Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ወንድም ገዛኢ ጌታ ይባርክህ! የኤልሻዳይን መፅሔት አዲስ አበባ አፈላልጌ እገዛና አነብ ነበር። ወደ ጌታ የመጣሁበት ጌዜ በመሆኑ በጣም አጠንክሮኛል። አሁን በ youtube ማምጣትህ በጣም ደስ ይላል። ሁሉንም የድሮ መፅሔቶችን ባገኛቸው እንዴት መልካም ነበር! ጌታ ዘመንህን ይባርክህ!
Amen
Kfl2 Atsebekn new tebareku keswizerland
ገዝዬ እንተ ትልቅ የወንጌል ሰው፣ የእግዚአብሄር ሰው ገዛኢ እንደምን አለህ ስላንተ ሳስብ ጌታን ከማመስገንና ከማክበር ባለፈ እንባ ይቀድመኛል ምክንያቱም በነዚያ በ90ዎቹ አመታት በምትጽፋቸው ጽሁፎችህ ፣በመጽኤትህ በምታቀርባቸው ምስክርነቶች ባንተ የተካፈልኩት ጸጋ ለዛሬ ስንቅ ሆኖኛልን ገዝዬ ሁሌ ላይህ የምናፍቅ ሰው ነኝና ጌታ እድልን ይስጠኝ ገዝዬ አምላኬ ካንተ ጋር ይሁን በርታ ወድሀለው ብርሃኑ ነኝ ከሀዋሳ
I love the story, can't wait for the rest. Please post it soon! God bless you for sharing this.
Amen I will do it
ደስ፡እሚል፡እሚያሳዝን፡ምስክርነት፡ቀጣዩስ?
ወገኖች ምስክርነቱን ስታቀርቡ እውነተኛ ለመሆኑ መቼ እንደተፈፀመ ቀኑን ግዜውን አመተምህረቱን የት ቦታ እንደሆነ መግለፅ ያስፈልጋል አለዚያ ልብወለድ ያስመስለዋል ። አሁን የዚች እህት የልጇን ታሪክና ምስክርነት ፈልጋችሁ ብታገኙ ና ብታቀርቡልን በጣም ደስ ይላል ጌታ የነገራት እውነት መሆኑ ይገባል የሰማም ለምን በዚህ ሁኔታ እንድታልፍ ጌታ እንደፈቀደ ተረድቶ ይማራል ። ስልክ ቁጥር ቢኖራችሁ ደውዬ እጠይቃችሁ ነበር እና አስቡበት ። ስለትጋታችሁ ጌታ ይባርካችሁ ሙሉ የታሪኩ ስዕል ቢኖረን ብዬ ነው ።የክርስቲያን ምስክርነት በእውነት ላይ የተደገፈ ስለሆነ
በጣም ደስ የሚልና የሚያጓጓ ምስክርነት ነው ...ተባረኩ ኢየሱስ ይመጣል!
Amen tebareki
@@gezaiyohanneselshaddai9737 amen
ኢየሱስ ይመጣል
@@gezaiyohanneselshaddai9737 amen Maranatha
ወንድም ገዛኢ ጌታ ይባርክ ክፍል 2 በጉጉት እየጠበኩ ነው ተባረክ
ልብ አንጠልጣይ ነው ክፍል 2 መቼ ይሆን የሚደርሠው ? ተባረኩ
I will send it soon
እባክህ ወንድም ገዛኸኝ ሌላም ምስክርነት እንፈልጋለን በጣም ለጌታ እንድንኖር ያደርገናል 🙌ጌታ ይባርክህ🙏
ወንድም ገዛኢ ለመጀመርያ ጊዜ ያየውህ ህያው ምስክር በተባለዉ ፕሮግራም ላይ ነው የክርስቶስን ፍቅር በእንባ ነበር ያየሁት 💖የምታቀርባቸው ሁሉም ፕሮግራም መንፈስን ያበረታል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
Amen bless you
ወይኔ ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅልን የምወድህ የአባቴ ልጂ🥰
Eshe
ምን አይነት አስደንጋጭ, አደገኛ, የሚያስጠላ, ከባድ, አስጸያፊ የሆነ ጭካኔ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው፡፡
Taberk my Dear Blessed Brother Gazi 🙏 ❤ 💙 ♥
Bless you too
አሜን
አባቴ እግዚአብሔር ይባርክህ ።የሰዎች ምስክርነት ስሰማ በጣም ነው የምታደሰው ቀጥሉበት
Amen bless you zufan
@@gezaiyohanneselshaddai9737 Amen
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
😭😭😭😭😭💔💔💔💔 የክርስትያን ማለፍያ መንገዱ ብዙ ነው ቶሎ ናና እባክህ ገላግለን
Yes
WOW::
እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት ነው የእግዚእብሄር ምህረቱ እንዴት ድንቅ ነው ወንድማችን ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ሁለተኛውን በናፍቆት እጠብቃለሁ ስላማችህ ይትረፍረፍ
Blessing of God be with you
እሜን
ጎይታ የሱስ ኣብዚሑ ይባርኩም ባባ ገዛኢ ዘገርም ምስክርነት🙏
Gotta yebareki
ህይወት ከምዚ እዩ
Thanks for sharing this story am beyond Blessed
Wow Egziabher ybarkh
Geta yebarkh 💕🙏🏻TEBAREKI 💕🙏🏻
Can't wait for part two
Only 3 dayes
Egzaber tlk amlak neh 🙏🙏🙏
tebareku wendm gezai
Was very interesting I can't wait for the part two
After 3 dayes you will get it
More blessings our blessed brother!
የእግዚአብሔር ሠው ገዛኢ አስተማሪና አስደሣች ታሪክ ነው ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን
Eshe bless you
Thank you for sharing 🙏
God bless you
@@gezaiyohanneselshaddai9737 Hallelujah amen 🙏 🙌 Pls ye Egthbher sew prya for me
Please post the next! May the Lord bless you for sharing this with us.
❤❤❤
Bles you
WHAT A GREAT AND UNIQUE VISION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ይሄ ነው ክርሰትና
ክርሰትና ዋጋ ይጠይቃል
ወይኔ ሲያሳዝን ውይ አለም ከባድ ነው መቸም ጌታ ከሌለ😭😭😭እርግጠኛ ነኝ መላኩ ይደርስላታል🙏በጉጉት እጠብቃለሁ ቀጣዮን ተባረኩልን
ጠብቂ
baba gezai kebur abo selzshabena goyta nemesgno newedso nemlkowen wen alona zemenkum yebarek kebur abona .
የእግዚአብሔር መንግስት ጋዜጣን ማንበብ እወድ ነበር በፊት ገዛኢ ተባረክ
Pleaseeeeeeee part 2. 4 weeks alefew
Bexam des yelal 😢
Bless you
በጌታ ሰላም እላችኋለሁ አገልጋይ ገዛኢ ሌሎችም በጌታ ወንድምችና እህቶቼ ደህና ናችሁ ፕሮግራማችሁ በጣም ናፈቀኝ ጠፋችሁ ተባረኩ እወዳችኋለሁ
God be with you we love you too
@@gezaiyohanneselshaddai9737 amen amen
Part two please. Sadning story.
You will get it today bless you
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
OK
Geta hoy Tolona
ወድሜ ተባረክ ሀለተኝውን ክፍል ማግኘት አልቻልኩም
You will get it today
I love the idea of elshadai magazine is on CZcams channel... I can't wait the next part of the storyline I know there is more and interesting .... God bless you for sharing
Thankuw
ተባረክ
አረጋሽ ገዛኢ ክፍል ሁለት ቆየ
Brother Gezai, when are you going to post the second part? We are waiting, please post it as soon as possible !Stay blessed
OK I will do it there dayes after
@@gezaiyohanneselshaddai9737 so,when are you going to post it? We are waiting brother
God blees you brother, to late part two
Yes but I will resend it now
የምድር ኑሮ መልአክ የመራቸው ሰዎች አቤት የሰው ችግር ብዙ ነው ።
Yes. god dood
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS AND CURSED SUFFERING IS THIS?
ቀጠዩን ለመስማት ጓግቻለሁ
God bless yoi
Pet 2
You will get it todsy god bless yoi
ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ,የሚያስጠላ, ከባድ እና አስጸያፊ የሆነ ስቃይ ነው?
ረዘም ረዘም እያለ ይቀጥል ብዙ ያስተምራል እባካችሁ።
Warri yelekekal
Pls Next?
You will see today
ኧረ ሁለተኛውን ክፍል ቶሎ ልቀቁልን🙏
Today will be relesd
Today
God bless u pastor! Why so late to upload z next story?
We wher lete I know because of some problems .but now I will released it
ምነው ገዛዬ ክፍል 2 የለም እባክህን ክፍል 2 ልቅ ቅልን
Ok
Pastor thank you for you are doing and can you please pray for me and my name is Zekarias
I will do .bless you .god be with yoo
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS AND CURSED LIFE STYLE IS THIS?
When did it happen?
tnx for ur suggestion.bless u
ወንድሜ ገዛኢ ኤልሻዳይ መፅሔትን እንዴት አገኛለው ? ጅማ ነው ያለውት
Ere meche new part 2 ? Geta eyesus yibarkih wendime!!
We will released it in few dayes
Passar part 2 eyetebeku new
IT'S TOO MUCH OH::
Part 2?
It will coom soon
@@gezaiyohanneselshaddai9737 Amen 🙏
ወንድም ገዛኢ ጌታ ይባርክህ! የኤልሻዳይን መፅሔት አዲስ አበባ አፈላልጌ እገዛና አነብ ነበር። ወደ ጌታ የመጣሁበት ጌዜ በመሆኑ በጣም አጠንክሮኛል። አሁን በ youtube ማምጣትህ በጣም ደስ ይላል። ሁሉንም የድሮ መፅሔቶችን ባገኛቸው እንዴት መልካም ነበር! ጌታ ዘመንህን ይባርክህ!
Amen
Kfl2 Atsebekn new tebareku keswizerland
ገዝዬ እንተ ትልቅ የወንጌል ሰው፣ የእግዚአብሄር ሰው ገዛኢ እንደምን አለህ ስላንተ ሳስብ ጌታን ከማመስገንና ከማክበር ባለፈ እንባ ይቀድመኛል ምክንያቱም በነዚያ በ90ዎቹ አመታት በምትጽፋቸው ጽሁፎችህ ፣በመጽኤትህ በምታቀርባቸው ምስክርነቶች ባንተ የተካፈልኩት ጸጋ ለዛሬ ስንቅ ሆኖኛልን ገዝዬ ሁሌ ላይህ የምናፍቅ ሰው ነኝና ጌታ እድልን ይስጠኝ ገዝዬ አምላኬ ካንተ ጋር ይሁን በርታ ወድሀለው ብርሃኑ ነኝ ከሀዋሳ
I love the story, can't wait for the rest. Please post it soon! God bless you for sharing this.
Amen I will do it
ደስ፡እሚል፡እሚያሳዝን፡ምስክርነት፡ቀጣዩስ?
ወገኖች ምስክርነቱን ስታቀርቡ እውነተኛ ለመሆኑ መቼ እንደተፈፀመ ቀኑን ግዜውን አመተምህረቱን የት ቦታ እንደሆነ መግለፅ ያስፈልጋል አለዚያ ልብወለድ ያስመስለዋል ። አሁን የዚች እህት የልጇን ታሪክና ምስክርነት ፈልጋችሁ ብታገኙ ና ብታቀርቡልን በጣም ደስ ይላል ጌታ የነገራት እውነት መሆኑ ይገባ
ል የሰማም ለምን በዚህ ሁኔታ እንድታልፍ ጌታ እንደፈቀደ ተረድቶ ይማራል ። ስልክ ቁጥር ቢኖራችሁ ደውዬ እጠይቃችሁ ነበር እና አስቡበት ። ስለትጋታችሁ ጌታ ይባርካችሁ ሙሉ የታሪኩ ስዕል ቢኖረን ብዬ ነው ።የክርስቲያን ምስክርነት በእውነት ላይ የተደገፈ ስለሆነ
በጣም ደስ የሚልና የሚያጓጓ ምስክርነት ነው ...ተባረኩ ኢየሱስ ይመጣል!
Amen tebareki
@@gezaiyohanneselshaddai9737 amen
ኢየሱስ ይመጣል
@@gezaiyohanneselshaddai9737 amen Maranatha
ወንድም ገዛኢ ጌታ ይባርክ ክፍል 2 በጉጉት እየጠበኩ ነው ተባረክ
Amen
ልብ አንጠልጣይ ነው ክፍል 2 መቼ ይሆን የሚደርሠው ? ተባረኩ
I will send it soon
እባክህ ወንድም ገዛኸኝ ሌላም ምስክርነት እንፈልጋለን በጣም ለጌታ እንድንኖር ያደርገናል 🙌ጌታ ይባርክህ🙏
ወንድም ገዛኢ ለመጀመርያ ጊዜ ያየውህ ህያው ምስክር በተባለዉ ፕሮግራም ላይ ነው የክርስቶስን ፍቅር በእንባ ነበር ያየሁት 💖የምታቀርባቸው ሁሉም ፕሮግራም መንፈስን ያበረታል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
Amen bless you
ወይኔ ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅልን የምወድህ የአባቴ ልጂ🥰
Eshe
ምን አይነት አስደንጋጭ, አደገኛ, የሚያስጠላ, ከባድ, አስጸያፊ የሆነ ጭካኔ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው፡፡
Taberk my Dear Blessed Brother Gazi 🙏 ❤ 💙 ♥
Bless you too
አሜን
አባቴ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
የሰዎች ምስክርነት ስሰማ በጣም ነው የምታደሰው ቀጥሉበት
Amen bless you zufan
@@gezaiyohanneselshaddai9737
Amen
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
😭😭😭😭😭💔💔💔💔 የክርስትያን ማለፍያ መንገዱ ብዙ ነው ቶሎ ናና እባክህ ገላግለን
Yes
WOW::
እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት ነው የእግዚእብሄር ምህረቱ እንዴት ድንቅ ነው ወንድማችን ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ሁለተኛውን በናፍቆት እጠብቃለሁ ስላማችህ ይትረፍረፍ
Blessing of God be with you
እሜን
ጎይታ የሱስ ኣብዚሑ ይባርኩም ባባ ገዛኢ ዘገርም ምስክርነት🙏
Gotta yebareki
ህይወት ከምዚ እዩ
Thanks for sharing this story am beyond Blessed
Wow Egziabher ybarkh
Amen
Geta yebarkh 💕🙏🏻TEBAREKI 💕🙏🏻
Amen
Can't wait for part two
Only 3 dayes
Egzaber tlk amlak neh 🙏🙏🙏
tebareku wendm gezai
Amen
Was very interesting I can't wait for the part two
After 3 dayes you will get it
More blessings our blessed brother!
አሜን
የእግዚአብሔር ሠው ገዛኢ አስተማሪና አስደሣች ታሪክ ነው ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን
Eshe bless you
Thank you for sharing 🙏
God bless you
@@gezaiyohanneselshaddai9737
Hallelujah amen 🙏 🙌
Pls ye Egthbher sew prya for me
Please post the next! May the Lord bless you for sharing this with us.
Amen
❤❤❤
Bles you
WHAT A GREAT AND UNIQUE VISION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ይሄ ነው ክርሰትና
ክርሰትና ዋጋ ይጠይቃል
ወይኔ ሲያሳዝን ውይ አለም ከባድ ነው መቸም ጌታ ከሌለ😭😭😭እርግጠኛ ነኝ መላኩ ይደርስላታል🙏በጉጉት እጠብቃለሁ ቀጣዮን ተባረኩልን
Amen
ጠብቂ
baba gezai kebur abo selzshabena goyta nemesgno newedso nemlkowen wen alona zemenkum yebarek kebur abona .
Amen
የእግዚአብሔር መንግስት ጋዜጣን ማንበብ እወድ ነበር በፊት ገዛኢ ተባረክ
Pleaseeeeeeee part 2. 4 weeks alefew
Bexam des yelal 😢
Bless you
በጌታ ሰላም እላችኋለሁ አገልጋይ ገዛኢ ሌሎችም በጌታ ወንድምችና እህቶቼ ደህና ናችሁ ፕሮግራማችሁ በጣም ናፈቀኝ ጠፋችሁ
ተባረኩ እወዳችኋለሁ
God be with you we love you too
@@gezaiyohanneselshaddai9737 amen amen
Part two please. Sadning story.
You will get it today bless you
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
OK
Geta hoy Tolona
Amen
ወድሜ ተባረክ ሀለተኝውን ክፍል ማግኘት አልቻልኩም
You will get it today
I love the idea of elshadai magazine is on CZcams channel... I can't wait the next part of the storyline I know there is more and interesting .... God bless you for sharing
Thankuw
ተባረክ
አረጋሽ ገዛኢ ክፍል ሁለት ቆየ
Brother Gezai, when are you going to post the second part? We are waiting, please post it as soon as possible !
Stay blessed