ብዙ ክርስቲያኖች ሳይዘጋጁ ነው ጌታ ሲመጣ የአየሁት /ጋዜጠኛ መሳይ አለማየሁ// Mesay Alemayehu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024

Komentáře • 30

  • @woinshetwoini2485
    @woinshetwoini2485 Před 7 měsíci +2

    መሳይ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 Před 7 měsíci +2

    ሲቋረጥ አዝነን ነበር ግን እንደሚቀጥል ተስፋ ስላለ ደስ ይለናል ክብር ለጌታ ነው🙌

  • @meseretzerihun7168
    @meseretzerihun7168 Před 7 měsíci +1

    ምሳይ የትወደድክ የጌታባሪያ በጣም!!! አድርጎ ጌታዬ እይሱስይባርክ ሰላም ላትይሁን ብዙም አትታይም ትልቅነገር ባትውስጥ አለናባትጠፋ ደስይለኛል ተባረክ

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 Před 7 měsíci +2

    እባክህ ጌታ ይርዳህ ጀምር ብዙ ወጣቶች እየተከታትሉ ነበር አሁንም ብትጀምር ለብዙዎች መነሳት ትሆናለህ መንፈስ ቅዱስ ይምራል ያግዝህ ወንድሜ

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Před 7 měsíci +1

    በጣም የምንወድህ ወንድማችን ጋዜጠኛ አገልጋይ መሳይ፣ ማራናታ ፕሮግራም በመቋረጡ በጣም ካዘኑ አንዱ ነኝ Welcome በድጋሚ ከጎንህ አለን በብዙ ተባርፕክ🇪🇷❤🙏

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz Před 7 měsíci +2

    መሰይ በጣም ተወዳጅ ጋዝጠኛ ነው አሁን ደግሞ የእግዚአብሔር መንግስት ተወዳጅ አገልጋይ

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @mesimeseret15
    @mesimeseret15 Před 7 měsíci +4

    “ማራናታ “ በብዙ የምንናፍቀው ፕሮግራም ነው

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Před 7 měsíci +1

    በጉጉት እጠብቃለሁ ተባረክ ወዳጄ❤

  • @mesimeseret15
    @mesimeseret15 Před 7 měsíci +2

    በጣም የምንወድህ ወንድማችን መሳይ ስለጌታ መምጣት የተናገርከው እውነት ነው ‼️ከጌታ መምጣት ይልቅ በምድር ላይ ላለው አጀንዳ ሰው የሚተጋው‼️

  • @prada477
    @prada477 Před 7 měsíci +2

    Our Beloved Brother!!! Come Back Again!!! We learn a lot from you & eden🙏🙏🙏

  • @meskeremhailu1127
    @meskeremhailu1127 Před 7 měsíci

    መሳይዬ ድምፅህን ስሰማ ልጅነቴን አስታወስከኝ እንደዚ ሆነህ በማየቴ ግን በጣም አዝኛለው እግዚያብሄር ወደ ቀጥተኛው ወደ ቀደመ እምነትህ እንዲመልስ እሱ ይርዳህ

    • @jesusislord5617
      @jesusislord5617 Před 6 měsíci +1

      መሳይ አይኑ ተከፈተ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ነው የመጣው እየሱስ ክርስቶስ ያድናል እውነት መንገድ እየሱስ ክርስቶስ ነው የመዳን ቀን ዛሬ ነው ቶሎ አምልጥ ወይ አምልጪ

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 Před 7 měsíci +1

    መሴ አንተ ብሩክ ነህ!! ማራናታ በጣም በጉጉት የምንጠብቀው የማንቂያ ደወል ነበር ጌታም እንዳለህ አሁን እራሱ ስንሰማህ የማንቂያ ደወል እየሆንክልን ነው፤ ይብዛ ይጨምርልህ!! እንወድሀለን🙏

  • @desalegn7718
    @desalegn7718 Před 7 měsíci +1

    መሱዬ ለምድናውየጠፍቹት

  • @chichi2468
    @chichi2468 Před 7 měsíci +1

    Great to see you and Be Bless

  • @user-km2eg6lh7f
    @user-km2eg6lh7f Před 7 měsíci +1

    Tebarku, blessed you more

  • @ruth4961
    @ruth4961 Před 7 měsíci +1

    Yes it was awaken program ❤

  • @getahunwolde3397
    @getahunwolde3397 Před 7 měsíci +1

    Berta Mesay

  • @yemanegebremariam1410
    @yemanegebremariam1410 Před 7 měsíci +1

    Pastor Mesay Tebark
    Begeta tsega berta

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 7 měsíci +1

    happy to see you back to media Messay 🙏🙏🙏

  • @Ferewoinighebru
    @Ferewoinighebru Před 7 měsíci +2

    መሳይ ወንድሜ በርታ ማራናታን ፕሮግራም በናፍቆት የምክታተል ሲቆምም ካዘኑት መካክልለንድዋ እኔ ነኝ ::
    በተለይ ስለ አገልጋዬች የእገልግሎት ህይወታቸውን በሚገርም አቀራረብ ስታቀርባቸው ነፍሴ ሀሴት ታደርግ ነበር::
    አሁን እንደምትጀምር ስትናገር ነፍሴ ረስረስ ::
    ተስፋ አደርጋለሁ ክኤዱ ጋር አብራችሁ እንደምትመጡ:
    ተባረኩ::

  • @ruth4961
    @ruth4961 Před 7 měsíci

    Please we are waiting we will pray for you 🙏🙏🙏

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Před 6 měsíci

    ክፍል 1 ማግኝት አልቻልኩም ወደፊት ብታደርጉት

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g Před 7 měsíci +2

    አንተ የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 Před 7 měsíci +1

    አቤት እንደጴንጤ ደፋርና ሳክሳም የለም

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s Před 7 měsíci

      እኔ የምፈራው ግን ከክርስቶስ እንበልጣል እንዳይሉ ነው. የገነት ቁልፍ በእጃችን ነው. አሉ እኮ

    • @alphamale617
      @alphamale617 Před 7 měsíci

      አቤት እንደ ኦርቶርኩስ ፅረ ክርስቶስ እና መተታም የለም 😂

  • @hanamekonen6169
    @hanamekonen6169 Před 7 měsíci

    ምን ታያለህ አተ ደሆ ቲሽ ሆዳም

  • @thomastsegaye7227
    @thomastsegaye7227 Před 7 měsíci +2

    ቀዳዳዳዳዳዳዳ