የዶ/ር ማሙሻ ፈንታ አስደናቂ ምስክርነት…..(ክፍል ሁለት)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 58

  • @saramartin7629
    @saramartin7629 Před 8 měsíci +28

    Dr.ማሙሻ ገታ ይባርክህ ጌታ የተቀበልኩጊዜ በተከርስትያን አልነበረም በሚኖርበት ቦታ 3 ዓመት ምሉ ያንተ ሰብከት ነው ያሳደገን ጌታ እየሱስ በዘመንህ ሁሉ ለኔ እንደረዳህኝ አምላከ እግዛብሔር ላንተና ለዘርህ ይርዳሀ ፣፣ 💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🏽

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před 8 měsíci +4

    ዶክተረ ማሙሽ በጣም ነው የምወድህ እግዛብሔረ ስለ አንተ አመሰግናለሁ ክብረ ሁሉ ለጌታ ❤❤

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 Před 7 měsíci +2

    ይህን ሁሉ ታሪክ በህይወትህ ለሰራ ፣ ሁሉ በእርሱ:ሁሉ ከእርሱ :ሁሉ ለእርሱ የሆነ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Před 8 měsíci +3

    ኦ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ስለረዳኽው ስላገዝከው በመንገዲ ሁሉ አብረኸው ስለነበርክ ስምህ ይበረክ ይኼኛውን ክፍል በእምባ ነው የሰማት 😭 አንቺንም እህታችን ጌታ ይባርክሽ ። በህይወት ተኑሮ በስጋ የተገለጠ ትምህርት ሰጪ የሆነ ምስክርነት ነው በጣም ነው ትምህርቶቹን የምወደው የሚያስተምርበት ጥበብና መንገድ ሁሉ ያስገርመኛል ሰለሁሉም ተበራኩ 🙏

  • @azebgebre1801
    @azebgebre1801 Před 8 měsíci +6

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ከህይወትህ ብዙተምሬአለሁ ለኢትዮጰያ ቤተክርስቲያን በአለም ዙርያ ተጠቅመንብሀል ተመክረናል ታንጸናል ተገስጸናል Portland መተህ ተባከንብሀል አፍለአፍ እግዚአብሔር መክሮናል ተባረክ የምሳሌ አቅራቢዎች ተባረኩ ።

  • @boobuwaa
    @boobuwaa Před 8 měsíci +2

    Dr.ማሙሻ ጌታ ይባርክር ባንተ ትምህርት ተባርከአለው

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 8 měsíci +10

    በዚህ አጋጣሚ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርካቸው::
    እነደህ አንፀወ አሳድገው የብዘወች መፅናኛና ምሳሌ እንድትሆን ምክነየት ሰለሆኑ 🙏🙏🙏🙏

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Před 10 měsíci +9

    ዶክተር ማሙሻ የዘምርናችን ውሬታ ነው ስወደው እድሜና ጤና ይስጠው ❤

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 Před 8 měsíci +3

    ብሰማህ ብሰማህ የማልጠገብህ መምህሬ ነህ😭 እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልኝ ማሙሻዬ you’re my inspiration really 🙏🏿 እድሜና ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ እወድሀለሁ❤❤❤❤

  • @meronseifu6533
    @meronseifu6533 Před 10 měsíci +6

    ህይወት ይበዛለት ምሳሌያዊ ኑሮ ...ህሉዬ ተባረኪልን

  • @dawitadmasu231
    @dawitadmasu231 Před 8 měsíci +2

    Dr ማሙሻ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው፣ጌታ ለምድሪትዋ በረከት አድርጎ ከሰጠን አገልጋዮች አንዱ አንተ ነህ።ስለ ፀጋው ሰጪ ክብር ይሁንለት።እድሜህን ከጤና ጋር ያርዝምልን....በአንተ አገልግሎት ብዙ ተጠቅሜአለው ተባርኬአለው።ተባረክ

  • @Etagegn3326
    @Etagegn3326 Před 8 měsíci +5

    ተባረክ ዶግተር❤❤

  • @cherekabirhanu3320
    @cherekabirhanu3320 Před 8 měsíci +2

    ስታገለግል ጌታ በእንተ አየዋለሁ ዘመንህ ይለምልም !!

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 Před 8 měsíci +3

    ግሩም ምስክርነት ማሙሻችን! የተወደድህ ወንድማችን ነህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።ስለ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንነት ግን ከቀድሞ ጊዜ እስካሁን ድረስ ቤተ እምነታዊ ስዕላችን ቢስተካከል ምንኛ ድንቅ ነው (የዚህ አይነት የዚያ አይነት ቤተክርስቲያን ነን ማለታችንን)

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 Před 7 měsíci +2

    Dr. Mamusha may God bless you and your Family....We are really blessed with your ministry...God bless you for investing your time in expositional preaching, this is what we need today❤❤❤. I love you Mr. Mamushayeee

  • @tsegaantewan9975
    @tsegaantewan9975 Před 8 měsíci +1

    ዶ/ር እሰካሁን ትምርቶችህን ከ youtube ላይ እየተማርኩ እንዴት እየጠቀምኩ እንደሆነ ድሮ ድሮ ካሳንቺሰ(ኡራኤል) መካነ ኢየሱስ ሰታገለግ በጣም ነበር ሕይወቴ የሚባረከው አሁን ጌታ ይመስገን CZcams ላይ እካፈላለሁ ድንቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ ተባረክ ፍፃሜህ ያማረ ይሁን❤

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Před 8 měsíci +1

    የሚያስገርም የህይወት ጉዞ ትምህርት እና እውቀት ሰጪ ምስክርነት ነውና ። በህይወት ሆና ያለፈው አይመስልም ግን ለብዙቻችን ምሳሌ ሆኖ ትምህርት ሆነን ኦ ጌታ ሆይ ስለሠጠኸን ወንድም ዶከተር ማሙሻ እናመሰግንሀለን የወንጌል አርበኛ የጨከነ የቆረጠ የወስነ ። በጣም ነው የምንወድህ 🙏

  • @selamchimssa667
    @selamchimssa667 Před 8 měsíci +3

    ቢያወራ ቢያወራ የማይጠገብ ሰው❤❤❤❤❤

  • @lulithibue8027
    @lulithibue8027 Před 8 měsíci +1

    በእንባ ነው ክፍል ሁለትን ያዳመጥኩት:
    Dr ማሙሻ ትምርትህ ህይወቴን ቀይሮታል::
    ተባረክ

  • @yeselamhasabmenged8643
    @yeselamhasabmenged8643 Před 10 měsíci +4

    ዶ/ር እውነተኛ ምሳሌያችን ነህ። ❤❤❤

  • @rollnati
    @rollnati Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔርን በመታዘዠ የታየ ጎልፅ በረከትና ፍሬ
    ለካ ታዘህ ነዉ እንደዚህ የብዙ በረከት የሆንከዉ ዶር ማሙሻ🙏🙏❤❤

  • @user-kj9hl4wu9p
    @user-kj9hl4wu9p Před 8 měsíci +1

    May God bless you dr.Mamusha

  • @HanaWoldehana
    @HanaWoldehana Před 7 měsíci +1

    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saronanaye
    @saronanaye Před 2 měsíci

    Dr Mamusha you're our blessing from God ❤❤❤❤ may God bless you 🎉🎉🎉 we love you !❤❤❤❤

  • @user-ts4zx2to9l
    @user-ts4zx2to9l Před 8 měsíci

    ዶ/ር ማሙሻ መተከል ቻግኒ ማታ አዳር ያገለገላችሁን ሁሌም አረሳውም ጌታ ይባርካችሁ

  • @user-ji6od5sh1i
    @user-ji6od5sh1i Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ

  • @etsegenetteshome9846
    @etsegenetteshome9846 Před 7 měsíci

    Egezabeher agelegelotehn ye ark 🙏🙏🙏

  • @mekdestadesse5098
    @mekdestadesse5098 Před 8 měsíci +3

    Dr Mamusha bless you thanks for sharing your life experience

  • @MeleChego
    @MeleChego Před 8 měsíci +7

    Pastor Mamusha and Pastor Agegnehu you both are our blessings. Jesus is bold in both of you. Stories of life Sharing among brothers is also a blessing. Thank you for sharing ❤❤❤

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 8 měsíci +1

    ❤ Doctor mamusha በስስት ነው የሚወድህ አባቴ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክ

  • @gashdegefu4749
    @gashdegefu4749 Před 8 měsíci +4

    The blessing for this generation-Dr. Mamusha Fenta. God bless!

  • @selamawitmesfin9456
    @selamawitmesfin9456 Před 8 měsíci +1

    ድንቅ ምስክርነት እናመስግናለን ዶክተር ማሙሻ❤❤❤

  • @fasikabelete8607
    @fasikabelete8607 Před 3 měsíci

    ዳግም የሐዋርያት ስራ ነው እባክህ የምንወድህ ወንድማችን ፃፈው
    የቀረው ዘመንህከመጣኸው ይበልጣል

  • @user-yt8pr9ec5d
    @user-yt8pr9ec5d Před 8 měsíci +2

    Yemegerm testimony!!!God bless you.

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip Před 8 měsíci +3

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን!

  • @sedessiemulugeta2952
    @sedessiemulugeta2952 Před 8 měsíci +3

    May God continue to use you! You are a blessing!

  • @user-me9rj8cq8q
    @user-me9rj8cq8q Před 8 měsíci

    የማይሰለች ምስክርነት። ተባረክ።

  • @thelastreformationinethiop3689
    @thelastreformationinethiop3689 Před 8 měsíci +1

    Dr. Mamusha Fenta 😍😍😍😍😍😍😍😍😇

  • @miretegetachew3332
    @miretegetachew3332 Před 8 měsíci +3

    Stay blessed!!

  • @surafelmanyazewal5576
    @surafelmanyazewal5576 Před 7 měsíci +1

    Thank you so much for giving me hope in serving the Lord. I feel a strong calling from God, but I'm still uncertain about its specifics. However, you make some burning passion in my heart that I can't ignore.🙏

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc Před 8 měsíci +2

    God bless you and your family abundantly

  • @tamratdegu2261
    @tamratdegu2261 Před 8 měsíci +1

    Pastor Mamushe you still our favorite ❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 8 měsíci +1

    Dr mamusha you are blessed preacher ❤

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 Před 7 měsíci

    My favorite person you have no idea how much you have changed my life God bless you 🫶🏽

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh Před 8 měsíci +2

    yetiwild hulu berkti egzabher ahuni ylamlim sitotachin❤❤❤

  • @zerihunarado9827
    @zerihunarado9827 Před 8 měsíci

    ጌታ ስላደረገልህ ሰሙ ይባረክ ዶክተር . ከስደት መልስ የቅጣዉን ቀን እነም ነበርኩ አስታወሰኩ ሜጋ አልነበረም ከመጋ ታልፎ ያበሎ ሆሰተል ነበር . የሆስተል አስተዳደር ወንድም በላቸዉ እንሰርሙ እንኳን ደህና መጣቹ ስላቹ እዛ ነበርኩ .ትዉስታዉ ሁሉ አሁን በፊተመጣ የዘመናት ጌታ እግዝአብሔር ይባረክ

  • @hanamulugeta6966
    @hanamulugeta6966 Před 8 měsíci +1

    ቅሬታ ነህ። ተባርከህ ኑርልን🙏

  • @Melka-mmv
    @Melka-mmv Před 8 měsíci +2

    Agelgilotu hulem yasdenikegnal. bizu tekmognal.

  • @elfunamerra
    @elfunamerra Před 7 měsíci

    ሕያውና ፃድቁ ጌታ እንኳን ማረህ

  • @christiantube3468
    @christiantube3468 Před 10 měsíci +2

    ዶር አንተ በረከታችን ነህ

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 2 měsíci

    I betam ymger nger nw Gashe Abaten yWkuacheu Bure Lsra heje Emawdebet Rat Lebla lmgbu slot sadeg yabate lj blw metw bfker yakfugn eskahun ayersagem

  • @user-my6fe3wl3d
    @user-my6fe3wl3d Před 8 měsíci +2

    Ene ke lijbete jemro getan bawukm gn ende gil adagne arge yetekebelkut be Dr mamusha timhrt nw

    • @gashawbelay9657
      @gashawbelay9657 Před 8 měsíci

      Dr Mamusha is one of the most enlightened, committed, passionate and seasoned ministers God has raised in our generation. May God continue to use you to expand the Kingdom business.

  • @zufanatlabachew6116
    @zufanatlabachew6116 Před 8 měsíci

    ያ አይረሳ ጊዜ

  • @user-ly7vr6fm4d
    @user-ly7vr6fm4d Před 8 měsíci

    I KNOW MAMUSHA IN KOTEBE TEACHERS COLLEGE

  • @kukumekonnen7719
    @kukumekonnen7719 Před 8 měsíci

    ዶክተር ማሙሻ አንተ የእግዚያብሔር የሚጠቀምብህ የክብር እቃ ነህ

  • @GosayeBirhanu-lg5sb
    @GosayeBirhanu-lg5sb Před 8 měsíci

    ስለ ዶ/ር ደረጀ ምን ት ላለህ?

  • @eyosiyasaregay9922
    @eyosiyasaregay9922 Před 8 měsíci

    ምን ዋጋ አለው ሁልሽም ለአብይ ሰገድሽ ለሚሊዮኖች ደም መፍሰስም ተጠያቂዎች ናችሁ