የተወለደው ሊሞትልን ነው| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 01. 2024

Komentáře • 130

  • @brukyakob8584
    @brukyakob8584 Před 5 měsíci +31

    የጌታ ሰው በጣም ደስ ብሎኝ እየተከታተልኩ ነው።እና ስብከቶቹ አየዘገዪ ነው ሚለቀቁትና በየእለቱ ቢቀርብልን ደስ ይለኛል።ተባረኩ ጸጋው ይብዛላችሁ።

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh Před 5 měsíci

      በእለቱ ወይስ በየእለቱ?

    • @bemherath3413
      @bemherath3413 Před 5 měsíci

      Edit ሲደረግ ና አየር ላይ ሲለቀቅ ጊዜ ይፈጃል ... ለዛ ይሆናል

    • @KndeMarqos-fr4ev
      @KndeMarqos-fr4ev Před 5 měsíci

      ❤❤

    • @FERAWFERA
      @FERAWFERA Před 3 měsíci

      እናትና አባትሕን አክብር ይላል ቃሉ እናትሕን ሳታከብር እንዴት እናትሕን አክብር ትለኛለሕ ........

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před měsícem +2

    መቼም ርዕስ የማትቀይር አንተ ጳዉሎስ ዘመንህ ይለምልም።

  • @user-bw7nh9re5k
    @user-bw7nh9re5k Před 2 měsíci +2

    ዘመንክ ይባረክ አገልግሎትክ በምድር ዳርቻ ሁሉ ይሰፋ ዘመንክ ኢየሱስ ኢየሱስ እያልክ ይለቅ 🙏🥰🥰

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 Před 5 měsíci +7

    Woooooooo ኢየሱስ የተወለደው ልሞትልን ነው 💘🔥💘💘💘💘 ልዩዩ የፍቅር ስጦታዬ አባቴ ኢየሱስ አንተ ነህ ህይወቴ💝🔥💘
    📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💘💘💘💘💘💘🔥🔥🔥🔥🔥💞💞💞💞💞💞💞💞
    ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያ አባቴ ኢየሱስ ወወወወ ምንኛ ድንቅ ነህ ልዑል ሆይ ማደሪያ ይባርክ እልልልልልልልልልል🔥🔥🔥📖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💘

  • @namrudyelidu8101
    @namrudyelidu8101 Před 5 měsíci +12

    ጥሌዋ ፀጋው በዝቶልሃል!❤🙏

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 Před 5 měsíci

      Good bless you tebarek bbiz Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretasefa9407
    @meseretasefa9407 Před 5 měsíci +9

    አሜንን
    እርስ አንቀይርም ሁሉ እየሱስ ብቻ
    ተባረክ በብዙ ♥️

  • @selame2713
    @selame2713 Před 5 měsíci +5

    ጥልዬ እግዚአብሄር ይጨምርብህ ብትንትን እአድርገህ ገልፀህ ስላሰተማርከን ተባረክ

  • @user-kz8do4nv1v
    @user-kz8do4nv1v Před 5 měsíci +8

    ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክ

  • @user-wp8hy4kp2v
    @user-wp8hy4kp2v Před 3 měsíci

    አሜን ዘማንክ ይበረክ ወንዲሜ በጠም ረገ በለዉ መንፈስ የተሞለ ትምሀሪት❤❤❤❤

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 Před 5 měsíci +4

    ጥሌ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ይብዛልክ ዋው ይሚገርም መግለጥ ተባረክ

  • @menta6786
    @menta6786 Před 5 měsíci +4

    በደስታ ነዉ የሰማዉት ተባረክ

  • @arifrealestatesolutions-ar3746
    @arifrealestatesolutions-ar3746 Před 5 měsíci +4

    አሜን። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @ibrahimelzein2651
    @ibrahimelzein2651 Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን❤❤❤❤ አሜን በእዉነት ወንድማችን ጥለዉዬ ዘመንክ በጌታ ስም ይባረክ ተበረክ በነገር ሁሉ❤❤❤

  • @obsebekele2040
    @obsebekele2040 Před 4 měsíci +2

    ከ ነኩት
    ካዩት
    አብረዉት ብዙ ከሆኑት ጋር
    በእምነት እኩል ወራሽ ስላደረገን
    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @botin6076
    @botin6076 Před 4 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee amasaginalewu le hulum neger amasaginalewu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @user-sh6hw6gg1m
    @user-sh6hw6gg1m Před 2 měsíci

    ስለ አንቴ ጌታዬን 🎉🎉🎉አመሰግናሉው🎉🎉🎉🎉

  • @alemaboye1603
    @alemaboye1603 Před 5 měsíci +3

    አሜን እየሱስ ጌታ ነው

  • @abezash921
    @abezash921 Před 5 měsíci +3

    ጥለዬኮ የምንወድክ የተባረክ ሰው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @botin6076
    @botin6076 Před 4 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn ❤ebifama obolesako Waqayo Ayanasa isinif haa bayyisuuuu 🙏🙏🙏

  • @tilahunalemayehu
    @tilahunalemayehu Před 5 měsíci +4

    ከዚህ በላይ ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @taklekumarra7227
    @taklekumarra7227 Před 5 měsíci +3

    ጥሌ በእውነት ጌታ አድልቶልሃል ፀጋህ ከመውደድ አልፈ እቀናብሃለሁ መንፈሳዊ ቅናት አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ጌታ አሁንም ያብዛልህ ከልቤ እወድሃለሁ ተባረክ።

  • @meronaklilu4539
    @meronaklilu4539 Před 5 měsíci +1

    ተባረክ አንተ ላይ ያለው ፀጋ ይለያል!ይህን ያረገ ጌታ ስሙ ይባረክ !!!

  • @AkliluAyele-ie3xf
    @AkliluAyele-ie3xf Před 4 měsíci

    Amen amen 🙏 🙌 amen

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 5 měsíci

    አዋ ጌተ እየሱሰ በፈቃዱ ሞተልን ሞቶ ሞትን አሸነፈልን።

  • @Sha-mr8yw
    @Sha-mr8yw Před 2 měsíci

    ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 Před 4 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn ❤🙏🙏

  • @Azeitttttt
    @Azeitttttt Před 5 měsíci +1

    ሀሌሉያ!!!!

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 Před 5 měsíci +1

    አሜን

  • @user-rh9hq8iw2v
    @user-rh9hq8iw2v Před 5 měsíci +2

    እግዚያብሔር ይባርክኽ ወንድሜ ነብይ ጥሌ ጤናኽን ይስጥኽ ዕድሜን ይጨምርልኽ እወድኻለው

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Před 5 měsíci +2

    ❤ Yetebarek neh. nebsn myasarf ewnet kel new

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 5 měsíci +1

    Waaaaaaaaaaw praise God,,,, inideat desssss yemel sibiket new,,,,,thank you Jesus,,,,,,, you are blessed,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq Před 5 měsíci +1

    ጥሌ ፀጋው ይብዛልክ ❤❤❤

  • @user-bu2sg6im3w
    @user-bu2sg6im3w Před měsícem

    ዳዲ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጸጋ ያብዛልህ ተባርክ በብዙ ጌታ አንተንና ቤትስብህን ሁሉ ይባርክህ❤❤❤❤
    እግዚአብሔር በአንተ ቆሞ እኔን ቀይሮኛል ጌታ ይባርክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ub5cs6tf6u
    @user-ub5cs6tf6u Před 5 měsíci

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @em6708
    @em6708 Před 5 měsíci +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
    እንደ ሌሎቹ መዝለል የለ መዝለፍ የለ መጮህ የለ ወንጌል ብቻ አቦ ይመችክ ወንድማለም
    በእውነት እንዴት ደስ እኛለኝ እንደምሰማክ

  • @theyearofempowerment3206
    @theyearofempowerment3206 Před 5 měsíci

    Egziabger yebarekeh tawgawenem yebezaleh 🙏

  • @helenehelene9758
    @helenehelene9758 Před 5 měsíci

    Endate yale agelgay yebzalin kezi belay yebralik

  • @etalemzewde7027
    @etalemzewde7027 Před 5 měsíci

    ነብይ ጥላሁን Tebarek...

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 2 měsíci

    Amen

  • @jossyegetalij8444
    @jossyegetalij8444 Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢 ameeeeeeeeeeeeeen

  • @user-tu3it7mc7x
    @user-tu3it7mc7x Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-gj4up5qw1c
    @user-gj4up5qw1c Před 3 měsíci +1

    ነፍሴ ሆይ ይህን ፈፅሞ አትርሺ ነገር ቢሳካ ባይሳካ ይሄ ፍቅር ከምንም ነገር ጋር አይነፃፀርም ።
    አንቺን ለማዳን እግዚአብሔር አንዲያ ልጁ ላይ ጨክኖበታል ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም እውነት ነው እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ከፈጠረበት ድንቅ አሰራሩ ያዳነበት ረቂቅ ጥበብ ይበልጣል።
    ደም ግባቱን ያጣው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
    የተናቀው እና የተጠላው የሆነው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
    ህመምሽን የተሸከመው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
    እንደ ተቸገረም የተቆጠረው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
    በደልን የማያቅ እሱ ስለ አንቺ በደል እራሱ ደቀቀ ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
    ተግሣጽ የተቀበለው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
    ነፍሱን ስለ ሀጢያትሽ መስዋዕት ያደረገው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው ።
    በጥፊ ሲመቱት እና ምራቃቸውን ሲተፉበት ነፍሴ ሆይ ይህን ሁሉ የተቀበለው ለአንቺ ነው።
    የደም ላብ ያላበው ፣ ስጋው እሲቆረስ የተገረፈው ፣ እጅ እና እግሩን በሚስማር ሲቸነክሩት ዝም ያለው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
    ነፍሴ ሆይ ቆም ብለሽ አስተውይ የተሰጠሽ የዘላለም ህይወት የአንቺን አስተዋፆ የሌለበት እንዲሁ በነፃ ያገኘሽው ነው እና በራስሽ ላይ ይሁን የበላይ በዘመንሽ ላይ ይክበር የሚወደውን ወደጂ የሚጠላውን ጥይ እንቢ በይ በቀረሽ እድሜ ርዕስ ሳትቀይሪ ኢየሱስን እየጠራሽ ፣እያከበርሽ ፣ እየዘመርሽ ፣ እየባረክሽው እያመለክሽው እና እሱን በመምሰል እየኖርሽ እያስከበርሽው መኖር ይሁንልሽ!!! አሜን

  • @gechseenaaol9874
    @gechseenaaol9874 Před 5 měsíci

    እግዝአብሔር ይባርክህ

  • @user-ye9gp3zf2y
    @user-ye9gp3zf2y Před 5 měsíci

    የዘመናችን paul❤

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Před 5 měsíci

    Tebreke tesheye tsege yebezelehe ❤❤❤❤

  • @Tulubaby1
    @Tulubaby1 Před 5 měsíci

    አቤት ሰው ሁሉ አፉቸውን ከፍተው ነው የሚሰሙት የሚግርመው ነብይ ሆኖ 4D መስበክ እንኳን ጌታ ኢትዮዽያዊ አረገህ በምን እንሰማህ ነበር ፈረንጅ ብትሆን ተመስገን አባት አገሬን ስላሰብክላት

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 Před 5 měsíci

    Amen!

  • @desalegn337
    @desalegn337 Před 5 měsíci +1

    ዋው በዚህ ዘመን ስለ ኢየሱስ
    ከመስበክ በላይ ሰለገንዘብ በሚሰበክበት ዘመን የዘመኑ ዮሐንስ አንተነህ ጸጋው ይብዛልህ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je Před 5 měsíci +1

    እውነት ነው ወድሜ እኔ በዱባይ የተከበረው ክርስመስ አስደንቆኛ

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před 5 měsíci +2

    አሜሜሜንንን ጤሌ ተባረክልን ለሰባኪውም ለሰሚውም የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዘልን 🎉❤🎉
    ሌላው እባካችሁ ሙዚቃ መሳሪያ የምትጨወቱ በቃል ሰአት አቁሙት በጣም ነው የሚረብሽው please ከትልቅ አክብሮት ጋር❤❤

  • @user-xj6vo4cu5r
    @user-xj6vo4cu5r Před 5 měsíci

    Tiliye tebarki ❤❤❤

  • @user-nj7zu8fz6j
    @user-nj7zu8fz6j Před 5 měsíci +1

    ወ ይገርማል ሰምቼ አልጠገብኩም እውነትም የዘመኑ ጳዉሎስ ነው

  • @abri5409
    @abri5409 Před 5 měsíci

    ተባርክ

  • @user-kl6sf2lm2w
    @user-kl6sf2lm2w Před 5 měsíci

    uffee yesus I don't have word !!!!!!!!!! GOD Bless You.

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 Před 5 měsíci +1

    ሰው ግን ኢየሱስን በጣም ተርበዋል ። ደስ ይላል

  • @brightfuture-bz7rz
    @brightfuture-bz7rz Před 5 měsíci +1

    Waaqayyoo si yaa Eebbisu
    God bless you❤

  • @tedyalemu
    @tedyalemu Před 5 měsíci +1

    አሜን !!!!

  • @yeshimebetkassa5181
    @yeshimebetkassa5181 Před 5 měsíci

    ኢየሱስ ሁልጊዜ ይሰበክ

  • @loveinchristwoldezion5425
    @loveinchristwoldezion5425 Před 5 měsíci +1

    Prophet Tilahun you are a gift from God. Thank you God in all time God has His Owen soldiers 🎉🎉🎉

  • @julakhaakter9794
    @julakhaakter9794 Před 5 měsíci

    Ameen.Ameeeen.geta.abizito.yibariki.tabaraki❤❤

  • @kibromberhe9492
    @kibromberhe9492 Před 4 měsíci

    Preach man of GOD

  • @user-vo1yq3xk5k
    @user-vo1yq3xk5k Před 5 měsíci

    Ye getta sewu lembarki quality yeleghim ya abate buruki zemenki be getta yileqi 😢😢😢😢😢😢Ufffffffffffffffffffffffff amennnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn 😭 ♥️ 💖 💓 inwodihalhu be qali mulati qainti yezighal dadyyyyyy ka ante ye getta qali quchi biye bimari bimari.
    Qlixegibim😢😢😢😢😢

  • @tseganeshdawit2491
    @tseganeshdawit2491 Před 5 měsíci

    Geta tsgaqn yabzal endante en end petar mardge yaluten geta awnem yabzalne

  • @AnwarTriche-ep5hi
    @AnwarTriche-ep5hi Před 5 měsíci

    መልዕክቱ ስሰማ
    በጣም ወደ ኢየሱስ ያስጠጋኛል

  • @selamawitghedam5716
    @selamawitghedam5716 Před 5 měsíci

    Waaaaaaaaaw Gbu ❤❤❤

  • @user-dh2ny7ju6j
    @user-dh2ny7ju6j Před 5 měsíci

    tabareki

  • @user-uq3kl9pq8w
    @user-uq3kl9pq8w Před 5 měsíci

    ነቢይ ጥሌ ወርቅ በሳት ይፈተናል ይባላል
    ግን አንተን አስተምሮና ፈትኖ ለምድራችን የሰጠን ፈጣሪን አስከለተሞቴ አመሰግነዋለሁ

  • @user-ud4uq7yk6w
    @user-ud4uq7yk6w Před 5 měsíci +1

    Amen 🙏🙏🙏 Tebarik❤❤

  • @user-cu8gp4tk3i
    @user-cu8gp4tk3i Před 3 měsíci

    tile slante igziyabher ymesgen

  • @MimiMimi-sy3vj
    @MimiMimi-sy3vj Před 5 měsíci

    አሜን አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው📖📖📖📖

  • @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
    @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach Před 5 měsíci +2

    May our Lord bless you profoundly!

  • @user-rr9ur2xp1j
    @user-rr9ur2xp1j Před 5 měsíci +1

    Amen tebareki ❤❤❤❤❤

  • @tsegayeabatkunofficial8769
    @tsegayeabatkunofficial8769 Před 5 měsíci +1

    Amen.
    Jesus is the only savior.

  • @user-abenezerzerihun
    @user-abenezerzerihun Před 5 měsíci +1

    የዘመኑ ጳዉሎስ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pd9qh9ck1h
    @user-pd9qh9ck1h Před 5 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️

  • @selamawitghedam5716
    @selamawitghedam5716 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negewoworku189
    @negewoworku189 Před 5 měsíci +1

    What a lovely preaching! May God pour his blessings upon you.

  • @user-kv1bu9kq6e
    @user-kv1bu9kq6e Před 5 měsíci

    Lezlalem tbarek

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t Před 5 měsíci

    እንዴ አተ ጀና ሳዎዎቺን በኢትዮጵያ ምድር ያብዛልን እግዚአብሔር ትምርቱ አስታዉሎ ልምሰማ ሳዉ ህዎቱን ይጠግናል ዋዉ እየሱስን ስለ አተ አመሰግናለሁ በጣም እንዎዳለን 💥💥💥💥💥💥💥💥📖📖📖📖📖📖💥💥💥📖📖📖📖📖 (ያተን ትምርት ሁለት ግዘናዉ ይሰማዉት ግን ዋዉ እየሱስ ጌታ ነው 🌹

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Před 5 měsíci

    Nebye Tile zemeneh yebarek

  • @Eyahale
    @Eyahale Před 5 měsíci

    Egizabher yebarkih

  • @user-kv1bu9kq6e
    @user-kv1bu9kq6e Před 5 měsíci

    geta eyesus ybarkh

  • @user-vi5dw4du6l
    @user-vi5dw4du6l Před 5 měsíci +1

    እኔኮ ግርም የሚለኝ ቲዎሎጂ የተማርከው የት ነው አቦ ትለያለህ ዘመንህ ይባርክ

  • @ibsakebedeofficial
    @ibsakebedeofficial Před 4 měsíci

    wedije altegbim

  • @mariamhamze5220
    @mariamhamze5220 Před 5 měsíci

    Ameeeeen ameeeen Ameeeeen❤❤❤Ameeeen
    Ameeeeen❤❤❤❤❤ameeeen
    Ameeeen

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 5 měsíci

    Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune lemlem dinke megelet nw bertolhal setotachen nehe lemelemeleg ❤

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Před 5 měsíci

    ❤ sle t'htnah Egzabhern amesegnalehun

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Před 5 měsíci

    🥺❤❤

  • @user-cq6dh1pn4x
    @user-cq6dh1pn4x Před 5 měsíci +1

    የተወለደው ሊሞትልን ነው ነብይ አንተ ትለያለክ

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 4 měsíci

    😍😍😍😍😍😍

  • @user-tz9xr6yd4u
    @user-tz9xr6yd4u Před 5 měsíci

    Please live agelglot btjemruln❤

  • @SamsonJemaneh
    @SamsonJemaneh Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤tebarekleg tile

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 Před 5 měsíci

    Tiliye Biruki sewu ❤️

  • @yonas2998
    @yonas2998 Před 5 měsíci

    Tile geta yebareke anitene silesetene tebareke

  • @DaniHabesha-nt9mk
    @DaniHabesha-nt9mk Před 5 měsíci

    eresss ankeyeremm hulem eyesusss tebarekk !!!! anjeten nw metaresew eko abezeto yetayebeh eyesus behiwoteh

  • @memhiru8323
    @memhiru8323 Před 5 měsíci

    ዘመንህ የተባራከ ይሁን ወንድሜ!!

  • @user-mm6wf1zt6t
    @user-mm6wf1zt6t Před 5 měsíci

    tile zemenh yibarek❤

  • @LechoNg-iw8vk
    @LechoNg-iw8vk Před 5 měsíci

    eneko saw wedijalew lemin yante endi ende teleyebign naw mayigebagn #tile_ye

  • @natnaelmekonnen394
    @natnaelmekonnen394 Před 5 měsíci

    Tilisha what a grace is upon you 😮 you're blessed!

  • @gashawalemayehu4873
    @gashawalemayehu4873 Před 5 měsíci

    amyane