Evangelical MEDIA /Council
Evangelical MEDIA /Council
  • 905
  • 831 669
#NEWSየቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር የቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያንን የመብት ጥያቄ ለማዳፈን እየተሰራ መሆኑን የካውንስል ፅ/ቤት ሃላፊ ፓ/ር ጌትነት ለማ ተናገሩ።
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!!
Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
zhlédnutí: 2 218

Video

በ10ሺ ዶላር ሮቦት ገዝተዉ እያገቡ ይገኛሉ ከመንፈስ (ጎስት) ጋር ተጋብታ የምትኖር ሴት አለች!!ፓ/ር አመሉ ጌታ
zhlédnutí 684Před 9 hodinami
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
#NEWS/የመፅሃፍ ቅዱስ ግንዛቤ እጥረት እንዳለ አዲስ የወጣ ጥናት ገለፀ /በህፃን ሄቨን ላይ የደረሰዉ አስገድዶ መድፈር እና የግድያ ወንጀል ፍትህ ተጠየቀ.
zhlédnutí 315Před 9 hodinami
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
ጠዋት ስነሳ ልብሴ ተቀዶ ሰውነቴ ደም በደም ሆኖ አገኘው ነብር / ምናገረው አለኝ menagerew alegn / ፓስተር መኮንን ወርቁ
zhlédnutí 1,9KPřed 12 hodinami
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
@NEWS...መካነ ኢየሱስ ለጎፋ ዞን የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ... /አገልጋይ ሱራፌል ዘለቀ ስርአተ ቀብር ተፈፀመ ...
zhlédnutí 392Před 16 hodinami
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
ባለቤቴን በልጃችን ሞት ምክኒያት ማጽናናት ከብዶኝ ነበር / ምናገረው አለኝ menagerew alegn / መጋቢ ዳዊት ጉታሮ ክፍል 2
zhlédnutí 3,9KPřed dnem
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
#NEWS....የመካነ ኢየሱስ ቤ/ክ የማዕከላዊ ደቡብ ሲኖዶስ ለሚሲዮናዉያን ሽኝት ተደረገ።/ ቅድስና ለእግ/ር በሚል መሪ ሀሳብ የወጣቶች ኮንፈረን ተደርጓል።
zhlédnutí 281Před dnem
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
#ኢቫ ሰንበት ከፓ/ር በለጡ ሀብቴ ኤልሻዳይ ቲቪ ጋር የተደረገ ድንቅ ቆይታ...
zhlédnutí 466Před dnem
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
ክፍል 1 ልጆችም ወንጌልን መናገር አለባቸው! ዘሪሁን ፉርጋሳ / ተምሳሌት
zhlédnutí 160Před dnem
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
#በቢሾፍቱ_ቃለ_ህይወት_ቤ/ክ_ጉዳይ_ለጠቅላይ_ሚንስትር_ፅ/ቤት_የተላከ_ደብዳቤ_እና _የተሰጠ_ምላሽ…
zhlédnutí 18KPřed 14 dny
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
#NEWS የቃለ ህይወት ቤ/ክ ለጎፋ ዞን የ10.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገች / ሩዋንዳ ከ4 ሺህ በላይ ቤተ ክርስትያናትን ልትዘጋ ነዉ ተባለ
zhlédnutí 555Před 14 dny
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
እንደ ተከፈተ ቧንቧ ከአፌ ሳያቋርጥ ደም ይፈስ ነበር | ድንቅ ምስክርነት መጋቢ ዳዊት ጉታሮ | ምናገረው አለኝ Part 1
zhlédnutí 23KPřed 14 dny
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
NEWS የኃይማኖት ተቋማት ልዕልና ተጠብቆ እንዲቆይ ትብብር እንጂ ፉክክር አያስፈልግም/መካነ ኢየሱስ ደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ በጎፋ ዞን አደጋ ድጋፍ አድረገች..
zhlédnutí 445Před 21 dnem
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
#ኢቫ_ሰንበትሴት አታስተምር የሚለዉን ጥራዝ ነጠቅ ትምህርት አልቀበልም!!ቄስ ፀጋነሽ አየለ
zhlédnutí 317Před 21 dnem
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
#NEWS የመካነ ኢየሱስ ቤ/ክ 70ኛ ዓመት በዓል በዓድዋ ሙዚየም አዳራሽ አከበረች /የፖሪስ የኦሎምፒክ መክፈቻ ወቀሳና ተቃዉሞ ገጠመዉ...
zhlédnutí 642Před 21 dnem
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው። አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! Facebook Evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን
የመስተፋቅር ድግምት ህይወቴን ማመሳቀል ብቻ ሳይሆን ወደ ጌታ እንድመጣ አደረገኝ | ፓስተር ቅድስት በቀለ | MENAGEREW ALEGN ምናገረው አለኝ
zhlédnutí 1,3KPřed 21 dnem
የመስተፋቅር ድግምት ህይወቴን ማመሳቀል ብቻ ሳይሆን ወደ ጌታ እንድመጣ አደረገኝ | ፓስተር ቅድስት በቀለ | MENAGEREW ALEGN ምናገረው አለኝ
ፕሬዝዳንቱ በኩሪፍቱ ማዕከል ጉዳይ እስካሁን ምንም አይነት መፍትሄ አልተገኘም ሲሉ ተናገሩ /ለጎፋ ዞን የተላለፈ የሃዘን መልዕክት /ግማሽ ከተማ በእሳት ወደመ.
zhlédnutí 749Před 28 dny
ፕሬዝዳንቱ በኩሪፍቱ ማዕከል ጉዳይ እስካሁን ምንም አይነት መፍትሄ አልተገኘም ሲሉ ተናገሩ /ለጎፋ ዞን የተላለፈ የሃዘን መልዕክት /ግማሽ ከተማ በእሳት ወደመ.
ከቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የተወሰደው ታሪካዊ ይዞታ በአስቸኳይ እንዲመለስለት እንጠይቃለን።
zhlédnutí 1,6KPřed 28 dny
ከቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የተወሰደው ታሪካዊ ይዞታ በአስቸኳይ እንዲመለስለት እንጠይቃለን።
#የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ታሪካዊ ጠላትነትን በህዝብ እና በመንግስት መካከል እያስቀመጠ ነዉ።
zhlédnutí 5KPřed 28 dny
#የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ታሪካዊ ጠላትነትን በህዝብ እና በመንግስት መካከል እያስቀመጠ ነዉ።
ለአጋንንት የተሰዋ ምግብ ሲበላ መንፈሱ ተቆጣ ዘማሪ አብርሃም አዳነ
zhlédnutí 1,7KPřed 28 dny
ለአጋንንት የተሰዋ ምግብ ሲበላ መንፈሱ ተቆጣ ዘማሪ አብርሃም አዳነ
ልጄን ባበሉት መድኃኒት ምክንያት ከሆዱ ውስጥ ነፍስ ያለው ነገር ወጣ I ምናገረው አለኝ I ኢቫንጀሊካል ቲቪ
zhlédnutí 512Před měsícem
ልጄን ባበሉት መድኃኒት ምክንያት ከሆዱ ውስጥ ነፍስ ያለው ነገር ወጣ I ምናገረው አለኝ I ኢቫንጀሊካል ቲቪ
#NEWS በግብፅ ካይሮ የሚገኘው የካውንስሉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቃለ ሕይወት ኩሪፍቱ ማዕከል ላይ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር የወሰደውን እርምጃ አወገዙ..
zhlédnutí 969Před měsícem
#NEWS በግብፅ ካይሮ የሚገኘው የካውንስሉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቃለ ሕይወት ኩሪፍቱ ማዕከል ላይ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር የወሰደውን እርምጃ አወገዙ..
NEWS .. በደርግ ዘመን የተሰጠንን ይዞታ በዚህ ዘመን ያለዉ የመንግስት አካል (የቢሾፍቱ አስተዳደር) ለመንጠቅ የሚሄደዉ አካሄድ አግባብ አይደለም።
zhlédnutí 1,2KPřed měsícem
NEWS .. በደርግ ዘመን የተሰጠንን ይዞታ በዚህ ዘመን ያለዉ የመንግስት አካል (የቢሾፍቱ አስተዳደር) ለመንጠቅ የሚሄደዉ አካሄድ አግባብ አይደለም።
#የቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ማዕከል ለወንጌል አማኙ እንደገዳም ነዉ../በኮሚኒስቶች አመለካከት የሚያስቡ የመንግስት ባለስልጣናት በዚህ ዘመንም አሉ።
zhlédnutí 19KPřed měsícem
#የቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ማዕከል ለወንጌል አማኙ እንደገዳም ነዉ../በኮሚኒስቶች አመለካከት የሚያስቡ የመንግስት ባለስልጣናት በዚህ ዘመንም አሉ።
#Adeemsi kun adeemsa Mootummaaf ta'u miti.! ... ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ {የመካነ ኢየሱስ ቤ/ክ ፕሬዝዳንት}
zhlédnutí 1,9KPřed měsícem
#Adeemsi kun adeemsa Mootummaaf ta'u miti.! ... ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ {የመካነ ኢየሱስ ቤ/ክ ፕሬዝዳንት}
የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ጥያቄ ማልማት ከሆነ ከቃለህይወት ቤ/ክ በላይ ማንም ሊያለማ አይችልም።በልዩነት የምንታወቅበት ዘመን አልፏል
zhlédnutí 8KPřed měsícem
የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ጥያቄ ማልማት ከሆነ ከቃለህይወት ቤ/ክ በላይ ማንም ሊያለማ አይችልም።በልዩነት የምንታወቅበት ዘመን አልፏል
#NEWS ፕሬዝዳንቱ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ህገወጥ ስራን አወገዙ / በትግራይ ክልል በአማኞቻችን ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም ሲል ...
zhlédnutí 1KPřed měsícem
#NEWS ፕሬዝዳንቱ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ህገወጥ ስራን አወገዙ / በትግራይ ክልል በአማኞቻችን ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም ሲል ...
ዘማሪ ደረጀ ድንቁ I በህይወቴ ተስፋቆረጬ አውቃለው I ተምሳሌት
zhlédnutí 532Před měsícem
ዘማሪ ደረጀ ድንቁ I በህይወቴ ተስፋቆረጬ አውቃለው I ተምሳሌት
#የቢሾፍቱ_ባለስልጣናት_የቃለ_ህይወት_ቤተክርስቲያን_አመራሮች_ላይ_የፈፀሙት_በደል..
zhlédnutí 7KPřed měsícem
#የቢሾፍቱ_ባለስልጣናት_የቃለ_ህይወት_ቤተክርስቲያን_አመራሮች_ላይ_የፈፀሙት_በደል..
#NEWS...የአዲስ_አበባ_የሃይማኖት_ተቋማት_ለኦሮሚያ_ክልል_ፕሬዝዳንት_አስቸኳይ መልዕክት_አስተላለፋ።
zhlédnutí 1,6KPřed měsícem
#NEWS...የአዲስ_አበባ_የሃይማኖት_ተቋማት_ለኦሮሚያ_ክልል_ፕሬዝዳንት_አስቸኳይ መልዕክት_አስተላለፋ።

Komentáře

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na Před 2 hodinami

    ሰላማዊ ሰልፍ ቢጠራ መልካም ነው

  • @AdisuD-n3c
    @AdisuD-n3c Před 6 hodinami

    Getahoye.tebarek

  • @TemasgenTesama
    @TemasgenTesama Před 7 hodinami

    ተባረኪ

  • @shakaz9208
    @shakaz9208 Před 7 hodinami

    Trying to disturb peace in the name of church. Banda.

  • @aknahus
    @aknahus Před 8 hodinami

    እንዴት በእግዚአብሄር የሚያምኑ ከማያምኑ ጋር በአንድነት ይቀመጣሉ? ምድርን ለማስደሰት ሰማይን ማሳዘን ይጠቅመናል? ለነገሩ በእሬቻም በአል ወንጌላዊያን እንደተገኙ አይተናል ሰምተናል:: ኧረ ሚናችሁን ለዩ:: ማስተዋሉን ይስጣችሁ::

  • @ayanakelbessa7388
    @ayanakelbessa7388 Před 9 hodinami

    አሁንስ የምትጠይቁ ሣይሆን እግሬን እየበላ ነውና ዝም በሉ እንዳለ ፈሪ መሰላችሁ ምቾት የለመደ ክርስቲያን ፀባይ እደዚሁ ነው ።

  • @ayanakelbessa7388
    @ayanakelbessa7388 Před 9 hodinami

    Serving by animated sound is very bad. It adds to the existing book phobias and particularly bad for the Bible readers . We want to read our Bible, not someone to read for us. Even bad for the blind as they can't select the Verses . Dont separate readers from their libraries and think of what direct reading made for yourself upto now, and you are blinding the generation . Also do other blessed jobs rather. Fear that God will not be happy when ppl depart from Him by some interferences like you. Be aware that our government is building several libraries where book reading will be practiced, not listening . May He help you understand , may He bring your way to construction rather.

  • @MathewosGirma-ih6hn
    @MathewosGirma-ih6hn Před 9 hodinami

    Gubo baltew kahonam yimalisuluachew!

  • @megersaabate4447
    @megersaabate4447 Před 12 hodinami

    they owned this land for about 50 years without any development and finally, they lost the land because of the laziness of the church leaders

  • @AdemasuKolena
    @AdemasuKolena Před 16 hodinami

    Wushetam worada enati tibeda

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 Před 17 hodinami

    ህግ የማይከበር በመንግት ሹሞች ከሆነ መንግስት እንዴት ይመራል????

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 Před 17 hodinami

    የወንጌል አመኞች የኩሩፍቱ መዕከል ጠያቄ ፊትህ ይከበር!!!

  • @jigssagudeta9693
    @jigssagudeta9693 Před 17 hodinami

    የዘገየ ፍትህ እንዳልተሰጠ ይቆጠራል የሚለው አባባል እዚህ ተገለጠ። ለጉዳዩ መፍትሄ ሳይገኝለትና የቤተ-ክርስቲያኒቱና የመላው ወንጌል አማኞች ብቸኛ ጥያቄ የሆነውን ይዞታው ህግን አክብረን እናስከብራለን እያሉ ሕጋዊና ነባር የቤተ-ክርስቲያናችንን ሕጋዊ ይዞታ በሕገወጥ መንገድ መንግስት ለመልካም አስተዳደር ያውለው ዘንድ የሰጠውን ታጣቂ ሃይልን ለእኩይ ተግባሩ ከመጠቀም ተቆጥቦ ቦታውን ከመውሩ በፊት ወደነበነበረበት በመመለስ ከይቅርታ ጭምር ለቤ/ክ አስረክቦ ከወረረው ይዞታ እንዲወጣ ነው። ከዚ ዌጪ በትቢትና በማን-አለኝበት ከቤ/ክ ጋር ምንም አይነት ሰምምነት ሳይደረግ በውሸት የተሳሳተ ወሬ ማስወራት የሴጣንና የተከታዮቹ ስራ ነው ከማለት ውጪ ምንም አይባልም። ጌታ ሌባው ከራሱ ፈጥሮ ይናገራል/ያወራል፤ እርሱ ሊሰርቅና ሊገድል ነው የሚመጣው። ብሎ በወንጌል ላይ ተናግሯልና። ስለዚህ በውሸታቸው ተደናግረን እስከመጨረሻው ተፈላጊውን መልስ እስከምናገኝ ድረስ በሁሉም ሕጋዊ መንገድ ፍትሕን ከመጠየቅ ፈጽሞ አንዘናጋም።

  • @danielwojo2157
    @danielwojo2157 Před 18 hodinami

    እጊዚአብሄር መሊካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው ጌታ ይመስገን የሰይጣን ስራ አሁንም ይፊረስ። ተባረክ

  • @centrointernational2462
    @centrointernational2462 Před 19 hodinami

    Where is p.m abey and his wife singer ??

  • @gizawmengiste7241
    @gizawmengiste7241 Před 20 hodinami

    የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር የወሠደው እርምጃ ትክክል ነው::ምክንያቱም የዛሬ 35 ዓመት/በ1981ዓ/ም/ እኛ የአካባቢው 33 አርሶ አደሮቾ ያለምንም ካሣ በግፍ 40 ሄክታር የእርሻ እና የከብት ግጦሽ መሬት ተወሥዶብናል:: በመሆኑም ይህንን ሁሉ ዓመታት ለአካባቢው ማህበረሠብ ምንም ለውጥ ባለማምጣታችሁ መንግሥት ለሚያለማ እንቬሥተር መሥጠቱ ትክክል ነው ::እኛ የአካባቢው አርሶ አደሮች በኮሪፍቱ ቃለ ህይወት ቤ/ክርን በግፍ የተወሠደብንን መሬት መንግሥት እንዲክሠን እንፈልጋለን:: በተጨማሪም እኛ የአካባቢው አርሶ አደሮች እና የአርሶ አደር ልጆች ከቢሾፍቴ ከተማ አስተዳደር ጎን በመቆም ያለ አግባብ ሣይለሙ ታጥረው የተቀመጡ ሠፋፊ መሬት ተወስደው ለሚያለማ ባለሀብት እንዲሠጡና ከተማዋ እንድትለማ እናበረታታለን::

  • @AnthonyEndeshaw
    @AnthonyEndeshaw Před 21 hodinou

    እባካችሁ ከመንፈሳዊ ይዘት የዘለለ እስቲ ኮስተር ያለ አቋም ያዙ ፣ ልፍስፍስ አቋም ተቀባይነት የለውም ለዚህ ነው የአብያተ ክርስቲያናቱ ላይ ንቀት የመጣው ።😡

  • @ApostleAronAmanuel

    ጥሩ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው ወንጌላዊ ዳዊት አሁንም በርታ

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 Před dnem

    Amen.Amen❤❤❤❤🔥🔥

  • @petroskabato
    @petroskabato Před dnem

    ሐሰትና ህልመኝነት ነዉ።

  • @user-rq2zx1yu3x
    @user-rq2zx1yu3x Před dnem

    እግዚአብሔር መስተወሉን ይጨምርልህ ከፀጋ አትጉደል ሁሌም አብሮነቱ አይለይህ

  • @yetnayetd3755
    @yetnayetd3755 Před 2 dny

    በእየሱስም ጌታ እኮ መልካም ነው የረዳ ጌታ ይባረክ ለኔም ብርታት ሆነልኝ ሲደንቅ

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 Před 2 dny

    የት ነው መተው ጌታን የተቀበሉት እኔም ላየው እፈልጋለሁ ፕሊስ ተባበሩኝ

  • @user-go8cd7bl3t
    @user-go8cd7bl3t Před 2 dny

    ክርስቲያን ወገኖች እንድናግዘው አድራሻውን ብታስቀምጡልን ስልኩን ደውለን ባለን አቅም ብናግዘው ደሞ መልካም ነው

  • @temesgen-77
    @temesgen-77 Před 2 dny

    አንተን የረዳ ጌታ ዛሬም ተስፋ የለኝም ለሚሉ ሁሉ ትልቅ ምስክር ነው ጌታ ኢየሱስ በብዙ እጥፍ ያስፋህ

  • @godislovegodislove461

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!

  • @user-gc4uo2he6b
    @user-gc4uo2he6b Před 2 dny

    ቁም ነገር ነው ወይስ ቀልድ? መሳቅ ቦታ አለው ከምሽት የጭፈራ ቤት የተቀዳ ነው

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 Před 2 dny

    ጌታን የት ነው የተቀበልከው ቦሌ ነው የምር ጌታን ተቀበልኩ ሢሉኝ ግራ ይገባኛል ኮሜንቴን ያየ ያስረዳል

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 Před 2 dny

    ሡበሀን አላህ እነደ ጴንጤዌች ድራማ የሚሰራ የለም የህዲኩም አሏህ

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk Před 3 dny

    Kebr leyesus yadana❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhammedkedir8541
    @muhammedkedir8541 Před 3 dny

    ቀጣፊ ነው

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před 3 dny

    ሮቦት

  • @selomezelelew3431
    @selomezelelew3431 Před 3 dny

    ጌታ ሆይ ተባረክ

  • @NelomaNeloma
    @NelomaNeloma Před 3 dny

    Not ሮሆቦት፣ ሮቦት በሚል ይስተካካል። ሮሆቦት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል ነው

  • @AbebeKassa-v4o
    @AbebeKassa-v4o Před 3 dny

    Menori afeligum meselny yenya geta yunet amlak new unet yiwotal

  • @derejetadesse5962
    @derejetadesse5962 Před 3 dny

    ውይ 40 ደቂቃ በጣም ያንስሃል። መንግስተ ሰማይ ሩቅና ሰፊ ነው እኮ እንዴት በቃህ?

  • @SmGoogl
    @SmGoogl Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤😢

  • @heaventube2619
    @heaventube2619 Před 3 dny

    Geta yimesgen

  • @joshuagermemsow6082

    የአለም መድረክ ወደ ቤቸክርስቲያን ያሳዝናል

  • @user-vo2gb4cb3w
    @user-vo2gb4cb3w Před 4 dny

    ፓርት 2የታለ

  • @berhanemoges1148
    @berhanemoges1148 Před 4 dny

    Presence Tv. Wayim. Nabiye. Surafel. Lezih. Guday. 1. Texyaqi bitadergut. Bene. Iyita. Sew berasu. Indayasib. Lemaseb. Gize. Indayinorew. Yetxeyequtin. Hulu indisexu. Tasibo. Yemidereg. Dirgit. New

  • @user-um6cm8er6k
    @user-um6cm8er6k Před 4 dny

    ታዲያ ለምን ተመለስክ?? 😂😂😂😂

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 Před 2 dny

      ለኛ ሊነግረን ጌታቸውስ አይሁዶች ገድለውት የለ

  • @behwittasew5390
    @behwittasew5390 Před 4 dny

    ሕይወት ይናገር!!!!ዳዊቴ አንተና ቤትህ ተባረኩ!!!

  • @mergaabdisa9476
    @mergaabdisa9476 Před 4 dny

    ደሃ ነን አገራችን ያላት ትልቁ ሃብት መሬት ነው ለበቴ ክርስቲያን የማምለኪያና የቀብር ቦታ ብቻ ነው የሚያስፈልጋት ቤተክርስቲያን ነጋዴ አይደለችም ።የከተማማ አስተዳደሩ የልማት ስራ ይስራበት እንቅፋት አትሁኑ ልማት ነው ዋና ስራ

  • @Selhulum
    @Selhulum Před 4 dny

    በሽታህ አረቄ በመጠጣት ምክንያት ሰካራም በመሆንህ ምክንያት ደም ተፋህ እንጂ መንፈስ አይደለም ጨጓራህም እንደዚያው ?

  • @Selhulum
    @Selhulum Před 4 dny

    ዕሮብ እና አርብ መንፈሱ ይወርዳል?

  • @Selhulum
    @Selhulum Před 4 dny

    ሰው እንዴት ለራሱ ይመሠክራል? እስኪ በሪፕሌይ መልስ ስጡ ጴንጤዋችም ስጡበት ?

    • @freelifewithjesus5659
      @freelifewithjesus5659 Před 4 dny

      ያየውንና ያጋጠመውን የደረሰበትን ያሳለፈውን ከራሱ ከባለቤቱ በስተቀር ማን ይመስክር !? በህይወቱ የሆነው ምስክርነት የአይን እማኝ ሰው ሊያቀርብ ይችላል ግን እንደዚህ አይነት super natural የሆነ ገጠመኝ ግን ቋንቋ አግኝቶ ሰው ከመሰከረ እንደውም እረድቶታል የላዩ ነገር እንዲሁ በቀላሉ የሚብራራ አይደለም !! ጥያቄያቹ ገብቶኝ ከሆነ ብዬ ነው።🙏🙏

    • @Selhulum
      @Selhulum Před 3 dny

      @@freelifewithjesus5659 አለም መድርክ እንዲህ አይነት ሰዎች ተዋናይ አንተና መሠሎችሁ አድማቂ በሆነባት አለም የእግዚአብሔር ሳይሆን የራስን ተረት ተረት ተረት እየደሰኮሩ ሕዝብን ማጃጃል እና ማደንዘዝ በእኛ ሀገር ብቻ ሳይሆን በብዙ ሀገራት ባሉ ፕሮዎች የተለመደ ስለሆነ እንደወረደ እንዳንቀበል መጽሐፉ መንፈስን መርምሩ ይላል እናም ወንድሜ ሣር እና ሦፍት በምታስበላ የፕሮ ጓድያ !!!!!! ጠርጥሩ ብሏል እና ቃሉ ጠርጥር ዝምብለህ አትከተል ??

  • @febenbeyene798
    @febenbeyene798 Před 4 dny

    May God bless you!

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 Před 4 dny

    ተባረክ

  • @abelermiyas6994
    @abelermiyas6994 Před 4 dny

    ሃሌሉያ ጌታ ኢየሱስ ታላቅ ነው ሃሌሉያ!!