ሙሐመድ በቁርአን ፡ ለማን የተላከ ነው..?? ለጥያቄዎችም መልሶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 02. 2023

Komentáře • 182

  • @user-if3jd1jo2c
    @user-if3jd1jo2c Před rokem +44

    እንኩዋ ሀይማኖትን ማህበራዊ ኑሮን እንኩዋን ለመረዳት ድፍን ናቸው እኔ ከአስር አመት በላይ አብሪያቸው ኑሪያለው ማንኛውንም ነገር እሚረዱት ለራሳቸው በሚመች መልኩ አዘጋጅተው ነው ደግሞ ውሸት ሲዋሹ በገገማው ነው

  • @user-ml6sh6vg7u
    @user-ml6sh6vg7u Před rokem +26

    አኬ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን 🙏🥰

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 Před rokem +22

    ከእግዚአብሔር አብ አባታችን ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ሰላም ምህረትም ለአንተ ይሁን ወንድማችን አክሊል በየጊዜው ለምታቀርባቸው ትምህርቶች እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ እየተጠቀምን ነው ።

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před rokem +15

    እመብርሃን ትጠብቅህ ጥላ ከለላ ትሁንህ ወንድሜ 🙏🙏

  • @sarasolemon597
    @sarasolemon597 Před rokem +11

    ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @mulugebreegziabher9544
    @mulugebreegziabher9544 Před rokem +11

    የህይወት ቃል ያሰማህ አኬዋ 🥰👌

  • @tko4438
    @tko4438 Před rokem +8

    እግዚእብሔር ይመሰገን ብእዉነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዉድ ዉንድማችን በቤቱ ያፅናልን 💒👏

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj Před 8 měsíci +3

    አኬ ወድማለም ትለያለህ ትግእስትህ ቃላቶቺህ ሁሉነገር የተለየነው ፈጣሪ ያክብርህ እውቀቱን ያብዛልህ❤❤❤❤❤🙏💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +13

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ አክሊልዬ🥰🥰ያለ እየሱስ ክርስቶስ መዳን የለም ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ንቁ መሀመድ አታላይ ነው ጭራሽ በሠማይ72ሚስት እናገባለን እያለ አደናግሯችሗል🥰🥰🥰

  • @mikihabeshaw
    @mikihabeshaw Před rokem +10

    ወንዲማችን በሪታ ማሪያም እንኳን ክርስቲያን ሆንኩ ኮራሁብክ ልኡል እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅክ

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před rokem +4

    በማርያም ትምህርትህ እኮ አይጠገብም ወንድሜ አክሊል እናቴ እመብርሀን ትጠብቅህ ❤️🙏🙏

  • @HananHanan-rg6so
    @HananHanan-rg6so Před rokem +2

    ቃለሕይወትንያሰማልን ወድማችን ፍፃሚህን ያሳምርልህ

  • @alemushumet3126
    @alemushumet3126 Před měsícem +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን

  • @masr5355
    @masr5355 Před rokem +3

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን። ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን።

  • @mudaetho7490
    @mudaetho7490 Před 4 měsíci +1

    Brother, have no words to explain how much I learned since I joined your channel. Thank you so much for your dedication to answering all of my questions ❤❤❤ God bless you

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጥራት የተፃፈ መፅሀፍ ቅዱስ አለን ታውቃላችሁ መርየም እያሉ የሚጠሯት ደግሞ የአሮንን እና የነብዩ ሙሴን እህት የሆነችውን ማርያምን እንጅ ቅድስት ድንግል ማርያምን አይደለም ህዝቦች አሉዋት (የሃሩን እህት ሆይ) ይህን ስለምን አደረግሽ ቤተሰቦችሽ ደጋጎች ነበሩ ባሏት ጊዜ ወደ ህፃኑ ጠቀሰች ልጁም መለሰላቸው አላህ ነብይ አድርጐኛል መፅሀፍ ሰጥቶኛል አላህ አምላካችሁ አምላኬ ነው እርሱን ተገዙ አለ ህፃኑ ልጅ ማለት ነው አቤት ቅጥፈት (ድንግል ማርያም እህትም ወንድምም የላትም የስለት ልጅ ናት ለእናቷም ለአባቷም አንዲት ነች)

    • @abeerabeer3310
      @abeerabeer3310 Před rokem +2

      ሰነፍ ኮራጅ አሰኮነው ቁራን ከመፀሐፍ ቅዱስ ሲሰርቁ ብዙ ጥቅሶች አለ እኛ የተዋህዶ ልጆች ዝም ስለምንል ነውጂ😌

    • @user-bm2ls8ot4r
      @user-bm2ls8ot4r Před rokem +1

      ታዲያ ለድንግል ማርያርም ቁርአን ምን ብሎ ነው ሚጠራት መርየም ካልሆነ?

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 Před rokem +3

      @@user-bm2ls8ot4r የሙሴ እህት ማርያም(ብሉይ ኪዳን ላይ ያለችውን) ከጌታችን እናት ቅድስት ድንግል ጋር እየቀላቀለ ነው ሚናገረው መጽሐፋቸው🤲

    • @user-hv5wp6nq7g
      @user-hv5wp6nq7g Před rokem +2

      @@user-bm2ls8ot4r መርየም የነብዩ ሙሴን እና የአሮንን እህት ነው መርየም ያሉት ቅድስት ድንግል ማርያም እህትም ወንድምም የላትም የስለት ልጅ ነች በተወለደች በ3 አመቷ ቤተ መቅደስ ወሰዷት ቤተ መቅደስ 12አመት ቆይታ ከዚያ በኋላ 15አመት ሲሆናት ወጣች ጌታችን መድሃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን በድንግልና ፀነሰችው በድንግልና ወለደችው ድንግል ሆና ኖረች። ቁርዓን ግን (የሀሩን እህት መርየም ሆይ) ወገኖችሽ ደጋግ ነበሩ ልጅሽን ከየት አመጣሽው አይነት ጥያቄ አይሁድ ሲጠይቋት ይታያል ። እርሷ እህትም ወንድምም የላትም።

    • @user-ff6yz6zq7r
      @user-ff6yz6zq7r Před rokem +1

      @@user-hv5wp6nq7g እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም የያእቆብ ልጅ እናታ
      ሃና ነች እህት ወንድም
      የላትም ::በቁርኣን ያላት መርየም
      የኢምራን ልጅ ወንድማ ኣሮን ነው::

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před rokem +3

    አኬዬ የእኔ እንቁ ትሁት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን

  • @Linatube891
    @Linatube891 Před rokem +4

    ጌታ መላዕክቱን ልኮ ይጠብቅህ ወንድማችን!

  • @feenny_videos
    @feenny_videos Před rokem +6

    እነ አላህ ናቸው አኛ ብለው እንዴ ሚናገሩት
    ከሆነ ደግሞ እንዴት ነገረ ሥላሴ ግራ ይገባቸዋል

  • @NationalGeography-od4vm
    @NationalGeography-od4vm Před rokem +5

    you are so special to orthodox chirstian🥰🥰🥰🥰

  • @tigist1887
    @tigist1887 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልክ ወንድማች ትንሽ የምትባል ነገር ግን ትልቅ መልስ ያለዉ በርታልን አብሶ እንደ እኔ ነጭ ለሆነ❤ 😂

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Před rokem +2

    ጸጋዉን ያብዛልህ ወድማችን አክሊል⛪️❤

  • @abeerabeer3310
    @abeerabeer3310 Před rokem +2

    አክሊል ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏❤

  • @tamitamiteshale4242
    @tamitamiteshale4242 Před měsícem +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před rokem +3

    ግሩም ነህ አኬ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏 ወይ ሙስሌሞች ይገርማሉ የራሳቸውን መፅሐፍ እንኳን በአግባቡ ማንበብ አይችሉም 🙄

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ ኑርልን አኩዬ 💞💞💞💞

  • @Goldenball-su5vj
    @Goldenball-su5vj Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +4

    በአውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አኬ ፀጋውን ያብዛልህ አይይ ማሜ አኔ ዘና ነው አሚያደርገኝ 😂😂ለማንኛውም ለነሱም ልቦና ይስጣቸው ምን አንላለን

  • @user-mh2hc2qp4y
    @user-mh2hc2qp4y Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን አክሊል ወድማችን
    ♥♥♥♥♥💒💒✅🙏🙏😍😍😍😘😘😘❤❤❤❤

  • @user-kg4yf1my5o
    @user-kg4yf1my5o Před 11 měsíci +2

    አሥተምረህ አሥረድተህ ሙተሀል አላህ ትክክለኛውን መገድ ይምራህ

    • @khankpk8346
      @khankpk8346 Před 8 měsíci

      አዎ አስተማረ ማስተካከል የምትፈልጊው ካሐ ማስተካከል መፃፍ በአበለዚያ ዝም ማለት

    • @user-uc3fu3fj7m
      @user-uc3fu3fj7m Před 3 měsíci

      😂እናንተን ይምራቺሁ👏 ✝️⛪❤🙏

  • @Elenimesfin1345
    @Elenimesfin1345 Před rokem +2

    You are so genius Man I appreciate you so much bro 🙏♥️☦️ I'm looking forward for the next videos you realize
    God bless you bro

  • @user-vj8wz2ls3b
    @user-vj8wz2ls3b Před rokem +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 👍👍💐💐💐💐

  • @messidominick5553
    @messidominick5553 Před rokem +3

    Thank you for sharing 🙏🏾

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z Před rokem +1

    ወንድማቺን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @dawitgirma3401
    @dawitgirma3401 Před rokem +2

    ሁሉም ሊረዳው እና ለፈትሸው የሚገባ ድንቅርዕነው።ድንቅትንታኔነው ታላቅ ዮ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +3

    በርታልን ወንድማችን በጣም እሚገርመኝ ደግሞ የአቦ ሀይደር አስተሳሰብ

  • @AbdulsemedMukedem-jt7ks
    @AbdulsemedMukedem-jt7ks Před 4 měsíci +1

    وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ
    (ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም፡፡21:107

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před rokem +3

    አኬ ክበርልን እነወድሀለን የኛም እውነቱን እያወቅን ነው

  • @MareguMotbaynor-oh2jt
    @MareguMotbaynor-oh2jt Před rokem +3

    መሐመድ ቁራንኑን ማን እየነገረው ሊፅፍ ቻለ?
    ወንድም አኬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @user-or6bk8cj9x
      @user-or6bk8cj9x Před měsícem

      መላአኩ ጂብሪልነዉ የነገረዉ ቁርአንን በደንብ አንብቡት

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s Před 5 měsíci +1

    እግዚያብሔር ይመስገን❤

  • @regasadame7601
    @regasadame7601 Před rokem +1

    ተባረክ አኬ

  • @user-tt2tg4pk3w
    @user-tt2tg4pk3w Před 4 měsíci +1

    ደስ ይላል brother አንዲያግዝህ የ william craig, nabel querish በተለይ የ david wood videowoch temelket ytekmhal

  • @birukhailemariam1702
    @birukhailemariam1702 Před rokem +2

    ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን

  • @meklitzewude8095
    @meklitzewude8095 Před rokem +3

    አኬዬ ቃለሒዎት ያሰማልን

  • @user-ds9bw2qp6m
    @user-ds9bw2qp6m Před 9 měsíci +4

    መሀመድ በህይወቱ ሲኖር የ9 አመት ልጅ ደፈረ ሲሞትም 72 ሚስት በሰማይ እናገባለን የሚለው ሀሳቡ ሁሉ ዝሙት ነው ግመልም ፍቅረኛ ነበረችው

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Před rokem +1

    አክሊልዬ እንኳን ደህና መጣህ። የጫካዎቹ ጳጳሳት ቤተክርስቲያንን ከበጠበጡ በኋላ ጠፍተህ ነበር።

  • @HB-Tube.
    @HB-Tube. Před rokem +1

    arif argument and explanation

  • @user-uc3fu3fj7m
    @user-uc3fu3fj7m Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ 🥰♥️

  • @Abrehamkibru
    @Abrehamkibru Před rokem +1

    Aklil Berta kale hywetn yasemaln ❤❤❤

  • @Ethiotech3
    @Ethiotech3 Před měsícem +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-rp2ri6wk3w
    @user-rp2ri6wk3w Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @seniseni9963
    @seniseni9963 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ አኬ

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማቼንን

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t Před rokem +1

    ተባረክ ወንድም አኬ

  • @user-pv9sp9tm6e
    @user-pv9sp9tm6e Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lozaaaberihu6997
    @lozaaaberihu6997 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maihamdan1492
    @maihamdan1492 Před rokem +1

    ወንድሜ መድሀኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hayt2782
    @hayt2782 Před rokem +2

    የኔ እንቁ ተባረክ 🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @user-ff6yz6zq7r
    @user-ff6yz6zq7r Před rokem +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅህ
    የኔ ጀግና በርሀ❤💘✝️💘❤🙏

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 Před rokem +2

    አንደኛ👏

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 Před rokem +1

    Good job🙏

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem +2

    ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ፀጋውን ያብዛልህ ብልታ ነፋናት በስምአብ

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Před rokem +2

    አኬ ሀቢቢ❤

  • @soliyanatube21
    @soliyanatube21 Před rokem +3

    Selam wendmachen kalehiwot yasemalen...ከዚህ ቀደም በነበረው አቀራረብ ወቅት ተለቀው የነበሩ ተከታታይ የነገረ ድህነት ትምህርቶች ጠፍተዋል እና ምናልባት ከተቻለ በድጋሚ መልቀቅ ከተቻለ አለበለዚያም በእርሱና ሌሎች ርእሶች ላይ መሰል ተከታታይ(ረዘም ያሉ ሰፋያሉ ትንተናዎችን የያዙ እኛንም ጫፍ የያዘ እውቀት ሳይሆን ጠለቅ ያለ እውቀት የሚያስጨብጡ) ቪዲዮዎች ቢለቀቁልን

  • @ኪሩቤልየገብርኤልልጅ

    Ake wendmachn ye ewket expert ❤

  • @deresetefera2401
    @deresetefera2401 Před rokem +2

    አመሰግናለሁ አኬ ክበርልኝ 🙏🙏🙏🙏 እኔ ግን ቁርአን ወረደ በሚባለዉ ነገር አላምንም 🤔🤔🤔

  • @user-pv9sp9tm6e
    @user-pv9sp9tm6e Před 3 měsíci +1

    የኒ ወንድም ተባረክ ኦርቶዶክስ ለጥያቄ ሁሉ መልስ አላት

  • @emugela-tube
    @emugela-tube Před rokem +1

    ግሩም ነው

  • @fikrte
    @fikrte Před rokem +1

    በርታ ወንድምየው❤

  • @melatadam9494
    @melatadam9494 Před rokem +1

    በጣም ይገርማል እንዴት ለማሰፈራሪያ ሃይማኖት ይወርዳል

    • @user-or6bk8cj9x
      @user-or6bk8cj9x Před měsícem

      አወ ሰዎችን ወደመጥፎ ነገር እንዳይሄዱ በጀሀነም ያስፈራራል ወደ ጥሩ መንገድ ለሚሄዱት ደግሞ በጀነት ያበስራል

  • @user-vj8wz2ls3b
    @user-vj8wz2ls3b Před rokem +1

    👍👍👍👍

  • @markosdendi4665
    @markosdendi4665 Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @amyyohanns7301
    @amyyohanns7301 Před rokem +2

    ❤️❤️🌹😍

  • @hamerenohgetachew8042
    @hamerenohgetachew8042 Před rokem +1

    Betam desmil temert as always aklil 🥰

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 Před rokem +1

    😍😍🙏

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 Před rokem +1

    ❤🙏❤

  • @jaky1447
    @jaky1447 Před rokem +1

    Goz neh 👍👍👍✝️✝️✝️💗

  • @user-nl8zh8gm2u
    @user-nl8zh8gm2u Před 15 dny

    አኬ ማራ ኬፍ አለካ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም በርታልን ሸር ላይክ ሰብሰክራይብ አርጉ እናበርታተው

  • @user-nw1yq5ef5f
    @user-nw1yq5ef5f Před měsícem +1

    Bcha😢

  • @henokemyaye8162
    @henokemyaye8162 Před rokem +1

    keep to make this kind of video

  • @user-pe2fd6lk2s
    @user-pe2fd6lk2s Před rokem +1

    ወንድሜ🙏✝️

  • @AntenehGetu
    @AntenehGetu Před měsícem +1

    Allah sint kutir new gin aworedin yemilew

  • @mulugebreegziabher9544
    @mulugebreegziabher9544 Před rokem +1

    ሼር እናድርግ ቤተሰብ

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7k Před rokem +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @jerrybeshah0721
    @jerrybeshah0721 Před rokem +1

    አኪያችን በርታልን!!!

  • @hayt2782
    @hayt2782 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @bettybjun1891
    @bettybjun1891 Před 5 měsíci +1

    Selam, can u say something about tattoo ??

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u Před 27 dny

    አኬ❤❤❤❤❤

  • @AddisAsefaw-jy6jy
    @AddisAsefaw-jy6jy Před rokem

    አኪዬ ጀግና

  • @hayatbeshir390
    @hayatbeshir390 Před 9 měsíci +1

    Neby mehonun tamnaleh malet new any way bedenb tinatun ketilibet memhr weym wendimachin islamin lemawek metew bezaw temesitew yekeru bizu nachew yehaymanot ewket betam important new nefsin yemadan guday selone

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Před rokem +1

    ሃይማኖት ያልሆነ ግን ሃይማኖት የሚመስል ነው የሚበዙትም አንዱ 7 ሴት ያገባል 20 ይወልዳል በሳቅዲ አረቢያ ትልቅ በጀት ሌላው ወንድምና እህት ይጋባሉ ችግር የለባቸውም :;

  • @user-xs6wg9zl1z
    @user-xs6wg9zl1z Před rokem +1

    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @abemelekabemi9406
    @abemelekabemi9406 Před rokem +1

    አኬዋ💪💪💪💪💪💪💪

  • @yonaszeleke6866
    @yonaszeleke6866 Před rokem +1

    Aki andegna

  • @roselovelululove9342
    @roselovelululove9342 Před rokem +1

    ዋው ይህ መታደል ነው እግዚአብሔር አብቶ ይስጥህ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Před 2 měsíci +1

    ቁርአንን፡መረዳት፡ስለማትችል፡ቁርአንን፡ለኛ፡ተወው