እነዚህ ሰዎች ያበዱ ናቸው..!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
    "Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

Komentáře • 342

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Před 3 lety +52

    በእዉነት እኝህን አባት እጅግ አከብራቸዋለሁ ። ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ። እህቴ ከስነስርአትሽ ጀምሮ እስከ አለባበስሽ ድንቅ ነሽ ፣ ።

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 Před 3 lety +67

    ዋው ጊዜ የማይለውጣቸው የእግዚአብሄር ታላኩ ሰው አባታችን ኬስ ቶሎሳ ጌታ ይባርኩዎት !!ጊዜን ሳይሆን ጌታን መስሎ መኖር እንዴት መባረክ ነው !!

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Před 3 lety +32

    በዘመናት መካከል የኢትዮጵያ ሸክም ያላቸው ዘረኝነትን አብዝተው የሚጠየፉ ቄስ ቶሎሳ ትንሳኤዋን ያሳዮት ኑሩልን

  • @egziabheryechelal8586
    @egziabheryechelal8586 Před 3 lety +47

    ዶክተር ቶሎሳ የእግዚአብሄር ሰው👍የፍቅር ሰው👍 እውነተኛ ሰው👍 ዘመኖት ይለምልም,🍀🌿🌱 🍀🌿🌱

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 3 lety +111

    ቄስ ቶሎሳ ከድሮ ጀምሮ ለኢትዮጵያ ትልቅ ሸክም የነበራቸው፣በጎ ህሊና፣ መልካም ልብ ፣ያላቸው ሰው ናቸው እግዚአብሔር እራሱን ያለመስክር አልተወም በዚ ደስ ይለኛል።

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j Před 3 lety +2

      በጣም ሰው በዚህ እድሜን እንዲህ ማለት ነው የሚጠበቅበት። እግዚአብሔር ይገስጻቸው ጦረኞች።

    • @teklebayiru5392
      @teklebayiru5392 Před 3 lety

      👍🏽እውነት ነው

    • @tigistgudeta8787
      @tigistgudeta8787 Před 3 lety

      @@user-ub4nn2et4j fkslrhheudjrjeshuriereeeedjbxnndnndjdjdnddnnejdjdjdjdjjdjejppppppppp0ppppppppdkz fa dddsfddesssssssssssssssssssssssassssaajdjrjrjdjdrhjdjdjdjdjrjrjehrjdjdjjdjdjdjdjjrjdhfhdjdjtjjfjrjrjfjfjfuufjrjrjfjjjrjrudjrjfjfufiriurufjfjfjfjfjfjfjjfjfjfhfhdurhhrjrjjrjjrjejjdjdjdjhdjjjdjsjdudkdhkjdjdhdhjdjfjdjjdfujffjjdjddjdjjdjfjjruedudueuuejerjdjjejejejrj

    • @tigistgudeta8787
      @tigistgudeta8787 Před 3 lety

      Kejrhegrudurueuruseshsjdjj DHS kekjfkshffududuhdjddufuuffufhfudjfhfu fuddy is a good member who has 7AM with my daughter who give birth and is not attending school or I will let him to the next year and the rest is my online experience as a result I will call her contact 4th and the next time to call.Thn and password for a friene and the 8PM would be 6the same poop and I would have been in

    • @Godisgreat88J
      @Godisgreat88J Před 3 lety

      አህቴ ትዕግት፣ ጌታ ይባርክሽ! ቄሱን ጠቃሚ የሆነ የወገኖችን ጥያቄ ስለ ጠየቅሻቸው፣ እሳቸው እንዳሉ አንድ ክርስቲያን፣ የ2 አገር ዜጋ ነው። ይህን የማይረዱ ወገኖቻችን በፖለቲካ መሳተፍ ኃጢአት ይመስላቸዋል። ፖለቲካ ትርጉሙ ማስተዳደር ነው። ፖለቲካ፣ ቤተሰብን፣አካባቢን አገርን ማስተዳደር ነው። ክርስቲያኖች በእውነትና በፍቅር በፍፁም ታማኝነት አገርን ማስተዳደር ይጠበቅባቸዋል።

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 Před 3 lety +25

    ቄስ ተሎሳየ በጣም ነው የምወድህ ❤ የጌታን ፍቅር ያየውብህ ፓስተሬ ኑርልን ውድድድድ🙏❤

  • @Simret_Ambassador_of_Christ

    ቄስ ቶሎሳ መልካም እውነተኛ የእግዝያብሄር ሰው ዘመኖት ይለምልም! ስዎዶት 😘😘😘😊😊😊🤗🤗🤗💚💛❤

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 Před 3 lety +12

    ጋሽ ቶሎሳ እውነተኛ የእውነት አባትና መካሪ እድሜና ጤና ይብዛልዎት ።

  • @tube4545
    @tube4545 Před 3 lety +29

    ዶክተር ቶሎሳ አባቴ እወዶታለሁ መልካም አባት ኖት እግዚአብሔር ይባርኮት። እህቴ ትግስት አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 Před 3 lety +15

    የምንሳሳላቸው የእግዚአብሔር ባሪያ እድሜ ከጤና እንዲሁም ኃይል ጋር ይምንመኝላቸው ብርቅየ እውነተኛ መንፈዊ መሪ

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 Před 3 lety +14

    Dr.በጣም ነው ምወዳቸው ዘመናቸው ይባረክ!!በዘመናቸው ሁሉ ዘረኝነትን እየተጠየፉ የሚኖሩ አባት

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před 3 lety +32

    ውዲቷ ቲጂ ተባረኪ ! ዶ/ር ቶሎሣን ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል ግሩም ነው፡ + ጌታ አለምልሟቸዋል ይመስገን ፣ ይብዛላቸው !

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 3 lety

      እኔም በጣምምምምምምምም ነው የምወዳቸው የማከብራችው

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 lety +18

    እግዚአብሔር ይባርኮት ቄስ ቶሎሳ ትዕግስት አንችንም ጌታ ይባርክሽ ግሩም ውይይት ። በሀገራችን ጉዳይ ላይ የእግዚአብሔር እጀ ጣልቃ ይግባ 🙏 አሜን🙏

  • @be8cab
    @be8cab Před rokem +1

    ስው አህምሮውን ወንጌል ሲሞላው እንዲህ ይባረካል። እግዚአብሔር ይባርኮት። ይህንን ተናግሮ ማለፍ በራሱ ክብር ነው

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 Před 3 lety +42

    ቄስ እንደእርስዎ ያለ አባትና መካሪ ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!

  • @mebratgselassie434
    @mebratgselassie434 Před 3 lety +7

    የእ/ር ስም የተመስገነ ይሁን።ስለ ፓስተር ቄስ ቶሎሳ በጣም የሚገርመኝ ነገር ከግዜ ወደ ግዜ እየታደሱ እየጠነከሩ ድምፃቸው እንኩዋን ሳይቀር ቶኑ ሀይለኛ እየሆነ የሚሄድ ንግግራቸው ከእ/ር የተቀዳ እንደሆነ አስተውላለሁ በእውነት እ/ር አምላክ ሽምግልናቸውን ጨምሮ ጨምሮ ያለምለው።

  • @samuellove9096
    @samuellove9096 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ስለ ቄስ ቶሎሳ ጉዲና ከ6 ዓመት በፊት በህልም ስለመሰከረልኝ የማከብራቸው ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ናቸው።
    ቲጂዬ አንቺ ደግሞ የተወደድሽ ምርጥ የጌታ አገልጋይ በመሆንሽ ደስ ይለኛል ተባረኪልኝ።

  • @erkeselamgirma2990
    @erkeselamgirma2990 Před 3 lety +3

    ወይ ስወዳቸው እኮ በተሰጣቸው እድሜ ሁሉ ለእግዚአብሔር ታማኝ ሆነው የሚኖሩ የእግዚአብሔር አገልጋይ ጌታ ይባርኮት ቀሪ ዘመኖት ይባረክ።

  • @mebratayele759
    @mebratayele759 Před 3 lety +7

    ጌታ መፉራት ትተን ገንዝብ አምላክ ሆነብን ስግብግብ ሆዳም ሆዳቸው እምላካቸው ስግብግብነት ይህ ነው ችግራችን ማነው ብልጥ እንሁን ፀሎት ፀሎት ንስሃ ንስሃ ንስሃ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አባታች ቶሎሳ እድሜ ይጨምርልን

  • @daneiltaye6528
    @daneiltaye6528 Před 3 lety +5

    ቄስ ቶሎሳ ጉዲና በእውነት በአገልግቶ እባርካለሁ እርሶን ለእኛ የሰጠን ጌታ ይባረክ ተባረኩልኝ እህቴ ቲጂ ተባረኪልኝ ጌታን አብዝቶ ይባርክሽ

    • @kiki-th8vm
      @kiki-th8vm Před rokem

      ጌታ እድሜና ጤና ይስጦዎ እኔ ደክማዌ እንኴን እንደ እርሶ ነው የማስበው

  • @mestawetdegeto2252
    @mestawetdegeto2252 Před 3 lety +1

    ቄስ ዶ/ር ቶሎሳ እግዚአብሔር ይባርኮት መቸም ለምድርችንና ለቤተክርስትያን ብዙ ሸክም እንዳሎት እናውቃለን አሁንም እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት ። ብዙ ከተሰጠው ብዙ ይጠበቃል ለሁሉም ማስተዋል ይስጠን እግዚአብሔር ይርዳን ተባረኩ።

  • @getachewhabtemariam9841
    @getachewhabtemariam9841 Před 3 lety +16

    ቄስ ቶሎሳ እግዚአብሔር ይባርክዎት አገራችን እንደርሰዎ ያለ አባት ስላለን ተስፋ አለን ተባረኩ አቅራቢዋንም እህታችን ከአጠያየቅሺ እስከ አለባበስሺ ምስጉን ተባረኪ

  • @genetzewdie451
    @genetzewdie451 Před 3 lety +2

    ቄስ ቶሎሳ ጉዲና እግዚአብሔር አምላክ ይባርክዎት በጣም እወድዎታለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @ga3775
    @ga3775 Před 3 lety +6

    ትጂየ ጌታ ይባርክሽ ዶር ቄስ ቶሎሳን ስላቀረብሽ በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው God bless you all thank you

  • @makbelmesafint5211
    @makbelmesafint5211 Před 3 lety +2

    መቼም የማይጠገቡ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ብሩክ ሁኑ
    አንቺንም ቲጂዬ እጅግ እናመግናለን ተባረኪ

  • @meazaamare44
    @meazaamare44 Před 3 lety +16

    እግዚአብሔር ይባርኳት ትክክል ነው

  • @missyethio1398
    @missyethio1398 Před 3 lety +4

    WOW!! Look at this man of God, who stands firm on the Word of God!! በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት balanced view ከወንጌላዊያን ሰፈር መስማት እንደ ተአምር የሚቆጠር ነው! ቤተ ክርስቲያን ራሷ መፈወስ አለባት 💯!!!! ውድ አባታችን ቄስ ቶሎሳ እግዚአብሔር አምላክ ዘመኖትን ይባርክ! ❤️🙏🏽🙏🏽

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ይባረክ ስለ አባቶቻችን መካሪ ስላለን የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ፓስተር ቶሎሳ እግዚአብሔር ይባርኮት ዘመኖት አገልግሎት ጌታ ይባርክ ምድራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔርን በማወቅ ትሞላ ፍርሃተ እግዚአብሔር መልካም ስነ ምግባርና ቅድስና ይቅር መባባልን አንድነትን በህዝባችን ላይና በምድራችን ይሁን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን ።

  • @zinashlegesse7175
    @zinashlegesse7175 Před 3 lety +11

    አንቺ ጨዋ ሴት ተባረኪ 🙏🏽🙋🏽‍♀️

    • @hirutgizaw6088
      @hirutgizaw6088 Před 3 lety

      የቶ ምልክት ምን እንደሆነ ሳታውቁ አትጠቀሙ።

  • @takeitez3246
    @takeitez3246 Před 3 lety +15

    I listened to this mostly with tears especially when he talks about Jesus’s second coming. God bless Man of God!!

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 3 lety +3

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎት። እውነትን በፍቅር ፊትለፊት የሚናገሩ አገልጋይ ዶር ቶሎሳ ጉዲና የተወደዱ መጋቢ ናቸው። እንወድዎታለን።

  • @mebratayele759
    @mebratayele759 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር እምላክ ጌታ አምላክ እድሜ ፀጋ ይብዛለዎት ጌታ አምላክ ይጨምር ይጭምርለዎ ለት እውነቱን እውነቱን በድፍረት ስለሚናገሩ ይኑርልን ቄስ ቶሎሳ ሁሌም ህዝብን እጅለጅ ያያዙ አባት ሙስሊሙ ክርስቲያኖች እጅ ለጅ ያያዙ የእየሱስ አርበኛ ቄስ ቶሎሳ

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Před 3 lety +5

    እህቴ ትዕግስ እንደዚህ በሳል ምክር ያላቸውን ሰው ጋብዘሽ በማቅረብሸ ትልቅና አስፈላጊ ነውና ጌታ ይባርክሸ በርቺ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 3 lety +6

    ጌታ ዘመናቸውን ጤንነታቸው እና ቀለ ፣ሂይወተታቸው ፣ለአመታት የመገቡን፣መገቢ፣ትልቅ ሰው ናቸው ጌታ አሁንም፣ቃለበሂይወትዎት ከቸለም አሰከ አለም ያሰማልን።ትግስት ፣አንቺንም እጀህ ነው የማደንቅሽ ጌታ አብዝቶ ይባረከሽ ፣ለህዘብ ይምታቀርቢም ፣ትልቅ ፣አስተምሮት ነው።

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 Před 3 lety +16

    You so blessed pastor I remember before 23 years in Eritrea you thought us forgiveness

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g Před 3 lety +6

    ቆሰ ቶሎሳ በጣም የምወዳቸው የማክብራቸው የእግዚያብሔር ሰው ናቸው። እግዚያብሔርን የሚወዱ የሚያከብሩ የሚታዘዙ አባት ናቸው።
    ኢትዮጵያ እደለኛ ናት እኚ አባት በማገኝቷ ምረጥ አባት ምረጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ።
    በእግዚያብሔር ቃል የበሰሉ እወነተኛ ክርሰታን ናቸው። ሲያሰተምሩ በጣም የሚጣፍጡ ቃሉን በእወቅት ያተኮር የእግዚያብሔር ቃል በጣም የገባቸው አባት ናቸው። ደሞ በሚያሰተምሩበት ወቅት ሁሌ ይቅረታ ፍቅር ያለብት ትምህረት ነው የሚያሰተምሩት ። አባቴ ቆሰ ቶሎሳ ሰለእረሶ በጣም ባወራው አለጨረሰውም ። እግዚያብሔር ይባረኮት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁሎት ከነ ቤተሰቦ ጭምረ ። ተባረኩ ሁሌም ሰለ ፍቅር ሰለ ይቅረታ አሰተምሩን

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Před 3 lety +10

    Dr. Tolosa our treasure!! Tigist, you are very matured, beautiful and yeteregagash!! You have it all. May God keep you the same Amen!

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 3 lety +13

    Dr kes Tolosa really honest and blessed person. Hulem lemdrachen melkam asabi abat.
    Enamesegenalen🙏Egziabeher abzeto yebarekot.

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld Před 3 lety +2

    Thank you Paster, ቅን የሆኑ መሪ እግዚአብሔርን እጅግ አድርገው የሚወዱና በእግዚአብሔር የተቀቡ ታላቅ መሪ ነዎትና እድሜና ጤና ይስጥልኝ:: ስምቼ የማልጠግቦት ትላቅ የእግዚአብሔር እረኛ!!

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 Před 3 lety +17

    God bless you pastor! We are happy to have you in this difficult time. May God bless you and your family! I love you sooooooo much! I am always learning from your teaching

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Před 3 lety +5

    ለዚህም ነው ዶክተር ኣብይን ምርጫችን የሆነው🙏 እግዚአብሔርን ኣመስግነዋለሁ ስለ ዶክተር ኣብይ🙏🙏🙏

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Před 3 lety +10

    ተባረኩ ጥሩ ምክር ነው

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Před 3 lety +2

    ቄስ ዶ/ር ቶሎሳ ለምድራችን ስላለዎት ትልቅ ሸክም ፣ እውነትን በፍቅርና በግልጽነት ስለሚናገሩ፣ ስለሚያደርጉት አባታዊ ምክርና ተግሳፅ ሁሉ ሁልጊዜ በጣም እደነቃለሁ እግዚአብሔር አምላኬ እንደ ባለጸግነቱ አብዝቶ ይባርከዎ በርቱ እውነት ነው ጌታችን ኢየሱስ በክብር ይመጣል አሜን !!!

  • @solometebeje5211
    @solometebeje5211 Před 3 lety +1

    እውነተኛ የእግዚአብሄር ሰው ቄስ ዶ/ር ቶሎሳ የማከብርዎት የምድሬ ኢትዮጵያ ነቢይ ጌታ ይባርክዎት።

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Před 3 lety +10

    እኝህ አባቴ ትልቅ ሸክም እራይ እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ለኢትዮጲያ የሠጣቸው በመንፈሳዊው ህይወቴ ትልቅ ባታ ያላቸው ሠው ናቸው።

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před 3 lety +8

    God bless you abundantly dr Tolosa. You are a blessing for this generation.

  • @addis1395
    @addis1395 Před 3 lety +1

    ቄስ ቶለሳ ተባረኩ ። ብዙ ዘመን ሰማሆት ምንም ያልተለወጠ ትክክለኛ አባት ነዎት። እግዚአብሔር ያክብርዎት

  • @fghh5572
    @fghh5572 Před 3 lety +1

    እኒን አባት ስወዳቸው እድሜዎት ይርዘም ጌታ ጨምሮ ይባርኮት የኔ ቆንጆ ሰው መምረጥ ትችይበታለሽ በእውነት ተባርከሻል 💖😍

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 3 lety +11

    We love you. God bless you

  • @tesfut2863
    @tesfut2863 Před 3 lety +8

    ዶክተር ቶሎሳ እግዚአብሄር ይባርኮት ዘረኝነት ሲጀምርና ቀንድ አውጥቶ በነ ወጠጤ ጁሀር ሲጠነጠን ወጥተው የተቃወሙና ሀገሮዋን በጣም የሚወዱ የእግዚአብሔርስው ኖዋት ጥሩ አባባል ዘረኝነት እኔን ምረጡኝ እኔ ከተመረጥኩኝ ሌላውን ልክ አስገባለሁ

  • @Abezash82
    @Abezash82 Před 3 lety +1

    I am Ethiopian Orthodox Church follower. I heard your sincere comment and fatherhood advising your people to live in piece and harmony. Thank you for your honest comment. Please show up often.!!!

  • @user-sakulnuhateg
    @user-sakulnuhateg Před 3 lety +2

    በኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ መንፈሳዊ አባት አለ ካልን ቁጥር አንድ እኝህ እጅግ የከበሩ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ቄስ ቶሎሳ ብቻ ናቸው። እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክ፣ አሁንም ለምድርቷ በረከት ሆነው ወደ ጌታ እስከሚሰበሰቡ ድረስ ለእውነት በመቆም የሚያገለግሉበትን ጸጋ እግዚአብሔር ይጨምርሎት።

  • @danijordan9256
    @danijordan9256 Před 3 lety +2

    Dr. Tolossa,
    I have been blessed by your teachings and preachings for over 20 years. You have never changed over the years and you always sided with the truth and God.
    I love to listen to your rebukes than the prophecy of others. What a fulfilled man of God you are.
    May God richly bless you!

  • @seblewongelabera6535
    @seblewongelabera6535 Před 3 lety

    መንፈሳዊ አባታችን አቶ ቶሎሳ እግዚአብሔር ይባርኮት ።የመምከር የመገስፅ የማስታረቅ የማስተማር ስጦታ አይቻለሁ ።ይብዛሎት ።እግዚአብሔር እኛንም ማስተዋል ይስጠን።

  • @helengeremew810
    @helengeremew810 Před 3 lety +7

    Pastor tolosa, you are one of the kind, more blessing to you and your family, we love you 😍♥, TG, God bless you and your family too, we love you 😍♥

  • @sebletakele9466
    @sebletakele9466 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባርኮዎት ዶ/ር ቶሎሳ ጉዲና ቲጅ ተባረኪ

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 3 lety

    በዝግጅትሽ በጣም ተደስቼያለሁ: ያለሽ ስንምግባር: ያጠያየቅ ዘይቤሽ አክብሮት የተሞላበት በመሆኑ ያስመሰግንሻል:: የመድረክሽ የአበባው አመራረጥ ሁለነገሩ ፀጥ ያለ ደስ የሚያሰኝ ነው:: ቄስ ቶሎሳ እንደሁሌውም በእግዚአብሔር መንፈስ ስለሚናገሩ እኔ ምንም ስለእርሳቸው ምንም ማለት አያስፈልገኝም እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቸውን ይባርክ:: ኢትዮጵያም ትበለፅጋለች የእግዚአብሔር ቃል ይፈፀማል በጠላቶቾ ፊት ይባርካታል:: 100% አምናለሁ!!!!

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 Před 3 lety +5

    Amén amen amen Jesus coming soon GOD bless you all the time

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 3 lety +2

    ዋው መስተደድር ቄስ ቶሎሳ፣እጅግ የምወዳቸው፣የእኔ ልጅ እያለሁኝ፣የማስታውሳቸው

  • @user-cu1qe2dh3k
    @user-cu1qe2dh3k Před 3 lety

    ዶክተር በእውነት በጣም ነው የምወዶት ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማውቃቸው ሁሌም ስለ ክርስቶስ የሚኖሩ ታላቅ መሪ ናቸው አሁንም በእድሜ በጤና ያቆይልን በኢየሱስ ስም አሜን

  • @tewabechsenbate1558
    @tewabechsenbate1558 Před 3 lety +4

    ግታ ይባርኮት እንደሳቸው አይነት አባት ቢገኝ ምን ያህል ምድራችን ታርፋለች እግዚአብሔር እንደ እሳቸው አይነት የቤተክርስቲያን አገልጋዬችን ያብዛለን ምንግጊዜም የማይለወጡ ትክክለኛ አገልጋይ ናቸው ጌታ ይባርካቸው

  • @zelalemgetahun3413
    @zelalemgetahun3413 Před 3 lety +4

    Oh my God my pastor tolosa good to see you long time God bless

  • @fetleworktafesse2980
    @fetleworktafesse2980 Před 3 lety

    ቄስ ቶሎሳ እውነት በጣም የምንወዶት ውድ አባትኖት እድሜዎትን ያርዝምልን እንደርሶ ያሉ እውነተኛ መካር መላሽ አባቶች ይብዙልን አንቺም ተባረኪ

  • @almey.7770
    @almey.7770 Před 3 lety +5

    ማራናታ: እየሱስ ሆይ ዛሬና

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 Před 3 lety +1

    Bless you pastor tolosa .Am from tigray Ethiopia ..Ethiopia be miketilu ametat ....betam ye beletsegech Hager tihonalech, ye migerm selam yametal be Kirbu,Er ye tiwlidu aimiro yikeftal.....Yesus be Ethiopia yaberal.... Yihin asaytognal.....yesus goyta iyuuuu!!!!

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 3 lety +4

    የኢትዮጵያ ብኒ ግራም ናቸው እኔ የሚገርመኝ ጉልበታቸው ድምፃቸው ማስተዋላቸው ይገርመኛል ፡ ✝️❤️

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት ቄስ እናንተን ሰናይ እበረታለን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይብዛላችሁ

  • @grobi3825
    @grobi3825 Před 3 lety

    ድንቅ አባት ኖት ተባረኩ ; ትዕግስትዬ አንቺም ተባረኪ፡፡ አባቴ እርስዎ በሚሰጡት ድንቅ ምክር የማይደሰቱ ዘረኞች ሊያስቀይምት ይሞክራሉና ከዓላማዎ እንዳይሰናከሉ፡፡ እኔ እንዲያውም እርስዎን የመሰሉ መካሪ እንዴት እስከዛሬ ዘገዩብን ባይ ነኝ፡፡ ከነተቀዳሚ ሐጅ ሙፍቲ ጋር እባካችሁ በርትታችሁ ምከሩን፡፡ እሳቸው በጣፋጭ አንደበታቸው ሲደክሙ ቆይተዋል ተስፋ እንዳይቆርጡ አደራ እላለሁ፡፡

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před 3 lety

    አሜንአሜን አባይ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር እለምናለሁኝ ተባረክልኝ ሁሉም ይሄን ይስማ አሜን

  • @dagniomfethariberaki9023
    @dagniomfethariberaki9023 Před 3 lety +1

    ቄስ ቶሎሳ ከተናገሩ እጅግ ቁልፍ የሆነ ነገር መጀመሪያ ቤተ ክርስትያን ራሷ መፈወስ አለባት ያሉት ሃሳብ ቅቡል ነው፡፡ ምክንያቱ አንድ የለውጥ ሐዋርያ ለመሆን መጀመሪያ ራሱ መለወጥ አለበት፡፡ ይህ ማለት ተልእኮውን ወደ ግብ ለማድረስ የሚችል የተለወጠ መንፈስ ነው፡፡ ሰለዚህ ይህንን ሃሳብ ዘርዘር አድረገን ብናየው፤ ቤተ ክርስትያን በምን ሁኔታ ውስጥ እንዳለች መለየት ያስፈልጋል፡፡ ቤተ ክርስትያ የማስታረቅ አገልግሎት የተሠጣት ናት፡፡ ለመበለቶች፤ ድሆችና ምስኪኖች የምትከራከር(የምትፈርድ) ናት፡፡ የሐጥአትን አስከፊነት በማሳወቅ ሓጥኣት የሆነው በስሙ ጠርታ መኮነን መቻል ስትችል ነው፡፡ ለራሷ ከሐጥኣት ርቃ መገኘት አለባት፡፡ ስለዚህ ቤተክርስትያን ታዲያ አገራችንን እንዴት እየታዘበቻት ናት?

  • @emebetaschalew1
    @emebetaschalew1 Před 3 lety +7

    What a blessed pastor! We love you and bless you more

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete Před 3 lety

    Ethiopian & Eritrean loves Dr Tollosa 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹GOD is 💕 📖GOD bless you & yr families pastor Dr Tollosa❤️

  • @yesharegayele8069
    @yesharegayele8069 Před 3 lety

    ቄስ ቶሎሳ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ናቸው ምክራቸውም ድንቅ ነው ጌታ ይባርካቸው።

  • @revivaltube5645
    @revivaltube5645 Před 3 lety +8

    Keep it up anointing has its own surface area when anointed man of Gods exist in our land simply God attracted to us.

  • @brhanayalew174
    @brhanayalew174 Před 3 lety +1

    መልካም የእግዚአብሔር ስው ቄስ እድሜ ጤና ይብዛሎት የተባረኩ

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 3 lety +2

    Professional journalist👏👌👍🏼🙏

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 3 lety +1

    Thank you dr Tolosa ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @yanubeyisayanu9166
    @yanubeyisayanu9166 Před 3 lety

    ዴክተር ቶሎሳ መልካም አባት ተባረኩልኝ ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይስጦት ደሞም ጸሎቴነው

  • @nuhalitefagid3080
    @nuhalitefagid3080 Před 3 lety

    እድሜ ይሥጦት ቄስ ቶሎሳ ጉዲና መካሪ መንፈሳዊ አባታችን፡፡

  • @fikirreda454
    @fikirreda454 Před 3 lety +1

    ቄስ የእግዚአብሄር ሰው የሚናገሩት የሚገስፁት ሁሉ ፍሬ ያፍራ ጌታ ቀሪዘመንዎን በእጥፍ በረከት ያግኝዎ አሜን

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před 3 lety +3

    ቲጂዬ እንዴት እንደምወድሽ እኚህን አባት በጣም ነው እምወዳቸው ተባረኩልኝ

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 Před 3 lety +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @user-it8wv4tk9k
    @user-it8wv4tk9k Před 3 lety

    እግዚአብሔር የባርካቸው ብሩህ አይምሮ ያላቸው ሞገስ ያላቸው ድንቅ አባት

  • @wondosenenyew7893
    @wondosenenyew7893 Před 3 lety +4

    I love doctor perching he is amazing groom seow

  • @selam4659
    @selam4659 Před 3 lety +1

    እኔ የማዝነው ከእነዚህ ከንቱዎች ጋር ያጠፉሁት ግዜ ነው: : የእግዚአብሔር ስም በእነዚህ አፍ ሲጠራ ያማል::

  • @genetzewdie451
    @genetzewdie451 Před 3 lety +1

    አሜን እንደ አፍዎ ቃል ይሁንልን

  • @konjitw1877
    @konjitw1877 Před 3 lety

    I am thankful to God that Ethiopia has someone like you. You are so precious. I hope and pray you have a long life and health to see the blessing of the country.

  • @mebratayele759
    @mebratayele759 Před 3 lety +1

    ይኑሩ ይኑሩልን እድሜ ፀጋ ያንድነት እባት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇨🇦👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 Před 3 lety

    አባት ቶለሳ እድሜ ከጤንነት ጋር እመኝሎታለሁ ውድ መልካም ሰው 💞

  • @yegileact689
    @yegileact689 Před 3 lety

    Tigist you are excellent your questions was outstanding. Blessings to you🙏I liked the Pastor’s perspectives too thank you 👍

  • @VST2021
    @VST2021 Před rokem

    ስለ ቄስ ቶሎሳ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

  • @samibeyene-iq5hk
    @samibeyene-iq5hk Před rokem

    Egiziabhere yibarekote Nikodimos show -tigi tebareki edimesh yibarek.

  • @desalgnetaye8169
    @desalgnetaye8169 Před 3 lety +2

    እኒህ ካህን እውነተኛ የኃይማኖት ሠው ናቸው።እኔ የሣቸው ኃይማኖት ተከታይ አይደለሁም ይሁንና በተለያዬ ጊዜ ሣያቸው እውነተኛ የእግዛብሔር ሰው ናቸው እውነት የሚናገሩ ሀገር የሚወዱ ማለት ሕዝብ የሚወዱ ለሠው ልጅ ፍቅር ያላቸው ናቸው።ፈጣሪ ይባርካቸው።

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před 3 lety

    አሜን !! እየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል !!

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 Před 3 lety

    እሰይ እሜን ስለሰማሁት ሁሉ አሜን

  • @chuchuliben1352
    @chuchuliben1352 Před 3 lety +1

    Tgye you are blessed!!! ሰው አክባሪ ነሽ: ሃሳባቸውን ማስጨረስሽ ትልቅ quality ነው::

  • @aregaeshetie76
    @aregaeshetie76 Před 3 lety

    የእግዚአብሄር ሰዉ እናመሰግናለን

  • @kibrewossenguadie8875
    @kibrewossenguadie8875 Před 3 lety

    Great and humble religious father. LOVELY FATHER like Haji Mufti and my Orthodox religious fathers.

  • @alemtsehayyallew6074
    @alemtsehayyallew6074 Před 3 lety +1

    May God bless God of Man !!!
    For Ethiopia one of important Person for Gaspel !!!❤🙏👋

  • @hanahana445
    @hanahana445 Před 3 lety

    Amen amen amen Glory to be God God bless you
    We Love you!!!