ኢየሱስ በስጋ የማርያም የማህፅኗ ፍሬ ነው | የበኩር ልጇ ነው | የጌታችን እናት ናት | በስጋ ከአባቶች ነው | በስጋና በደም ተካፍሏል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2024
  • ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋ የዳዊት ዘር እና አይሁዳዊ መሆኑን የሚነግሩን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች : -
    ሉቃ 1:42 በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች፡- አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው።
    ሮሜ 1:3 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    ዕብ 2:14 እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።
    ሮሜ 9:5 አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
    ገላ 4:4 ነገር ግን የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤
    ራእይ 22:16 እኔ ኢየሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህን እንዲመሰክርላችሁ መልአኬን ላክሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።

Komentáře • 4

  • @biblicalfacts3409
    @biblicalfacts3409 Před 7 měsíci +2

    ለካ ሕዝቡ በአጋንንት ትምህርት ተበልቶ አልቋል..! ኤርሚ ተባረክ

  • @user-of9dn5ox1z
    @user-of9dn5ox1z Před 5 měsíci +2

    የኦንሊ ጂሰስ ድርጅት መሪዎችና ምዕመናኑ ሰይጣን እንኳን ልክድ በማይችል ልህቀት የእግዚአብሔር ቃል ላይ ይቀጥፋሉ

  • @user-gd3dx8fx4t
    @user-gd3dx8fx4t Před 2 měsíci +1

    ቃል ሥጋ ሆነ ማለት ለሐዋርያት ቤ/ርን የመጥፊያ መንገድ ሆኖአል እባካቹ አስተውሉ ከሰማይ የመጣ ሥጋ የለም በስጋ መጣ ብላቹ ብታምኑ ይሻላችኋል

  • @asnakemaru2811
    @asnakemaru2811 Před 7 měsíci +2

    ኦንሊ ጂሰሶች yes or no የሆነ ጥያቄ መልሱ ከምትላቸው ብትገላቸው ይመርጣሉ ።ይመስለኛል ከቤተክርስቲያናቸው ስትጠየቁ ዙሪያ ጥምጥም ሂዱ እንጅ ቀጥታ አትመልሱ ተብለዋል። ምን አይነት አዝግ ልጅ በግድ ሌላ ጠይቀኝ ይላል።