ኢየሱስ አማላጅ ወይስ ፈራጅ በሚል የተደረገው ውይይት ይሄን ይመስላል አይተው አስተያየት ይስጡ ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 03. 2020
  • አሹ ዊነር

Komentáře • 866

  • @elsatewolde7341
    @elsatewolde7341 Před 4 lety +85

    ኤርሚ ለመስማትና ለመረዳት ከማይፈልግ አውቆ ከሚያጣምም ጋር ግዜህን አታጥፋ

    • @jesussaves465
      @jesussaves465 Před 3 lety

      ሰውየው ውይይት አያውቅም እንዴ በጌታ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 4 lety +45

    አንተም ሼር አረከው አሹ ነበር ግን ልጁ ከእግዚሐብሄር ቃል እውቀት የፀዳ ነው ደግሞ ነጠላው አይይ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ ከተጨመላለቀ ሐይማኖተኝነት ነፃ ስላወጣከኝ እስከ ዛሬ አላስተዋልኩትም ነበር ስምህ ይባረክ ኢየሱስ

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 Před 4 lety +36

    አይ አለማወቅ አሁን አንተ ሲፀልይ ብትቀመጥ የአጋንት ስም ጠርቶ አደለም እሚፀለየው የእግዚአብሔርን ስም ጠርቶ ነው እንጂ ወንድም። ክርስቶስ ከማያምኑተ ጋር ሁሉ ነበር እሚውለው ፡ ጥላቻ በራሱ ክፉ መንፈስ ነው።

  • @elsatewolde7341
    @elsatewolde7341 Před 4 lety +55

    መስማት ብትችል ምንአለበት ለምን ለመከራከር ትመጣለህ እውነትን ማወቅ ብትፈልግ ጥሩ ነወ እውነት ደግሞ አርነት ያወጣል

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 Před 4 lety +3

      Elsa Tewolde wayene mene enedamelawe alawekeme tegesete enekane yelaheme Baeyesuse seme wagawete

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 Před 4 lety +1

      Elsa Tewolde wayene leju enedate nawe yamekofasawe

    • @abirash9473
      @abirash9473 Před 3 lety

      እበክህን ጀለሱ ደርቀህ እደትቀር እየሱስ አማለጅ አይደለም አትበል

  • @genetalemui4539
    @genetalemui4539 Před 4 lety +40

    ይሄ ልጅ መስማት አይፈልግም መጨቃጨቅ የለመደ ነው

    • @hananseid4300
      @hananseid4300 Před 4 lety

      Beka metew new edyyy ene tenadedkun ere ermi tegestu ewntun mawok ayefelgem

    • @samrawitgistu936
      @samrawitgistu936 Před 2 lety

      አለማወቅ ሐጥያት አይደለም ወንድሜ መጻፍ ቅዱስ በደብ አብብ አትጨቃጨቅ

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 Před 4 lety +30

    አማላጅ የሚለውን ቃል መተንተን አስፈላጊ ይመስለኛል:: አማላጅ ማለት አስታራቂ በሁለት ጥለኞች መሀል የሚገባ ማለት ነው::እንግዲህ በሰውና በእግዛብሔር መካከል ያለውን የጥልን ግድግዳ ያፈረሰው ክርስቶስ ነው ይለናል መጽሀፉ::

    • @sirnathan8848
      @sirnathan8848 Před 4 lety

      መፅሀፍ ቅዱሱ ደግሞ ወልድ ብቻ ሳይሆን አብም፤ መንፈስ ቅዱስም እንደሚማልዱ በግልጽ ይነግረናል። ታድያ በምን ስሌት ነው ወልድ ብቻ ከመሃል ተነጥሎ አማላጅ ነው የሚባለው? ባንተ ትንታኔ መሰረት አብም መንፈስ ቅዱስም አማላጅ ሊሆኑ ነው ማለት ነው።ሁሉም አማላጅ ወይም አስታራቂ ከሆኑ ፈራጁ ማን ሊሆን ነው?

    • @bamyayire9673
      @bamyayire9673 Před 4 lety +2

      መሰረታዊ ቃላት እና ውልድ የሚባሉ ቃሎች በሁሉም ቋንቋ አለ።
      ለምሳሌ መሰረታዊ የሚለው ቃል መሰረት ከሚለው የተገኘ ነው።
      ኢሳይያስ ላይ እና ልሎች ስፍራዎች ላይ ስለ ክርስቶስ "ማለደ" ተብሎ የተጻፈው የድርጊት ቃል "ምልጃ" ከሚለው የተገኘ ነው።
      ስለ አብ የሚናገረው ኤርምያስ ላይ ያለው ደግሞ "ማለዳ" ከሚለው የተገኘ ነው።
      ይሄንን ambiguity ለመፍታት ደግሞ ሌላ ቋንቋ ማየት ግድ ነው እንግሊዘኛ ተናጋሪ ባንሆንም "intercede" እና "morning" የሚሉ ቃላትን መለየት አያቅተንም።

    • @bamyayire9673
      @bamyayire9673 Před 4 lety +2

      “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily #rising_up_early and sending them:”
      - Jeremiah 7:25 (KJV)
      የማወራው ተረት እንዳልሆነ ራስህ መስክር rising up early ሚለውን ነው አማርኛው ማለደ የሚለው... ስለዚህ ስለ ምልጃ ሳይሆን ስለ ጠዋት ወይም ስለ ማለዳ (morning) ነው ሚያወራው።
      ክርስቶስ ማለደ የሚለው ስፍራ ግን ስለ ጠዋት ወይም ስለ ማለዳ ሳይሆን ስለ ምልጃ ነው እባካችሁ ራሳችሁ አንብቡ ቄስ እያነበበ በቃላት አያወዛግባችሁ ልለምናችሁ ወገኖቼ።
      “Therefore will I divide him a portion with the great, and he shall divide the spoil with the strong; because he hath poured out his soul unto death: and he was numbered with the transgressors; and he bare the sin of many, and #made_intercession for the transgressors.”
      - Isaiah (KJV)
      እዚህ ጋ made intercession ይላል። እንግሊዝኛውን ለማጣራት Oxford ወይም Merriam Webster Dictionary ተጠቀም። intercede ማለት አማለደ፣ በመሀከል ገባ፣ አስታረቀ፣ ወክሎ ቆመ ወዘተ ማለት ነው ሰላም ይብዛልህ/ሽ ♥

    • @relaxzroom9776
      @relaxzroom9776 Před 3 lety

      Yetu ga nw miyasayew?

    • @abrahamsamuelboru7148
      @abrahamsamuelboru7148 Před 2 lety

      Yetignaw kifl lay

  • @tarikuatefera2087
    @tarikuatefera2087 Před 4 lety +48

    እኔ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ ግን እንደአንዱአለም አይደለም የተማርኩት ያማልዳል እኮ ማለት አሁን እየወደቀ እየተነሳ ማለት አይደለም አንዱአለም የተባልከው በደንክ አንብብ መንፈስ ቅዱስ ይግለጥልህ

    • @belimeku5630
      @belimeku5630 Před 3 lety +2

      Orthodox mehonih bemin yitawekal 😂😂😂😂

    • @mmamayayele7028
      @mmamayayele7028 Před 3 lety

      ወሬ 😂😂

    • @amanta8999
      @amanta8999 Před 2 lety

      @@belimeku5630 arfachu tmaru ynzane yaltmaru sewochen tmheret...or read the bible god doesnt need anyone to save his children's

    • @antsdynamic9660
      @antsdynamic9660 Před 2 lety

      @@belimeku5630 hale bel hale belo yezemerelek hahahahha

    • @tsionbizuneh5682
      @tsionbizuneh5682 Před 2 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወሬ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 4 lety +27

    የሰንበት ትምሕርት ቤት እንኳን በደንብ የተማረ አይመስልም, ነጠላው ብቻ ነው ክርስትናን የተቀበለው?, እረ ይሔ ለመማርም ለማስተማርም ብቃት የሌለው ዝም ብሎ ዳዊት ተሸካሚ ነገር ነው :)

    • @asterdolido971
      @asterdolido971 Před 4 lety

      ኤርሚ አሁንምፀጋው ይብዛል የጌታ ጀግና ነህ

    • @Flame70
      @Flame70 Před 4 lety

      የሚገርም ኮሜንት ነው

  • @sabi4735
    @sabi4735 Před 4 lety +42

    ዋው ሰይጣን ሁልጊዜ እውነት እንዲነገር አይፈልግም

  • @samkwt5568
    @samkwt5568 Před 4 lety +9

    ኤርሚይ ጌታ ይባርክህ በጣም ትግስት በጣም ይገርማል ። አንዱአለም በመጀመሪያ መፃሐፍ ቅድስን በደንብ ተማር አጥና ያለውቀት የእግዚአብሔር ቃልን አትናገር ምንም እውቀት የለህም: መከራከር እራሱ አጥያት ነው።

    • @tibebewassie
      @tibebewassie Před 2 lety

      This is sebaki, he should get explanation from orthodox sebaki

    • @nahomkifleangessa1422
      @nahomkifleangessa1422 Před rokem

      Betam dekemku! Ermi Endi lbhnn yasefalh geta smu ybarek

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v Před 4 lety +14

    ወይ ኤርሚ ትግስትህ ክክክክክክክ
    ምን አይነት ልጅ ነው በቃ ስድብ ብቻ ነው የሚያውቀው እንዴት እንዴት ነው የሚያጣምመው ጉድ ጌታ ያብራልህ

    • @meskeremwogaso7092
      @meskeremwogaso7092 Před 4 lety

      Andualem betadamexew yishalekal eyesus amalajem new ferajem new andu theloten seletepawemek fichu ayegebakem kewepet neth madawen lepel

  • @maryamawithaileyrsus2394
    @maryamawithaileyrsus2394 Před 4 lety +33

    ወንድሜ ከዚህ የበለጠ ትግስቱን ያብዛልህ!!!

    • @meskeremwogaso7092
      @meskeremwogaso7092 Před 4 lety

      Oretodokesock memenochechewen keiweket netha adergachu eg,/,hr yeserachun yisetachu degemo ethe new yemixexa Gina alebet theleyelegn bilew yishalewl wendema ena aneten behon kezi erexeb gar alaweram

  • @Yafet88
    @Yafet88 Před 4 lety +37

    አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም አሉ ልጁ ለመማማር እና ለማወቅ አይደለም የገባው ምንም የማወቅ ፍላጎት የለውም ፈጣሪ ልቦናህን ይመልስልህ ኤርሚ ትህግስትህን አድንቂያለው

  • @ok4757
    @ok4757 Před 4 lety +50

    እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉ ጊዜ ኤርሚዬ ተባረክ በብዙ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍን 💐😍🙏Lela Geze Gebue

    • @ariamhagos9058
      @ariamhagos9058 Před 3 lety +1

      Mesakhen teth temar wym ysnbet tmhert geba tebetna athun msakhen htatno ortedkush malet ehnochgracu

    • @wondet3368
      @wondet3368 Před 2 lety

      Ere wendimoche ere timihirt kefelegachihu memihiranochin gabzu kalone gin sibket new mehonew

    • @wondet3368
      @wondet3368 Před 2 lety

      Ere wendimoche ere timihirt kefelegachihu memihiranochin gabzu kalone gin sibket new mehonew

    • @godismysavior2684
      @godismysavior2684 Před rokem +1

      Ortodox lezelalem tenur

  • @user-fg6qv8pp3v
    @user-fg6qv8pp3v Před 4 lety +31

    ቆዩ መጀመርያ ልጁ ያደገው መፅሀፍ ቅዱስ አንብቦ ሳይሆን ታምረን ማርያምን መቅደላዊት ይሁን የየሱስ እናት አይገልፅም መፅሀፍ ቅዱስ ያነበበ ኦርቶዶክስ የለም በአለም መጨረሻ ግን ወንጌል ይሠበካል

    • @dmbdmb1609
      @dmbdmb1609 Před 4 lety

      You are the one Emotional person I have ever seen in my life

    • @nadtube8673
      @nadtube8673 Před 3 lety

      ሁሉም ሰው አንድ ኣይደለም....ስለዚ አትዋሽ

    • @effioftheweek3958
      @effioftheweek3958 Před 3 lety

      ርካሽ ባንተ ጠባብ ጭንቅላት ኦርቶዶክስ አይጠራም እናንተ አንብባችሁ ነዉ 33000 አይነት ጴንጤ ያለዉ ባዶ

    • @nohara5277
      @nohara5277 Před 3 lety

      @@effioftheweek3958 this is not how you should talk my friend.

  • @tinathedaughterofjesus5446

    እየሱስ ከእግዚአብሔር አብ ጋር ሊያስታርቀን
    እኮ ነው በመስቀል ላይ መሰቀሉ እዳችንን
    መክፈሉ ማርያም ብትሆን ኖሮ አማላጅ
    እሷ ነበረች ምትሰቀለው መስቀል ላይ
    እሷ ማማለድ ብትችል እየሱስ መሰቀል መሞት አያስፈልገውም ነበር ሁለት አማላጅ
    የለም በሰውና በእግዚአብሔር መካከል እራሱን ሰውቶ ያማለደን እየሱስ ብቻ ነው
    ሁሉ አጥያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔር ም ክብር ጎሎዋቸዋል ከማርያም በስተቀር አይልም እስዋንም ያጠቃልላል ፈራጅ ነው
    ለተባለው አዎን ለተቀበሉት ላመኑት ያማልዳል
    እምቢ ብለው የተከፈለላቸውን የናቁ ደሙን
    የረገጡ ሌላ አምላክ የፈለጉ እነዚህ ላይ ፍርድ ብቻ አይደለም የዘላለም ፍርድ ቅጣት ይፈርድባቸዋል ከሞት በዋላ ንስሃ ምህረት የለም ስዎች ሆይ እድል ያለው ምድር ላይ ብቻ ነው ንስሃ ግቡ እየሱስ ያድናል እዚህ ወደ እየሱስሳትመጣ ከሞት በዋላ እየሱስ
    አይደርስልህም ገላጋይ በሌለበት እጋንንቶች
    እሳት ትሎች ይበሉሃል ቶሎ ወደ እየሱስ
    በሌላ መዳን የለም ብቸኛ አዳኝ እየሱስ ነው

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm Před rokem

    ኤርሚዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህም በላይ ትግስቱን ይስጥህ ሰውዬው ምንም የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀት የለውም እውቀት የለውም ዝም ብለህ ጊዜህ አትጨርስ ዘንድሜ

  • @solomonayele5591
    @solomonayele5591 Před 2 lety +7

    እንድትደመጥ ማዳመጥ አለብህ እናም ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ፀጋውም ያብዛልህ!!!

  • @nenashekorena665
    @nenashekorena665 Před 4 lety +9

    ወንድሜ ኤርሚ ፀጋውን ይብዛልህ። ይህ ሰው ማብራሪያ አትስጥ ካለ ምኑ ላይ ነው ልዪነቱ። ጌታ ይርዳው ወንድማችንን።

  • @abelmekonen6609
    @abelmekonen6609 Před 2 lety +2

    ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ።

  • @hiwiyetarik
    @hiwiyetarik Před 2 lety +2

    ኤርሚዬ የአባቴ ብሩክ proud of you!!! ስላንተ ጌታ ይክበር !!!!!!! ኦርቶዶክስ መልክ ቢኖራት ይሄን ሰው ትመስላለች።

  • @getachew5747
    @getachew5747 Před 4 lety +81

    ከእውቀት ነፃ ስትሆን ይህን ልጅ ትመስላለህ።

    • @deboratedlaboyd3373
      @deboratedlaboyd3373 Před 3 lety

      Gecho , you are so funny ! Lol . You are absolutely right . This brother needs a how to be a good listener lesson. I will enroll him and pay for him.
      It sounds like it's his first time talking to a human being lol . He really needs help

    • @shiningvoice7
      @shiningvoice7 Před 2 lety

      😅😅😅😅😊😊

    • @robelsolomon5148
      @robelsolomon5148 Před 2 lety

      Eko

    • @azeb2686
      @azeb2686 Před rokem

      በጣም!!!

    • @desalebiset1107
      @desalebiset1107 Před rokem

      Erasun zik silarege naw??yigermal

  • @user-kr5cz2vn3j
    @user-kr5cz2vn3j Před 4 lety +41

    አሹ😊😊ለዚህ ልጅ ዮኔ ማኛን ይዘዝበት😂😂😂እነዚህ የስድብ ቋቶች እነሱ ሰለ ሰድብ እንጂ ሰለ መጽሐፍ ቅዱስ የት ያውቁና ወይ ትዕግስት የላቸው ወይ እውቀት😂😂😂ተርተርታሞች😜😜😜😜

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před 4 lety +22

    ገና ሳይጀመር ፀሎትን ፈርቶ የተቃወመ ሰው መቼም ውስጡ ምን አይነት መንፈስ እንደተሞላ ግልፅ ነው። ሌላው ውስጡን ለቄስ ብለናል።
    ኤርሚ ይሄ እይምሮው ገና አልበሰለም ጊዜህን አታጥፋ። ክርክርም ሆነ መነጋገርን ምን እንደሆነ አያውቅም።
    ወንድ ልጅ ነጠላ ላብሶ እንደሴት ሲንጎማለል ማየት ያማል ጌታን።

    • @ababa2302
      @ababa2302 Před 4 lety +2

      ኤርሚያስ ልጁ ገና እንቅልፉን አልጨረሰም ደግሞም ውቀቱ በጭራሽ የለውም

    • @eghwtsysy5835
      @eghwtsysy5835 Před 4 lety

      @@ababa2302 kkkkk

    • @lamakanso1222
      @lamakanso1222 Před 4 lety

      Kkkkkk

    • @samrawitgistu936
      @samrawitgistu936 Před 2 lety

      ጌታ የሱስ ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 Před 4 lety +6

    ወንድም ኤርምያስ እግዚአብሔር አምላክህ አብዝቶ ይባርክህ ትእግሰትህ ብቻዉን በቂ ነዉ።

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 Před 4 lety +3

    አተ ልጅ ይሄ የመዳን መንገድ ይሁንልህ ምንም የቃሉ እውቀት የለውም በጣም ደፋር ነው አድንቄዋለው አንደው በሐይማኖት ቅናት ብቻ መጀመራያ የተሸፈነው ለዚ ነው ጌታ የቃሉን ብርሀን ያብራልህ ።

  • @danelwerku3853
    @danelwerku3853 Před 2 lety +4

    በእዉነት ልጁ አሳዝኖኛል እራሱ ተናዶ በግድ ተናደድ ልጁ ከመጽሐፍ ቁዱሰ ከእውቀት ነጻ ነዉ እዉነት አርነት ያወጣል አሁቆ ነዉ ኤርሚ

  • @galatajuga2074
    @galatajuga2074 Před rokem

    በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው እሽ በል።
    ምክንያቱም ማርያም ታማልዳለች የምል በቀጥታም ሆነ በተዞዋዋርም ስለለ።
    ምልጃ ደግሞ ስለ ሃጥያት ስለሆነ፣ስለእህታችን ስለማርያም ራሱ ያማለደ እየሱስ ነው።

  • @kalishwowow7526
    @kalishwowow7526 Před 4 lety +1

    ኤርምዬ ጸጋ ይብዛልህ በጣም የሚደንቅ ትዕግሥት ነው ያለህ ልጁ ከመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት የጸዳ ነው አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይላል የሀገረ ሰው

  • @netsanetmulatuweldargay3948

    ወንድሜ አንዶለም ነጠላህን አዉልቅና ቃሉን አንብብ መንፈስ ቅዱስ ይግለፅልህ

  • @yiftubd8158
    @yiftubd8158 Před 2 lety +1

    ኤርሚ ወንድሜ እግ/ር ፀጋውን ያብዛልህ 😇
    ልጁ እንደሆነ በጣም ስለፈራ ሚያወራውን አቶ ነው እንዳታወራ የሚረብሽህ ልቡን የጋረደው ክፉ መንፈስ ነው የሚያንጫጫው
    ላንተ የተገለጠው ሲገለጥለት እዚሁ ለምስክርነት ይቀርባል በቅርቡ🙌

  • @fantamehari6811
    @fantamehari6811 Před 2 lety +1

    ኦርቶዶክሱ በጣም ግራ ገብቶታል ለምን መጣ ግን ሳይማር ፈጣሪ ይድረስላችሁ ኦርቶዶክሶች ኤርሚየ ፀጋው ይብዛልህ።

  • @mhmadghzayel4710
    @mhmadghzayel4710 Před 4 lety +2

    ጌታ ሆይ ከዴዚህ አይናት እውርነት አንቴው ጠብቃኝ ሰይጣን የስራውን ወጋ ይቀበላል እንደት አድርጎ አእምሮቸውን እንደያዛ የሰያል ቃሉን የምያጠምመው ጠማማው ሌዋታምን እበብ ጌታ ኢየሱስ ይገጽጻው.
    ኤርሚ ትዕግስቱን ይስጣህ

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 Před 4 lety +5

    በጣም ታሳዝናለህ እንዳልክ የተባልክ መስማት አይፈልግም አይንህን ይክፈትልህ ክርስቶስ ቃሉን የት አዉቆት

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d Před 4 lety +11

    ይሄ እስር ግዜ የሚጠጣው ውሃ ወይስ አርቄ !?

  • @liorayasni4283
    @liorayasni4283 Před 4 lety +5

    ከሴይጣን ጋር እንደተከራከርክ አውክ የያዛቸው ጋኔን ቀላል አይደለም ኤርሚ ለ።ኣ ጥሩ ምስክር ሆንከን ተባረክእውነቱን ሸምጦ የካደ ነጣላ ለባሽ

  • @estaame8673
    @estaame8673 Před 2 lety +2

    HOW YOU ARE BLESSED ERMI!!!!!!!!!REALLY REALLY REALLY REALLY EALLY REALLY I LOVE YOU IN CHRIST FOR TEACHING CHRIST'S INTERCESSION.

  • @girmamekonnen8926
    @girmamekonnen8926 Před 2 lety +5

    ጌታ ሆይ እለምንሀለሁ የወንድሜን ነዕምሮና ልብ ክፈት

  • @SaraSara-tn1ff
    @SaraSara-tn1ff Před 4 lety +26

    መጀመሪያ ተማር መፅሐፍ ቅድስ በመቀጠል ተጣመክ ነው የመጣከው ለመስማት ዝግጅ አደለም ልጅ

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 Před 4 lety

      Sara Sara ayegarememe Baeyesuse seme enedayayu ayenachawe tawerale

  • @user-tg4so3bc7v
    @user-tg4so3bc7v Před 9 měsíci

    ኤርሚዬ ተባረክ።አንተ ድንቅ ነህ።.

  • @meazafitsum8575
    @meazafitsum8575 Před 4 lety +5

    ወይይይ ኤርሚ ትግስትህ ብቻ ተባረክ።

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 Před 4 lety +8

    ጽሎቱን የምጠለዉ መንፈስነ እምነት እረሱ ምንድነዉ? ? አይ ኦርትዶክሶች 😔😔 ኤርም. እግዝአብሔር አምለክ በነገር ሁሉ ጨርሶ ይበርክህ ታበረክ

  • @mhmadghzayel4710
    @mhmadghzayel4710 Před 4 lety +1

    ወንድሜ ቃሉን አንብብ ቃሉን ስተናብ ሁሉንም ነገር ትረደሌህ.
    ኤርሚ ትዕግስቱን ይስጣህ

  • @ribkagetu387
    @ribkagetu387 Před 4 lety +16

    Why he's not listening until he finish?

    • @eminetbegeta4743
      @eminetbegeta4743 Před 4 lety

      Ribka Getu 🙄🙄🙄 tell me about it . I can’t even have a simple conversation with such kind of person 🤦‍♀️🤦‍♀️

    • @deboratedlaboyd3373
      @deboratedlaboyd3373 Před 3 lety

      He doesn't want to! Maybe he is deaf

  • @awaremalkal8842
    @awaremalkal8842 Před 2 lety +2

    ያምር አንዱአለምዬ እየሄድክ እሽ ገና ብዙ ይቀርሃል ከፈለክ የርቀት ከፈለክ የቅርብ እየተማርክ ይህን አምሮህን እንዲገባው ለማረግ ሞክር እ አይዞህ

  • @enough1754
    @enough1754 Před 4 lety +27

    እንድኛው ጥፋት ኢየሱስ የማይከብርበት ክክክክክክ የድንግል ማሪይም ወዳጆች አለ።
    ሁለተኛው ጥፋት አንተ ጸሎት አድርግ እኔ ልውጣ ክክክክክክ
    የኦርቶዶክስ አማኞች በጣም ያሳዝናሉ ወይኒ ቤት እስር ቤት እንደገቡ ነው የምቆጥራቸው።
    አንዱ አለም ፈርቶ በትንሹ አምስት ጊዜ ውሃ ጠጥቷል Point።
    አይ አንዱአለም ክክክክክክ...

    • @user-vu1fi3hb7e
      @user-vu1fi3hb7e Před 4 lety +1

      በትክክል

    • @heluabraham9239
      @heluabraham9239 Před 4 lety +4

      Zaki Girma እውነት ሁሉ ግዜ እውነት ነው
      እውነት ደግሞ እየሱስ ብቻ ነው እና ኦርቶዶክሳውያን ወገኖች
      ስለ ክርስቶስ እውነቱን መስማት አይፈልጉ ም ወገኖቼ
      ጌታ እየሱስ በራሱ ጥበብ ይድረስላቸው እና እንፀልይላቸው ሁላችንም

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 Před 4 lety

      Zaki Girma kkkkkkkkkkkkkkkk

    • @eghwtsysy5835
      @eghwtsysy5835 Před 4 lety

      Kkkkkkkk

    • @rachelzewdu1221
      @rachelzewdu1221 Před 4 lety

      አንተ ልጅ ምትናገረው ቃል ሁሉ በጣም ይስጠላል እባክህን ሁለተኛ ጊዜ እንዳላይህ አስታወከኝ

  • @solomonayele5591
    @solomonayele5591 Před 2 lety +3

    ማስረዳት ያለብህ በተዘጋጀኸው ልክ ነው ወንድሜ መጽሐፍ ቅዱስ በማንበብ ነው የቃሉን እውነት የሚገለጠው እና ወንድሜ ጌታ ይርዳህ የፊቱንም ብርሃን ያብራልህ!!!

  • @netsanetdebebe8093
    @netsanetdebebe8093 Před 3 lety +2

    ኤርም ይህ ልጅ ጊዜህን ልበላ የታለከ መአይም ነው ውድ ሰንበት ት/ቤት መልሰው

  • @zaratube608
    @zaratube608 Před 4 lety +12

    ገና ኮመንት አንብበ መስማት አስጠላኝ እነሱ እኮ የነጠላ ጉራ እና ስድብ ያላቸው ቃሉ ቢያውቁ ኖሮ ምንም ብንሆን ያከበሩን ነበረ
    የክርስቶስ ተከታይ ሆነን እኮ መናፍቅ የሚሉን ናቸው
    ኤርም ትግስተኛ ነን በእውነት

    • @haregzeweda4783
      @haregzeweda4783 Před 2 lety +1

      የነጠላ ጉራ አይደለም ነጠላ የምንለብሰዉ ቅድሰት ወደ ሆነችቤተ ክርሰቲያን ሰንሄድ ነወ የምሄደውም ለመፀለይ ነዉ ሰለ እዚ እንደ እናተ ቸርች ሳይሆን ቤተ ክርሰቲያንደግሞ ቅድሰት ሰለሆነች ሰርአትን ጠብቀን ነዉ የምሄደዉ ምከንያቱም ልጨፍር አይደለም እየሱስ ከርሰቶሰን ልናመልከ ነዉ

    • @haregzeweda4783
      @haregzeweda4783 Před 2 lety

      የነጠላ ጉራ አይደለም ነጠላ የምንለብሰዉ ቅድሰት ወደ ሆነችቤተ ክርሰቲያን ሰንሄድ ነወ የምሄደውም ለመፀለይ ነዉ ሰለ እዚ እንደ እናተ ቸርች ሳይሆን ቤተ ክርሰቲያንደግሞ ቅድሰት ሰለሆነች ሰርአትን ጠብቀን ነዉ የምሄደዉ ምከንያቱም ልጨፍር አይደለም እየሱስ ከርሰቶሰን ልናመልከ ነዉ

  • @betelwedaje2434
    @betelwedaje2434 Před rokem

    ጌታን ክፉ መንፈስ ያለበት ልጅ ነው ነገርን እያራዘመ ሕይወት የሌለው ቃል ሲዘበዝብ ዋለ ሲከራከር

  • @sebiletefera7268
    @sebiletefera7268 Před rokem

    ዋው ኤርሚዬ እውቀቱን ያብዛልህ አኮራከን

  • @user-qp2hc3wy7y
    @user-qp2hc3wy7y Před 4 lety +10

    አሹዬ እኔም ነበርኩ ፕሮሞት አርጌ አንዱ አዋረደን ይሄ ከእውቀት ነጻ 😏😏😏

    • @mesertwake9009
      @mesertwake9009 Před 4 lety +1

      የእኔ ማር ስው የእግዚአብሔር ቃል ካላነበበ እውቀት ከየት ያምጣ አዲስ ኪዳን ብሉይ ኪዳን ምን እንደሆነ አያውቅም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ኪዳነ ምህረት ነው ።

    • @user-qp2hc3wy7y
      @user-qp2hc3wy7y Před 4 lety

      @@mesertwake9009 ቃሉ ያለው መስሎኝ ነበረ ሊቭ እየገባ ሲያወራ የምር ያሁሉ ተደርጎ መልስ ሲያጣ አስቢው የኤርሚ ንጹነት ከሁም ፔጅ ላይ ተቆልፎ የጌታ ስራ አንድ ቦታ ላይ አስቀመጠለት

  • @belitube9866
    @belitube9866 Před 8 měsíci

    ኤርሚየ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ🙏

  • @jss1027.
    @jss1027. Před 4 lety +4

    ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @sebiletefera7268
    @sebiletefera7268 Před rokem

    ኤርሚዬ ፀጋው ይብዛልክ ብዛልን

  • @bareyawehamare5455
    @bareyawehamare5455 Před 2 lety

    ታድያ አብም ማለደ መንፈስም ማለደ ይላል ስለዚህ ሁሉም አማላጅ ናቸው ልቦና ይስጣችሁ አማላጅ ማርያም ነች፡፡

  • @alraeecell5396
    @alraeecell5396 Před 4 lety

    Wowo Tabaraku ኤራሚዬ ሰታምራ ፍገግታ እኛ ሁል ጊዜ በኢየሱሰ ደሰ እንለሌን ልጁ እንዴት ነው የጨንቃል አንዴ አብራራልኝ የለል አንዴ ደሞ አታብራራልኝ ይለል ውሸት እየተነገራ ሰለሆ በጠም ፍሪቶል ደሞ ጊዜውን ከሰጠ በኃለ ሳይጨራሰ ጠልቃ ይገባል ብትወድም በትወድም ኢየሱስ ዓማለጅ ነው እኛ ምን ጊዜም ለሰድብ አንቾክልም ለምክር እንጅ አይዛህ ኤራም መሰክሪ እንጅ ለጌታ ምን ይሰኖሃል እሄንን አክራሪ ልጅ ለርሱ ክብር እቃ አድሪጎ ይጠቃማል ለሌሎች ኢየሱሰ አመለጅ ነው ብሎ ይማሰክራል ከጨለማ ወዴ ብርሃን ይማጠል እንጅ ከብርሃን ወዴ ጨለማ የሄደ መንን አይታችሁ ተወቃለችሁ ኢየሱሰ የድናል ይታደጋል አሜን

  • @nigatuasefa6054
    @nigatuasefa6054 Před 2 lety +2

    መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የአማልክት አምላክ የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ፈራጅ እና ይቅር ባይ አምላክ መሆኑን እናምናለን ።ክርስቶስ በስጋ ተገለጦ ስላዳነን አማላጅ ማድረግ ክርስቶስን ፍጡር ማድረግ ነው ክርስቶስ አምላክ ነው።በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን ይላልና ነገርግን ለምሳሌ "ወደ አምላኬና ወደአምላካችሁ አርጋለሁ "የሚለውን ክፍል በቀጥታ በመጥቀስ አብ አምላክ ወልድን በስጋ ስለተገለጠ ፍጡር አርገው የሚያስተምሩም አሉ ልቦና ይስጣችሁ ሌላው ይማልዳል ማለት ይፈርዳል ማለት ነው ።ያማልዳል የሚል ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎ አናገኝም ።ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ የባህሪ ልጅ መሆኑን አምላክ መሆኑን እናምናለን።

  • @sirakmekonnenofficialchann9051

    መንፈስ ይቃትታል ድካማችን ያግዛል ታዲያ መንፈስ ቅዱስ ይሄን እንደሚሰራ ከተናገርክ አን ተ ቅዱሳን ሰማዕታት ለምን ተጨማሪ አስፈለገ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 4 lety +3

    GBU more and more! ! ! Wendem Ermias

  • @naolricho3434
    @naolricho3434 Před 3 lety

    አንዱአምላክ አንድ ነገር ብመክርህ ደስ ይለኛል ማንበብ በጣም ይጠቅማል እና ለንደዚአይነት ነገር ለማዉራት በጣም የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቅ ማወቅ ይጠቅማል እዉነቱን እያወክ ላለማመን መሞከር በጣም ያሳዝናል በኢየሱስ ካላመንክ አመን ካላመንክ ግን አሁን ይፈረድብሃል ይላል ቃሉ።

  • @user-zc5fn7go2n
    @user-zc5fn7go2n Před 3 měsíci

    እውነት ጌታን የማከብረው የሚያስደንቅ ትግስቱ ነው ስንት አይነት ሰው አለ በጌታ

  • @aebrae4896
    @aebrae4896 Před 2 lety

    Glory be to God and God bless you Geta abzto yibarkeh wengelawi ermiyas tsegawun yichemereleh

  • @Jesus73289
    @Jesus73289 Před 4 lety +4

    ሐዋ 4፥12መዳን በሌላ በማንም የለም ---- ዮሐ3፥16---19----በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዳለው ----

    • @abebayeweshete7483
      @abebayeweshete7483 Před rokem

      ሰዎች የነገሩትን ነው እንጂ አንተ እየነገርከው ያለውን መስማት አልቻለም እኮ ፀሎት ያስፈልጋል።

  • @lbelongtojesussmithyagetal736

    በእየሱስ ሰም በክርሰቶሰ መከራከር አያሰፈልግም ያመና የተጠመቀ ይዲናል ከሱ ዉጪ ሌላ አምላክ የለም ሌላ ወሬ አያሰፈልግም የአይንህ ብርሀን ይግለጻዉ!!! አሹዬ ተባርክ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 Před 2 lety

    እኔ እኮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በመተትና በጥንቆላ ታጅቦ የእግዚአብሔር ቤ/ተመቅደስ ለማፍረስ ታስቦ የተጠነሰሰ የጥፋት ተልዕኮ ነው ።ሌባኖሳውያን ኦርቶዶክስ ጓደኞች አሉኝ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጋር በፍጹም ግንኙነት የለውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በብዛት ጥንቆላ የደብተራና የመተት በተለይ የኦርቶዶክስ ኃይማኖት መሪዎች የዲያብሎስ መልዕክተኞች ናቸው ።እኔማ እንኳንስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያዊ መባልን እንኳን በአፍንጫዬ ይወጣል ።እውነት ክርስቶስ ነው ከእርሱ ውጭ መዳኛ የለንም ከአብ ዘንድም የሚማልድልን አንድ መካከለኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።መጽሓፍ ቅዱስ ቃል ህይወት ያለው ቃል ነው ።ከዚያ ውጭ ወደ ውጭ ።እኔ ከኦርቶዶክስ ጋር ምንም ንግግር አያሻኝም ።

  • @chinadire1088
    @chinadire1088 Před 4 lety +9

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተ መጀመርያ የክርክር ዉይ የ ውይይት ህግ እወቅ በጣም በትግስት ነው ያዳመጠክህ ኤርምያስ ለማንኛውም ሰው ሲያዋራ ጣልቃ አይገባም መወያየት ጥሩ ነው ግን እውቀትክን መጀመርዬ አሳድግ

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 Před rokem

    What a patience you have Ermiyas. Great job keep opening peoples eye.

  • @hirutwoldehawariat8521

    ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ጌታ ይርዳህ እድል ሲሰጥህ አትናገር ወይ ሲነግርህ አታዳምጥ እውነትን ለማወቅ አልፈለግክም።

  • @danatezeta2379
    @danatezeta2379 Před 4 lety +1

    Thenk you ermiyas wawo 👍👍👏👏🙏🙏🙏💝💝❤❤❤✔💯👈

  • @Ofla
    @Ofla Před 2 lety

    አንዱየ ለመነጋገር ከመምጣትህ በፊት
    1. ትግስት ይዘህ መምታት
    2. የእውቀት ደረጃህን ለክተህ መምጣት
    3. ማንበብ

  • @lidiyaemi4143
    @lidiyaemi4143 Před 2 lety

    አመማወቅን መፈለግ እንዴት እንደሆነ ከዚ ልጅ ተረዳሁ ወይ ያሳዝናል ኤርሚ ጌታ ይባርክክ ተባረክ ትዕግስትክ ይለያል

  • @rosesalouse4277
    @rosesalouse4277 Před 2 lety +1

    ሲጀመር ማነዉ ይሄ አንዱ አለም መንፈስ ቅዱስ ሚማልደዉ ስለ ፀሎት ነዉ እየሱስ ስለ አጣተኞች ነዉ እወቀት እንዳለሁ ገብቶ ይደነጋገራል አዋካቢ መጀመሪያ ቃል አንብብ ከጣኦት ዉጣ ጌታ አዉንም ለዘላለም ያማልዳል ስልህ የመስቀሉ ስራ

  • @LifeTutor600
    @LifeTutor600 Před 3 lety +1

    መጽሀፍ ቅዱስን አንብቦ ከማያውቅ ሰው ጋር መከራከር ትርፉ ድካም ነው፡፡ አንዱዓለም እባክህ አስተማሪዎችህን ይዘህ ቅረብ፡፡ ሳታውቀው ማኑን ታስረዳዋለህ፤ ደግሞም ማዳመጥ አትችልም፤ መናገርም አትችልም፡፡ እግዚአብሄር ይርዳህ፡፡

  • @alamigirma2058
    @alamigirma2058 Před 4 lety +19

    ሮሜ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
    ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
    ³⁵ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?

  • @galatajuga2074
    @galatajuga2074 Před rokem

    ወንድም ፀጋ ይብዛልህ።

  • @kenfemekael40
    @kenfemekael40 Před 2 lety

    በጣም ልክ ነክ ወድሜ አንድዋለም ኮሜትላይ ከምታጨበጭቡ እስቲ ስሙት ከመፃፍ ቅዱስ ውጭ አንሁን ነው ሚለው ታዳ ኤሪሚ ለምን ጥቅሱን መጥቀስ አቃተው

  • @beleblessed7776
    @beleblessed7776 Před 4 lety +1

    Ayy andualem asazenkegn betam
    Ermiye tebarekelegn!!!

  • @abuadamoo7518
    @abuadamoo7518 Před 4 lety +1

    እውነት እውነት እላለሁ ሴጣን እውነት እንደወጣ አይፈለግም አየችው ለማሳሳት ብሎ ቃሉን የዛበረሪቃል ውይ ጉድ እየሱስ የእግ/ር ልጅ አይለም ስለ ገረመኝ መጽሐፍ ቅዱስ በደብ ብየነብ ጥሩ ነው ወንድሜ ክርስቶስ ለህይወት እውነትና መንገድ ነው ተረዳ

  • @tilahunmuliealemu8121
    @tilahunmuliealemu8121 Před 2 lety

    Wendim andualem mesmat yemibal neger eko ale sima enji, meredat kefelek sima, ermi egziabher tsegawun yabzalih.

  • @user-vu1fi3hb7e
    @user-vu1fi3hb7e Před 4 lety +11

    እናንተ ኦርቶዶክስ ልጆች ቀድም ብላቹ መጻሐፍ ቅዱስ አንብቡ ደሞ ስራአትን ተማሩ ውይ ጭቅጭቅ ኡፈ ኡፈ መንፈሳቹ ይወጋ በኢየሱስ ስም

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 4 lety +5

    አይይይይ ይሄ ልጅ እንደምሰማው ከሆነ ምንም ለመስማትም ሆነ እውነትን ለማወቅ ልቡን አላዘጋጀም ኤርሚ ትግስቱን ይስጥህ

    • @mestomesto2923
      @mestomesto2923 Před 3 lety

      ወንድሜ የወርደቶሥ አርብኛ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @biniyambirhanu5586
    @biniyambirhanu5586 Před 2 lety

    wedima Erimi Betam Geta tsegawun Yabizalih

  • @EthioOromoChristianmedia123.

    🙉🙉 just pray for this person please!,he can't wait for a minute!.😫🙄🙄

  • @selamawitselamawit7220
    @selamawitselamawit7220 Před 3 lety +1

    😂😂😂😂kewuket netsa yilhal abate endezih new
    Ermi may God bless You more!

  • @eyasumedia3001
    @eyasumedia3001 Před rokem

    የዮሐንስ ወንጌል 5፥22 ተመልከት ሰለኛ የምፈርደው እየሱስ ይላል እንደገና የሚማልዱት ቅዱሳን ናቸው ለዚህም የያዕቆብ መልክት 5፥16 የፃድቃን ፀሎት አይል ተደርጋለች። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር።

  • @emebetzewde6939
    @emebetzewde6939 Před 3 lety +8

    ጌታ ሆይ ገዚህ ኣይነቱ ጨለማ ስላወጣኧኝ ኣመሰግንሃለሁ

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 Před 2 lety

    ኤርሚየ ዋዉ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @havanatamirat99
    @havanatamirat99 Před 11 měsíci

    ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 Před 4 lety +2

    ከልጁ እውነታን ላለመስማት ከመፈለግ በላይ ያሳሰበኝ አፍንጫውን ፊቱን በእጁ የሚነካካው ነገር ነው ኮረና ኢትዮጵያ እንደገባ አልሰማም? ወይም ቢሰማም አይገባውም ጌታ እየሱስ ህዝቤን በደምህ ሸፍን የእኛን በደል አትይብን የአለም ንጉስ ሆይ

  • @hanamesfene21
    @hanamesfene21 Před 4 lety

    Ermi geta yebarkehe manentachnene asayeklge tegesetekne tebarke enzeki doma nachew lebachew kene aydelme

  • @gebretsadik2857
    @gebretsadik2857 Před rokem

    ኤርሚ፣ጌታ፣በፀጋው፣ይርዳህ፣እኔም፣እንደሱ፣የተዳፈነብኝ፣ሰው፣ነበር፣ጌታ፣በፀጋው፣እውነትን፣ገለፀልኝ።

  • @seyoumsori4112
    @seyoumsori4112 Před 4 lety +2

    ኦርቶዶክስና እግዚአብሔር መለየት ምን እንደሆነ ሲገባው ብትነጋገሩ ይሻላል:: እግዚአብሔር የሁሉም አምላክ ነው የእርሱ ፍቃድና ሀሳብ የተገለጠበትን መጽሐፍ ቅዱስ ለመነጋገር በቅድሚያ እራስን ባዶ አድርጎ ለቃሉ ባለቤት ለመንፈስ ቅዱስ ልብን መክፈት ካልተቻለ ከንቱ ድካም ብቻ ነው የሚሆነው:: በዚህ አጋጣሚ ኤርሚ ሆደ ስፊነትህን ስላየሁብህ እግዚአብሔር ይባርክ ልልህ እወዳለሁ

  • @amanuelabel4856
    @amanuelabel4856 Před 4 lety

    ጌታ የሱስ ክርስቶስ ድብን አድርጎ ይማልዳል ይፈርዳልን ሁሉ በሁሉ ነው ጌታ የሱስን ኣምላኽ ነው ኣማልጅ ነው ፈራጅ ነው

  • @MyMY-xk6dx
    @MyMY-xk6dx Před 4 lety +9

    ኤርሚ ውይ ..ይ..ይ ትዕግስትህ !! ጌታ ይባርክህ

  • @fuvadphilpini988
    @fuvadphilpini988 Před 4 lety

    Min yimeslal zitet sirate bis new wedo aydelem tselot yasfeligal beyesusim ashu& ermi tebareku

  • @abuadamoo7518
    @abuadamoo7518 Před 4 lety

    ይህን ልጅ ደግም በወንጌል መጠየቅ አለበት እኛም መርየም የቱጋ እንደምትመለድ ማወቅ እንፈልጋለን ሰውን ወደ ገናም እየመሩ ነው የሉት ተወዶ?
    ዮሐንስ ወ/ 3÷16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግ/ር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና ////ማበብ ይቻላል

  • @melkamuketara5441
    @melkamuketara5441 Před 3 lety +2

    2 ጥያቄ “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
    - ኢሳይያስ 9፥6 አምላክ ይለዋል ኢሳያስ ከማን ጋ ሊያስታርቀን ነው ?
    #“ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።”
    - ራእይ 1፥18 ወደሲኦልም የማስገባት የመግደልም ስልጣን አለው እና ይሄ ስልጣ ካለው ማማለድ ምን አስፈለገው ?
    * “ብቻውን ለሆነ አምላክና መድኃኒታችን ከዘመን ሁሉ በፊት አሁንም እስከ ዘላለምም ድረስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ግርማ ኃይልም ሥልጣንም ይሁን፤ አሜን።”
    - ይሁዳ 1፥25 አየ ክርስቶድ ብቻዬን ያለው ግን ብቻውን ስለሆነ ነው አይደለም አንድ ስለሆኑ ነው ።“እኔና አብ አንድ ነን።”
    - ዮሐንስ 10፥30
    አየክ የአለምን ጥበብ ቧዶ ሊያደርግ ክርስቶስ ስጋ ለበሰ። የአለም ጥበብ ደሞ ለ5500 ዘመን ሴጣን በእባብ ገላ ተሰውሮ አለም ላይ እንደሰለጠነበት አምላክም ከድንግል ማርያም በነሳው ስጋ ሴጣን እኛ ላይ እንደተጠበብን አምላክ የሴጣንን ጥበብ በመስቀል ተሰቅሎ ባዶ አደረገው እንጂማ ወንድሜ ሃዋርይት እንኳን ለፍርድ እንደሚቀመጡ አታውቅም እንዴ?
    ማቴዎስ 19
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁷ በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መልሶ፦ እነሆ፥ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ፤ እንኪያስ ምን እናገኝ ይሆን? አለው።
    ²⁸ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ እውነት እላችኋለሁ፥ እናንተስ የተከተላችሁኝ፥ በዳግመኛ ልደት የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን በሚቀመጥበት ጊዜ፥ እናንተ ደግሞ በአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ስትፈርዱ በአሥራ ሁለት ዙፋን ትቀመጣላችሁ።

  • @tegesttg9472
    @tegesttg9472 Před 4 lety

    ምን አይነት ልጅ ነው አረ እግዚአብሔር ይርዳህ ኤርሚ ወይኔ ትእግስት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 Před 2 lety

    ኤርሚየ ትግስቱን ይስጥህ