መሰዊያን ማደስ | እውነተኛ አምልኮ #12 | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • መሰዊያን ማደስ | እውነተኛ አምልኮ #12 | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe | Halwot Emmanuel United Church #2023
  • Hudba

Komentáře • 223

  • @MimiEshetu25
    @MimiEshetu25 Před 10 měsíci +22

    አሜን ጌታ ሆይ መሠውያህን በሄድኩበት ሁሉ እሰራለሁ መንፈስ ቅዱስ ያግዘኛል በለሊት ከእንቅልፌ ቀስቅሶኝ በእንግድገት ባለሁበት መሠውያዬን አድሽ ብሎኝ ከረጅም ዘመን በፊት ወደ ኢትዮጵያ ስመለስ "ለምድሪቱ እፀልያለሁ በሄድኩበት መሠውያህን አድሳለሁ" ያልኩትን ቃል አስታወሰኝ በማለዳ 11ስአት ሊነጋ ሲል ወደ ሳሎን ወርጄ በስልኬ መፃፍ ቅዱስ ለማንበብ ስከፍት እስክሪኑ ላይ "መሰውያውን አድሱ" የሚል እርእስ ሳይ አለቀስኩ፣ መገኘቱን ወደድኩ፣ በአምልኮው በቃሉ ተባረኩ፣ እንደተናገረ ሊያደርግ እንደቆረጠ አወኩኝ፣ ከኔ ጋር መንፈስቅዱስ አለ። መገኘቱ እንዳለ ተረዳውሁ። አዎ ተረኛ ነኝ ሽታውን ለመሽተት ፣ቅባቱን ለማሳየት፣ ብዙዎችን ወደ መሠውያውን ለማምጣት፣ በመገኘቱ ውስጥ ብዙዎችን ለማስገባት፣ ያላዩትን ለማሳየት፣ ያልሰሙትን ለማሰማት፣ ተረኛ ነኝ። የጌታ አምባሳደር ለመሆን ተረኛ ነኝ። እግዚአብሔር አለ ፣መንፈሱ ይሰራል፣ ምህረቱ አላለቀም ፣ ፀጋው የተትረፈረፈ ነው። ገና አልረፈደም ወደ ኢየሱስ ዘወር በሉ ለማለት ተረኛ ነኝ። በዚህ በእንግድነት ባለሁበት ሀገርና ቤት መሰውያውን ለማደስ ተረኛ ነኝ። በአምልኮ መገኘቱን ለማምጣት ተረኛ ነኝ። አምላክ አለኝ አምላኪ ነኝ፣ የኤልያስ አምላክ የኔም አምላክ ነው። ሰምቶ በእሳት ይመልሳል ለስሙ ክብርይሁንለት። ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጨምርልህ መንፈስ ቅዱስ ባለበት በቀጥታ online አግኝቼሐለሁ ዝም ብሎ አጋጣሚ አይደለም በመንፈሱ ነው በሱ ሐሳብ ነው። በጌታ network ውስጥ ነው ያገኘሁህ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @user-kg8pl3fo1t
    @user-kg8pl3fo1t Před 4 měsíci +6

    ታአድላችው ምናለ እኔ እንደናንተ እንደዝ ባመለኩ ውውውውው 😭😭😭😭እን ደኔ የሰውቤት ያላችው ለሁሉ ቀን አለና

    • @hayatali2463
      @hayatali2463 Před měsícem

      አይዞሽ ጌታ ባለሽበት አለ እርሱ ታማኝ አባት ነው ተባረኪልኝ❤❤❤

    • @LamlamA-xc6iu
      @LamlamA-xc6iu Před 7 dny

      @@user-kg8pl3fo1t enem endeze bcherche Yale ygeta mnfese nafekognal aykerm ande ken ayzoshe

  • @jerrydemissie1019
    @jerrydemissie1019 Před 10 měsíci +28

    በየሳምቱ ይሄንን የመሰለ ትምህርት ለመስማት እንዴት እደሚናፊቀኝ ተለቀቀ አልተለቀቀ እያሎኩኝ ብቻ በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው ::ዘመንክ ይለምልም ተባረክ ዘኔዋ ❤❤❤❤❤❤

  • @alemgudisa1325
    @alemgudisa1325 Před 10 měsíci +12

    እንዴት መታደል ነው በዚህ ስፍራ፣ በዝች ቀን ለነበሩት ወገኖች በመንፈስ ቅዱስ መረስረስ የምር መታደል ነው እኔን የናፈቀኝ ይሄ ክብር ነው ።መሰዊያችን ይታደስ ።አሜን።የተወሰደብን የአምልኮ ምርኮ ይመለስልን። አሜን ።

  • @meseratbusa3734
    @meseratbusa3734 Před 10 měsíci +20

    እኔ ኮ የጌረመኝ ከአፍይ የምዎጣ ቃል ምን ነአይነት ልበ እንደ ምሰበር ግራ ገባኝ ራሰን ለመቆጣጠር አቃተኝ ❤❤❤❤እወዳለሁ😍😍😍😍😍 ጸጋ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏መቸም ብሆን ስፍራ እረግጣለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ ከፈቀደ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alipppalippp5786
      @alipppalippp5786 Před 10 měsíci

      ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤@aaaAzz

  • @user-hj9um2zd7z
    @user-hj9um2zd7z Před 9 měsíci +4

    “ይድረስ ለሀልዎት ቸርች አሸሮች እና ለሴት ምህመናን” አለባበስ ን በተመለከተ ነው መፅሐፍ ቅዱስ አለባበስን በተመለከተ ለይቶ አስቀምጦልናል “የጋለሞታ አለባበስ የለበሰች ሴት ብሎ የጠቀሰበት ቦታ አለ ስለመቀደስ ሲያወራ ክርስቶስን ለብሳችዋልና ይለናል እደ ክርስትያን በሁሉ ስፍራ እራሳችንን የሚያስከብር የምናመልከውንንም አምላክ የሚቀድስ አለባበስ በሁሉ ስፍራ ለብሰን ብንታይ እራሳችንም ሆና ጌታን እናከብራለን ሆኖም እባካችሁ አጭር ቀሚስ ፣ የተቀዳደደ ሱሪ፣የተጣበቀ ፣ታይት ሱሪ ሆድን ፣ ጡትን የሚያሳይ አላባሽ ፣አርጋችሁ ቅርፅችሁን አወጣጥራችሁ ፣ቸርች ልሄድ ነው ብላችሁ ገና ከቤት ስትነሱ አታፍሩም?
    እባካችሁ ልጆቻችንን ወንድሞቻችንን አተሰናክሉ አንድ ወዳጄ ፈጥኖ ወቶ ምነው ቡራኬ ሳትቀበል ስለው በር ላይ ለመውጣት ስንቆም ብዙ ጉድ አያለው የያዝኩትን ይዤ ልሂድ ብዬ ነው አለ አሸሮች አሸሮች !!!!!! በር ላይ ጨርቅ ይዛችሁ ቁሙ የሚገለደም አዲስ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ እንደ ቤተክርስትያን ደግሞ ህግ ይኑረው ዘኔ ዘኔ ገስፀን ስበከን ፣ስበከን ፣ ደፍረክ ገስፀን

  • @masratmoussa1829
    @masratmoussa1829 Před 3 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @girmishjesus
    @girmishjesus Před 10 měsíci +3

    አዎ ጌታ ሆይ የህልውና ካሳ እፈልጋለሁ አባቴ ሃሌሉያ

  • @barkotyimer7292
    @barkotyimer7292 Před 10 měsíci +2

    እግዚአበሔር ይባርክህ እጅግ አስገራሚ ስብከት

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔርን በእውነት እና በመንፈስ ማምለክ ❤❤❤❤

  • @user-yb5eb3sb9k
    @user-yb5eb3sb9k Před 4 měsíci +1

    Amem be eysuse sim Amen geta tabaraki WOW waaaaaaaaw tikikil be eysuse sim geta yibaareki abizito geta hallelujah Amen 🙏💚💚

  • @KabeNuramo
    @KabeNuramo Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤eiiiillllllll wow

  • @FikirAbirami
    @FikirAbirami Před 6 měsíci +2

    ተባረክ ዘንዬ

  • @DereseTesfaye-u9v
    @DereseTesfaye-u9v Před 14 dny

    ሀሌሉያ

  • @asefaae
    @asefaae Před 6 měsíci

    አሜን

  • @ribkatariku2005
    @ribkatariku2005 Před 10 měsíci +6

    ብቻ ባለፀጋው እየሱስ ሰለ አንተ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Před měsícem

    Amen amen tebarakilegne ❤❤❤❤❤❤

  • @selamtafesse3550
    @selamtafesse3550 Před 7 měsíci +1

    አተ እገር ስር ቁጭ ብለዉ የሚማሩ ምነኛሀ የታደሉ ናቸዉ የሚሻሀላቸዉን መርጠዋሀል ሁል ግዜ መታጠብ ወደጌታ ሁሌ መቅርብ ምነዉ ጌታ እዛ ቸርች ቢያርገኝ

  • @almazbizuneh4142
    @almazbizuneh4142 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @AbenizerZeleke
    @AbenizerZeleke Před 10 měsíci +2

    ፀጋ ይብዛልህ የተወደድክ ነብይ ዘኔ በእውነት አንተ የጌታ መልዕክተኛ ነህ

  • @mahlettesfaye8366
    @mahlettesfaye8366 Před 10 měsíci +3

    Anten yeseten Geta Yibarek

  • @KabeNuramo
    @KabeNuramo Před měsícem

    Halaeluyyyya❤❤❤❤❤

  • @user-ce1co8wv4i
    @user-ce1co8wv4i Před 4 měsíci

    Amen amen amen

  • @user-ps8rl2ei4u
    @user-ps8rl2ei4u Před 5 měsíci +1

    አሜን ተባረክ

  • @user-dc8jk3yt3b
    @user-dc8jk3yt3b Před 5 měsíci +1

    Min ayinet Le egzabher yetegeza sew neh beye yesus tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmishjesus
    @girmishjesus Před 10 měsíci +2

    አቤት የጌታ መገኘት ያለበት ጉባኤ መገኘት እንዴት መባረክ ነው...ዘንዬ ብዙብዙ መገኘቱ ጨምሮጨምሮ ይውደቅብህ ያግኝህ ይሙላብህ አንተን ለምድራችን በረከት አድርጎ የሰጠን ጌታ ይባረክ::

  • @mirettekile5378
    @mirettekile5378 Před 10 měsíci +4

    God bless you ❤❤❤

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 Před 2 měsíci

    AMEN AMEN TEGAWE YEREDAN

  • @BobodoMuluken
    @BobodoMuluken Před 6 měsíci

    Ameeeeen

  • @barackbebey9848
    @barackbebey9848 Před 10 měsíci +1

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንን🙏

  • @TigistGeleta-go1mz
    @TigistGeleta-go1mz Před 6 měsíci +2

    እንዲሁ በመንፈስ ቅዱስ እንደፈሰሳችሁ ቅሩ ከህልዉናዉ አትዉጡ ለትዉልድ እረፍት ሁኑ።

  • @enatendiryas1161
    @enatendiryas1161 Před 8 měsíci

    Amen amen geta hoyi be mefesih agizegn ene dekama negn🙏🙏Geta zemenihin yibarik❤❤🥰🥰🙏🙏

  • @user-nw7hp6uu9k
    @user-nw7hp6uu9k Před 9 měsíci +1

    አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ ክበር ጌታ
    አሜን ኢየሱስ ክበር

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 Před 10 měsíci

    ተባረክ

  • @user-ov6lq9yr5o
    @user-ov6lq9yr5o Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!!!!!! ይሁንልን ብለናል

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 5 měsíci

    Ameeenn😊😊😊

  • @menaaweke2749
    @menaaweke2749 Před 9 měsíci +2

    በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ሰው አለው🙏

  • @berikebedebarich-lf1rt
    @berikebedebarich-lf1rt Před 10 měsíci +7

    ደግሜ ስሰማዉራሱ እንደአዲስ እኮነዉ ሚሆንብኝ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ፀጋይብዛልክ

    • @meronmengeste3449
      @meronmengeste3449 Před 10 měsíci

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynalemb482
    @aynalemb482 Před 9 měsíci +1

    Ameen Ameen ❤❤❤❤

  • @user-cm8qv6pp9b
    @user-cm8qv6pp9b Před 10 měsíci +1

    ኣሜንንንንንንንንንንንንንተረኛንንን እኛ ኣሜን ብቻየን ኣደለሁም ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንኣሜንንንንንን

  • @andibekele7560
    @andibekele7560 Před 9 měsíci

    ameeeeen

  • @user-mo4zh6gi8x
    @user-mo4zh6gi8x Před 4 měsíci

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen @terawuuuuuu derese🎉❤❤❤❤

  • @tigistashenafi5722
    @tigistashenafi5722 Před 10 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሔርን አምላክ ዘመህ ይባረክ ዘኔ አሜን አሜን የኔ መሰዊያ ይታደሰ አሜን❤❤❤❤

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Před 10 měsíci +2

    ዘኔዋ በጣም ጥሩ አገልጋይ ነህ ውሎህ አዳርህ ከሱ ጋር ስለሆንክ ከውስጥ ነው መንፈስ ቅዱስ የሚወጣው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ቅባት ባንተ ውስጥ ያለው በጥፍ ድርብ በኔ ላይ ይፍሰስ አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mazamaza7237
    @mazamaza7237 Před 10 měsíci +13

    ሃሌሉያ አሁን ተራዉ የእኔ ነው💪💪
    እኔን የማሳይበት ሳይሆን ተመላክዉን እየሱስዬን የማሳይበት ነው❤️👏👏

  • @asterdegu9426
    @asterdegu9426 Před 10 měsíci +1

    የግዚእብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ በደሙ ተሸፈን

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Před 10 měsíci +2

    ዘንዬ ብሩክ ነህ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይጨምርልህ።

  • @fantayetegene992
    @fantayetegene992 Před 5 měsíci +1

    Zemenihe yibarek❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegest.tegest
    @tegest.tegest Před 10 měsíci +3

    ሀለ ሉያ ከቢረ ሁሉ ለጌታ ይሀንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ኢየሱሰ አቢዚቶ አቢዚቶ ይባረኪ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @taretekle-xy3ot
    @taretekle-xy3ot Před 10 měsíci

    ሃሌሉያ

  • @user-jo7jt9tw4w
    @user-jo7jt9tw4w Před 9 měsíci

    Amen

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es Před 10 měsíci +1

    Amen amen geta yibareki❤❤

  • @user-ou1sm6ep9o
    @user-ou1sm6ep9o Před 10 měsíci +1

    Amen Amen amen

  • @woinshetbirhane5569
    @woinshetbirhane5569 Před 5 měsíci +1

    Ye geta kretawoch ❤

  • @user-wh2sm2sl7b
    @user-wh2sm2sl7b Před 5 měsíci

    Yikber geta Amen

  • @amenamen1964
    @amenamen1964 Před 10 měsíci +1

    እረ ዘኔ ጨምሮብሀል እውነትም እግዚአብሔር አንደበትህን ባርኮልህ አርፈህ እኛንም እያሳረፈክን ጌታ ይባርክህ እኔ ይህን ምለክት ሰሰማ እርፈ አልኩ 🙏🤲📖🤲📖🤲📖🙏🙏🙏✊✊✊✊🍇🍇🍇🍒🍒🕊🕊🕊🍒🍇✝️🛐🛐🛐👏👏👏👏💯💯💯💯💯🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🎹🎻🎻🎸🎸🎺🎺🥁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💥💥💥🔥🔥🔥💥💥☔️☔️☔️☂️☂️🔥🔥🔥🔥💫💫💫💫💫🔥💫🔥💫🔥💫🔥💫🔥🔥🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌳🌳🌳🌴🌴🌳💐💐🌷🌷🌹አሜንንንንንንንንንንንንንን ተባረክ ተባረክ

  • @girmapetros-lz9is
    @girmapetros-lz9is Před 4 měsíci

    God bless you #Zin

  • @MuleTefera-rb3og
    @MuleTefera-rb3og Před 2 měsíci +1

    ቅባቱ ፣መገለጡ ይጨምር።

  • @MaM-eu9np
    @MaM-eu9np Před 10 měsíci +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @girmishjesus
    @girmishjesus Před 10 měsíci +1

    አሜን መለያችን ይሄ ይሁን

  • @user-ws8oy9bm8s
    @user-ws8oy9bm8s Před 6 měsíci +1

    Amen Amen Amen let me be one of those 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BobodoMuluken
    @BobodoMuluken Před 6 měsíci

    Ufff zanhi yibre

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 Před 10 měsíci

    እስይ እለረረረረ

  • @eteneshesiyas2665
    @eteneshesiyas2665 Před 9 měsíci

    Amen Tarayenaw tarayenaw kiristosin le masayet tarayenawu amen Ye Eliyas amilak zare.l yine amilakinawu

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před 9 měsíci +1

    ስላንተህ በዙፋኑለዘላለም የሚኖረው እግዚአብሔር አምላካችን ይባረክ ♥♥♥ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰቦችህበክርስቶስደም የተሸፈኑ ይሁኑ ተባረህክልን♥

  • @meshoani2835
    @meshoani2835 Před 10 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል አግዚአብሔር ይባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💞💞💞

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 Před 10 měsíci +1

    አመአአን አመአአን አመአአን ዛማን ይባራቅ 🍒🍒
    ❤❤

  • @Titifkadu-jc6ef
    @Titifkadu-jc6ef Před 10 měsíci

    Goyta yesus ybarkha wendime

  • @betelehembirehanu782
    @betelehembirehanu782 Před 10 měsíci +1

    አሜንንንን አሜንንንን እግዚአብሔር አዳለም እኔ ምልክት እሆናለው ።አመንንንን አሌሉያ

  • @user-fr1zc2oc1m
    @user-fr1zc2oc1m Před 10 měsíci +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-fr1zc2oc1m
    @user-fr1zc2oc1m Před 10 měsíci +1

    God bless you 🙏🙏🙏

  • @user-lw8hm4ro4d
    @user-lw8hm4ro4d Před 9 měsíci

    May God bless you more

  • @adamuwolde4408
    @adamuwolde4408 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @jak9831
    @jak9831 Před 9 měsíci

    Amennn 🙌

  • @ymitame1914
    @ymitame1914 Před 10 měsíci +1

    ameeen eyesyse iwedhalee😢❤❤ zene yene zemen bereketachn neki banite yemisera yegeta menifes yibarek tebarekilgn ❤

  • @user-qr7ew4rn8n
    @user-qr7ew4rn8n Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow Před 10 měsíci +1

    Aman Aman Aman keberun gata yewsad zena tebark bebzu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jo7jt9tw4w
    @user-jo7jt9tw4w Před 9 měsíci

    Blessing

  • @user-zq9pl5sc1b
    @user-zq9pl5sc1b Před 10 měsíci +1

    Amen Amen ❤❤❤

  • @lemlemlemma6293
    @lemlemlemma6293 Před 10 měsíci +2

    😭😭😭 real presence atatamku

  • @user-hx6oq2pb7b
    @user-hx6oq2pb7b Před 10 měsíci +1

    Wawww Aseyyy Tenku you Jesus Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah tebareku barukat ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fe9ln2bq4l
    @user-fe9ln2bq4l Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን ተባረክ ዘኔ❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesKebede-zd8ty
    @MekdesKebede-zd8ty Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 10 měsíci +1

    😭😭😭😭😭😭😭I fill the presence🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 10 měsíci +3

    ፀጋ የበዛልኸ ዘኔ የትውልድ አባት ብዙ የሚቀዳ ነገር አለ❤❤❤❤ተባርከአል❤❤❤አምልኮ እግዚአብሔር የሚመጣበት ነው❤❤🎉🎉🎉

  • @bertukanberehanu8754
    @bertukanberehanu8754 Před 10 měsíci +1

    Amen 🙏 ❤❤❤❤

  • @mahlettenadeg2859
    @mahlettenadeg2859 Před 10 měsíci +2

    ጌታ ሆይ ምስጋና ይብዛልህ

  • @LamayeBirahnu-so5yy
    @LamayeBirahnu-so5yy Před 5 měsíci

    🙏🙏🏼🙏🏼❤❤

  • @alexonegasa6735
    @alexonegasa6735 Před 9 měsíci

    Ere sitsqenu😢😢😢

  • @yrgakassa7465
    @yrgakassa7465 Před 10 měsíci +1

    Amennn amennn in Jesus name ❤

  • @hdyeuegehhejeg-hj5kf
    @hdyeuegehhejeg-hj5kf Před 10 měsíci +2

    Aman Aman 😢😢❤❤❤❤

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን ይቀበላል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይመለሳል አሜን የእኛ አምላክ ሰምቶ በእሳት ይመልሳል ♥️🙏እነሱ ግን ጆሮ አላቸው ግን አይሰሙም አይን አላቸው ግን አያዩም አሜን ነብይ ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ ♥️♥️♥️♥️🙏

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤WooWooW
    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeeen kibir Lageta Yehuni Bakalu Yatangarni Geta Yebarki Geta Yebaeki Zamani Yebarki❤❤❤❤❤❤

  • @AnnaAdisr
    @AnnaAdisr Před 4 měsíci

    ቃናና አፊልያ ፍቅር እየጣበቃችሁ ገዜኅቹሁን የምታጣፉ ዎንድም እቶች ይሄን ድንቅ አላምን የሚያስክድ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @girmishjesus
    @girmishjesus Před 10 měsíci +1

    አሜንአሜንአሜን ሲመጣ የማንሆነው ነገር የለም...ህልውናው

  • @amanuelfeleke3793
    @amanuelfeleke3793 Před 10 měsíci

    ራእይ 3⁸ ሥራህን አውቃለሁ፤ እነሆ፥ በአንተ ፊት የተከፈተ በር ሰጥቼአለሁ ማንምም ሊዘጋው አይችልም፤ ኃይልህ ምንም ትንሽ ቢሆን ቃሌን ጠብቀሃልና፥ ስሜንም አልካድህምና።

  • @kalkidandesta1164
    @kalkidandesta1164 Před 10 měsíci +1

    😭😭😭tebarek geta hoy😭😭🙏🙏

  • @mulurodriguez5556
    @mulurodriguez5556 Před 10 měsíci

    የእግዚያቤር ሰው ልጄ ሆስፓታል ነች ፀልይላት

    • @meseretegrace4793
      @meseretegrace4793 Před 10 měsíci

      ፈውስ የልጆች እንጀራ ነው!!!በእምነት ፀልዬ❤❤ ምክንያቱም ልጆች ነን❤❤ጌታ ይደርስላታል

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Před 6 měsíci

    ዘመንክ ይባረክ ተባረክ በደሙ ተሸፈን ❤❤❤❤❤ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን❤❤❤❤