ቢሾፕ ደጉ በአዳዲስ ስህተቶች ተመልሰዋል - ለክፍል 5 ምላሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ቢሾፕ ደጉ ከበደ ለዘመናት ሲሰብኩ የነበረው የስህተት ትምህርት
    በስላሴያውያን ብቻ ሳይሆን በእራሳቸው ምእመናንን ተቀባይነት እያጣ በመሆኑ ምላሽ የሚመስል ተከታታይ ትምህርት አዘጋጅተዋል:: ይህ በአይነቱ ለየት ያለ ለስላሴያዊያን አስተምሮ መልስ ለመስጠት እና ለመቃወም የተዘጋጀው በዋና አስተዳዳሪው መሆኑ ምን ያህል ውጥረት ላይ እንዳሉ ያስገነዝባል:: ነገር ግን የቢሾፕ ደጉ አላማም ሆነ ጥረት ከ56 አመት በፊት በቢሾፕ ተክለማርያም የተዘራውን ሀገር በቀል የስህተት አስተምሮ ማስቀጠል ነው:: ቢሾፕ ድጉ ጥብቅናቸው ለእግዚአብሔር ቃል ሳይሆን ከተክሌ ለተረከቡት ተረት ነው::
    መረጃ ወይም አስተያየት መስጠት ከፈለጉ
    በፌስቡክ inbox
    የፌስቡክ ገፃችን
    www.facebook.c...
    ቴሌግራም ቻናላችን
    t.me/exposingOJ
    የቴሌግራም የውይይት መድረክ
    t.me/Evangelic...
    ኢሜል አድራሻችን exposingonlyjesus@gmail.com

Komentáře • 5

  • @senaitsilas4364
    @senaitsilas4364 Před měsícem

    Bertu ya hizb geta yidresilet

  • @EshessRoyal-hn6lz
    @EshessRoyal-hn6lz Před měsícem

    ተባረኩ እግዚአብሔር በብዙ ትኩረት መሰጣ ያለበት ያልተነቀ የስህተት ትምህርት እንደሆነም ነው የተረደሁት በጣም ተምሬበታለሁ ቀጥሉ ከእውነት ጎን ነን። እወዳቸዋለሁ ❤❤❤ ❤❤❤

  • @user-kd7zr2zi2j
    @user-kd7zr2zi2j Před měsícem

    😮😮😮😮😮