ኢየሱስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 11. 2023
  • #tiktokOrthodox_Tewahido #Orthodox_Tewahido #tiktokአክሊል #tiktokመዝሙረ #tiktokእዮብ #tiktokልደተ #tiktokልደት #tiktokያሬድ #tiktokAklil #tiktokMezmur #tiktokzemariam #tiktoklidetekal #tiktoklideteqal #አክሊል #መዝሙረ #እዮብ #ልደተ #ልደት #ያሬድ #Aklil #Mezmur #zemariam #lidetekal #lideteqal #eyob_zemichael #Gebreyohannes_Gebretsadik #የንስሃሐ_መዝሙር #ሲከፋኝ መጽናኛዬ #የንስሃሐ_መዝሙር #Ethiopian #Orthodox #Tewahido #Orthodox_Tewahido

Komentáře • 37

  • @beti7658
    @beti7658 Před dnem

    ዘማርያም የተዋህዶ እንቁ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ☦️✅ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @SamuelLegese-uh3pb
    @SamuelLegese-uh3pb Před 8 měsíci +5

    ዘማሪያም ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @1ab12
    @1ab12 Před 8 měsíci +5

    ከእናንተ ጋር መከራከር እራሱ ክርስቶስ ላይ ማፌዝ ዘማርያም ሥላሴ ይባርኩህ ለወንድሞቻችንም የእውነትን መንገድ ይግለጥላቸው

  • @embibelsiyeum1845
    @embibelsiyeum1845 Před 8 měsíci +6

    ዘማርያም smart

  • @user-jp8cz7gd3p
    @user-jp8cz7gd3p Před 8 měsíci +4

    Zemareyame tebareke

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Před 8 měsíci +3

    Amilak yibarkh diyako zemaryam

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Před 8 měsíci +8

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ=ሥንዱ እመቤት

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Před 8 měsíci +2

    Amilak yibarkh diyako zemaryam🙏🙏🙏

  • @kebielikeni8393
    @kebielikeni8393 Před 8 měsíci +1

    ከዚህ ልጅ ጋር ማውራት የኦርቶዶክስን ክብር መቀነስ ነው ዲያቆነ ዘማሪያም ቴዲ ወይኔ ትህትናህን እንዴት እንደምወደው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤

  • @user-hy2tz2ls4d
    @user-hy2tz2ls4d Před 2 měsíci

    Ephrem balegize gin mindinew kota kota milew mngsu ytregaga aydlm 😢😢😢

  • @aynalem2449
    @aynalem2449 Před 8 měsíci +1

    ኦርቶዶክስ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Před 8 měsíci +1

    Sew endet endi kifu yihonal wendim efrem betam new mitasazin

  • @endreslachewu377
    @endreslachewu377 Před měsícem

    ኤፍሬም ጀግናው። አንበሳ እኮ ነህ።እንዲህ በእግዚአብሔር ቃል እውነትና እውቀት ሃሳውያንን መድረሻ ማሳጣት ነው።

  • @user-cv8tn4do2u
    @user-cv8tn4do2u Před 8 měsíci

    “ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።”
    - ኤፌሶን 2፥16

  • @yayehyeradMk
    @yayehyeradMk Před měsícem

    EFREM MNM TEYAKE EKO ALMLSKM TEKRAKRK ENJI

  • @nametsese7511
    @nametsese7511 Před 8 měsíci +1

    ጼንጤው ግን ምን ያስቆጠዋል መንፈሱ ይበሳጫል

  • @bayushhailemariam9042
    @bayushhailemariam9042 Před 8 měsíci

    Berta egzabher yrdam emamalka tetabkh

  • @user-cv8tn4do2u
    @user-cv8tn4do2u Před 8 měsíci

    “ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።”
    - ኢሳይያስ 53፥12

  • @user-gw9ph7jr7u
    @user-gw9ph7jr7u Před měsícem

    ሰው ነው ምን ማለት ነው ?

  • @user-cv8tn4do2u
    @user-cv8tn4do2u Před 8 měsíci

    ,“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።”
    - ኢሳይያስ 53፥12

  • @deribsintayehu411
    @deribsintayehu411 Před 8 měsíci

    Menfse kiduse Yalbete Ergataw Erasu Yngrale Bmchoe Ymhone Yalme

  • @MulugojamTenaw
    @MulugojamTenaw Před 19 dny

    መንፈስቅዱስይማልዳል ወልድይማልዳል እግዚአብሔር ይማልዳልይላልመፅሀፍቅዱስ ስለዚህየቱነውፈራጅ አትሳቱ ተመለሱ እግዚአብሔር አምላክ ፈራጅእንጂአማላጅአይደለም።

  • @user-cv8tn4do2u
    @user-cv8tn4do2u Před 8 měsíci

    “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”ሉቃስ 22
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³¹ ጌታም፦ ስምዖን ስምዖን ሆይ፥ እነሆ፥ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤
    ³² እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”ዕብራውያን 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
    ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
    - ሮሜ 8፥34
    - ኤርምያስ 7፥25

  • @user-cv8tn4do2u
    @user-cv8tn4do2u Před 8 měsíci

    “ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።”
    - ኢሳይያስ 53፥12“አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
    - ኤርምያስ 7፥25ሉቃስ 22
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³¹ ጌታም፦ ስምዖን ስምዖን ሆይ፥ እነሆ፥ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤
    ³² እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።
    ዕብራውያን 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።
    ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
    ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤

    • @user-cv8tn4do2u
      @user-cv8tn4do2u Před 8 měsíci

      i saod to this msn-“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።”
      - ማቴዎስ 22፥29

  • @user-cv8tn4do2u
    @user-cv8tn4do2u Před 8 měsíci

    ዕብራውያን 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁰-²¹ እነርሱም ያለ መሐላ ካህናት ሆነዋልና፤ እርሱ ግን፦ ጌታ፦ አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሐላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን፥
    ²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።
    ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
    ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
    ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።

  • @yowhanazekrstos4239
    @yowhanazekrstos4239 Před 2 měsíci

    እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም ኣምላክ ነው። በሰውነቱ የዘለኣለም ሊቀ ካህን ነው። በሰውና በእግዚኣብሄር ያለው መካከለኛ ነው። ስለኛ ቀድሞ የሚታይልን የሚያስታርቀን ነው። የሚጣበቅልን ነው።
    በኣምላክነቱ ደሞ ፈራጅ ነው።

  • @ayni5236
    @ayni5236 Před 8 měsíci +2

    አይ ኤፍሬም የክርስቶስ መንግስት በብልጠት አይወረስም። ተህትናን ከጌታችን ከእየሱስ ክርስቶስ አልተማርክም?? ከወንድምህ ዘማርያምም ተማር። ጬህት የክርስቶስ መንፈስ አይደለም።

  • @yowhanazekrstos4239
    @yowhanazekrstos4239 Před 2 měsíci

    ይህ ለዘማርያም ነው ቀጥሎ ያለው የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል ምን ማለት ነው?
    1 Corinthians 15 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
    24: በኋላም፥ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር ለአባቱ አሳልፎ በሰጠ ጊዜ አለቅነትንም ሁሉና ሥልጣንን ሁሉ ኃይልንም በሻረ ጊዜ፥ ፍጻሜ ይሆናል።
    25: ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ በታች እስኪያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋልና።
    26: የኋለኛው ጠላት የሚሻረው ሞት ነው፤
    27: ሁሉን ከእግሩ በታች አስገዝቶአልና። ነገር ግን፦ “ሁሉ ተገዝቶአል፡” ሲል፥ ሁሉን ካስገዛለት በቀር መሆኑ ግልጥ ነው።
    28: ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።

  • @hamerhero
    @hamerhero Před 3 dny

    እረ በመሰላችሁ አትተርጉሙ ፓስተሮች

  • @marugirmay4610
    @marugirmay4610 Před 8 měsíci

    ሁላችሁም ደንቆሮዎች ናችሁ ።ርኩስ መንፈስ ያደነቆራችሁ ። አስመሳዩ ኢየሱስ ክርስቶስ (ሉሲፈር ወይም ሰይጣን ዲያቢሎስ) ከናንተ በሚየስንቅ ሁኔታ ክርስቲያን መስሎ እየሰራ እንዳለ የመፅሀፍ ቅዱስን ማስጠንቀቂያ እረስታችሁታል ወይም ሆን ብላችሁ ማንሳት አትፈልጉም። ስላሴ የሀሰተኛዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት ነው ።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 8 měsíci

      "አስመሳዩ ኢየሱስ ክርስቶስ" 😢😢 እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ምን አይነት ድፍረት ነው

    • @melatdunfa4908
      @melatdunfa4908 Před 8 měsíci +2

      የነጀማነሽ ሀይማኖት ተከታይ መሆን አለብክ

    • @user-hy2tz2ls4d
      @user-hy2tz2ls4d Před 2 měsíci

      Mamediyans

  • @ShawelTesfaye-lk7gc
    @ShawelTesfaye-lk7gc Před 8 měsíci +1

    ብስማርትነት አይደለም እውነት የሚገለጠው ዘማርያምና አቶ ቢኒያምከሀዲው አንተን ማነው ዳኛ ያደረገህ በምንችሎታህ ሆዳም