ወሳኝ ሰዓት | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 02. 2022
  • ወሳኝ ሰዓት | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church
  • Hudba

Komentáře • 231

  • @user-du4tc2ks8v
    @user-du4tc2ks8v Před 5 dny

    ጌታሆይ እጠብቅሀሉ ለኔ ነው መልክት አሜን ብያለሁ

  • @Adds-yy7eq
    @Adds-yy7eq Před 5 dny +1

    Amennnnnnmnnnnnnnnn🙏

  • @profittareku2817
    @profittareku2817 Před měsícem

    በወሳኝ ሰአት እየሱስ

  • @profittareku2817
    @profittareku2817 Před měsícem

    አሜን

  • @AsterMekonen-ts9qz
    @AsterMekonen-ts9qz Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበርክ

  • @TiziteLave
    @TiziteLave Před 6 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @genetfikadu1620
    @genetfikadu1620 Před 2 měsíci

    አሜን ለኔ ነው

  • @samimahmdf4533
    @samimahmdf4533 Před rokem

    አሜንንንንንንንን

  • @tsionjemil23
    @tsionjemil23 Před 2 měsíci

    Amennn.hallelujah. God bless you

  • @kiyyachibsa7691
    @kiyyachibsa7691 Před rokem

    Ameen Ameen 😢

  • @user-jo7il9kf6u
    @user-jo7il9kf6u Před 2 měsíci

    AMEN amen ❤❤❤

  • @srkalmsrkalm4713
    @srkalmsrkalm4713 Před 2 lety

    አሜንንንን አሜንንን ተባረክ

  • @jayjayraham3822
    @jayjayraham3822 Před rokem

    Geta abzito yibarkik yene abat ewedikalew,tetebeklign❤

  • @Honikumsa
    @Honikumsa Před rokem

    amen amnewu

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 Před rokem

    Amen Amen Amen

  • @bezabenmaleda2001
    @bezabenmaleda2001 Před 2 lety

    Waw amen

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Před 2 měsíci

    Amen amen amen tebarek tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amarechjayebo2932
    @amarechjayebo2932 Před 11 měsíci

    Amenamen❤❤❤❤❤❤

  • @HazanBeyeneHazanBeyene
    @HazanBeyeneHazanBeyene Před měsícem

    Amen

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +10

    ❤❤❤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለዘላለሙ ይሁን❤❤❤ተባርከኃል አባቴ።

  • @tizitagetachew5078
    @tizitagetachew5078 Před rokem

    አሜን አሜን ሀሌ ሉያ እጁ መጣችልኝ አልቆምም የተባረክ ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ

  • @firehwotbirhanu3376
    @firehwotbirhanu3376 Před 2 lety

    Tebareki zene bizalini yihe melikiti yene new

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አልቆምም

  • @user-rt8hs4ro3r
    @user-rt8hs4ro3r Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Tabarki Geta yibarku🙏🙏🙏🙏

  • @zinawmelkamu8872
    @zinawmelkamu8872 Před 6 měsíci

    Amen amen amen❤❤zene tebarek

  • @birukwodajo4602
    @birukwodajo4602 Před 2 lety +9

    በሕይወት ለእግ/ር ቃል ቦታ እንድሰጥ በጣም ከረዱኝ ሰዉች መካከል ነብይ ዘነበ አንዱና ወነኛዉ ነዉ ስለ እሱ ጌታን አመሰግናለዉ በአንቴ ዘመን ሰለሆንክ እግ/ርን እጅግ አድርገ አመሰግናለዉ yuo are the reli servant of God i asper for Grace be to u forever of ur life time..

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Před rokem

      ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
      (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
      *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ጅ

  • @biruktayiteyore9627
    @biruktayiteyore9627 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር አባት ሆይ ተባረክ በቃልህ ወደ አንተ ስላስጠጋሄን! ፀጋ ይብዛልህ ነብይ ዘኔ!

  • @elsaterefe9396
    @elsaterefe9396 Před rokem

    Amen ❤

  • @addisalemworku8423
    @addisalemworku8423 Před 2 lety +4

    ለእኔ ወቅታዊና ትክክለኛ መልዕክት። ተባረክ!!!

  • @yeneneshsimachew5503
    @yeneneshsimachew5503 Před rokem

    Ameeeeeeen🙏🙏😇😇😭😭😭

  • @berhanemogestaye5779
    @berhanemogestaye5779 Před rokem

    Ammmmmeeeeeeennnnn 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 Ammmmmeeeeeeennnnn Ammmmmeeeeeeennnnn I am

  • @user-pm6dq2kl4u
    @user-pm6dq2kl4u Před 2 lety +1

    አሜን!!! ጌታ ሆይ አመሰግንሃለው!!!!! ዘኔ ዘመንህ ይባረክ

  • @ymitame1914
    @ymitame1914 Před 2 lety

    amen alimelesim 🙏🙏

  • @bertukanberehanu8754
    @bertukanberehanu8754 Před rokem

    Amennnnnn

  • @teddyteshome2393
    @teddyteshome2393 Před rokem

    Yihi lene newu❤❤❤❤

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před 2 lety +2

    ፓስተር ኤግዚያብሔር ስለሰጠተህ አስደናቂ መልእክት ኤግዚያብሔርን ኤጅግ አድርገን እና ናመሰግነዋለን!

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn2610 Před 2 lety +7

    አሜንንን አሜንንን!!! ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙌🙌 አልቆም አልቆም እሄዳልሁ!!ደመናውን ሳይሆን እራሱ ኢየሱስ አየዋልሁ ::ዘኔ ጌታ ኢየሱስተባርክ ብዛ ውርስ ያለምልምክ በእውነት ጌታ አጽናናኝ ተጽናናሁ!!😍😍😍😍

  • @senuzerai5641
    @senuzerai5641 Před rokem

    Amennnnn

  • @selamawitabriham945
    @selamawitabriham945 Před 2 lety

    Amen blesse you

  • @berhanemogestaye5779
    @berhanemogestaye5779 Před rokem

    I'm sure today is my day

  • @tedroshaile5004
    @tedroshaile5004 Před 2 lety

    amen

  • @frehaile1944
    @frehaile1944 Před 2 lety

    Ameeeeeen 😢😢😢

  • @tigistseyoume3594
    @tigistseyoume3594 Před rokem

    God bless you 🙏 ❤️

  • @dawittesfayeagaofficial21

    ይህ መልእክት ለኔ ነው። ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልመው

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Před rokem

      ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
      (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
      *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ቅ

  • @meseretgulilat3381
    @meseretgulilat3381 Před 2 lety +14

    ይሄ መልእክት ለኔ ነው . OMG AMAZING GOD. አመሰግንሀለው የኔ ውድ አባት. ዘኔ ብሩክ ነህ. ዘመንህ ይባረክ.

  • @bekitilahun2450
    @bekitilahun2450 Před rokem

    My God bless you more

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 Před 2 lety +2

    አሜንንንንን ሃሌሉያ እንዴት ህይወትን የምያድስ ድንቅ ቃልነው እየሱስ ጌታ ነው አልመለስም ወዳሆለ የጠራኝ ተማኝነው አሜንንንን ጌታ እየሱስ ፀጋውን የብዘልህ ተበርክ በብዙ።

  • @prophetalexs1342
    @prophetalexs1342 Před 2 lety

    በጣም አመሰግናለሁ ነቢይ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ።

  • @yoditadimasu2682
    @yoditadimasu2682 Před 6 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 👐🏽👐🏽👐🏽👐🏽👐🏽👐🏽👐🏽

  • @BELDA143H
    @BELDA143H Před 2 lety

    Ammeen ammeen tebbaraklin

  • @yeshikasa3225
    @yeshikasa3225 Před 11 měsíci

    Ameeeeen zene ameseginalew

  • @hzbawityemane2874
    @hzbawityemane2874 Před 2 lety

    waw waw yhema lene now na Amennnn bye alohung

  • @user-rb9fy8fu5q
    @user-rb9fy8fu5q Před 27 dny

    Tebarek igzihabiher yibarkih

  • @abaytesfaye3391
    @abaytesfaye3391 Před 2 lety +3

    ያኔ የተናገረኝ ጌታ አየዋለው በድንግዝግዝ
    ብቻ አያበቃም ህይወቴ:: more grace bro🙏

  • @matukanigatu7274
    @matukanigatu7274 Před rokem

    አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ መልዕክት ነው😭😭😭😭😭😭

  • @elenigebregziabher7265
    @elenigebregziabher7265 Před 2 lety +2

    የሚደንቅ መልእክት ዘመንህ ይለምልም

  • @user-yy9ed1ez2r
    @user-yy9ed1ez2r Před měsícem

    Enkefatun ayeche alemelesem

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 2 lety +2

    አሜን🙏 ክብ ለ ስምህ ይሆን ጌታ ሆይ 🙌
    ተባረክ የ እግዜር ሰዉ🔥

  • @etetugerma8202
    @etetugerma8202 Před 2 lety

    Aman aman aman aman aman

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před 2 lety

    አሜንንንንንን አሜን አሜን ለዘመኔ ሁሉ አሜንን ይሁንልኝ ብዬ ተቀብያለው 😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @raheltesfaye1520
    @raheltesfaye1520 Před 2 lety

    እውነት ነው ተስፋ የሰጠውን አየዋለሁ

  • @yoditadimasu2682
    @yoditadimasu2682 Před 6 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @berhanemogestaye5779
    @berhanemogestaye5779 Před rokem

    Uuuuuuu Eyesus yadinal !!!!!!!

  • @abelhavel347
    @abelhavel347 Před 2 lety +1

    ዘኔ በእውነት ጌታ ይባርክህ። በአገልግሎትህ ብዙ ተባርኬአለሁ።

  • @dawittesfayeagaofficial21
    @dawittesfayeagaofficial21 Před 8 měsíci

    you are blessd

  • @habtamubogale616
    @habtamubogale616 Před rokem +1

    ይገርማል እኔ ነብይ የሚል መጠርያ ያላቸውን ብዙ ማድመጥ አልወድም ነበር። ነገር ግን ይህ ወንድሜ በቃል እውቀቱ እና በመገለጥ ፀጋ እንዲያገለግል አምናለሁ! ብዙ ነው እውቀት እና መፅናናት ነው ለኔ የቀረልኝ። ነብይ የሚለው የአገልግሎት ስም እንዲ በመፅሐፍ ቅዱስ የቃል ሙላት ላይ ሲሆን ያስደስታል። አመሰግናለሁ ወንድሜ።

  • @yekhciwlej957
    @yekhciwlej957 Před rokem

    Gita benate seletekemegn gita yebarekachu

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před 2 lety +9

    ደረሰልኝ አባ😭😭
    ነብሴን ያበረታት ድምፅ 😭😭😭😭😭😭በእንባ ነው የጨረስኩት
    ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክህ😍🙏

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Před rokem

      ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
      (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
      *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።እው

    • @Nuhamin.953
      @Nuhamin.953 Před rokem

      @@Mom2023new 🙏🙇😭

  • @betelehemdesta9521
    @betelehemdesta9521 Před 2 lety +1

    እስይ እሰይ ልኡሉ ጌታ ኡፈይ ኡፈይ እረፍት ይሰጣል ቃሉ የተናገረኝ ጌታ ታማኝ ነው እርሱ እንደ ሰው ፊቱን አያዞርም ለእኔ ነው ቃሉ

  • @imageofhissonministry9983

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosefseyoum5023
    @yosefseyoum5023 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን ይህ መልዕክት በእውነት የኔ ነው! ተባረክ አንተ የእግዚአብሔር ባሪያ:: በውስጤ ሲፈስ የነበርው ቃል ያች የሰራፕታ ሴት ነበረች ሁሉን የጨረሰች ከእዚህ የተነሳ ከነልጇ ልትሞት የተዘጋጀች ሴት ነገር ግን በዛ በወሳኝ ሰአት ባልጠበቀችው ቦታ ባላሳብርችው ሁኔታ ያልጠበቀችውን ሰው ኤልያስን ጌታ ላከላት:: ለሆዳቸው ብቻ የሚሆን በረከትን ብቻ ሳይሆን የሰጣት የልጇን ሞት በህይወት ለወጠላት::
    በወሳኝ ሰአት የሚያስፈልገኝ ብቻ ሳይሆን ለህይወቴ የሚሆን ፈውስ ይዞ ይመጣል ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልል

  • @abebawtadesse2093
    @abebawtadesse2093 Před 2 lety

    አሜሜሜሜሜሜን

  • @yoniteshome1870
    @yoniteshome1870 Před 2 lety +1

    እንደስምህ አምላኬ መንፈሱን ሁሌም ያዝንብብህ ተባረክ!!!!

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před rokem

    Ayyyyyiiiii😭😭😭😭ene yehe bicha ayedelehime úuuuuuuuuuuuu

  • @kifleshashkin4246
    @kifleshashkin4246 Před rokem

    በትክክል የሳማሁትና በኔ ላይ የሆነ ነገር የሚያስቁም ነዉ ።ትንቢቱ የኔ ነው ተባረክ ።

  • @tigistadmasu3746
    @tigistadmasu3746 Před rokem

    Tebarkealew ehe sbket yene nw

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 Před 2 lety +1

    በእውነት ለኔም መልዕክት ነው ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-eq9it5wj8k
    @user-eq9it5wj8k Před 9 měsíci

    አሜንንንን !!!! እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤❤

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 Před rokem

    Tbarek Bebezu..You are my blessing .May God Bless You More.

  • @berhanemogestaye5779
    @berhanemogestaye5779 Před rokem

    Zarem yiseral yih qal bene lay yisira bemiwedew be Eyesus kirstos geta sim

  • @bezatadele4705
    @bezatadele4705 Před 2 lety +3

    this is right massage in the right place .. Thanks GOD .. I believe In the name of JESUS🙏🙏🙏

  • @elsatekle9529
    @elsatekle9529 Před 2 lety

    Amennn

  • @TiziteLave
    @TiziteLave Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebletilahun495
    @sebletilahun495 Před 2 lety

    zene bewesaghi sat wesaghi kale metalgn tebark ant brukk nk

  • @bereketgebregziabher444
    @bereketgebregziabher444 Před 2 lety +1

    አሜን በ ዘኔ እግር ስር ቁጭ ብሎ መማር መታደል ነው ተባርከሀል ይብዛልህ!!

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @martamarta1524
    @martamarta1524 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭😭😭 ዎውውው ታበረክ

  • @berhanutesfaye904
    @berhanutesfaye904 Před rokem

    TEBARAK

  • @MeeraAli-yt5hl
    @MeeraAli-yt5hl Před 11 měsíci

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yu2zi4rd3n
    @user-yu2zi4rd3n Před 3 měsíci

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @Asther567
    @Asther567 Před rokem

    Awo yenenew ehedalehu kome alkerim yetenageregn tamagn new Ameeen

  • @genetdebela3399
    @genetdebela3399 Před 2 lety

    ይሄ የኔ መልክትነው

  • @user-in7wc3fi4l
    @user-in7wc3fi4l Před rokem

    አሜን አሜን አሜን የቆመው ነገሬ ይቀሳቀሳል ይቀጥላል ካለውበት ከባርነት ስፍራ ወጣው የአባቴን ስጦታ ልቀበል ሀይሉን ክብሩን በኔ የሚገለጥብኚ ግዜ ነው እጥላለው

  • @SEP2922
    @SEP2922 Před 2 lety

    አሜን....አሜን.....አዎ ንጉሱን አየዋለሁ!!! ተባረክ ወንድሜ!!! የሚያሳርፍ ቃል!!! ሃሌሉያ!!!!

  • @Sunem7
    @Sunem7 Před 2 lety +2

    This is my message hallelujah 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir2478 Před 2 lety

    አሜን አልመለስም እቀጥላለሁ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @hayimezenaanker2751
    @hayimezenaanker2751 Před rokem

    ድንቅ መልክት ጌታ ዘመንህን ይባረከው🙏🙏🙏🙏

  • @etsemulatu1914
    @etsemulatu1914 Před 2 lety

    አሜን በብዙ መውደቅ መነሳት ውስጥ ማለፍ ቢሆንም አሜን አልመለስም🙏

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před rokem

    አየዋለው

  • @user-in7wc3fi4l
    @user-in7wc3fi4l Před rokem

    አሜን የፈራውት አይሆንብኚም ይሆንልኛል አባቴ መንገዴ ብዘጋም ተግዳሮት ቢበዛም የአንተን አብሮነት እንዳይ ስላደረከኚ ክብር ሁሉ ልንተ ይሁን አመሰግንሀለው አባቴ