ምእመን ርስት አይደለም ካርታ አናወጣበትም ።ነብይ ዘነበ ግርማ ከምኩራብ ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል አንድ ። zenebe Girma Haliwot Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2021
  • #Zenebe_Girma #Haliwot_Emmanuel_Church #Interview #protestant #mikurab media #Aklile_Shimels
  • Zábava

Komentáře • 57

  • @lozatamirat6079
    @lozatamirat6079 Před 2 lety +4

    Prophet Zene, a real Man of God! With a humble heart and pure biblical teachings. You are a blessing for this generation.

  • @konjitbelaye3150
    @konjitbelaye3150 Před 2 lety +4

    ነብይ ዘኔ በጣም የምሆድ እኔ ጌታ ሲረዳኝ ጌታን እንደ ብተቀበልኩ ያአንተን ትምርት መመገብ ጀመርኩ ዛሬ በምገርም ሁኔታ ትምርት ምክር አመለካከቴን ለውጦኛል ጌታ ዘመንን ይባርክ ዘኔ

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 Před 2 lety +3

    ይሄን የእግዚአብሔር ሰው እንዴት እንደማከብረው በቆመበት መድረክ ባየሁት ግዜ ሁሉ የእግዚአብሔር ክብር እና ሰላም እንዴት እንደሚገለጥ እና የሰውን ልብ በጌታ ቃል እንዴት እኮ እደሚያንፅ አምላክ አሁንም በሁሉም ነገር አግልግሎትህን ያስፋው ብርክ በልልን።

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Před 2 lety +3

    ነብይ ዘኔ ጌታ ይባርክህ መልካም ስው ዘመንህ ይለምልም ዘርህ ምድርን ይውረስ አገልግሎትህ ይስፋ።

  • @mamitugeleta1231
    @mamitugeleta1231 Před 2 lety +4

    Prophet Zene is a true man of God from his speeches! Stay blessed& may the presence and anointing power of God almighty be with you through out your ministry!!

  • @meselechmatewos4173
    @meselechmatewos4173 Před 2 lety +2

    ለእግዚአብሔርና ለክብሩ የምትጠነቀቀዉ ነገር በጣም ይባርካል ይህንን ነገር እስከ መጨረሻው እንድታፀነዉ የጌታ ፀጋ ይርዳህ።

    • @alipppalippp5786
      @alipppalippp5786 Před 9 měsíci +1

      AaAseeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před 2 lety +2

    ዘኔ እጅግ በጣም እወድሃለሁ: ሺሕ አመት ኑርልኝ ❤️

  • @sherefabrahim7855
    @sherefabrahim7855 Před 2 lety +1

    ዘ ኔ መልካም ሰዉ በጣም ተሁተ ተ ባርክልን

  • @fevsol
    @fevsol Před 3 lety +3

    ዘንዬ ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @yirgalemjuses
    @yirgalemjuses Před rokem

    Ameeeeen

  • @selamkassa1839
    @selamkassa1839 Před 3 lety +2

    ዘንዬ የተወደድክ ተባረክ

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 Před 2 lety

    ደስስስስ የሚለኝ አገልጋይ ነው ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ። ለሌሎችም ሞዴል ይሆናል የሚያንጽ የሚያበረታ ምስክርነት ነው። ለሆዳቸው የሚኖሩት የእግዚአብሔር ስም እንዲሰደብ ምክንያት ሆነዋልና

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +2

    OH YES PROPHET OF GOD::

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 3 lety +2

    I thank God for you 🙏

  • @tilahuntsegaye4328
    @tilahuntsegaye4328 Před 3 lety +1

    Our blessings beloveds akiye and zeneye.

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ትሁት አገልጋይ ስልክ ቁጥርህን አድራሻህን ኢትዮጵያ እንግዳ የሆኑ ዘመዶች ስላሉኝ ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +1

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED, WONDERFUL LIFETOUCHING AND GOLDEN MINISTRY AND LIFE PRAISE THE LORD::

  • @bethlehemdejene980
    @bethlehemdejene980 Před 2 lety +1

    ተባረክልን ወንድማችን

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891

    ዘኔዋ ተባረክልን❤❤❤

  • @alemabebaw2431
    @alemabebaw2431 Před 2 lety

    ፈትፍቶ ያጎርሣል እሜለው እውነት ነው አላቀውም ነበር የሆነ ሠው ጠቁውሞኝ ነው ያደመጥኩት አንድ ክፍል ነው የሠማሁት እንዴየት ደሥ ይላል

  • @yonasgebretsadik5239
    @yonasgebretsadik5239 Před 2 lety +1

    በምታቀርባቸው አገልጋዮች ደስተኞች ነን
    ከጠየክ በሁዋላ እያቃሰትክ የምታሰማው ድምፅ ይረብሻል
    መጠየቅ ስትፈልግ ጠይቅ እእእም እእም የምትለውን ድምፅ ተው
    በተረፈ በርታ

  • @lilytufa2942
    @lilytufa2942 Před 2 lety

    God bless you and with you

  • @penieltv-addis2025
    @penieltv-addis2025 Před 3 lety

    Wow!

  • @zayidkiros2925
    @zayidkiros2925 Před 2 lety

    ዘንዬ ይባርክ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ ይብዛልህ

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 Před rokem

      ዘኔ ልጄ በጣም እወድሃለሁ ጌታ ዘመንህ ይባረክ ባትናገርም ሥራህ ይናገራል ስለዘህ ከቅረታዎች አንዱ ነህና ጌታ ይባረክ ።

  • @etetugerma8202
    @etetugerma8202 Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fikirbirru5789
    @fikirbirru5789 Před 2 lety

    ተባረክ ይብዛልህ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety

    IT'S TRUE PROPHET OF GOD::

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 Před 3 lety +1

    Wonderful discussion brothers, u r blessed :-) "ሃራሜሳ " ግን ልክ "እንደአብዱዛራቅ " በሳቅ ገዳይ ናት! እስኪ አንድ ላይ ሃማሬሳ እንበል :-) ;-)

    • @meazayemane4572
      @meazayemane4572 Před 2 lety

      አማሬሳ ነው የሚባለው

    • @selamawitbekele961
      @selamawitbekele961 Před rokem

      @@meazayemane4572 እርሱ ቆየ እኮ! ሃማሪሳ ፣ ሃሮማያ፣ ሃዋሳ እያልን ምጣን እኮ....

  • @fortruth143
    @fortruth143 Před 3 lety

    akililye berta WENDMALEM
    NEBY ZENE TEBAREK

  • @egenadem6522
    @egenadem6522 Před 2 lety

    Let the guests talk give them time to answer what you have asked..and the voice quality is too low bistekakel teru new...and bless you

  • @kokobumanuf9354
    @kokobumanuf9354 Před 2 lety

    Cheers ye Egypt limmmed new ....... minew tiz aleh?

  • @abayabay690
    @abayabay690 Před 2 lety

    ተብረኩ ! ጠያቂው ድምፅህ በደንብ አይሰማም

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Před 2 lety

    Yetwedede ke ye e/er bareya

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 Před 3 lety

    The interviewer please learn to give enough time let to talk the guest because you are talking equal while they talk. Please let's listen to Zene.

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 Před 2 lety

    Lene ye Geta menfes yehne tamage bariyawen eytetkmebet new.

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před rokem

    ሰውን አታድንቅ አታጋን መልካም አይደለም

  • @tsehayneshmezgebe7056
    @tsehayneshmezgebe7056 Před 2 lety

    You’re asking but not listening. Please listen to him dear brother.

  • @drmikiyas
    @drmikiyas Před 3 lety +1

    aye akuarto begid wuha teta

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před 2 lety

    I like Zenebe but why Nebiy?

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z Před 8 měsíci

    ምንድ ነዉ ችርሰ አለቀቀህም እንዴ ብሮ ዘኔን አሰጨነከው እኮ😂😂😂😂

  • @esraeltewodros8006
    @esraeltewodros8006 Před 2 lety

    እረ ውሀው ላይ አትፍጠን ቶሎ ቶሎ cheers አይባልም
    ሲቀጥል መግባቢያ ቋንቋችን አማርኛ ከሆነ እንግሊዝ አትጨምር !!!!

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 2 lety

    Gets lrasu yhontun yawkal Tebarkelgn wndme

  • @redeatkibebew1181
    @redeatkibebew1181 Před 2 lety

    በደንብ ጠይቀው በተቃራኒ ጾታ እና በገንዘብ ጉዳይ አስተካክሏል ወይስ ሾላ በድፍኑ ነው ጭውቴው ???

    • @helen4526
      @helen4526 Před rokem

      አነጋገርህ ያስታውቃል ሰፈርህ የት እንደሆነ ! አንተ እራስህ አነጋገርህን አስተካክል ።

  • @diborazewdu3746
    @diborazewdu3746 Před 2 lety

    Ye zene dmts aysemam ye ante bcha nw golto yemisemaw

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 Před 4 měsíci

    ደብድበውኝ ገድለውኝ የሚሏት ሳክስ የምእመናንን ኪስ ለማበስ የምታስችል ቁልፍ😆😂😁

  • @bemnettilahun8855
    @bemnettilahun8855 Před 3 lety

    Esti yhen saweye mexico amanuele lamin la hulet kafelo mawetate endasefalagawe ,miemanune tarego mawesade endasefalagwe tayikawe????lamin yiwashale Ara egizabherern eyafaran

    • @mikurabmedia2572
      @mikurabmedia2572  Před 3 lety +1

      ከሜክሲኮ አማኑኤል ጋር በተያያዘም ጉዳይ በዚሁ ቃለ መጠየቅ ላይ ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቷል ። ሙሉውን ስሚው ምን አልባት ለጥያቄሽ ምላሽ ታገኛለሽ

    • @bemnettilahun8855
      @bemnettilahun8855 Před 3 lety

      @@mikurabmedia2572 samechiwalwe muluwen gn it's not True.all most hulum memenanu ya mexico agalegayoche ena abalat aydalume?kana music bandu sayikare ayidal endi mexico amanuele kafelo yawatawe lamin????anyways egizabher ayizabatebatme yabetu balebet kene alwe la hulume,profilen asamero bayamediyawe maqerabe weshaten machime behone ewenat ayaderagaweme

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Před rokem

      @@bemnettilahun8855 ይህ ኢንተርቪው ላይ መልሱን ሰጠ እኮ ማፍራት ስለፈለኩኝ አለ ። አንድ የጌታ ሰው ጤነኛ ወንጌል ይሁን እንጂ ወንጌል እንደ ሱቅ በደረቴ ቢስፋፋ ደስታዬ ወደር የለውም አሉ ሱቅ በደረቴ ዋች ሱቅ የሌለበት አካባቢ ለህብረተሰብ ፈጥኖ ደራሽ ናቸው so ዋናው ጤነኛ ወንጌል ያቅርብ እንጂ ጌታ ከዚህ በላይ በመቶ እጥፍ ያፍራው እኔ እንኳ በቅርብ ነው online ፕሮግራሙ ሲተላለፍ በይትዩብ ያየሁት በዚህ ሀሳውያን ባበላሹት አገር እንዲም ያሉ ስርአት ያላቸው ቸርቾች ጌታ ለቅሬታ ትቶልናል ወይ ብዬ በደስታ ነው የተከታተልኩት ይደግ ይመንደግ ጌታ ያስፋው ውነትም የጌታን ህልዎት አይቻለው በቸርች ፕሮግራማቸው።

  • @netsanetzegeye5884
    @netsanetzegeye5884 Před 2 lety

    እውነተኛ ነብይ አለን? ይህ ሰው ይመስላል እውነቱን ጌታ ይወቅ እኔ አላምንም ሌባ ብቻ