በጣም ... ሰው ሰው ይሸታል!!ነጠላ ለብሼ: መቋሚያዬን ይዤ ልሳን ተሞላሁ!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Komentáře • 453

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 6 měsíci +108

    ዘኔ እውነተኛ መሪ አገልጋይ ትዑት እውነት በሁለንተናው ክርስቶስን የሚመስል እውነተኛ የእግዚአብሔር ሠው!!!!ዛሬ የእግዚአብሔር ቤት መድረክ በአሉባልታ በአሽሙር በሞላበት ጊዜ እንደነብይ ዘኔ ያለ መልካም ባርያ!!!!❤❤❤❤❤እውነት የሚወደድ ሠው ሠው የሚሸት ዘንዬ እንወድአለን!!!ይጨምርብኸ ❤❤❤❤እውነት ትልልቅ ቸርች ከፍታችሁ ምእመኑን ሠብስባችው ስለየሱስማውራት ሲገባችሁ በመድረካቹ ላይ ሠው የምታሙ አሽሙር ምትናገሩ ከምንጩ ፈቀቅ ያላችሁ ከዘኔ ተማሩ!!!!!ቤቱን ለባለቤቱ መልሱ!!!!ዘኔ ዘመንኸ ይለምልም!!በበለጠ ክብር ተገለጥ!!ምድርን ውረስ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤ቲጂ አንቺም ጀግናዬ ነሽ በርቺ በሚያበረታው❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ የማያልቅ የእይወቴ ርዕስ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adanesolomon317
    @adanesolomon317 Před 6 měsíci +31

    ቲጂዬ ምን አይነት ብሩክ ሴት ነሽ እንዲህ አይነት የህይወት ምስክርነት ነው የናፈቀን፡፡ዘኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ በቤቱ ያለምልመው፣ ቲጂዬ ተባርኪ !!

  • @Wholisticlife_
    @Wholisticlife_ Před 6 měsíci +31

    ቀናሁ እኔም ! ጌታ ሆይ እንደገና ንካኝ 😢😢😢

  • @meseretworku6104
    @meseretworku6104 Před 6 měsíci +21

    ለካ እግዚአብሔር አሁንም ሰዎች አሉት ። ጌታ ብርክ ያድርግህ ነብይ ዘኔ

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Před 6 měsíci +25

    ❤❤❤❤ዘኔዋ ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን !!!! አገልጋይ እውነተኛ የጌታ ባርያ ነው።🎉🎉🎉🎉

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 Před 6 měsíci +8

    መጋቢ በፈቃዱ አትመው እንደ እርሱ አይነት አስተማሪ እሰከ አሁን አልሰማሁም! የእርሱን ስብከት በዩቲዩብ በሚለቀቀው ወደ ዘጠኝ አመት ገደማ ይሆነኛል እስከ አሁን የምሰማው እኔ ከእርሱ ስብከት በጣም ተጠቅሜለሁ በብዙ ተምሬአለሁ!!! እንደ እርሱ ያሉ እውነተኛ የቃሉ አገልጋዮች፣ ስባኪዎች እና አስተማሪዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን!!!

  • @user-vw1yd7xh4l
    @user-vw1yd7xh4l Před 6 měsíci +35

    i was in spiritual weakness but when i heard the grace and presence of LORD CHRIST that came out while Prophet Zenbe speaks touched me and I can stop crying

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 6 měsíci +17

    እንዴት ታድለሃል ፍዝዝዝ ብዬ ነው የሰማሁህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን እሱ ይርዳን ከእግሮቹ ስር ያክርመን 😢😢

  • @AschalewTadesseDeneke
    @AschalewTadesseDeneke Před 6 měsíci +21

    ዘኔ የትህትናና የብስለትህን ጥግ እንዲሁም ለጌታ ያለህን ፍቅር አክብሮትና ፍራቻ አየውብህ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እ/ር ሰው ስላለው ቀሪው ዘመንህንና አገልግሎትህን እ/ር ይባርክ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 6 měsíci +28

    እየሱስ ድንቅ ነው የሱን ፍቅር ማብራራት አይቻልም ዘኔ በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ ጌታ በቤቱ ዘመንህን ይጨርሰው ለምልምልን

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Před 6 měsíci +35

    በድንቅ አጠራርህ የጠራኸን ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ😊😊😊❤

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn Před 6 měsíci +4

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው በጣም ልቤ ውስጥ የቀሩ ንግግሮቹ - የማያልቅ የህይወት ርዕስ ኢየሱስ -የሚበልጠው ሲመጣ ማለትም ኢየሱስ የቀደመው ክብር ያጣል - ሰው በቅጡ የማያዋራኝን ጌታ እንዴት ባለ ፍቅር አንደወደደኝ - ኢየሱስ አለሜ ነው - ብዙ ትምህርት አዘጋጅቸ ስለ ኢየሱስ ብቻ የማወራው ሌላ ማውራት ስላቃተኝ ነው - የአምላክ የመቻል የትእግስት ልክ የተናገረበት - ኢየሱስ መድረክ የሚያገኘው አልፎ አልፎ ነው ያለው ምክንያቱም ስብከቱ ሁሉ ምድራዊ ስለሆነ - ስለ ጳውሎስ ያለው ጳውሎስ ምጥ እንደያዘው እንዳለፈ ያሁሉ አስተምሮትና ስለ ወንጌል የከፈለው እንዳላረካው እኛ ሰው ስለክርስቶስ ሰው እንዲያውቅ እንዲረዳ ምጣችን ይህ መሆን አንዳለበት ያስረዳበት የጌታን ውለታ ሁሉ ከእርሱ ጋር ሲተያይ እንደጉድፍ መሆኑን በጣም የተመቸኝ ውስጤን ያላወሰው ( አለሜ ኢየሱስ ነው ) ጌታ ሆይ ኢየሱስ እንዲህ ሲገለፅ ሲወደስ ሲሞካሽ መስማት የስጋም የነፍስም ምግብ ነው በጣም ደስ እያለኝ አይኔ እንባ እየሞላ በተመስጦ ነው የሰማሁት ክፍል ሁለት በጉጉጉጉት እህቴ አንችም ተባረኪ እንዲህ ህይዎታቸውን የሚያጋቡትን ብቻ አቅርቢልን

  • @AberaDaka
    @AberaDaka Před 6 měsíci +12

    ምርጥ ሰው ምርጥ ጠያቂ የሚያንጽ ንግግር አስተማር ሕይወት ነው።

  • @Abiyot_Gurasho
    @Abiyot_Gurasho Před 6 měsíci +12

    አቤቱ ዘመኔን አንደቀድሞው አድስልኝ። የሚገርም ቃለመጠይቅ ነው። ወንድማችን ዘኔ አህታችን ትግስት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @tsehayabat6072
    @tsehayabat6072 Před 6 měsíci +20

    ዘንዬ አንተ ትክክለኛ የጌታ ባሪያ ነህ እየሱስን በአንተ አይቸዋለሁ

  • @mequanentamera3659
    @mequanentamera3659 Před 6 měsíci +12

    Pastor Befike, he is extremely humble and amazing father. He had been serving us for four consecutive years while we were at Haramaya University( the then Alemaya). I am live witness to him about his impact for many lives including me. I told him that I am one of his fruits. I am happy you acknowledge him in public, Prophet Zene.

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před 6 měsíci +3

    ፍጻሜህ በፊቱ እንዲሁ ይለቅ ጸጋ ይረዳህ ምክኒያቱም ብዙ wow ያልናቸው ስተዋል በደሙ ተሸፈን ከየትኛውም ከሚያስታብይ ነገር ተጠበቀ ሁሌ በጌታ ፊት ህጻን የምትሆንበት መንፈስ ይቆጣጠርህ ተባረክ ❤❤❤

  • @mequanentamera3659
    @mequanentamera3659 Před 6 měsíci +3

    ጌታ ይራራልንና ፊቱን ያብራልን ይመልሰን። እንደ ነብይ ዘኔ ያሉትን ያብዛልን። ካንተ አይወሰድብህ። ዘመንህ እንዲህ እንዳማረ ይለቅ!

  • @simegnmekonnen746
    @simegnmekonnen746 Před 6 měsíci +6

    ዘኔ አግዚአብሔር የባርክ በዚ ዘመን እእዝብን የሚታደጉ እንዳተህ የሉ ሰውቸ የብዙልን ቴጂ ተባርኬ

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 6 měsíci +4

    የመንፈስ ቅዱስን ስራ እጅግ ያጣጠመ የእግዚያቢሄር ሰው ነብይ ዘኔ ተባረክልን ቤተክርስቲያን ቅዱሰን ወዲዚህ ጥልቀት መግባት ይሁንልን ተባረኩ 🙌

  • @haymanothabtemariam6621
    @haymanothabtemariam6621 Před 12 hodinami

    ጌታ በአንተ እኔ ቀናሁ እንደዚህ አይነት ሰዎች በእኔ ዘመን ዐበመኖራቸው ❤

  • @user-gn3yf5cl7o
    @user-gn3yf5cl7o Před 6 měsíci +7

    ቲጂ ዬ ተባረኪ........እሱ ውስጥ ያለ የእየሱስ መንፈስ ሁላችንንም ያግኝን .......🔥🔥🔥🔥🔥🔥ተባረኩልኝ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 6 měsíci +7

    እንጨት ቆራጭ:አመድ ደፊ:እሳት ቆስቋሽ"""""እሳቱ አየነደደ እንዲቆይ"""""እየሱስ ስብከት አይደለም!!!!!!ነብይ ዘኔ ውድድ እውነት ከአንደበት የሚፈሰው ቃል እንደማር ይጣፍጣል❤❤❤❤እንዳንተ ዓይነት መሪ ቤተክርስቲያን በብዙ ያስፈልጋታል!!ዘንዬ ውድድድድድድድድድድድድ ነው ማደርግኸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec Před 6 měsíci +12

    ተባረክ ወንድሜ❤❤❤እውነት ባለበት ኢየሱስ ፤ ኢየሱስ ባለበት እውነት አለ።

  • @BuraShewa
    @BuraShewa Před 6 měsíci +13

    This man is our figure. For our generation, he is figure Servant who truly serve God's kingdom. Zenye we all love you, you are blessed.

  • @tsionsolomon9173
    @tsionsolomon9173 Před 6 měsíci +3

    በጣም ደስ ይላል ጌታ ከእርሱ ምሥክርነት የተነሣ በብዙ አነቃቅቶኛል ደስ የሚል ዝማሬም ሰጥቶኛል

  • @tsigedinku2372
    @tsigedinku2372 Před 14 dny

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!!! አምልኮ እናንተጋ በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ እውነት መንፈስ ቅዱስ ያለበት ነው። እንደው በትምህርታችሁ መሀል በአምልኮ ሰዓት ፉጨት እና ጩሁ ማለት እንደማይጠቅም ብትነግሩ። እኔ የምገለገልበት ቤተክርስቲያን ከአንጋፋዎቹ አንዱጋ ነው። እና ለምን ታፏጫላችሁ ባታውቁት እንጂ ፏጨት የክፉ መንፈስ መጥሪያ ነው ሲል ሰምቻለሁ።

  • @degedege8579
    @degedege8579 Před 6 měsíci +3

    ዘኔ አንተ የዘመናችን ኤልያስ ነህ እግ/ር አምላክ የሰማይ ጠልን የምድር ሰብን ያጠግብህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ns7gd9gm9r
    @user-ns7gd9gm9r Před 24 dny +1

    😮😮😮ዘኔ ጌታ ይባርክ ፀጋው ይይዛል ባገኝብትፀልይልኝ እና ብጠይቅ ደስ ይለኛል ❤❤❤እኔም ጋደኞቼም እንወድሀለን

  • @jesusislordmysavior2213
    @jesusislordmysavior2213 Před 6 měsíci +2

    ዘኔ ሽሽግ አደርግሃለሁ ማንም አይይብን እኔና ልጆቼ በጣም እንወድሃለን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተሰወር እንደዚ የተመረጡ ጥቂቶች አሉን እዩን እዩን አይሉ ጥሪአቸውን ብቻ የሚያገለግሉ ተባረክ ዘኔ አንተን ባለቤትህ አከበርኳቹ ወደድኳቹ

  • @DiboraaLabiso
    @DiboraaLabiso Před 6 měsíci +2

    ዎውው ዛኔ ዘመንህ በኢየሱስ ቤት ይለምልም እንደ አንት እየሱስ ይናፍን የዛሬ ትውልድ ትጅዬ ተባረኪ ቡሩክ ነሽ ❤️

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n Před 6 měsíci +5

    ኢየሱስ እኮ ልዩ አባት ነው ክብር ስግደት አምልኮ በላይ በሰማያት ለስሙ ይሁን ነብይ ዘኔ እና ቲጂ ተባረኩ😊😊😊

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 6 měsíci +4

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ዘኒ የጌታ ፍቅረ አሁንም ይታይብህ የእውነት ዛሬ የህይወታችን መረህ ነው የተማረነው በዛሬው ቆይታ ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ
    ትጅዬ ምሳሌዬ ነሽ በጣም በጣም በጣም ነው ምወድሽ እትዮ ስገባ እደማገኝሽ ተስፋ አደረጋለሁ ጌታ ባንቺ ተጠቅሞ ለብዙዎች የህይወት መሪያችንን እድናቅ ያደረገሽን የጌታ ፀጋ የበዛልሽ ሰውን ሁሉ በእኩል አይን የምታይ የዘመኑ ዲቦራ ነሽ አይወሰደብሽ

  • @user-vw8tc9rn3l
    @user-vw8tc9rn3l Před 6 měsíci +1

    ዘመኑ በጣም አወዛጋቢ ነው......በዚህ መሀል ውስጥ ማምለጥ እና ተለይቶ መኖር ማለት መታደል ነው....ኢየሱስ ትምክህታችን ነው ፤ሁሉም ነገር ከኢየሱስ በሃላ ነው ፤ ነገር ግን በዚህ ዘመን ክብር እና ነዋይ እንዲሁም ሀጢያት የቀደመበት ዘመን ነው ያስፈራል፤ዘመኑ አልቃል አምልጡ፤ ኢየሱስ ይንገስ በህይወታችን❤❤❤❤
    ዘኒዬ ደግሞ አይወሰደብህ ተባረክ ፤ሁሌም ኢየሱስ ኢየሱስ እንዳልክ ዘመንህ ይለቅ🙏

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Před 6 měsíci +5

    ነብይ ዘነበ በጣም እንወድሀለ ተባረክ ❤❤❤ ቲጂ ቆንጆ ተባረኪ ሁለት ልጆች ማገዝ እፈልጋለሁ መንገድን አሳይኝ እባክሽ❤❤❤

  • @isrealbekele7396
    @isrealbekele7396 Před měsícem

    ወንድሜ ዘኔ ዘመንህ ይባረክ❤❤ ጌታ እግዚአብሔርን ስላንተ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አንተና ቤተሰብህን ክፉ አይንካችሁ ተባረክ🙏❤❤❤

  • @asteryalew8657
    @asteryalew8657 Před 6 měsíci +5

    ነብይ ዘኔ ዘመንህ ይባረክ በርታ፣በበለጠ ክብር ጌታ ይግለጥህ!

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Před 6 měsíci +3

    ዘኒዬ በጣም የምወድክ ተባረክልኝ በአንተ ትምህርት እጅግ ተጠቃሚ ነኝ ዘመንህን ይለምልም አንተ በረከታችን ነክ

  • @tigisttsegaye1658
    @tigisttsegaye1658 Před 5 měsíci +1

    የእውነትም የሚወደድ ሰው ነው ነብይ ዘኔ በቴሌግራም ፕሮግራም ብዙ እየተባረክንበትም ነው❤❤❤❤❤

  • @frehiwoteshete628
    @frehiwoteshete628 Před 6 měsíci +11

    ዘንዬዋ አንተ ትለያለህ እየሱስ አንተ ውስጥ እንደደመቀ ይኖራል በጣም ነው የምንወድህ ልዩ ነህ ተባረክ ትዳርህ ቤትህ ኑሮህ ይባረክ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እናመሰግናቸዋለን 😇😇😇🙏🙏🙏🤗🤗🤗❤❤❤

  • @samrawit671
    @samrawit671 Před 6 měsíci +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ነብይ ዘኔዘመንህ ይባረክ በትምህርትህ ተጠቅሜአለው አሁንም በዚህ ፍቅርና መንፈስ ውስጥ እድሜህ ይለቅ አንተውስጥ እውነተኛውን የመፅሀፍ ቅዱስ ኢየሱስን አንተውስ አይቻለሁ የሚለውጥ የሚቀድስ አባት ነውያለን ስሙ ይባረክ መኖራችን ካልቀረ እደዚህ በእየሱስ መንፈስውስ መክረም መኖርነው ኢየሱስ በኛቃላት አይብራራም ብቻ ፍቅርነው ነብይዘኔ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ በዚው ቀጥል በዚውስርአት በዚህ መረዳት በኢየሱስ ፍቅር ውስጥ እድሜህ አገልግሎትህ ይለቅ መፅሀፍቅዱሴን እንድወደው ሆኛለው ባንተአገልግሎት ❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunbizu23
    @tilahunbizu23 Před 6 měsíci +2

    Woooow ድንቅ አስተማሪ ትዉልድ ልማርበት የምገባው የወንጌል ሰው:: በቃ ኢየሱስ ሲገባን እንዲህ ነው ምንም ወደ ላይ ወደ ታች አያስፈልግም :: አሁን ያለው የወንጌል አማኝ ማህበረሰብ በጣም መነካት /ጎናችን ተነክቶ መንቃት አለብን :: እንዳዚህ አይነት መጋቢዎች /አስተማሪዎች /ወንጌላዉያን /ሐዋርያት /ነብያት ወ ዘ ተ ልናሳድጋቸው ልንሰማቸው ይገባል :: ወንድማችን ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏 እህታችን ቲጂ አንቺም ተባረኪ ለትዉልድ መልካም ስራ እየሰራሽ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 6 měsíci +2

    ዘኔ በአገልግሎትህ በጣም እባረካለሁ እጠቀማለሁ! እከመጨረሻው በዚህ እምነት እና በበለጠ እድገት እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ!

  • @user-vi2ox7xs7m
    @user-vi2ox7xs7m Před 6 měsíci +3

    ተባረክል ፀጋው ይብዛል ዘመናቹ ይለምልም ደሰ የሚል ምሰክርነት!!

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q Před 6 měsíci +3

    ነቢይ ዘኔ ጌታ በድንቅ መነካካት ነው የነካ ❤❤❤❤እኔ ለአንተ ቃል ያጥረኛል ልዩ የኢየሱስ ዝር ነህ ❤ኢየሱሴ አየሁብህ እንወድሃለን ትውልድ እሰማሃል ኢየሱስ ተባረክ ትጂ ተበረኪ እውነት ❤️

  • @mimihenok5576
    @mimihenok5576 Před 6 měsíci +2

    ወንድሜ ዘኔ እንድሁ ስትታይ ጌታ የቀባህ ነህ ዘመንህን ይባርከው። ቲጂ አንችም ተባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zeritumengistuzd8703
    @zeritumengistuzd8703 Před 6 měsíci +2

    ዘኔዋ አንተን ለቤተክርስቲያን የተሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን❤:: ድንቅ ነገር ነው የተካፈልኩት ::
    መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ይሰራል 🙌
    ቲጂዬ ተባረኪልኝ ♥️

  • @TigistGeleta-go1mz
    @TigistGeleta-go1mz Před 6 měsíci +2

    በእንባ የሰማሁት ጥያቄ የነበሩ ብዙ ነገሮች የተመለሱበት ቀጣዩን ክፍል በጕጉት እጠብቃለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ።

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu Před 6 měsíci +2

    ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ለትውልድ ያስነሳህ በተለይ በቴሌግራም ላይ በጀመራችሁት ፕሮግራም በጣም ተጠቅሚያለሁ አሁንም ተጠቃሚ ነኝ በአንተ ላይ ክርስቶስን አይቻለሁ,ትሁት ,ሰው አክባሪ ና የፍቅር ሰው ነህ አንተ ና ውድ ባለቤትህ ና ልጆችህን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @ribkatariku2005
    @ribkatariku2005 Před 6 měsíci +5

    እ/ር ዘመንህን ይባርከው
    ቴጂዬ የምወድሽ ተባረኪ❤

  • @mahlethailu119
    @mahlethailu119 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር አሁንም ሰው አለው!
    ዘንዬ እግዚአብሔር ይባረክ እኔ ከየት እንዳ ተመለስኩ አዉቃለሁ ባንተ ትምህርት እውነተኛውን ኢየሱስን ባንተ ነው የወኩት!
    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před 6 měsíci +2

    በዚህ ሆድ አደር በበዛበት ዘመን ክርስቶስ ተኮር ሰዎች መገኘታቸው የእግዚአብሔርን ቸርነት ያሳየናልና ጠያቂ እህቴና ተጠያቂው ወንድሜ ተባረኩ። አስከ መጨረሻው ያጽናችሁ።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 6 měsíci +8

    ማክሰኞና ሐሙስ በኦንላይን በጣም የምባረክበት የጌታ ባርያ ተባረክ!!!!

    • @yamalyamal6691
      @yamalyamal6691 Před 6 měsíci

      Please post online information🙏

    • @kid7188
      @kid7188 Před 6 měsíci

      ​@@yamalyamal6691Halwote Amanuel Cherch

    • @biruk147
      @biruk147 Před 6 měsíci

      @@yamalyamal6691 @halwotemmanuelchurch , this is their CZcams channel

    • @tewoflosteferi8068
      @tewoflosteferi8068 Před 6 měsíci

      ሀልዎት አማኑኤል የሚል አለ ዩትዩብ

  • @Gelane1
    @Gelane1 Před 6 měsíci +1

    ድንቅ አጠያየቅ ውድ
    እህታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ ተባረኪ🙏
    ውድ የእግዚአብሔር
    ልጅ አሁኔም ያከበርከው ጌታ አንተንም ያንተ የሆነው ሁሉ በዘመናችሁ ሁሉ ጌታን አክበራችሁ አስከብራችሁ ዕለፉ
    ተባረክልኝ 🙏ጨዋ አገልጋይ።

  • @user-hd8zq6fc7m
    @user-hd8zq6fc7m Před 6 měsíci

    የሚገርመዉ የነብይ ዘኔን ትምህርት ለመካፈል ማክሰኞን ጠብቄ ዋጋ ከፍዬ እካፈላለሁ::ዘኔ በጣም የሚገርም አስተማሪ ነዉ::በትምህርቱ ዉስት ተግሳፅ: ምክር አለዉ::በአጠቃላይ ነብይ ዘኔ ወንጌልን ለወጣቱ እንዲጣፍጣቸዉ የሚያደርግ ጣፋጭ የእግዚአብሔር ሰዉ ነዉ::ተባረክልኝ::

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Před 6 měsíci +1

    አቤት ስወድህ ነብይ ዘኔ ዘመንክ ይለምልም ሁሌ ካፍህ የሚወጣው ያንፃል ያስተምራል ይሰራል ባንተ ላይ ስላለው የጌታ መልክ ክብር ይሁንለት እንወድሀለን❤❤❤ቲጂዬ እንወድሻለው❤❤❤

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před 6 měsíci +1

    እናንተ እየተወያያችሁ እናንተ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ሕልውና እኔ በቤት ሆኜ እየሰማኃችሁ ያህልውና ሁለንተናዬን ተቆጣጥሮታል ልገልጸው ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ ዘመንአችሁን ትውልዳችሁን ይባርክ

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih5122 Před 6 měsíci +3

    ቲጂዬ የሚታቀርብው ነገር ሁሉ እጅግ አስተማሪ ነው። ተባረክ!!!

  • @tsegayoseph1327
    @tsegayoseph1327 Před 6 měsíci +4

    Pastor fike. Is a great man of God He Was Really yegeta Sew .I Really Loved him too..I Miss Him. I Am Glad You Mention him Zene.You Are Blessed.

  • @rollnati
    @rollnati Před 6 měsíci +2

    እንወድሀለን በርክትልን አንተ የቤ/ር በረከት ነህ።❤❤🙏🏽🙏🏽
    ቲጂዬ ብሩክ ነሽ እናመሠግናለን ተባረኪ❤️❤️🙏🏽🙏🏽

  • @rahelanagawu8177
    @rahelanagawu8177 Před 6 měsíci

    ዘንዬ ሰለአንተ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ሁሌም ትምህርትህ ክርስቶስን እንድንጠጋው እንዶንነካው ያደርጋል ወደ ፍቅሩ ያስጠጋል የዘመኑ ፓውሎስ ነህ ለኔ ጌታ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ እንዳንተ ያሉ በምድራችን ይብዙልን🙏

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze Před 6 měsíci +2

    ቲጅየ ጌታ እየሱስ እጅግ እጅግ ይባርክሽ ፓስተርነብይ ዘበነን የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በዚህ ክፋዘመን የተሰጠን ክብር ለ እየሱስ ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před 10 dny +1

    ዘኔዋ ተባረክልን ቲጂ ጌታ ይባርክሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alazartesfamichael1740
    @alazartesfamichael1740 Před 6 měsíci +3

    እግዚኣብሔር እንዳንተ ያለ አገልጋይ በዚህ ዘመን ስለሰጠን ክብሩን ለእርሱ ለባለቤቱ አስገባለሁ::
    አንተን የሚመስሉ ብዙዎች የክርስቶስ ደቀመዝሙሮች አፍራልን ዕድሜን: ጤናውን: ትዕግስቱን: መልሶም ትጋቱን ያብዛልህ:: አነጋገርህ የክርስቶስ ሓዋርያ መሆንህ ይናገራል አለባበስህ ጭምር :: የተወደድክ ነህ ከልቤ እወድሃለሁ በክርስቶስ ፍቅር::

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 6 měsíci +6

    ቲጅዬ ዘመንሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 6 měsíci +1

    እግዚአቢሄር ቂረት አለው ጌታ ዘመን ዘላለምህን ይባረክ እውነት የጳውሉስ መልክት ብቻ እኮ በቂ ነው ተባረኪ ቲጂ

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o Před 6 měsíci

    ዘንዬ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ትሁት ሰው ዘመንህ ይለምልምልኝ ከዘመኑ ነብይ ነን ባዮች አዳራሽ ሙሉ ሰው ሰብስበው ሰውን የሚሰብኩ በአንተና በነብይ ጥሌ ውስጥ ኢየሱስን እናያለን ለምልሙልን

  • @tesfayemekuria4224
    @tesfayemekuria4224 Před 6 měsíci +1

    ተባረክ በብዙ ራስሱን ዝቅ የሚያደርግ አገልጋይ እውነት የጌታ ነው ከፍ ከፍም ይላል

  • @ruthfersha1717
    @ruthfersha1717 Před 6 měsíci +1

    ነብይ ዘኔ የጌታዬ ሽታ አለበት ጠጋ ስባል ፍቅሩ ፀጋው እጅግ ምስሌነት ብዙ የጌታ ፀጋ ያለበት የጌታ እውነተኛ ጥንቅቅ ያለበት ብዙ ፀጋ የበዛለት በእውነት ፍቅር ብዙ ብዙ ይታይበታል ውይይይ ሁሌ እማይሰለች በንግግሩ ጌታን እሜገልጥ ነው እጅግ እምወደው ለስው ያለው ክብር ኡኡኡኡኡኡ ቃላት የለኛም ግን ግን በቃ ብዙ እድሜና ጤና ይብዛልህ

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 Před 6 měsíci +1

    ኢየሱስ የሚደርሰው በግድ በተራ ሆኖል😢አይ ዘኔ ቃልም የለኝም፥እንደ ባቢሎን ሁሉ ነገር በተደበላለቀበት ሰአት አንተ የክርስቶስ ብርሐንን ሳትጋርድ እያበራህ ያለህ ጀግና የክርስቶስ ወታደር ነህና ስለ አንተ ጌታን አመሰግነዋለሁ😢😢ስለ እያንዳንዱ ስላስተላለፍከው መልዕክቶች ለመፃፍ ጊዜ ያጥርብኛል፥ምንም ሳላስተርፍ ተመግቤዋለሁ🙏ምን ያክል እንደ ምወድህ ታውቃለህ መቼም ዘኔ በርታልኝ🙏

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze Před 6 měsíci +1

    ፓስተር በፈቃዱ አትመው አሁን የ ችካጎ በረሃነወንገል ቤተክርስቲያን ፖስተር ነው ምዕመናንኑ እንደት እግዚአብሔር ብወዳቸው ነው ታድለው በብዙ ፈተና በሆንም አብረውትያሉት በእውነት የጌታ ፍቅር የገባቸው መሆኑን ተረድቼአለሁ በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያን እንደ ሱቅ በየቦታው መክፈት መልካም የሚመስለው ምድር እግዚአብሔር ፍት ግን መልካም አይደለም ነብይ ዘኒ ስለዚህ የእግዚአብሔር ባረያ ስም በማንሳትህ የበለጠ አንተ የጌታ እንቁ ነሀ እንወደሀለን ቲጂ ስወድሽ ቃላት አይገልጸውም ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-vu3jo7vk5y
    @user-vu3jo7vk5y Před 6 měsíci

    ወንድም ዘኔ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ሁለንተናዉ እየሱስ እየሱስ የሚል የናፈቀን ለየሱስ ኖሮ እየሱስን የሚያሳይ ሰዉ ነዉ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @abigaileteffa
    @abigaileteffa Před 6 měsíci +1

    በእርግጥም እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ እንዲህ አይነት ቅሬታዎች አሉት::ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🙇🏽🙇🏽🙏🏽🙏🏽
    እንወድሀለን Prophet Zena

  • @hanaayele247
    @hanaayele247 Před 6 měsíci +3

    እጅግ በጣም ደስእያለኝ በእንባ አየረሰረስኩ አምላኬን አመሰገንኩ እግዚአብሔር ይመስገን በትውልድ ላይ እየሰራ ስላለ ወንድሜ አሁነም አብዝቶ ውበቱን ይጨምር ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ የዝግጅት ክፍሉንም አመሰገንኩ ደስ አለኝ እፎይ ❤❤❤❤

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 Před 6 měsíci +1

    ቲጅዬ እኔም በጣም ነው ምወደው በተለይ አንዴ ኢቢስ ቲቪ ከባለቤቱ ጋር የቀረቡ ጊዜ ባለቢቱን እሱ በልቡ በእጮኝነት አስቧት እያለ ጓደኛው ጠይቅልኝ በማለት ጥያቄ ሲያቀርብለት የእሱን የልብ ፍላጐት በመተው ራስ ወዳድ ሳይሆን ጠየቅሁለት ያለው በጣም የእውነት ሰው እንደሆነ ተረዳሁ ስለዚህ በዚህ የዋህነት ፀጋ አብዝቶ ይትረፍረፍለት፡፡ በተረፈ አንች የእውነት በጣም እወድሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ፡፡

  • @konimamo1332
    @konimamo1332 Před 6 měsíci +6

    Truly, he serves God with a humble heart. I thank God

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 Před 5 měsíci

    ዘኔ የእግዜአብሄር ሰው ትሁት ነህ በ ኦርቶዶክስ ቤት ማደግህ በጣም ዝቅ ብለህ አስተዋይ እንድትሆን አርጎሃል አሁንም እኮ እየሰበከን ነው መቼ ነው ሳውዝ አፍርካ ደግመህ የምትመጣው ተባረክ

  • @nathnaelnardos6391
    @nathnaelnardos6391 Před 6 měsíci +1

    የኔ የዘመኔ ሰው ስለሆንክ እድለኛ ነኝ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ዘኔዋ ዘመንህ የልምላሜ ይሁን❤❤❤❤

  • @abbyabunetizale7824
    @abbyabunetizale7824 Před 6 měsíci +6

    This is very encouraging. Thank you both and remain blessed🙏

  • @yordiamsalugonderazezo3510
    @yordiamsalugonderazezo3510 Před 6 měsíci +1

    ዘሌ ወንድሜ በጣም የምወድህ የእግዚአብሔር ሰው እባክህ ሁሌ ስለጌታ እየሱስ ክርስቶስ አውራ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነው ተአምረኛ ነው አንድ ነገር ልንገርህ ሰማይ ምድሩ የናፈቀው ድምጽ ቢኖር ስለጌታ እየሱስ መነገር ብቻ ነው ስለኢየሱስ የሚያወራ ሰው

  • @girmishjesus
    @girmishjesus Před 6 měsíci

    ዘኔ የምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ።እንዴት መታደል ነው በዚህ ዘመን በእንዲህ ዓይነት እውነተኛ መነካትና መሰጠት ውስጥ መገኘት፡ይብዛልህ ክፉ አይንካህ ዝለቅ ደግሞም ውረስ።እወድሀለሁ።

  • @Merii25
    @Merii25 Před 6 měsíci +5

    I Love so much
    this blessed and humble man of God
    ❤🙏 Oh i am crying too 😢😢

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በሁሉ ! እህታችን እንደዚህ ብዙ ነገር ማትረፊ የምችልበትን ድንቅ የክርስቶስ አገልጋይ ትውት ፓ/ዘኔ ! እንግዳ አድርገሽ ስላቀረብሽልን ተባረክ እናመሰግናለን ! የእግዚአብሔር ሰው ፓ/ ዘኔ እንውድሃለን ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ.

  • @kalkidanbizuayehu8114
    @kalkidanbizuayehu8114 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    በጣም ነው የተበረኩበት...
    እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉ ቅሬታዎች ማሳያዎች ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ ❤❤❤

  • @melesedemessie8497
    @melesedemessie8497 Před 6 měsíci

    ዘኔ Amazing brother! ክርስቶስን በሰው ውስጥ ለመሳል የሚያደርገው ትምህርት በጣም ደስ ይላል!
    ተባረክ!

  • @user-oj1ls1tb1i
    @user-oj1ls1tb1i Před 6 měsíci +5

    ሰው በትምህረት እንጂ በተአምራት ማቆየት አይቻልም !❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 6 měsíci

    አቤት ትህትና 🙏🙏🙏🙏እውነት በአንተ ውስጥ ይህ የምህረት አምላክ
    ውጤቱ ይታያል ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ :🙏🙏
    ተባረኪ ቲጅ 🙏🙏🙏🙏

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 Před 6 měsíci

    ዘኔ በቃ እየሱስ ካንተ ጋር ነዉ የገለፅግበት መነካት ይታወቃል ኑርልኘ ተባረክ ጌታ በዘመንህ ሁሌ እንደዚ ይታይብህ እወድሀለሁ ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @user-od1mg8qx8t
    @user-od1mg8qx8t Před 6 měsíci

    ዘኔ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ኢትዮጵያ ውስጥ ለጣዖት ያልሰገዱ ይልተነካኩ ቅሬታዎች አሁንም እንዳሉት ማሳየህ ነህና ተባረክ።ትግስት ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ

  • @etenatzemedkun4730
    @etenatzemedkun4730 Před 6 měsíci +2

    ጌታ ይባርክህ ዘኔ በጣም ተምሬበታለሁ በብዙ ተጠቅሜያለሁ ቲጂዬ ጥያቄዎች ዝግጁነትሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ የትውልድ በረከቶች ናችሁ❤❤❤

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen your blessed

  • @degedege8579
    @degedege8579 Před 6 měsíci +1

    ዘኔ እውነተኛ የእግ/ር ሰውነህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-gu1zg9fs7g
    @user-gu1zg9fs7g Před měsícem

    እስከዛሬ ድረስ ከጋበሻቸው አገልጋዮች እየሱስን እንዳይ እያለቀስኩ ያዳመጥኳቸው አገልጋዮች ፓስተር ማሙሻንና ነብይ ዘኔ የምር

  • @tigi886
    @tigi886 Před 6 měsíci +2

    ይህንን ቃለ ምልልስ ለመስማት ቸኩዬ ነዉ ከስራ ወደ ቤቴ የገባሁት። ነብይ ዘነበ ስታገለግልም በእንደዚህ የጥያቄ ግዜ ላይም የእግዚአብሔር ክብር ፊትህ ላይ የሚታይብህ የእግዚአብሔር ሰዉ ነህ። እንደ እናንተ ጥቂት የወንጌል ጨካኞች እየበዙልን ቢሄዱ ትዉልዱ ይተርፍልን ነበር። ሌላዉ አንተ የምታገለግልበትን ፕሮግራሞች የመካፈል ግዜን አግኝቼ እጅህን ጭነህ የፀለይክልኝን ግዜ አስታዉሳለሁ በዉስጤ የደስታ እና በህይወቴ ተስፋ የማድረግ አቅምን ያገኘሁት ያኔ ነዉ። አንተን ማለት የምችለዉ ዘመንህ ሁሉ በክብር ሆኖ ይለቅልህ። ቲጂ ደግሞ ብትችይ በቀጣይ ብታቀርቢልን ከምፈልገዉ እንግዶች ነብይ መስፍን ንጉሴን አቅርቢልን እስኪ? ተባረኪ

  • @robs5120
    @robs5120 Před 6 měsíci

    የእውነት ይህ ሰው ለብዙዎች አባት ነው።
    ማን ይሆን ግን የክርስቶስ ፍቅር የሚያስለቅሰው መናገር እስኪከብደው እንባ ይቀድመዋል እንዴት ባለ ጥልቅ ፍቅር ቢነደፍ ይሆን ደግሜ ደግሜ ሰማሁት እንዲህ ብዬ ፀለይኩ መልሰኝ ወደቀድሞው ፍቅር❤

  • @yared7699
    @yared7699 Před 6 měsíci

    ወይ ወንድሜ ተባረክ ቀረፃ የለም አልክ እውነት ነው እውነትም ጌታ ገብቶካል እንደው በፈጠረክ አሰከመጨረሻው አታድርገው አይቀላቀልብህ ተባረከህ ቅር አንድ ቀን በጉባኤህ እንድገኝ ፈጣሪ ይርዳኝ አሜን

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Před 6 měsíci +4

    ተባረኩ!!! የተማርኩት መንፈስ ቅዱስ በኦርቶዶክሰ ቤተክርሰቲያን ሰዎች ኣሉት።

  • @seblewakjira6063
    @seblewakjira6063 Před 6 měsíci +1

    ዘኔዋ የኔ ትሁት ዘመንህ ሁሉ የለመለመ ይሁን ተባረክ

  • @user-xs1gv8qo3z
    @user-xs1gv8qo3z Před 4 měsíci

    የተባረክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ መጋቢ ዘኔ። ቲጅዬ ተባረኪ❤

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v Před 5 měsíci

    በጣም የምንወድህ ወድም ዘኔ ዘመንህ ይባረክ ይህ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ