#የኢትዮጵያ_ገዢ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 417

  • @girmishjesus
    @girmishjesus Před 2 měsíci +148

    ቲጂዬ ይሄ ሰው ወንጂ 8ኛ ካምፕ የሚባል ቦታ ሀላፊ በነበረ ጊዜ ወንጌል እየሠራሁ ተከስሼ ፊቱ ቀርቤ በ24 ሰዓት አካባቢውን ለቀህ ውጣ ሲለኝ የክርስቶስን ወንጌል በድፍረት ሰብኬለት እንደነበር አስታውሳለሁ ሰብኬለት ተባረርኩ (ለጊዜው)አባ ባቲ ለሚባለው ጠንቋይም ከጓደኞቼ ጋር ሆነን ወንጌል እንደነገርነው አስታውሳለሁ::(1987 ዓ.ም)

    • @kumlachewamenu6805
      @kumlachewamenu6805 Před 2 měsíci +14

      ተባረክ ትክክል ነህ

    • @yohannesmulu1096
      @yohannesmulu1096 Před 2 měsíci +6

      አየህ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ?

    • @ayalneshshuke6142
      @ayalneshshuke6142 Před 2 měsíci +11

      ምናልባት የዘራኸው የወንጌል ፍሬ ይህናል

    • @girmishjesus
      @girmishjesus Před 2 měsíci +5

      የወንጌልን አሸናፊነት የጌታን ብርታትና ማንንም ከምንም ሁኔታ ውስጥ ማውጣት እንደሚችል ማየት ምን ያህል ደስስስስ እንደሚል....ወንድማችን ህያው ምስክር ነው

    • @user-pj6zb2xu4q
      @user-pj6zb2xu4q Před 2 měsíci +5

      ወንጌል ዘር ነው ፍሬውን ስለ አገኘህ እንኳን ደስ አለህ

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Před 2 měsíci +27

    እነዚህ አባት የሚናገሩት በሙሉ100% አውነት ነው እኔ ለዚህ ምስክር ነኝ እኔም በጥልቁጨለማ ተውጬ ነበር ነገር ግን የድንግል ማርያም ልጅ ባላሰብኩት ቀንና ሰዓት ነፃ አውጥቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪው ዘመኔን የርኩስ መንፈስ ወደ እኔም ወደቤተሰቦቼም ዳግም እንዳይቀርብ በአብርሀሙ ስላሴ ስም የተወገዘ የተጣለ ይሁን አሜን!

    • @fatimasuleman9686
      @fatimasuleman9686 Před měsícem +1

      Amen

    • @LovezTruth
      @LovezTruth Před měsícem +1

      ለ ቅድስት ማርያም ም ኣዳኝ ፡ የ እግዚኣብሄር ልጅ የሱስ ክርስቶስ ነጻ ያወጣል

    • @Romans8.38-39
      @Romans8.38-39 Před měsícem +1

      ዘፍጥረት 18 እና 19ኝን በደንብ አንብቢው እህቴ፣ ለአብረሀም የተገለጠው ወልድ (በሰው አምሣል) ከሁለት መላእክቶች ጋር ሆኖ ነው።
      የቤተክርስቲያን አባቶችም በዚሁ ነው የሚስማሙት።

    • @mh6773
      @mh6773 Před 25 dny

      ሰይጣን ሚወጣበት ስም ኢየሱስ ብቻ ነው፤ አይሁድም ኢየሱስን የሰቀሉት የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላለ ነው እስኪ እባክህ ወንጌል አንብብ

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před 2 měsíci +43

    እየሱስ ጌታ ነዉ!!!❤ እየሱስ ጌታ ነዉ!!!❤ እየሱስ ጌታ ነዉ!!!❤❤❤❤

    • @yohannesbekele-ei6sl
      @yohannesbekele-ei6sl Před měsícem

      እናንተ ግን የሰይጣን ናችሁ

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp Před měsícem

      አብሽሩ አላህ ያስደስታቹህ ይሙላላችሁ

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y Před 2 měsíci +15

    ጌታ ብቻ የመንፈስ አይኖቻችን ይክፈተው በዚህን ዘመን ለመኖር ፀሎት ውሳኝ ነው።ጌታን ይርዳን😢😢😢😢

  • @lidya8299
    @lidya8299 Před 2 měsíci +7

    እኔም ጌታን ሳላቅ ጠንቃይ ቤት ወስደውኝ ስገጂ ሲሉ አልሰግድም ለእግዚአብሔርአደል ሚሰገደው ይህ ምንድነው ብዩ ስል ከእግዚአብሔርበታች ያሉን እነሱ ናቸው ብለው መልስ ሰጡኝ በቃ እግዚአብሔርነው ብዩ ላምን ትንሽ ሲቀረኝ ጠንቃዩ ይች የሰው ልጅ ናት የኔ አይደለችም አስወጡዋት ብሎ አባረረኝ ከዛም በሃላ ጌታን አገኘው ሁሉም ነገር ገባኝ

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ፍቅር እኮ ነው. አቤት ምህረቱ የኔ አባት እንኳንም የኢየሱስ ሆንኩ! ጌታ ይባሪኮት በጣም የምያስተምሪ ምስክርነት ነው

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 Před 2 měsíci +26

    ጌታ ይባርኮት በጣም አለቀስኩኝ😢😢😢😢😢 በልጅነትህ እናትክ አደራ የሰጠችኝ እየሱስ ነኝ አይገርምም ጌታ እኮ ቃል ኪዳን የሚጠብቅ እዉነተኛ አምላክ ነዉ ክብር ለየሱስ ይሁን የኛ ጌታ እኮ ቢያምኑት ታማኝ ቢጠሩት ፈጥኖ ሚመልስ❤❤ እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ ቲጂይ ተባረኪልኝ ሁሌ በኘሮግራምሽ የሚጠቅምና የሚያንፀን እየሱስን የበለጠ እንድንወደዉና እንድንጠጋዉ የሚያደርጉ ህያዉ ምስክሮችን ስለምታቀርቢ ተባረኪልኝኝኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤

    • @kumlachewamenu6805
      @kumlachewamenu6805 Před 2 měsíci +1

      ሀና ተባረኪ

    • @hanatesfaye1604
      @hanatesfaye1604 Před 2 měsíci

      @@kumlachewamenu6805 አሜንንንን

    • @samiyo685
      @samiyo685 Před 2 měsíci +1

      ይደንቃል እሱ እየጠነቆለ የእናቱ አደራ አለብኝ ጉድ ነው የጌታ ውለታ

    • @tsegayteweldebrhan9499
      @tsegayteweldebrhan9499 Před 2 měsíci +1

      ኣቤት የጌታ ርህራሄ, ምን ኣይነት ኣምላክ ነህ ግን? ኣደራ የማይበላ ጌታ ስሙ ይባረክ።

    • @shebirashebira7158
      @shebirashebira7158 Před 2 měsíci

      .

  • @tewodrosassefa893
    @tewodrosassefa893 Před 2 měsíci +21

    ሻሎም እህቴ ቲጂ ከአጋንንቶች የመንፈስ አሰራር እራሴን አላቅቄ እውነተኛውንና ዘልዓለማዊዉንጌታ ከተቀበልኩ 5 ዓመት ሆነኝ የኔም የህይወት ታሪክ ከወንድሜ ነብይ ቁምላቸው ጋር ተመሳሳይነት አለው ጌታን ከተቀበልኩ ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በተለያየ ቻሌንጅ ውስጥ ነው ያለሁት እባክሽ እህቴ እንድታገናኚኝ በጌታ ፍቅር እጠይቅሻለሁ ከሳውዝ አፍሪካ ሻሎም

    • @dboratadyos6979
      @dboratadyos6979 Před měsícem

      Yene abate zemon yibarek misikirinetun eyesemawu betam temiralew begeta negne geta yeredagne sew negne gin sikefagne keafe miwetawu kifu ksli neber gin ege/r banidim belela yinageral

  • @user-jl3ye1dx1u
    @user-jl3ye1dx1u Před 2 měsíci +2

    ጌታ የባርካችሁ ብዙ ነገር አስተምሮኛል እየሱስ ሁሌም ለዘለአለም እርሱ ብቻ የሁሉ ጌታ ነው አሜንንንንን❤❤❤❤

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Před 2 měsíci +15

    የዚህ እባት የስጡት የህወት ምስክርነት በጣም ጠቃሚ ነው በውነት እግዚእብሔር ይባርከወት
    በጣም ጥልቅ የሆነ ሀሳብ ነው እኔ ከልቤ ነውየታማርኩት ጌታዬን በይበልጥ እንድወደው ነው ያደረጉት
    የጌታ ፍቃድ ቢሆን ውጭ ላሉት ኢትዮጵያዊ በብዙ ችግር ያሉን ቢያገለግሉ ብዙ ስወች ከእስራት ይፈታሉ

    • @kumlachewamenu6805
      @kumlachewamenu6805 Před 2 měsíci +1

      በጣም አመሰግናለሁ ጌታ ዘመናችሁን በነገር ሁሉ ይባርክ

    • @shewaaweke9723
      @shewaaweke9723 Před 2 měsíci +1

      ጌታ ኢየሱስ ይባርኮዎት መጽሐፉን የት ይገኛል እንድገዛው

    • @user-be4cw2vc1x
      @user-be4cw2vc1x Před 2 měsíci

      ​@@kumlachewamenu6805እግዚአብሔር ይባርኮት እባክዎትን እኔና ቤተሰቤን እርዱን በምን ላግኞት

    • @kumlachewamenu6805
      @kumlachewamenu6805 Před 2 měsíci

      @@shewaaweke9723 አሜን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ መፅሐፉ አዲስ አበባ ከሆንሽ ሰኔ 15 በኤገስት ሳር ቤት ወይም ስታዲየም ዙሪያ መሠረተ ክርስቶስ እና ራዕይ መፅሐፍት ቤት

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o Před 2 měsíci +11

    የየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ ይበልጣል። ሥልጣን ኹሉ በሰማይም በድርም ሁሉ አለው። ስሙ ይክበር።

  • @bayissayadete2004
    @bayissayadete2004 Před 2 měsíci +6

    ጌታ ዘመንሺን ይባርክ! እጅግ አስተማሪና ጠቃሚ ነገር ነዉ፤ ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን! ኢየሱስ ፍቅር ነዉ፡፡

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 měsíci +10

    የዘር ማን ዘር መንፈስ ሞዛዛ ነዉ ድንቅ አገላለጽ ነዉ ሞዛዛ ነዉ የፍቅር አምላክ የፈቃድ አምላክ ግን አሸነፈልን

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před měsícem +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እኚህ አባት የሚያወሩት ሁሉ እውነት ነው።

    • @ephremtsegay8938
      @ephremtsegay8938 Před měsícem

      Ewnet New gene.... Zorewe Ezawe Kedet Weste... 🤔

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 2 měsíci +5

    በእባ ነው ስከታተለው የነበረው ትጅዬ ዘመንሽ ይባረክ አባታችን ያዳነልን ጥብቃውን ያበዛሎት ጌታ ይባረክ እረጅም እድሜ ይስጦት ቀጣዩን በጉጉት ነው ምንጠብቀው ትጅዬ❤

  • @mekdeskebere2
    @mekdeskebere2 Před 2 měsíci +12

    አማላካችን አባታችን እእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ እንዴት ትልቅ ነው

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp Před měsícem

      ተውኝ ልካድ አተን ምንህን ከዳሁ አቺም በንጎከዳዳ ምርጫችሁን አክብሬ አለሁ አንደራርስም ነበርኮ ለምን አሰፈለገ ስልኬን መቆጣጠር

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 Před 2 měsíci +7

    ፍቅር እየሱስ ነዉ ።ላንተ ነዉ የማለቅሰዉ የኔ ጌታ እየሱስ።

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3c Před 2 měsíci +28

    ቲጂ ተባረኪ።።አኚህ አባት የኔን ፈተና ነው የተናገሩልኝ።።ይኸው ጌታን ካገኘሁ 2 አመት በሔድኩበት ቸርች ሁሉ አጋንት ይጮሐል ያጠመቀኝ ቸርች እንኳን ፊት ነስቶ እስከማስወጣት ያገልጋዮች መሠልቸት መጠላቱ መገፋቱ ቢከብደኝ ቤቴን ቆልፌ ተቀመጥኩ ግን ያመንኩት ጌታ አንድ ቀን ነፃ ያወጣኛል አምነዋለሁ ።።ግን ግን በአገልጋዮች ልቤ እንክትክት ብሏል ።።

    • @hewanadmasu7499
      @hewanadmasu7499 Před 2 měsíci

      Please contact me

    • @Etech1616
      @Etech1616 Před 2 měsíci +6

      አይዞሽ እህቴ ከchurch እረኝነት እየጠፋ ነው፣ ለሁሉም ነው ፀልይ በግልሽ ጌታ ታማኝ ነው

    • @user-vh9yj8yw2u
      @user-vh9yj8yw2u Před 2 měsíci +5

      ኡፍፍፍፍፍ አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ሁሉን ያያል

    • @AksanDave
      @AksanDave Před 2 měsíci

      Sbratishn teredchewalew Inbox lawrash efelgalew yeni ehet❤❤❤❤

    • @zinashalemu8747
      @zinashalemu8747 Před 2 měsíci +4

      Enate hibiret mareg gideta newu b/ c aganint bichashin honesh liyagegnish ayigebam yefelege bitigefi ke cherch atiwuchi demo wosigni bible daily matinat

  • @bifat7758
    @bifat7758 Před 2 měsíci +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት ❤ የጌታ ፍቅርና ጥበቃ ለኛ ለልጆቹ በርሶ ህይወት አይቻለሁ። በጣም ተባርኬበታለሁ። ቲጂዬ ተባረኪ መልካም ነገር የሞላሽ ሴት❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 2 měsíci +4

    አባታችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳዎት እጅግ ድንቅ ምስክርነትን ነው ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ ❤😇🥰

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 2 měsíci +4

    ዛሬም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰራል
    መንፈስ ቅድስ ዛሬም ይሰራል ❤
    ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርኮዎት❤
    ቲጂዬ ተባረክልኝ❤

  • @mulukenabebe8515
    @mulukenabebe8515 Před 2 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤ ቲጂ ተባረኪ አሁንም መንፈሳዊ አይኖቺሺ ከዚ በላይ ይከፈቱ ፀጋው በሙላት ይጨምርልሺ❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ አብራችዋት ምታገለግሉም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975 Před 2 měsíci +9

    አቤት ይሄ ጌታ እንዴት ድንቅ ነው ❤

  • @atmike123
    @atmike123 Před 2 měsíci +3

    ውድ እህቴ ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ። በተሃድሶ መንገድ ላይ ላለችው ቤተክርስቲያን ትልቅ ድርሻ እየተወጣሽ ያለሽ የነነህምያ መንፈስ ያለብሽ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ እንዲረዳሽ ፀሎቴ ነው።

  • @edidiyabekele7702
    @edidiyabekele7702 Před 2 měsíci +3

    ወየው እኔ እያሳለፍኩኝ ያለውት ህይወት አሁን እንዲ ነው ጌታን አውቀዋለው ግን ደከመኝ የጌታ እጅ ለኔ ዘገየ ፀልዪልኝ

    • @user-nk7fj3tt6m
      @user-nk7fj3tt6m Před 2 měsíci +4

      በጌታ በኢየሱስ ስም ነጻ ነሽ /ነህ ታላቁና ሁሉን ቻዩ የእግዚአብሔር እጅ ይምጣ አሁን በትንሳኤው ሃይል በኢየሱስ ስም ነጻ መውጣት ይሁን

    • @NelomaNeloma
      @NelomaNeloma Před 2 měsíci

      አይዞህ/ሽ የጌታ ኢየሱስ ስም ሁሉን ያሸንፋል ! በኢየሱስ ስም ተዋጋው/ጊው
      ጌታ ደግመኛ እድል አለው፣
      የእንደገና አምላክ ነው!

    • @esraeleyasu-qu1gs
      @esraeleyasu-qu1gs Před měsícem

      Be ersu fit qirebi geta begizew yimexalu.mihiretu yibzalish

  • @nadiShiferaw
    @nadiShiferaw Před 2 měsíci +2

    ቁምላቸው እውነት ባንተ ውስጥ ትልቅ ትውልድ አለ እኔ ምስክር ነኝ ስላንተ እይወት ያኔ በልጅነት አይምሮዬ በደንብ ለይቼ ስለማውቅ ሰፈር ውስጥ ያለክ መፈራት የሚደረገው ስርአት ሁሉ ነገር አስታውሳለው አሁን ግን የትውልድ አባት አድርጎክ አንተም ቤተሰብክም የተወደዳቹ የተባረካቹ ዘመናቹ ይብዛ ይሄ ለእኔ ትልቅ የእየሰሱን ታላቅነት አይቻለው ሁሌም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitSefinew-fl4je
    @SenaitSefinew-fl4je Před 2 měsíci +4

    ደግሜ ደግሜ ነው የሰማሁት አቤት የጌታ ርህራሄ

  • @RuthEmmanuel-mt7fl
    @RuthEmmanuel-mt7fl Před 2 měsíci +1

    ጌታ ግን እንዴት ባለ ፍቅር ነው የወደደን እና የሚጠብቀን ክብር ለታረደው በግ ለናዝሬቱ ኢየሱስ ይሁን

  • @berutasfea161
    @berutasfea161 Před 2 měsíci +1

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝውበት ወገኖቼ ልበሉ ቃለ ስሙ እኝ አባት ምገርም ነገር ነው የተናገርነው

  • @user-rq4ww7mz7k
    @user-rq4ww7mz7k Před 2 měsíci +1

    ትዕግሥት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ::ለሚሳመዉ ሁሉ የህይወት ቃያሪ ምስክርነት ነዉ አባተችንን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጦት !!❤

  • @Wassie12
    @Wassie12 Před 2 měsíci +3

    Wow እንዴት ድንቅ ምስክርነት ነው! እግዚአብሔር ይታደጋል! ተባረኪቲጂ ምርጥ ዝግጅት!

  • @senaithaile6250
    @senaithaile6250 Před 2 měsíci +2

    አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ ነህ መዳናችን አይቅልብን።

  • @yonatansisay8128
    @yonatansisay8128 Před 2 měsíci +3

    ሀያል የእግዚሀብሔር ባሪያው ቁምላቸው ድል በመንሳት ህያው ምስክር አድርጎ አቁሞህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ። ላንተ ስለሆነው ነገር ሁሉ ጌታን ልባርክ እወዳለሁኝ ። ምስክርነቶችን ገና ያልተነኩ ስለሆኑ ብዙ ለመስማት እጓጓለሁኝ ። እኔ አንዱ ምስክር ነኝ ከልጅህ ጋር በወቅቱ ተማሪም ስለነበርኩኝ ልዩነቱን በደንብ እረዳለሁኝ ። አሁንም ገና በትንሽነቴ ያልሠማኃቸውን ብዙ መንገዶችህን ልሠማ እጓጓለሁኝ ምክንያቱም ለሚድኑት የተስፋውን ብርሃን ያዩበታልና በርታ ልልህ እወዳለሁኝ ።

    • @kumlachewamenu6805
      @kumlachewamenu6805 Před 2 měsíci +1

      ተባረክ ምስክርነቱ ገና ይቀጥላል መፅሐፍም ስለተዘጋጀ ማግኘት ትችላለህ

    • @yonatansisay8128
      @yonatansisay8128 Před 2 měsíci +1

      እንደዋወላለን በሜሴንጀር መጸሀፉን እንዴት እንደማገኝ ትረዳኛለህ

  • @Beryaa
    @Beryaa Před 2 měsíci +3

    Wow እግዚአብሔር ይባርካችሁቲጂዬ ,የሚገርም ምስክርነት ነው አባታችን 🥰🥰

  • @LydiaFekadu-vd9dy
    @LydiaFekadu-vd9dy Před 2 měsíci +1

    የናዝሬቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ ይሁን በጣም ብዙ ነገር ነው የተባረኩት ፈጣሪ ከጨለማው አለም ስላወጣክ ጌታ ይባረክ በተለይ በቸርች በኩል የተነገረው ነገር ሁሉ ልክ ነው እኔም ሁሌም እምለው ነገር ነው ጌታ ትውልዱን ሁሉ ይባርክ በደሙ ይሸፍነን ከፊታችን ሁሌም ኢየሱስ ይቅደም በነገራችን ሁሉ ይቅደምልን ተባረኩ

  • @NewLife2323-fi8kw
    @NewLife2323-fi8kw Před 2 měsíci +5

    ድንቅ ምስክርነት!!!! ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን። የመፅሐፉ ስም እና የት ማግኘት እንደምንችል ብትረዱን እናመሰግናለን።

    • @kumlachewamenu6805
      @kumlachewamenu6805 Před 2 měsíci +4

      "የመፅሐፉ ስም "ከሰይጣን አገልጋይነት ወደ ኢየሱስ አምባሳደርነት" የሚል ሲሆን መፅሐፉ የምርቃት ቀን በ15/10/2016 በኤገስት አዳራሽ ሱዳን ኤምባሲ አጠገብ ሲሆን ከምርቃት በኋላ ግን በMKC ወይም ራዕይ መፅሐፍት ቤት ስታዲየም ዙሪያ ወይም በወኪሎቻቸዉ በኩል በተለያዩ ከተማዎች ከምርቃት በኋላ ይገኛል

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 Před 2 měsíci

      ​@@kumlachewamenu6805thankyou .

    • @Marthahealthyliving
      @Marthahealthyliving Před 2 měsíci

      የት ነዉ የሚያገለግሉት አድራሻ ማግኘት ይቻላል? እግዚአብሔር ይባርክዎት 🙏@@kumlachewamenu6805

  • @robelayalew5813
    @robelayalew5813 Před 2 měsíci +1

    የእግዚአብሔርን ቸርነትና ምህረት ግዝፈት ያየንበት፤ የሰይጣንን የጭካኔ ጥልቀት የተረዳንበት እንዲሁም የኢየሱስ የስሙን ጉልበትና ኃይል ያስተዋልንበት ድንቅ ምስክርነት ነው፡፡ በጣም አስገራሚ ነው፤ ተባረኩ፡፡ ሁለት ክፍል መሆኑ ደግሞ ብዙ እንድንማር እድል የሚሰጥ ነው፡፡ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን! ኢየሱስ ጌታ ነዉ!

  • @MisgeAse
    @MisgeAse Před 2 měsíci +1

    ትግዬ ተባረኪ ስለቁምላቸዉ አግዚአብሔር ይባረክ በተለይ መርገም በንጋላይ ይሰራ ያሉትን ነገር አዉነት ነዉ በህዎቴ አይቸዋለህ ትጅዬ አኔ ማወራቸዉ ብዙ ነገር አለንግ ስልካቸዉን /አድራሻቸዉን በጮመንት ላይ አስቀምጭልን

  • @bedasaasefa6894
    @bedasaasefa6894 Před 2 měsíci +12

    ሁሌ ባየሁ ቁጥር ባጣም የጌታችን ሃያለንት ይታየኛል

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 2 měsíci +2

    በጣም ትክክል ሰይጣነ የሜፈራዉ የሜፀልይ ሰዉ እልልልል ተባረኬ ቴጄዬ

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. Před 2 měsíci +1

    እንዲህ ሰውን ተጠቅሞ የሰይጣንን ሚስጥር እየገለጠ ያለ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Před 2 měsíci +2

    ጌታ ዪባርኮት አባታችን ትልቅ ትምህርት ነው ጌታ ያንቃን ቲጂዬ ተባረኪ🙌🙏

  • @Gelane1
    @Gelane1 Před 2 měsíci +1

    እውነትም ጌታ ድንቅ ነው እንኳን ጌታ ረዳዎት እርሱ አዎቂ ነው ።
    እህታችን በርቺ ጌታ ይባርክሽ🙏

  • @user-xx1zu3fj5e
    @user-xx1zu3fj5e Před 2 měsíci +6

    አቤት የኢየሱስ ስራ የወደድከኝ የመረጥከን
    ያስመለጥከን አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ ኢየሱስ ❤❤❤🥰🥰🥰 ዘመኑን ማወቅ ይሁንልን /ቲጂዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤።

  • @WandimagegnWelde
    @WandimagegnWelde Před 5 dny

    እግዛብሄር ስራውን እየሠራ ነው ለሌሎቹም እዛብሄር ይድረስላቸው።

  • @nardosAsgedom
    @nardosAsgedom Před 2 měsíci +3

    ❤❤❤❤ማንን አምነን መቀበል እንችላለን ጌታ እየሱስ እርዳን ግለፅልን

  • @Kidist-yi1ip
    @Kidist-yi1ip Před 2 měsíci +2

    ዋዉዉዉዉዉ የምገርነዉ ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 Před 2 měsíci +6

    ጥሩ ምስክርነት ነው በተለይ የሴጣን መንፈስ የለም ለሜሉ ❤❤❤

  • @RightCide
    @RightCide Před 2 měsíci +1

    God bless you, my beloved Uncle! Your testimony glorifies God, touching the hearts of people across generations. Your unwavering faith and commitment serve as an inspiration to all of us, reminding us of the power and grace of God. This testimony will continue to shine brightly, encouraging future generations to walk in faith and uphold the values of Christianity.

  • @alemheaven
    @alemheaven Před 2 měsíci +4

    ልብን ኩላሊትን የሚመረምር ጌታ አለ🙏

  • @user-vd7dl9ci3v
    @user-vd7dl9ci3v Před 2 měsíci +3

    አቤቱ ጌታ ኢየሱስ አንተ ድንቅ ነህ

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před 2 měsíci +1

    በዚህ ምስክፍነት እጅግ ተባርኬለሁኝ ❤ጌታ ይባርክህ ወንድማችን

  • @FikruBoku
    @FikruBoku Před 2 měsíci +1

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ምስክርነቱ በጣም የሚያንጽ አስተማሪ ነው ቀጣዩ ክፍል ለመስማት በጉጉት እንጠብቃለን ኢየሱስ ክርስቶስ የይሁዳ አንበሳ የጀግኖች ጀግና ነው!!!

  • @diberafufa6885
    @diberafufa6885 Před 2 měsíci +1

    Dear my sister, I thank you very much. It is really a wonderful teaching. May God bless you.

  • @yohannesmulu1096
    @yohannesmulu1096 Před 2 měsíci +4

    ከሰይጣን አገልጋይነት ወደ እየሱስ አምባሳደርነት

  • @selamganale6760
    @selamganale6760 Před 2 měsíci +1

    ምስክርነታቸው የማሙጠገብ አባት በእውነት አንድ ነገር ገባኝ ወንድሜ አሁንም የአጋንት ነብይ ነው አባባን ማግኘት ብችል ብትረዱኝ እባክሽ ትግስት ባገኛቸው ደስ ይለኛል

  • @TebebuYirga
    @TebebuYirga Před 2 měsíci +1

    ኢየሱስ የኔ ብቸኛ እና ዘላለማዊ!

  • @user-uw2qz8fq2t
    @user-uw2qz8fq2t Před 2 měsíci +2

    ቲጂ በፕሮግራምሽ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ተባረኪ። ነገርግን ሁሌም የአንቺ ያልሆነው ፀጉርሽ አይመቸኝም ነበር ሰሞኑን ግን በኦሪጅናሉ እያየሁሽ ስለሆነ...ይመችሽ።

  • @HjFf-ee1us
    @HjFf-ee1us Před 2 měsíci +6

    ዋው እየሱስ ጀግናዬ ጌታ ጌታ ነዉ💖

  • @tekestebereket1306
    @tekestebereket1306 Před měsícem +1

    The Lord bless you brother Kumlachew! The Lord bless your family. What a testimony! "The Lord is good and His mercy endures forever". Amen. "Who is with us is greater than who is in the world".

  • @user-yb8qy4lx7h
    @user-yb8qy4lx7h Před 2 měsíci +1

    ግዝያብኸሪ ይመስገን ትልቅ ምስክረነት ነው ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Před 2 měsíci +1

    ዋው የኢየሱስ ማዳን ድንቅ ነው ከስንቱ ፍላፃ አዳነን 👏👏👏👏👏🙏

  • @selamayele6359
    @selamayele6359 Před 2 měsíci +1

    thankyou❤❤❤❤❤ ቲጂዬ
    ብዙ ነገር ነው የተማርኩት
    አመሠግናለሁ የኔቆንጆ

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y Před 2 měsíci +1

    ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ጌታ እንዴት እንዲያድን ያውቃል ክብሩን ይውሰድ

  • @user-yw2ve7op4g
    @user-yw2ve7op4g Před 2 měsíci +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት!!

  • @user-eh1ge7bj1n
    @user-eh1ge7bj1n Před 2 měsíci +1

    ኣቤቱ ጌታ እግዚአበር አንተ ብቻ አምላክ ነህ!!!!!

  • @user-iw2mr5ll5r
    @user-iw2mr5ll5r Před 2 měsíci +2

    ሁለታችሁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Před 2 měsíci +8

    💕Jesus Christ is the only way, Truth and Life 💕💕💕💕 💎 💎 💎 Acts chapter 4:12 💎 💎 💕💕💕💕

  • @ninatadele622
    @ninatadele622 Před 2 měsíci +4

    God is good all z time🙏Hallelujah

  • @user-xw9fs3lp6g
    @user-xw9fs3lp6g Před měsícem +1

    ትክክል ነው አባቴ ተባረኩ

  • @woldegebrieldagne
    @woldegebrieldagne Před 2 měsíci +1

    Eyesus simu yibarek!
    Eyesus ye getoch hulu geta new.
    Ye telat aserar ke midrachin lay yeferese yihun.
    God bless you both, brother Kumilachew & Tigist , for revealing the hiden one in the interview.

  • @hanagebeyehu7106
    @hanagebeyehu7106 Před 2 měsíci +1

    ቲጂዬ ተባረኪ በሰዎች የተገለጠውን የእየሱስን ስራ ሰው ሁሉ እዲያቀው ተሰውሮ እንዳይቀር አንቺም እየገለጥሽው ስላለ ተባረኪ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 2 měsíci +1

    ጌታሖይ ተመስገን ለኛ አይገባንም❤❤❤❤ግን አተወደድከን❤❤❤😢😢

  • @almaztsegay8854
    @almaztsegay8854 Před 2 měsíci +1

    ተባረኪ ትግስትዪ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏❤🙌🌹

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. Před 2 měsíci +1

    ሁላችሁም ክርስቲያኖች፣ይህንን በደንብ ስሙ! ትክክለኛና እውነተኛ ነው። ክርስትና በእውነተኛው የጌታ ቃል ላይ ተመስርቶ የምንኖረው ህይወት ነው።እኔ ሄንን በደንብ አውቃለሁ።

  • @lenchotariku8321
    @lenchotariku8321 Před 2 měsíci +3

    Amazing testimony

  • @user-uh1go6ru6b
    @user-uh1go6ru6b Před měsícem +1

    ደስ ምትል አባት ጌታ ይመስገን

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o Před 2 měsíci +3

    ለዘላለም የሱስ ጌታ ነው።

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 Před 2 měsíci +1

    Betam betam des yemil sew miskrnet yalew hiwotu yimesekral geta yesus yibarkh edme ena tena amen amen 10q Tigiye!

  • @lamesgn123
    @lamesgn123 Před 2 měsíci +1

    TG You are a very good questioner, God Bless you!

  • @asmerettesfamariam2299
    @asmerettesfamariam2299 Před měsícem +1

    Tebareki Tg konjo i love you. Watching you from Sweden.

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před 2 měsíci +1

    Amen, Amen, Amen 🙏
    May God bless you dear TG, and May He bless this beloved brother in the Lord. It’s an amazing testimony ❤❤❤
    1 ጴጥሮስ 1:3-5፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።
    1 ዮሐንስ 4:4፤ ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።
    1 ዮሐንስ 4:5፤ እነርሱ ከዓለም ናቸው፤ ስለዚህ ከዓለም የሆነውን ይናገራሉ ዓለሙም ይሰማቸዋል።
    2 ነገሥት 6:14፤ ወደዚያም ፈረሶችንና ሰረገሎችን እጅግም ጭፍራ ሰደደ፤ በሌሊትም መጥተው ከተማይቱን ከበቡ።
    2 ነገሥት 6:15፤ የእግዚአብሔር ሰው ሎሌ ማለዳ ተነሥቶ በወጣ ጊዜ፥ እነሆ፥ በከተማይቱ ዙሪያ ጭፍራና ፈረሶች ሰረገሎችም ነበሩ። ሎሌውም፦ ጌታዬ ሆይ፥ ወዮ! ምን እናደርጋለን? አለው።
    2 ነገሥት 6:16፤ እርሱም፦ ከእኛ ጋር ያሉት ከእነርሱ ጋር ካሉት ይበልጣሉና አትፍራ፡ አለው።
    2 ነገሥት 6:17፤ ኤልሳዕም፦ አቤቱ፥ ያይ ዘንድ ዓይኖቹን፥ እባክህ፥ ግለጥ፡ ብሎ ጸለየ። እግዚአብሔርም የብላቴናውን ዓይኖች ገለጠ፥ አየም፤ እነሆም፥ በኤልሳዕ ዙሪያ ያሉት የእሳት ፈረሶችና ሰረገሎች ተራራውን ሞልተውት ነበር።
    2 ነገሥት 6:18፤ ወደ እርሱም በወረዱ ጊዜ ኤልሳዕ፦ ይህን ሕዝብ ዕውር ታደርገው ዘንድ እለምንሃለሁ፡ ብሎ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ። ኤልሳዕም እንደ ተናገረው ቃል ዕውር አደረጋቸው።

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 Před 2 měsíci +1

    Amen...❤🎉❤ glory to Jesus.

  • @user-yi2yo1yn5w
    @user-yi2yo1yn5w Před 2 měsíci +1

    oh my god this is my sections
    yemar betam tesakechey kebezu lefat behul zery getan agegahw god bless you my father

  • @user-gm2sz1vh1t
    @user-gm2sz1vh1t Před 2 měsíci +1

    Wowowowo እግዚአብሔረ ይባርካችሁ ተባረክ❤❤

  • @llovesowmuchkebede7284
    @llovesowmuchkebede7284 Před 2 měsíci +2

    ቲጂ በጣም ነው ምወድሽ ከቻልሽ እባክሽ ወንድም ዳዊት ፋሲልን አቅርቢው

  • @yezlalemmeheret777
    @yezlalemmeheret777 Před měsícem

    ኢየሱስ ከሁሉ በላይ ነው ❤🙏

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před 2 měsíci +1

    Praise the Lord! Jesus the Only way to God! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 Před 2 měsíci +1

    Yegnih sewu tarik betam migerm newu Geta bemigerm menged newu yadanachewu >...Geta simu lezelalem yibarek haleluya

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 Před 2 měsíci +1

    Gash Kumilachewu ejig betam yastemaregnen tarik newu yasalefut . Egiziabiher keriwu zemenotin hulu yibarik

  • @user-vh9yj8yw2u
    @user-vh9yj8yw2u Před 2 měsíci +9

    "የዛር መንፈስ ሞዛዛ ነዉ " 😂😂😂😂 እዉነትም ሞዛዛ ነዉ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 2 měsíci +2

    ቲጅዬ እራውዳ የምትባል አንድ ትልቅ እናት ከእስልምና የመጣች የነበረች ከዛሬ 15 አመት በፊት ምስክርነቶአን ሰምቻለው። እንደው ፈልገሽ ብታገኛትና ብታቀርቢልን🙏🙏🙏

  • @user-px7sr3iu1k
    @user-px7sr3iu1k Před 2 měsíci +1

    yegeta selam yibzalachu. Tigiye beprogramachu betam ebarekalew. yezeremanzer menfes bemilew guday lay betilk menfesawi aserarun liyabraralin yemichil tilk temokiro weyim meredat yalew sew mabrariya bisetun des yilegnal yebizuwoch hasab yimeslegnal tebareku

  • @user-wr9uz2ir6w
    @user-wr9uz2ir6w Před 2 měsíci +5

    እየሱስ ማዳን ያውቅበታል

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Před měsícem +1

    ygermal yegzabher hayek keseytan smelling aweteto yadennal ystemerall Haleluya ❤

  • @israelalge
    @israelalge Před 2 měsíci +3

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው

  • @1rt1bre
    @1rt1bre Před 2 měsíci +3

    ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @yaredotadesse
    @yaredotadesse Před 2 měsíci +1

    Pastor kumlachew geta eyesus yibarkh

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob Před 2 měsíci +8

    ወይኔ የዚህ አባት ምስክርነት ያስደንቀኛል

  • @user-cf3qt3sm7q
    @user-cf3qt3sm7q Před 2 měsíci +3

    የዚህን ሰው ስልክ እንዴት ማግኘት እችላለው ?
    ለቤተክርስቲያን ያስፈልጋል