PROPHET ZENEBE GIRMA |የተያዘን ማስለቀቅ| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ዘነበ ግርማ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
Vložit
- čas přidán 11. 02. 2024
- PROPHET ZENEBE GIRMA|የተያዘን ማስለቀቅ| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ዘነበ ግርማ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024 #preaching
OUR YOU TUBE CHANNEL
PROPHET TILAHUN TSEGAYE ECRC BY
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
ነብይ ዘኔ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ዘርህን ቤትህን አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክልህ እንዲህ በፅድቅ እንዳገለገልክ ዘመንህ ይለቅ
ነብይ ዘነበ ተባረክ
ይህንን ትምህርት ስንቴ እንደሰማሁት ገና እሰማዋለሁ:: ክብሩን የጌቶች ጌታ የነገስታቶች ንጉሰ ለሆነው ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት: አሜን ❤❤❤
ይሄ ስብከት፡ ከሰማይ የወረደ የህይወት እንጀራ ነው።
Geta yibarikachu hulachinm kidusan barakatachin prophet tilye inwodihalen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ❤👍ዳዊት እየበረታ ሄደ ❤👍
አሜን ለኔም ይህ ጸጋ ይብዛልኝ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነቢይ ዘኔ ቡሩክ ሁን ድንቅ መልእክት ነው ተባርኬሃለሁ
ነብይ ዘኔ በውነት ጌታየሱስ ዘመንህን ይባርክ ሁሌም መስቀሉው ይታይብህ ህይወታችን እሱው ነውና❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦቦሌይሶ ተባረክ አቦ !!
ነቢይ ዘነበ እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክልህ 📖💕☑️🙏
ጥሌዋ እግዚአብሔር ትልቅ ስሪ አለው በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ምድሪቱን ያወርሳችዋል በጌታና በሀይሉ ችሎት የበረታችው ሁኑ ዘኔዋ ተባረክ
እግዚአብሔር ሆይ አንቴ ሁሉ ጊዜ ከእኛ ጋር ሁን❤❤❤❤❤አሜንንንንን
ፕሮግራሜ ላይ ለምን አላለችም😢😢ዋው ዘኔ ትለያለህ🙏ከመግቢያው ጀምሮ ይባርካል🙏መልዕክተኛ ነህና ጌታን ስለ አንተ አመሰግነዋለሁ
Egizabeher melkam new ✝️
ንፁህ ወንጌልን ሰባኪ ነህ ዘመንህ ይባረክ።
ጥሌ እና ቅዱሳን በሙሉ ጸጋ በእጥፍ ይብዛላችሁ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ሃሌ ሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Tebarek bbiz Amen Amen ❤❤❤❤
ዘኔዋ❤ አባቴ ኢየሱስ ተኮር ሰባኪ!🤩❤
1 John 5 አማ - 1 ዮሐንስ
19: ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደ ተያዘ እናውቃለን።
Nabye xelena zenabe geta zemenachewun yebarekev enanten lezeche meder yelakelen geta lezelaleme yekebere amen amen amen haleluya
አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም የተናገረኝ ይፈፀም እግዚአብሔር የነገራችሁ ሁሉ ይፈፀም
First🎉🎉🎉🎉
ዘኔዋ የአባቴ ብሩክ ዘመንህ ይለምልም 🙏 ጥሌዋ ብዛ ትረፍ 🙏
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ዘኔ❤❤❤❤❤
ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክ
Amenamennnnnnnnnnnnn❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Wuuuu tebarek
Tabarek
❤❤❤
Amen
A
Amenamennnnnnn❤❤❤❤🎉🎉🎉
Amen amen amen amen amen amen amen amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebarekuuu
እግዚአብሔር ይባርክ!!
TEBAREK
ኢየሱስ ጌታ ነው
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየስሱ ዘመን ይባርክ ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
Keber le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe Egezabeher yebarekhe tebareku
Ameeeennn ameeeenn ameeeenn tabaraku
አሜንን
ተባረክ ወንድሜ
Tebarki sewadik❤❤❤❤❤❤
🙏 🙏 🙏 ameen
Tebareku
ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ስለምድሬ እውነተኛ የእግዛብሔር ስለሆኑት አምላኬን አመሰግናለሁ ነብይ ዘኔ እውነት አተላይ ስላለው ፀጋ ጌታይባረክ🎉🎉🎉🎉
❤❤ geta zemnhn yebarkw
አሜን
እኛም እናስለቅቃለን በጌታ በእየሱስ ስም የኦነግ መንጋ ከሃገራችን ላይ ለቆ ይበተን !! ሊያርደን ከመጣው ሃሳዊ ሊያድነን የመጣው መሲህ ይበልጣል!!!
ዘኔዋ ❤ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ
God bless you zenie🇪🇷🇪🇷
Amen amen
Yebareku🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሆነ መልካም ነገር ሁሉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤
ሰለመጣልን ቃል እና ሰለ እናንተ ጌታ ይባረክ ማሰለቀቅና መያዝ በኢየሱስ ስም ሆነ አሜንንን ተባረክ ዜኑዬ❤❤❤
ዘኔዋ እግዘአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ❤❤❤❤❤❤
Amen
Amennnnnnnn begetasimi teberiki teberiki geta zemeniki yibariki ❤❤
አሜን ሃሌሉያ😊😊😊😊
Amen bilogn yetenagerewn yadergal
🙏አሜንንን
❤❤amen Amen
TEBERAKU
Ameeeeeenwowowoaeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤✊✊🙌🙌👂☝
5:02 amen Amen
በጣም የምወዳህ❤❤❤
ጌታ ሆይ
❤❤❤❤❤ Zene enwedhalen
Geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
አሜን አንተም ተባረክ
Ameeeeeen😭😭😭😭😭💗💗🙌🙌🙌🙌🙌🙌
እምንንንንንንንንንንን 🤲🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤Ameeeeen
Tabrikiii❤❤❤
Tebarku
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
āmēni...! gēta yibarikihi🙏❤️
አሜን❤❤❤
Amen❤❤❤❤❤❤❤
Amen!
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah ❤❤❤
Ameeeeen ameeen tabrku kudsn❤
በዚህ ዘመን እንዳንተ ዓይነቱን ወንጌልን በግልጽ የሚሰብኩ ያብዛልን።
ዘመንህ ይባረክ!
Zena zemn yebark geta lerstu werash yaderg beze zemen ante satehone geta yetay
May God blessed Prophet Tele and his beloves.
Amen Amen gate yikebara tabraki
አሜን ጸጋ ይብዛለችሁ
ዘመንህ ይባረክ ! ገና ብዙ ይጠቀምብሀል ጌታ!
Wow dinki timrt new tebrk 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
አንተ እኮ ልዩ ነህ ነብይ ዘኒ በእውነት የእግዚአብሔር የሚጠቀምብህ የቅዱስ እግዚአብሔር ባረያ ነህ ባእውነቱ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏
More Grace brother
Ammmmmmeeeeeeennnnnn
ነብይ ዘኔ ተብረክ ትውልዱን እንዲህ የሚያስመልጥ ት.ት ስለምታስተምር እድሜ ይስጥህ ኑርልን
ዘኔ እና ጥሌ ዘመናችሁ ይባረክ! አሁንም የምታገለግሉበት ፀጋ ይጨመርላችሁ 🙏🙏🙏
Love you Zene!
አሜን የጌታ ጸጋ ይብዛለችሁ❤
ዘንዬ ፀጋ ይብዛልህ ❤
ጌታ ይባርክ በዚ ዘመን ለትዉልዱ ያሰነሳህ ነብይ ነህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ብዙዋች ትጥቃቸዉን በፈቱበት ዘመን እየሱስን ሳየሸሆን ራሳቸዉን ባሳዩበት ዘመን ጌታ ለትዉሉዱ ሰላሰነሳህ እግዚሐብሄር ይባርክ ❤
Zene teared!!!
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤
እንቁ ናችሁ❤
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነብይ ዘነበ
Wow!