"ራስህን" ለእግዚአብሔር የምትስጠው እንዴት ነው - የፓስተር ቤኒሂን የህይወት ምስክርነት
Vložit
- čas přidán 25. 04. 2023
- ኤልሻዳይ ያህዌህ ንሲ ምፅሔት
ፓስተር - ገዛኢ ዩሐንስ
አንባቢ - እህት ሰላም
Gezai Yohannes Elshaddai
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 100016172732 -
አቢሲኒያ ባንክ - 54336845 -
ስልክ ቁጥር +251939483577 - +251965192020
Subscribe now for clips and new content: / @gezaiyohanneselshadda...
#Gezai_Yohannes_Elshaddai #Gezai_Yohannes #Elshaddai #Wengel #gospel #tereka #protestant #protestant_perching #perching #Song #Sebket #Memure #this_week #docmentery
Almost in F - Tranquillity by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Source: incompetech.com/music/royalty-...
Artist: incompetech.com/
ኢየሱስ ክርስቶስ ይበረክ አሜን 🙏🙏🙏
ጌታ ይባርካቹ በብዙ ስሩልን የአገልጋዮችን ታሪክ🤲🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ከእነሱ ታሪክ ብዙ እንማራለን
አሜን!አሜን!አሜን! እንዴት የሚያስቀና ታሪክ ነው። ወንድሜ ገዛኢ ዘመንህ ይለምልም።ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር እንዴት መታደል ነው።የአገልግሎታችንን ዘመን መታማኝነትና እርሱን በመስማት ይሆንልን ዘንድ የጌታ መንፈስ ይርዳን።
ክብር ለረሱ ይሁን
ክብር ሀሌሉያያያያያ
ደስታ ብቻ ይሆናል
ስቃይ የለም በዚያ
አሜን
ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Betam desi yimil nw. Geta iyesus yibarkachu. Tolo tolo liqequlin iski. Inewedachualen.
God bless you
Tebareku. Mezmurunm lebicha biti lequlin.
tebarekulege denke meskirente new bezu timrehet
ተባርክ ፓስተር አቅራቢዋም ተባርኩ
Zemariw manew (yema mezemur new simun negerun)
Glories
Wow😢😢😢😢😢
አሜን! ኢየሱስ እንወድሃለን እንናፍቅሃለን እናፈቅርሃለን
አሜን ጌታ ይረዳናል ወንድሜ ገዛኢ በብዙ ተባረክልን
አሜን
Yesusay ❤❤❤❤❤❤❤
Layih efeligalehu aba😢😢😢😢
ወይ ጌታ እየሱስ ለዘለአለም ይባረክ እንዴት ድንቅ ነው ዘመንን ለጌታ እንደመስጠት ትርፉማነት ምን አለ ስለሁሉ እግዚአብሄር ይባረክ አሜን
ዋው ጌታ ይመስገን
😍😍😍😍😍
ጋሽ ገዛኢ ከድሮም አገልግሎትህ ይመቸኛል ተባረክ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥህ አሁንም የድሮውን ፀጋ በእጥፍ ይጨመርልህ
ጋሼ በጣም በጣም ወዶታለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
ፍቃደኛ ከሆኑ በጣም ላዮት እናፍቃለሁ😭
ክፍለሀገር ነው የምኖረው
እናመሰግናለን የእግዚያብሔር ሰው ፓስተር ገዛህኝ
ተባረኩ ድንቅ ምስክርነት ነውጌታ ዘመናቹን ይባርክ
2009 AD Seattle ከተማ የእግዚአብሔር መንፈስ የልጅነቴን ፀጋ ባምልኮላይ ወደቀብኝ እንደ ልክ ሰው ሆንኩ ፣በከተማዬ ትልቅ ነገር አደረገ
Praise to the King of Kings Lord of Lords there is no like our God glory to be heavenly father 🤲🙏🙏🙏praise the lord Ameeen may God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲💕🌹💕🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Ketayun be guggut enyebkalen
ጌታ ይረዳኛል ግን የሰይጤንን ሸንገላ እንቅፋትን እነድንችለው አቅም እንዲሰጠኝ ጸልይልኝ
Amen goyta ybarekum
እግዚአብሔር ይባርክዎ
አሜን
May God bless you my beloved father Pastor Gezai! Amazing testimony of God's love and promise for ever!❤❤❤🎺🎺🎺🎼🎼🎼
ትልቅ ነገር ተምሬያለሁ ተባረኩ
የሚፈለገው እሱ ነው
I want to be like Joshua the son of Benny Hinn, he believed that Jesus is inside of his dads heart and asked him to come out to see him, I wish I have a character like him. Any way how wonderful testimony Glory to God, and God bless you Baba Gezai Yohannes you are the luckiest person in the world because I prayed a lot of time to God to see Jesus but you just see him everyday.
Taberk my Dear Blessed Brother pastor Dr Gazi 🙏 wonderful testimony 🙏 keep going my dear!!! 💜
ok bless you
Thank you so much pro gezai ❤
Amen
❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ።
አሜን እናንተም ተባረኩ
😭😭😭
❤❤❤❤❤ geta hoye ewdkilhu enifekekilhu
ተባረኪ መውደድ ብቻ ሳይሆን ጌታን ደግም መፍራትን ቀጥይበት
Thank You So Much....For Sharing This Amazing Testimony.... God Bless You More and More....Pastor Gezai and Yehi Melekte eigna Gar Endeders Leadergachihu hulu.
THANK YOU AGAIN.
አሜን
በኤልሻዳይ ጋዜጣ በጣም ተባርከናል።ዳግመኛ በመገናኘታችን የጌታ ስም ይባረክ።መጽሐፍቶችህን አዲስአበባ ዬት ይገኛል?ቀጠና 2(ሙ/ወ/ቤ ወይስ ራዕይ መደብር?)
It is awful!. 100% correct. First we must give our whole being. May God blase his generations.
ቀጣይ አለው እንዴ ፖስተርዬ
አዎ አለው ይቀጥላል
ኢትዬጵያዊ መሆኔ ለእግዚአብሔር ስራ አይመችም ።