መሞት ነበረብኝ | የቸሊና የህይወት ምስክርነት | Chelina's Testimony | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • መሞት ነበረብኝ | የቸሊና የህይወት ምስክርነት | Chelina's Testimony | Halwot Emmanuel United Church

Komentáře • 427

  • @abatewende9287
    @abatewende9287 Před rokem +171

    ቀላቅሎ መሄድ ብሎ ነገር የለም ጌታ ጋር እሱ ንጉስ ነው የንጉስ ቃል ደግሞ ህግ ነው እግዚአብሄር ደስ ሲል እንዴት እንደሚያስተምር ያውቃል ልብን ይቀይራል ስላንቺ ይመስገን

  • @haymanothailemariam9859
    @haymanothailemariam9859 Před rokem +137

    የቱ ጀግና ነው እጁን ያልሰጠ
    የሱስን አይቶ ያልደነገጠ
    ልከተልህ ያላለ ማነው
    የየሱሴ ፍቅር አስደናቂ ነው!!!
    ❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥
    እሰይ ጌታ ይባረክ በቀረውስ በክርስቶስ የበረታሽ ሁኚ❤❤❤

  • @liyusewtsegaye7168
    @liyusewtsegaye7168 Před rokem +207

    በዚህ ዘመን የናፈቀኝ አይነት ምስክርነት ነው፤ ሚሊየነር አደረገኝ፣ ቤት ገዛልኝ፣ ስራ አስቀጠረኝ ምናምን እና ከመሠል 'ምስክርነቶች' ይልቅ "የጌታ አልነበርኩም አሁን ግን የጌታ ነኝ" ማለት እንዴት መታደል ነው፤ ቸሊና እንኳን ደስ አለሽ ጌታ ፍቅሩን እየጨመረብሽ ለዘለዓለም በቤቱ ያኑርሽ፡፡

    • @honey-gs9lh
      @honey-gs9lh Před rokem +1

      Betam legna eko berkachen eyesus new alem yelelat

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Před rokem +2

      @@honey-gs9lh አሜንንንንንንን

    • @alemneshjesustube3289
      @alemneshjesustube3289 Před rokem

      እግዚአብሔር በገንዘብ በቤት አይለካም እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱሰ ክርስቶስ ህይውቱን ነፍስ እስከ መስጠት ነዉ የዘላለም ህይወት የስጠን እግዚአብሔር ዘመናችውን ይባርክ

    • @honey-gs9lh
      @honey-gs9lh Před rokem

      @@alemneshjesustube3289 eskigebash new geta keza Lela ngr yekelebeshal

  • @r.sebafamante1106
    @r.sebafamante1106 Před rokem +9

    አሁን የኔ ረሃብ ኢየሱስ ነዉ..............................ኢየሱስ ጌታ ነዉ የህይወት ምስክርነት ማለት ይሄ ነዉ። ዘመንሽ ይብረክ

  • @frehiwotbekele762
    @frehiwotbekele762 Před rokem +182

    በምስክርነቷ ዉስጥ እሱ ብቻ ነዉ ያለዉ "ኢየሱስ " ደስ ሲል 🥰

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz Před 8 měsíci +7

    የጠፋውን ፍለጋ ዕሩቅ የሚሄድ ጌታ ይመስገን!❤

  • @semaymedia
    @semaymedia Před rokem +36

    የሚገርም ነው።ኢየሱስ...ኢየሱስ...ኢየሱስ የሚል ድንቅ ምስክርነት ለመጀመሪያ ጊዜ በህይወቴ ሰማው።ሌላ ባዕድ ነገር ያልተቀላቀለበት።አቤት እንዴት ደስ ትያለሽ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @user-dp8mg3ch6f
    @user-dp8mg3ch6f Před rokem +11

    ቸሊና ሰለ አንቺ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዘመንሽህ ይባርክህ

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před rokem +37

    ጥንቅቅ ያለ ምስክርነት በእውነት ጌታ አብስሎአታል ስሙ ለዘለአለም ይባረክ።

  • @alexs5384
    @alexs5384 Před rokem +37

    ኢየሱስ የሚደንቅ አምላክ ነው።

  • @natibori2881
    @natibori2881 Před rokem +22

    ልብ ይነካል ምስክርነቷ 😢 ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 Před rokem +55

    Congratulations Chelina! You are one of the luckiest people in this world to be chosen by God to know him.

  • @asniasrat5006
    @asniasrat5006 Před rokem +32

    አቤት ጌታ አጠራሩ ልዩ ልዩ ነው እኮ ያገኘሽ እራሱ ኢየሱስ ስለሆነ መሰረትሽ አለትሽ እርሱ ነው ብቻ ነው ታድለሻል ተባርከሽ ለይቶሻል ስሙ ይባረክ።🙏🙏🙏😍

  • @messangersrevival1296
    @messangersrevival1296 Před rokem +13

    እየባሰብኝ እየሄደ ነዉ❤ ኢየሱስ ይመቻል

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 Před rokem +12

    እውነት ነው እህቴ ኮረና ለእኔም ባለውለታዬ ነው ህይወቴ ተሃድሶ ያገኘበት ጌታን በቅርብ ያየሁበት ወቅት ነበር፤ ተባረኪ በቤቱ መተከል ይሁንልሽ አሜን .......

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Před rokem +9

    በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር እየጨመረ የሚሄድ ነው እንጂ በየፌርማታው የምናቆመው አይደለም እየሱስ እየሱስ ነው

  • @Gelane1
    @Gelane1 Před rokem +20

    ደንቅ ምስክርነት ተባረኪ ለብዙዎች በረከት ያድርግሽ
    በተለየ ዝማሬ ይሙላሽ ጌታ🙏

  • @mazimazi4134
    @mazimazi4134 Před rokem +18

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን👏🙏
    በቀረሽ ዘመን እየሱስ በአንች ላይ ደመቆ ይታይ እህቴ!!

  • @birukephrem
    @birukephrem Před rokem +34

    "የንጉስ ቃል ህግ ነው" በጣም እስማማለው ! ኢየሱስ ያድናል !

  • @ninaltade9972
    @ninaltade9972 Před rokem +28

    ጌታ ይመስገን!! እንኳን ጌታ አገኘሽ!!!❤

  • @tanabahrdar3426
    @tanabahrdar3426 Před rokem +14

    “እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
    - ኢሳይያስ 40፥31

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Před rokem +16

    ዋው ልብ የምነካ ምስክርነት ነው ዘመንሽ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @lemidosa3309
    @lemidosa3309 Před rokem +14

    አምላኬ ሆይ እወድሃለሁ ❤️! የሰዎችን ህይወት የምትቀይርበት እና የምትለውጥበት ጥበብና መንገድ በጣም ድንቅ ነው። እናመሰግናለን መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ድንቅ ነህ። ቼሊና እንደመሰከረች፣ ክርስትና በእኛ የተገለጠው የኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት፣ ሞት እና ትንሣኤ ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። አቤቱ ለዘለዓለም ጌታን እናመልካለን! በጣም ያስገረመኝ እና እኔን ያስደነቀኝ በአንዳንድ ክርስቲያኖች ሕይወት ውስጥ ኢየሱስን ማየት እንደማትችል ስትናገር ነው። በዚህ ምስክርነት ውስጥ ያለው ትልቁ ቁምነገር እውነተኛው ክርስትና ኢየሱስ በእኛ ውስጥ መታየት ሲችል ነው። ሰው ብቻ ሳይሆን ዲያብሎስም ኢየሱስን በእኔና በእናንተ ውስጥ ማየት መቻል አለበት በእውነት ክርስቲያኖች ከሆንን። አመሰግናለሁ Chelina! ሕይወትሽ ኢየሱስን በተለየ መንገድ ገልጦልኛል። ሁሉም፣ ዲያቢሎስን ጨምሮ ኢየሱስን በእኔ ውስጥ ማየት መቻል አለባቸው!
    ሁላችሁንም አመሰግናለሁ! ጌታ ይባርካችሁ!

  • @wengelbezema5237
    @wengelbezema5237 Před rokem +59

    በሚገርም ፍቅር ውስጥ ነኝ ከኢየሱስ ጋር ❤️💯 3:48
    ልቤን የወሰደው ቃል ❤️💯

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 Před rokem +7

    እውነት በርቶልሻል እህት! " በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።"
    (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:10)

  • @jakobbiruk929
    @jakobbiruk929 Před rokem +4

    እኛ ኮ ምስክርነታችን ሁሉ ኮ ወንጌል ነው❤😍❤😍 ይለውጣል መንፈስ ቅዱስ አለበት
    እውነቷን ነው እየባሰ ነው የሚሄደው ...ፍቅሩ የ ኢየሱስ 😍❤❤❤❤❤

  • @asratyihun3880
    @asratyihun3880 Před rokem +4

    ❤❤❤
    ይገርማል …. ወይ መታደል ወይ መታደል ወይ መታደል …. ጌታ እንዴት ነው የገባሽ እህቴ ከዚህ በላይ ምን መታደል አለ የኔ ቆንጆ ጌታ እንዴት እንደረዳሽ እኮ እኔ ይኼንን ምስክርነት የምስክርነቶች ቁንጮ ብዬዋለሁ እሱን ብቻ ሰለሱ ቢወራ ቢወራ ተወርቶለት የማያልቅ ክብር ፣ ምስጋና፣ አባትነት፣ ፍቅር፣ ትሁት፣ ታጋሽነት፣ እረ ስንቱ ….. አሁንም ሁሌ አዲስ የሆነው ታውቆ የማያልቀው አባትሽ፣ ወንደምሽ፣ አስተማሪሽ … እራሱን በማሳወቅና በመግለጥ ይባርክሽ ብዬ መረቅሁሽ። ብርክርክ በይልኝ! የተወደድሽ ነሽ። ❤❤❤

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 Před rokem +7

    መታደል ነው የረዳሽ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ❤🙏

  • @betsegawmitiku8593
    @betsegawmitiku8593 Před rokem +6

    WOW በጣም ደስ የሚል ህይወት ለዋጭ ምስክርነት ነው። ይህንን ምስክርነት ስሰማ ውስጤ በሃሴት ተሞላ🙏🙏🙏🙏

  • @elleni4658
    @elleni4658 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባረክ ኢየሱስን የሚገልጥ ምስክርነት ነው ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ ለበረከት ሁኚ ዛሬም ጌታ ሰው እያሳደገ ነው ክብሩ ለኢየሱስ ይሁን ነብይ ዘኔ ዘመንህ ይባረክ

  • @GgGg-zs9ph
    @GgGg-zs9ph Před rokem +4

    የረዳሽ አምላክ ስሙ ይባረክ ዘመንሽ ይባረክ
    ለበረከት ሁኚ ብዙዎችን ከጨለማው አለም የምትናጠቂ ያድርግሽ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @tibletargamo925
    @tibletargamo925 Před rokem +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!ጌታ በቤቱ ያፅናሽ!ክርስቲና አልጋ በአልጋ ብቻ አይደለም ዋጋ ያስከፍላል,, በሃዘን ,በደስታ,በሀብት በድህነት በመውደድ በመጠላት,በድካም በብርታት,በማግኘት በማጣት ,...በየትኛውም ሁኔታ ዉስጥ በቤቱ ያጽናሽ እህታችን❤

  • @eyosaphetyohannes5948
    @eyosaphetyohannes5948 Před rokem +3

    እየሱስ እኮ ፍቅር ነው ። ስለ አንቻ ጌታ ይባረክ።

  • @happyhaset5210
    @happyhaset5210 Před rokem +3

    እግዚያብሔር ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ቸሊናን እና ጥበብ ወርቅዬን የለወጠ ጌታ ይባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሌሎችም ተለውጠው እስኪመሰክሩ በጣም ነው የጓጓሁት

  • @thevoiceofvoicelesslm4308

    How beautiful the holy spirit is....praise the Lord !

  • @meseretdegefa2492
    @meseretdegefa2492 Před rokem +2

    ድንቅ ምስክርነት የተነካ ሰዉ ምስክርነት ሕይወት ያለበት ምስክርነት ዋዉ ዘመንሽ ይባረክ!!!!

  • @aynalemseyoum7499
    @aynalemseyoum7499 Před rokem +13

    Wow! This is Jesus whom I know who changes our destiny. Your testimony is real. May the Glory be to our Lord Jesus.

  • @merrynadow6535
    @merrynadow6535 Před rokem +4

    አቤት የኛ እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ

  • @senaithailu6973
    @senaithailu6973 Před rokem +6

    ጌታ ድንቅ ነው። ይሄ ለኔ ለመንግስቱ ከመጨመር በላይ ያንቺ መምጣት ደስታዬ ነው። እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ👏👏👏👏 ስላንቺ ጌታን ከልቤ በእውነት አመሰግነዋለሁ ዋው ፣ you know what አሁን ስትመሰክሪ ሳይ የሆነ ነገር ታወሰኝ እና ለማረጋገጥ ምስክርነቱን አቋርጬ አንዱን ዘፈን ሳይ ትዝ አለኝ !!! ባጋጣሚ አንድቀን ሰው ቤት ይመስለኛል አይቻት ድሮ በዓለም ሳለሁ እወዳት ከነበረው ሳዴ ከምትባል የውጪ ዘፋኝ ጋር አመሳሰልኳት እና፣ በእግዚአብሔር ፊት የምመሰክረው እና ጌታን ከልብ የማመሰግነው፣ በሰዓቱ ምናለ በዚህ ድምፅ ብትዘምር ብዬ ተመኝቼ ነበር ጌታ ይክበር ይባረክ እልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው!!! ቼሊና ስለመጣሽ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ሀሌሉያ እልልልልልልልልልል እሰይ ዋው ያባቴ ልጆ👏👏👏👏👏👏👏

  • @Christiansimon.a
    @Christiansimon.a Před rokem +9

    ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ የፀሎቴን መልስ ስለሰጠኸኝ
    አሁን ደሞ በምድሬ ላይ አንድ ጊዜ Revival ታደርግ ዘንድ እለምንሃለሁ
    የፍጥረት ናፍቆት የሆኑትን ልጆችህን አስነሳ በዘመኔ ይህን ብቻ እለምንሃለሁ
    .......🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏.......

  • @jerrydagi4155
    @jerrydagi4155 Před rokem +15

    What an amazing Encounter of the Holy spirit with his daughter❤😭❤😭
    Holy spirit let her encounter daily in her rest of time❤❤

  • @zewde3621
    @zewde3621 Před rokem +2

    ክብር ለእግዚአብሄር ልጅ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን!!እንዲህ ዓይነት ትውልድ(ወጣት)ንግግሩ በጨው የተቀመመ ማየትን የመሰለ ምን መልካም ነገር አለ::እህቴ እንኳን አመለጥሽ ጌታን ስለአንቺ አከበርኩት::ነብይ ዘነበ ዘመንህ ይለምልም🙏

  • @mihretdesta3412
    @mihretdesta3412 Před rokem +10

    This is amazing!!!Jesus is lord. The power of gospel is still abundant.

  • @Mimi77711
    @Mimi77711 Před rokem +9

    Great testimony, Glory to the Almighty God

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 3 měsíci

    በእርግጥ ደስ የሚል ህይወት ያለበት ምስክርነት። እኔም እላለሁ እንኳን ጌታ ጥንቅቅ አደረገሽ ስሙ ይክበር ።

  • @samrawitdaniel2105
    @samrawitdaniel2105 Před rokem +3

    Blessed❤❤❤ ቼሊና😍😍
    በቤቱ ያፅናሽ ውስጥሽ የገባው የጌታ ፍቅር ሳይቀንስ እየጨመረ ዘመንሽ ሁሉ ለጌታ ይሁን። አፅንቶ ያቁምሽ🙏🙏🙏

  • @mimiaddisu2248
    @mimiaddisu2248 Před rokem +2

    እንዴት መታድል ነው የእየሱስ መሆን የሚገርም ምስክርነት ከእውነትና ከህይውት የሆነ እንዴት አይነት መነካት ነው አሁንም ከዚህ በላይ ይገለጥልሸ ተባረኪ💓

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith Před rokem +5

    ጌታ ይባርክሽ ጌታ ካንቺ ጋር ነው
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን ❤❤❤

  • @meskeremyiglu863
    @meskeremyiglu863 Před rokem +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ከዚ ከፍታ አትውረጂ ጌታ ምርኩዝና ድጋፍ ይሁንሽ እንዳንቻ ትውሉዱ ጌታን የሚናፍቅ ይሁን ብርክ በይ

  • @Mimi77711
    @Mimi77711 Před rokem +7

    Heart touching testimony, can’t stop crying

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 Před rokem +3

    እግዚአብሔር በብቱ ያጽናሽ ጌታ ከክፉ ዓለም ሥራ ይጠብቅሽ ጌታ የእውነት መንፈስ ይሙለብሽ 💯💯💯💯💯💯💯💯❤🙏✅

  • @buzneshibuzneshi1652
    @buzneshibuzneshi1652 Před rokem +3

    አሜንን ጌታሆ ሰራክ ግሩም ና ድንቅ ነው

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal Před rokem +4

    ዋው! ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @user-sy9ox2ko7p
    @user-sy9ox2ko7p Před rokem +2

    ጌታ የወደደውን አደረገ ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ🙏

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Před rokem +2

    Wow wow እንዴት ደስ ይላል እውነት እየሱስ ገብቶሻል ምስክርነት ❤❤❤❤❤❤️ ጌታ ይመስገን አሁነም ጸግ ይብዛለሽ ❤❤️❤️❤️❤️

  • @eyerusalemmohammedjery9932

    degagime semahush ... I am moved by this testimony. You gave me prayer lists. magelgel jemreshal chelina because I am touched to the deep! tebareki

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před rokem +1

    ቸሊና ጌታ በቤቱ ያጽናሽ እሚገርም ምስክርነት ባንቺ፡ብዙዋች ይመጣሉ በርቺ ጌታ ይርዳሽ አብዝቶ ይባርክሽ ለምልሚ

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 Před rokem +2

    ቸሊናዬ ጌታ እየሱስን ስላገኘሽው በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ክርስቲያን ብሆንም ንግግርሽን እያለቀስኩ ነው የሰማውት እንወድሻለን በርቺ ጌታ እግዚአብሔር ገና ይጠቀምሻል በርቺ🙏🙏👏👏😘😘😘

  • @atoexodus
    @atoexodus Před rokem +5

    Beautiful testimony! Good God!

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Před rokem +2

    ጌታ ሆይ አንተ ፍቅር ነህ .
    ቸሊና ተባረኪ ጌታ በቤቱ ያጽናሽ .

  • @Truth-wb5nk
    @Truth-wb5nk Před rokem +3

    All i can say is WOW!!!! .......my eyes i can't stop crying thats what i want for me for my home, GETAYEEEEEEEE!!!!

  • @mierafhassen2329
    @mierafhassen2329 Před rokem +2

    ሀሌሉያ ይሄ ነው ጌታ👏👏👏👏

  • @tolsamuel3375
    @tolsamuel3375 Před rokem +7

    እንኳን አመለጥሽ፣ እንኳን ጌታ አስመለጠሽ! እንኳን ደስ አለሽ!

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 Před rokem +1

      በጣም ይገርማል "በዚህ ፓለቲካ ባገማው አፍህ እየሱስን ስትጠራ አይዘገንንህም ???? ህሊና ቢሶች "እናተን ብሎ ፔንጤ ማፈሪያዎች " እንደ እናተ አይነቱ እያለ" ምን ሰላም አለ!!! በሁለት ቢላ የምትበሉት "እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ ቅርብ ነው ገዚው በዘርና እና በቋንቋ የሰውን ዘር እየገደላችሁ' አትኖሩም" ቅርብ ገዜው እንዲሁ እንደፈነጫሁ ጌታ ይበቀላችኋል.

    • @tolsamuel3375
      @tolsamuel3375 Před rokem +1

      @@ethioland4938 - እየሰደብከኝ እኮ ነው፤ ለሌላው ለምሳሌ ለእንደኔ አይነቱ ሰው ምሳሌ ሊሆን የሚችል መልካም የክርስትና ህይወት ያለው ሰው ከሆንክ ልትገስፀኝ ወይም ልትመክረኝ ይገባል፤ Don't u think?

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 Před rokem

      @@tolsamuel3375 ዝበል" አስመሳዬች 'ለነገሩ ዋቄፈታ ናችሁ!! :መቼ
      ይገባችኋል ' ጣጣ, ጥንቆላ ጨሌ ወዘተ.... አምላኪ ምናም ከሚል ቤተሰብ ስለምትመጡ" ጌታን ስቀበሉ ሰይጣንን በጉያቹ ደብቃችሁት ነው !!!
      እንደ እናተ አይነቱ ልቡ እና ጭንቅላቱ በጥላቻ ተሞልቶ እንኳን ግሳፄ ቀርቶ ህሊና የሚባል የለው"!!! በጣም ያዘንኩት ነገር እናተ ፔንጤዎች ምላሳቹ ላይ የፍየል ምላስ ቀጥላችሁ ይሁን ፔጤነኝ የምትሉት!!! ' ዘረኞች" ጥላቻ ጭንቅላትህን ሞልቶት ጥሩ ነገር ይመስል ሰዎችን እያሳየደዳችሁ' በጥላቻ ትኖራላችሁ" ግድ የለም የዘራችሁት አሁን ነው የምታጭዱት !!!

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew2605 Před rokem +2

    ድንቅ ምስክርነት የናፈቀኝን ክርስትና አየውብሽ ።አንቺ ታላቅ ሴት ነሽ ለብዙዎች የምታስፈልጊ ።ተባረኪ

  • @lemidosa3309
    @lemidosa3309 Před rokem +5

    Oh God I love you ❤️! The way you change and transform people’s life is so wonderful. Thank you Holly Spirit you are always amazing. As Chelina testified, Christianity is all about the life, death and resurrection of Jesus Christ manifested in us. Glory be to God. LORD we worship you forever more! What caught me off guard and surprised me the most is that when she mentioned that she was unable to see Jesus in some Christians life. The take away in this testimony is that true Christianity is when one can see Jesus in you. Not only human beings, but also the devil must be able to see the Jesus in you and me if we really are Christians. Thank you Chelina! Your life reveals Jesus to me again in a special way. All, including the devil must be able to see Jesus in me!
    Thank y’all!

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 Před rokem +16

    This is what I call " change ".

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Před rokem +3

    ካስልፈሹ የልቅ ቃር ዝምነሽ ይበልጣል ጌታ ይባርከሽ ❤️❤❤

  • @bezawitmekonen5713
    @bezawitmekonen5713 Před rokem +2

    😢😢😢 ኢየሱስን በግልሽ እወቂው እሱ መልካም አባታችን ወዳጃችን ነው እውነተኛ እሱ ብቻ በርቺ ሁሉንም ያደረገ ኢየሱስ ክብር ይበል❤

  • @progressivemind994
    @progressivemind994 Před rokem +4

    ጌታ እኮ ነው😭 ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @KalebSisay-oh3tq
    @KalebSisay-oh3tq Před rokem

    አሁን እኔ ርሀብ እና ናፍቆት መንፈስ ቅዱስን የሚራብ ሪቫይቫሉን በጉጉት የሚጠብቅ ትውልድ ማየት ነው ርሀቤ ውስጤን ነው የነዘረኝ ሪቫይቫል ወደ ትውልድ በደ ቃሉ በደ ኢየሱስ መመለሱ ነው ተባረኪ አስደናቂ ምስክርነት ነው

  • @dawittolosa7444
    @dawittolosa7444 Před rokem +5

    This is The Gospel of God that can change a life.

  • @bettymark3
    @bettymark3 Před rokem +1

    የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ abiraw zemanat kekoxarut baly geta eyagalxalsh yalew ewunat dink naw tebarkilgn

  • @kokiberhan7843
    @kokiberhan7843 Před rokem +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እንኳን ጌታ ረዳሽ በጣም ደስብሎኛል ሃሌሉያ 😍😍😍😍

  • @tsigeredatafessemulugeta4944

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ። ጌታ ኢየሱስ የእኔንም ልብ እንደዚህ ለውጠው አምላኬ።

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 Před rokem +4

    ዋው ሰው ሰላም ሳይባባል አይወጣም ምን አይነት ፍቅር ነው ደስ ሲል

  • @samuelseyoum7178
    @samuelseyoum7178 Před rokem +2

    What a testimony. I see the love and real touch of Christ in your testimony chelli........I hope and I believe this love will surrend much more of lost. God bless you

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 Před rokem +5

    O God Jesus pls reveal your glory to every body

  • @user-tl9uw8tw2i
    @user-tl9uw8tw2i Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ስራው ማዳን ነው እንኳን ዳንን። ኢየሱስ ክበር አከብርሃለሁ።

  • @binyamtegest2700
    @binyamtegest2700 Před rokem +1

    ዘመንሽ ይባረክ ዕድሜሽ በቤቱ ይለቅ ለበረከት ያድርግሽ።

  • @hawidebela7218
    @hawidebela7218 Před rokem +2

    Amazing testimony may God keep you and bless you more Chelina 🙏

  • @sophiaa4289
    @sophiaa4289 Před rokem +2

    ፍቅር ኢየሱስ ሲነካ እንዲህ ነው ተባረኪ የባቴ ቆንጆ።

  • @kokebsisay2055
    @kokebsisay2055 Před rokem +1

    እሰይ እልልልልልልልል እኔም በእምባ ነው የሠማሁሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ የብዙዎች መዳኛ ምክንያት ትሆኛለሽ እየሡስ ለትዉልድ ሁሉ ይድረስ

  • @henkob4884
    @henkob4884 Před rokem +2

    እንኩዋን አገዘሽ ጌታ ዘላለም ይክበር

  • @fasikafyissa
    @fasikafyissa Před rokem

    የበሰለ ምስክርነት በእውነት እግዚአብሔር እንዲህ ያሳድገን የበለጠ ያሳድግሽ ኦሪት ዘፍጥረት 24
    60፤ ርብቃንም መረቁአትና፦ አንቺ እኅታችን፥ እልፍ አእላፋት ሁኚ፤ ዘርሽም የጠላቶችን ደጅ ይውረስ፡ አሉአት።

  • @alem.t327
    @alem.t327 Před rokem +2

    አሜን !! ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏🏾

  • @minalecherinet
    @minalecherinet Před rokem +3

    I can't wait to hear your worship songs...

  • @desalegnmekonen5265
    @desalegnmekonen5265 Před rokem +1

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 7 měsíci

    Praise too Lord hallelujah hallelujah Hallelujah Jesus is lord hallelujah Amen Amen Amen Amen Amen

  • @wubetitegegne7113
    @wubetitegegne7113 Před rokem +2

    እልልልልልልልል ክብር ለ ጌታ የሁኔ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem

    በእዉነት ጌታ ነክቶሻል ጌታ የነካዉ ያሰታዉቃል እስከመጨረሻው ያጽናሽ።

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před 4 měsíci

    እንኴን ደስ አለሽ በውስጥሽ ላለው ለገዛሽ በጁ ውስ ጥ ላኖሪሽ ለተሸከመሽ ፍቅሩናህይወቱን ለሰጠሽ ስለዘመርሽ ለት አሁንም ፀጋውይብዛልሽ ባለቤትሽም ጌታ ያለምልመው ተባረኩ

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm Před rokem

    ጌታ ስሙ ይትባረክ ምሶክርነቱ በሰማሁ ጊዜ በደስታ እንባዬን ልቆጣጠረው አልቻልኩም ጌታ አብዝቶ ዮቤርክሽ

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 Před rokem +1

    ምን ይባላል ቸሉዬ ስላንቺ ጌታዬን እጅግ እባርከዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከሳበው በቀር ወደ ጌታ ሊመጣ የሚችል የለምና ። ወደሽው ሁሉን ንቀሽ የመጣሽለት ጌታ በሚበልጥ በረከት ይባርክሻል ምክንያቱም መገኘቱ ላይመልስ የሚችለው አንዳች ጥያቄ የለም። ብዙዎቻችን ጥቂት የማይባሉ አመታትን በቤቱ ኖረን ያልደረስንበትን ታላቅ የመንፈስ ረሀብ በአንቺ ላይ አይቻለሁ ይህ መታደል ነው። ቸሉዬ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ ምክንያቱም ከኢየሱስ ጋር መጨረስን የመሰለ ታላቅ እና እውነተኛ ድል የለምና።😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!

  • @sintusintu7950
    @sintusintu7950 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባረክ።ደስ የሚል ህይወት የሚሸት ምስክርነት ።ዘመንሽ ይባረክ

  • @Amanuelabera
    @Amanuelabera Před 10 měsíci

    I love chelina most of her music did convey great message to the generation. hope she will do the same as a gospel singer.

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 Před rokem

    Wow Enkuan geta asmeletesh yene konjo geta yibarek

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +5

    THIS IS TRUELY AMAZING::

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 Před rokem +4

    እህቴ ሆይ እንኳን ጌታ ረዳሽ

  • @senaitudo8539
    @senaitudo8539 Před rokem

    ምስክርነትሽን ስሰማ አንድ ቃል ትዝ አለኝ ኢየሱስ የተናገረው ስለ ስንዴ ቅንጣት :የስንዴ ቅንጣት ካልሞተች በስተቀር ብዙ ፍሬ ልታፈራ አትችልም ብሎ ለደቀመዛሙርቶቹ ተናግራል።በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሰው እኛ ለሀጥአት የሞተ ማንነት ከለለን ፍሬ ልናፈራ አንችልም :አንች አንዷ ራስሽን አንደ ለሃጥአት ሞተሽ ለፅድቅ የተነሳሽ ጀግና ሴት ነሽ :አንች አንዷ ብዙ ፍሬ አፍርተሻል :ስለ አንች ጌታ ይክበር :ባንች ህይወት ምስክርነት እና የክርስትና አቋም ብዙዎችን ወደ ጌታ ታመጫለሽ :ለምልምልኝ አሁንም ክርስቶስ በወህይትሽ ደምቆ ይሰበክ እላለሁ።

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 Před rokem +2

    ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅልሽ