የሰጠኝን ነጥቆ እብድ ሆኜ.. ሳለ አንድ ነገር ሆነ He took what he gave me and went crazy

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 04. 2021
  • ላመስግነው #lamesgnew #Miki Girma #lamesgenew #testimony #worship
    ምስክርነት ያላችሁ እና መሳተፍ የምትፈልጉ
    0936532336
    It is a video that shows how a man with over 500 evil spirits was freed from the torment of Satan
    Amazing Testimony Part 2
    First Part of this Testimony
    • ብዙዎችን ያሰገደ ጠንቋይ ነበረ አየ...
    We need your help to expand our ministry and go to the countryside to talk about God's work
    MikiyasGirma SWFIT Code CBETTETAA
    Comercial Bank 1000295096903

Komentáře • 218

  • @konjitbelaye3150
    @konjitbelaye3150 Před 3 lety +28

    እኔ ትዳራሬን ያፍረሰ መተት መንፍስ ዛሬ ግን የክርስቶስ ነኝ የበላውን ዘመኔን እበቀለዋለው የጌታዬን ስም ይዤ እየሱስ ጌታ ነው። እኔ በውድ ዋጋ የተገዛው ነኝ የመንደር መናፍስት በእኔ ላይ ጉልበት የለውም ወንድሜ ጌታ ስረዳ ደስ ብሎኛል ክብር ጌታ ይህን።

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před 3 lety +28

    እንዲህም አይነት ነገር አለ በጌታ ስም😭😭😭
    ወንድሜ ያስመለጠህ ጌታ ይባረክ እሰይ

  • @rahelaturesada4598
    @rahelaturesada4598 Před 3 lety +34

    ጌታ ሆይ ቃላት አጣው ስላንተ
    ትልቅ ነህ!!!

    • @gebruagonafr9512
      @gebruagonafr9512 Před 3 lety

      Tp
      Nrn

    • @TigesteP
      @TigesteP Před 3 lety +1

      ኢየሱስ ይታደጋል ! ወንድሜ እንኳን ነፃ ወጣህ ክብር ለወደደን ጌታ ይሁን ተባረክ የኢየሱስ ጀግና

  • @birtukant3979
    @birtukant3979 Před 3 lety +15

    ጠላትህን ጥሎ እዳህን በመስቀል ከፍሎ ነፃ ያወጣህ አምላክ ይባረክ

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před 3 lety +26

    ወንድሜ ላንተ የደረሰ ጌታ ለሌላውም ይድረስ።።።

  • @selamtube8270
    @selamtube8270 Před 3 lety +19

    ወይ ጌታ እኛን ያለምንም ግብር ስንት አመት ተሸከመን ወይኔ እየሱሴ አረ ኔስ ዘሬ ይስገድልህ ይገዛለህ ወገኔ ና ወደ እየሱስ ያለምንም ግብር በነፃ እየሱስስስስስስስ

    • @gy8086
      @gy8086 Před 3 lety +1

      Ewnte new!!

  • @user-ur8ck9gg1x
    @user-ur8ck9gg1x Před 3 lety +13

    አቤት የጌታ ምህረት
    አቤት የጌታ ፍቅር ይግርማል የጌታ ስራ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን ያወጣን ጌታ ይባረክ😭😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @wudemarkos4560
    @wudemarkos4560 Před 3 lety +16

    ያስመለጠክ የረዳክ አምላክ ይባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው ❤️❤️❤️❤️ተባርኩልኝ እናተም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před 3 lety +26

    እንኳን ነፃ ወጣህ ያስመለጠክ ጌታ ስሙ ይባረክ

    • @alemfantaye3896
      @alemfantaye3896 Před 3 lety

      ሁሁሁሁ የዘመኑ ነብዬች ምድረ አጭበርባሪ

    • @mamybobo9793
      @mamybobo9793 Před 3 lety

      Tebarek Good bless you tebarek bbiz

    • @amanuye
      @amanuye Před 3 lety

      CV h@@alemfantaye3896 ttyx uh c

  • @belayneshteshome9638
    @belayneshteshome9638 Před 3 lety +15

    እንኳን ጌታ እረዳህ. ምን አይነት ጌታ ነው ከስራት የሚፈታ ለርሱ ክብር የሚሾም ጌታ ስሙ ይክበር አሁንም ባጋንንት ላይ. ፀጋ እንድበዛልህ ፀሎቴ ነው

  • @godisalwaysgood5999
    @godisalwaysgood5999 Před 3 lety +6

    አትገመትም ከአእምሮ በላይ ነህ ኦ እየሱስ👏👏👏👏

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 Před 3 lety +7

    አሜን. አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው መጠጊያ ነህ ግራ ለተጋባ ወደቅጥርህ ሮጦ ለገባ አያሳፍር ስምህ ጉልበታም ነው ይታደጋል በእርሱ ለታመነው አሜን

  • @sarawoube4954
    @sarawoube4954 Před 3 lety +5

    ኢየሱስ አንተ ብቻ ደግ !!ክብር ይሁንልህ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 3 lety +3

    እንዲሁ በነፃ !!!!!!በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዋች እንበልጣለን ክብር ለጌታ ይሁን። እስከነስንፍናችን የወደደን ሁሁሁሁሁ እየሱስ ስሙ ይባረክ።

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 Před 3 lety +2

    ይህን እየሱስ ምን ላርገው ተመስገን ልበለው የረዳህ ጌታ ይባረክ

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 Před 9 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልል ጌታ እየሱስ ጌታ ነው እልልልልልልል ከምድር ሲኦል እንኳን ጌታ አስመለጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ !!!!!!!!!! ቃላት የለኝም ጌታ ስሙ ከፍ ይበል!!!!!

  • @user-ue6or1fx3f
    @user-ue6or1fx3f Před měsícem +1

    ጌታ ሆይ ተባረክ እኛን ለማዳን የደም ዋጋ ከፈልክ

  • @Saron202
    @Saron202 Před 3 lety +2

    ሚኪ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሁልጊዜ ምስጋና ውስጥ ኑር የጌታን ታላቅነት ከማውራት በላይ ምን ትልቅ ነገር አለ ለምልም

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před 3 lety +6

    የኔ ጌታ ምን ይከፈልካል

  • @fifi9417
    @fifi9417 Před 3 lety +3

    ሀሌ ሉያ ጌታ ሆይ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ስምክ ለዘለአለም ይባረክ ኢየሱስ ስለ ምህረት" ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳክ ,,,,,ተባረክ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před 3 lety +4

    ኦኦኦኦኦኦኦጌትይ ምንልበል ክብር ለስሙ ይሁን እየሱስ ጌታነው

  • @apka4160
    @apka4160 Před 2 lety +1

    ለአንተ የደርሰልህ ጌታ በእንደዝህ አይነት በአጋንንት ስራ ለተያዙት ይድርስላችው የእኛ ጌታ ድቅ ነው አቤት የእግዚአብሄር ቸርነቱ

  • @isayasfufa4818
    @isayasfufa4818 Před 3 lety +2

    የናዝሬቱ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ

  • @santaa7714
    @santaa7714 Před 3 lety +12

    ወይኔ ጌታ ሆይ እኔ ከምን አመለጥኩ እላለሁ።ስምህ ከፍ ይበል የኔ ጌታ አፈዘዘኝ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Před 3 lety +1

    ነፃነት የሌለው ባርያ የሚያረግ አቤት እሄጊታ ስሙ ብሩክ ይሁን ጊታ ነፃ ስላወጣህ እንካን ደስ አለህ

  • @hanaserda3545
    @hanaserda3545 Před 3 lety +1

    አቤት እየሱስ እንዴት ያለህ አምላክ ነህ!!!!!!!! እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን!!!!!!

  • @tigistihaile8249
    @tigistihaile8249 Před 3 lety +9

    ምንኛ ከባድ ጉዞ ተጓዝክ ውንድሜ?!
    ክርስቶስ በዘመንህ ሁሉ ይጠብቅህ ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ አጋንንታዊ አሰራር የምታፈስበትን ጸጋ እንዲሰጥህ ጸሎቴ ነው።
    ገላትያ 5፤1
    I can’t wait to hear your next testimony😃

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  Před 3 lety

      Amenn 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 Tebareklgn

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Před 3 lety +5

    ወይ ጉድ እንዴት ልብ የሚነካ ምስክርነት ነው ፣ አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ያስደንቃል እንኳን ጌታ ደረሰልህ ወንድሜ ። ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před 3 lety +3

    ጌታ ለሁላችን ይወደናል ጌታ ታላቅ ነው ላንተ የደረሰ ለኔና ለቤተሰቤ ይድረስልን ጌታ ታማኝ ነው ትልቅ ነው ታማኝ ነው ይረዳል ያሰመልጣል
    የኔ አባት ያንተ ሁሉ ያንተ ነው ታማኝ ነው ይረዳል ያሰመልጣል የኔ ጌታ የኔ አባት
    ወንድሜ ላንተ የደረሰ አምላክ ለሁሉ የድረሰልን በርታ
    ታሪክህን ስላካፈልከን አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @eyerusalembirhanu9211
    @eyerusalembirhanu9211 Před rokem +2

    እግዚአብሔር እረድቶካል ወንድሜ አዳማ በአንድ ወቅት አገልግሎን ነበር ደቡብ ቸርች ❤❤

  • @paulossamuel3037
    @paulossamuel3037 Před měsícem +1

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!!

  • @yetsomgize83
    @yetsomgize83 Před 3 lety +2

    የብዙዎች ታሪክ ነው ይሄ በሃገራችን የመገለጥ ዘመን ግን ደርሷል! ከዚህ ወዲያ በእግዚአብሄር ነፃ እየወጣን ነው የምንመጣው! ሃሌሉያ ለመድኃኒዓለም።

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 Před 3 lety +1

    ኡኡኡ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ ኦኦኦኦ አባ ሰም ይባረክ እንኳን ጌታ ነፀ አውጣህ

  • @alem5097
    @alem5097 Před 23 dny

    አቤት. ሰሪው. እሱ. ባይሆን. ኖሮ. ያልተወህ. የተወራረደብህ. ጌታ. ይመሰገን. እሱ ብቻ. ጌታ. የሆነ. የእንደገና. አምላክ. ዛሬም. በህይወት. አለህ. በርታ.

  • @Saron202
    @Saron202 Před 3 lety +4

    የሐዋርያት ሥራ 412 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አንተ ብቻህን ትልቅ ነህ አባ የኔ ጌታ አሜን የኔ ጌታ አምነዋለሁ

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 Před 3 lety +2

    ደሞ የሚያነሳ አለ ተባረክ እየሱስዬ

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 Před 3 lety +2

    እንዲም አይነት አለም አለ በ መናፍስት አለም ጌታ ካልጠበቀን ለካ መጫወቻ ነበርን

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 3 lety +2

    ድንቁ እየሱስ ድንቅን ያረገው እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የባረክ ምስኪን ስንቱን አልፍክው ጌታ አሻግረህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimitamire3649
    @mimitamire3649 Před 3 lety +2

    ጌታ ለዘለለምይበረክ ከጠለት እጅ ያስመለጠ

  • @mariagebere3321
    @mariagebere3321 Před 3 lety +1

    ምን እንደምል አላውቅም: ግን አንድ ነገር አውቃለው እየሱስ ብቻና ብቻውን ያድናል:ያለ ምንም ግብር , አሜን!!!

  • @bantegizemengiste
    @bantegizemengiste Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም ትልቅ አባት አለ።እሱም እየሱስ ክርስቶስ ጰራቅልጦስ ነው።

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před měsícem +1

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před měsícem +3

    ምስክርነቱ ሲያልቅ ብትዘምሩ ጥሩ ነበር

  • @meside2114
    @meside2114 Před 3 lety +1

    በጣም የሚገርም ምሥክርነት ነው በጣም ደሥየሚል

  • @abezuufiqadu7202
    @abezuufiqadu7202 Před 3 lety +3

    Eyesus Gofotadhaa Ameen👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @user-bm8dl3mk2c
    @user-bm8dl3mk2c Před 3 lety

    ጌታ ሆይ ተባረክ ስምክ ይባረክ ምን እንልሃለን ምስጋና ለስምህ ይሆን ነጻ የምታወጣ አምላክ እየሱስ ተባረክ

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith2957 Před 3 lety

    Amen amen amennnnn kebere legeta yihune hallelujah hallelujah hallelujah

  • @zeritu6030
    @zeritu6030 Před 3 lety

    yefawuseh geta yimazgen🙏🙏

  • @bk7202
    @bk7202 Před 3 lety

    ወይ ጌታ ስሙ ይባረክ እንዴት ድንቅ ነው እንኩዋን ደረሰልክ ጌታ ወንድሜ ይሄ ክፉ ሰጣን ጌታ እሳቱን ይልቀቂበት

  • @dawitmamo2165
    @dawitmamo2165 Před 3 lety

    አቤት የእግዚአብሔር ማዳን... በክርስቶስ ሆነን ስንቱን አመለጥን። ክብር ለስሙ ይሁን

  • @azebseyoum3286
    @azebseyoum3286 Před 3 lety

    Praise lord for this wonderful testimony. GBU

  • @mahedertenasy5776
    @mahedertenasy5776 Před 2 lety

    God bless you!!!in addition to all you are a wonderfull story teller

  • @alain515
    @alain515 Před 3 lety

    እንኳን ነፃ ወጣህ ወንድሜ። በስማም ምን ጉድ ነው ።በእውነት በጌታዬ ላይ ይበልጥ እድደገፍ አርጉኛል ይህ ምስክርነት ጌታ እኩ ፍቅር ነው..፣!!

  • @nunudenboualaw4243
    @nunudenboualaw4243 Před 3 lety

    Yereherahe abat lezelalem tebark

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 Před 3 lety

    እንደት ድንቅ ነህ የእኔ ጌታ ያስመለጥከኝ ተባረክ በኢየሱስ ስም ለቤተሰቤም ድረስላቸው አባ አሁንም በዜህ አዎራጅ ህይወት ውስጥ ላሎ ድረስላቸው አባየ 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před 3 lety +3

    ተባረኩ 💞

  • @ribkatamir9242
    @ribkatamir9242 Před 3 lety

    አቤት እየሱስ ሀያሉ እንኳን ደረሰልህ ለታሰሩት አሁንም ይደርሳል የእኛ ህሩሩው ጌታ ከስራት ሚፈታ እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ያድናል ሀሌሉያ

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f Před 3 lety +1

    እየሱስ እኮ በነፃ ነው የወደደን እንኳን ወደድከኝ አባቴ

    • @skylimit1423
      @skylimit1423 Před měsícem

      እሱን በኋላ ታይዋለሽ ። በነጻ ?😁😁

  • @HelenAberha-ur1rc
    @HelenAberha-ur1rc Před měsícem

    Bsmam betam ygrmal enkan egzabhar rdah

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 Před měsícem +1

    Goftan kun garuu Baje nama Ajibaa ojisaah❤

  • @tigistniguse2308
    @tigistniguse2308 Před 3 lety

    እንኳን እግዚአብሔር ፈታህ እግዚአብሔር የቀረውን ዘመንህን ይባረክ

  • @martasila4172
    @martasila4172 Před 3 lety

    What a wonderful God! Jesus is powerful. Nothing can withstand His power. I believe that the testimony of our brother will open the eyes of the unbelievers. Congratulations brother! You are loved by the King of Kings.

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Před 3 lety +1

    JESUS is LORD AMEN GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY to the LAMB of GOD JESUS CHRIST AMEN
    JESUS is LORD AMEN

  • @sintayehuminda2907
    @sintayehuminda2907 Před měsícem

    ተባረክ

  • @yordanosyoseph1460
    @yordanosyoseph1460 Před 3 lety +2

    E/r be sira lay silalek enamesegnhalen getahoy tebarek
    libachinn silemiyaberetu misikirinetoch tebareku

  • @resurrectiontensay7774
    @resurrectiontensay7774 Před 3 lety +2

    Oh God It's amazing !!🙏🙏🙌

  • @azeblimenih2000
    @azeblimenih2000 Před 3 lety

    Yene geta eko dink new...haleluya

  • @nefisa
    @nefisa Před 24 dny

    እንኳን ጌታ ደረሰልህ ወንድሜ

  • @GitaniGitani-pf4ct
    @GitaniGitani-pf4ct Před měsícem

    Geta telekenew geta asmeleke simu yebark

  • @selamerejabo5533
    @selamerejabo5533 Před 3 lety

    በጣም ደስ አለኝ በጌታ መኖር ከእግዚአብሔር ጋር ስሙ ይባረክ

  • @emuyemakuray.5696
    @emuyemakuray.5696 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ትልቅ ከምንልህ በላይ ነህ እንኳን አምላኬ ደረሰልህ እግዚአብሔር ምንእንልሀለን ተመስገን ተመስገን

  • @ruth4961
    @ruth4961 Před 2 lety +1

    እውነት ነው ሁሉም ለሱ ቀላል ነው

  • @teodrosalemu4299
    @teodrosalemu4299 Před 3 lety +1

    የሚበልጥ ጌታ

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 3 lety

    ክብር ከጌታ ይሁን ክብር ለገናናው ይሁን ጌታ ከፍ ይበል ጌታ ይባረክ

  • @salamadisou9026
    @salamadisou9026 Před 3 lety

    እውነት እውነት ላመስግን ስለዚህ ወንድም 🎤🎤🎤🎤🎤🎤✅✅✅✅✅✅🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🎸🎸🎸🎸🎸❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 Před 3 lety

    ዋው ጌታ መልካም

  • @ibelongtojesusamen9812

    እያነባሁ ነው የሰማሁት። ስምንት ጌታን እጅግ አመሰገንኩ

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z Před 8 měsíci

    እየሱሰ ዘሬ ይገዛልህ 🙏🙏🙏የነፃነቴ አምላክ እየሱሰ❤❤❤❤

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 Před 3 lety

    ጀግና ኢየሱስ ድንቅ ነው አሜን ጌታ ይባርካችሁ

  • @konimamo1332
    @konimamo1332 Před 3 lety +2

    Geta melkam new he had unconditional love for us i thank God ❤ 🙏

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 Před měsícem

    ጌታ ኢየሱስ ያድናል ።እየሱስ ፡አቤዘነዘር፡
    ተስፋችን ከምንም በላይ የሆን የራብቸር ጌታ ኢየሱስ ድረስ !❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemasseged4286
    @aynalemasseged4286 Před 3 lety

    🙏🏻🙏🏻እልልልል ስለአስመለጠህ አሜን እልልልል እባክህ ጸልይልኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 አሜንንንን

  • @weyenshettekamom7876
    @weyenshettekamom7876 Před 2 lety

    በጣም ያሥገርማል ጌታ ሢለውጥ ሥሙይባረክ ጌታ ሐሚን ድቅነው ጌታ

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 Před 3 lety

    PRAISED HIS MIGHTY NAME, Amen

  • @rgbegebre6382
    @rgbegebre6382 Před 3 lety +1

    Eyesus goyta eu ♥ ❤ 💙 💖

  • @alemshwafra3632
    @alemshwafra3632 Před 3 lety

    እልልልልልልልልል የኛ ጌታ ድንቅ ነው

  • @lalabre382
    @lalabre382 Před 3 lety +3

    እንኳን መጣችሁ እየጠበቅሁዋችሁ ነበር😍

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  Před 3 lety +1

      Well Stay Have Blessed day lala

  • @qa8399
    @qa8399 Před 3 lety +1

    Kbr hulu leyhuda anbesa yehone yesus krstos yhunlet hallelujah!!!
    Betam yemigerm mskrnet new. Begugu etebqalew mechereshawn .

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 Před 3 lety

    Hallelujah eyesus geta new Amlake Ante eko Hayimanot Adelkm Ante eko Amlak nek Ante eko Abat nek eyesus Ante eko geta nek Ante eko fewashe nek Ante eko hulum lijochin be Andi Ayin mitay yefiker amlake nek Eyesus Eyesus 🙏🙏🤲🤲🤲

  • @user-hm2pv9vb6j
    @user-hm2pv9vb6j Před měsícem

    Ygermal gat fkru tebarek

  • @workafrhuanley3996
    @workafrhuanley3996 Před rokem

    ውይ ጌታ! ታማኝ አምላክ

  • @tsegawagesho1823
    @tsegawagesho1823 Před 3 lety

    EGEZABEHARE yemsegen

  • @user-um2sd3kq1x
    @user-um2sd3kq1x Před 5 měsíci

    የኔ ጌታ እየሱስ አንተ እኮ ሃይ አለህ ማን ይችልሃል ስምህ ብቻ ለጠላት ያስደነግጣችዋል እንኳንም አምላኬ ሆንክ ንገስ በሂወቴ ላይ አንተ ብቻ ነገስ ግዛኝ እየሱስ

  • @rozadesta3559
    @rozadesta3559 Před 3 lety

    እንኳን እግዚያብሔር ረዳክ ወንድሜ

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 Před 3 lety

    You are all blessed

  • @selampomi8297
    @selampomi8297 Před 3 lety

    Gata yimesegen!!!!

  • @mercybekele1778
    @mercybekele1778 Před 3 lety

    Ay yihe Jegna Eyesus!

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤ኢየሱስ ፍቅር ነው
    ሞትን ያሸነፈው
    ጌታ ከሁሉ በላይ ነው።❤❤❤❤❤

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 3 lety +1

    ድቅ ምስክርነት ኢየሱስ ውይ ጠላታ ስማ ኢየሱስ ያድናል ኡኡኡኡኡኡኡኡ🙏🙏🙏🙏☝️

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  Před 3 lety +1

      Amennnn ኢየሱስ ያድናል

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 Před 3 lety +1

      @@Lamesgnew አሜን ተባረ ወድሜ እኔም ጌታ በሂወት ካኖረኝ ድቅ ምስክርነት አለኝ ዘመናቹ ይባረክ 🙏🙏🙏