ኗሪ መንፈስ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ኗሪ መንፈስ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Komentáře • 143

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety +15

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።እ

  • @procell3871
    @procell3871 Před rokem +1

    አምላክ ይባረክ ብዙ መለወጥ ወደ ቃሉ እንድ ቀርብ ያምላኬ ሰም ከፍ ይበል አምላክ ዘመን ይባረክ ምንም በማይመች ቦታ ብሆንም የሚመቸው አምላክ ከኔ ጋር ሰላለ አመሰግናለሁ ለሕይወት ለውጥ አሱ ነው ባንት አያለፈ የሚናገረኝ መንፈስ ቅዱሳ ይባረክ አሜን አሜን

  • @user-yb5eb3sb9k
    @user-yb5eb3sb9k Před 6 měsíci +1

    Amen Amen hallelujah Amen Amen 🙌🙏❤

  • @KasseyPink
    @KasseyPink Před 4 měsíci +1

    አሜን የኔ ዉድ ዘመን በጌታ ቤት ይለቅ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 11 měsíci +1

    ሁሁሁሁሁሁ አሜንንንንንንንንን ብሰማው ብሰማው እደገና የሚርበኝ ቃል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🙌🙌🙌

  • @user-od1go3xo9c
    @user-od1go3xo9c Před rokem +1

    አሜንንን አሜንንን ኤሄ መልክት ለ ዓለም ትዉልድ ሁሉ ይመለክታል ፓስተር ሲላ አንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ተበርክ 🙏🙏

  • @user-jo7il9kf6u
    @user-jo7il9kf6u Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @Beemenet
    @Beemenet Před rokem +1

    እውነት ድንቅ መልእክት ነው ወደኩበት እንዲነሳ ትድተከኛል ሁል ግዜ ለመፀለይ ስንበርከክ እፈራለው እንዴት ሃጥያት ስትቼ በጌታ ፊት ቀርባለው እያልኩ እራሴን እወቅሳለው ምፀልየው ጠፍቶብኝ እነሳለው ቆሽሼም የማይጥለኝ አባት አለኝ ለካ ለንስሃ እድል ስለስጠኝ ጌታ ይባርክ ተባርክ የእግዝአብሄር ስው መልእክትህን መከታተል ከጀመርኩ ሁለት ቀኔ በጣም ይለውጣል ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @barkotyimer7292
    @barkotyimer7292 Před 10 měsíci +1

    Dear Zene i have no words to express towards you thank you

  • @profittareku2817
    @profittareku2817 Před 2 měsíci

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @simesima3954
    @simesima3954 Před 2 lety +1

    Shalom shalom yabate jegina birtu wotader qali awuaghi

  • @user-jo7il9kf6u
    @user-jo7il9kf6u Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ei3gz1nl6r
    @user-ei3gz1nl6r Před 5 měsíci

    አሜን

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜንንንንንን

  • @mehirethaylemaryam-lp6gl

    Zenye geta berekerek yargeh

  • @ymitame1914
    @ymitame1914 Před 2 lety

    Ameen ameen❤🙏🙏😥🙏

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem

    አሜሜሜሜሜንንንን❤

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Před rokem

    Amen amen amen

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp Před měsícem

    Amennnnnnn🤲🤲🤲🙏❤️

  • @hiwideri8294
    @hiwideri8294 Před 7 měsíci

    ተባርክ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tigistnegash7938
    @tigistnegash7938 Před 2 lety +7

    በብዙ ተባረክ የተወደድክ መኖሬን ፈልጉ ይህ ነበር የጠፋብን ተባርክ

  • @saralangana725
    @saralangana725 Před rokem

    Amen Amen 🙏

  • @meseretrefera3101
    @meseretrefera3101 Před 4 měsíci

    Amen

  • @eyrusalemsemeret2296
    @eyrusalemsemeret2296 Před rokem

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před 2 lety +2

    አሜን አሜን ነብይ ዘነበ ግርማ በጣም የምድህና የማከብርህ የእግዚአብሔር ብሩክ ሰው ነህ ዘመንህ አገለግሎትህ ይባርክህ ጌታ እግዚአብሔር
    ።።።።።።ኢየሱስ ያድናል።።።።።

  • @nigistiberaki1751
    @nigistiberaki1751 Před 11 měsíci

    Xgerm xega yu ezi. Nay zebenz hewirya eika nska tebarek.

  • @nanimoges9337
    @nanimoges9337 Před rokem

    Amen amen amen be blessed

  • @maharyasefaw1832
    @maharyasefaw1832 Před 2 lety +4

    ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ! ሕይወቴን የሚለውጥ ትምህርት አግኝቻለሁኝ።ዘመንህና አገልግሎትህን ይባርክ።

  • @NaolGurmessa
    @NaolGurmessa Před 10 měsíci

    Tabrek

  • @simesima3954
    @simesima3954 Před 2 lety

    Ufffffffe ameeeen ameeeen ameeeen bewunet zare ye sigawi mesilen yenorinew yahil yibika abate iyessus mulaghi tekotatereghi yalante bado neghi Yale ante kentu ye kentu kentu neghi 🇪🇹📖👈🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️✋✋✋✋🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @firaolabera4603
    @firaolabera4603 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክ

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 Před 2 lety

    Ameeeeeen

  • @Dinksiraw
    @Dinksiraw Před 2 lety

    Yes

  • @etetugerma8202
    @etetugerma8202 Před 2 lety

    Bilessssing may little brother

  • @oliraaabbishu5190
    @oliraaabbishu5190 Před rokem

    God Bless you 🙏

  • @berekettemesgen7696
    @berekettemesgen7696 Před 2 lety +1

    በጣም ሚገረም ተመረት

  • @alemmele
    @alemmele Před 2 lety

    Wow God Bless you

  • @user-qf4tu7yh1s
    @user-qf4tu7yh1s Před rokem

    tabrk blessd

  • @etetugerma8202
    @etetugerma8202 Před 2 lety

    Geta ybarkh zadya

  • @meseretmulugeta8941
    @meseretmulugeta8941 Před 2 lety

    Tebarek

  • @mesereterbkobiltbo4675

    ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @betelehemdesta9521
    @betelehemdesta9521 Před 2 lety +1

    እውነት ነው ብዙ አማኞች እየጎዳቸው ያለው ነገር ነው ንጉሱ እየሱስ ከዚ መንፈስ ነፃ ያውጣን

  • @semharasefa2414
    @semharasefa2414 Před 2 lety +1

    O አምላካችን ተባረክ

  • @nanimengistu1106
    @nanimengistu1106 Před rokem

    አሜን የማዳኑ ደሰታ በሙላት ይመለሰልን

  • @Dinksiraw
    @Dinksiraw Před 2 lety

    Blessed

  • @eb6259
    @eb6259 Před 2 lety

    ❤❤❤

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    በኢየሱስ ስም ተባረክ

  • @amarroro5227
    @amarroro5227 Před 2 lety

    እረ አሜንንንንንንንንን በእየሱስ ስም እንዴት ደስ የሚል ስብከት ነው ጌታ እየሱስ ይባርክ ፀጋ ይጨመርልህ ተባረክክ አሜን

  • @yoanafamily1
    @yoanafamily1 Před 2 lety +1

    My jesus ..... betam yemakebrehna yemewedeh ነብይ ዘኔ tebarekelegn

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 Před 2 lety

    Geta abzto yibarkh

  • @prokenagodlovetv9253
    @prokenagodlovetv9253 Před 2 lety +5

    ነብይ ዘኔ አለ እግዚአብሔር ይባርክ ለአማኞች የሚሆን ትምህርት እና ስብከት ነው።

  • @biratutafese8416
    @biratutafese8416 Před 2 lety

    እግ/ር አብዝቶ ይግለጥልህ። ተባረክ

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 Před 2 lety

    ዘኒዬ ተባረክልኝ በጣም ነው የምወድህ ። ገፅታክ ራሱ ምን ያክል ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንደተቆጣጠረክ ይናገራል ። ከናንተ ጋር አብሮ ማምለክ ይናፍቀኛል

  • @elsazeleke4757
    @elsazeleke4757 Před 2 lety +1

    የማዳንህን ደስታ እንደገና መልስልን አሜን 💙✝

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 Před 2 lety

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከጎደለኝ በላይ አብዝቶ የጎደለኝን ስላሳየኸኝና ስላስተማርከኝ እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ፡፡ ብቻ ሁሌም የጌታዬ ደስታ ሁሉንም ነገሬን አልፈህ ልቤን ሙልት አድርገው ፡፡ መልእክትህንም አሲዘህ ስለላክልን ስለ ባሪያህ አጅግ አድርጌ አመሰግንሀለሁ ፡፡

  • @emebetayele9833
    @emebetayele9833 Před 2 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ተባረኩኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 2 lety

    ትክክል አሜንን🙏ጌታ ሆይ የንሰሐ ፍሬ ስጠኝ
    🙏🙇

  • @firehwotbekele9077
    @firehwotbekele9077 Před 2 lety

    Awoo yaderebin menfesi indayitefa oh yetewodekmi ye Geta sewu zemenhi yibarek😍😍😍

  • @emuyatesgaye4497
    @emuyatesgaye4497 Před 2 lety

    ዘኔዋ የእግዚአብሔር ፀጋ በጥፍ ያግኝህ

  • @meskermworku1595
    @meskermworku1595 Před 2 lety

    አሜን እውነትም ይሄ የእግዚአብሄር መንፈስ አይጥፋብን ወንድሜ ጌታዬና አባቴ እሱ ጌታ ያብዛልክ የተወደድክ ያባቴ ብሩክ ኡፍ በቃ ነብሴ ረሰረሰች ተባረክልኝ

  • @hawwiitarreessaa6363
    @hawwiitarreessaa6363 Před 2 lety

    Eshy tifiti yemil sibket newu nan of God Ameen 🙏❤️

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 Před 2 lety

    ዘመንህ ይባረክ

  • @benyamzenebe262
    @benyamzenebe262 Před 2 lety

    Endet yemiyasarf melkt new! Prophet Zene tebarek.

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ ወንድም ነቢይ ዘኔ! ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ይባረክ!!!

  • @firehwotbekele9077
    @firehwotbekele9077 Před 2 lety +2

    የማዳንህን ደስታ መልስልን አባ🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @bereketgebregziabher444

    ተባረክ ዘመንህ ይለምልም የጌታ ባርያ ዘኔ ከዚህ በሚበልጥ መገለጥ ጌታ ያብዛልህ እርፍ እንድል ረድቶኛል ቃሉ እግዚአብሔር ይባረክ!!

  • @selamgeremew7781
    @selamgeremew7781 Před 2 lety +1

    ኸር በጣም ሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳን !!!

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 Před 2 lety

    አሜን መንፈስ ቅዱስ

  • @addislemma4677
    @addislemma4677 Před 2 lety

    አንተ የተወደድክ ዘኔ ተባረክልኝ

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ ዘመንክ ይባረክ

  • @emuyatesgaye4497
    @emuyatesgaye4497 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @bettybelelo5208
    @bettybelelo5208 Před 2 lety

    Amen Amen Amen!!!

  • @TihitinaBirhan
    @TihitinaBirhan Před 2 lety

    ነብይ ዘኔ ጌታ አየሱስ በብዙ በረከቱ ይባርክህ

  • @godislove6010
    @godislove6010 Před 2 lety

    አሜን 🙏🏼

  • @meronkassahunofficial3079

    God bless you so much

  • @assefabekana7042
    @assefabekana7042 Před 2 lety

    AMEN TEBARK

  • @bifat7758
    @bifat7758 Před 2 lety

    ጌታ ኢየሱስ ይክበር ፤ ተባረክ ወንድሜ ነብይ ዘኔ

  • @firehiwotfeyera3234
    @firehiwotfeyera3234 Před 2 lety +1

    Amen Lord help me to stay with your spirit

  • @hanaabebaw1391
    @hanaabebaw1391 Před 2 lety

    Be Blessed Nebiy Zene zemenh yelemlem Eju ahunm beante lay yehun kalu ahun ketegeletelk yelek yegeletlh yebraleh !!

  • @emuyatesgaye4497
    @emuyatesgaye4497 Před 2 lety

    የማዳንህን ደሰታ መልሰልኘ አሜን

  • @hani5372
    @hani5372 Před 2 lety

    Uuuuuifff nebse reersech tebarek

  • @hiwotyigzaw7681
    @hiwotyigzaw7681 Před 2 lety

    Egziabher yetemesegene yihun Silante Geta Yikber. Zarem egziabher kalun yemayshekakitu bariawoch alut. ''For we are not as many, which corrupt the word of God: but as of sincerity, but as of God, in the sight of God speak we in Christ. 2 Corinthians2;17.'' Praise the Lord.

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Před 2 lety

    Blessed prophete

  • @daniealeliyas7644
    @daniealeliyas7644 Před 2 lety

    Amen amen amen God bless you

  • @mimiabebe7192
    @mimiabebe7192 Před 2 lety

    🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 Amen

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 2 lety +1

    I thank GOD for you🙇🔥🙏🙌

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +2

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ተባርከኃል።

  • @bruktya5119
    @bruktya5119 Před 2 lety +2

    ጌታ እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @Dinksiraw
    @Dinksiraw Před 2 lety

    You are really

  • @firehwotbirhanu3376
    @firehwotbirhanu3376 Před 2 lety

    ዘንዬ ተባረክ እባክክ በፀሎትክ አስበኝ መረጋጋትና እረፍት አጥቻለው

    • @emud8433
      @emud8433 Před 2 lety +1

      ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 2 lety

    Amen 🙏

  • @daniealeliyas7644
    @daniealeliyas7644 Před 2 lety

    Wawwwww wawwwww God is good all the time

  • @ayelechnejo9521
    @ayelechnejo9521 Před 2 lety

    Thank you

  • @alem8640
    @alem8640 Před 2 lety

    Tebarek wondim zena

  • @yrgakassa7465
    @yrgakassa7465 Před 2 lety

    Amennn amennn tebareku 🙏❤

  • @phone4620
    @phone4620 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ♥

  • @kebkdeda9051
    @kebkdeda9051 Před 2 lety

    Bless you

  • @meleketbroadcast3521
    @meleketbroadcast3521 Před 2 lety

    Amen Amen Amen.... Menfes Kidus, meleselen yemadanhen desta.!! Ante ye Egzeabher barya, yegebahe seaw tebarek, yechemerelhe! GLORY TO GOD!!!

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 Před 2 lety

      ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ ብዙ ዘመን ብንቆጥርም እንዲህ ስለ መንፈስ ጥልቅ መረዳት ስለሌን ተጎድተናል ።በጣም እቆጣለሁ አለቅሳለሁ ምክንያቱም ስለ ምድር ነገር ማጣቴ አይጨንቀኝም መንፈሳዊ ረሐብ አቅም ማጣት የልጆቼ ለእግዚአብሔር ነገር እጅግ ቀዝቃዛ ከመሆንም አልፎ ወደ ኃላ በማለቱ ትልቅ ምረት ውስጥ ከመግባቴ የተነሳ ማገልገል አቅቶኛል መልበስ መብላት እንኳ አስጠልቶኛል ምክንያቱም ጌታዬ እንደት ሰው እንዳረገኝ አውቃለሁና እባክህ ፀልይልኝ ልደውልልህ በቻልኩ ደስ ይለኝ ነበር ግን ቁጥርህን አላውቅም።ከዚህም በላይ ፀጋው ይፍሰስልህ የጌታን መንጋ አስታትቅ ዋጋህ ከላይ ነውና

  • @wubalemteklemariam3166

    what a teaching wow

  • @zelalemtadase9097
    @zelalemtadase9097 Před 2 lety

    Good Blessed 🙌 🙏