![Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች](/img/default-banner.jpg)
- 21
- 219 016
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Poland
Registrace 25. 05. 2017
ማን ነን..??
በእግዚአብሔር አብ ፍቅር በወልድ ደም በመንፈስ ቅዱስ አሰራር በተመሰረተችው አንዲት፣ ቅድስት፣ አለም አቀፋዊት እና ሃዋርያዊት በምትሆን ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እየተማርን የምናስተምር ክርስቲያን ወንድሞች ነን።
ቻናሉ አጠቃላይ ይዘቱ ምን ይሆናል..??
በዋናነት ዕቅበተ እምነት ላይ የምናተኩር ሲሆን ከሙስሊሞች እና ከፕሮቴስታንቶች ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ መመለስ.. እንዲሁም ፈቃዳቸው ቢሆን እያመጣን የቀጥታ ውይይቶችን ማድረግ። ከዚህ ባለፈ ተከታታይ መሰረታዊ የዶግማ ትምህርቶችን መስጠት እና እናንተ ክርስቲያኖች ጥያቄ የሚፈጥርባችሁን ነገሮች ከእናንተው በቴሌግራም በኩል በመቀበል አጫጭር ቪዲዮዎችን በእነሱ ላይ ማዘጋጀት እንዲሁም ክርስቶስን በመምሰል ሕይወት ውስጥ ከማደግ ጋር በተያያዘ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ማቀበልና የመሳሰሉትን ይይዛል።
አላማችን..??
ዋናው አላማችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አጋዥ በማድረግ ክርስቲያን ወንድም እህቶቻችንን በእምነት ማጽናትና እነርሱም እምነታቸው በደንብ ገብቷቸው በእምነታቸው እየኖሩ ለሌላውም መድረስ እንዲችሉ ማድረግ ሲሆን እንዲሁም በሩቅ ያሉትን ከቤቱ የጠፉትን በጎች ደግሞ መመለስ ነው።
ለእናንተ፡
ይህ ቻናል ጠቃሚ ነው ብላችሁ የምታምኑ ክርስቲያኖች ሁላችሁ በጸሎት እንድታስቡን እንዲሁም ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጎ ሼር በማድረግና ለሌሎች ወንድም እህቶቻችንም በማድረስ ታግዙን ዘንድ ያስፈልገናል።
እግዚአብሔር ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅ.. አሜን።
በእግዚአብሔር አብ ፍቅር በወልድ ደም በመንፈስ ቅዱስ አሰራር በተመሰረተችው አንዲት፣ ቅድስት፣ አለም አቀፋዊት እና ሃዋርያዊት በምትሆን ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እየተማርን የምናስተምር ክርስቲያን ወንድሞች ነን።
ቻናሉ አጠቃላይ ይዘቱ ምን ይሆናል..??
በዋናነት ዕቅበተ እምነት ላይ የምናተኩር ሲሆን ከሙስሊሞች እና ከፕሮቴስታንቶች ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ መመለስ.. እንዲሁም ፈቃዳቸው ቢሆን እያመጣን የቀጥታ ውይይቶችን ማድረግ። ከዚህ ባለፈ ተከታታይ መሰረታዊ የዶግማ ትምህርቶችን መስጠት እና እናንተ ክርስቲያኖች ጥያቄ የሚፈጥርባችሁን ነገሮች ከእናንተው በቴሌግራም በኩል በመቀበል አጫጭር ቪዲዮዎችን በእነሱ ላይ ማዘጋጀት እንዲሁም ክርስቶስን በመምሰል ሕይወት ውስጥ ከማደግ ጋር በተያያዘ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ማቀበልና የመሳሰሉትን ይይዛል።
አላማችን..??
ዋናው አላማችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አጋዥ በማድረግ ክርስቲያን ወንድም እህቶቻችንን በእምነት ማጽናትና እነርሱም እምነታቸው በደንብ ገብቷቸው በእምነታቸው እየኖሩ ለሌላውም መድረስ እንዲችሉ ማድረግ ሲሆን እንዲሁም በሩቅ ያሉትን ከቤቱ የጠፉትን በጎች ደግሞ መመለስ ነው።
ለእናንተ፡
ይህ ቻናል ጠቃሚ ነው ብላችሁ የምታምኑ ክርስቲያኖች ሁላችሁ በጸሎት እንድታስቡን እንዲሁም ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጎ ሼር በማድረግና ለሌሎች ወንድም እህቶቻችንም በማድረስ ታግዙን ዘንድ ያስፈልገናል።
እግዚአብሔር ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅ.. አሜን።
አንዱ ባሕርይ ኢፍጡር ወይስ ፍጡር..?? | በሥጋ ፍጡር | ተዋሕዶ
00:00 መግቢያ
01:42 ንስጥሮስ(NESTORIANISM)
09:01 አውጣኬ(EUTYCHIANISM)
13:10 ኬልቄዶን(CHALCEDON)
17:54 ተዋሕዶ(SYNTHESIS/HENOSIS)
25:52 ማስረጃዎች ለፍጡር ወኢፍጡር(CREATED AND UNCREATED NATURE OF GOD THE WORD INCARNATE)
01:42 ንስጥሮስ(NESTORIANISM)
09:01 አውጣኬ(EUTYCHIANISM)
13:10 ኬልቄዶን(CHALCEDON)
17:54 ተዋሕዶ(SYNTHESIS/HENOSIS)
25:52 ማስረጃዎች ለፍጡር ወኢፍጡር(CREATED AND UNCREATED NATURE OF GOD THE WORD INCARNATE)
zhlédnutí: 18 574
Video
ተአምረ ማርያም| ለአንዳንድ ውዝግቦች መልስ
zhlédnutí 7KPřed rokem
ገድላት ድርሳናት ተአምራት መጽሐፍት ውስጥ በአንድም በሌላም ምክንያት ስህተቶች ሊገቡ ይችላሉ.. ሲገኝም እርማት ይደረግበታል.. ከዛ በዘለለ ግን እነዚህ መጽሐፍት ለሕይወታችን እንዲጠቅሙን ሆነው የተዘጋጁ እንጂ በራሳቸው መጽሐፍቶቹ ሃይማኖት ስላልሆኑ ስህተት ቢገኝ ከምንም ልንቆጥረው አይገባም..
ጥምቀት ለድኅነት | ፕሮቴስታንት ኢመጽሐፍ ቅዱስ መሆኑን ትልቅ ማሳያ | ሐዋርያዊ መልሶች
zhlédnutí 9KPřed rokem
ጥምቀት ለድኅነት | ፕሮቴስታንት ኢመጽሐፍ ቅዱስ መሆኑን ትልቅ ማሳያ | ሐዋርያዊ መልሶች
መነጠቅ..??| ኢየሱስ ይመጣል| ሐዋርያዊ መልሶች
zhlédnutí 7KPřed rokem
በዚህ አጭር ቪዲዮ ከመቶ ዓመት በፊት በፕሮቴስታንቶች የተጀመረውን ይህንን እንግዳ ትምህርት በክርስትና ትምህርት መዝነነዋል
ኢየሱስ አማላጅ..??| ሊቀ ካህናት እና ሰው እንደመሆኑ
zhlédnutí 36KPřed rokem
እውን ጌታ ኢየሱስ ሊቀ ካህናት መሆኑ አሁንም ድረስ እየማለደ እንደሚኖር አመላካች ነውን..?? የሚለው የተብራራበት
ሙሐመድ በቁርአን ፡ ለማን የተላከ ነው..?? ለጥያቄዎችም መልሶች
zhlédnutí 14KPřed rokem
ሙሐመድ በቁርአን ፡ ለማን የተላከ ነው..?? ለጥያቄዎችም መልሶች
የኖኅ መርከብ እና የኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን | ሐዋርያዊ መልሶች
zhlédnutí 3,1KPřed rokem
የኖኅ መርከብ እና የኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን | ሐዋርያዊ መልሶች
አኬ ብረቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Andand bota tkkl nek ande meswaet akrbal neger gn hul gize sle egna ymaldal ❤ Getan bemaweke betam edlegna negn
Leteshale kidan was honal ylal Atshewedu wendmoche betam asasach tmrt new miyastemrachu Bible btanebu yshalal guys
Like khnetu lezelalem miktl new Esun mis argehal wendme
አኬ እግዚአብሔር ይስጥልን በቤቱ ያጽናህ 🙏
በቤቱ ያኑርህ
አክሊል ከመፅሀፍ ቅዱስ አንድ ማስረጃ አላቀረብክም🔥🔥🔥
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤
Ake timhiryochih betam asifelagiwoch nachew berta... Kale hiwotin yasemalin Neger gin timhrtochin sitjemir mamateb batiresa tiru new!!!
Kale hiwet yasemal
እመኑኝ ፓስተር አልተማሩም😢😢 እባኮት ቁጭ ብለው ይማሪሩ 😒ህዝቡን ወደ ስተት አትውሰዱ 😴😌👉 አኬ ውዱ ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን👏👏❤❤❤🙏🙏🙏
Kal hiwot yasemale my brother 🎉🎉🎉
በቤቱ ያፅናክ ከቻልክ እቺን ጥያቄ መልስልኝ እ/ር አምላካችን ለኛ ለውድ ልጆቹ ነፃ ፍቃድ (freedom) እንዳለን መላክት ነፃ ፍቃድ ነው ያላቸው 🙄🙄
ምሳሌ 8 ላይ ያለችውን ቃል ግን አርማት እንደሱ አትልም
ሙስልሞች ቀጭበው አውጠው ይጫጫሉ ቲክቶክ ላይ ጅሎች
ተው እንጂ ወንድሜ, ከሞቱ ጋ ህብረት ካመንክ ወዲያ በምትፈፅመው ሰረአተ ጥምቀት ነው: ገማሿን ሀሣብ ቆርጠህ ቅደም ተከተል አታዛባ እነጂ!?🤔 ሮሜ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
ጥምቀት :- አምኖ ዳግም የተወለደ ሠው ብቻ የሚፈፅመው ሰረአት ነው! ከጌታ ጋ መተባበሩን ማሣያ ብቻ ነው! ሐዋርያት 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁷ ፊልጶስም፦ በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል አለው። መልሶም፦ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ አለ። ³⁸ ሰረገላውም ይቆም ዘንድ አዘዘ፥ ፊልጶስና ጃንደረባው ሁለቱም ወደ ውኃ ወረዱ፥ አጠመቀውም።
Hi Akea, Kale hiwot yasemalin. Bezi melse, melaekt yikatetu yihon? Akal ena ras antsar?
ይህ ሰው እኮ ከሌሎቹ በተለየ የሚያላግጥ ምናምቴ ሰው ነው ይህ ሰው ነው መጠንቀቅ ያለባት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
ይህን የቤተክርስቲያን ትምህርት እስከዛሬ በዚህ መንገድ ሲብራራ ባለማየቴ በጣም አዝናለሁ ። አክሊል በርታ እሺ ለብዙዎች መመለስ ምክንያት እንደምትሆን አምናለሁ ።❤❤❤❤
የሃይማኖት ጸሎት ላይ "የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ" ይላል ፣ ይህም ጸሎት ሀይማኖትን ያጸኑ አባቶች የደነገጉት ነው፣ ታዲያ ይህ በስጋው ፍጡር ከሚለው ሀሳብ ጋር አይጋጭም??
ስጋን ነሳ ምን ማለት ነው??? ስጋ ተፈጠረ ካልን መቸ ተፈጠረ?
ቃለ ህይወት ያሠማልን አኬ በእውነት ግልፅ ያለ የአባቶችን ትምህርት ነው የነገርከን አይ ትክክል አይደለህም የሚል ሰው ከአባቶች ትምህርት ጋር ነው እየተላተመ እየተቃወመ ያለው
Eshi min imlsh ihn inawro Bala🤔
Akewa❤❤❤ qlhiwt ysemaln 💖 mamhracn ❤❤ inquwac Egzabher xagawn ybizalaih mamhracn ❤️❤️🎉🎉🎉🎉
አክሊል ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ነህን? ለምን መሰለህ ይጠየኩህ ኦርቶዶክሳዊ ባህሎችን እትጠብቅም ነጠላ ስትለብስ አላይህም ፣ የጌታችን እና የመድሀኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ስትጠራ በአብዛኛው እንደ መናፍቃን በነጠላው ኢየሱስ ብቻ ብለህ ትጠራለህ ፣ እርጋታ አይታይብህም አንዳንዴ ያልተገቡ ዘመን አመጣሽ ቃላትን ትጠቀማለህ እና እምነትህን ግልጽ ብታደርገው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ከሆንክ ግን ኦርቶዶክሳዊ ባህሎችን ብትጠብቅ መልካም ነው ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
😅😅😅 እይ አከ ዛሬ ገና ተሸነፍክ እእእእእእ ተፈተንሽ😅😅
ወንድሜ ያስተማርከው ትምህርት እንደማርና ወተት ደስ እያለ እንደመመገብና መጠጣት ነው፣ አንዳዴ በቤተ ክርስቲያናችን እንደ አውጣኪ ከመፍራትም ይሁን ከማክበር በሚመስል መልኩ የሚሰጠውን ግብር ወይም ባህሪ በተለያዩ መልኩ ሲፋለሱ እንሰማለን ፣ ሊቃውንት አባቶችም ምስጢረ ተዋህዶን በጥልቀት ማስተማር ሰዎች ላይ ብዙ ነገሮችን ፣ አለመረዳትን እንዳያመጣ በማለት ያልፉታል ፣ ነገር ግ ን መሰረታዊና ለእቅበት እምነት በጣም ወሳኝ ነውና ሁሉም እንዲረዳ መደረግ አላበት ፡፡ ይህንንም የቤተ ክርስቲያን ልጆች የሆንን በቤተ ክርስቲያን ሰንበተ ትምህርት ቤት እንዲሁም በስነ መለኮት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ፣ እንዲሁም የአባቶችን ትምህርቶች በማንበብ በእምነት እና በእውቀት የጎለመስን መሆን አለብን፡፡
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ፡፡ Father Jossi በአማርኛ አስተምረህኛል ፣ እግዚአብሔር ጸጋውንና ሞገሱን ያድልህ፡፡
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት
❤❤❤❤
💙💙💙💙💙✝️
የህይወት ቃል ያሰማልን አክሊል🙏❤
እናመሰግናለን አኬ ወንድማችን
አኬ የእኛ እንቁ የተዋህዶ ፈርጥ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
አብ ወንድሜ ቃለ ህይወት ይሰማልን ሙስሊምች ምንም ብትላቸውው አያምኑም የመሀመድ እርኩስ መንፈስ በደም ስራቸው ገብቷል
As Lutheran Ake, I agree 100% on this topic and also the teaching you taught on the Lord's Supper .from Mekeneyesus Church
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ ❤❤❤
አኬያችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኤኬ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አለዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃ ይሉሀል ይሄ ነው
Watching this kind of videos makes me very sad!! It feels like the argument between orthodox and protestant is a waste of time, you both believe in Jesus why don’t you spend your time teaching others who completely doesn’t know about Jesus? May The Holy Ghost guide and lead you!!! I am sure orthodox or protestant will be in heaven if they truly in Jesus!! Yet, go out there and teach the one who does not Jesus!! Thank you may God bless you!!
ጌታ < ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ያመነ ✅የተጠመቀ ይድናል >> ምንን ያመነ ?ወንጌልን :: በ 40 ወይም በ80 ቀን ወንጌል ተሰብኮ ነው ? ሌላው << መጠመቅ ደቀመዝሙርነት ከሆነ >> ይህን አንተ እንጅ መፅሐፍ ቅዱስ እላለም: ደቀመዝሙርነት በክርስቶስ በማመን የሚጀምር በምድር እስካለን የሚቀጥል ህይወት እንጅ ነን ብለን የምንደመድመው ጉዳይ አይደለም:
አክሊል < ልሳን > ሐዋርያት ስራ ላይ ይህ ልሳን ፍፃሜ አግኝቱዋል ያልከው ስህተት ነው ::ጅማሬ እንጅ ፍፃሜ አላገኘም : ማስረጃ ሐዋርያትስራ ምእራፍ 2 ቀጥሎ ሲለማመዱት ይታያል ደግሞም ቆሮንቶስ 12 እና 14 ቀጥሎ ይታያል : < በልሳን ሚስጥርን ለእግዚአብሔር ይናገራል > ይላል እንጅ ለሌላ ሰው ይናገራል አይልም: ይህ ደግሞ የማይተረጎመው ልሳን ነው 🔥🔥🔥
አኬዋ ተባረክ የምር ልቤ እርፍ ይላል አዋቂዎችን ሳይ እፎይ አሉ ❤ እውነት ነው
አኬዋ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ሚስጥሩን ይግለጥልክ❤
ሰላም ወንድሞች እንደ ሃሳብ ስለ Ontological Christology and Functional Christology ስንናገር በተቻለ መጠን የሚሰሙትን በሚመጥን መልኩ ቢሆን እላለው፡፡በመቀጠለም ትንሽ ስለ ተዋህዶ ካነበብኩት ላካፍላችሁ፡፡እየሱስ ክርስቶስ(ለስሙ ክብር ይግባውና) ማን ነው?(who is Jesus Christ?) አንተ የህያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ እንለዋለን(ማንነቱ)፡፡እዚህ ማንንት ውስጥ ደግሞ የተዋሃደ hypothesis አለ(የሰው ባህሪ የመለኮት ባህሪ) በሰው ባህሪ መለኮት ይጠራል በመለኮት ባህሪ ሰው ይጠራል(Communication of Idioms ይባላል) ፡፡ስለዚህ ተዋህዶ የሁለት ማንነቶች ውህደት ከሆነ ንስጥሮሳዊነት ነው(ማለትም prosoponic union ካልን)፡፡ ተዋህዶ ሲባል የባህሪ ውህደት ነው፡የዚያ የውህድ ባህሪ ተጠሪ አካል(prosopon) ግን ቃል ነው፡፡ስግው ቃል/Logos/Incarnated Word ብለን ስንጣራ የምንጠቁመው ቃልን ነው፡፡ስጋ በዛ በ Person of Word subsiste ስላደረገ እኔ እያለ ይናገራል በቃል Prosopon እኔ እያለ ይናገራል በቃል Prosopon እርሱ ይባላል ነገር ግን (ባህሪውን፣አካሉንም፤ hypothesis) አላጣም አንተ ተባይ እርሱ ተባይ ግን ቃል ነው፡፡ስለዚህ create/uncreated የሚለው ለተዋህዶ ይጠቀሳል(ነገር ግን ቅድመ ተዋህዶ exist አላደረገም) for the contemplation of theory ይጠቀሳል፡፡ለምሳሌ ወደ ወንድሞቺ ሂደሽ(ዮሀንስ ወንገል 20፡10) ወንድም ሳይኖረው ወንድሞቺ ካለ በስጋው ለስጋ ስለሚስማማ ውንድምነት) ለርሱ አምላክ ሳይኖረው በለበሰው በተዋህዶ ስጋ ግን አምላክ እንዳለው ሲያጠይቅ፡፡በስጋው ፍጡር ነው ማለት ያስጋ ጥንቱ አላዋቂ መሆኑን ለማጠየቅ ነው እንጂ ለክርስቶስ ከተጠቀሰ አዋቂም/አላዋቂም አዳኝም/የማያድንም ወደሚል የተሳሳተ ሃሳብ እንዳያመራን ጥንቃቀ ያስፈልጋል ወንድሞች፡፡ከኛ እንደ አንዱ ሆነ ስለሚል ከተዋህዶ በኋላም እውቀቱ አብ ስለሆነ፡፡ቃል በስጋው ፍጡር ማለትና ክርስቶስ በስጋው ፍጡር ማለትም ፈጥሞ ይለያያል፡፡ በመጨረሻም ወንድሞች ሆይ ስለ Ontological Christology and Functional Christology ስታስረዱ ትምህርቱን ከስላሴ ትምህርት በተለይም ከስላሴ ውስጣዊ ግብር(Function) ውጫዊ ግብር (Ontology) ኹነታት (mode of existence) ማለትም(Economic Trinity and Immanent Trinity) ተመጋጋቢ ቢሆን ጥሩ ነው፡፡ለምሳሌ ዮሀንስ 1 ላይ ቃል ስጋ ሆነ አለ እንጂ ወልድ ስጋ ሆነ ብሎ አልጀመረም ለምን?፡፡ የጌታችን የአምላካችን ፀጋና ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን፡፡
መምህር ገብረ መድህን እንየው czcams.com/video/bLyRjlFESaw/video.html&si=GuPbzeeL6mh2lGmO ሊቀ ማዕምራን ቀሲስ ዘበነ ለማ czcams.com/video/QZ-IRrkRmW4/video.htmlsi=jVxt8qlC2qHMKzdM