው እምሟግተው!!

  • @tsahaygetahun5002
    @tsahaygetahun5002 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ አቤዝቶ ይባረክ 👍👍❤️❤️❤️❤️📖📖📖

  • @tsahaytsahay8635
    @tsahaytsahay8635 Před rokem +5

    ሜለዬዬዬዬ ብርክ በል

  • @eyosyasasrat1074
    @eyosyasasrat1074 Před rokem +2

    Mela be blessed my brother

  • @lifelove1621
    @lifelove1621 Před rokem +3

    ተባረክ ብዙ ተጠቅሜብሃለው ❤🙏

  • @radietabera6112
    @radietabera6112 Před rokem +4

    Ene migermegn tarebeza new kalu saw endet le tarabeza yisegdal damo temket yemiwesdut tarebezawun new🙄
    Melo tebarklgn♥️♥️

  • @Hosii77
    @Hosii77 Před rokem +1

    Melaye geta eyesus abizto yibark delbedel huni hule bee eyesus ❤❤❤

  • @georgejifar4711
    @georgejifar4711 Před rokem +2

    ሜሎስ ጸጋ ይብዛልህ በርታ በእውነት ያጽናህ።

  • @eyobgetahun9828
    @eyobgetahun9828 Před 5 měsíci

    ሚሊ በእውነት የእግዚአብሄርን ቃል እውነትን ይዘህ ያለድግግሞሽ የምታስረዳ የተባረክ ወንድም ነህ ፀጋው ይብዛልህ በርታ

  • @jamaalnaciima9916
    @jamaalnaciima9916 Před rokem +1

    melo tebaraki geta yebarki wadime❤❤❤

  • @iyasudesalegnmuleta4968
    @iyasudesalegnmuleta4968 Před rokem +1

    God bless you melos

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 8 měsíci +1

    Meli Egziabher yibarkih.

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 Před rokem +5

    ሜላዬ ብርክ በል የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልክ!!🥰🥰🙏

  • @alazartamiru9400
    @alazartamiru9400 Před rokem +1

    ሜሎስ ተባረክ እኔ ራሴ ብዙ ቁምነገር አግንቻለሁ

  • @emano5974
    @emano5974 Před 6 měsíci +1

    አቤት መናፍቃን አነጋገራችሁ እራሱ ሲያስጠላ የኔብቻ ይሰማ😢😢

  • @pikumila305
    @pikumila305 Před rokem +1

    ሜላ ልኡል እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልም ፀጋ ይብዛልህ

  • @masseabose7973
    @masseabose7973 Před rokem +3

    Tsaga yibza melose❤️❤️🥰🥰🥰

  • @kalebtariku6809
    @kalebtariku6809 Před rokem +2

    Melos,God bless you!!!

  • @biniyamayele4502
    @biniyamayele4502 Před rokem +4

    ለሌላ ግዜ ግን በተቻለ መጠን ጭቅጭቅ አታድርጉት ለሚሰማ ሰው የሚመች አድርጉት

  • @selamkonso4737
    @selamkonso4737 Před rokem +6

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ሜሎስዬ ፀጋው ይብዛልን

  • @rutht9104
    @rutht9104 Před rokem +2

    ሜሉ በሙሉ እውቀት ስለምታወራ ደስ ይለኛል ፀገው ይብዛልህ🙏❤
    እኔ ይሄ ልጅ በጣም ነው ያሳቀኝ እንደ አንበሳ ሮጦ እንደ ድመት ሚያው ሲል🤭
    የቲክ ቶክ ውርዬ ብዬዋለው
    ጉራው ሄዶ ሄዶ ጠረጴዛ ላይ ፈጠፈጠው ለትምህርት ይሆነዋል

    • @Merhawi.k
      @Merhawi.k Před 4 měsíci

      ኣይ ኣንተ ኣንደኛው ሙሉ እውቀት እግዚኣብሄር ነው እንጂ ሰው የለዉም።ሁለተኛ መሀል መሀል እየገባ ስለረበሸው

  • @user-fw3qv2hw7t
    @user-fw3qv2hw7t Před 3 měsíci +1

    አኬ የኛ እንቁ ዉድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋይሁን

  • @adubadane7602
    @adubadane7602 Před rokem

    Amen❤🎉❤ meloseyi lanetim tesigaw yebezalachew wandem alemi

  • @SoothingRelaxation-Music942

    ጳጳሳትን የካደ ኦርቶዶክስ ነው .... ማመን አይፈልግም .. ቃሉ በእምነት ስላልተዋሀዳቸው አልጠቀማቸውም ማለት እንዲህ ነው
    ሜሎስዬ ተባረክ

  • @NigusseMulu-yu5yb
    @NigusseMulu-yu5yb Před 5 měsíci

    ምን ያንቀዠቅዣችዋል እውነትን ለመደበቅ አክሊል ተባረክ

  • @HanaMariyam-eq9er
    @HanaMariyam-eq9er Před 2 měsíci

    አምላኬሆይ እባክህ መፋቃንን ልቦስጣቸዉ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታትኑር

  • @ber5705
    @ber5705 Před rokem +1

    Tebarek melos bro geta yibarikih be demu yoshefinh

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Před rokem +1

    God Bless you Mela

  • @haannaatube666
    @haannaatube666 Před rokem +4

    Mela tebark❤❤🙏

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn Před rokem +3

    Melosye may God bless u
    ያደረከው ዝግጅት ይዘኸው የቀረብከው መረጃ , ነገሮችን የምታደራጅበት ቅደም ተከተል እርጋታህ ፣ ነጥብ ሳትለቅ የምታወራው ነገር ለሁላችን ምሳሌ እሚሆን ነገር ። በሀይማኖታዊ ጉዳይ ላይ ብቻ ሳይሆን በአለማዊ ትምህርት ራሱ ራሳችንን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን አሳይተኸናል ።
    ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ big respect for you

  • @temesgengebrewold6287
    @temesgengebrewold6287 Před měsícem

    አኬ ተባረክ

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Před rokem +1

    ሜላ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🥰🥰🥰🥰

  • @kiyakiya3770
    @kiyakiya3770 Před rokem +1

    Geta yebarek Meloye

  • @user-im7po2cw9l
    @user-im7po2cw9l Před 6 měsíci +1

    Aklilye tsegahn yabzalh abate❤❤

  • @abebatadese2071
    @abebatadese2071 Před rokem +1

    ሜላዬ እውነት ነው ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💯💯✅✅

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባረክህ ሜሎስ ❤️❤️

  • @mahiandarge2251
    @mahiandarge2251 Před rokem +2

    Geta yebarekh melayeee❤

  • @YedidiyaBegeta
    @YedidiyaBegeta Před měsícem

    ሜሎሲዬ ጌታ ለስሙ ክብር የእውቀት ምንጭ ሞልቶሀል የተባረክ ነህ እንወድሀለን

  • @edenbereketberie
    @edenbereketberie Před rokem +1

    Melos betam abrartehewal aklile demo mels seleleleh rega belehal arif new

  • @Zelalem_Tsegaye
    @Zelalem_Tsegaye Před rokem +3

    አኬ ❤️

  • @elagrace6793
    @elagrace6793 Před rokem +1

    melaye tebarki🙏🙏

  • @user-fu2oi1cw6i
    @user-fu2oi1cw6i Před 6 měsíci

    Aklil egziabher yebarkeh

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před rokem +8

    ሜላ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቀጥል ማፍረስህን 😍😍

    • @biniyam4754
      @biniyam4754 Před rokem +1

      Mnm alaferesem eko eebattlun dgami smaw

  • @Daniel-mn1kp
    @Daniel-mn1kp Před rokem +1

    ሜላ ተባረክልን

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před rokem +4

    ላለመሸነፍ ዘግቶ መጫወት ነዋ! ሜሎስ ጌታ ያግዝህ በርታ!

    • @biniyam4754
      @biniyam4754 Před rokem +2

      Melosn kemalet new 😅😅

    • @semereluul8256
      @semereluul8256 Před rokem

      Kkkkk degimeh video eyew, tiyako teyiko endezi kalimelesikilign bilo mechoh kkkk.

  • @belitube9866
    @belitube9866 Před rokem +1

    ሜሎስየ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤🙏

  • @akliluassefa1739
    @akliluassefa1739 Před rokem

    Egziabeher amlak ye ageleglot edmehn yarzemeleh wendemachen

  • @user-vi1ch6sg7j
    @user-vi1ch6sg7j Před 3 měsíci

    o አክሊል ግን ላለማመን ድርቅ ሚለዉ ነገር ይገርማል ፣ ዋና ግቡ ዉይይቱን ለማሸነፍ እንጂ መፀሐፍ ቅዱሳዊ መሰረት የሌለዉ እንዲሁ ስሜት ብቻ ፣ አክሊል ጌታ ኢየሱስ ይድረስልህ !

  • @raouledanitaraouldanita-wi7zs

    አክሊሉ በጣም ምትገርም ሰዉ ነህ ዘም ብለህ ምተሰቀ ው ነገር አላዋቂ ሰዉ የሚ ያሰየውን ብሃርይ ነው የምታስየው ለ ማንኛውም ride ena eni na ante bnawera bakal des yleghl . ምሉስ በርታ

  • @sarasareeta6264
    @sarasareeta6264 Před rokem +2

    Geta.yebarkh.tsaga.yebezale🥰🥰🙏🙏

  • @taratrtaratr8901
    @taratrtaratr8901 Před rokem +1

    ማል ታባረክ በ ተቶክቶክም ስምችል አልምውቅች ነው ጌታ ተብብኝ የስጡ 🙏

  • @matiaskassahun4942
    @matiaskassahun4942 Před 4 měsíci

    Akeyachin❤❤❤❤❤ geta yebarkih melos lebona yestih derkena ayawatam

    • @nebiyuyonas4233
      @nebiyuyonas4233 Před 3 měsíci

      Enanten libona yestachuh ye bluy kidan serat teketayoch ena taot amlakiwoch le sel segajoch egziaber libona yestachuh. enante beka be acheru mesehaf kidusen nekachehutal.

  • @ethiolondon715
    @ethiolondon715 Před rokem +1

    ,ሜላ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ🙏

    • @asratyilma4746
      @asratyilma4746 Před 7 měsíci

      ምን ፀጋ አለውና ጋጠወጥ ስርዓት የሌለው