Video není dostupné.
Omlouváme se.

Dr. Mamusha ዶ/ር ማሙሻ ባጋጠመው ድንገተኛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 01. 2024

Komentáře • 434

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Před 6 měsíci +90

    ወንድሜ እንኳን የእግዚአብሔር ምህረት በዛልህ እግዚአብሔር በጨመረልህ እድሜ በእጥፍ የምታገለግልበት ፀጋ ይብዛልህ እንኮን ደስ አላችው ባለቤትህና ልጇችህ ማሙሽየ በቀረውስ በጌታና በሀይሉ ችሎት የበረታችው ሁኑ ተባረኩልን እንኳን ተረፍክልን

    • @tesfubati3373
      @tesfubati3373 Před 6 měsíci +1

      Brother dr Mamusha the lord the very present with those critical and troubles times we praise him for all things he is the only one who interfered and change the situation and make you alive for his glory and our benefits and blessings for you and your family

    • @mesk_erem
      @mesk_erem Před 6 měsíci

      አሜን❤

    • @meazaesatu3025
      @meazaesatu3025 Před 6 měsíci

      111❤

    • @matimengesha
      @matimengesha Před 6 měsíci

      ❤❤❤

    • @yismaalemabebe3168
      @yismaalemabebe3168 Před měsícem

      😢E😢ddeeddv😢e v🎉🎉🎉🎉🎉😂di 🎉e e e😢di e😂😂😢3ecb vpq🎉🎉😂Sw😂di e El Portapapeles ahora admite imágenes y di 😅w​@@tesfubati3373

  • @hagoswoldegebriel1137
    @hagoswoldegebriel1137 Před 6 měsíci +43

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱንና ፈውሱን አደረገልህ። የእግዚአብሔር ሰው

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 6 měsíci +44

    ተመስገን ጌታሆይ ጣልቃ እየገባህ ከሁሉ የምታስመልጥ፡ ወንድማችንን እንደገና ለቤተሰቡና ለቤተክርስቲያን መልሰህ ስለሰጠህው ፡ዕድል፡ክብር ላንተ ይሁን፡ያስፈልገናል ለእኛ እዚ❤❤❤

    • @rejoice1376
      @rejoice1376 Před 6 měsíci

      Ewnet new, egziabher yemesgen kebrun esu yewsed

  • @user-lg7hq1it1x
    @user-lg7hq1it1x Před 6 měsíci +28

    ጌታ እየሱስ ጌታ ነው የረዳህ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigisttadesse271
    @tigisttadesse271 Před 6 měsíci +21

    በጣም የምንወድህ የምናከብርህ የጌታ ባሪያ ጌታ እንኳን ደረሰልህ አተረፈህ በደሙ ተሸፈን ተባረክ ።

  • @muluwork8658
    @muluwork8658 Před 6 měsíci +13

    የምንወድህ ወንድማችን ማሙሻዬ እንኳን ጌታ አዳነልን ደስ ብሎናል በመዳንህ ጌታ ይባረክ

  • @user-hr4yi4ey8k
    @user-hr4yi4ey8k Před 6 měsíci +22

    እኮን ጌታ አተርፈህ አተ የየሱስ ጀግና ❤❤❤

  • @kiflewondimu1973
    @kiflewondimu1973 Před 6 měsíci +5

    ዶክተር ማሙሻ እንኳን የሚታገለግለዉ ጌታ ከጎንህ ቆሜ። ይገርማል።

  • @hiwotayele5028
    @hiwotayele5028 Před 6 měsíci +18

    አሜንንንን ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። እንኳን ጌታ እረዳችሁ ።

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 6 měsíci +8

    " እግዚአብሔር በፊቱ ያገለግሉትን ይረሳ ዘንደ ሰው አይደለም" "እግዚአብሔር እራሱን ያለ ምስክርነት አይተውም" የእኛ አምላክ እንኳን የታመመን የሞትን ያስነሳል! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! ከምስጋና ሌላ ምን ይሰጠዋል፣ ይከፈለዋል! እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @user-cy8kh5mi1c
    @user-cy8kh5mi1c Před 6 měsíci +20

    እየሱስ ጌታ ነው ለዘላለምም ❤❤❤❤

  • @tekleturu3404
    @tekleturu3404 Před 6 měsíci +9

    እንትን መልሶ ስለሰጠን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። I love Dr Mamushaye ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267 Před 6 měsíci +5

    ጌታ ለምድሪታ ሢራራ ምሕረት ሖነ በውነት ሥሙ ይባረክ እንካን የጌታ ፈውሥ ፀናች::ለኛ እራራልን.አንተ ብቴድ በከብር ባባትሕ እቅፍ ወደሮጥክለት ነው,,ክብር ይጠብቅሐል:ነገር ግን ለትውልድ ለምድሪታ ታሥፈልጋለሕ::

  • @user-ty6nt1kd1k
    @user-ty6nt1kd1k Před 6 měsíci +12

    እንኳን ጌታ ፈወሰክ ጌታ በጨመረለክ እድሜ ጸጋው በይበልጥ ይብዛልክ!!!

  • @user-wg6tk7mp5c
    @user-wg6tk7mp5c Před 6 měsíci +9

    እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @wegenetegegn9289
    @wegenetegegn9289 Před 6 měsíci +12

    እንኳን ምህረቱ ገነነችልህ ዶክተር ማሙሽ❤❤❤❤

  • @mekame2023
    @mekame2023 Před 6 měsíci +4

    የኛ ጌታ ተአምር ሰሪ ድንቅ አድራጊ ቸርነት ስላረገልህ እድሜ ስለቀጠለልህ ስሙ ለዘላለም ይባረክ
    የማንም ባለዕዳ ያልሆነ እግዚአብሔር ከፍ ይበል የሱ መሆን ዕድል ነው

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith Před 6 měsíci +10

    Dr ማሙሻ እንካን ጌታ ረዳህ ቸርነቱን ካንተ ያላራቀ እግዚአብሔር ይባረክ
    ቸር ነውና ምህህረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Před 6 měsíci +10

    በጣም ይገርመኞል የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ስሙ ብሩክ ይሁን

  • @marthaassefa9532
    @marthaassefa9532 Před 6 měsíci +10

    እግዚአብሔር ክብሩን ይወስድ ጌታ ለእኔ እና ለዚ ትውልድ ካንተ ብዙ የምንማረው የሚገለፅ ነገር ስላለ ታደገልን እየሱስ ጌታ ነው ::ዙሪያህ በመንፈስ ቅዱስ እሳት የታጠረ ይሁን::

  • @pastorendaledadiofficialpage
    @pastorendaledadiofficialpage Před 6 měsíci +11

    እንኳን ጌታ ምህረቱን አገነነልህ!

  • @kalkidanyegeta5025
    @kalkidanyegeta5025 Před 6 měsíci +8

    እረ እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድሜ እግዚአብሄር ይመሰገን።

  • @user-wz4gt5km7p
    @user-wz4gt5km7p Před 6 měsíci +5

    ❤❤❤አንካን አግዛኣቢሄር ምህረቱ ኣበዛልህ ዶ/ር ማሙሻ አግዛኣቢሄር ይመስገን

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 6 měsíci +4

    ... ፍርሀቴ የገባት ክርስቲያን እህት ኮኪ ጠጋ አለችና " ማሙሽ አውቀሀል አይደል አትቀደድም " ስትለኝ የሆነ ነገር ለቀቀኝ ወደ አምልኮዬ ተመለስኩ ። ወገኖቼ ይሕ የተወደደ ወንድም እዚህ ጋ የተናገረውን አስተውላችኋል ? ችግሩ እያለ ወደ አምልኮ መመለስ !!! ችግሩ ሳይፈታ ወደ አምልኮ መመለስ !!! እግዚአብሔር በሰጠን በዚህ በተወደደ ወንድም በመድረክ ትምህርቶቹ ብቻ ሳይሆን በችግሮቹ እና በእንቆቅልሾቹ እንኳን ሳይቀር አያስተማረንና እየባረከን ስለሆነ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ። ችግሩ እያለ እግዚአብሔርን ማምለክ !!!

  • @user-nq1kh7lu2w
    @user-nq1kh7lu2w Před 6 měsíci +3

    ጊታ የሱሰ የኢቶጲያን ዱከተሮች በታማኚነት እየሰሩ ሰለሁን እግዚር አብዝተቶ ይባርካቸዉ የበለጠ ፀጋ ይጨመርላቸው❤

  • @lomb4587
    @lomb4587 Před 6 měsíci +3

    ኦ! እንኳን እግዚአብሔር ዕድሜን ቀጠላልህ ዶ/ር መሙሻ እና ቤተሰቦቹ በመሉ!!

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před 6 měsíci +2

    ዉድ የእግዚአብሔር ሰዉ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ምህረትን ሰጠ። ገና ረዥም ዕድሜ ጌታ ጨምሮልህ በድል ታገለግላለህ።❤❤🎉😂

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo Před 6 měsíci +3

    የሥራህ ጊዜ አላለቀም ሰለዚህ ጌታ ድንቅ ተአምር አየህ ክብር ለጌታ ይሆን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @terefesereke6958
    @terefesereke6958 Před 6 měsíci +5

    ሰለማያልቀው ታላቅ ምህረቱ እግዚአብሔር ይመስገን:: እንካን ጌታ ረዳችሁ:: አገራሚ ምስክርነትና የጌታ እጅ ነው::

  • @tesfuabebe5394
    @tesfuabebe5394 Před 6 měsíci +3

    ውድ ወንድሜ ጌታ እንኳን ማረክ; እንዲሁም ፈውስህ በኢየሱስ ስም ይጽና። ለባለቤትህ፣ ለልጆችህ፣ ለቅዱሳን ሁሉ እንኳን ደስ አላች/ን! ❤

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Před 6 měsíci +8

    የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Před 6 měsíci +5

    ክብር ለጌታ ይሁን ሙታን አያመሰጉንትም ስለተረፍክ ጌታዬን እባርከዋለሁ ተባረኩልን እንወዳቹሃለን በረከቶቻችን ናችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @enush7338
    @enush7338 Před 6 měsíci +4

    ዶ/ር እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ለቆንጆ ባለቤትህ ለልጆችህ ለእኛም ታስፈልገናለህ እንወድሀለን🙌...የህክምና ባለሙያዎች እግዚአብሔር ይባርካቹ🙌

  • @user-qp9bx3cs9i
    @user-qp9bx3cs9i Před 6 měsíci +3

    ወንድሜ ዶ/ር ማሙሻ እንኳን የእግዚአብሔር ምህረት በዛልህ እግዚአብሔር በጨመረልህ እድሜ በእጥፍ የምታገለግልበት ፀጋ ይብዛልህ፤ ስላያኋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 Před 6 měsíci +1

    ወንድሜ ማሙሻ ፈጣሪ እንኳን አተረፈልን፣ አንተስ ብትሄድ ወደአምላካችን ነበር የምንጎዳው ግን እኛ በአገልግሎትህ የምንባረክና ውድ ቤተሰብህ ነበርን። እንኳን አምላካችን ረዳህ። ረጅም ዘመን ከጤና ጋር ያብዛልህ። ❤

  • @user-en3rk4fh4d
    @user-en3rk4fh4d Před 6 měsíci +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ለእኛ የጨመረልህ ይመስለኛል የምትሰጣቸው እውነተኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችህ በጣም ተጠቃሚ ነኝ ጌታ ይባርክህ

  • @user-qg1ff9mi8i
    @user-qg1ff9mi8i Před 6 měsíci +4

    ወንድ ማችን እንኳን የአግዚብሂር ፈውሰፈጥና ደረሰችልህ ቤተሰቦቹ የምታገለግለው ቅድሳንሁሉ እንኳን ደሰአላችሁ ከሞትማምለጥ ከአግዚብሄር ነው አገሪችን ሰለደረሰችበቲከኖጂ ሰላሏት ምሁሪን ጌታይ ባረከ

  • @legesselankamo3014
    @legesselankamo3014 Před 6 měsíci +2

    ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @SesayeAsafa-cl7dk
    @SesayeAsafa-cl7dk Před 6 měsíci +2

    ምህረት ያደራገልህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @alemutebikew704
    @alemutebikew704 Před 6 měsíci +13

    Glory to God!!!

  • @user-vf5dn7kx9p
    @user-vf5dn7kx9p Před 6 měsíci +2

    ጊታ ይባረክ አንኳን እድሚጨመረልህ የቀረስራአለ።

  • @FancyGT_
    @FancyGT_ Před 6 měsíci +7

    God is good all the time!! Mamusha enkuan terfkelen!!! Egzhabher yemsgen!!!!!!

  • @user-hz6hk8iv4s
    @user-hz6hk8iv4s Před 6 měsíci +4

    ወንድሜ እንኳን ለምስጋና ልምስክርነት አበቃህ

  • @dereje1476
    @dereje1476 Před 2 měsíci

    ከቤተ ጴንጤ ባልሆንም/አይደለሁምም/ ምህረት ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው እና አሁንም ጨርሶ በስጋም በነፍስም ምህረቱን ይላክልህ። ደስ ብሎኛል።

  • @meazatiruneh6827
    @meazatiruneh6827 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ሆይ እጅግ
    አድርጌ አመሰግንሀለሁ እኔ ጌታን ለማግኘት ምክንያቴ ማሙሻ ነው ገና ብዙ ዘመን አለህ ወንድሜ

  • @shitayeabebe399
    @shitayeabebe399 Před 6 měsíci +1

    ወንድማችን 😮ማሙሻ ደስ ብሎኛል አንኳን ጌታ ደረሰልህ በል ታጠቅ ብዙ ሥራ ይጠብቅሀል!! ኢየሱስ ጌታ ነው❤

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 Před 6 měsíci +4

    ዳንኤል 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²² በፊቱ ቅንነት ተገኝቶብኛልና፥ በአንተም ፊት ደግሞ፥ ንጉሥ ሆይ፥ አልበደልሁምና አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶችን አፍ ዘጋ፥ እነርሱም አልጐዱኝም አለው።
    ²⁷ ያድናል ይታደግማል፥ በሰማይና በምድርም ተአምራትንና ድንቅን ይሠራል፥ ዳንኤልንም ከአንበሶች አፍ አድኖታል።
    እንኳን እግዚአብሔር ታደገህ እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን አገነነልህ ዶክተር ማሙሻ🙏Glory to God🙏

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 Před 6 měsíci +2

    Dr I thank you god for this powerful testimony ❤ all glory to god

  • @user-qh3jg5tk8x
    @user-qh3jg5tk8x Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ታምራዊ ፈዉስ አንተ ለቤትሰቦችህ ብቻ ሳይሆን ለእኛና ለቤ/ተክርስቲያንም ጭምር ነዉ የዳንከዉ በጣም ደስ ብሎኛአል ጌታ ይመስገን አንኳን ተረፍክልን🙏🙏🙏🙏🙌❤

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze Před 16 dny +1

    ክብር ለጌታ ይሁን
    አግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @user-vp4oi6xo1m
    @user-vp4oi6xo1m Před 6 měsíci +2

    እንወድሀለን የእምነት አባታችን በጌታ ደሞ ወንድማችን እንኳን ጌታ ረዳህ ❤❤❤❤

  • @tesfayegonfa9102
    @tesfayegonfa9102 Před 6 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ምህረት እና መልካምነት እጅግ ብዙ ነው ከአእምሮ በላይ ነው!!

  • @user-ws5kl4su2h
    @user-ws5kl4su2h Před 6 měsíci +2

    አቤቱ የኛ አምላክ ጠባቂያችን ሆይ አንተ ባለጥብ ክብሩ ተጠቅልሎ ለአንተ ይሁን የዳዊት አምላክ ተመስገን

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 6 měsíci +4

    እግዛብሔርይመስገን ጌታ ረዳህ👐👐👐👐👐👐👐

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ የተወደድክ አገልጋይ ነህ ጌታ የእድሜ ባለጠጋ ያርግክ ሰላምና ጤና በጌታ ኢየሱስ ስም ይብዛልክ ፈውስ የጸና ይሁን። ❤👏

  • @seblegegziabher3075
    @seblegegziabher3075 Před 6 měsíci +3

    Very Grateful to have you back! Thank you God for all your help!

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Před 6 měsíci +1

    አሜን ጌታ ይክበር ወንድሜ የረዳህ ጌታ ይመስገን

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 Před 6 měsíci +1

    ዉይ ዉይ ዶር ማሙሻዬ በፍፁም በፍጹም አንተን ክፉ አይንካህ በየሱስ ሰም እንዴ አንተን እግዚአብሔር ለኛ ሰጦሃልና በፍፁም ክፉ አያሸንፍም ።ያንተን የልብ ህመም አይደለም የራስ ህመም አያሰማኝ።ማሙሻዬ የኔ አስተማሪ ጌታዬ የምንኮራብህ ጌታ ኢየሱስ ደጉ

  • @sisaybirhane2843
    @sisaybirhane2843 Před 6 měsíci

    ወንድም ማሙሻ ጌታ በሚያውቀው እግዚአብሔር ለምድሪቱ ቀሪ ስራ ስላለው ይህንም ባንተ ስለሚሰራ
    ለቃሉ ታማኝ የሆነው እርሱ የምታገለግለው ጌታ ክብሩን ይውሰድ፡፡ እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @samijacob4008
    @samijacob4008 Před 4 měsíci

    በረከቱ ለኛ ነው እንኳን ወደ መልዕክታቱ መለሰህ የኔ አባት❤

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 Před 6 měsíci +3

    ❤❤❤ God is a healer. Thanks to Jesus. I am happy, Dr. Mamusha. Be blessed with your family ❤

  • @maranatha1308
    @maranatha1308 Před 6 měsíci +4

    የኔ አባት እንኳን ጌታ ረዳህ❤

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip Před 6 měsíci +3

    ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን❤❤❤

  • @mellenbekele9201
    @mellenbekele9201 Před 6 měsíci +8

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah
    Hallelujah Hallelujah
    Hallelujah!!! Praise God for your testimony and for your incredible family especially your beautiful wife. I don’t know you, but the last few months I’ve been blessed by your sermons. Stay blessed my brother and may God give you full bill of health. Amen!

  • @hari7-x7k
    @hari7-x7k Před 6 měsíci +4

    Wow! What a beautiful testimony~ Glory to GOD❤❤

  • @meazatolla4326
    @meazatolla4326 Před 6 měsíci +2

    Its wonderful testimony always God is great

  • @selamyohannis9520
    @selamyohannis9520 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግ/ር ደረሰልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ
    ስለ ጠንካራዋ ባለቤትህም እግ/ር ይመስገን

  • @danielhabtemichael1555
    @danielhabtemichael1555 Před 6 měsíci +1

    My favorite dr Mamusha amazing testimony, from 🇪🇷

  • @lidiateshalneulidia2631
    @lidiateshalneulidia2631 Před 6 měsíci +1

    ወይይይ ግሩም እግዚያብሄር ምን ይባላል !!! ምስጋና ያንሰዋል።።

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e Před 6 hodinami +1

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 Před 6 měsíci +3

    ላንተና ለቤተሰብህ ስለተደረገላችሁ ቸርነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Your_channel94
    @Your_channel94 Před 6 měsíci +1

    Wow የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ትልቅ እና በጣም መልካም ነው
    እረጅም እድሜ ኑርልን Dr mamusha ❤

  • @martagebremariam3297
    @martagebremariam3297 Před 6 měsíci +2

    Praise The Lord ❤❤

  • @mekonnentadesse745
    @mekonnentadesse745 Před 6 měsíci +2

    I have no words.Glory to God a million. Thank you jesus for everything.

  • @user-sm1jx1zr1i
    @user-sm1jx1zr1i Před 6 měsíci

    ጌታ አንዴት ጣልቃ አንደገባልህ ጌታ ይመስገን ይባረክ ይሄ ነው የኛ አምላክ ስሙ ይባረክ ምሕረቱን ያበዛልህ

  • @yared7699
    @yared7699 Před 6 měsíci

    እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ፍፁም ውሰጤ ህመምህን ስሰማው እንኳን መቀበል አልፈለኩም ነበር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።ሚስቱም እደለኛ ሴት እንኳን አንቺንም ልጆችሽንም ፈጣሪ እረዳቹህ።

  • @frayolson2228
    @frayolson2228 Před 6 měsíci +4

    All glory and honor to our God. I was praying for you, now praising Jesus with you for his mercy. You are so loved and cherished in the body of Christ. May the Lord continue to be glorified in your life.

  • @tenadamambelu1326
    @tenadamambelu1326 Před 6 měsíci +4

    Praise The Lord!!❤❤

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 Před 6 měsíci +1

    ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ እንኳን ጌታ እየሱስ ማረህ ለቤተሰብህም እንኳን ተረፍክላቸው ጌታ የተመሰገነ ይሁን ።

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 6 měsíci

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሴሙ ለዘላለም ብሩክ ይሁን የምንወድህ ወንድማችን መጋቢያችን ዶር ማሙሻ ብትሄድም የምትናፍቀዌን ክርስቶስ ጋ ነበር ግን ደሞ ለኛ ጥቅም እግዚኣብሔር አቆየህ ክብር ለስሙ

  • @user-gd6ub9ww6u
    @user-gd6ub9ww6u Před 6 měsíci +7

    እንኳን ጌታ ረዳህ ፓስተር።

  • @endaletadesse7629
    @endaletadesse7629 Před 6 měsíci +1

    ወንድሜ እግዚአብሔርን ስላንተ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ። ገና ብዙ ስራ ይቀርሀል ብዙዎች ባንተ አድርጎ በሚያልፈው የእግዚአብሔር ቃል ወደ ዘላለም ሕይወት ይጨመራሉ። በአንተና በጣት በሚቆጠሩ ወንድሞቻችን የእግዚአብሔር መንግስት ስራ እስከ ዓለም ዳርቻ ይሰራል በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን።

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 6 měsíci +1

    ብትኖር ለኛ ጥቅም ነው ጌታ የታደገህ እድሜ የጨመረልህ ስራውን በአንተ አልጨረሰም

  • @selam-lehulum
    @selam-lehulum Před 6 měsíci +2

    God is faithful. He deserves our praise.

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm Před 6 měsíci +1

    የረዳቹ ጌታ ስሙ ይባረክ ሀሌሉያ❤

  • @AbamelaTube
    @AbamelaTube Před 6 měsíci +2

    ክብሩን ሁሉ ጌታ ጠቅልሎ ይውሰደው! ፈውስህ ፀንቶ ይቅር!

  • @homehome9688
    @homehome9688 Před 6 měsíci +1

    እንኳንም ጌታ የሱስ ፈወሰህ፡ ቀዋሚ ጤና ይስጥህ፡ እንኳንም ለክብሩ ብህዝቡ ፊት ቆመህ እንድታገለግላ አደረገህ። ቀሪ ዘመንህም ይባርከው። አሜን። ከቅድስቲ ኬንያ።

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 Před 6 měsíci +2

    You are very Important for the next generation!
    Congratulations Thanks to be God

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 Před 6 měsíci +2

    እሰይ እልልልልልልልልልልል እንኳን ጌታ በሰው ባረከህ እኔም ውድድድድድ ደግሞ ባለቤትህ የተባረከች ቆንጅዬ ውድድድድድ❤❤❤

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 Před 6 měsíci +2

    ወንድሜ እንኳን የምታመልከው ያገለገልከው አምላክ እግዚአብሔር ከአንበሳው አፋ አዳነህ እንኳን እግዚአብሄር ደረሰልህ

  • @user-hz6hk8iv4s
    @user-hz6hk8iv4s Před 6 měsíci +4

    እንኳን የምትወደው ያገለገልከው (የኖርክለት ደረሰልህ

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Před 6 měsíci +2

    Glory to the most high God ✨️, thank you father you're the great physician, I blessed your name to beloved brother Dr. Mamusha

  • @tigistasfaw5001
    @tigistasfaw5001 Před 6 měsíci +3

    እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳህ ወንድማችን ማሙሻ ቤተሰብህንም ከሀዘን የጠበቀ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏 ማሙሻ ከነመላዉ ቤተሰቤ እንወድሀለን ቀሪዉ ዘመንህ ይባረክ!!!!!🙏

  • @rihanasaed5228
    @rihanasaed5228 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ጊዜ መሸሸጊያ ነው እርሱም የሚታመኑትን ያውቃል የጠላትን ጦርነት ያሸነፈላችሁ እግዚአብሔር ይባረክ እድሜያችሁ ሁሉ ለእርሱ የተሠጠ ይሁን

  • @thewholegospel
    @thewholegospel Před 6 měsíci +4

    Praise be to God!

  • @user-mb4sw7ul8b
    @user-mb4sw7ul8b Před 2 měsíci

    እንኳን እግ/ር ምህረት አደረገልህ የእግ/ር ሰው

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před 6 měsíci +1

    The devil is a liar. We praise the Lord God is good all the time !!!! Glory to God ❤💙

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 Před 6 měsíci

    ይህንን ምስክርነት በእንባ ነው የሰማሁት በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው መቼ እንደምንሄድ ስለማናውቅ በማስተዋል እኑንር ማሙሻ በጣም የምትወደድ የእግዚአብሔር ሰው ነህ መኖርህ ለኛ ጥቅም ነው።

  • @selamusolomon7292
    @selamusolomon7292 Před 6 měsíci +1

    Dr Good is good Your Father is greatest by all over universe

  • @tadessezike956
    @tadessezike956 Před 6 měsíci

    ወንድሜ ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር አድኖህ ለዚህ ድንቅ ምሥክርነት ስላበቃህ አምላካችን እጅግ በላቀ ምስጋና ይክበር ይመሥገን ይመለክም።አ
    በአገልግሎትህ ተባርከናል። ያለሁት በቃሊቲ አማኑኤል አ/አበባ መሠረተ ክርስቶስ ነው።መታምህን ስሰማ በጣም ደንግጫለሁ ቢሆንም ከሰማሁበት ጊዜ ጀምሮ እንዳያድንልን ወደ አባታችን በተሠበረ ልብ ጸሎቴን አቅርቤአለሁ በግንባር ስለማንተዋወቅ ጋሼ አሰፋ ላላጎ የሚባሉ በፊት በህይወት ብርሐን ቤ/ክርስቲያን መሪ የነበሩ ቅን ሰው በአሁኑ ሰአት ከእኛ ጋር ስለሚያገለግሉ እለት በእለት መረጃ ስለነበረኝ በመጨረሻም የመዳንህን ምሥክርነት እንድሰማ ነገረውኝ ሠምቼናአይቼ በጣም ተደስቻለሁ አምላኬንም እጅግ አድንቄአለሁ ።በአገልግሎት የዝግጅትን እጅግ አስፈላጊነት ከምሥክርነቱ ተምሬበታለሁ።በቀሪው ዘመን የጠላት ሥራ ፈርሶ የወንጌል መልእክት ለሰው ልጆች ሁሉ ደርሶ ቤተክርስቲያን ታንጻ እግዚአብሔር ከብሮ ለማየት እንድንችል ጌታ ይረዳናል ።አንተንና ቤትህን ዘመንህን አ/ትህን ጌታ ይባርክ ወንድምህ ታደሰ ዝቄ።