ቄስ በፍቃዱ ቦረና ማንም ለማንም የማይደርስበት ሰአት/ድንቅ ምስክርነት/Part Two/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288
    #christiantube #encounter #Ethiopian
    #Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

    @officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
    @christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
    #ኢትዮጵያ
    follow us : -
    FaceBook :- / encounter2015
    Telegram :- t.me/+BCWNGECE...
    whatsup:- +2067249288
    Tiktok :- / encounter_

Komentáře • 266

  • @Abdulqadr13
    @Abdulqadr13 Před rokem +9

    የጌታ የኢየሱስ ሥም ለዘላለም ይባረክ እውነተኛ አገልጋዮች ስላሉት

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 Před rokem +21

    ህዝቡ ጅል ስለሆነ ሳይሆን የሰማቸው በማይጠረጥሩት እግዚአብሔር ስም ስለመጡበት ነው ❤❤❤ ግሩም ነው፡፡

  • @bitniyatamirat9781
    @bitniyatamirat9781 Před rokem +18

    ተገርሜየለሁላካ እንደነዚህ የሉ ጀግኖች እሉ የእግርዚእብሄር ስም ይባረክ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @abiyjembere6910
    @abiyjembere6910 Před 6 měsíci +1

    እንደነዚህ የሉ ጀግኖች በኢቲዮዽያ ውስጥ የእግዛብኤር ጄነራሎች አሉ የእግርዚእብሄር ስም ይባረክ!!!!!!!!!!!!

  • @haimanotbirhan5309
    @haimanotbirhan5309 Před rokem +33

    የሚገርም ነው ፣ "ጨምሬ እንድፈራህ፣ጨምሬ እንዳገለግልህ አድርገህልኛል" እውነት ነው ቄስ በፈቃዱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በረከታችን ነህ ፣ክፍል ሁለትን በጉጉት ነበር የጠበኩት ----አዘጋጁም በጣም ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +2

      አሜን እየተከታተሉን ስላለ እናመሰግናለን።

    • @meseretgetachew3744
      @meseretgetachew3744 Před rokem +2

      ወንድሜ እውነት ነወ ሰይጣን ፈቶ የለቀቃቸው በዝተዋል ጌታ የእርሱ የሆኑትን ያስነሳል

  • @zeddnegu5777
    @zeddnegu5777 Před rokem +16

    ለካ ጌታ ሰው አለው 😢😢😢😢😢😢በዘመኔ ይሄን ስላየው ጌታን አከብርሀለው

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 Před rokem +10

    ቄስ በፈቃዱ ዘመንህ ይባረክ በሳል ንግግርና የሚያንፅ የሚያስተምር ጌታን የሚያሳይ የሚያፅናና ምስክርነት ሆኖ አግኝቼዋለው ጨምር በርታ ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @enkusilasiekebede
    @enkusilasiekebede Před rokem +5

    ብዙ ርቀት ሚጓዙ እግሮች ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ መረዳት እየሱስን ዋና ያደረገ ህይወት ቃሉን መርህ ያደረገ ኑሮ አይቼብሐለሁ እና በርታ ዘመንህ ይለምልም

  • @emebetmegersa7867
    @emebetmegersa7867 Před rokem +4

    ሳሚ ተባረክ የምታቀርባቸው የተባረኩ ህይወታቸው የሚነካ የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ የሚታይባቸው ናቸው::

  • @getaredagnbefikadu5325
    @getaredagnbefikadu5325 Před rokem +12

    ሐሰተኞች በበዙበት አለም እንዲህ አይነቶች ጌታን የመሰሉ አገልጋዮች ስላሉ ተስፋ አንቆርጥም ።እባካችሁ ስለወንጌል ዋጋ እየከፈሉ ያሉትን አቅርቡልን እስከመቼ ሐሰተኞች ይጫወቱብናል።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +3

      በEncounter ቻናላችን እንደዚ የእግዚአብሔር ስራ ብቻ ነው ምንሰራው። ሼር እና ለሰዎች ቻናሉን በማጋራት መልክቱ ለብዙዎች እንዲደርስ እናድርግ።

    • @jesusistheway8969
      @jesusistheway8969 Před 5 měsíci

      GOD SPEED

  • @kidyjwolde2311
    @kidyjwolde2311 Před 5 měsíci +2

    “በጣም ስትጠጋዉ ትፈራዋለህ አትዳፈረውም” very true. God bless you pastor!!!

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን በጌታ ኪችን ውስጥ ያለህ አገልጋይ።/our God is the God of provision with what we need./

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c Před 4 dny +1

    በዘመኔ ሁሉ የጌታን ታማኝነት አይቻለሁ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 9 hodinami

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @kiyahawi9681
    @kiyahawi9681 Před rokem +15

    ወድጄው ተጠባብቄ ያየሁት interview ነው, ቄስዬ እግዚያብሔር ይባርክህ!! ተስፋ ለካ አለ...

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ሰዎች አሉት

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +4

    በእግዚአብሔር ይበልጥ እንድታመን ያደረገኝ ቀን ጠብቀህ ለልጆቸ ዳቦ ገዛህ 😢

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Před rokem +4

    በቃ ብርቱ የእግዚአብሔር ሰው ታማኝ አገልጋይ ውድ ወንድማችን በፀጋው ያበረታህ አገልግሎትህ ይባርክ
    ምስክርነቱን በእንባ ሰማሁት ውስጤ ሐሴት አደረገ ለዘመናት ጥያቄ የሆነውን የአሁኑ ትውልድ ክርስቲና አገልጋዮች ጉዳይ የጠራ ግንዛቤ እና ማንን እያገለገሉ እንዳሉ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪 3:38

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @asagdachmahammda9283
    @asagdachmahammda9283 Před rokem +5

    የአንተ ኖሮ ደሮንም በተአምር ነው ንግግርህ ተግባርህ አንድ ነው የእናትህ ጸሎት እያፈራህ እይሰቀጠለህ ነው ለእናቶች ለልጆቻችሁ እንጸልይ እኔ ምሰክር ነኝ ጌታ ይባርክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yx3qe8pm7e
    @user-yx3qe8pm7e Před rokem +3

    ድንቅ የሆነ የህይወት ምስክርነት ነዉ። ዘመንህ ይለምልም🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +5

    ቄስ ጌታ ዘመንህን ይባርክልን ይጠብቅልን እኛም ከአንተ ጋ ነን የምትለዉን በጌታ ፊት ሁሌም የማዝነዉ ግን እግዚአብሔር ሰው አለው አይዞህ ወንድማችን

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane3342 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ጨማምሮ ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ እባክህን ፀልይልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      አሜን will keep you in our Prayers .

  • @chinadire5117
    @chinadire5117 Před rokem +5

    ቄስ በእውነት ትሁት ሰው ነው እናቴ ታማ ሆስፒታል ሄደ ጸለይላት ስለው ቅድመ ሁኔታ አላዘጋጀም ሄዶ ጸለያላት ልጁን ከትምህርት ቤት አምጥቶ መኪና ውስጥ አስቀምጦ በቃ ሌሎች አገልጋይ ጸልይልኝ ስትላቸው አካውንት መጀመርያ አስገባ የሚሉት

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 Před 7 měsíci

      E/r bntsa ysetwn bgnzb ymchercherut wyiolchew lrase wdadoche

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 Před rokem +7

    ተባረክልን ሁሉም ሊማርበት ይሁን ደግነቱ ቤቱ ባለቤት አለው😭

  • @haimanotbirhan5309
    @haimanotbirhan5309 Před rokem +51

    "እኔ ብቻ ሳልሆን የሚሰሙኝ ሁሉ ኢየሱሳቸውን በጥንቃቄ ሊይዙት ይገባል" ልቤ ውስጥ ዘልቆ የገባ መልዕክት

  • @admasmitachew131
    @admasmitachew131 Před 10 měsíci +3

    "የራሴ እንዳልሆን ቀምቶኛል" ደስ የምል አገላለፅ❤
    ጌታ አብዝቶ ይባርካህ ፍቄ❤

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 Před 7 měsíci

      zmnhe aglgloth ynte yhon hulu bysusem ybrek❤

  • @user-el6tv5od3f
    @user-el6tv5od3f Před rokem +1

    በዚህ ዘመን ከዝና ከገንዘብ ይልቅ
    ለእ/ር ክብር በህልውና መሰንበት ስለበዛልህ እ/ር እጅግ አመሰግናለሁ ጌታ ይክበር ሲ/ር ዋጋዬ ከጉርሱም

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899 Před rokem +1

    ጀነሬሸን ኢፓወርመንት ቤተ ሐራን ቤ/ክ ስታስተምር ጓጉቼ የምከታተለዉ ትምህርት ነበር በኮቪድ ምክንያት ተቋረጠ አሁን በሶሻል ሚዲያ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል የተባረክህ ነህ።

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j Před 7 měsíci +1

    ንግግርህ በመንፈስ ቅዱስ የተቀመመ ነው ተሰምቶ አይጠገብም የጌታ የሱስ የመንፈሰ ቅዱስ ፀጋ ይብዛልህ

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Před rokem +6

    '' በ ጌታ ጎዳ የምሰራ የቤት ሰራተኛ ነኝ '' ድንቅ መልፅክት❤❤❤

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +2

    ከስማሁት ጀምሮ እግዚአብሔርን ያመስገንኩበት ቃለ መጠይቅ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚያብሄር ይመስገን

  • @NewLife2323-fi8kw
    @NewLife2323-fi8kw Před rokem +3

    በጣም በጣም የሚጠቅም ነገር ነዉ ቄስ የነገረን እናመሰግናለን።

  • @yaditube1860
    @yaditube1860 Před rokem +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቄስ የዚህ program አዘጋጆችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደነዚ አይነት የተባረኩ አገልጋዮችን እያመጣችሁ እያስተማራችሁን ነው ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን።

  • @nebyouyonas3496
    @nebyouyonas3496 Před rokem +2

    የተባረከ ሰዉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @bt9733
    @bt9733 Před 6 měsíci +1

    I pray you live the life you talk. More blessings to you Reverend!

  • @emabetAd
    @emabetAd Před 5 měsíci +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንደ አንተ አይነት ያብዛልን

  • @samiAssefa-of6cx
    @samiAssefa-of6cx Před 4 měsíci +1

    የሚገርም መልህክት ነው ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @alemteshome9076
    @alemteshome9076 Před 8 měsíci

    ጨምሬ እንድፈራህ አብዝቼ እንዳገለግልህ ድንቅ ጸሎት ተባረክ ፍቄ!

  • @melakuw.habtemariam9619
    @melakuw.habtemariam9619 Před rokem +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጤናማ ትምህርት ያስፈልገናል መስጠት ለማ መቀበልስ ከማ ማለት መልካም ነው

  • @birhaneendisu7258
    @birhaneendisu7258 Před rokem +1

    God bless you!

  • @fireart54
    @fireart54 Před rokem +2

    ጌታ የተባረከ ይሁን እንደ ጠል የሚገባ መልካም የሕይወት የአገልግሎት ጉዞ ሽታው ጠረኑ ወደ ጌታ ተጠግቷልና ጌታን ጌታን ይሸታል

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 Před rokem +2

    በጣም ድንቅ ምስክርነት ተባረክ ቄስ በፍቃዱ

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Před rokem +2

    እግ/ር ይመስገን ስለ ቅሬታዋች። እውነት ነው ሚድያውን የሞሉት የሚቀልዱት ነው ግን እግ/ር ስለ ልጁ ሲል ዘመን ያመጣል።

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 Před rokem +3

    ጌታ በእውነት ያበርታህ የኔ ወንድም !! ፍጻሜህ ሁሉ በዚህ መንገድ ይለቅ!!!

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Před rokem +2

    ቄስ ፍቄ ተባረክ አንተ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ።❤

  • @helajesus97
    @helajesus97 Před rokem +2

    እ/ር ይባርክህ ቄስ ኢየሱስን በትክክለኛው መንገድ እንድናይ አድርገኸናል ❤❤❤

  • @Kena_B
    @Kena_B Před rokem +3

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ለምልም!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን። እግዚአብሔር ይባረክ

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Před rokem +1

    ቄስ በፍቃዱ ጌታ ይባርክህ እንደ ቃሉ ከኖርክለት ጌታ ያኖራል ለታመኑት ታማኝ ነው ጌታ

  • @soniyadelboso4538
    @soniyadelboso4538 Před rokem +1

    tebareki❤❤❤

  • @maranataamentolona2647
    @maranataamentolona2647 Před rokem +2

    ብሩክ ሁኑ በጣም ይደንቃል እግዚአብሔር ሰው አለው
    ስልካቸውን አድራሻቸውን አስቀምጡልን
    ተባረኩ እንወዳችኋለን።

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 Před rokem +2

    ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ቄስ በጣም በእውነት ላይ የሚያቆም መልዕክት ነው፡፡ አቅራቢዎችም በብዙ ተባረኩልን ዝግጅታችሁ የሚመረጥ የለውም ይብዛላችሁ፡፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ዛሬም እውነተኛ አገልጋዩች አለቱ
    ቄስ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ❤️❤️❤️❤️

  • @yeneneshassefa1535
    @yeneneshassefa1535 Před rokem +9

    " ቀን ጠብቀህ ለልጆችህ ዳቦ ገዛህ አደል " 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @admasmitachew131
    @admasmitachew131 Před 10 měsíci +3

    "ጌታን በደንብ ስታውቀውና ስትጠጋው በዝያን ልክ ትወዳለህ፤ ትፈራለህ።"

  • @FEREUSAMO
    @FEREUSAMO Před 5 měsíci +1

    waw ur life is so great keep up it and bless u moer am blessed

  • @stheyose3204
    @stheyose3204 Před 6 měsíci +1

    Yetebareke wendim

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +2

    ✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 Před rokem +3

    እውነት ነው

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 Před rokem +4

    God Bless you !!!!!

  • @ililligaleta1514
    @ililligaleta1514 Před rokem +2

    wow!! Amazing, God bless you🙏🙏

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 Před rokem +1

    በመሠረቱ እግዚአብሔር አባታችን እኮ አንድያ ልጁን ሳይሳሳ የሰጠን ሌላው ሁሉ ጭማሪ ነው።

  • @bruktawitmatyasofficial8285

    ልብ እንጂ ባንክ ቡክ ተይዞ ቤተክርስቲያን አይኬድም !!!

  • @mihretengidawork4026
    @mihretengidawork4026 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ ይባረክ።እድሜህ በቤቱ ይለቅ።

  • @tsehayterefe7936
    @tsehayterefe7936 Před rokem +3

    Egziabhar bezemenat hulu sew ale gata yimesgen tebarek

  • @endashawtsige7966
    @endashawtsige7966 Před 10 měsíci +1

    ቃለመጠይቅ ነው ትምህርት ዋው ተባረክ

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 Před 7 měsíci +1

    Zemenachu yibarek ebakachu Abereham Fissihan akribut

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Před rokem +2

    የሚገርም ነው...ጌታ አሁንም ሰዎች አሉት ..

  • @Sabdusha
    @Sabdusha Před 29 dny +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ያድናል ይታደጋል!!!

  • @hamaghiwot3778
    @hamaghiwot3778 Před rokem +1

    ተባረክ ወንድም

  • @meron5661
    @meron5661 Před 5 měsíci +1

    Bezu yastemerale

  • @user-el6tv5od3f
    @user-el6tv5od3f Před rokem

    እ/ር የባረከህ ሰው ጉርስም መጥተህ ያገለገልከን የተፈቱ ሰዎች እስከ ዛሬ አልረሳውም።

  • @tsiontesemma6429
    @tsiontesemma6429 Před rokem +1

    ጌታ ይባርክ !!!

  • @desalegngirma7739
    @desalegngirma7739 Před rokem +1

    Love u qesis yee anten program buzu gize tekafiye akalow betam now miwedik

  • @etsegeneteyuel1209
    @etsegeneteyuel1209 Před rokem +1

    Ohh I love the way u describe our lord Jesus .❤❤❤❤God bless you.

  • @zerfeworkdebebe7538
    @zerfeworkdebebe7538 Před rokem +3

    What a wonderful testimony!! May we have more servants like you who are built with the knowledge of God's word. You are blessed and stay blessed.

  • @AbubekerJimma
    @AbubekerJimma Před 4 dny +1

    ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Před rokem +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።የሚገርም ምስክርነት ማስትዋል ይስጠን ❤❤❤❤

  • @tesfayemekonen4904
    @tesfayemekonen4904 Před rokem +1

    ቃል የለኘም በጣም ተጠቅሜአለው ለምልምልኘ

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Před rokem +1

    you are our blessing kes borena God bless you more

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 Před rokem +1

    በጣም ትክክል❤️💚💙❤

  • @seblenigatu9095
    @seblenigatu9095 Před 10 měsíci

    Tebareku

  • @gasheyemanedesta9906
    @gasheyemanedesta9906 Před rokem +8

    ቄስ በፈቃዱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 Před rokem +2

    ቄስ ተባረክ ጌታ ይባርክህ

  • @AshenafiMihertu-xt1dy
    @AshenafiMihertu-xt1dy Před rokem +2

    እኔን አቁሞ ኢየሱስ በኔ የሄደበት ነው ቄስ ተባረክ

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Před 3 měsíci

    Wow thank you for sharing your amazing testimoney! We hardly ever hear fasting and prayer and the holy spirit is the key if Ministry now days Now days Christiannity is Yemederek Chefera! Thank you for sharing your testimoney! Im deeply touched n I will definitely apply it in my life!

  • @leahaw1194
    @leahaw1194 Před rokem +1

    Yes 🙌🏻 God have people !

  • @fevennatey8328
    @fevennatey8328 Před rokem +1

    I can't get enough of this testimony, may God bless you abundantly

  • @hakib5417
    @hakib5417 Před rokem +1

    I thak you God because of you

  • @mercigeb513
    @mercigeb513 Před rokem +1

    Wow bless you pastor

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 Před 7 měsíci

    ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ነው፤ ተምሬበታለሁ፤ ተጽናንቼበታለሁ፤ ተስፋ ሰንቄአለሁ፤ እሁንም ጌታ በስራ ላይ ነው፡፡ የሚድኑት፥ ሰዎች ቁጥር፡ ላካ አልሞላም? አሁንም ያድናል? ሌላም እያዘጋጀ ነው ብያለሁ! እና ፈገግ ካሰኘኝ የእርሱን ስብከትና የሌሎች ቧልት ዋጋ ብዙ ተመልካች መኖሩ የፈጠረበት ቁጭት ዘና ብያለሁ፤ እማማ ዝናሽን የሚሰማውና ደግሞ ኮርጆ ትንሽ ሕጻን እማማ ዝናሽ አለም ግዴለሽ አይደል? ወንዱን እማማ ዝናሽ ቢል፤ ዓለም የራሱን ይሰማል፣፣ የጌታም ጌታን ይሰማል አይዞን!
    ችግሮችን ለመቀነስ የሚሰጡ ምክንያቶች ግን ከጌታ የተሻለ የሚያውቅ አድርጎ ማሰብ የለበትም። ጌታ ይኅንን ሁኔታ " የቸርችን " ማለት ነው ከዚሕ በላይ ተደራሽ ተገላጭ እንድትሆን ባይፈልግስ ብሎ መጠየቅም ይገባል።። " ቤክ" ተሰዳጅ በምድረበዳ የምትኖር ፤ መቀቱ ጊንጡ ኢሚዩኒቲዋን የሚያወጣበት በዚሕ መንገድ ከሆነስ? በአለም ካላችሁ መከራ አለባችሁ ካለ፤ ዓለም ሳያልፍ በመከራ እንውጣ - መከራን አንፈልገውም፤ በጌታ ስም ከመጣ ግን፤ እንኳን ደሕና መጣሕ እንለዋለን! የንስር ክንፍ ተሰጥቷት ወደምድረበዳ የሸሸችው የራዕዩዋ ሴት " ጊንጡን ረግጣ የምትቆም የምድረበዳዋ በውብዋ ላይ የምትደገፈዋ ሙሽራው ትሆናለች ፤ አይዞሕ፤ 27 ዓመት ልምድ አለ የሆንኩትን ነው የምነግርሕ! ጽና!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 7 měsíci

      እግዚአብሔር ምልካም ነው

  • @addisalemgenetu9271
    @addisalemgenetu9271 Před rokem +1

    መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 37 ቁጥር 19

  • @fantigatachew949
    @fantigatachew949 Před rokem +1

    ተጠቅሜበታለሁ ተባረክ

  • @bama5414
    @bama5414 Před rokem +1

    "Gospel all about Jesus." Absolutely 💯 God bless you 🙏 ❤️

  • @nardosyohannes6229
    @nardosyohannes6229 Před rokem +1

    A wonderful man of God! May the Lord continue showering his blessings upon you and your family. Stay Blessed 🙏

  • @user-jc3vr7tw5w
    @user-jc3vr7tw5w Před 11 měsíci +1

    ቄስ ተባረክ ፣እውነት እንዳስተማርከው መኖር ስላስቻለህ ጌታ ይባረክ

  • @stheyose3204
    @stheyose3204 Před 6 měsíci

    amazing testimony...

  • @greetings1
    @greetings1 Před rokem +1

    Thank you dear brother. May God Lord bless you ❤

  • @misletibebu872
    @misletibebu872 Před rokem +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @mahderemariamtadesse2816

    True man of God!!!!!!!

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 Před rokem +2

    የተሰራ አይምሮ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před rokem +2

    እሰይ በመከራ ቀን መሸሸጊያ አባት እግዚአብሔር

  • @biruktamiru439
    @biruktamiru439 Před rokem +1

    Egziabher lay yalh metamen egeg betam Des yelal.