እግዚአብሔር መራኝ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 05. 2022
  • እግዚአብሔር መራኝ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church
  • Hudba

Komentáře • 211

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 4 měsíci +1

    ይህ መልእክት ለኔ ለአገሬ ያለችበትን ሁኔታ እግዚአብሔር ህባችን እንድናስተውል ይናገረናል ከጥላቻ ከአድመኝነት ፓለቲካ አንደበታችንን እንግታ እግዚአብሔር የሚያደርገውን ያውቅል እንሻገራረ ብቻ በፊቱ በጸሎት በልመና ጸንተን እንደክርስቲይን ጸንተን እንቁም ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Amen. GOD is in work !!

  • @redeatabebe7247
    @redeatabebe7247 Před 5 měsíci

    የ እግዚአብሔር ክብር ለዘለዓለም ከአንተ ጋር ይሁን ዘኔ

  • @ajealajeal
    @ajealajeal Před 2 lety

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን

  • @messiqueenmessiqueen584

    አሜን አሜን እዉነት እየመራኝ ነው በይግባኝም ስንቱ ጎዳና እያሳለፉ ነው 😭😭😭🙏🙏

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před 2 lety

    አሜንንን
    አሜንንን
    አሜንንን
    ተባረኪ
    የጌታ ሳዉ 📖🙌
    🍒🍒🍇🍇🙌🙌
    🙏🙏🍒🍒🍒አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አምንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
    በጌታ ተባረኩ ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ ፃጋዉ በእጥፍ ይብዛላችሁ 📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🍒🍒🍒🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinalemu7399
    @mesfinalemu7399 Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen Amlak alegn ene!!!

  • @rigbehabtegergis873
    @rigbehabtegergis873 Před 11 měsíci

    አሜን እሜን አሜንንንንንንን
    ብሩክ ነህና የእንደገና አምላክ ይባርክህ።

  • @user-jo7il9kf6u
    @user-jo7il9kf6u Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem

    አሜንንንንንንንንንንንን❤ አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን 🙏🔥

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Před rokem

    አሜንአሜንአሜንኢየሱሰጌታናዉ

  • @user-dq3mh3qq9i
    @user-dq3mh3qq9i Před 19 dny

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vh8hn8il2w
    @user-vh8hn8il2w Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @kibensh919
    @kibensh919 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙇‍♀️🙇‍♀️❤❤

  • @user-vh8hn8il2w
    @user-vh8hn8il2w Před rokem

    ደግሜ አላለቅስም አሜን

  • @weynuaebba3744
    @weynuaebba3744 Před rokem

    ተባረክ እግዛብሄር ይባርክህ ሰላሙን ይሰጥህ

  • @user-hp4pk8gd1r
    @user-hp4pk8gd1r Před 2 měsíci

    ምን አይነት ድንቅ መልዕክት ነው ። ጌታ ይባርክህ ዘኔ

  • @user-vh8hn8il2w
    @user-vh8hn8il2w Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ሰው ሁሉ ለምን ብሉ አንተ መልካም ነክ

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 4 měsíci +1

    Be blessed we love you so much ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YouditYoudit
    @YouditYoudit Před rokem

    ❤❤❤❤አምላክ ዘመንህ ይባረክሆ❤❤

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es Před rokem

    ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርኮ❤❤

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 Před rokem

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻haleeeeeeeluyaaaaa tabarkh

  • @ristekaleb-mm8zx
    @ristekaleb-mm8zx Před rokem

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው 🙌

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 Před rokem +3

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
    እግዚአብሔር ከፍፍፍፍፍ ያድርግህ
    አንደበትህ ብቻ ሳይሆን ህይወትም ውስጥህም ሰባኪ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinalemu7399
    @mesfinalemu7399 Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen yemecharesha honlgnal!!

  • @sebletefera7649
    @sebletefera7649 Před 9 měsíci

    Amen ....Nebeye zene Almighty God bless You

  • @adanech1990
    @adanech1990 Před 2 lety

    Amenn ✋️ Egzabihar Aleh 🙏

  • @yonatantaye2845
    @yonatantaye2845 Před 2 lety +1

    God bless you

  • @meheretgebre4985
    @meheretgebre4985 Před 2 lety

    Bemkakel yemeragal Amen Amen

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 Před 2 lety +7

    ባላለቀ እያልኩ ሰማሁ ከዚህ በላይ ለግል ህይወት ለቤተክርስቲያን ለሀገር ትንቢት የለመ የኢትዮጵያ አምላክ ከብሩ ይታያል ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @mesfinalemu7399
    @mesfinalemu7399 Před 3 měsíci

    Yes Amen Amen Amen!!!

  • @mesfinalemu7399
    @mesfinalemu7399 Před 3 měsíci

    WOW Wow wow Amen Amen Amen Egziabher sila Ene yiwagal !!! Egziaber festimo yibarkeh ante biruk geta ke ane gar new ejig tebrzaleh!!!

  • @aklileatresso6304
    @aklileatresso6304 Před 2 lety +3

    አገልጋይ ዘኒ በጣም ነው የምወድህ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ!!!!
    ክፍት ብሎኝ ነበር የሰማውት ግን ተፅናናው ተባረክልኝ ........

  • @user-zk1nv9sv1j
    @user-zk1nv9sv1j Před 2 měsíci

    አሜንንንንንንንንንንንንንን

  • @ajealajeal
    @ajealajeal Před 2 lety

    አሜንንንንንንን እየመራሀኝ ነው

  • @ruthsolomon2917
    @ruthsolomon2917 Před 2 lety

    Amen tbarke yegzyabhar barya ena tkblkute gehta ybarke bhywta gehta ykbre ygzwe kale nwe gehta yrdanale

  • @fifidesalegne5879
    @fifidesalegne5879 Před rokem

    Amen amen amen I received this phrophcy 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danieldambalo3366
    @danieldambalo3366 Před 2 lety +1

    Ameen

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 Před 2 lety

    አሜንንንንንን እስይ

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 Před rokem

    አሜን አሜንንንንን

  • @hirutzewde8075
    @hirutzewde8075 Před 2 lety

    አሜን እየመራኝነው

  • @berhanuhabtemariam9980

    አሜን

  • @asteraseefa9575
    @asteraseefa9575 Před 2 lety +17

    አሜን መንገዱ ባይገባኝም አንድ ነገር ግን ገብቶኛል እግዚአብሔር እየመራኝ እንደሆነ።

  • @tegaba748
    @tegaba748 Před rokem

    zene geta Eyesus yebarikh

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 Před 2 lety

    አሜን ጠለት በእኔ ለይ የፈለገዉን ማግኘት አይችልም

  • @nigstiberaki5666
    @nigstiberaki5666 Před rokem

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @kidymengistu424
    @kidymengistu424 Před 2 lety

    Zenye tebareklgn egziabher be anth eyetenageregn new ahun yalewbet huneta new Amen telate yefelegewn ayagegnbgnm egzibher le kbru yadergenal yhenn new yeteredahut tebareklgn prophet

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Před 2 lety +4

    አሜን!!!!!
    የጠነከረው ነገር አብ ሊከብርበት ወልድም ሊከብርበት እንጂ ለሞት አይደለም!!!!!!

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před rokem

    Amen Amen Amen

  • @maryamialami1267
    @maryamialami1267 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲✊✊🤲📖🤲🙏🙏🤲📖✊ ትባሪክ ትባሪክ ትባሪክ ትባሪክ ትባሪክ 🤲📖🍇🤷👈

  • @princess.10
    @princess.10 Před 2 lety

    Amen amen amen amen God to the

  • @yeneneshsimachew5503
    @yeneneshsimachew5503 Před rokem

    Ameeeeeen🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ymitame1914
    @ymitame1914 Před 2 lety

    Ameeen ameeen kbiru legeta yihun🙏🙏🙏

  • @fifidesalegne5879
    @fifidesalegne5879 Před rokem

    Amen amen 🙏

  • @melakkuatnafu5691
    @melakkuatnafu5691 Před rokem

    Amen Amen tebarek zene

  • @dereseteshome9250
    @dereseteshome9250 Před 2 měsíci

    AMEN AMEN

  • @metiiiwallaga3427
    @metiiiwallaga3427 Před rokem

    Ameen🙏🙏

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 2 lety

    ውይይይይ ምን አይነት መገለጥ ነው!!! ሃሌሉያ. ደመና እየመራኝ ነው!!!!

  • @hiwotbezabh6788
    @hiwotbezabh6788 Před 2 lety

    amen amen amen

  • @GospelOfChristForAll7777

    Hallelujah hallelujah amen.

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 Před rokem

    Prophet zaneeee betik yibarkh bante timrt bizuu tamiralaw amsginalw Revelation 11 (አማ) - ራእይ
    5: ማንምም ሊጐዳቸው ቢወድ እሳት ከአፋቸው ይወጣል ጠላቶቻቸውንም ይበላል፤ ማንም ሊጐዳቸው ቢወድም እንዲሁ ሊገደል ይገባዋል።yih qal bahiwatik layiii yihun 🌹

  • @ellenweldeabzghi8196
    @ellenweldeabzghi8196 Před 2 lety

    Wawww amennnn tebarek yegzabiher sew

  • @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113

    amen waw yemudnk tmhret nw lemlem be eyesus sem

  • @habtamneshbekele4433
    @habtamneshbekele4433 Před 2 lety

    Geta yesus yebarki

  • @genetsenbeto4041
    @genetsenbeto4041 Před 2 lety

    Amen endet endehone balakim ketilalaew

  • @yamesolomon9169
    @yamesolomon9169 Před 2 lety

    zene geta eysuse zemnehene yebarke nubse alkrlhgneme be melktu haluya yes be mekrawechachne eysuse yetawke

  • @helen4526
    @helen4526 Před 2 lety

    Amen .

  • @emuasfaw1269
    @emuasfaw1269 Před 2 lety

    Eysus yebark

  • @user-hp4pk8gd1r
    @user-hp4pk8gd1r Před 2 měsíci

    አሜሜሜሜሜሜሜን!

  • @Adu40
    @Adu40 Před rokem

    Amen

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Před 2 lety

    Amen..oam.Rivev

  • @shimelismulisa4125
    @shimelismulisa4125 Před rokem

    Amane Ante tamagn Bariya

  • @masterx842
    @masterx842 Před 2 lety

    Ameeeen

  • @tigisttadele369
    @tigisttadele369 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን በመካከል!!! ሸሸ።ይሸሻሉ ።አሜን። ዳቢሎስን ተቃወሙ እርሱም ሸሸ ቁልቁል ተመለከተ ። ትንንሾች ናቸው።እውነት ነው ያንን ብርቱ እውነት የሚሸፍን የለም።አሜን። ለተመላሽ በጀት የለም።😍 አሜን ተስፍዬ እግዚአብሔር ነው።አሜን እግዚአብሔር ይህን አደረገ።መታገስ መልካም ነው ። የድረስ ለሀገሬ ። አሜን አምላክ አለን እግዚአብሔር አለ። ይህ ደመና በመካከል ይገባል። እግዚአብሔር በመካከል ይገባል ።ዘኔ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በሁሉ ተባረክ ተከናወን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-vh8hn8il2w
    @user-vh8hn8il2w Před rokem

    መሠዬ ትግስት ያሰፈልግሻል አሜን

  • @hiwotbezabh6788
    @hiwotbezabh6788 Před 2 lety

    amen

  • @nebiattekie7345
    @nebiattekie7345 Před rokem

    Elelelel...........

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 Před 2 lety

    ameeeen

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 Před 2 lety +1

    Ameen Ameen haleluyaa ተባረክ ዘኔ ፀጋ ይብዛልክ

  • @haregyosephhagi1051
    @haregyosephhagi1051 Před 2 lety

    ሀሌሉያ

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před 2 lety +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር መራኝ
    እንደት ደስ የምያሰኝ የእግዚአብሔር ቃል ነው
    ኡፍፍፍፍፍ ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በምን አንደበት ላምስግነው ቃላት ያጥረኛል
    ኢየሱስ ያድናል
    ነብይ ዘነበ እግዚአብሔር ይባርክህ
    በኢየሱስ ስም ተከናወን

  • @bekeltechbek5194
    @bekeltechbek5194 Před rokem

    Wow በክርስቶስ ደም ከቡዙ ፓታን ነፃ ዎትቺያሎ አሜንንን 😘😘🙌ዘንዬ 😘😘🙌🙌✅️✅️✅️🍇🍇🍇🍇🍇📖📖📖✅️✅️✅️

  • @lidiyategene5991
    @lidiyategene5991 Před 2 lety

    amennnnnnn

  • @abenezer83
    @abenezer83 Před 2 lety +1

    አሜን - እግዚአብሔር እየመራኝ ነው - እግዚአብሔር በመካከል ይገባል::

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 Před rokem

      እሡ ከከበረ ደጋግሞ ፈተና ይግጠመኝ

  • @salamelahned1023
    @salamelahned1023 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን ፀጋው ይብዛልክ ዘንዬ የተባረክ ነህ 🙏❤❤

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před 2 lety

    እግዚአብሔር ስለ እኔ ይዋጋል እታገሳለው
    ደግመ አላለቅስም
    ሃሌ ሉያያያያ ክብር ለጌታ ይሁን
    ኢየሱስ ያድናል
    ነብይ ዘነ ዘመንህ ይባረክ ለምልም

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

    አሜን
    መርቶኝ መነገድ አይጠፋኝም

  • @user-vh8hn8il2w
    @user-vh8hn8il2w Před rokem

    ለእ/ር ክብር ነው አሜን አሜን አሜን

  • @senny6275
    @senny6275 Před 2 lety +5

    የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዘኔ ዛሬ ለኔ የወቅቱን መልእክት ባንተ የተናገረኝን ጌታ እጅግ እናድርግ አመሰግነዋለሁ፣ ክብር ይሁንለት። እሱ እግዚአብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ።

    • @kisanetaraya1255
      @kisanetaraya1255 Před 2 lety +1

      እንኳንም በዚሕ ዘመን እግዚአብሔር አስነሳልን በክብርያስጨርስህ አሜን

  • @bekeltechbek5194
    @bekeltechbek5194 Před rokem

    አሜንንን አሁንም ተስፓዬ እግዚአብሔር ነው አሜንንን 😘🙌👍👍✅️✅️✅️📖🤝🤝🤲🏻

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Před 2 lety

    God.beless.You

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 Před rokem

    የተነገርን እግዚአብሔር ይበርክ
    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንንንን
    ነቢይ ዘኔ ዘምንክ ይለምልም 🍒📖

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Před 2 lety

    ነፍሴ ሆይ እ/ርን ባርኪ
    ውለታውን አትርሺ!!!!

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398

    Amennn.eyesus.geta.naw
    Nabeye.zane.geta.yebark
    Betam.teberkalw.tasnanechalu.geta.yebark

  • @user-vh8hn8il2w
    @user-vh8hn8il2w Před rokem

    እንደት እንደው አላውቅም ግን የእኔ ነገር ዬቀጥላል

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 Před 2 lety

    ኃሌሉያ ፈርኦንን የማገልገል ጊዜ ፈጽሞ ይቋረጥ በኢየሱስ ስም ጠላት አገልግሎታችንን በኢየሱስ ስም ይጣ
    አሜንንንንንን ተባረክ

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 Před 2 lety

    አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ተባረክ ይሄ መልክት ለኔ ነው

  • @gyyg6gg671
    @gyyg6gg671 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ዘመን ይበረክ

  • @sisaybook75
    @sisaybook75 Před 2 lety +2

    ለተንታኝ ባይመችም !እግዚአብሔር ለምድሬ ጣልቃ ይገባል።አይዞሽ ሐገሬ ለአንቺም ተስፋ አለ።
    መምሕሩ መርከቧ ላይ ነው።መንገድ የጀመረ አምላክ አለ።

  • @shalomamen3530
    @shalomamen3530 Před 2 lety

    አሜን! አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ
    የተባረክ ነህ!