Orthodox Speaks
Orthodox Speaks
  • 109
  • 87 529

Video

ገድላት እና ድርሳናት | አክሊል vs ቀለሜ
zhlédnutí 97Před 3 měsíci
ገድላት እና ድርሳናት | አክሊል vs ቀለሜ
ነገረ ድህነት | አክሊል vs አማን ሻሎም
zhlédnutí 225Před 3 měsíci
ነገረ ድህነት | አክሊል vs አማን ሻሎም
ሁለት ባህሪ ወይሰ አንድ ባህሪ
zhlédnutí 746Před 7 měsíci
#tiktokOrthodox_Tewahido #Orthodox_Tewahido #tiktokአክሊል #tiktokመዝሙረ #tiktokእዮብ #tiktokልደተ #tiktokልደት #tiktokያሬድ #tiktokAklil #tiktokMezmur #tiktokzemariam #tiktoklidetekal #tiktoklideteqal #አክሊል #መዝሙረ #እዮብ #ልደተ #ልደት #ያሬድ #Aklil #Mezmur #zemariam #lidetekal #lideteqal #eyob_zemichael #Gebreyohannes_Gebretsadik #የንስሃሐ_መዝሙር #ሲከፋኝ መጽናኛዬ #የንስሃሐ_መዝሙር #Ethiopian #Orthodox #Tewahido #Orthodox_Tewahido
መዳን ሂደታዊ ወይስ ቅጽበታዊ?
zhlédnutí 1,4KPřed 7 měsíci

ፕሮቴስታንት እና ስህተቶቻቸው
zhlédnutí 886Před 7 měsíci
#tiktokOrthodox_Tewahido #Orthodox_Tewahido #tiktokአክሊል #tiktokመዝሙረ #tiktokእዮብ #tiktokልደተ #tiktokልደት #tiktokያሬድ #tiktokAklil #tiktokMezmur #tiktokzemariam #tiktoklidetekal #tiktoklideteqal #አክሊል #መዝሙረ #እዮብ #ልደተ #ልደት #ያሬድ #Aklil #Mezmur #zemariam #lidetekal #lideteqal #eyob_zemichael #Gebreyohannes_Gebretsadik #የንስሃሐ_መዝሙር #ሲከፋኝ መጽናኛዬ #የንስሃሐ_መዝሙር #Ethiopian #Orthodox #Tewahido #Orthodox_Tewahido
ከ 66 ቱ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የማናገኛቸው እውነታዎች
zhlédnutí 885Před 7 měsíci
#tiktokOrthodox_Tewahido #Orthodox_Tewahido #tiktokአክሊል #tiktokመዝሙረ #tiktokእዮብ #tiktokልደተ #tiktokልደት #tiktokያሬድ #tiktokAklil #tiktokMezmur #tiktokzemariam #tiktoklidetekal #tiktoklideteqal #አክሊል #መዝሙረ #እዮብ #ልደተ #ልደት #ያሬድ #Aklil #Mezmur #zemariam #lidetekal #lideteqal #eyob_zemichael #Gebreyohannes_Gebretsadik #የንስሃሐ_መዝሙር #ሲከፋኝ መጽናኛዬ #የንስሃሐ_መዝሙር #Ethiopian #Orthodox #Tewahido #Orthodox_Tewahido
የፕሮቴስታንቱ ልጅ "ከነሀን" ሲዋሽ ተያዘ
zhlédnutí 1KPřed 7 měsíci

ከአመት 24 ፓስተርነት መልካሙ ፍስሀ ወደ ቅድሰት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በይፋ ተመለሰ።
zhlédnutí 796Před 7 měsíci
#tiktokOrthodox_Tewahido #Orthodox_Tewahido #tiktokአክሊል #tiktokመዝሙረ #tiktokእዮብ #tiktokልደተ #tiktokልደት #tiktokያሬድ #tiktokAklil #tiktokMezmur #tiktokzemariam #tiktoklidetekal #tiktoklideteqal #አክሊል #መዝሙረ #እዮብ #ልደተ #ልደት #ያሬድ #Aklil #Mezmur #zemariam #lidetekal #lideteqal #eyob_zemichael #Gebreyohannes_Gebretsadik #የንስሃሐ_መዝሙር #ሲከፋኝ መጽናኛዬ #የንስሃሐ_መዝሙር #Ethiopian #Orthodox #Tewahido #Orthodox_Tewahido
አፍ መክፈት ቀላል ነው “ፓስተር 7ኛ ጨ”
zhlédnutí 1,3KPřed 7 měsíci

የቅድስት እናታችን ቅድስት አርሴማ ታሪክ በአጭሩ
zhlédnutí 768Před 7 měsíci
#tiktokOrthodox_Tewahido #Orthodox_Tewahido #tiktokአክሊል #tiktokመዝሙረ #tiktokእዮብ #tiktokልደተ #tiktokልደት #tiktokያሬድ #tiktokAklil #tiktokMezmur #tiktokzemariam #tiktoklidetekal #tiktoklideteqal #አክሊል #መዝሙረ #እዮብ #ልደተ #ልደት #ያሬድ #Aklil #Mezmur #zemariam #lidetekal #lideteqal #eyob_zemichael #Gebreyohannes_Gebretsadik #የንስሃሐ_መዝሙር #ሲከፋኝ መጽናኛዬ #የንስሃሐ_መዝሙር #Ethiopian #Orthodox #Tewahido #Orthodox_Tewahido
ወንድሞቻች በህብረት ጠቅለል ያለ ትምህርት
zhlédnutí 542Před 7 měsíci
#tiktokOrthodox_Tewahido #Orthodox_Tewahido #tiktokአክሊል #tiktokመዝሙረ #tiktokእዮብ #tiktokልደተ #tiktokልደት #tiktokያሬድ #tiktokAklil #tiktokMezmur #tiktokzemariam #tiktoklidetekal #tiktoklideteqal #አክሊል #መዝሙረ #እዮብ #ልደተ #ልደት #ያሬድ #Aklil #Mezmur #zemariam #lidetekal #lideteqal #eyob_zemichael #Gebreyohannes_Gebretsadik #የንስሃሐ_መዝሙር #ሲከፋኝ መጽናኛዬ #የንስሃሐ_መዝሙር #Ethiopian #Orthodox #Tewahido #Orthodox_Tewahido
ለቅዱሳን መዘመር ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ይጋጫል የሚል አንድ ጥቅስ ጠፋ ። (ስድብ ብቻ )
zhlédnutí 1KPřed 7 měsíci
#tiktokOrthodox_Tewahido #Orthodox_Tewahido #tiktokአክሊል #tiktokመዝሙረ #tiktokእዮብ #tiktokልደተ #tiktokልደት #tiktokያሬድ #tiktokAklil #tiktokMezmur #tiktokzemariam #tiktoklidetekal #tiktoklideteqal #አክሊል #መዝሙረ #እዮብ #ልደተ #ልደት #ያሬድ #Aklil #Mezmur #zemariam #lidetekal #lideteqal #eyob_zemichael #Gebreyohannes_Gebretsadik #የንስሃሐ_መዝሙር #ሲከፋኝ መጽናኛዬ #የንስሃሐ_መዝሙር #Ethiopian #Orthodox #Tewahido #Orthodox_Tewahido
ቢንያም ሸታዬ (ፍቅረ ኢየሱስ) ወደ ቅድሰት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በይፋ ተመለሰ።
zhlédnutí 3,3KPřed 7 měsíci
#tiktokOrthodox_Tewahido #Orthodox_Tewahido #tiktokአክሊል #tiktokመዝሙረ #tiktokእዮብ #tiktokልደተ #tiktokልደት #tiktokያሬድ #tiktokAklil #tiktokMezmur #tiktokzemariam #tiktoklidetekal #tiktoklideteqal #አክሊል #መዝሙረ #እዮብ #ልደተ #ልደት #ያሬድ #Aklil #Mezmur #zemariam #lidetekal #lideteqal #eyob_zemichael #Gebreyohannes_Gebretsadik #የንስሃሐ_መዝሙር #ሲከፋኝ መጽናኛዬ #የንስሃሐ_መዝሙር #Ethiopian #Orthodox #Tewahido #Orthodox_Tewahido
02 - ባዕዱን ኢየሱስ ሰባኪዎች (ፕሮቴስታንት) የተሰጠምላሽ

በእምነት ብቻ ይዳናል
zhlédnutí 232Před 7 měsíci
በእምነት ብቻ ይዳናል
ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ቅዱስ አረዳድ ምንድነው
zhlédnutí 295Před 7 měsíci
ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ቅዱስ አረዳድ ምንድነው
በእምነት ብቻ ይዳናል የሚሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ጠፋ
zhlédnutí 232Před 7 měsíci
በእምነት ብቻ ይዳናል የሚሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ጠፋ
ፕሮቴስታንት እና መዝሙሮቻቸው
zhlédnutí 372Před 7 měsíci
ፕሮቴስታንት እና መዝሙሮቻቸው
ቅዱሳን ያድናሉ! እንዴት?
zhlédnutí 407Před 7 měsíci
ቅዱሳን ያድናሉ! እንዴት?
ፕሮቴስታንት የማንሆንበት 99 ምክንያቶች
zhlédnutí 4,7KPřed 7 měsíci
ፕሮቴስታንት የማንሆንበት 99 ምክንያቶች
አሥርቱ ትእዛዛት ተሽሯል ይለናል ፕሮቴስታንቱ የኮሌጅ መምህር ሙለታ
zhlédnutí 1,3KPřed 7 měsíci
አሥርቱ ትእዛዛት ተሽሯል ይለናል ፕሮቴስታንቱ የኮሌጅ መምህር ሙለታ
"ኢየሱስ ጌታ ነው" ስላልን ተገፋን ለሚሉ የተስጠ ምላሽ
zhlédnutí 550Před 7 měsíci
"ኢየሱስ ጌታ ነው" ስላልን ተገፋን ለሚሉ የተስጠ ምላሽ
01 - ባዕዱን ኢየሱስ ሰባኪዎች (ፕሮቴስታንት) የተሰጠምላሽ
zhlédnutí 191Před 7 měsíci
01 - ባዕዱን ኢየሱስ ሰባኪዎች (ፕሮቴስታንት) የተሰጠምላሽ
የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ማለት ምንድን ነው?
zhlédnutí 1KPřed 7 měsíci
የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ማለት ምንድን ነው?
ፕሮቴስታንትዎች ዘንድ መንፈስ ቅዱስ አለን part-2
zhlédnutí 651Před 7 měsíci
ፕሮቴስታንትዎች ዘንድ መንፈስ ቅዱስ አለን part-2
ፕሮቴስታንትዎች ዘንድ መንፈስ ቅዱስ አለን part-1
zhlédnutí 728Před 7 měsíci
ፕሮቴስታንትዎች ዘንድ መንፈስ ቅዱስ አለን part-1
ለምን ፕሮቴስታንትዎች አንድ መሆን አቃታቸው?
zhlédnutí 744Před 7 měsíci
ለምን ፕሮቴስታንትዎች አንድ መሆን አቃታቸው?
"ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን" አላምን ሲሉ መዝገበ ቃላት ተከፈተ
zhlédnutí 618Před 7 měsíci
"ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን" አላምን ሲሉ መዝገበ ቃላት ተከፈተ
ፕሮቴስታንት ድነዋልን?
zhlédnutí 1,2KPřed 7 měsíci
ፕሮቴስታንት ድነዋልን?

Komentáře

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před 18 hodinami

    kale hiwet yasemalin zmariyam

  • @GurumFisha
    @GurumFisha Před 4 dny

    Ephem, please learn before you try to argue.

  • @GurumFisha
    @GurumFisha Před 4 dny

    Zemariam is right. There is a very big difference between reconciliation and intercession. Ephrem 's argument is fallacious.He repeteadly opposes the person arguing .This is a kind of fallacy called adhominem,Gainst the person. '

  • @user-cg2tg3ks9g
    @user-cg2tg3ks9g Před 6 dny

    አማላጅ ነው ብሎ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ድንግል ማርያም ሰት ሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። “ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1 “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34 “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5 “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6

  • @beti7658
    @beti7658 Před 26 dny

    ዘማርያም የተዋህዶ እንቁ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ☦️✅ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @hamerhero
    @hamerhero Před 27 dny

    እረ በመሰላችሁ አትተርጉሙ ፓስተሮች

  • @fantahungudeta3339
    @fantahungudeta3339 Před měsícem

    እንደ እግዝአብሔር ቃል ብትናገር ቆንጆ ነው ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ሐጢያት ያሌለበት ንገረኝ

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 Před měsícem

    ኢየሱስ አድምታው አስታራቃ ይለዋል ደስ ይላል

  • @MulugojamTenaw
    @MulugojamTenaw Před měsícem

    መንፈስቅዱስይማልዳል ወልድይማልዳል እግዚአብሔር ይማልዳልይላልመፅሀፍቅዱስ ስለዚህየቱነውፈራጅ አትሳቱ ተመለሱ እግዚአብሔር አምላክ ፈራጅእንጂአማላጅአይደለም።

  • @yayehyeradMk
    @yayehyeradMk Před měsícem

    EFREM MNM TEYAKE EKO ALMLSKM TEKRAKRK ENJI

  • @endreslachewu377
    @endreslachewu377 Před 2 měsíci

    ኤፍሬም ጀግናው። አንበሳ እኮ ነህ።እንዲህ በእግዚአብሔር ቃል እውነትና እውቀት ሃሳውያንን መድረሻ ማሳጣት ነው።

  • @user-gw9ph7jr7u
    @user-gw9ph7jr7u Před 2 měsíci

    ሰው ነው ምን ማለት ነው ?

  • @ZolaMengistu
    @ZolaMengistu Před 2 měsíci

    my hero

  • @user-hy2tz2ls4d
    @user-hy2tz2ls4d Před 3 měsíci

    Ephrem balegize gin mindinew kota kota milew mngsu ytregaga aydlm 😢😢😢

  • @yowhanazekrstos4239
    @yowhanazekrstos4239 Před 3 měsíci

    ይህ ለዘማርያም ነው ቀጥሎ ያለው የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል ምን ማለት ነው? 1 Corinthians 15 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ 24: በኋላም፥ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር ለአባቱ አሳልፎ በሰጠ ጊዜ አለቅነትንም ሁሉና ሥልጣንን ሁሉ ኃይልንም በሻረ ጊዜ፥ ፍጻሜ ይሆናል። 25: ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ በታች እስኪያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋልና። 26: የኋለኛው ጠላት የሚሻረው ሞት ነው፤ 27: ሁሉን ከእግሩ በታች አስገዝቶአልና። ነገር ግን፦ “ሁሉ ተገዝቶአል፡” ሲል፥ ሁሉን ካስገዛለት በቀር መሆኑ ግልጥ ነው። 28: ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።

  • @yowhanazekrstos4239
    @yowhanazekrstos4239 Před 3 měsíci

    እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም ኣምላክ ነው። በሰውነቱ የዘለኣለም ሊቀ ካህን ነው። በሰውና በእግዚኣብሄር ያለው መካከለኛ ነው። ስለኛ ቀድሞ የሚታይልን የሚያስታርቀን ነው። የሚጣበቅልን ነው። በኣምላክነቱ ደሞ ፈራጅ ነው።

  • @user-lh7sx6ph2m
    @user-lh7sx6ph2m Před 3 měsíci

    desyilal astemari nw yiketil

  • @user-pm6pp9tf6n
    @user-pm6pp9tf6n Před 3 měsíci

    አይ አማን ሽታውም የለም 😂

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 Před 5 měsíci

    እየሱስ ብርክ ያርግሽ እህቴ የቃሉ ሙላት ተስቶሻል ተባረኬ ይጭመርልሽ

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 Před 5 měsíci

    ተባረኬ እህቴ የልቤን ሀሳብ ገለጥሽልኝ ተባረኬ

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 Před 5 měsíci

    እትዝበራሮቅ ጥምቀት እንድ ነው በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ነው የምለው ቃሉ ወንድም አትዘበራርቅ

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t Před 6 měsíci

    ብዝት በሉልን

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t Před 6 měsíci

    ብዝት በሊልን

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t Před 6 měsíci

    እንደእናንተ ያሉትን ኦርቶዶክሳውያኖችን ያብዛል

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t Před 6 měsíci

    ለሁላችሁ ቃል ህይዉት ያሰማልን የተዋህዶ ልጅች

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t Před 6 měsíci

    በርቱ

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t Před 6 měsíci

    ዴያቆን ያሬድዬ እግዝአብሔር ይባርክህ

  • @AbelAbebe-jw3rm
    @AbelAbebe-jw3rm Před 6 měsíci

    ❤❤❤ ላወርደው ፈልጌ አስቸገረኝ

  • @EyobAshenafi-ww1tg
    @EyobAshenafi-ww1tg Před 6 měsíci

    ዬሀንስ መልእክት ምእራፍ 2 አብራራልኝ በማርያም

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @Tekle-hz8oh
    @Tekle-hz8oh Před 6 měsíci

    ቅድስቲ ማርያም! የኢየሱስ እናት በመንፈስ መውለድዋን ያምናሉ ወይ? 666 መንፈስ ናችሖው ወይ? ዓብነት (ኣብይ ኣሕመድ )አባል ኖው / አይደለም???

  • @user-dk1ht2mh5r
    @user-dk1ht2mh5r Před 6 měsíci

    egzihebera kenat gar yune wendem❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gi7ki9jr4m
    @user-gi7ki9jr4m Před 7 měsíci

    ኦርቶዶክስ ሁላችሁም አቡ ወንድማችን sebscribe እናድርግ 👍መልካም ነገር ፈተና ይበዛበታል እኔም አሁን ነዉ የሰማሁት

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Před 7 měsíci

    tnxs lidet wendim samuel wedewinet amilak yimirak amenn

  • @ayanatadesse4980
    @ayanatadesse4980 Před 7 měsíci

    አቶ መልካሙ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሰሐል ፣ እንኳን ተመለስክ። አሁን ግን ፔንጤዎች ሲጠሩህ እነሱ ጋር አትሂድ፣ ማቆም አለብህ ፣ ለመከራከርም ሲጠሩህ አትሂድ ፣ አትከራከር ።

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 Před 7 měsíci

    መዝመረ ያሬድ❤

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 Před 7 měsíci

    ፔንጤ ላለማመን እርግጠኛ ሆነው ነው የምገቡት

  • @Medhanie-lh5gr
    @Medhanie-lh5gr Před 7 měsíci

    ማርያም ጥንተ አብሶ የለባትም የሚለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክረሴትያን እምነት አይደለም እንዴ

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 Před 7 měsíci

    ኤፍርምየምትባለው ግን እማርኛ ይገባሀል አይደል እራስህን ደጋግመህ ስማ ይህ ውይይት ካለቀ በኃለ

  • @tsehayeghebre-4324
    @tsehayeghebre-4324 Před 7 měsíci

    ዲ ዘማርያም ቃለ ህይወት ይሰማልን ❤❤❤

  • @yonastesfaye8759
    @yonastesfaye8759 Před 7 měsíci

    አብዛኞቻችን አማርኛ ተናጋሪዎች እንጂ አማርኛ አዋቂዎች አይደለንም:: አማርኛ አዋቂ ለመባል ደግሞ በግዕዝ ጥልቅ እውቀት ሊኖርህ ይገባል::እቤትህ በተማርከው አማርኛ ተነስቼ ልፃፍ ስትል ደግሞ መቀባጠር እንደጀመርክ ቁጠረው:: የቤትህን አማርኛ ኸሰው ጋር ተግባባበት ተገበያይበት ኑሮህን ለማሳካት ተጠቀምበት እንጂ በሰፈር አማርኛህ ትላልቅ ነገር ውስጥ ገብተህ አትምቦጫረቅ:: ብዙ ጴንጤዎች መፀሃፍ ሊፅፉ ይነሱና አማርኛቸው የሜዳ ይሆናል:: ካቶሊኮች ሼልፍ ላይ የሚቀመጥ ብዙ መፀሃፍ ስለ እርቶዶክስ ፅፈዋል:: የነሱን ለየት የሚያደርገው ዋናው ቦታ ሄደው ገዳም ገብተው ተመሳስለው ተምረው የሚፅፉ ስሐሆነ ነው እንጂ ከተማ እያውደለደሉ ስነመለኮትን መዳፈሩን አጥተውት አይደለም::

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር ይስጥህ። ማን እደ ኦርቶዶክስ አማርኛ፣ ቱውፊት፣ ቅርስ፣ ትህትና፣ ታሪክ ጥንቅቅ አርጋ ነው ምታስተምረን የኛ ስንፍና ካልሆነ በቀር

  • @sarasar8558
    @sarasar8558 Před 7 měsíci

    ጥሩ ውይይት ነበረ ተባረኩ 🙏🙏እናመሰግናለን መዳን ሂደት አይደለም

  • @leulnegash2954
    @leulnegash2954 Před 7 měsíci

    ዲ/ን ዘማርያም👏👏👏

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Před 7 měsíci

    በቤተክርስቲያን አስተምሮ ከጥንት ጀምሮ ድህነት ቅጽበታዊ ነው የሚል አስተምሮት የለም?

  • @aklilutadesse8329
    @aklilutadesse8329 Před 7 měsíci

    ራይ ዩሐንስ ላይ ጌታ ራሱ ለያንዳዱ እንደስራዉ መጠን እከፍለዋለዉ ይላል ጌታ እባካችሁ ለዉነት ተገዙ ዳኑ ተመለሡ የመዳን ጉዳይ ነዉ

  • @wosenyelhegebrye970
    @wosenyelhegebrye970 Před 7 měsíci

    ይሄ ሁሉ የእናንተን መክተፊያ የእናንተን ጣውላ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ለማድረግ በባህር በየብስ ትዞራለች ሁ ይሄ ክህደት ነው

  • @MesiM6-tr1sp
    @MesiM6-tr1sp Před 7 měsíci

    እልልልልልልል

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 Před 7 měsíci

    የያዛቹት እምነት ለራሳቹ መዳናቹ እርግጠኛ ያልሆናችሁበት አሁን ብትሞቱ እንኳን የዘላለም ሕይወት እንዳላቹ እርግጠኛ ያልሆናቹበት ሰዉን ኑ ወደኛ ስትሉ አታፍሩም ወደ ሶኦል ነዉ የምትጠሩት 🤣🤣🤣 መዳናቹ የሚመሰክርላቹ በዉስጣቹ አልተቀበላቹትም ኢየሱስ ብቻዉን በቂ አዳኝ እንዳልሆነ ስለምታምኑ ብዙ አዳኞች ጨምራቹበታል ይህ ደግሞ አመንዝራነት ነዉ ከእግዚአብሔር ሌላ አምልእክት( ጣዖታት ) መደረብ በእግዚአብሔር ላይ ማመንዘር ነዉ እኛ ከእናንተ የሚለየን ያመነዉ ጌታ በምድር ሳለን መዳናችን የምናረጋግጥበት በልባችን መንፈስ ቅዱስ አትሞናል ልዩነታችን ይህ ነዉ 1ኛ ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል። ¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው። ¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም። ¹³ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።

  • @user-rd5gh8eh4b
    @user-rd5gh8eh4b Před 7 měsíci

    እኛም እየዳኘን ነው እየተማርን ነው