ፅንስ የሰጠ ሃይል አይከለክልም | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ፅንስ የሰጠ ሃይል አይከለክልም | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Komentáře • 135

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ere

  • @profittareku2817
    @profittareku2817 Před 2 měsíci +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Před 3 měsíci

    ዘኔዋ እግዚአብሔር አንተን ሰጠኘ ጌታ ዘመንህም ጤናህም አገልግሎትህም ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vh8hn8il2w
    @user-vh8hn8il2w Před rokem

    አሜን አሜን አይል አይል አይል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @NaNiii12Abigail
    @NaNiii12Abigail Před 3 dny

    አሜን

  • @AdanechChaka-h6z
    @AdanechChaka-h6z Před 14 dny

    Nebiy zene zemnh Eysusen keff Bmaderg yilk Amen

  • @user-vh8hn8il2w
    @user-vh8hn8il2w Před rokem

    አሜን ሊገቱኚ ዘንድ አይችሉም አሜን ተባረክ

  • @user-vh8hn8il2w
    @user-vh8hn8il2w Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን

  • @mesfinalemu7399
    @mesfinalemu7399 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen Manm liyakomegn zend ayichilm!!!

  • @user-vh8hn8il2w
    @user-vh8hn8il2w Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @timechange7478
    @timechange7478 Před 2 lety +9

    እንደማንኛውም ሠው አልሆንም
    የእግዚአብሔር አጀንዳ በኔ አለ
    ሠፋር አያስቀረኝም
    ሂወት መብላት መጠጣት ማግባት አይደለም

  • @Nafekote
    @Nafekote Před rokem

    amen amen amen amen amen amen

  • @desalechkuma-vm8rm
    @desalechkuma-vm8rm Před rokem

    አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏

  • @maregwolde3906
    @maregwolde3906 Před rokem

    አሜን ዘመንህ ይባርክ እልልልልልልል

  • @amarelagase6939
    @amarelagase6939 Před rokem

    አሜን ተባረክ

  • @yoniteshome1870
    @yoniteshome1870 Před 2 lety +3

    ዘኔ ገና ሳትሰብክ ሳይህ ነው መልእክት እንዳለኝ የማስበው ተባረክ አሜን አልገታም!!!!!!

  • @mesfinalemu7399
    @mesfinalemu7399 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen man of God ezisher azto yibarkeh geta cheriso yitekmbhe ante brukneh!!!

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi319 Před rokem

    Ameeeeen ameeeeeen ameeeeeeen

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 Před 2 lety

    አሜንአሜን

  • @nanna9497
    @nanna9497 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏

  • @pawlosermias963
    @pawlosermias963 Před rokem +1

    ስለወንድሜ እግዛብሄር ይመስገን💯

  • @ayyu1533
    @ayyu1533 Před 2 lety +12

    We want more of people like you who can only preach Jesus and his kingdom without covering up. Keep doing the right thing 👌 💯

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 Před rokem

    Ameen 🙏

  • @girumtedfayeabreham1955
    @girumtedfayeabreham1955 Před 2 lety +1

    ዋዉ ነብይ ዘኔ እግዚአብሄር ሁሌ ፀጋ የሚጨምርልህ አንተም ከተገኘህበት ከምንጩ ሁሌ መጠጋጋትህን የማትተዉ እርሱም መባረኩን አይተዉ ብቻ ሁሌ አዲስ የጌታን ክብር ታንፀባርቃለህ ብቻ የጌታ ከተባልኩ አይቀር እንደዚህ ልለይለት እላለሁ ያገኘህ ፀጋ ያግኘኝ

  • @eliltaasfaha4244
    @eliltaasfaha4244 Před rokem

    Amen Amen

  • @genetketema3320
    @genetketema3320 Před rokem

    አንተ የተባረክ የአግዚአብሔር ሰው በፆም ፀሎት ሆኜ ነው ይህንን ቃል የሠማሁት መልዕክቴ ነበረና በእንባ ተቀበልኩት እግዚአብሔር ያለው ቦታ እደርሳለው ማንም አያስቆመኝም ሟርተኛና ረጋሚ ዛሬ ተገለበጠ ከእግዚአብሔር ብርሐን የተነሳ ለኔ ሐይል ሆነልኝ The Joy of thr Lord is my strengthen

  • @benyamzenebe262
    @benyamzenebe262 Před 2 lety

    Ere Amen amen and shi gize amen.

  • @aloalo9878
    @aloalo9878 Před 2 lety

    Wellcome Amen Amen 🙏📖💗🙏

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g Před 2 lety +2

    ወይኔ ለኔ ነዉ መልእክቱ ዘመንህ ይለምልም!!!!

  • @fifidesalegne5879
    @fifidesalegne5879 Před rokem

    Amen 🙏

  • @olyadmakkonin307
    @olyadmakkonin307 Před 2 lety

    Amen 🙏🙏🙏

  • @saronadmasu
    @saronadmasu Před 6 měsíci

    Amen

  • @abdihussenberiso1902
    @abdihussenberiso1902 Před rokem

    Amen yehonbnl peroft tebarke.

  • @agegenhumishamo
    @agegenhumishamo Před rokem

    Ameeeeeeeen

  • @user-qt8dd6us1q
    @user-qt8dd6us1q Před 2 dny

    GBU🙏

  • @yirgalemjuses
    @yirgalemjuses Před rokem

    Ameeeeen

  • @business_ideas_24
    @business_ideas_24 Před 5 měsíci

    Emen i am blessed!❤❤❤❤

  • @saratafara9885
    @saratafara9885 Před rokem

    Amen tebarek

  • @fevenhizkel9810
    @fevenhizkel9810 Před 2 lety

    Geta ybarkh tebarek 🤚🤚

  • @desta5885
    @desta5885 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ያብዛልህ በፀጋ ላይ ፀጋን ይደርብልህ። ተባረክ።

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 Před 2 lety +1

    የእግዚአብሔር ሰው የተወደድክ ይብዛልህ ስለወንድሜ እግዛብሄር ይመስገን

  • @zufanworku3135
    @zufanworku3135 Před rokem

    Prophet be agelgilotihe tetekimeyalehugn
    Geta yabzalih.
    Ke WA, Seattle

  • @tihitnakebedeamen2289
    @tihitnakebedeamen2289 Před 2 lety

    Bless u

  • @kiduskalu4877
    @kiduskalu4877 Před 2 lety

    Yibzalih wendime kef bel

  • @user-ip4nj3gg4g
    @user-ip4nj3gg4g Před 2 lety +2

    ዘኔ ወዬበል በናትህ ለጫወታ ነው ብለህ የምታወራው ወሬ እንኳን እየሱስን ያሳይልህ ባንተ ውስጥ ዘወትር ይክበድ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ዘነበ⛪💖💐🌹🌷🌻⛪

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 2 lety

    ነብይ ዘኔ ዘመንህ ይባረክ ከዚ በላይ ክብሩን ይጨምርብህ

  • @bezadejene8329
    @bezadejene8329 Před 2 lety

    ውይ ነብይ ዘኔ እንዴት እኮ እንደምባረክ በትምህርቶችህ ልክ እንደ ቡና ስክን ብሎ ነብስን አጥንትን ጅማትን ሚነካ መልካም ትምህርት ተባረክልን ለኛ በረከት ነህ እግዚሀብሄር ቃሉን በፍፁም ትህትናና መልካም ስነ ምግባር ሚያስተምሩ ያብዛልን

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    ዋው ለምልም ደጋግሜ ነው ምሰማው አልጠገብኩም ጸጋ ይጨመርብህ በጣም እወድሃለው በነገር ሁሉ ተባርክ እየሱሰ ያድናል

  • @semharasefa2414
    @semharasefa2414 Před 2 lety +2

    Hallelujah amen 🎹

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v Před rokem

    Zeniye

  • @TheAbbe127
    @TheAbbe127 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜንንን እግዚአብሔር ስርቶብኝ ልፈተን አሜን አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ዘመንህን ይባርከው ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በብዙ ተባረክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayyu1533
    @ayyu1533 Před 2 lety +4

    God bless you abundantly brother Zenebe for teaching the true gospel of the living God, keep it up 🙏

  • @yirgalemjuses
    @yirgalemjuses Před rokem

    Inem antee👂👈

  • @jameela11athubia95
    @jameela11athubia95 Před 2 lety

    Amennnnn amennnnn Amennnnn amennnnn Amennnnn amennnnn tabaraki ❣️❣️❣️❣️❣️

  • @amanuelwandrad3806
    @amanuelwandrad3806 Před rokem

    Zene bless u, you are blessing for this generation 🙏

  • @hiwotaklilu6425
    @hiwotaklilu6425 Před 2 lety

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @addislemma4677
    @addislemma4677 Před 2 lety

    አሜንንን

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዘንይ ጌታ አየሱስ ፀጋ ያበዛልህ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @gloviksamula9210
    @gloviksamula9210 Před 2 lety

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ መልእክቶችህ እጅግ ተጠቅሜለሁ ።

  • @addislemma4677
    @addislemma4677 Před 2 lety

    አሜንንን ዘኔ ዘመንህ ይባረክ አንተ የተባረክ ነህ!!

  • @messiandkasutube9654
    @messiandkasutube9654 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen ❤️❤️❤️💘 Tebarek i

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 Před 2 lety

    Nebiy zeni enye sew yelegnme egzabihre sew yakumelegn amen tebareke

  • @buzeabebe3536
    @buzeabebe3536 Před 2 lety

    Ameen ameen iyesus hayal sim , tebarek prophet

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před 2 lety

    Amen amen amen in Jesus Christ name God bless you all

  • @mazimazi4134
    @mazimazi4134 Před 2 lety

    ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን 🤲
    ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ይብዛለህ 🙌❤❤

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 Před 2 lety

    Amennnn Amen Amen 🙏
    Geta Eyesus abzto ybarkh wendmie

  • @TheAbbe127
    @TheAbbe127 Před 2 lety

    ጌታ እየሱሰ ስምህ ብሩክ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @abigiyamekonnen7180
    @abigiyamekonnen7180 Před 2 lety

    Amen amen zemenk ybarek tebareku 👏👏👏🙏❤️

  • @MHailu
    @MHailu Před 2 lety

    God bless you my brother how refreshing to hear God’s voice.🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @eyerusalemtaye8506
    @eyerusalemtaye8506 Před 2 lety

    አቤት እየሱስ የጌቶች ጌታነህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @askrtilahun7583
      @askrtilahun7583 Před 2 lety

      የነፈቀኝ ቁጭ ብሎ በአንተ መማር አለሁት አረብ አገር ነው በተሎት አስበኝ

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 Před 2 lety

    ነብይ ተባርክ በጌታ

  • @behailumeles2925
    @behailumeles2925 Před 2 lety

    Awo ebet kalut baltenanese enitekemibihalen zemenihin yibarkew

  • @melkamushiefraw4023
    @melkamushiefraw4023 Před 2 lety

    አሜን አሜን ሃሌሉያ

  • @helenberhane4623
    @helenberhane4623 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ እኔ ባንተ ትምህርት ነው ቆሜ ያለሁት

    • @mami7753
      @mami7753 Před 2 lety

      በጌታፀጋ እንጂ በዘኔ ትምሕርት አይደለም የቆምሽው እንዲ አላስተማረሽም ዘኔ ወደጌታ እድታዪ መንገድ አሳየሽ እንጂ

  • @senaytembaye1658
    @senaytembaye1658 Před 2 lety

    Zenye ante bruk, yegeta barya, zebenh ybarek🙏

  • @etaferahumekonen9599
    @etaferahumekonen9599 Před 2 lety

    Wow prophet zene God bless your remaining life safe! our country needed more of people like you who can preach only Jesus and his kingdom! let us shoulder the name of Jesus until our lifetime!⛹‍♀ 🏌‍♀

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun6936 Před 2 lety

    Amen. God bless you prophet

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Před 2 lety

    Amen Amen Amen🙏 God bless you.

  • @jenetzippert1441
    @jenetzippert1441 Před 2 lety

    Hallelujah hallelujah amen amen 🙏

  • @misertesfaye8555
    @misertesfaye8555 Před 2 lety

    Geta ybarkh zene!. Ye E/r lebn new yetenagerkew!... lebsen new yareseresat geta stegawen yabzalh!.

  • @tsegayenatadmasu7316
    @tsegayenatadmasu7316 Před rokem

    🙏🙏❤❤❤

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 2 lety

    This is my 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @burtesiyum5161
    @burtesiyum5161 Před 2 lety

    Geta yabalh

  • @gelanaurgessa9513
    @gelanaurgessa9513 Před 2 lety

    Preach prophet....

  • @senaitbayu713
    @senaitbayu713 Před 2 lety

    God Bless you!!!

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 2 lety

    እንደማንኛውም ሰው አይደለሁም

  • @millii1
    @millii1 Před 2 lety

    Amen!!!

  • @user-jf6dd1hr1n
    @user-jf6dd1hr1n Před rokem

    amen amen tabarku amen haleluyyaa amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💯💯💯💯💯💯

  • @edenbayisa
    @edenbayisa Před 2 lety

    Amennnnn Hallelujahhhhhhhhhh💙

  • @zenuregassa549
    @zenuregassa549 Před rokem

    ሀልዎት ዋጋ የሚል ትምህርት

  • @zdmenamo
    @zdmenamo Před rokem

    come back to work Hideaway used to say a ticket ❤ can I get away yesterday

  • @yaredhb9440
    @yaredhb9440 Před 2 lety

    አሜን ይገቱኝ ዘንድ አይችሉም

  • @birukkastro3575
    @birukkastro3575 Před 2 lety

    Iwedihalew zene

  • @timechange7478
    @timechange7478 Před 2 lety

    ነዉ እሱ እየሱስ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem

    እኔ በኢየሱስ ስም ውስጤን ጨምቄ አሜሜሜሜሜሜሜንንንንን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥❤

  • @amanuelmeresa1358
    @amanuelmeresa1358 Před rokem

    ዘንዬ ፀጋው ባንተ ጨምሮ ይታይ ያወራኸው እሱ በኃይል ባንተ ላይ ይገለጥ ።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝📖

  • @wedibekele4929
    @wedibekele4929 Před 2 lety

    ተባሬክልኝየጌታልጂነቢይዜኔአይለቅብህይጨምርብህጌታኢየሱስይባርክህአሜን