#የታምራት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 12. 2021
  • የእግዚአብሔር ጀነራሎች ከተሰኘው የሮበርት ሊያርድነ መፅሀፍ በቀጥታ ተወስዶ የተተረከ
    Taken from a book called Gods generals by Roberts Liyarden

Komentáře • 46

  • @yared4crist823
    @yared4crist823 Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክ ቢቻልህ በጌታ ፍቅር ስለ ዊሊያም ብርሃማን

  • @tesfahunlion3272
    @tesfahunlion3272 Před 6 měsíci +3

    “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤

  • @tirhastekle7190
    @tirhastekle7190 Před rokem +8

    በጣም የምወዳት አገልጋይ ካትሪን ኩልማን ተባረክ ወንድማችን

  • @user-qx7vy7tb6e
    @user-qx7vy7tb6e Před 5 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ሌላም ክልል ይጨመርልኝ

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před měsícem

    ጌታቸው በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው
    እነዚያ ባሮች ብፁሃን ናቸው(2)
    አስቀምጦ ያገልግላቸዋል በማዕዱ
    እኔንም አርገኝ ከእነሱ እንዳንዱ
    ለሆድ ኖሮ ለሆድ ከመሞት ህይወት አውጣኝ እባክህን!

  • @marfiyasolmon6158
    @marfiyasolmon6158 Před 2 lety +7

    ዋዉ አሰተማሪ የህይወት ምሰክርነት ነዉ ተባረክ ጸጋዉ ይብዛልክ 🙌❤

  • @rahwaasfha6603
    @rahwaasfha6603 Před 9 měsíci +1

    hulgize lemesmat yemfegew mskrnet new tebareklgn wendme❤

  • @zerfezewdie8069
    @zerfezewdie8069 Před měsícem

    ተባረክ ማወቅ የምፈልገው ታሪክ ነበር ። ግን ታህሳስ ወር1994 አባቷ ሞተ የሚለው ቋሚ የቤተክርስቲያ ህንፃ እድሳት ከቀብር ስትመለስ የካቲት 1935 የሚለው ግልጽ አልሆነልኝም ቢታረም

  • @habtewayne8190
    @habtewayne8190 Před rokem +4

    የቻርልስ ፎክስን ስራልን

  • @user-hd7tu4mq7o
    @user-hd7tu4mq7o Před 2 měsíci

    Awo egziabeheir yenefse misikir new erefet yesu bet newqedesu yehede ayaferem elllllll❤🎉🎉🎉
    Terakew egz yibarekih yitebekihim amen

  • @eyulemma6286
    @eyulemma6286 Před 2 lety +3

    wooooooow dinq set nati ymgrem msekernti new tbarkllig

  • @sintayehugetnet4883
    @sintayehugetnet4883 Před 2 lety +7

    subscribe ያደረግሁት ጀነራሎች የእምነት ልምምድ ለማወቅ ነው ተባረክ

  • @solyanaweldu341
    @solyanaweldu341 Před rokem +2

    waww Tebarik enamesgenalin

  • @senaituae628
    @senaituae628 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfahunlion3272
    @tesfahunlion3272 Před 6 měsíci

    “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
    - ዕብራውያን 12፥1-2

  • @nattyman3368
    @nattyman3368 Před 2 lety +2

    Beretalen eyuye lelochenm God's generalochen betakerebelen elalew tebarekelgn👏👏👏

  • @yelekethiwot3472
    @yelekethiwot3472 Před rokem +1

    wooooow የምትደንቅ አገልጋይ ናት።

  • @mihretdaba6310
    @mihretdaba6310 Před 2 lety +2

    የካትሪንን ጨርስልን እባክህ

  • @buzneshibuzneshi1652
    @buzneshibuzneshi1652 Před 2 lety +2

    Waw Denki sat

  • @selammichael8542
    @selammichael8542 Před rokem +2

    Tebarki jigna enat betami mewdat

  • @prophettalimosgoa1627
    @prophettalimosgoa1627 Před 2 lety +2

    አመስግናለሁ ስለዚህ ቪዲዮ ተባርኪ

  • @tesfahunlion3272
    @tesfahunlion3272 Před 6 měsíci

    “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ በፊቱ በታማኝነት እናገልግል።

  • @kalialemayehu2276
    @kalialemayehu2276 Před 2 lety +1

    Betam des yilala bageleglchbet zemn video menoru thanks eyosi

  • @pastormelakutemesgenofficialch

    ጌታ ይባርህ ወንድሜ

  • @godgeneralsrevival7501
    @godgeneralsrevival7501 Před rokem +1

    Betam arif nw bertalen🙏

  • @sami_7777
    @sami_7777 Před rokem +1

    Waw amazed
    Beloved bro💝🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem +1

    Thank you so much brother 💕🙏

  • @kidestassefa7671
    @kidestassefa7671 Před 10 měsíci

    በጣም ነው አገልግሎታን የምወደው ተባረክ

  • @michaeltamirat
    @michaeltamirat Před rokem +1

    Thank you so much!! bless you

  • @eyerusalemgetachew3140
    @eyerusalemgetachew3140 Před 4 měsíci

    የተባረክ ብሩክ

  • @asmeretbelay4142
    @asmeretbelay4142 Před 2 lety +1

    Tebarki

  • @shimeermiyas4603
    @shimeermiyas4603 Před 10 měsíci

    Amazing history. More blessings to you.

  • @kefyalewtamiratmekuria4471
    @kefyalewtamiratmekuria4471 Před 10 měsíci

    Bless u pls tall us there biograph more

  • @nakachewnegash2158
    @nakachewnegash2158 Před rokem

    ##ድንቅ የ20ኛ ክፍለ ዘመን የሪባይባል አገልገሎት ሞደል እናት (እህት) ነች፣

  • @firehuntaye8358
    @firehuntaye8358 Před 2 lety +2

    Brtalin bgeta

  • @aychluhmantina7325
    @aychluhmantina7325 Před rokem

    Ye wendm tebareklgn betam yemfelgewn neger aggnchalw tebareklgn

  • @pastor6435
    @pastor6435 Před 2 měsíci +2

    ይህቺ ካትሪ ለአገልግሎት በር ከፋች ነች ለእኔ ለኢትዮጵያዊው በታምራት አገልጋይነት እንድንበረታታ በር ሆናልኛለች።

  • @BiniyamSeyoum-wd6bt
    @BiniyamSeyoum-wd6bt Před rokem +1

    Blessed

  • @TarikuAbera-xt1bd
    @TarikuAbera-xt1bd Před 3 měsíci

    migrm n
    ew

  • @mulukenbahru-gp7jd
    @mulukenbahru-gp7jd Před rokem

    ካትሪን በህወቷ አለች? ወንሜ

  • @josephtekile416
    @josephtekile416 Před 11 měsíci +1

    በቃ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ እላለሁ ሌላ ምን ይባላል አሁን ግን ተረኛ እኔ ነኝ 🙏🔥🔥🔥❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @manuhetesfahun7997
    @manuhetesfahun7997 Před měsícem

    ወንድሞቼ ነጮች በእግዚአብሔር ስም ታምራት ያደርጋሉ ይባሉ እንጂ እግዚአብሔር በነሱ የሚያደርገው አንድም ታምራት የለም!!!!!!!

  • @tesfahunlion3272
    @tesfahunlion3272 Před 6 měsíci

    “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤