መንፈሳዊ ንቃት | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • መንፈሳዊ ንቃት | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church

Komentáře • 231

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před 2 lety +35

    በቃ አበበ ከበደ እያሉ ትንቢት መሰል ጥንቆላ አያስፈልግም ይህ ነው የኛ ጌታ """ ቃሉን ላከ ፈወሳቸው"" እንደተባለ ይህን ቃል ያመነ ሁሉ የጌታ ሀይል ይደርስለታል። ወንድሜ ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።

    • @etsegenetlayne1314
      @etsegenetlayne1314 Před 2 lety +1

      ጸጋ ሁሉ አካሉን ለማነጽ ይጠቅማል።

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Před 2 lety +2

      @@etsegenetlayne1314 እና በግል ይንገሩአቸዋ እሱም እውነተኛ ነብይ በዚህ ዘመን ካለ እኛ ግን ቸርች የምንሄደው ጌታን በቃሉ ልንሰማው እንጁ የግለሰብ ታሪክ ለመስማት አይደለም።

    • @user-rz2lx1tc3i
      @user-rz2lx1tc3i Před 4 měsíci

      Mn malte new tenbite aysaeflgm ymil ymtehafe kefel ale pless ❤❤

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Před 4 měsíci

      @@user-rz2lx1tc3i አዎ መፀሀፍ ቅዱስ እንዲህ አይነት ቅራቅምቦ ትንቢት አያውቅም የዘንድሮ ነብያት ነን ባዮች የመንደር ቅራቅምቦ ወሬኞች እንጂ የእግዚአብሔርን ሀሳብ ነጋሪዋች አይደሉም ምድረ ጠ ን ቅ ዋይ።
      czcams.com/video/Q1c-cZTusyY/video.htmlsi=EhBv1vdgjhgAbf5h

  • @hanayakob7912
    @hanayakob7912 Před rokem +25

    ይገርማል ህይወት በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር እራሴን ሁሉ ላጠፋ አስቤ ነበር ግን እግዚአብሔር ደረሰልኝ እኔ በእየሱስ ከዚህ ሁሉ በላይ ነኝ ጌታ ይባርክህ ከፈተናው የሚልቅ መውጫ እኔ ጋር አለ
    አድራሻቸው እኔ ጋር ነበር አሜን ዘኔ ተባረክ ጌታ አፅናንቶኛል😍

    • @tasefaneshergudo573
      @tasefaneshergudo573 Před rokem +1

      ሃንዬ እራስን ምጥፋት ሀጥያት ነው አሁንም ኢየሱስ ከንች ጋር ነው በርች 🙏😍

    • @lidyatizazu9924
      @lidyatizazu9924 Před rokem

      It's amazing season God bless you

  • @betofantaye2388
    @betofantaye2388 Před 2 lety +7

    ቃልህ ቃልህ ቃልህ ቃልህ!!!!!!!😭😭😭😭 እኔ እና ትውልዴ ወደዚህ ህያው ቃል መልሰን

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 2 lety +16

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ እንደዚህ የሚያስተምር ሰው ያብዛልን!!

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 Před 2 lety +13

    ጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልክ

  • @nathantesfaye3469
    @nathantesfaye3469 Před 2 lety +5

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እወድሃለሁ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዘኔ ጌታ ምድሪቱን አሳልፎ ይስጥህ!!!!!!

  • @miteyemasebo4114
    @miteyemasebo4114 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጣም ደስ የምል መልዕክት ነው ።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +12

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před 2 lety +1

    በኔ ሜዳ ብዙ ደጋፊ ባይኖርም ጌታ ግን ተቀምጧል!!!

  • @user-jo7il9kf6u
    @user-jo7il9kf6u Před 4 měsíci +2

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 Před rokem +1

    ሻሎም ዋው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ነቢይ ዘኔ ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባረክ ❤️በጣም በጣም ልዩ ትምህርት ነው

  • @maranatha1308
    @maranatha1308 Před 11 měsíci +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው!!❤❤

  • @user-tp7xu1jf4f
    @user-tp7xu1jf4f Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን

  • @user-ej6xw4cy4m
    @user-ej6xw4cy4m Před 2 lety +12

    እውነት ነብይ endale bene ሂወት ስለሚሆነው ነው mitaweragn😭😭😭 ጌታ እየሱስ ትልቅ ነው እሱ ልያነቃኝ ስለወደደ ነው ☝️🙏🙏🙏

  • @tesfayetadesse8221
    @tesfayetadesse8221 Před rokem +1

    ጌታ ብዙ ዘ ኔዎችን በኢትዮጵያችን ያብዛልን
    ጌታ ይባርክህ

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před 2 lety +8

    ብሩክ ነህ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ክብር ሁሉ ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን ተባረክልኝ ወንድሜ ❤️❤️‍🔥💐

  • @mululemma7409
    @mululemma7409 Před rokem +2

    Tibarki

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety +3

    ዋውው በጣም ድንቅና ግሩም የሆኔ መልእክት ነው ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዘኔ

  • @tigesttige1065
    @tigesttige1065 Před 2 lety +1

    አንተ ሀያል ጌታ ይባርክክ በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ ይብዛልክ

  • @EmebetSitotaw-iw5gs
    @EmebetSitotaw-iw5gs Před rokem +1

    ወነንድም ዘነበ ጌታ ይባርክህ ጸጋዉ ይብዛልህ በዚህ በእግዚአብሔር ቃል ተግዳሮቴን የማሸንፍበት ሀይል ታጠቅሁ ጌታ የደገና አምላክ ነዉ ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Před rokem +1

    አሜንንን🥰✝️✝️💞✝️✝️

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 Před rokem +1

    ተባረክ ነብይ ዘኔ መልዕክቱ በአድራሻዬ በጣም ባስፈለገኝ ግዜ አግኝቶኛል...ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን!

  • @elyasabate8352
    @elyasabate8352 Před rokem +1

    እንኳን የጌታ ሆንኩ መንፈስ ቅዱስ አንቂዬ ከኔ ጋር አለ ተባረክ የዘላለም ወንድሜ ዘኔ ፀጋ ይብዛልህ ውድ ወንድሜ

  • @hannaha8061
    @hannaha8061 Před rokem +1

    እስይይ የኛ ግታ ይሄ ነው ::የልስማ ጆሮ ያለው ይስማ 🙏👍

  • @ahmdhussein159
    @ahmdhussein159 Před 2 lety +1

    ዘመንህ ይለምልም

  • @lovejesus2266
    @lovejesus2266 Před rokem +1

    Amen amen

  • @YemsrachAlemu-cz7gz
    @YemsrachAlemu-cz7gz Před 24 dny +1

    Geta,eysuse,zemnihne,yibareki

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ መልእክተኛው አደርጎ አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና መን/ቅዱስን በማዳመጥበጥንቃቄ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።qq

  • @Taredan77
    @Taredan77 Před rokem +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ🙏🙏

  • @user-lw6we4ig5v
    @user-lw6we4ig5v Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዲት በመንፈስ ቅዱስ እደተሞላው ጌታ ይባርክ እልልልልልልልልል ተባረክ ወንድሜ

  • @helanhelan7824
    @helanhelan7824 Před rokem

    Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen ❤❤

  • @user-vw2ir1nz2v
    @user-vw2ir1nz2v Před 8 měsíci

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ዘመንህ ይባረክ የኔ መልእክት ነው

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před rokem

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @mesretbezabih5302
    @mesretbezabih5302 Před rokem +2

    I am encouraged by the message.
    God bless you!

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 Před rokem

    አሜን❤

  • @user-vy8ys6nb2r
    @user-vy8ys6nb2r Před 7 měsíci

    ጌታ ይባርክህ በእውነት ተጠንቅቄ ነቅቼበታለው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ግሩም አምላክ እኮ ነው።

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 Před 6 měsíci

    Ameeen ameeeen ameeen📖📖❤❤📖📖🙌🙌🙌🙏amen Amen Amen Amen Amen📖📖❤❤🙌🙌❤❤amen amen amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @genatgenat625
    @genatgenat625 Před 2 lety +2

    ነብይ ዜኔ ጌታ አምላኬ ለዘላለም ይባረክ

  • @user-zd5il6np5z
    @user-zd5il6np5z Před 2 lety +2

    የሰማይ አምላክ ዘመነህን ይባርክ እግዚአብሔር ሰው

  • @habtamugebreselassie3850
    @habtamugebreselassie3850 Před 2 lety +12

    You are a blessed prophet. I know God is using you for His kingdom. I am the one who benfited from your grace.

  • @bezuhanteferra5609
    @bezuhanteferra5609 Před rokem

    ቃላት የለኝም አብዝቶ ይባርክህ ያባቴ ልጅ

  • @ttyy5840
    @ttyy5840 Před rokem

    Amen.amen.amen Amen.amen.amen Amen.amen.amen Amen.amen.amen ymanfasi safe

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @amenamen1964
    @amenamen1964 Před rokem

    አሜን

  • @NatolTadesse
    @NatolTadesse Před měsícem

    Zenye betammmmmm new miwedh tsega abzito yitebkik beteley kezemenu ye hamet mender sle matigegn hulem bante des ylegnal❤

  • @user-qj8yg8iu9b
    @user-qj8yg8iu9b Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በኢየሱስ ተባረክ ❤❤ 🙏

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 Před 6 měsíci

    Amen amen Amen thanks you🎉🎉🎉🎉

  • @sifenleta433
    @sifenleta433 Před 2 lety +3

    Ameen Ameen ❤

  • @temonazawdetemonatesew8952

    ይህ ቃል ባዝህ ሳዓት ላኔ ወሳኝ ቃል ነው እግዚአብሔር ስሙ ላዛላላም ይመሰገን 🙏

  • @senaitnigatu1274
    @senaitnigatu1274 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የሚያነቃ ትምህርት ነው መንፈስ ቅዱስ በለጠጠው ክብር ያራምድህ ዘርህ ህይወትህ በቃሉ መንፈስ ይረስርስ የምትዘራውን ቃል በቅሎ አድጎ ፍሬያማ ሆኖ ያሳይህ ተባረክ።

  • @aduyeaduye2789
    @aduyeaduye2789 Před 2 lety

    ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉሃሌሉያያያያያያያያያያ እሰይይይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    ዋው ለምልም ጸጋ ይጨመርብህ ጥሰህ ውጣ ሰጣን ይቃጠል የእግዝአብሄር ልጅ ነኝ

  • @yarednegash9119
    @yarednegash9119 Před rokem

    You are real prophet, you are not corrupted like others!!!

  • @genatgenat625
    @genatgenat625 Před 2 lety +1

    በእውነት በጌታ ፍቅር እወድሃለው

  • @aduyeaduye2789
    @aduyeaduye2789 Před rokem

    WOOWOOWOOWOOWOOWOO HALELUYA ESAYE AMEEN AMEEN AMEEN TABARAKII WODAJE 💚💛💓👍👍👍👍👍👌🍒🍒🍒🍓🍓

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před 2 lety +1

    አሜን አያወርዱኝም

  • @ethiopimeseker6360
    @ethiopimeseker6360 Před rokem +1

    Kebru l Geta yehun !!
    Getay Eyesus b kebru demure yeshfenachu !!

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Před 4 měsíci

    Amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genatgenat625
    @genatgenat625 Před 2 lety

    አሜን እየሱሰ ይበልጣል ከሁሉ

  • @yirgalemjuses
    @yirgalemjuses Před 11 měsíci

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen aameen amyamiqaqabet sta iqabalalwuu

  • @sarateka2607
    @sarateka2607 Před 10 měsíci

    አሜንአሜን

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398

    Amen.halluya.kibir.leyesus.yehun
    Geta.yebark.

  • @adanech1990
    @adanech1990 Před 2 lety

    Egzabihar yibarikih Tsagawunim yabizalih Amenn 🙏

  • @genatgenat625
    @genatgenat625 Před 2 lety

    ግሩም መልክት ሁሌ ተባረክ

  • @helahelen9034
    @helahelen9034 Před 4 měsíci

    ስብከቶች ከ ህይወት ጋር እንዲህ ሲዋሀዱ እንዴት ደስ ይላል። ጌታ ይባርክህ ዘኔ 🙌

  • @hanahailu4103
    @hanahailu4103 Před 7 měsíci

    Amen amen amen

  • @habtamneshbekele4433
    @habtamneshbekele4433 Před 2 lety +2

    Zemnhe bemulu yebarki
    Betam des yelegnal setagelgle

  • @muluneshworku8064
    @muluneshworku8064 Před 2 lety

    አቻ የሌለው ፀጋ ይጨመርልህ

  • @amanualtamrat9301
    @amanualtamrat9301 Před 2 lety +1

    ዘንዬ እንወድሃለን
    ዕብራውያን 10 ላይ.... ብለህ የጠቀስከው ሀሳብ ያለው
    ዕብ 4-16 ነው።( “እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።”
    - ዕብራውያን 4፥16) ከዚያም ... ራዕይ ምእራፍ 2 ላይ ያልከን ግን ጥቅሱም ሀሳቡም የለም። በተረፈ ጌታ ይባርክህ ሀሳቡ እሚገዛ ነው። ጥቅሶችን በቦታቸው በአግባቡ...🙏
    ከፍቅር እና ከታላቅ ፍርሃት ጋር ከታናሽ ወንድምህ የተፃፈ የተላከ

  • @amenyeunlni9930
    @amenyeunlni9930 Před 2 lety +1

    ምነኝ የተባረክ ነህ

  • @genatgenat625
    @genatgenat625 Před 2 lety

    ነብይ ዘኔ በእውነት ጌታ አምላኬ ለዘላለም ይባረክ

  • @getachewganta639
    @getachewganta639 Před 7 měsíci

    ዋዉ አንተ ዉድ የጌታ ባሪያ ኤረ ዘመንክ በጌታ በኢየሱስ ስም ይለምልም ተባረክ በብዙ መንገድ አፅንቶኛል ፀጋው በዝቶ ይትረፈረፍልክ እወድዳለሁ ብሩክ ሁን ❤❤❤❤!!!

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 Před 2 měsíci

    AMEN

  • @eyerusalemyosef8787
    @eyerusalemyosef8787 Před rokem +1

    Amazing Word of God ... Tebarek ur helping many to keep their faith and fight the good fight ... Bless u again🤗🤗

  • @user-cc5vb8db4l
    @user-cc5vb8db4l Před 9 měsíci

    ተባረክ

  • @akiyamelakugaming4870
    @akiyamelakugaming4870 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @Bamni946
    @Bamni946 Před 4 měsíci

    Igzabiher abizito yibarki babizu tadishebatalew baqa ante Yamir asitemir geta yibarki

  • @mohammedandyas5499
    @mohammedandyas5499 Před 8 měsíci

    Amen amrn amen

  • @lidetmekonnen3313
    @lidetmekonnen3313 Před 2 lety +1

    በዘመንህ ሁሉ ብርክርክ በል ነብይ ዘኔ።

  • @azebadamu5006
    @azebadamu5006 Před 2 lety

    Amen tebarhk ye geta sgea ybizalhik!!

  • @user-lu7tb8hk2b
    @user-lu7tb8hk2b Před 8 měsíci

    Amen

  • @rigbehabtegergis873
    @rigbehabtegergis873 Před 9 měsíci

    እዊ ነብይ ዘኔ ብጸጋህ አልፎ ጌታ ፈወሰኝ ጌታ አለ ገልግሎትህን
    ቤተሰብህን ይባርክህ ተባረክ

  • @maranatha1308
    @maranatha1308 Před 11 měsíci

    ፀጋ ይብዛልህ ዘኒዬ

  • @aduyeaduye2789
    @aduyeaduye2789 Před 2 lety

    በጌታ በእየሱሰ ሰም ይጨመራብህ ዘመንክ ይበረክ ብራክ በልልህ ብሩክነህ👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪📚📚📖📖📖📖💞💞💞💞🍃🍃🍃🍂🍂🌾🌾🌾

  • @mesigola2242
    @mesigola2242 Před 2 lety +2

    አሜንንን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ብሩክ ነህ ዘኔ.

  • @tsehayneshmuntafo1992

    ameeen🤲🍇🍇🍇

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es Před rokem

    አሜን አሜን በጌታ ሰም ተባርክህ ክብር ለጌታ ይሁን❤❤

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ!!

  • @abebawudemeke9920
    @abebawudemeke9920 Před rokem

    ፀጋሁን ያብዛል

  • @akiyamelakugaming4870
    @akiyamelakugaming4870 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen

  • @yodit1953
    @yodit1953 Před 2 lety

    God bless you man of God,

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 Před 2 lety +3

    Stay blessed

  • @ruta7569
    @ruta7569 Před 2 lety +1

    Prophet Zeneb, your teachings are amazing!! May the lord bless you and your beautiful family absolutely!!

  • @chernetyosef9166
    @chernetyosef9166 Před rokem +1

    Prophet zene እንዴት ልግለጽህ እኔ በቃ አንተንና መልዕክቱን በአንተ የምሰራውን መንፈስ ቅዱስ ወደድኩኝ። ከአፍህ የሚወጣውን የእግዚአብሔርን ቃልህን ዴጋግሜ ብሰማም አልቻልኩም መጥጌብ። እወድሃለሁ zene ሁለም እጸልያለሁ ።አንተ የእነ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ።እወድኅለው ።እወድኅለው........እንትን በአካል ባጌኝ ብቻ.. ምን ላድርግ እኔ የጌጠር ልጅ ሆንኩ እንጅ።

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 Před rokem

    🎉ተባረኪልን 😮😮😮

  • @user-ki9gp5lt9j
    @user-ki9gp5lt9j Před 10 měsíci

    Zemenih yibarek bebizu!

  • @emebetmengistu
    @emebetmengistu Před 6 měsíci

    Tebarek

  • @TigistTolesa
    @TigistTolesa Před 8 měsíci

    My mother was in prison wan was very Gadsden but now we are happy God bless you

  • @meretechmere2189
    @meretechmere2189 Před 2 lety

    4+11//ማቴ //6+14//አፍሶን maqaqomi indnchil ጌታ ይርዴን

  • @fitsumefi
    @fitsumefi Před 2 lety +3

    May God bless you 🙌 🙏