ባለቤቴን ያገኘኋት ለቅሶ ቤት ነዉ….ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ (ክፍል ሶስት የመጨረሻ ክፍል)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 12. 2023

Komentáře • 159

  • @MeleChego
    @MeleChego Před 8 měsíci +49

    በዚህ ጊዜ እንደ ዶ/ር ማሙሻ ዓይነት ጥቂት የቃሉ አገልጋይ ቅሬታዎች ባይኖሩን፣ ምን እንሆን ነበር? ጌታ ሆይ አንተ ሰው አለህ። ብዙ ትም/ት የታጨቀበት የሕይወት ምስክርነት ነው። አቤት የጠያቂዋ ጥበብ ደግሞ! ብዙ መልካም ነገር አወጣጣሺው፣ ተባረኪ።

  • @ananiyaMAN
    @ananiyaMAN Před 8 měsíci +38

    እባካችሁ ለዶ/ር አብዝተን እንፀልይ በዚህ ሠአት በምን ውስጥ እያለፈ እንደሆነ አናውቅም።
    እግዚአብሔር ሆይ ማሙሻ በዚህ ክፉ ግራ በተጋባንበት ዘመን ለኛ የተሰጠን አስተማሪያችን ነውና እባክህን ከእኛ አትውሰድብን።እረጅምን እድሜ አጥግበው።ትውልዱን ያሻግር ዘንድ እጁን ያዘው።አቤቱ ማሙሻን በደምህ ሸፍን።ዘመኑን ለአንተ አሣልፈን ሰጠን።

  • @ermias6525
    @ermias6525 Před 7 měsíci +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዶ/ር ወደድኩህ ደስ የሚል ምስክርነት ደስ የሚል እምነት

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 8 měsíci +24

    ግሩም ግዜ ነበር፣ ማሙሻ በመንፈስ ቅዱስ የቃሉ አሰታጣቂ ምሳሌ የሆነ አስተማሪ ፣ ልንመስለው የምንመኝው አይነት ወንድም ነው፡፡ እንወድሃለን በርታ

  • @TamiratSamuel-ic7kk
    @TamiratSamuel-ic7kk Před 8 měsíci +13

    ጆሮ ሰጥቼ ከምሰማቸው ጥቂት ሠዎች መካከል አንዱ አንተ ነህ ዶክተር ተባረክ።

  • @Melka-mmv
    @Melka-mmv Před 8 měsíci +13

    ሶስቱንም ክፍል ተከታትያለሁ የሚገርም ነዉ ! አቀራረብሽ ደስ ይላል❤❤!
    በቀጣይ ዘማሪት ሀና ተክሌን ጋብዢልን!

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Před 7 měsíci +4

    🎉🎉🎉🎉🎉 አውስትራልያ የብዙዎችን ከስጋ ፈቃድ የሂወት መሪነት ወደ ጌታ ፈቃድ ሀሳብ መሪያችንን አዙሮ ነው የተመለሰው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።🎉🎉🎉🎉

  • @yohannesristu7744
    @yohannesristu7744 Před 7 měsíci +2

    ሮሜን ጫምቀህ አስተምህራኛል አመሰግነለሁ በ2002 ዮጎ ቸርች አቴንድ አድርገሃለሁ ማሙሻ የምገርም ተስጦ ያላው የእግዚአብር ሰው !!

  • @ashemanall
    @ashemanall Před 8 měsíci +3

    ሁል ጊዜ ምስክርነቱ consistent የሆነ ደጋግሜ ሰምቼ የማልጠግበው ሰው ። የእግዚአብሔር ስጦታ

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 Před 8 měsíci +9

    ውይይ ስክን ያልሽ አዳማጭ ጠያቂ ነሽ እህታለሜ ተባረኪ!❤
    ዶር ማሙሻ በስስት የማየው አባት ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!🙏የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ!🥰🥰🥰🥰

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 Před 8 měsíci +9

    በዕድሜዬ ዶክተር ማሙሻን በማወቄ እድለኛ ነኝ። እግዚአብሔር ለራሱ እንዲመቸው አድርጎ አበጅቶታል። የምመኝለት ጤናና ረዥም እድሜ ብቻ ነው። ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን።

    • @asegedechasefa5386
      @asegedechasefa5386 Před 7 měsíci +1

      በኢሳይያሰ ስልሳ ስድሰት ቁጥር ሁለት ላይ ያለው ቃል ወደዚሕ ወደ ትሁት ሰው አመለከታለሁ ያለ እግዚአብሔር ከአንተና ከቤተሰብ ጋር ይሁን እፀልይላችኋለሁ

    • @kassahunmekuria4629
      @kassahunmekuria4629 Před 7 měsíci

      @@asegedechasefa5386 አሜን ።
      ጌታ አብዝቶ ይባርክልኝ!

  • @user-zn7re1xm5w
    @user-zn7re1xm5w Před 7 měsíci +2

    ተባረክ አንተን በዚህ ዘመን የሰጠን ጌታ ይመስገን

  • @tedrosgebre7246
    @tedrosgebre7246 Před 8 měsíci +6

    ማሙሽዬ ዘመንህ ይለምልም ወድሜ ምሳሌ የሆንክ ወድምነህ ትውልድህ ይለምልም እኔ ተጠቅሜብሀለው ስላንተ ጌታዬን አከብራለው ባለቤትህ በረከታችን ናት የልጆቿን ፍሬ በደስታ ትካፈል ለምልሙልን።❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 8 měsíci +7

    ኡ፡❤❤የምንወድህ ወንድም ማሙሻ፡ዘመንህ ይባረክ፡ጨዋታህ እንኳን ልብሰብሮ ይገባል፡ልጆችህ፡ባለቤትህ ዘመንህ ይባረክ፡ገና እንድታገለግል፡ዕድሜ ጤና ይስጥህ፡❤❤እንወድሀለን።

  • @FoltynFamliy950
    @FoltynFamliy950 Před 8 měsíci +13

    ማሙሽ አንተ የዘመናችን ዕንቁ የጥንቷን ቤተክርስትያን የየንብህ ትሁት የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ እንጀመርከው መጨረስ ይሁንልህ::

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 8 měsíci +6

    ተወዳጁ ሰባኪ ዶ/ር ማሙሽ ፋንታ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nahomtumiso6799
    @nahomtumiso6799 Před 8 měsíci +7

    ዶክተር ማሙሻ ወንጌልን እንድንወድ ስላደረክ እናመሰግናለን፤ ዘማሪት ህሊና ተባረኪ ግሩም ዝግጅት የሰከነ አጠያየቅ🙏🙏🙏

  • @teshomekelkile464
    @teshomekelkile464 Před 7 měsíci +1

    ማሙሻ ጥቂት እንድናዉቅህ ሰለረዳሄን አናመሰግናለን። አገልግሎትህ የማይደርትበት የለም። ተባረክ።

  • @user-lq4kx4tw2k
    @user-lq4kx4tw2k Před 4 měsíci

    ተባረክ !
    ባንተ በመማሬ እናም በብዙ ስብከቶችህ በመጠቀሜ እድለኛ ነኝ። እስከ ፍጻሜ የምትጓዝበት ሩጫውንም የምትጨርስበት ጸጋ አብዝቶ ይጨመርልህ (ABC ተማሪህ ነበርኩ)

  • @joseymuluneh9370
    @joseymuluneh9370 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ገር ይስጥህ ትዳርህ አገልግሎትህ ይባረክ❤

  • @raheltellela4037
    @raheltellela4037 Před 8 měsíci +1

    ወነድማችን ዶክተር ማሙሻ እ/ር ለመንግስቱ ስራ ምን ያህል እንደፈለገህ ከምስክርነትህ ተረድቻለሁኝ የትውልድ ቅሬታ ነህ ወንጌል በተደበላለቀበት በዚህ ዘመን እውነትን ይዘህ ለትውልድ ስለተነሳህ ፀጋ ይብዛልህ በርታ የአንተና የአንተ ሁሉ ይባረክ 🙏

  • @user-wl2zr4ur8o
    @user-wl2zr4ur8o Před 7 měsíci

    አትጠገብም ሰለጌታህ ስታወራ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před 7 měsíci

    እግዛብለዘሔረ እረጅም ጤና እድሜ ይስተዘጥህ ተባረክ

  • @user-lm8ig8iy5m
    @user-lm8ig8iy5m Před 8 měsíci +1

    ጌታ ይባርክሽ
    ህሊና መጠየቅ ያለብሽን ምታቂ ምርጥ ጋዜጠኛ👍
    ብዙ ተምሬአለሁ
    ዘመንሽ የለምልም 🙏

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 Před 7 měsíci +1

    ዶክተር ማሙሻ ወንድሜ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ከአፍህ የሚወጣው የእግዚአብሔር በረከት አይቋረጥ በልብህ ያሰብከውን የምትወደው ጌታ ያስጨርስህ ለምልም በጣም እወድሀለው እህቴ ተባረኪልኝ በርቺ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ቅሬታዎች ሰላሉት እግዚአብሔር ይባረክ የዘመናችን ፖዉሉሰ ማሙሻ።

  • @user-rt1ms3pn5n
    @user-rt1ms3pn5n Před 7 měsíci

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እንወድሀለን።

  • @elsabethgirma9746
    @elsabethgirma9746 Před 8 měsíci +3

    Wow በሶሰቱም ክፍል በጣም ተባርኪያለው! እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ዶ/ር ማሙሻን በጣም ነው ምወደው የህይወት ምስክርነቱን ለመስማት እጓጓ ነበር! እግዚአብሔር ይባርከው ፀጋውንም ጨምሮሮ ያብዛለት ❤

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 Před 7 měsíci

    በጣም ነዉ የምወድህ በዚህ ዘመን የሰጠን የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ ብዛልን ለምልምልን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @astergitiko8565
    @astergitiko8565 Před 8 měsíci +1

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እጅግ የማከብርህ ወንድሜ በብዙ የምማርብህ እኔ ብቻ ሳልሆን እግዚአብሔር ለትውልድ በረከትነት ከታናሽነትህ ጀምሮ እየመራ እያስታጠቀ ለኛ መትረፍ ሥር ሰዶ መቆም እንድቻል ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ተኣምራዊው አስትምህሮ ባንተተ ውስጥ ስለጠቀጠቀው የእውቀት ሃብት ኣብረውህም ስለሚያገለግሉ ወግኖችም ሁሉ ይኽ ደግ በቸርነትና በምሕረት የተሞላው እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ አንም ዘርህ ትውልድህም ይባረክልህ ዘመንህም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድና እንደ ነፍስህም መሻት በሙሉ ክብርና ውበት ይጠቅለልልህ ስለሁሉ እኛን የወደደ እግዚአብሔር ይባረክ አንቺም ልጄ እጅግ ተባረኪ ተከናወኝም አሜን❤

  • @ruthtadesse4906
    @ruthtadesse4906 Před 8 měsíci +1

    ዶክተር ማሙሻ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @lemma4223
    @lemma4223 Před 7 měsíci +1

    ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ የትውልዳችን ቅሬታ የቃሉ አገልጋይ ነው :: ዘመንህ በዚሁ ምሳሌ እንደሆንክ ይለቅ

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 Před 8 měsíci +2

    ዶ ማሙሻ የእግዚአብሔርን ቃል ፍትፍት አድርጎ በማስተማርና ከምባረክባቸዉ አንዱ ዶ .ማሙሻ አንዱ ነዉ ግለ ታሪክን መስማት እፈልጋ ነበር በብዙ የተባረሩበት እግዚአብሔር ሁሉ ቻይነት ያየዉበት ነዉ ዋዉ ከዚ በላይ ብዙ ብል ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ክብሩን❤❤ ይዉሰድ❤❤

  • @kudusanhabte3376
    @kudusanhabte3376 Před 7 měsíci +1

    ጎይታ ኣብዚሑ ይባርካ ሓቀኛ ምስክር ነብሳት ይሃንጽ ከም ዝተባህለ ብዙሕ ተባሪከ ብትምህርትካ ኩሉ ጊዜ ዝባረክ ምስክርነት ታሪክ ሂወትካ ምስ ሰማዕኩ ምስ ትምህርትካ ዝያዳ ብኣካ ንጎይታ ኣመስጊነዮ፡ከማካ ዝበሉ ኣገልገልቲ ኣብ ዘበና ምህላዎም ኣብኩሉ ዘበን ጎይታ ሰብ ኣለዎሞ ንጎይታ ክብሪ ይኩኖ።ብትግርኛ የጻፍኩት ሃሳቤ ለመግለጥ ብየ ነዉ ተባረኩ።

  • @YamrotAdana
    @YamrotAdana Před 8 měsíci +4

    ዶክተር ማሙሻ ፈንታ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @abenezeryoseph581
    @abenezeryoseph581 Před 8 měsíci +2

    ማሙሻ(ዶ/ር) እንወድሃለን! እንጸልይልሃለን።

  • @hiwotdinku9171
    @hiwotdinku9171 Před 8 měsíci +3

    Dr Mamusha is a blessing for this generation! God bless you and your family!!

  • @MudayWorku
    @MudayWorku Před 7 měsíci

    ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ እኔ መቼም ጌታ የሰጠን አስተማሪያችን ነክ እድሜ እመኝሀለዉ የልጆቼ ልጆች ልጅ ልጆች ቢደርሱብክ ደስ ይለኛል በዚ በስደት አለም ጌታዬ የሰጠኝ አባት ነክ ተባረክ

  • @samsonasfaw8964
    @samsonasfaw8964 Před 7 měsíci

    ዶ/ር ማሙሻ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ!
    ጌታ የሰጠን ሞዴል ትሁት እና በሳል አገልጋይ!
    ሁሌም ፀጋው ይብዛልህ!
    እህታችን የምንወደውን ዶ/ር ማሙሻን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን❤🙏🙏🙏❤

  • @zewdituzelleke4804
    @zewdituzelleke4804 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ። በአንተ ትምህርት ከተጠቀሙ አንዷ ነኝ.. እግዚአብሔር በሕይወትህ ብዙ ሥራዎችን ፈጽመህ እንድታልፍ ዕድሜህን ያርዝመው... ቤተሰብህንም ጨማምሮ ይባርክልህ።

  • @lideyagadi5724
    @lideyagadi5724 Před 7 měsíci

    ጌታ አንተን በዚህ ዘመን ስለሰጠን እግዚአብሄር በክርስቶስ ኢየሱስ ክብር ይሁንለት በጣም ነው የምወድህ ዶር ማሙሻ አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ ጌታ ይባርክህ

  • @Abenezer1100
    @Abenezer1100 Před 6 měsíci

    በህይወቴ ተስፋ ከቆረጥኩበት መንገድ እግዚአብሔር የረሳኝ በመሰለኝ ጊዜ የመለሰኝ ጌታ በማሙሻ ተጠቅሞ ነው ጌታ ይባርክህ

  • @abaynehkebededegaga427
    @abaynehkebededegaga427 Před 7 měsíci

    ወንድሜ ዶ/ር ማሙሻ ሁልጊዜ ክርስቶስን ስለምትሰብክ ዘመንና አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክ። ትምህርቶችህን በሥሥት ነው የምሰማቸው። በጥቂቱም ቢሆን እድል ገጥሞኝ ለአገልግሎት ስትጋብዝህ ለመቀበል ትህትናህ እራሱ ያረካኝ ነበር።

  • @mesfingose759
    @mesfingose759 Před 7 měsíci

    ጌታ ይባርክሽ። ዶር ማሙሻ ጌታ ረድቶኝ አንድ ሁለት ጊዜ እንዲህ ታሪክህን ሰምቻለሁ። ከሁሉም የእግዚአብሔር ቅርበትና ምሪት ያየሁበትን በምሽት ከኮተቤ አካባቢ ተነስተህ የሔድክበት ቤትና አንተን ለማግኘት ሲፀልዩ በነበሩ ወንድሞች/እህቶች ቤት የተገኘህበትን ታሪክ ነው። ታሪኩን በሰማሁ ቁጥር ሰውነቴን የሚነዝር ስሜት ይፈጥርብኛል። ምነው ጌታ እኔንም እንዲህ ቢቀርበኝ እላለሁ። ለማንኛውም በሕወይወት ምስክርነት ተምሬበታለሁ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 Před 8 měsíci +5

    Our beloved brother Dr. Mamusha you are a blessing to our generation's church God bless you and your family, we love you and we pray for you!!!.

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena9524 Před 7 měsíci

    የሚለውጠውን ጌታ ተገናኝተህ ለብዙዎቹ መለወጥና የሒወት መታነጽ ያደረገህ ጌታ ስሙ ብሩክ ነው።
    በዚህ በዘመን ሙጣጭና ክፉ በነገሰበት ዘመን እንደ አንተ አይነቱ እውነተኛ የእግዚአብሔር ደቀመዝሙር ያስፈልጋልና ስለ እረዥም እድሜ ባለጠግነትህ ጌታን በፀሎቴ አሳስባለሁ ሀሌ ሉያ🙏🙏🙏

  • @ttek9180
    @ttek9180 Před 7 měsíci

    ዶክተር ማሙሻ ሃቀኛ የቃሉ አዋጅ ነጋሪ ንእግዚአብሄር ዘመንህ ጉዞህ በሁሉም ተባረክ!! ለሁሉም የማያዳላ አስተምሮህን በማካፈል በርታልን!!

  • @BereketGulilat-yp6tm
    @BereketGulilat-yp6tm Před 7 měsíci

    ሙሉውን የሰማሁት በብዙ ጉጉትናና ፍቅር ነበር ማሙሻዬ እና ህሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካች... የፕሮግራሙን ጠቃሚነትና አስደሳችነት ለመግለፅ በእውነት ቃላት ያጥሩኛል ....ደግሞ ምን አይነት ትህትና እና እራስን መግዛት, በጌታም ያለ መደገፍ ነው በ ዶ/ር ያየነው ይህ ለሁሉ እንዲበዛ ፀሎቴ ነው

  • @genytad2275
    @genytad2275 Před 7 měsíci

    ድምፁ በደንብ አይሰማም ! ይስተካከል ጌታ ይባርካችሁ በተረፈ በጣም በጣም ጥሩ ነው !!

  • @ashermelkamu1931
    @ashermelkamu1931 Před 7 měsíci +1

    እህቴ ጌታ ኢየሱስ አንቺንና ቤተሰቦችሽን ይባርክ

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤ዶ/ር ማሙሻ የምንወድህ የዚህ. ዘመን እውነተኛ የጌታ የቃሉ አገልጋይ ባርያ ለክርስቶስ የተለየ ነው።🎉🎉🎉🎉 እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።❤❤❤❤

  • @meazatiruneh6827
    @meazatiruneh6827 Před 7 měsíci

    ዶክተር ማሙሻ በጥም አከብርሐለሁ እኔ ጌታን ያገኘሁት በዩጎ ቸርች ሮሜን ስታስተምር ነው ክሮሜ ምዕራፍ 1 ጀምሮ እስከ ምዕራፍ 6 ተምሬ እዛች ምዕራፍ ላይ ነው እውነት የተገለጠልኝ ደመናን አሸንፋ ብቅ እንዳለች ጸሐይ ማሙሻ ዘመንህ ይባረክ 4 ልጅ ብቻ አይደለም ያለህ የሺዎች የመንፈስ አባት ነህ

  • @lemlemwodajo7746
    @lemlemwodajo7746 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይባረክ ዶ/ር ማሙሻ በጣም በትህምረቶች ተባረክሎ ጌታ ይባረክ በቡዙ መከሪ አልፓቹው ወንጌልን እስከዚ ሰለ አደረሱቹው እናመስገናልን ከልብ ዘመን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lilugidami9657
    @lilugidami9657 Před 7 měsíci

    ጠያቂዋ በጣም ጎበዝ ና አዋቂ ናት

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 8 měsíci +2

    ምን ያክል አገልጋዮች የዘላለምን ህይወት አስበው ይመጡ ይሆን ? የሚመስለው ሁሉም በዝችው ምድር የሚያበቃ ነው

  • @kelemseratu9457
    @kelemseratu9457 Před 7 měsíci

    ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የሰዎች ሙገሳ እንደማያሞቅህ አምናለሁኝ ያው ዘመናችን አሞጋሽ ብዙ ሳይቆይ ወቃሽና ነካሸ የበዙበት ስለሆነ ልብህ ይጠበቅ።

  • @engudaywoldemichael3260
    @engudaywoldemichael3260 Před 7 měsíci

    Wow ! በጣም ደስ የሚል ብዙ የእግዚአብሔርን ምህረት ታማኝነት ያየሁበት እና ያስተዋልኩበት ፕሮግራም ነው። dr. ለመጀመሪያ ጊዜ ያን አሳ የያዘውን ሰው አሰብኩ just for the first time my God ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙌
    ህሉም በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነበር እናመሠግናለን ተባረኩ

  • @meseretkumela565
    @meseretkumela565 Před 7 měsíci

    አንተ ዕንቁ... ወደር የሌለህ ንጹህ ወንጌል አገልግሎት ማሳያ.... የጥልቅ ስብዕና ባለቤት ነህ! ሽ ዓመት ኑሪልን እናከብርኅለን ዶክተር.የዘር ዘርህ ይባረክ!

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር በምፈልግ ትውልድ ይባርክ የኔ በረከት ❤❤❤

  • @FevenMHunde
    @FevenMHunde Před 8 měsíci +5

    You're one of our generation's blessings. I learned a lot from your interview series. God bless you and your family abundantly, Dr.

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před 8 měsíci +2

    ማሙሻየ አንተ እኮ በቃ❤❤❤❤❤❤❤ ነህ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 7 měsíci

    መታደል ነው ማሙሻዬ የኔ ውድ ሙሉ ቀን ስታስተምር አብሬህ ብውል አትሰለችም በፍጹም ብቻ የምድሪቱ ቅሬታ ብስል የጌታ ብልህ !! የጌታ ሻንቆ , ሎሌው የገባውህን ጌታ ልትኖርለት እንድንኖርለት የምትለን ብርክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ በልልን ገና ነህ ጌታ ካልመጣ ብዙ ትጠቅመናለህ ለምልምልንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Před 8 měsíci +1

    የምንወድህ✝❤❤❤

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Před 8 měsíci +1

    ምኞትህ ይሁንልህ። እኛም እንጠቀማለን። እንጸልይልሀለን። እንወድሀለን።

  • @amsalbirhanu2438
    @amsalbirhanu2438 Před 8 měsíci +1

    ባለቤትህ በጣም ታምራለች❤

  • @bibleforkidswithjeranyjesu1470
    @bibleforkidswithjeranyjesu1470 Před 8 měsíci +4

    I am always amazed by your FOCUS by the way. Your are focused and know what to do and not to do. God bless You more, and you are a blessing for all of us.

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 Před 7 měsíci +2

    Dr. Mamusha you are one of the most inspiring and influential Bible teachers, Your commitment to sharing the profound truths of the Bible continues to uplift and empower countless lives. Thank you and God bless you for your invaluable contribution to spreading light through the teachings of the scriptures!!

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia Před 7 měsíci

    ድንቅ ምስክርነት🙏 እንደ ውሀ የሚጠጣ🙏እግዚአብሔር ሆይ በስራ ላይ እንዳለህ ሰዎችን እንደምታነሳ የምረዳው እንደ ዶር ማሙሻ ያሉ ሰዎችን ስመለከት ነው እግዚአብሔርን ለማገልገል ለሚፈልግ ለእኔ ልጆች ዘሮቼ ሁሉ ጌታን አገልግለው እንዲያልፋ እንደገና ናፍቆት የሚቀሰቅስ ምስክርነት ነው ጌታ በቃ ድንቅ ጌታ ነው🙏ዶር ጌታ እየሱስ ይባርክህ አገልግሎትህ ዘመንህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ🙏🙏

  • @astermekuria811
    @astermekuria811 Před 8 měsíci +2

    ውድ ወንድሜ ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ከማለት በስተቀር ምን ማለት እችላለሁ
    ማሜዋ እንደ ታናሽ ወንድም እወድሃለሁ እንደ ታላቅ አገልጋይ ደግሞ አከብርሃለሁ
    በጌታ ጥበብ ያለፍካቸው ፈተናዎች ለመኖራቸው እኔም ምስክር ነኝ
    ጥበብ የእርሱ ስለሆነ እግዚአብሔርይመስገን!
    እሌንዬ መልካም ምሳሌነት ያላቸውን ስዎች ስለምታቀርቢልን ተባረኪ

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc Před 7 měsíci +1

    Thank God bless you and your family abundantly Dr Mamusha

  • @haregnkassaofficial3084
    @haregnkassaofficial3084 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ "እግዚአብሄር ለትሁታን ፀጋን ይሰጣል
    የብዙ ሰዎች ውጤት ነኝ :ያልከው ውስጤን ነክቶታል:ዘመንህ ቤተሰብህ ይባረክ:ሩጫዬን ጨርሻለሁ ሀይማኖቴን ጠብቄያለሁ:ወደፊት የፅድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል:የሚያስብልን:ፍፅሜ ይስጥህ !!!የምሳሌ አዘጋጆች:ትባረኩ

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 7 měsíci

    ብዙ ተጠቅሜአለሁ ። አመሰግናችኋለሁ ።

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Před 8 měsíci +2

    May God bless you and your beautiful beloved family abundantly forever and ever Dr. Mamushayee!

  • @GirmaAregay-ou6gr
    @GirmaAregay-ou6gr Před 7 měsíci

    እጅግ አስደናቂ ምስክርነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!

  • @theluckyguy5398
    @theluckyguy5398 Před 8 měsíci +3

    GETAA YEBARKEH I WISH LONG LIVE

  • @pineap11e54
    @pineap11e54 Před 7 měsíci

    እግዚአብሂሪ ይበሪክ ዶ/ር መሙሸ ፀገው ይብዘልህ

  • @meskeremmihertab111
    @meskeremmihertab111 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር የልብህን ይሙላልህ:: እኛም ለመማር ጌታ ይርዳን::

  • @MeronWalelign
    @MeronWalelign Před 7 měsíci

    ተባረክ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před 8 měsíci +2

    So much respect...even more ❤ God bless you Pastor ❤

  • @yosephayele9626
    @yosephayele9626 Před 7 měsíci

    ማሙሻዬ እሽ!!!! ጌታ በረዳኝ መጠን ሁሉ እጸልይልሀለሁ

  • @selamawitmesfin9456
    @selamawitmesfin9456 Před 7 měsíci

    በጣም ተ ጠቅሚያልው ተባረኩ❤❤❤❤

  • @user-er8db7fq9l
    @user-er8db7fq9l Před 7 měsíci

    Geta yibarkih Doctor Mamushaye hulem betselote asibhalehu🥰🥰

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 Před 8 měsíci +2

    ዶ/ር ማሙሻ ድሮ ሮሜን ያስተማርከን አረሳውም ጌታ ይባርክህ አዎ ፀጋ የበዛልህ ነህ
    የቤተሰቦችህን ፎቶ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ግና ምናለ ፍቅርህን ለሚስትህ ብትነግራት የአበሻ ወንዶች ኩራት ነው ምናለ በዩቲዩብ ቁጭ ብላ ብትሰማህ ይህን ስል አትወዳትም ለማለት አይደለም

    • @Jocy939
      @Jocy939 Před 8 měsíci +3

      ማሙሻ show off አይወድም ፍቅሩን እሷ ታውቀዋለች

    • @MeleChego
      @MeleChego Před 8 měsíci +1

      በክርስቲያን ዘንድ፣ ይልቁንም በእግዚአብሔር አገልጋይ ዘንድ ፍቅር ሕይወት ነው። የግድ በአደባባይ እንድናገር ለምን ይጠበቃል? ማሙሻ እንደውም በግልጽ ይነበብበታል። ጨርሶ የማይናገረዉን ብትሰሚስ?

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 Před 7 měsíci

    Woow, Thank you very much respected gospel preacher Dr. Mamusha Fenta.

  • @surafelmanyazewal5576
    @surafelmanyazewal5576 Před 7 měsíci

    ብዙሰው ነው እግህን የያዘህ

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Před 7 měsíci

    Thank you for sharing dr. Manusha is a blessing to this Generation. May God bless you and the family abundantly! I can’t wait to read his books.

  • @abebahailechere9183
    @abebahailechere9183 Před 7 měsíci

    ዘመንህ ይባረክ ዶክተር ማሙሻ

  • @abiyalemayehu9369
    @abiyalemayehu9369 Před 7 měsíci

    Thank you so much for the detailed interview with our blessing, Dr. Mamusha. Much love & respect. Blessings

  • @joseymuluneh9370
    @joseymuluneh9370 Před 8 měsíci

    ዶክተር እግዚአብሔርን ስላተ አመሰግናለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @tilahunmuliealemu8121
    @tilahunmuliealemu8121 Před 8 měsíci +1

    ዶ/ር ማሙሻ I respect you, bless more and more.

  • @lilugidami9657
    @lilugidami9657 Před 7 měsíci

    ጌታ እየሱስ ይባርክሀ ወንድሜ!!!!

  • @mindayehirpato128
    @mindayehirpato128 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል

  • @meseretabraham6660
    @meseretabraham6660 Před 6 měsíci

    Wow I learn a lot thank you very much GOD bless you and ur beautiful family ❤

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 6 měsíci

    Thanks,very interesting.

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před 8 měsíci +5

    I thank you so much dear sister for presenting our beloved brother’s life’s journey. Except for part three of your interview, I think I have heard his testimony in many other settings posted by different talk show hosts. I never get tired of listening to them at all. Even though I don’t know you in person other than that I had seen you leading worship from afar, I was pleasantly surprised to find your channel tonight. May God bless you sister ❤. I can’t say enough about my dear brother Mamusha, more so…..blessed to see a glimpse of his beautiful family. May God bless him and his family too ❤❤❤

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 Před 8 měsíci +1

    God bless u all!

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 Před 5 měsíci

    God bless you and uses more and more for his glory bro

  • @tigistsolomon9081
    @tigistsolomon9081 Před 7 měsíci

    Bless you more and more ❤❤❤

  • @mtlileso2218
    @mtlileso2218 Před 7 měsíci

    እንኳን ኖርክልን!!!!

  • @Almazlulu-cl9ov
    @Almazlulu-cl9ov Před 7 měsíci

    Dr Mamusha Tebarek yegeta Tsega yibzalihe Love &respect !!!!!