NEWS .. በደርግ ዘመን የተሰጠንን ይዞታ በዚህ ዘመን ያለዉ የመንግስት አካል (የቢሾፍቱ አስተዳደር) ለመንጠቅ የሚሄደዉ አካሄድ አግባብ አይደለም።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
    አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
    ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!!
    Facebook / evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

Komentáře • 12

  • @user-kd1bf6sn3i
    @user-kd1bf6sn3i Před měsícem +1

    Be blessed. God bless Ethiopia. Gospel believers are blessings for Ethiopia.

  • @yaikobunofficial205
    @yaikobunofficial205 Před měsícem

    ፍትህ ለወንጌል አማኞች🙏❤

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 Před měsícem

    ፍትህ ለቃለእይወት ቤተክርሰቲያን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem

    Wegele Yashanifalehe 🤝🏽 🙏🏻 🙇🏻‍♂️ 🤝🏽 🙏🏻 🙇🏻‍♂️ 🤝🏽 🙏🏻 🙇🏻‍♂️ 🤝🏽 🙏🏻 🙇🏻‍♂️ 🤝🏽 🙏🏻 🙇🏻‍♂️ 🤝🏽 🙏🏻 🙇🏻‍♂️ 🤝🏽 🙏🏻 🙇🏻‍♂️ 🤝🏽 🙏🏻 🙇🏻‍♂️ 🤝🏽 🙏🏻

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před měsícem

    መንግስት ሆይ ስማ እባክህ ጆሮ ዳባ አትበል🎉❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem

    🤝🙏🏻🤲🙇‍♂️🙏🤲🏻🙇🏻‍♂️🙏🏻🤲🙇‍♂️🙏🏻🤲🙏🤲🏻

  • @AsaminewShika
    @AsaminewShika Před měsícem +1

    መንግስት ማለት ሕዝብ ነወ፣ የሕዝብ መንግስት የሆነ የመረጠውን ሕዝብ መበደል፣ማሰዘን ምን ማለት እንደሆነ መርወቻችን ቆም ብለው ብያስቡበት ጥሩ ነው፣
    ፍትህ ለ35 ሚለየንና ከዝያም በላይ ህዝብ ወይም የኢትዮጵያ ቃለሕይወት ቤ/ክርስትያን ለኩርፍቱ ማእከል ድፍረት፣
    ህግ ይከበር፣፣፣፣

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 Před měsícem

    ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ጣልቃ ገብነት በመጠየቅ መጸለይ ብቻ ነው እንጂ መፍትሔው መንግሥት ይሰማናል፣ ያስቆምልናል ብላችሁ መጮኹ መፍትሔ የለውም!! ማንም የሚሰማችሁ የለምና ይልቅ ሁላችንም ወደ እልፍኛችን ለጸሎት እንግባ፡፡ ምክንያቱም በዚህ ውስጥ የመንግሥት እጅ እንዳለበትና ከላይ እስከ ታች ሁሉም በግልጽ እንደሚታወቅ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ የአዲስ አበባው የምሥራቅ መሠረተ ክርስቶስ፣ የመካኒሳ ሴሚናሪየም፣ የጉዲና ቱምሣ፣ እንጦጦ መካነ ኢየሱስ ወ.ዘ.ተ. ገና ሰፊው መሬታቸው መነጠቃቸው አይቀርም፡፡ ይኼ የመንግሥት አጀንዳ ነው!! በልማት ሰበብ ሰፊው መሬታቸው ይቀነስባቸዋል ይኼ ሐቅ ነው፡ ስለዚህ መንግሥት ይሰማናል ብላችሁ አትድከሙ፡ መንግሥት ጋር መፍትሔ የለም!!

  • @Godissogood2me
    @Godissogood2me Před měsícem

    ምን አይነት ነገር ነው??🤔🤔 ግን መንግስት ከሁሉ ጋር ተጣልቶ እንዴት ይችለዋል?? ጌታ ሆይ እባክህ በቃችሁ በለን🙏

  • @dabareewarqinaa2020
    @dabareewarqinaa2020 Před měsícem

    Temalkach ayibalin.teketatay yibalel

  • @birukgirma8600
    @birukgirma8600 Před měsícem

    tegebi yalhone dirgit new , siltanin tetekmo ye zegochin mebt medafer tegebi aydelem , yemaykiro shed meslachew inde ?

  • @derefer6509
    @derefer6509 Před měsícem

    ትክክለኛ መግለጫ ነዉ።ባለስልጣናት እልክ ባትጋቡ።