Ethiopian Orthodox Tewahido Kidase

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2012
  • i spend a lot of hour to finish this video, someone who missed our kidassie you can enjoy it here. especially for who lives outside ethiopian (Diaspora's) we Ethiopian's orthodox's we have to proud with our Kidassie,please rate & subscribe.
    ይህን ስርዓተ ቅዳሴ ሳቀርብላሁ በትላቅ ደስታ ነው ቅዳሴ ማለት ምን አይነት ታላቅ ጸሎት እንደሆን ግዕዙን በአማርኛው ትርጉም ማየት ይቻላል በመሃል የጎደለ ወይም የሚስተካከል ሊኖር ይችላል ማንኛውንም አስተያየት ለመቀበል ዝግጁ ነኝ::

Komentáře • 1,3K

  • @user-xn5nv2bj4o
    @user-xn5nv2bj4o Před rokem +118

    እሄን ቅዳሴ የምትሰሙ ሁሉ እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አሜን በሉ ።

  • @user-is4oh8nz7x
    @user-is4oh8nz7x Před 9 lety +14

    ቃላት የለኝም መድኃንዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዳሴ መላዕክትን ያሰማልን። orthodox tewahedo ባልሆን ይቆጨኝ ነበር።

    • @alamnashwagaye8674
      @alamnashwagaye8674 Před 8 lety +2

      አሜን አሜን አሜን ቅዳሴ
      መላአክት ያሰማልን እግዚአብሔር ዪጠብቃቹ ዪባርካቹ ተዋህዶ ለዘላአለም
      ፀንታ ትኑር አሜን

  • @asternegeri4123
    @asternegeri4123 Před rokem +18

    ልዩ እኮነው ቅዳሴያችን ነፍስን የሚያለመልም ልዩ ሰማየ ሰማይ የሚወስድ ልዩ ስጦታ ነው እናመሰግናለን

  • @simien1230
    @simien1230 Před 9 měsíci +11

    ይህን ደስ የሚል በትክክለኛ ቅዱስ ያሬዳዊ ዜማ ያቀረባችሁንል ቅዳሴ ሁሌም ሰምቸ የማልሰለቸው ነው። በዚህ ቅዳሴ የተሳተፋሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የዚህን ተመሳሳይ ቅዳሴ በአዲስ የመጸሀፍ ቅዱስ ንባቦችን አካትታችሁ ብታካፍሉን ብዙ እንማርበታለን።

  • @natineguse9354
    @natineguse9354 Před 4 lety +27

    Hey my orthodox friend scrolling down the comment I wish you all the success in life we have amazing faith. #blessed

  • @aresking8624
    @aresking8624 Před 6 lety +39

    Latin Right Catholic here- God bless you Orthodox brothers. In the name of the Father, Son and Holy Spirit we will be one again!! Amen.

    • @bezagebremedhine5102
      @bezagebremedhine5102 Před 3 lety +1

      ❤❤❤Amen

    • @ruhmuhaccer864
      @ruhmuhaccer864 Před 2 lety

      Not with your many heresies. God bless.

    • @llandonross1372
      @llandonross1372 Před 2 lety +1

      @@ruhmuhaccer864 rude . I am a Ge’ez Rite Catholic and I beg you to show charity my brother not malice

    • @ruhmuhaccer864
      @ruhmuhaccer864 Před rokem

      @@llandonross1372 Since when is a blessing rude? Do you bless people you have malice for? I am just stating that his heresies are the reason why they cannot be in communion Above each other Truth has to be put. But given you are Catholic yourself I am not surprised you feel offended.

    • @llandonross1372
      @llandonross1372 Před rokem

      @@ruhmuhaccer864 what heresies ???? Oh you talking about the disagreement over the heir of St. Peter or the issue of the Council of Chaldea. Again I am a Ge’ez Catholic. Do you have a problem with me ???

  • @adonaygirmay4214
    @adonaygirmay4214 Před rokem +5

    እዚህ አውስትራሊያ ውስጥ ዲያቆን ለመሆን እያሰለጥንኩ ነው 12 ብቻ ነኝ ስለዚህ ይህ በጣም ይረዳኛል

  • @kidistabate4506
    @kidistabate4506 Před 7 lety +43

    God bless you! I can feel the evil spirit get out my body when I listen to It. It helps me through many difficult times in my life. Thank you

    • @nahomtesfalem616
      @nahomtesfalem616 Před 5 lety +1

      Does that mean you are bad??

    • @Clmxyfn
      @Clmxyfn Před 2 lety +1

      @@nahomtesfalem616 everyone is a sinner

    • @nmehary
      @nmehary Před rokem +1

      @@nahomtesfalem616 what has she done to you 😭

  • @Ameena-jf1jr
    @Ameena-jf1jr Před 5 lety +7

    በስደት ላይ ነኝ ግን በስደት እዳለሁ አይሰማኝም ይህንን ቅዳሴ ስስማ አባቶቸ ቃለህይወት ያሰማልን እኔን ሀጢተኛዋን ፀልዩልኝ

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety +7

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ድምጽ ያሠማችሁ አባቶቻችንን ይጠብቅልን ይሄንን ቅዳሴ በቪዲዮ ቀርፆ ለእኛ ያደረሰንን እመብርሀን አትለየው በቅዳሴው በረከት ለዘለዓለሙ ይባረክ እናመሠግናለን በውነት 🙏

  • @basazinewalemu8587
    @basazinewalemu8587 Před 5 lety +3

    ይህንን እና መሰል መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ያዘጋጁ ልጆች ውለታቸውን መድሀኒትዓለም ይክፈላቸው

  • @user-kr4mc2cr6s
    @user-kr4mc2cr6s Před 7 lety +37

    ይህንሳዳምጥ መንፈሴይታደሳል መድሀኔአለምክብርይግባውና አባቴየነገርኩህንአደራـ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
    እናቴአርሴማቅድስት ፈጥኞደራሽ ፣ክብርይግባሽ አሜን

  • @user-yq5hh8dm1l
    @user-yq5hh8dm1l Před 7 lety +29

    አምላከ ቅዱስ ዳዊት የ ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው በባእድ አገር አፋችንን በእልልታ አንደበታችን በመስጋና የሞላ አባቶቼ ካህናት ወንድሞቼ ዲያቆና ከጣእሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመን የመላእክትን ዜማና ዝማሬ ያሰማችሁ በረከታችሁም ይደርብን
    አሜን አሜን አሜን

  • @zenebechsiome6444
    @zenebechsiome6444 Před 4 lety +4

    እግዚብሔር ይስጥልን ለእኛ በስደት ላለን ይህን ሳዳምጥ ሃገሬ ያለሁ ይመስለኛል ክብር ይስፋ የድንግል ልጅ
    ላባቶቻችን እና ለወንድሞቻችን እርዠም እድሜ ከጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥልን

  • @yonasfissahaye3393
    @yonasfissahaye3393 Před 5 lety +9

    🇪🇷🇪🇷 kidase melakti semiana amlak zebenkum kulu ybark

  • @saraabo8606
    @saraabo8606 Před 8 lety +151

    በእውነት ስርአትተ ቅዳሴውን ላዘጋጀው የህይወትን ቃል ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ (ይባርካችሁ) በእውነት በተለይ ተሰደን ለምንኖር በጣም ጠቃሚ ነው የቤተክርስቴያን ዜማችንን እንዳንረሳ ይረዳናል

  • @juliavetrano4984
    @juliavetrano4984 Před 6 lety +3

    GOD protect Ortodox Ethiopian forever Amen

  • @fasikamelis3806
    @fasikamelis3806 Před rokem +10

    the more i know its meaning ,the more i be thankful for being Orthodox Christian

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 Před 5 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያስማልን
    አባቶቻችንንን እና ዲያቆናትን አምላክ ፀጋውን ያብዛላችው በቤቱ ያፅናችው ተስፋ ምናረጋትን መንግስተ ስማያት ያዋርስልን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫ ለእኔ ለአጢአተኛዋም ማስተዋልን ያድለኝ

  • @abelkesete7535
    @abelkesete7535 Před 9 lety +18

    I always get happiness wherever I listen to this kidase May God bless you all Orthodox church

  • @user-bs3wh9pc7v
    @user-bs3wh9pc7v Před 7 lety +447

    በስደት አገር ብሆንም ይህን ከፍቸ ሳዳምጥ አገሬ ያለሁ ይመስለኛል ጭንቀቴ ይጠፋና ደስታ ይስማኛል በጣም በጣም ደስይላል እናመሰግናለን።

  • @addisaddis5137
    @addisaddis5137 Před 8 lety +29

    አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላክት ያሰማልን!!! አቤት ምንኛ ያስደስታል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ መሆን አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በተዋህዶ እምነት ውስጥ ሆኜ አንተን በማመኔ አመሰግንሃለሁ!!!

  • @Mariyam-uf6oi
    @Mariyam-uf6oi Před 8 lety +38

    ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በተለይ ለኛ አርብ አገር ላለነው ይጠቅመናል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před 7 lety +42

    እግዘአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ጸጋው ያብዛላችሁ ተመስገን በቤቱ ያኑራችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሰላም

    • @fevenberhane299
      @fevenberhane299 Před 7 lety +5

      Amen ❤❤❤

    • @mahilatsesayi2947
      @mahilatsesayi2947 Před 7 lety +1

      feven Berhane ደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደደ

    • @bouggyhobbes9542
      @bouggyhobbes9542 Před 7 lety +1

      mahilat sesayi 9

    • @sarasara-uz6dc
      @sarasara-uz6dc Před 7 lety +1

      mahilat sesayi ምነው?

    • @gfddyhhgxssfj6364
      @gfddyhhgxssfj6364 Před 7 lety +1

      +Yeshitilla Yigezaw እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MultiTadele
    @MultiTadele Před 9 lety +71

    I am proud of being a follower of Ethiopian Orthodox Faith. It has such a splendid and soul fulfilling heavenly food which the Angels of God feed from dusk to dawn.
    Once again, May God Bless you with His endless blessings and mercy.
    Let the help of His mom St. Virgin Mary, His Angels, and Saints be with you and all of us.

  • @SENAYTUB
    @SENAYTUB Před 5 lety +6

    እውነት ስርአትተ ቅዳሴውን ላዘጋጀው የህይወትን ቃል ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ (ይባርካችሁ) በእውነት በተለይ ተሰደን ለምንኖር በጣም ጠቃሚ ነው የቤተክርስቴያን ዜማችንን እንዳንረሳ ይረዳናል

  • @user-oe3nu9vn4f
    @user-oe3nu9vn4f Před 7 lety +84

    እግዚአብሔር ይመስገን በባዕድ ሀገር ብንሆንም ይሄ ዕድል አግኝተናል ደስስ የሚል ነው
    እባካችሁ አትርሱኝ
    አስቢኝ በፀሎታችሁ

    • @brtokalabahisa1944
      @brtokalabahisa1944 Před 7 lety +5

      Amen AmenAmenAmenAmenAmenAmenAmen

    • @silasila902
      @silasila902 Před 7 lety +2

      sila Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Eliiiiiiiii eliiiiiiii

    • @ahmedaldhoori1647
      @ahmedaldhoori1647 Před 6 lety +1

      Sila Sila Mar am.lijjaminamin amin

    • @user-ly9qf3ql4f
      @user-ly9qf3ql4f Před 6 lety +1

      አኑሮኛል ቸርነትህ
      ኣይዞሽ እህቴ ያን ጨለማ ስደት ያልፋል ኣምላከ ቅዱሳን ኣባቶቻችን ከኛ ጋር ነው፡ የኛ ጌታ ኣያንቀላፋም እንደ ሌሎች ኣደለም ስለዚ ወደ ቤተመቅደሱ እንመለሳለን ፡።

    • @sifanalhabeshsifi420
      @sifanalhabeshsifi420 Před 6 lety

      እመቤትየ ሆይ ዛሬም ባርክኝ
      Amen amen amen

  • @user-oe3nu9vn4f
    @user-oe3nu9vn4f Před 7 lety +29

    አቤቱ አምላካችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቅዳሴ መላእክት፣ሀወርያት የተቀበልክ ቅዳስያችንም ተቀበለልን..አሜን

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 Před 7 lety +55

    ይህን መልካም ሀሳብ በውስጥህ ላሳደረብህና ለረዳህ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ለውንድማችንም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን!

  • @aberademissie9911
    @aberademissie9911 Před 4 lety +3

    አምላካችን ለዚች ሥርዓት ተገዥ የምንሆንበት ልቦና ስጠን

  • @Empress45able
    @Empress45able Před 9 lety +153

    The peace that comes from listening is beautiful .

  • @user-lz5xl4gc6n
    @user-lz5xl4gc6n Před 8 lety +47

    አሜን አሜን አሜን
    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም በፍጥረታት አንደበት
    ጌታየ ሆይ ተዋህዶን ጠብቅልን

  • @dimadia9254
    @dimadia9254 Před 6 lety +8

    እግዚአብሄር ሆይ በተቀደሰብት መቅደስህ እንድሰግድ አብቃኝ አስበኝ። እለምንሀለሁ እማፀንሀለሁ አቤቱ አንተ ታስበኝ ዝንድ እማፀንሀለሁ አሜን

  • @user-li4ji7dk2b
    @user-li4ji7dk2b Před 6 lety +9

    አቤቱ ጌቻችን ፆለት ልመናችንን
    ተቀበለን አሜን አሜን አሜን 👐
    በስደት አለም ያለነውም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን (፫)

  • @fevenberhane299
    @fevenberhane299 Před 8 lety +7

    እንካን ለዳግማይ ትንሳኤ የጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዓል አደረሰን።አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።♥♥♥♥♥♥♥

  • @markosorit8334
    @markosorit8334 Před 4 lety +29

    ምስባክ 42:27
    መዥሙር 44 : 12
    ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ።
    ወለገጽኪ ይትመሀለሉ ኲሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር።
    ኲሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን።

  • @hazardcg1349
    @hazardcg1349 Před 8 lety +22

    ኣሜን ኪርያላሶን እግዚኦ ተሣሃለነ

  • @gashawbekaris1006
    @gashawbekaris1006 Před 8 lety +22

    አቤቱ ጌታችን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ጸሎት ልመናችንን ተቀበንለ አሜን! አባቶቻችን አንተ ጠብቃቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!

  • @TheDanishow12
    @TheDanishow12 Před 9 lety +119

    I dont have any word except to say Amen and Thanks a lot for Almighty Our heavenly Father understands our disappointment, suffering, pain, fear, and doubt. He is always there to encourage our hearts and help us understand that He's sufficient for all of our needs. When I accepted this as an absolute truth in my life, I found that my worrying stopped.and we have to consider God given us 86.400 second in each day we have to used one to say Thank you and Amen.

  • @abebeanelay9595
    @abebeanelay9595 Před 4 lety +6

    ፀሎታችሁን ልምናችሁን እጣናችሁን ቁርባናችሁን ቅዳሴያችሁን እግዚያብሔር አምላክ ይቀበልልን ቅዳሴ መላይክት ያሰማልን ሀገራችን ኢትዮጲያን ፍጹም ሰላም ያድርግልን ሀይማኖታችን እስከ አለም ፍጻሜ ይጠብቅልን አሜን

  • @tewabechwoldie3631
    @tewabechwoldie3631 Před 8 lety +44

    አዘጋጆች በእግዚአብሔር ስም ካንገቴ ጉንበስ ብዩ ነው እማመሰግናችሁ ተባረኩ ዝማሪ መላእክት ያሰማችሁ አሜን።

  • @solomondegefu8681
    @solomondegefu8681 Před 2 lety +1

    ለቄሳውስቱ ልቦና ና ማስተዋልን ይስጥልን ኢትዮጵያን መጥላትና ስማን አለመጥራት ለስው ይቻለው ይሆናል እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነውና መቼም ኢትዮጵያን አይተዋትም ፍቅሩን ያብዛላት ምህረቱን ይላክላት ይላክልላቸው

  • @yohannesyemane7081
    @yohannesyemane7081 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kale hiwet yesmealna egziabher xelotnan kidasenan ykebel orthodoxes ksab zelalem yenber 😍😍😍😍

  • @marywawwwbetamdesblnaletul3002

    ቃለ ህወት ያሰማልን! የአገልግሎት እድሜዎት ይባርክላቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን! !! በውነት ይሄን ቅዳሴ ስሰማ መንፈሴየ በፍፁም ደስታ ይሞላል አገሬ ያለሁት ሁኖም ይሰማኛል! !! አሜን(3)

  • @henaalemumengsite5347
    @henaalemumengsite5347 Před 7 lety +9

    በውነት ለአባቶች ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ እራሱ የተለየ ስሜት ነው የተሰማኝ በአያምሮየ ተቀርጸየጣኑ ሽታ ቤተ መቅደሱ

  • @negative2952
    @negative2952 Před 5 lety +2

    በእዉነት እጂግ በጣም አመሰግን አለሁ ለእኔ ብቻ የተለቀቀ ነዉ የመሰለኝ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shewunik7818
    @shewunik7818 Před 9 měsíci +2

    ጌታዬ ሆይ ይህን ቅዳሴ ስለአሰማኸኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @mule-ethiopia8497
    @mule-ethiopia8497 Před 7 lety +37

    እግዚአብሔር ይስጥልን በስደት ላለን ይህይ ማዳመጥ በመቻላችን በእውነት ቃላት እስክያጥረኝ ድረስ ነው ምስጋናዬ
    ቅዳሴ መላዕክትን ያሰማልን!!

  • @PraiseJahRasta
    @PraiseJahRasta Před 10 lety +41

    I have been looking for soundtracks or videos from churches! I dont understand it, but I can feel it. Reminds me the times I went to church in Ethiopia, I can almost smell the insence listening to this. Thank you , Egziabhier Yistelin!

    • @waffiki
      @waffiki Před 10 lety +1

      it is a blessing to listen to it. and best to read it at the same time, specially when the going gets tough. God bless who respect and pay attention to it.

    • @tezitatefera3873
      @tezitatefera3873 Před 6 lety

      Amen
      Q

    • @yehuhabesha5902
      @yehuhabesha5902 Před 5 lety

      Lol u are lier how can u smell the insence since u are not there?

    • @birtukandemeke7454
      @birtukandemeke7454 Před 5 lety

      @@yehuhabesha5902 ALMOST!

  • @user-wf6vk9ce6n
    @user-wf6vk9ce6n Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን።

  • @zionmorgan4296
    @zionmorgan4296 Před rokem +2

    Listen to these Earth Angels is so HEALING GIVE THX'S MOST HIGH YAH

  • @kestedemena7348
    @kestedemena7348 Před 7 lety +36

    ቃለ ህይዎት ያሠማልን!
    Whoever initially came up with the idea of translating the Ge’ez Qedase into Amharic/English and have it available on screens of Diaspora churches for all attendees to read, follow & participate during Qesase is a very blessed person/people! Because I now know what is being said (prayed) during Qedase, I love it more! Qedase gives me unexplainable wonderful feelings…truly a heavenly sound/song!

  • @kiflemariam3914
    @kiflemariam3914 Před 9 lety +30

    ክብርን ምስጋናን ውዳሴን ኣምልኾን ስግደትን ንስሉስ ቅዱስ ይኹን። ኣሜን።

  • @asmerommekonen756
    @asmerommekonen756 Před 7 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅዳስ መልኣኽት ከም ዝተቀበለ ቅዳሰኩም ኩሉ ግዜ እዝግኣብሄር ይቀበለልኩም።

  • @tejedemewez1246
    @tejedemewez1246 Před 5 lety +2

    በመጀመርያ ይህን ላደረግ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው
    በመቀጠል ለቃሉ ታዛዥ ለህጉ ተገዥ ሁናችው ይህን ጥዑም ሰማያዊ ዜማ ለአለም ለምትሰብኩ አባቶች፥ወንድሞች፣እህቶች፥እናቶች እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ዋጋ ይክፈላችው አሜን አሜን አሜን
    ቃለህዮትን ያሰማልን

  • @mazo123qzxd4
    @mazo123qzxd4 Před 8 lety +13

    ቅዳሴ መለክ ያሰማልኝ ።
    ተባረኩልኝ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ።አሜን።

    • @user-jo5bk6vx4i
      @user-jo5bk6vx4i Před 7 lety +2

      ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን።በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ እንደኔ በባባእዲ ሀገር ተቆጥርን ቤተ መቅደሱ ለናፈቀን ታላቅ መፀናኛ ነው እግዚአብሔር ያክብራችሁ ይደግፍችሁ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን በፀሎትልችሁ አስቡን ወገኖቸ ።እግዚኦ ተሳአለነ አሜን ።።።

    • @wareknstasfeyetasfe1848
      @wareknstasfeyetasfe1848 Před 5 lety

      Amen Amen Amen

  • @kassrass1973
    @kassrass1973 Před 9 lety +12

    One of the greatest gift given to Ethiopian Orthodox Tewahido Church. It's a special gift way better than a precious metal like gold and diamond...if these metals were our wealth we could have been robbed centuries ago. Let's protect this special present and pass it to the next generation. Medhanialem yirdan. Amen!

  • @marykem7975
    @marykem7975 Před 5 lety +2

    Amen amen hallelujah hallelujah fetariye egziabeher hoy lante misganam Tselotem siansen naw,abetu fetariachen ende churneteh, yegebahal,peraklitos hoy megana lante lekdusu slus lekedus amlakan Yesus christo mesgana yegebal hezbeshen yebarkat.amlakachen hoy Maren yeker Belen,abut mefesen yadesal,betam naw yemnamesegenew,Brukt Ethiopia hugre ahunem wedefitem egziabeher abe eskene hezbesh yebarkesh🙏🙏🙏🙏 amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah lord god Christ Jesus amen 🙏

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 4 lety

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነውኮ አቤት ቅዳሴውን ባርክልን ጌታ ሆይ ኣባቶቼ ንሩልን

  • @bizuyebelete4450
    @bizuyebelete4450 Před 9 lety +47

    እጅግ በጣም ደስ ይላል
    በስደት ላለን ሰዎች ጠቅሞናል!!
    በርቱ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!።

  • @saraamare2904
    @saraamare2904 Před 8 lety +23

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ !!!

    • @Henoszd123
      @Henoszd123 Před 2 lety +1

      ቅዱስ እግዚአብሔር በአእላፍ ነው። እምቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችሁ ይሁን።

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před 2 lety +1

    Thanks a million for providing an incredible video !God bless and protect EOTC and ETHIOPIA 🙏🇪🇹🙏🙌 God please open your eyes to Mamayie Ethiopia ! Long live Ethiopia and ETOC 🙏

  • @selamgebre8637
    @selamgebre8637 Před 9 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    እግዚኣብሄር ይባርካቹ በጣም ደስ ይላል በተለይ ኣረብ ኣገር ላለነው በጣም እየረዳን ነው እያስተማረንም ነው
    በተለይ በፃም ግዘ.ኣሁንም ብዙ እንድታካፍሉን እምነታችን ነው እግዚኣብሄር ያበርታቹ ኣሜንንን

  • @DerejeGM1
    @DerejeGM1 Před 10 lety +59

    Those who produced this video and uploaded, you did the greatest job. This is really blessed work. You show love to God not in words but in action. God bless you! The world learn from this Kidase what Orthodox means and find that Orthodox Kidase means God's real words!

    • @andrewkahwaji6820
      @andrewkahwaji6820 Před 4 lety +1

      አሜንአሜንአሜን፣ኢትዮጵያለዘላለምትኑር

    • @andrewkahwaji6820
      @andrewkahwaji6820 Před 4 lety +2

      ይህንንቅዳሴስንሰማ፣በስዴትያለንሁሉ፣መንፈሳችንይታደሣል፣አገራችንኢትዮጵያሆይ፣ኑሪልኝእማማዬአገረእግዚያብሔርነሽና፣ደስይበልሽ💚💛❤🇪🇹

    • @andrewkahwaji6820
      @andrewkahwaji6820 Před 4 lety +1

      አሜንአሜንአሜን፣ይህንንቅዳሴየቅዱስቃልላሠማችሁን፣ብፁሀንካህናትእናዳቆናትእግዚያብሔርቃለህይወትንያሰማልን፣እናመሰግናለን

    • @matthewdeward1984
      @matthewdeward1984 Před 3 lety +2

      Selah, Thanks and Praise be to The Most High- for HIS UNTAMPERED TRUTH,. Bless and Love

    • @romanaberra5751
      @romanaberra5751 Před 2 lety +2

      Wonderful kidassie

  • @ethiopialezelalemtnur1497

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላቹ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před rokem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በስደት ለምኖር ቅዳሴዉ እደ ዉሃ ለናፈቀን መፅናኛ ሆኖናል 😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @user-ux1wf6gr9r
    @user-ux1wf6gr9r Před 5 lety +1

    ይህንን ስሰማው ሃገሬ ያለሁ ይመስለኛል ብሰማው ኣይሰለቸኝም እግዛብሄር ያኣገልግሎት እድሜቹ ይባርክ ኣሜን ቃለሄወት ያሰማልን

  • @life-matter
    @life-matter Před 7 lety +25

    እግዚኣብሄር ጽጋውን ያብዛላችሁ ይህን ስራ ለምትሰሩ ማለት ይህን ድንቅና ጥዑም ዜማ ያለው ስርዓተ ቅዳሴ በዓለም ሁሉ እንድዳረስ እውቀታችሁን ለበጎ ለምታውሉትን እና ኣገልግሎትን ለምትስጡም

  • @abebaandualem9169
    @abebaandualem9169 Před 3 lety +3

    በእውነት የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማለን ቅዳሴው በፅሑፍ መቅረቡ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @asmerommekonen756
    @asmerommekonen756 Před 7 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስምዓልና።

  • @adi8271
    @adi8271 Před 8 lety

    አሜን አሜን አሜን ያግልገሎት ዝመነችሁ ይብርከልን እድሜና ፀጋ ይሠጥልን

  • @meazameles1935
    @meazameles1935 Před 10 lety +52

    እግዚሐብሄር ይስጥልን ፖስት ለደረጉ ካህናትን አገልጋዮችን እግዘሐብሄር ይጠብቅልን አሜን

  • @tersitmengistu6024
    @tersitmengistu6024 Před 7 lety +17

    እግዚአብሔር የስጣቹ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያደረጋችሁት እግዚአብሔር ቤተክርስትያናችንን የጠብቅ፤፤

  • @richiwolloyewa3692
    @richiwolloyewa3692 Před 6 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደቸርነትህ ነውጅ እንደበላችን አይሁን

  • @user-rv6ff9mt8t
    @user-rv6ff9mt8t Před 8 lety +11

    በአማን ውእቱ ቅዳሴ ዘመላእክት!!! እግዚአብሔር ያጽምአክሙ ቃለ ሕይወት ዘታበውእ ኀበ መንግስተ ሰማያት!!!

  • @mesfinalemnehalameraw1788
    @mesfinalemnehalameraw1788 Před 6 lety +26

    የእግዚአብሔር በረከቱ ከናንተ ጋር ይሁን፤

    • @user-gj5bq2ku3k
      @user-gj5bq2ku3k Před 5 lety

      አቤቱአባትሆይይቅርን
      በእዉነትቃልህዉትያሰማልንዉይስረስርአቱደስሲልእግዚአብሄርይሰጥልንአሜን
      እባካችሁበፀሎታችሁአስቡኝ

  • @user-ez4zp5pt5x
    @user-ez4zp5pt5x Před 4 lety +4

    የማይጠፍ ደስታ የማይጠፍ ተስፍ ከቤትክ ነው ያለው አምላኬ ሆይ ስላም ስጠን ልቤ በደስታ ተዋጠች

  • @bagegnehubekele9901
    @bagegnehubekele9901 Před 5 lety +2

    ይህችን የህይወት ምግብ ስላበላቸዉን እግዚአብሔር የሰማይን መና ይመግባችዉ፡፡

  • @bethelmelaku1620
    @bethelmelaku1620 Před 4 lety

    አባቶቻችን ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና
    ጤና ይስጣችሁ
    ቅዳሴው መልካም ሆኖ ሳለ ጥድፊያ እና ሚዘለ ሉ ቦታዎች ን ቢስተካከል መልካም ነው እላለሁ
    ጌታ በፍርሃት እና በረአድ የሚመለክ አምላከ ስለሆነ ቅዳሴ በጥድፊያ ሲከናወን ያሳዝናል
    14 ቱ የቅዳሴ መጽሃፍ ስላለኘ አባቶቻችን
    በጌታ በመንፈስ ቅዱስ የፃፋት ቅዳሴ ሲቆራረጥ መስማት ያሳዝናል
    ይህም ባብዛኛው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እየተደረገ ስለሆነ ቸሩ
    እግዚአብሔር እንዲስተካከል ይርዳን✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @leightemmanuel1145
    @leightemmanuel1145 Před 7 lety +27

    THANK YOU for preparing and posting the Liturgy and I do believe God’s word entrusted in you. It is one of most important ministry (listening to the Kidasse) to those who are abroad where there is no access to Church.
    God Bless You for sharing this most treasured gift.

    • @nebiyatykaalo6379
      @nebiyatykaalo6379 Před 5 lety

      ህዱርህስብድግድግግፍፍንህፍንጅግድጅድድንግግንድግቭድህድብርብግፍክድንይይትፍንፍ

  • @6pekXX
    @6pekXX Před 4 lety +7

    Deep respect for your antient and beautiful service brothers and sisters! God bless you!

  • @alainnalain
    @alainnalain Před 8 lety +1

    ይቱን.አባታችን.ቃለህይወት.ያስማልን.ቅዳሳችንን.ቅዳሴ.መላእክት.አብርጉ.ይቀበልልን.አሜን

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 Před 9 měsíci

    እምላኬ መድሐኒቴ መድሀ ሂአለም ኢየሱሱስ ክርስቶስእለማመኔን እርዳታ ውድቀቴንም እንደው እይተህ ይቅር በለኝ እሜን❤🎉❤🎉

  • @user-kr3ss5eu5k
    @user-kr3ss5eu5k Před 7 lety +22

    እግዚአብሄር፡ይባርካችሁ፡፡እናመሠግናለን፡
    ቃለህዎት፡ያሠማልን፡አሜን

  • @tigistbekeleagera589
    @tigistbekeleagera589 Před 8 lety +15

    Amen amen endat des yelal Egzabehar yemesgen

  • @SalamSalam-et7vp
    @SalamSalam-et7vp Před 5 lety +2

    Amen
    Amen
    Amen
    Kla.hewtinyasemkn

  • @derbatransport4164
    @derbatransport4164 Před 6 lety +2

    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን............አሜን አሜን አሜን

  • @dawitheluf5978
    @dawitheluf5978 Před 8 lety +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ashutertube5534
    @ashutertube5534 Před 4 lety +3

    በእውነት ስርአትተ ቅዳሴውን ላዘጋጀው የህይወትን ቃል ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ (ይባርካችሁ) !
    God Bless u Thank you bro!

  • @bitaniyawoldeyes4107
    @bitaniyawoldeyes4107 Před 9 lety +1

    ቅዳሴ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @hdhdhhdhshhs1281
    @hdhdhhdhshhs1281 Před 7 lety +1

    በእውነት ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላለምትኑር በሥደትሀገርሆኝሥሠማው ሀገሪያለሁመሠኝላባቶቻችን ቃለሂዎትያሠማልን

  • @grmahunwelay6027
    @grmahunwelay6027 Před 8 lety +30

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    የኣገልግሎት
    አድማቹ ይባርክላቹ
    ችሩ መድሃኒኣለም

  • @ruthhaile3197
    @ruthhaile3197 Před 8 lety +42

    wow thank you so much. for uploading this helps me lot with learning with what they are saying at church. please continue uploading more English translation because us diaspora children need translation.

    • @JesusisGodnowandforever
      @JesusisGodnowandforever Před 5 lety +1

      Ruth Haile ameyn ameyn

    • @robel8126
      @robel8126 Před 5 lety +2

      Amharic is a beautiful language , try it

    • @Wingedlion111
      @Wingedlion111 Před 3 lety +3

      Amen! Some of us even speak fluent but since we were born outside of Ethiopia (most of us America) our brothers and sisters are lost, we need more like this, we need to return. I wish to read and write but am blessed to speak and listen fluently

    • @halle2875
      @halle2875 Před 2 měsíci

      @@robel8126 j9

  • @yb6516
    @yb6516 Před 5 lety +1

    ዕግዝአቤሄር ሰላምና ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @user-oy7dy7xk7f
    @user-oy7dy7xk7f Před 8 lety +1

    እ/ብሔር እድሜ ይስጥልን ቅዳሴ መላዕት ያሰማልን ነፍሴ በድንግል ልጅ ርካች

  • @fevenberhane299
    @fevenberhane299 Před 7 lety +35

    እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይመስገን ።አሜን ♥♥♥

  • @ZahraZahra-ct7wc
    @ZahraZahra-ct7wc Před 5 lety +3

    አባቶቼ ወንድሞች ካህናት ዲያቆናት ቃለህይወትን ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያዉርስልን

  • @nas2414
    @nas2414 Před 7 lety +1

    አሜን እግዛቤር ይመስገን ይህን ያላጎደለብን ቃለህይወት ያማልን አሜን

  • @habtamuakebede7070
    @habtamuakebede7070 Před 5 lety +2

    ይህንን እንደማር የሚጣፍጥ የእግዚአብሔርን ቅዳሴ እንድንሰማ ያደረገን አምላክ ይመስገን፡፡ ይህንን ላዘጋጀው ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @meinemamaistlowe1142
    @meinemamaistlowe1142 Před 7 lety +14

    kal yiwet yesmhalna Amlak xolotkuam ayflina Amen amen Amen