ትሁቱ ተፈታኝ | እውነተኛ አምልኮ #11 | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ትሁቱ ተፈታኝ | እውነተኛ አምልኮ #11 | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe | Halwot Emmanuel United Church #2023

Komentáře • 73

  • @bezuayehuabera8203
    @bezuayehuabera8203 Před 10 měsíci +6

    ጌታ በዘመናት መካከል ቅሬታዎች አሉት ዘኔ አንተም አንዱ ነህና ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። ይህ ለዘመንኛው ክርስትና ጥሩ አርጬሜ ናትና ልብ ያለው ልብ ይበል። መንፈስ ለአብያተክርስቲያ የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።ክብር ለታረደው በግ ይሁን አሜን!

  • @user-hj9um2zd7z
    @user-hj9um2zd7z Před 9 měsíci +3

    “ይድረስ ለሀልዎት ቸርች አሸሮች እና ለሴት ምህመናን” አለባበስ ን በተመለከተ ነው መፅሐፍ ቅዱስ አለባበስን በተመለከተ ለይቶ አስቀምጦልናል “የጋለሞታ አለባበስ የለበሰች ሴት ብሎ የጠቀሰበት ቦታ አለ ስለመቀደስ ሲያወራ ክርስቶስን ለብሳችዋልና ይለናል እደ ክርስትያን በሁሉ ስፍራ እራሳችንን የሚያስከብር የምናመልከውንንም አምላክ የሚቀድስ አለባበስ በሁሉ ስፍራ ለብሰን ብንታይ እራሳችንም ሆና ጌታን እናከብራለን ሆኖም እባካችሁ አጭር ቀሚስ ፣ የተቀዳደደ ሱሪ፣የተጣበቀ ፣ታይት ሱሪ ሆድን ፣ ጡትን የሚያሳይ አላባሽ ፣አርጋችሁ ቅርፅችሁን አወጣጥራችሁ ፣ቸርች ልሄድ ነው ብላችሁ ገና ከቤት ስትነሱ አታፍሩም?
    እባካችሁ ልጆቻችንን ወንድሞቻችንን አተሰናክሉ አንድ ወዳጄ ፈጥኖ ወቶ ምነው ቡራኬ ሳትቀበል ስለው በር ላይ ለመውጣት ስንቆም ብዙ ጉድ አያለው የያዝኩትን ይዤ ልሂድ ብዬ ነው አለ አሸሮች አሸሮች !!!!!! በር ላይ ጨርቅ ይዛችሁ ቁሙ የሚገለደም አዲስ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ እንደ ቤተክርስትያን ደግሞ ህግ ይኑረው ዘኔ ዘኔ ገስፀን ስበከን ፣ስበከን ፣ ደፍረክ ገስፀን

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 3 měsíci

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን ተባረክ ዘኔ❤❤❤❤

  • @user-vj4sy1bs8j
    @user-vj4sy1bs8j Před 4 měsíci

    ተባረክ ዜኔ

  • @user-de5ix7ij2j
    @user-de5ix7ij2j Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙌

  • @zinabinyam9831
    @zinabinyam9831 Před 3 měsíci

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይብዛልህ ተምሬበታለሁ

  • @mgirma3389
    @mgirma3389 Před 6 měsíci

    አሜን

  • @Yofibek
    @Yofibek Před 6 měsíci

    ትለያለህ ዘኔ
    ፀጋ ይብዛልህ ፀንተህ ኑር😘😘😘😘😘

  • @asilassoul1553
    @asilassoul1553 Před 8 měsíci

    Amen 📖💯.. Tebarekiiii ❤❤

  • @bezuayehuabera8203
    @bezuayehuabera8203 Před 10 měsíci +1

    ተባረክ ዘኔ እየጨመረ እያደገ በሚሄድ የእግዚአብሔር ዕውቀትና ፀጋ ተባርከሀል። ይጨምርልህ የብዛልህ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 10 měsíci +9

    አሜን አሜን ውይ አረስኝ አሜን አሜን ነብይ ዘነበ ብሩክ ነህ መታደል ያንተና ይነብይ ጥላሁን ትምህርት ይለወጣል እየሱስ ጌታ ነው ኦርቶዶክስ ናኝ እየሱስ ይገባኝ ተባርኩልኝ ምኑን ዓለም ያምራል? ይህን ጌታ ስው ሁሉ ይውቀው 🙏🏿

  • @elsiFikre-ol9pg
    @elsiFikre-ol9pg Před 8 měsíci +1

    ፀጋው ያብዛልህ ስወድህ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @eyumintuTefera-hn3zy
    @eyumintuTefera-hn3zy Před 9 měsíci

    Egzeybher ybarkihey ❤❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 9 měsíci

    Amennnn.zenewa tebarek degime hulunim.keand kifl eyadametku new tebarek yene tewedaj we love you zene❤❤❤❤❤

  • @HaniHan-ze4or
    @HaniHan-ze4or Před 10 měsíci

    Tebarek

  • @BELDA143H
    @BELDA143H Před 8 měsíci

    AMMEN ammen ammen

  • @dibaoli1426
    @dibaoli1426 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ermyastsegaye
    @ermyastsegaye Před 10 měsíci +1

    🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mamom1819
    @mamom1819 Před 10 měsíci +1

    Amen Amen

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Před 10 měsíci

    ዘኔዋ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እውነት ነው ለአምላኬ ብቻ እሰግዳለው የታገቢኞለሽን መበርከክ ስሩን ስለነቀልከው በሀልዎት እንዳይሰራ ስላረከው እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ስልጣኔ አይደለም ድንዛዜ እንጂ ይብዛልህ ተባርክ

  • @user-ov6lq9yr5o
    @user-ov6lq9yr5o Před 10 měsíci +2

    በጌታ ወንድሜ የሆንክ አምላኬ ዘመንህን ሁሉ ብርክርክ ያርግልህ።

  • @HaniHan-ze4or
    @HaniHan-ze4or Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @user-ov6lq9yr5o
    @user-ov6lq9yr5o Před 10 měsíci +3

    በጌታ ወንድሜ የሆንክ ጌታዬ እንዳንተ ያለውን ወንድም ስለሰጠኝ አምላኬን እጅግ እጅግ አመሰግነዋለው ተባርክልኝ።

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @BekiLove-xe4hy
    @BekiLove-xe4hy Před 10 měsíci +2

    Beloved ዘኔ stay blessed
    Amennnnn ስጠን በኔ አንዳች የለውም!! 👌ስግደት ለአንዱ
    ለኢየሱስ ብቻ ነው!!!🙏❤️❤️❤️

  • @Tersit1
    @Tersit1 Před 10 měsíci +1

    ዘንዪ የእኛ በረከት❤

  • @user-jy5hm4tx8l
    @user-jy5hm4tx8l Před 9 měsíci

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ዘመን የተባረከ ይሁን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ ትምህርትክ በጣም ነው የባረከኝ በጣም ተባረክ ያለዉ ጌታ ይባረክ ፀጋሁን ያብዛልህ🙏🙏

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 10 měsíci +2

    Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,, powerful message ❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Před 10 měsíci +1

    ጌታ ሁሉም አመሰገነሉሁ ስለ አንተ ተመሰገነ❤❤❤❤ኑርልኝ

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia5036 Před 10 měsíci +1

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdyeuegehhejeg-hj5kf
    @hdyeuegehhejeg-hj5kf Před 10 měsíci +1

    Aman Aman Aman, tabalak❤❤

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 Před 10 měsíci

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ፓስተር ዘነበ በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው እኔም ወንዶች ሲንበረኩ የዘገንነኝ ነበር ክብር ለእግዚአብሔር ነው ተባረክ።

  • @nahome3423
    @nahome3423 Před 10 měsíci +1

    I interested bless you zene❤❤

  • @Nafekote
    @Nafekote Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ 🤍🤍❤️🙏

  • @tigistcoggins-wh2nz
    @tigistcoggins-wh2nz Před 10 měsíci

    Hallelujah hallelujah Jesus is lord amen amen

  • @AshnafiKidn-fc2py
    @AshnafiKidn-fc2py Před 9 měsíci

    Geta yibarkachu,,tselotunm ebakachu chersachu likekulin mehal lay atakuartut❤️🙏

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 Před 10 měsíci

    አመአንንን አመአአን አመአአን 📖🔥🤲🤲
    ታባራክ 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒

  • @aynalemb482
    @aynalemb482 Před 10 měsíci

    Ameen Ameen Ameen 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @blendebebe9017
    @blendebebe9017 Před 10 měsíci

    Amene amene

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 Před 10 měsíci

    ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @yirgalemjuses
    @yirgalemjuses Před 10 měsíci

    Zabe getaa yibarkh እያሱስ ይባረክ 🙏🙏🤲🏻🤲🏻ኡፍፍፍ

  • @meshoani2835
    @meshoani2835 Před 10 měsíci

    ሳማታን ሳማታን የምይ ሳላቻን ትምህርት ነው ናብይ ታባረክ እድሜና ሁሉ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰

  • @selamawti531
    @selamawti531 Před 10 měsíci

    Amen taberki zene tsga yibezelek 🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇

  • @girmishjesus
    @girmishjesus Před 10 měsíci

    አሜን በእኔ ላይ አንዳች የለውም::

  • @helenhailu381
    @helenhailu381 Před 10 měsíci

    Amneeee

  • @dibaoli1426
    @dibaoli1426 Před 4 měsíci

    Lij negn

  • @yirgalemjuses
    @yirgalemjuses Před 10 měsíci

    አሜንንን አሜን ያ ጌታ ናኝ

  • @selamyohanes4679
    @selamyohanes4679 Před 10 měsíci

    Ameen Zane geta yibarekeh zamaneh yibarek

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn Před 10 měsíci

    Amen ❤❤❤

  • @mekditesfuya5442
    @mekditesfuya5442 Před 10 měsíci

    ሁሌ ስሰማክ በቃ ይገርመኛል አምላኬን ስላንተ አመሠግነዋለሁኝ የምር ኦላይን ነው የምከታተልክ ሁልጊዜም ግን በቃ እዛው ቸርች ውስጥ ያለው ያክል ይሰማኛል በአንተ ትምህርት ህይወቴ ላይ ምን ያክል ለውጥ እንዳመጣ የማላቀውን እንዳቅ ስላረከኝ ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ ጌታ ይሙልክ።

  • @tsionakalewold9870
    @tsionakalewold9870 Před 10 měsíci

    May God bless you Zene

  • @tasaleshbi3057
    @tasaleshbi3057 Před 10 měsíci

    አሜንአሜንን❤❤❤❤❤❤

  • @abaytesfaye1986
    @abaytesfaye1986 Před 10 měsíci

    blessed brother

  • @user-fe9ln2bq4l
    @user-fe9ln2bq4l Před 10 měsíci

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-ln4mx8og9f
    @user-ln4mx8og9f Před 10 měsíci

    Amen

  • @user-ee3kc4dz1l
    @user-ee3kc4dz1l Před 10 měsíci

    God bless you zanye iam blessed with you all preaching ❤❤❤

  • @yordanosasefaw2521
    @yordanosasefaw2521 Před 10 měsíci

    የሚገርም የሚፈልገው እስኪፈትን ዝም ኣለው ኣስጨረሰው……

  • @elizabethhardy2198
    @elizabethhardy2198 Před 10 měsíci

    We need to be educated by the word of God. there are a lot out there accepted by many but removes children of God from God's arm, let us be aware of wide road that takes us to distraction and pay all it takes to follow narrow road and Christ who paid all for us

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 10 měsíci

    አሜንንንን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @elsaterefe9396
    @elsaterefe9396 Před 10 měsíci

    Wow amazing the word of God, may the Lord Jesus Christ, blessed you!!!!!!!&

  • @EIFilmon-kl2be
    @EIFilmon-kl2be Před 10 měsíci

    Amen Doctor zenebe GBU 👑

  • @user-cj4tf8ut3i
    @user-cj4tf8ut3i Před 10 měsíci

    Tebarek wendm Zena ❤❤❤❤

  • @selam484
    @selam484 Před 10 měsíci

    Amen be blessed ❤❤❤

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maranatha1308
    @maranatha1308 Před 10 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @mazamaza7237
    @mazamaza7237 Před 10 měsíci

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጉልበቴ ለአምላኬ ብቻ ይንበረከካል 🙇‍♀️🙇‍♀️
    ዘኔ በረከታችን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ከዚህ በላይ እየሱስን ብቻ ያድምቅ በሕይወትህ ላይ!!!