Ethiopian Orthodox Kidase ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ፩

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 02. 2018
  • Ethiopian Orthodox Kidase ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ፩

Komentáře • 459

  • @solomonaregawi
    @solomonaregawi Před 5 lety +274

    የእግዚያብሄር ቃል ምንኛ ትጣፍጣለች ፤ ዜማው ሃሴት ነው የሃጥያትን መንፈስ እያጠበ ያወጣል፡፡

  • @pac4894
    @pac4894 Před 2 lety +46

    ይህን የቅዳሴ ዜማ ስሰማ ነብስያዬ ሰላም ታገኛለች

  • @solget3210
    @solget3210 Před 4 lety +103

    ይህን ቅዳሴ የሚያደርጉትን አባት ካህን አለቃ ገዛኸኝ ገብረክርስቶስ መሆናቸውን በድምጻቸው ለየሁት :: ቅዳሲያቸውንና ያሬዲያዊ ዜማቸውን በጣም የምወደው ነው :: እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ዕድሜ ይጨምርልዎ !!

    • @yohaneshailegebriel3625
      @yohaneshailegebriel3625 Před 4 lety +6

      Betam migerm dimts new yalachew 90 bet west neber betam lij honen be bete crstian tesbseben neber minadamitachew semachewen lemawek erejim gize techegre neber egziabher yestlegn!!

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 Před 4 lety +1

      @@yohaneshailegebriel3625 በጣም

    • @mengstabshishay6981
      @mengstabshishay6981 Před 4 lety +3

      Kale hiwet yasemaln

    • @ishmaeldassa8268
      @ishmaeldassa8268 Před 4 lety +1

      አሜን ብለናል

    • @alexfen2479
      @alexfen2479 Před 3 lety

      የት ናቸዉ

  • @AddisTekle-iu8ip
    @AddisTekle-iu8ip Před 2 měsíci +4

    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን ቅድስት ቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅልን አሜን!

  • @rivertube7313
    @rivertube7313 Před 2 lety +36

    እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንን ይባርክልን፣ ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @abykijana9803
    @abykijana9803 Před 3 lety +33

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሰላም ነው። ግዕዝን ፈጣሪን ለማመስገን ብቻ መማር ለፈጣሪ መስዎዕት መክፈል ነው። የልጅነታችን አምላክ ቡራኬው ሸተተኝ ቁርባኑ ናፈቀኝ። ደስ ሲል።

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 Před měsícem

      ስርአተ ቅዳሴ አብያተ ክሆነ ስለ ነበረ ወደ ዳቦ ቁዳሴ

  • @dgytt1008
    @dgytt1008 Před 3 lety +14

    ኣቤቱ መዳህታችን እየሱስ ክርስቴት ሆይ ለ ቅድስት ኣገራችን ኣብቃን ላገራችን ኣብቃን ለንሳሃ ኣብቃን ኣቤቱ ይቅር በለን 😭😥🙄🙏🙏🙏

  • @user-pp3ks9hm4m
    @user-pp3ks9hm4m Před měsícem +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅዳሴ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @mehrettsegaye5136
    @mehrettsegaye5136 Před 2 lety +12

    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አባቶቼ🙏🙏🙏

    • @user-xn7tc7kc2z
      @user-xn7tc7kc2z Před rokem

      ብሂወት የሉን እንዴ ?

    • @Hope.ameley
      @Hope.ameley Před 6 měsíci

      mn eyalkh new wendme,,,,,,geta wede lbonah ymleskew zend@@user-xn7tc7kc2z

  • @user-fk6mp9cs2s
    @user-fk6mp9cs2s Před 3 lety +21

    አሜን አሜን አሜን አምላክ ሆይ ኢቶጲያን እና ብዝቦቿን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ከጠብ ከክርክር ከስቃይ ህይወት ጠብቅልን 👏💐❤

  • @mesrakmesrak4782
    @mesrakmesrak4782 Před 2 lety +6

    አሜን ይፍቱን ይበርኩን አበቶቻችን በጸሎታቹሁ። አስቡኝ ወለተ ማርየም ነኝ

  • @BelaymelakuAnbessie-pb3fb

    ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን።

  • @yeabsiramussie1501
    @yeabsiramussie1501 Před rokem +4

    ልዩ ነው

  • @meskeremhailu1127
    @meskeremhailu1127 Před rokem +4

    ከልጅነቴ ጀምሮ እሰማዋለው ነገር ግን ከመሰልቸት ይልቅ እንደውም ይርበኛል አቤት ያንተ ስራ

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 4 lety +37

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ለቤቱ ያብቃን 😢😢😢

  • @user-wt1lx4wn7m
    @user-wt1lx4wn7m Před 4 lety +154

    እፍፍፍፍ ከስደት መልስ ቆሜ የማስቀድስብበት ቀን እንዴት እንደናፈቀኝ

  • @nebiyuebrahim3321
    @nebiyuebrahim3321 Před 4 lety +16

    እግዚአብሔር እውነተኛ የህይወት ምግብ ነው። ቸርነቱ ይብዛልን አሜን

  • @user-fr1fk8jw9q
    @user-fr1fk8jw9q Před 4 lety +9

    አሜን ይሁንልን ይደረግልን 😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ😭
    አቤቱ እደሀጢያቴ ብዛት ሳይሆን እደቸርነትህ ማረኝ 😭😭

  • @AffAxc-rm5mn
    @AffAxc-rm5mn Před 17 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ካሊወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @saradesalegn6261
    @saradesalegn6261 Před 4 lety +5

    Amen Amen Kalheiwet yaaemaln

  • @ethiopiaethiopia2718
    @ethiopiaethiopia2718 Před 4 lety +35

    No word to express how soothing this sound is!!!

  • @habtimtekle1053
    @habtimtekle1053 Před 3 měsíci +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲

  • @user-un3lr4nr7b
    @user-un3lr4nr7b Před 2 lety +4

    *አሜን አሜን አሜን*
    እዴት ደስስስስስስስስስስስስስስስስ ይላል ልኡል እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሐገራችን ይመልሰን ጠንካራ ክርስቲያን እንድንሖን በፀሎታችሑ አስቡኝ አትርሱን

  • @messeretmalemu3298
    @messeretmalemu3298 Před 4 lety +4

    Amen amen amen

  • @saraabey1480
    @saraabey1480 Před 4 lety +6

    kelijnta esik ewketa satileyeg yasadekeg degw meksk kidwsi geganaw mekal leagera beselam Abikagina koma lemcely Abikaig kal Eyiwti yasemalin Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @house8969
    @house8969 Před 4 lety +23

    አሜን ይሁን ይደረግልን አምላካችት ሆይ እንደቸርነትህነው እንጅ እንደበደላችን አይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @hgfytr6891
    @hgfytr6891 Před 3 lety +3

    Amen amen amen kale hiwet ysmeana

  • @user-qo2rs4ft3h
    @user-qo2rs4ft3h Před 3 lety +5

    አሜን በረከታችሑ ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን እውነተኛ ክርስቲን ያርገን

  • @shiferawhailu3897
    @shiferawhailu3897 Před 2 lety +3

    Atinitine yemiyalemelim yemelaekitin qidase edasemune edimwon yarizimilin
    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን

  • @baywedihalekabaymuler9853

    ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስመዐና

  • @SaraSara-tr4ye
    @SaraSara-tr4ye Před 11 měsíci +1

    Mefasa sechnekage huleme admetlwe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amenene Amene 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amene

  • @adddawajj3214
    @adddawajj3214 Před 3 lety +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዐና

  • @siifaansiifaan1606
    @siifaansiifaan1606 Před rokem +1

    Amen
    Amen
    Amen

  • @user-pn4fl7tk4e
    @user-pn4fl7tk4e Před 4 lety +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን. ቃል ኢግዜኣቤሄር

  • @Abeni-7
    @Abeni-7 Před 8 měsíci +1

    AMEN....YEKIDASE YEIGZABIHER KAL DES SIL😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤😊😊❤😊❤😊❤❤😊❤❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤❤😊❤😊❤😊😊❤

  • @nahusenaytades4928
    @nahusenaytades4928 Před 4 lety +6

    አሜን ፫። እግዚአብሄር ሆይ እንደኔ ሓጥያት ሳይሆን እንዳተ ይቅርባይነት የስራሁትን ሓጥያት ይቅር በለኝ።

  • @eteneshabrham7699
    @eteneshabrham7699 Před 27 dny

    Final tide of our prayer '' kidase" My heart was blown away; May God bless you who shared the videos.

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻች እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥቹሁ ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @ethiopia3176
    @ethiopia3176 Před 4 lety +4

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏

  • @user-wf6vk9ce6n
    @user-wf6vk9ce6n Před 4 lety +3

    ዘማሬ መላክ ያሠማልን።

  • @rahwawoldemichael6086
    @rahwawoldemichael6086 Před 5 lety +10

    Amen amen amen 🙏🏽

  • @nebiyuebrahim3321
    @nebiyuebrahim3321 Před 4 lety +12

    እረዥም እድሜ ለአባቶች።የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @emuyaemuya4571
    @emuyaemuya4571 Před 4 lety +2

    Amen abet endecherineteh engi endebedelachen ayehun abetu yeserahuten hateyaten yekeir belegn amen zemenachu yebarek edeme ketena gar yestachu

  • @prolificlyrics7459
    @prolificlyrics7459 Před 3 lety +3

    Amen
    Amen
    Amen🙏🙌👏

  • @keflomtv5055
    @keflomtv5055 Před 3 lety +3

    Amen Amen Amen zmare melakt yesmalna🙏❤❤❤

  • @user-ug8ut6kd4v
    @user-ug8ut6kd4v Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hataghatswh8446
    @hataghatswh8446 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልህ ህይወት ይሰማኛል አሜን

  • @sarabaraki8849
    @sarabaraki8849 Před 2 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤egziabher yemesgeni ejig yamidenki tsega ena teseteo new zemaria melaketi yasemalin abatachen Ethiopia hageracheneni yetebekeleniii ufiiiii orthodox teleyalech enkuan orthodox honkugn keberi mesgana le dengeli mariyam lij yehunelign❤❤❤

  • @tamiratfikre9702
    @tamiratfikre9702 Před 8 měsíci +1

    Wow voice I don't have a word to say its just awesome

  • @AaAa-xx3jz
    @AaAa-xx3jz Před 4 lety +3

    አምላኬ ጌታ ቃለ ሂወት ያሰማኝ የአባቶችን ፆለት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @Maryamey21Maryamey21
    @Maryamey21Maryamey21 Před měsícem +1

    አሜንንንን ይደረግን🌾🌾🌾🌾

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc Před 8 měsíci +2

    ❤አሜን❤አሜን❤አሜን🙏🙏🙏

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 Před 4 lety +1

    Kbir hulu le amlak yhun Amen ortodoks le zelalem tlemlem tnur Amen selam fikir le Ethiopia yhun Amen ❤💛💚🔔🔔🔔🔔🔔⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @amanueltemesgen3118
      @amanueltemesgen3118 Před 4 lety

      AMEN AMEN AMEN fiker nece ortodxs 💚💛❤⛪⛪⛪⛪

    • @aboneshtola7858
      @aboneshtola7858 Před 4 lety

      ቀዳሴ መላክት የሰማቹ

    • @user-nd2sy4kg3n
      @user-nd2sy4kg3n Před 4 lety

      ሀገሬ በጣም ቆንጆ ናት ሐይምሯችን የምታድስልን ይህን የመሰለ ሀይማኖት ትተን ባህዛብ ሀገር ተሰደን ለገንዘብ ብለን ጭቅላታችን አበላሽተን የኑሮውን ጣም ሳናውቀው እንሞታለን እኔ ይህን ቅዳሴ በሰማሁ ጊዜ እያለቀስኩ ነው የማዳምጠው
      ውድ ወንድሞቸ እህቶቸ አባቶቸ እናቶቸ ይህን ሀይማኖት ትታችሁ ስደት አትውጡ ባካችሁ ።

  • @mikaelat4557
    @mikaelat4557 Před 5 lety +9

    እግዛብሄር ዓስቡኩም ኣይክላኩም፡ ኩቡራት ኣቦታተይ!

  • @saramebrht5007
    @saramebrht5007 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይብራካቸው💖💖💖🌹

  • @SelamSelam-ty6vx
    @SelamSelam-ty6vx Před 4 měsíci

    Amen amen kale hyeut yasemalen

  • @user-ee8ru5lk7w
    @user-ee8ru5lk7w Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን የስደት ብርታቴ

  • @hilinaarsemalej7805
    @hilinaarsemalej7805 Před 5 lety +4

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln!!!

  • @TibletsTesfaye-k7x
    @TibletsTesfaye-k7x Před 22 dny

    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን ❤😍😍😍

  • @WediMekelle
    @WediMekelle Před měsícem

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚኣብሄር ከምብራቅ ጸሃይ እስከ ምዕራብ ጸሃይ የተመሰገነ ይሁን።

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 Před 4 lety +4

    Amen! Amen! ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lavitamaiko5625
    @lavitamaiko5625 Před 5 lety +6

    Amen Amen Amen qale hewet yesmalna 🙏🙏🙏

  • @zedgirma5436
    @zedgirma5436 Před 3 lety +3

    አሜን አሜነ አሜን 🙏🙏🙏

  • @millionshiferaw8632
    @millionshiferaw8632 Před 2 lety +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ከልብ እናመሰግናለን ረጅሙን የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @tigistbelda334
    @tigistbelda334 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @greenman4537
    @greenman4537 Před 3 měsíci +1

    Amen Amen Amen lhulachen Khy Abatachen ❤❤❤

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @dange66518
    @dange66518 Před 5 lety +3

    Amn

  • @user-vw9wo1qh9o
    @user-vw9wo1qh9o Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @leule9725
    @leule9725 Před 5 lety +2

    Amen amen

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 Před 4 lety +2

    አሜንአሜን አሜንይሁንይደረግልንቅዲሴመላክትያሰማልንአሜን አሜንአ ሜንይሁንይደረግልን

  • @KonjitKonjiit-kv9oj
    @KonjitKonjiit-kv9oj Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏

  • @natinati695
    @natinati695 Před 3 lety +3

    አሜን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @kidussamuel3186
    @kidussamuel3186 Před 2 lety +2

    እጅግ ደስ ይላል አብዝቶ ይባርከን ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @HebtamyohensGiwergis-ys4ec
    @HebtamyohensGiwergis-ys4ec Před 9 měsíci +1

    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን ❤

  • @TeguadedFentyMeconen
    @TeguadedFentyMeconen Před 8 měsíci +1

    ቅዳሴ መልዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @NebuTesfu
    @NebuTesfu Před 5 lety +7

    Amen kal hiwet yesmean Amlak

  • @user-th1it9sk9i
    @user-th1it9sk9i Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @soha3240
    @soha3240 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን አባቶች በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እባክወትን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @ghanemcell4077
    @ghanemcell4077 Před 4 lety +2

    Amen teama zemaa yasamalin

  • @hilinaarsemalej7805
    @hilinaarsemalej7805 Před 5 lety +11

    AMEN! 🙏🙏🙏

  • @hiwotbayecha473
    @hiwotbayecha473 Před 4 lety +11

    It goes straight to the soul .thanks so much for such blessing specially In this time Egziabher yeseteln

  • @weynshtweynye7269
    @weynshtweynye7269 Před 4 lety +3

    ቃል ህይወትን ያስማልን ቅዳሴ እንዴት እንደ ናፈቀን እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃን

    • @galagala42
      @galagala42 Před 4 lety

      AMEN AMEN AMEN yene konjoo....

  • @bestgmicheal5780
    @bestgmicheal5780 Před rokem

    Thank you !!

  • @gezahegnkristos9079
    @gezahegnkristos9079 Před 4 lety +7

    Simply the best I love it Thanks Father

  • @yodergullat7084
    @yodergullat7084 Před rokem +1

    ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን

  • @user-tx3im3ju7l
    @user-tx3im3ju7l Před 4 dny

    አሜንአሜአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinayeshiferaw9468
    @zinayeshiferaw9468 Před 3 lety +2

    ቅጻሴ መላእክት ያሰማልን

  • @user-hd2lu5xx1z
    @user-hd2lu5xx1z Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @Meraf-rg3md
    @Meraf-rg3md Před 2 lety +1

    የሰፈሬ ምስክያዙና መድሐኒአለም ቅዳሴ ናፈቀኝ ደስደት ተመልልሴ አስቀድሼ እፍፍፍፍፍ

  • @user-wk5eb1ew5z
    @user-wk5eb1ew5z Před 5 měsíci

    ቅዳሴ መላዕክት የሰማልን !! ቅስት ቤተክርሰቲያናችንንም ባለቤቱ በቸርነቱ ይጠብቅልን

  • @mehratgmail308
    @mehratgmail308 Před 4 lety +2

    Amen Qala Hiwot Yasamalin.

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před měsícem

    ኡፍፍፍፍፍ የመላእክት ቅዳሴ ❤❤❤❤

  • @Asna-pn2wd
    @Asna-pn2wd Před 3 lety +2

    AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Elsaweldemichael
    @Elsaweldemichael Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maseretgetu2443
    @maseretgetu2443 Před 3 lety +1

    Amen egzhaber amelake yemsgen

  • @mebrahtomhadish8801
    @mebrahtomhadish8801 Před 4 lety +1

    Amen kalehiwet yasemelan

  • @user-rj3nn3gy8k
    @user-rj3nn3gy8k Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏