ደህንነት የሚያስተምረኝ የምጠጣበት ቦታ እየመጣ የለምነኝ ነበር........

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 01. 2024
  • ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
    አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
    ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! • ደህንነት የሚያስተምረኝ የምጠጣበት ...
    Facebook / evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

Komentáře • 9

  • @elleniwolde242
    @elleniwolde242 Před 3 měsíci

    ጌታ ይባርክዎት አስተማሪ ምሲክርነት😊

  • @kuleleta9834
    @kuleleta9834 Před 5 měsíci +2

    ወንዴ ከረጅም አመት በኋላ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ለውጥ እማ አለ ከሁሉም በላይ ስራ ለቀህ ጫት ስትሸጥ አውቅ ስለነበር በጣም አዝን ነበር እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 Před 6 měsíci +1

    ይገርማል የእግዚአብሔር ፍቅር እኔን እየመሰለኝ ነው ሰውየው

  • @MeleChego
    @MeleChego Před 6 měsíci

    ትምህርታዊ ታርክ ነው። ብስለታቸው ከንግግራቸው ያስታውቃል። ኢቫ ቲቪ እናመሰግናለን።❤❤❤

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 Před 6 měsíci +2

    ቀጣይ ክፍል

  • @teshomeaynalem3245
    @teshomeaynalem3245 Před 6 měsíci +1

    ኧረ ጉድ የታሪክ መመሳሰል የኔም ታሪክ ይህን ይመስላል

  • @user-xx1nh1kl3t
    @user-xx1nh1kl3t Před 5 měsíci +1

    ሰይጣን አዋራጅ ነው እርሱን ተከትሎ የከበረ የለም

  • @Meme-vw5jc
    @Meme-vw5jc Před 3 měsíci

    Egzehabheren. Endet. Belut. Serah. Girumena. Denke. New

  • @jjf7005
    @jjf7005 Před 6 měsíci

    ታሚሪነነዉ