የቢሾፕ ደጉ ከበደ ድራማ ክፍል 1 ምላሽ | Responding to Bishop Degu’s False Claims

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • መረጃ ወይም አስተያየት መስጠት ከፈለጉ
    በፌስቡክ inbox
    Exposing Only Jesus Facebook Page
    www.facebook.c...
    ቴሌግራም ቻናላችን
    t.me/exposingOJ
    ኢሜል አድራሻችን exposingonlyjesus@gmail.com

Komentáře • 4

  • @masara7252
    @masara7252 Před 3 měsíci +4

    Egezehabeher yabarekachu ❤❤❤

  • @user-gd3dx8fx4t
    @user-gd3dx8fx4t Před 3 měsíci +2

    ድራማ ያውቁበታል የጭንቀት ውጤት ነው ማምለጫ የላቸውም የሐሰት አስተማሪዎች ብቻ አይደሉም የእግ/ር ጠላት ናቸው

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 29 dny

    ቢሾፕ ደጉ እርሶ መፅሀፉን እንደፈለጉ ሲተረጉሙት ቆይተው ያልተፃፈ ትምህርት ከእርሶ ከራሶ አብ በስጋ መጣ ኮቱ ጃኬቱ ቱታው ላምላክነቱ ለአባትነቱ ስጋው ምናምን ኧረ ስንቱ ብቻ መሬት ያልረገጠ ከመፅሀፍ ቅዱስ እሩቅ የሆነን ትምህርት እያስተማሩ ቆይተው አሁን ደግሞ መፅሀፍን አጥንቶ ሰው እውነትን እንዳያውቅ ክልከላ ማድረግዎ ትክክል አይደሉም ይቅርታ ግን ይህ የህይወት ጉዳይ ስለሆነ ነው እውነት ኢየሱስ ነው ግሪኩ እንኳን ቀርቶባችሁ በቅን በሚማር ልብ አማርኛ መፅሀፍ ቅዱስ መቀበል ካቻላችሁ መዳን ይሆንላችኋል የኢየሱስ ጉዳይ ዋና ነገር ነውና ይህን በፍቅር እላለሁ ተባረኩ ወንድሞች❤❤❤።

  • @user-gd3dx8fx4t
    @user-gd3dx8fx4t Před 3 měsíci +3

    መጽሐፍ ቅዱስ አያምኑም የተክሌ መጽሐፍ ነው መመሪያቸው ያሳዝናል ሕዝቡ እየበሉት ነው በተለይ ደቡብ ኢትዮጵያ