ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus
ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus
  • 242
  • 496 100

Video

ሳሚ ለቢሾፕ ደጉ ጥያቄዎችን አቅርቧል
zhlédnutí 1,2KPřed měsícem
ሳሚ ለቢሾፕ ደጉ ጥያቄዎችን አቅርቧል
ቢሾፕ ደጉ ተጨንቀዋል!
zhlédnutí 1,5KPřed měsícem
ቢሾፕ ደጉ ተጨንቀዋል!
የአባቶቻቸውን ትምህርት ዞር አርገው የራሳቸውን ዶክትሪን በመመስረት ላይ ናቸው | ለክፍል 7 ምላሽ
zhlédnutí 3,9KPřed měsícem
የአባቶቻቸውን ትምህርት ዞር አርገው የራሳቸውን ዶክትሪን በመመስረት ላይ ናቸው | ለክፍል 7 ምላሽ
ቢሾፕ ደጉ የዮሐንስ ወንጌልን የቅኔ መፅሀፍ አርገውት አረፉ | ቢሾፕ ደጉ ተምሯል? | ለክፍል 6 ምላሽ
zhlédnutí 1,1KPřed měsícem
ቢሾፕ ደጉ የዮሐንስ ወንጌልን የቅኔ መፅሀፍ አርገውት አረፉ | ቢሾፕ ደጉ ተምሯል? | ለክፍል 6 ምላሽ
መንፈስ ቅዱስ ማን ነው? አምልኮ ለመንፈስ ቅዱስ?
zhlédnutí 402Před měsícem
መንፈስ ቅዱስ ማን ነው? አምልኮ ለመንፈስ ቅዱስ?
የቢሾፕ ደጉ ሀገር በቀል ዶክትሪን | ዮሐንስ 1:1 ቃል የአብ ድምፅ እና ንግግር ነው? ምላሽ ለክፍል 6
zhlédnutí 1,1KPřed měsícem
የቢሾፕ ደጉ ሀገር በቀል ዶክትሪን | ዮሐንስ 1:1 ቃል የአብ ድምፅ እና ንግግር ነው? ምላሽ ለክፍል 6
ቢሾፕ ደጉ በአዳዲስ ስህተቶች ተመልሰዋል - ለክፍል 5 ምላሽ
zhlédnutí 1,7KPřed měsícem
ቢሾፕ ደጉ ከበደ ለዘመናት ሲሰብኩ የነበረው የስህተት ትምህርት በስላሴያውያን ብቻ ሳይሆን በእራሳቸው ምእመናንን ተቀባይነት እያጣ በመሆኑ ምላሽ የሚመስል ተከታታይ ትምህርት አዘጋጅተዋል:: ይህ በአይነቱ ለየት ያለ ለስላሴያዊያን አስተምሮ መልስ ለመስጠት እና ለመቃወም የተዘጋጀው በዋና አስተዳዳሪው መሆኑ ምን ያህል ውጥረት ላይ እንዳሉ ያስገነዝባል:: ነገር ግን የቢሾፕ ደጉ አላማም ሆነ ጥረት ከ56 አመት በፊት በቢሾፕ ተክለማርያም የተዘራውን ሀገር በቀል የስህተት አስተምሮ ማስቀጠል ነው:: ቢሾፕ ድጉ ጥብቅናቸው ለእግዚአብሔር ቃል ሳይሆን ከተክሌ ለተረከቡት ተረት ነው:: መረጃ ወይም አስተያየት መስጠት ከፈለጉ በፌስቡክ in...
የሙሀመድ እና የቢሾፕ ተክሌ መገለጥ ተመሳሳይ ነውን?
zhlédnutí 612Před měsícem
የሙሀመድ እና የቢሾፕ ተክሌ መገለጥ ተመሳሳይ ነውን?
የኦንሊ ጂሰስ ወጣቶች በትምህርታቸው ላይ ስህተት እንዳለ ተመለከቱ | Apostolic Church of Ethiopia
zhlédnutí 1,1KPřed měsícem
የኦንሊ ጂሰስ ወጣቶች በትምህርታቸው ላይ ስህተት እንዳለ ተመለከቱ | Apostolic Church of Ethiopia
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተእምነት ሞጋቾች እውቀት ይህን ያህል የወረደ እንደሆነ ያውቃሉ?
zhlédnutí 904Před měsícem
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተእምነት ሞጋቾች እውቀት ይህን ያህል የወረደ እንደሆነ ያውቃሉ?
አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች ከእህት ምህረት በየነ | ቢሾፕ ደጉ ላይ ልታመጣ ያለው መዘዝ Coming Soon
zhlédnutí 2,5KPřed 2 měsíci
አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች ከእህት ምህረት በየነ | ቢሾፕ ደጉ ላይ ልታመጣ ያለው መዘዝ Coming Soon
የኦንሊ ጂሰስ ተወካይ ታሬ ሞገተን | Tare Apostolic Church of Ethiopia
zhlédnutí 818Před 2 měsíci
መረጃ ወይም አስተያየት መስጠት ከፈለጉ በፌስቡክ inbox የፌስቡክ ገፃችን profile.php?id=61557011763228&mibextid=LQQJ4d ቴሌግራም ቻናላችን t.me/exposingOJ የቴሌግራም የውይይት መድረክ t.me/EvangelicalBelieversVsOnlyJesus ኢሜል አድራሻችን exposingonlyjesus@gmail.com #BishopDegu #ቢሾፕደጉ #AposolicChurch
የቢሾፕ ተክሌ እና የቢሾፕ ደጉ ከበደ አስተምሮ ተጋጨ😳 ለክፍል 4 ምላሽ | Bishop Degu
zhlédnutí 2,1KPřed 2 měsíci
ቢሾፕ ደጉ ከበደ ለዘመናት ሲሰብኩ የነበረው የስህተት ትምህርት በስላሴያውያን ብቻ ሳይሆን በእራሳቸው ምእመናንን ተቀባይነት እያጣ በመሆኑ ምላሽ የሚመስል ተከታታይ ትምህርት አዘጋጅተዋል:: ይህ በአይነቱ ለየት ያለ ለስላሴያዊያን አስተምሮ መልስ ለመስጠት እና ለመቃወም የተዘጋጀው በዋና አስተዳዳሪው መሆኑ ምን ያህል ውጥረት ላይ እንዳሉ ያስገነዝባል:: ነገር ግን የቢሾፕ ደጉ አላማም ሆነ ጥረት ከ56 አመት በፊት በቢሾፕ ተክለማርያም የተዘራውን ሀገር በቀል የስህተት አስተምሮ ማስቀጠል ነው:: ቢሾፕ ድጉ ጥብቅናቸው ለእግዚአብሔር ቃል ሳይሆን ከተክሌ ለተረከቡት ተረት ነው:: መረጃ ወይም አስተያየት መስጠት ከፈለጉ በፌስቡክ in...
የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያኑ አባል ሲጨንቀው ልጁ ለልጅነቱ አባት ነው አለ | ኢሳ 9፥6 ዳግም ጥቅም ላይ እንዳይውል የተደረገበት ብርቱ ክርክር
zhlédnutí 816Před 2 měsíci
የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያኑ አባል ሲጨንቀው ልጁ ለልጅነቱ አባት ነው አለ | ኢሳ 9፥6 ዳግም ጥቅም ላይ እንዳይውል የተደረገበት ብርቱ ክርክር
ሄቨን (ምህረት) የእግዚአብሔርን ቃል ስትክድ | ድርጅቱ መሳቂያ ሆነ Apostolic Church of Ethiopia
zhlédnutí 1,3KPřed 2 měsíci
ሄቨን (ምህረት) የእግዚአብሔርን ቃል ስትክድ | ድርጅቱ መሳቂያ ሆነ Apostolic Church of Ethiopia
የቢሾፕ ደጉ ከበደ የስህተት ትምህርት ተጋለጠ | በስጋ የመጣው አብ ወይስ ወልድ?
zhlédnutí 4,1KPřed 2 měsíci
የቢሾፕ ደጉ ከበደ የስህተት ትምህርት ተጋለጠ | በስጋ የመጣው አብ ወይስ ወልድ?
ከአብ ወጥቼ መጣው ያለው አብ ነውን? የኦንሊ ጂሰሶች ቅዠት!
zhlédnutí 796Před 2 měsíci
ከአብ ወጥቼ መጣው ያለው አብ ነውን? የኦንሊ ጂሰሶች ቅዠት!
ቢሾፕ ደጉ ከበደ የራሳቸውን ስህተት አጋለጡ - የደጉ ድራማ ክፍል 3 Amen Apostolic Multimedia | Bishop Degu Kebede
zhlédnutí 2,8KPřed 2 měsíci
ቢሾፕ ደጉ ከበደ የራሳቸውን ስህተት አጋለጡ - የደጉ ድራማ ክፍል 3 Amen Apostolic Multimedia | Bishop Degu Kebede
የእግዚአብሔር በአካል ሶስትነት ከብሉይ ጀምሮ?
zhlédnutí 834Před 2 měsíci
የእግዚአብሔር በአካል ሶስትነት ከብሉይ ጀምሮ?
ቢሾፕ ደጉ የሰዋሰው መስፈርት አስቀመጡ! የሚስደነግጠው የራሳቸው ትምህርት በራሳቸው መፈርት መውደቁ? ክፍል 3 Degu Grammatical Delusion
zhlédnutí 1,6KPřed 2 měsíci
ቢሾፕ ደጉ የሰዋሰው መስፈርት አስቀመጡ! የሚስደነግጠው የራሳቸው ትምህርት በራሳቸው መፈርት መውደቁ? ክፍል 3 Degu Grammatical Delusion
ኦንሊ ጂሰሶች ሊመልሱልን ያልቻሉት ጥያቄ! ቃል ስጋ ሆነ ማለት የአብ ንግግር ወደ ስጋነት ተለወጠ ማለት ነውን?
zhlédnutí 1KPřed 2 měsíci
ኦንሊ ጂሰሶች ሊመልሱልን ያልቻሉት ጥያቄ! ቃል ስጋ ሆነ ማለት የአብ ንግግር ወደ ስጋነት ተለወጠ ማለት ነውን?
የደጉ ድራማና ምንጩ - ክፍል 2
zhlédnutí 2,2KPřed 2 měsíci
የደጉ ድራማና ምንጩ - ክፍል 2
ውሸታሙ በረከት ማቴዎስ ግዝቱን ጥሶ እስኪገባ ድረስ የደረሰባቸው ጥቃት Addis & Yadi Abune Vs Sami
zhlédnutí 2,5KPřed 2 měsíci
ውሸታሙ በረከት ማቴዎስ ግዝቱን ጥሶ እስኪገባ ድረስ የደረሰባቸው ጥቃት Addis & Yadi Abune Vs Sami
የቢሾፕ ደጉ ከበደ ድራማ ክፍል 1 ምላሽ | Responding to Bishop Degu’s False Claims
zhlédnutí 2,9KPřed 2 měsíci
የቢሾፕ ደጉ ከበደ ድራማ ክፍል 1 ምላሽ | Responding to Bishop Degu’s False Claims
🚨MUST WATCH ሙግት ከኦንሊ ጂሰሷ እትዬ ሄቨን(ምህረት) ጋር | የኦንሊ ጂሰስ ገለባ ትምህርት በአደባባይ ግልጥ ሆኖ ታየ | Coming Soon
zhlédnutí 1,1KPřed 2 měsíci
🚨MUST WATCH ሙግት ከኦንሊ ጂሰሷ እትዬ ሄቨን(ምህረት) ጋር | የኦንሊ ጂሰስ ገለባ ትምህርት በአደባባይ ግልጥ ሆ ታየ | Coming Soon
የሀሰት ትምህርት የወለደው የመንቀጥቀጥ ልምምድ
zhlédnutí 1,2KPřed 2 měsíci
የሀሰት ትምህርት የወለደው የመንቀጥቀጥ ልምምድ
የፍሬው ቤዛ በማባበያ ቃላት የተሸፈነ የስህተት አስተምሮ በፓስተር ታሪኩ ተገለጠ
zhlédnutí 1,2KPřed 2 měsíci
የፍሬው ቤዛ በማባበያ ቃላት የተሸፈነ የስህተት አስተምሮ በፓስተር ታሪኩ ተገለጠ
በኢሳያስ 6:1 የታየው አብ ነውን? አብ ያታያልን? የኦንሊ ጂሰስ አስተምሮ ተቃርኖ
zhlédnutí 638Před 2 měsíci
በኢሳያስ 6:1 የታየው አብ ነውን? አብ ያታያልን? የኦንሊ ጂሰስ አስተምሮ ተቃርኖ
በስጋ የተገለጠው አብ ስለመሆኑ ማስረጃ አቅርብ የተባለው ኦንሊ ጂሰስ ኢሳ 9:6
zhlédnutí 744Před 3 měsíci
በስጋ የተገለጠው አብ ስለመሆኑ ማስረጃ አቅርብ የተባለው ኦንሊ ጂሰስ ኢሳ 9:6

Komentáře

  • @felekemelesse7730
    @felekemelesse7730 Před 7 dny

    ትውልድ ሆይ ንቃ ጭራሽ እርስ በእርስ ግራ የተጋቡ ናቸው።እዚያ ውስጥ ያላችሁ ውጡ፣አምልጡ፣ፍፁም ሰይጣናዊ ትምህርት ነው።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 7 dny

    ኦ.ጂ ወንድሞች እና እህቶች ቅዱስ መፅሀፉን ተማሩ ስሙ አንብቡ ጠይቁ ነፃ ትወጣላችሁ❤❤❤

  • @user-gd3dx8fx4t
    @user-gd3dx8fx4t Před 8 dny

    ቢሾብ ደጉ በጣም የሚገርሙ ጥበበኛ አሳች ናቸው ማስመሰል ይችላሉ ሁሌም እኛብቻ የእኛ ብቻ ሰማያዊ ሥጋ ማለት ያጋንንት መንፈስ ነው ኢየሱስ አብ አይደለም የእግ/ር ልጅ ነው አስቡበት

  • @DagiYada
    @DagiYada Před 9 dny

    “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” - ማቴዎስ 28፥19-20 ማቴዎስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ¹⁷ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።

  • @DagiYada
    @DagiYada Před 9 dny

    ቀስ ተክለ ማስቶሻ ደዉተር ያዉቃሉ እንጅ መጻፍ ቅዱስ አያዉቁም

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 9 dny

    ቢሾፕ ደጉ እርሶ መፅሀፉን እንደፈለጉ ሲተረጉሙት ቆይተው ያልተፃፈ ትምህርት ከእርሶ ከራሶ አብ በስጋ መጣ ኮቱ ጃኬቱ ቱታው ላምላክነቱ ለአባትነቱ ስጋው ምናምን ኧረ ስንቱ ብቻ መሬት ያልረገጠ ከመፅሀፍ ቅዱስ እሩቅ የሆነን ትምህርት እያስተማሩ ቆይተው አሁን ደግሞ መፅሀፍን አጥንቶ ሰው እውነትን እንዳያውቅ ክልከላ ማድረግዎ ትክክል አይደሉም ይቅርታ ግን ይህ የህይወት ጉዳይ ስለሆነ ነው እውነት ኢየሱስ ነው ግሪኩ እንኳን ቀርቶባችሁ በቅን በሚማር ልብ አማርኛ መፅሀፍ ቅዱስ መቀበል ካቻላችሁ መዳን ይሆንላችኋል የኢየሱስ ጉዳይ ዋና ነገር ነውና ይህን በፍቅር እላለሁ ተባረኩ ወንድሞች❤❤❤።

  • @DagiYada
    @DagiYada Před 11 dny

    Tebareki Caloriye❤❤❤

  • @user-mf6gm7ts2p
    @user-mf6gm7ts2p Před 11 dny

    ወንድም ዳንእል ኢትዮጵያዊ ነህ ግን?

  • @mulugebreegziabher9544

    ሳሚሻ❤

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 14 dny

    መፅሀፍን ያስተውሉ ዘንድ አይምሮአቸውን ከፈተላቸው ይላል ኦ .ጂ ወንድሞቼ ማስተዋልን ይስጣችሁ መገለጡን ትታችሁ መፅሀፉ ያለንን ብቻ ብናምን እንዲህ ያለ ግራ መጋባት ውስጥ ባልተገባ አሁንም አብ ወልድ መሆን አይችልም ወልድም አብ መሆን አይችልም መንፈስ ቅዱስ እንዲሁ ማስተዋል ይስጣችሁ የእውነት መንፈስ ያግኛችሁ ❤❤❤❤

  • @BirahanuBimbesa
    @BirahanuBimbesa Před 15 dny

    😢yeand amlak tmhirt yashenifal

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 16 dny

    ወንድሞቼ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ እርሱ ነው እርሱን ስሙት ያለውን ግልፅ ድምፅ ለዚህ እውነት የሚሰጡት ምላሽ ምንድነው ????

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 17 dny

    እናት ወንድሞቼ ግን እየሰራችሁ ያለው ስራ በጣም ታላቅ ነው እግዚአብሔር አባት የጥበብ እና የማስተዋል የመገለጥ መንፈስ ከመንፈሱ ጋር ይጨምርላችሁ ይብዛላችሁ ወደረኞቻችሁ የማይቋቋሙት እውቀት እና አፍ ለሁላችሁም ይስጣችሁ ምክንያቱም የተፃፈን እውነት ፊትለፊት የሚክድ በክርስትና ስም የሚጠራ ነገር ግን ውስጡ የእስልምና መንፈስ የሆነ ክፉ አጋንት ነውና ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @sami2utube
    @sami2utube Před 18 dny

    አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 18 dny

    ኢየሱስ የማን ልጅ ነው?? ተብሎ ሲጠየቅ ሌላ ድንቁርና የበዛበት ወሬ ያወራል እየተነበበለት የማይሰማ የሰው ድንጋይ ኧረ ድንጋይስ ተጠርቦ ቆንጆ ተደርጎ ለግንባታ ይውላል እነዚህ ከሀዲያን ለምን ይጠቅማሉ ለምንም አይጠቅሙም እስላም ሁላ ይሄ የድፍረት ሀጥያት ነው።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 18 dny

    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ለማለት እንዲህ የሚተናነቃችሁ ምንድነው ፍጥረታችሁ ግን እናተ እግዚአብሔር ጥሩ አርጎ ይገስፃችሁ ይበትናችሁ በኢየሱስ ስም በድንቁርና የተሞላ ሁላ መገለጥ ይሁን መበልጠጥ ግራ የገባው የራሱን መገለጥ ለማውራት ቃሉን ሊያጣምም ይሯሯጣል እሪያዎች ናችሁ።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 18 dny

    ግራ ገብ ምንም ጭብጥ የሌለው ሰውነቱ የዘላለም አባት የተገለጠበት ስጋው ምናምን ምንድነው ግን አንደዚህ መወሻከት ልጁ ለሰውነቱ አባትነቱ አምላክነቱ በጣም በጣም ያሳዝናል እውነት ጭብጥ የለውም እኮ ጌታ ይርዳችሁ እንጂ በጣም ያስፈራል😢😢😢😢😢😢

  • @yisehakkebede5400
    @yisehakkebede5400 Před 19 dny

    ዋው ተባረኩ! you're making a difference . የሚሰማ ጆሮ ካለ ይስማ ! በርቱ ጌታ እረድቶኝ ትምህርታችሁን መከታተል ከጀመርኩና ክህደቱ በዚህ ደረጃ "አይኔን ግንባር ያድርገው " መሆኑን ስረዳ ደንግጫለሁ ።ለጊዜው የምታነሷቸውን ነጥቦች ከልጆቼ ጋር እየተወያየንበት ነው ግን ከዚህ የበለጠ መስራት እንደሚገባና ክህደቱን expose ማድረግ እንዲገባኝ እኔም አምኛለሁ። የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ !

  • @biblicalfacts3409
    @biblicalfacts3409 Před 20 dny

    ተባረኩ

  • @FIKADUMOLLA-sx8dq
    @FIKADUMOLLA-sx8dq Před 20 dny

    can we have a discussion with you ?

  • @TewoderoseKefela
    @TewoderoseKefela Před 20 dny

    በአለም ነበረ አለሙም አላወቀውም

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 22 dny

    ይቅርታ ልጅቷ አይነ ደረቅ እና ፈጣጣ ነገር ነች ለህይወት ሳይሆን ለክርክር ብቻ ነው ከእውቀት ነፃ

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 22 dny

    ሀሀሀሀሀሀሀ አቋማቸውን እኛ ብቻ ሳንሆን እነሱም አያቁትም የሚለው አባባል አሳቀኝ 😅😅😅😅😅😅😂😂😂 ወንድሞቼ በርቱ ሁሉ ሀይማኖቶች የክርስቶስ እና የእግዚአብሔር ጠላቶች ናቸው ነገር ግን በእኛ ዘንድ ባለ ብርሀን ክፉ ይመታል ከቃሉ ሰይፍ የሚያመልጥ የለም በርቱ በርቱ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 23 dny

    ዋና የመዳኛ መሠረታችንን ነው የአጋንት እውቀት ያለው ይህ ሰው እራሱ አጋንት ነው እንዲህ አይነት ስጋ የለበሰ መንፈስ እያለ ሰው እንዴት ሊድን ይችላል ወንድሞች ዲቤታችሁን አጠናክራችሁ ቀጥሉ ዋጋችሁ በሰማያት ነው።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 24 dny

    ተወው ይሄ አለ እዛኛው ጊቢ ጂኒዎች ወንድሞቻችን ናቸው ያለው ሰውዬ የሱ መንፈስ ነው ያለበት ለነገሩ እስልምና እና የሱስ ብቻ የቦታ ልዩነት እንጂ የአንዳባት ልጆች ናቸው አንድ አምሳል ።

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 Před 24 dny

    የሐዋሪያዊት ቤ/ክ አደጋ ውስጥ እንደምትገኝ ዛሬ እናስተውል ! ወገኖቼ ፡፡ ሰውነት ተብሎ ወልድ (ልጅ ) የለም !

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 Před 25 dny

    አቤት መረዳት ! ጌታ ይባርክህ ።

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 Před 25 dny

    በጥሩ ሁኔታ ገልጸኸዋል።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 25 dny

    አራዳ ቢሾፕ ናቸው ለራሳቸው ለራሳቸው ከግሪኩ ከእብራይስጡ ከመደበኛ ትርጉም ሳብ ሳብ ልክ እንደ ሴይጣን ሌላው ግን ውሸት እና ሞት የበዛበት ትምህርት እና መገለጥ ሊተች እውነቱ ሊገልጥ ሲል ይከለክላሉ አይ ወንሊ ይሱስ ታስቁኛላችሁ ሙአሉሙ ነገር ናችሁ

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 26 dny

    እግዚአብሔር አብ ልጁን ኢየሱስን ላከው ከዚህም የተነሳ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ምክንያት የመዳኛ ዋና ምክንያት ሆኗል ።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 26 dny

    ኧረ ግልፅ እና በማያሻማ መልኩ ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል ሰዎቹ ምርምር ይሁን መገለጥ ይሁን መበልጠጥ ምን እንደሚያወሩ እራሱ አይገቡም ልብ ይስጣችሁ ወልድን አለማክበር የዘላለም ህይወትን ማጣትን ያስከትላል ኢየሱስ ፍፁም ሰው ነው ከአብ እኩል ደግሞ አምላክ ነው እስላምም ሆንክ የሱስ ብቻ ባዮች ይሰማል???

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 27 dny

    ፈሩ እንዴ ፓስተር እውነትን በፍቅር እንገልጣለን ውሸትን እንገልጣለን ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 27 dny

    አያገባህም አይባልም የጥቅም ተጋሪ ካልሆንሽ በስተቀር ሌላው ቅንነትሽ መልካም ነው አውነት የብራልሽ ሳምሪዬ ❤❤❤

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 28 dny

    ሼህ ደጉ አብደላ ያሲን 😂😂😂😂መካ መሄድ ነው የቀረዎት ለነገሩ የእናተ መካ ዋራ እየሄዱ ይሰግዳሉ አይደል አላህ ይዘይሮዎት 😅😅😅😅😅

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 28 dny

    ሀሀሀሀሀ ፍሪክሽን ይበዛዋል.... ያስቃል በጣም የሴጣን ትምህርት ምን ጤና አለው የሴጣን ትምህርት እኮ ተብሎ ተፅፋል እያለ በቃላት ለመዋጋት የሚሯሯጥ ነው እስላም።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 28 dny

    ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ❤❤❤

  • @eyasuyonas4843
    @eyasuyonas4843 Před 28 dny

    በነገራችን ላይ የብዙዎች ልሳን የሚሉት እነሱ የሁሉንም ተመሳሳይነት አይቼዋለዉ

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 29 dny

    እንዴት አምላክ አይወለድም እርሱ ተወለድኩ አለ እኮ እሱ ያለውን እኛ ከእርሱ በላይ አውቀን ነው ያልተፃፈ የምናነበው የእስልምና መንፈስ የመሰለ አሰራር ነው እኔና አብ አንድ ነን ማለቱ እኔ ወልድ ሆኜ እናተን ለማዳን ተወልጄ መጣሁ እንጂ አኔ ከእግዚአብሔር ጋር አብሬ የነበርኩ ነኝ ማለቱ (እግዚአብሔር)ነኝ ማለቱ ነው አምላክ አይሞትም ለተባለው ክብሩን አስቀምጦ ፍፁም ሰው ሆኖ ነው የመጣው ለመሞት ነው..... የሞተው ማነው አብ ሞቶል ወይ??? በፍፁም አብ ሊሞት አይችልም አምላክ ስለሆነ ....ኢየሱስን አከበረው ከስም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው ይህም በሰማይ እና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ ምላስም ሁሉ (ለእግዚአብሔር አብ )ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 29 dny

    መፅሀፍ ቅዱስ የሚያምታታ ሰው እንዴት ህሊና ሊኖረው ይችላል ህሊናው እንዲወቅሰው ሰው ዳግመኛ በመንፈስ ቅዱስ መወለድ አለበት ጌታን መቀበል እና የእግዘብሔር ልጅ መሆን አለበት ቅድሚያ ስለዚህ እነዚህ ሰዎች ግን ያው ......ጌታ ይድረስላቸው ክርስትና እኮ መፅሀፍ ቅዱስ የሚለንን በየዋህነት ብንቀበለው እኮ ምንም የሚከብድ ነገር የለውም መፅሀፍን ያስተውሉ ዘንድ አይምሮአቸውን ከፈተላቸው ይላል እነዚህ ወንድሞቻችን ግን መገለጥ ይሁን መበልጠጥ አይገባኝም አብ ስጋ ለብሶ መጣ ቱታው ጃኬቱ እርጥብ ስጋ ምናምን ይላሉ እኔ በእነዚህ ሰዎች ደንቆር ያለ ትምህርት የሱስ ብለው የሚሉት ማንነት ኤሊየን የመሰለ ነገር ነው የሚመስለኝ እንብርት የለውም አይበላም አይጠጣም ሲሉ ምንድ ነው በዚህ ልክ መውረድ ብቻ ለኔ የበራ ኢየሱስ ይብራላችሁ ባዛያለ ድንቁርና አለ ።

  • @EshessRoyal-hn6lz
    @EshessRoyal-hn6lz Před 29 dny

    በእየሱስ ስም ይህ heresy group ከእትዮጰያችን ይወደቅ ተባሪኩ እናንተ በቻላችሁ እየተጋፈጣችው ነው ነገር ግን ሀሉም የእትዮጰያ ወንጌል አማኞች ይህን ኑፋቄ expose ልአደርጉ ይገባል

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd Před 29 dny

    Which means እግዝአብሔር አልተወለደም ካሉ እኮ ኢየሱስ አምላክ አይደለም እያሉ ነው እኮ እንዴት ነው ጎበዝ? እኔ የዚህ ቤ/ክ አባል ነበርኩ በሐድያ ሰበካ ውስጥ: እነሱ የሚመሩት ምዕመን በነገራችን ላይ መጽሐፍ ቅዱስን ሲያነብ መሪዎቹ ከሚጠቅሱት ጥቅስ ውጭ ሌላ ክፍል አያነብም ለዚህ ነው እንደፈለጉ ሲፈልጉ ወዲህ ሲፈልጉ ወዲያ የሚያወዛግቡት።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před měsícem

    እናተ የሱስ ብቻ ብላችሁ የምታምኑ ሰዎች ዳግም ካልተወለዳችሁ መፅሀፉን አታስተውሉም እና ስታችኋል ጌታ ይርዳችሁ ያልተፃፈ የምታነቡ መገለጥ ይሁን መበልጠጥ ምን እንደሆነ የማይገባ በዝንቢቷ ጢዝዝዝ የተመሠረተ አስተሳሰብ ከእስልምና ትንሽ የሚለየው የሱስ ማለታችሁ ብቻ ነው ለማንኛውም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ጌታ ያድናል ።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před měsícem

    ልንገራችሁ ስላሴ ለእኔ ጣዎቴ ነው ጣዎቴ ነው ኑ ወደዚህ ጣዎት ኦንሊ የሱስች....በዝንብ ላይ ከተመሠረተ ቀልደኛ የዘመናችን መሀመድ ነብያቹ ዳኑ ዳኑ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ያድናል ከከፋችሁም ምንም ልረዳችሁ አልችልም የህይወት ጉዳይ ነው።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před měsícem

    ጥዝ ብዝ እያለ የመጣውን ልንገርህ ሴይጣን ነው የብርሀን መልአክ መስሎ የመጣብህ ኢየሱስ እርጥብ ስጋ ነው እንደው ስታሳፍሩ የአጋንት መጫወቻ የሆናችሁ ኢየሱስ አካል የሆነ እንደ እግዘብሔር አምላክ ሆኖ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ይኖር ነበር እኛን ለማዳን ሰው ሆኖ ከአባቱ ከአብ ሊያስታርቀን ስለመጣ በዚህ ልክ ልታዋርዱት አይገባም አሁንም ንሰሀ ግቡ የእግዚአብሔር ልጅ ከሌላችሁ መንግስተ ሰማይ አትገቡም ይህ የእስልምና መንፈሳችሁን ጌታ ይገስፅላችሁ እናተ🤨🤨🤨🤨🤨

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před měsícem

    ፓስተርየው ተበልተሀል ኢየሱስ ወልድም አብም ነው የሚል የአጋንት ትምህርት እግዚአብሔር ያፍርሰው።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před měsícem

    ወንድም ያሬድ የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠኸን ተባረክ ወገኖች ቃሉ መስመሩን ይዞ ሲሰበክ መንፈሳችን ላይ እንዴት የለ እርካታን እነደሚሰጠን እንዴት ሀይል እንደምንሞላ አቦ ጤናማ መንፈስ ያለው ቃል ይብዛላችሁ እንደው ድርቀት ከበዛበት ሲሰሙት ግራ ከሚያጋባ እና እብደት ከበዛበተ ከእውነት የራቀ ከቁርአን አስተሳሰብ ጋር ከሚመሳሰል አስተሳሰብ ጌታ ይጠብቀን።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před měsícem

    የአጋንት ትምህርት ነው የማን ??? የሀዋሪያት ነን ባዮች ተባረክ ወንድማችን

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 Před měsícem

    ግራ ገብቶታል ።

  • @user-bo4fx1ry8z
    @user-bo4fx1ry8z Před měsícem

    I wanted to extend my deepest gratitude to you for the incredible discussion. Your insights were truly enlightening, and I am genuinely appreciative of the time and effort you dedicated to this discussion.It was an amazing and polite, and I am grateful for the opportunity to learn from you. Thank you once again for your generosity and for sharing your knowledge. Much respect for all of you

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před měsícem

    ጌታ ሆይ አስባቸው🙏