“ከማርቲን ሉተር በፊት ትክክለኛው ወንጌል ኢትዮጵያ ነው የተሰበከው” | ከሶፊያ ሽባባው ጋር የተደረገ ድንቅ ቆይታ | | Haleta tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • #Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Komentáře • 886

  • @tselothanatube-lifestudy9250
    @tselothanatube-lifestudy9250 Před 7 měsíci +8

    ሶፍዬ ጌታን እኔ እፀልያለሁ ድጋሚ ድል ባለ ሰርግ ከዶክተር ወዳጄ ጋር እንድትጋብ ነብያቶችን አትስሚ ፀልይ እግዚአብሔር ነገርሽን ይሰራል

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 6 měsíci

      ምንአልባት ማን ያዉቃል❤ አሷ ጨርሰናል ትላለች እንጂ ያላለቀ ጉዳይ በየ ሰዉልብ አለ!!

  • @selam5766
    @selam5766 Před 7 měsíci +11

    ሶፊ እንኳን ለሃገረሽ አበቃሽ አስቱ ተባረኪ በጣም ነው ደስየሚል ቃለመጠይቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiflebidika7537
    @kiflebidika7537 Před 7 měsíci +17

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው፡፡ ተባረኩ! ሶፊ ደግም አይዞሽ!
    በአንድም ነገር እንኳ በተቃዋሚዎች አትደንግጡ፤ ይህም ለእነርሱ የጥፋት፥ ለእናንተ ግን የመዳን ምልክት ነው፥ ይህም ከእግዚአብሔር ነው፤

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Před 7 měsíci +20

    አስቱን ያመሠገንሽበት መንገድ የኛም ሃሳብና ምስጋና ስለሆነ ተባረኪ ሶፊ ጥሩነው እንደዚህ ስለምትሠራው በጎስራ ፊትለፊት መመሠጋገን ያበረታታል በኛ ሀገር ብዙ ያልተለመደ ቢሆንም ተባረኩልኝ ሁለታችሁም

    • @ewunetyashenfal
      @ewunetyashenfal Před 7 měsíci

      ከማርቲን ሉተር በፊት ትክክለኛዉ ወንጌል ኢትዮጵያ ዉስጥ ተሰብኳል። የሰበከዉም ኢትዮጽያዊዉ ጃንደረባ፥ እሱም በፊሊጶስ በዉሀና በመንፈስ ቅዱስ ተጠምቆ፤ እሱም ከኢየሩሳሌም በኢየሱስ ክርስቶስ ትዕዛዝ ተነጥቆ ጋዛ ዉስጥ። አሁን ጥያቄዉ፦ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን፥ ያኔ ከግሪክ ባላመጣሽዉ በኦሪጂናሉ ስምሽ እያለሽ፥ ድግምትንና መተትን እየሰራሽ ለነገስታቱ ትጠነቁዪ በነበረ ጊዜ፥ ጃንደረባዉ የነገስታቱን ጆሮ ወደ ወንጌል ሲመልስ ተበሳጭተሽ በምን አይነት አገዳደል በስዉር እንዳስገደልሽዉ ሚስጢርሽን አዉጭዉ። ከዚያም ከግብጽ "ዘጠኙ ቅዱሳን መጡ" ብለሽ የምትተርኪላቸዉን ጠንቋዮች ለምን ማስመጣት እንደነበረብሽም ተናገሪ።
      ሶፍያ ሽባባዉ፦ የጃንደረባዉ ደም ከእጅሽ እንዳይፈለግ እጅሽንም አንደበትሽንም ታጠቢ።

  • @alamireweyasu1037
    @alamireweyasu1037 Před 7 měsíci +43

    ስለ ጌታ የተሰደብኩበት ቀን ያ ቀን የከበርኩበት ቀን ነው። ሶፊዬ ተባረኪ! ጌታ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ!!

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 7 měsíci +4

      እውነት ነው እየሱስን ያሳወቁን ሰወች ይባረኩ:: ብዙ ስጦታ ያልቃል: ይረሳል ::
      ጌታ ግን ሁልግዜ ያው :ሁልግዜ ወዳጅ በከፍታም በዝቅታም ከእኛ ጋር የሆነ ታላቅ ስጦታ ::🙏🙏🙏🙏

    • @ewunetyashenfal
      @ewunetyashenfal Před 7 měsíci

      ከማርቲን ሉተር በፊት ትክክለኛዉ ወንጌል ኢትዮጵያ ዉስጥ ተሰብኳል። የሰበከዉም ኢትዮጽያዊዉ ጃንደረባ፥ እሱም በፊሊጶስ በዉሀና በመንፈስ ቅዱስ ተጠምቆ፤ እሱም ከኢየሩሳሌም በኢየሱስ ክርስቶስ ትዕዛዝ ተነጥቆ ጋዛ ዉስጥ። አሁን ጥያቄዉ፦ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን፥ ያኔ ከግሪክ ባላመጣሽዉ በኦሪጂናሉ ስምሽ እያለሽ፥ ድግምትንና መተትን እየሰራሽ ለነገስታቱ ትጠነቁዪ በነበረ ጊዜ፥ ጃንደረባዉ የነገስታቱን ጆሮ ወደ ወንጌል ሲመልስ ተበሳጭተሽ በምን አይነት አገዳደል በስዉር እንዳስገደልሽዉ ሚስጢርሽን አዉጭዉ። ከዚያም ከግብጽ "ዘጠኙ ቅዱሳን መጡ" ብለሽ የምትተርኪላቸዉን ጠንቋዮች ለምን ማስመጣት እንደነበረብሽም ተናገሪ።
      ሶፍያ ሽባባዉ፦ የጃንደረባዉ ደም ከእጅሽ እንዳይፈለግ እጅሽንም አንደበትሽንም ታጠቢ።

  • @tube5169
    @tube5169 Před 7 měsíci +73

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዛላለም ትኑር

    • @ewunetyashenfal
      @ewunetyashenfal Před 7 měsíci +3

      ከማርቲን ሉተር በፊት ትክክለኛዉ ወንጌል ኢትዮጵያ ዉስጥ ተሰብኳል። የሰበከዉም ኢትዮጽያዊዉ ጃንደረባ፥ እሱም በፊሊጶስ በዉሀና በመንፈስ ቅዱስ ተጠምቆ፤ እሱም ከኢየሩሳሌም በኢየሱስ ክርስቶስ ትዕዛዝ ተነጥቆ ጋዛ ዉስጥ። አሁን ጥያቄዉ፦ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን፥ ያኔ ከግሪክ ባላመጣሽዉ በኦሪጂናሉ ስምሽ እያለሽ፥ ድግምትንና መተትን እየሰራሽ ለነገስታቱ ትጠነቁዪ በነበረ ጊዜ፥ ጃንደረባዉ የነገስታቱን ጆሮ ወደ ወንጌል ሲመልስ ተበሳጭተሽ በምን አይነት አገዳደል በስዉር እንዳስገደልሽዉ ሚስጢርሽን አዉጭዉ። ከዚያም ከግብጽ "ዘጠኙ ቅዱሳን መጡ" ብለሽ የምትተርኪላቸዉን ጠንቋዮች ለምን ማስመጣት እንደነበረብሽም ተናገሪ።
      ሶፍያ ሽባባዉ፦ የጃንደረባዉ ደም ከእጅሽ እንዳይፈለግ እጅሽንም አንደበትሽንም ታጠቢ።

    • @honeyb4984
      @honeyb4984 Před 7 měsíci +7

      ኢየሱስ የሌለበት ሀይማኖት ምን ይሰራል 🤷🏽‍♀️

    • @tsigeayele2154
      @tsigeayele2154 Před 7 měsíci +2

      ለዘላለም የሚኖር እግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @ewunetyashenfal
      @ewunetyashenfal Před 7 měsíci +2

      አትኖርም። ለዘለዓለም የሚኖር ትናንት ያዉም በሰዎች እጅ የተፈጠረ አይደለም። ዘለዓለምን የፈጠረ ብቻ ለዘለዓለም ይኖራል።

    • @user-bx8wh9ge8l
      @user-bx8wh9ge8l Před 7 měsíci

      ​@@honeyb4984😂😂😂 የትኛው? ይህ አውሮፓውያን የሰጧችሁ ሀሳዊ? መቼም አንሰብከው።

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 Před 7 měsíci +25

    ሶፊ በዘመኗ ሁሉ ክርስቶስን ያነገሰች የአለምን ቅራቅንቦ ብርና ወርቋን ወድያ አሽቀንጥራ በክብሩ ጥላ ስር ለፍቅሩ ተማርካ ይኸዉ ዘመኗን ሁሉ አለች በቤቱ ደምቃና ተዉባ:: ሶፊ እህታችን ዘመንሽ ይለምልም አንቺና ያንቺ የሆነዉ ሁሉ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን:: ልጅነትሽን የሰጠሽዉ ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ያትረፍርፍልሽ በሚያስፈልግሽ ነገር ሁሉ ባለጠግነቱን ይግለጥልሽ::❤

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před 7 měsíci +1

      እዴት ተናገርክ ምድረሜካፓም ዘፋኝ

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 Před 7 měsíci +7

    በጣሞ ቆንጆ በብዙ የተማርኩበት እራሴን እንዳይበት ያደረገ በእውነት ቃል የተቀመመ ነው። እናመሰግናለን የኔ ፀሎት ግን ቢሆንም ባይሆን እግዚአብሔር አዋቂነው ሶፊና ዶ/ር ወዳጄ የእንደገና አምላክ ቤታቸውን ትዳራቸውን እንደገና እንዲያድስ የዘወትር ምኞቴ ነው ትልቅ ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው የወደደውን ያድርግ ከሆነ ግን ካለሁበት አገር ተነስቼ በአካል ደስታዬን ለመግለፅ እንደምሄድ ቃሌ ነው ። እባካችሁ በፀሎት እንተጋገዝ 🙏🙏 ዘመናችሁ ይባረክ ።
    አስቱ እናመሰግናለን በርቺ 🙏

  • @addisgulilat275
    @addisgulilat275 Před 7 měsíci +10

    ወ /ሮ አወኩ አወኩ

  • @selamdejene661
    @selamdejene661 Před 7 měsíci +16

    አስቴር በዳኔ የምትባይ የቡና ወሬ የምታወሪ ታሪክን የሚያክል ነገር ያለማስረጃና መረጃ እየደገፍሽ አታውሪ አለ ካልሽም። አምጪ

    • @disisaz
      @disisaz Před 6 měsíci

      ደንቆሮ። ጉግል መጠቀም ትችላለህ። በአማረኛ ተርጉሜልሐለው ገፄ ላይ አዛሪያ በዛ ፌስቡክ ላይ ፈልግ። መረጃማ ሞልቷል ልቦና ጠፋ እንጂ። ምስኪኖች።

  • @MM13668
    @MM13668 Před 6 měsíci

    ሶፊና አስቱ!
    በጣም ታሳንኙኛላችሁ! ብዙ ሸክም እንዳለባችሁ አስባለሁ! ኢየሱስ ክርስቶስን በመከተላችሁ የደረሰባችሁ ጫና ይገባኛል። ከቤተሰብ እስከ ቤተክርስቲያን፣ ከዓለማዊ እስከ ዓማኝ፣ ከሚታስቡትና ከማታስቡት አቅጣጫ የሚመጣባችሁ ውርጅብኝ ይኖራል። በተለይ ሶፊ በልጅነቷ በከባድ ነገር ውስጥ እንዳለፈች አውቃለሁ።
    የሚደርስባችሁ መከራ ሁሉ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ! ጌታ ከእናንተ ጋር ነውና ሁሉንም መከራ አሸንፋችሁ በግርማ ሞገስ በፊቱ ትቆማላችሁ!

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Před 7 měsíci +6

    Wise decision that you are back to Ethiopia!! Life is not easy . Great conversation over all.

  • @Ethiohighlight-y2w
    @Ethiohighlight-y2w Před 7 měsíci +9

    stay blesses sofi, you are so lucky don't listen those who bark behind you and to disturb you ❤❤❤

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Před 7 měsíci +5

    ሶፌ ድንቅ ለሆነው ጌታችን ልጅ መሆንሽን ከዚያ በላይ ምን ይደንቃል ተባርከናል ክብር ለእርሱ እኛም በእርሱ በመመረጣችን ድንቅ አባት ነው

  • @mesfinemobile
    @mesfinemobile Před 7 měsíci +16

    ፀጋ ይብዛላቹህ እህቶች

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 Před 7 měsíci +14

    የሚገርምና የሚደንቅ ፀጋ እኮ ነዉ የተገለጠብሽ ሶፊ አቦ ዘመንሽ ይለምልም:) አስት የተወደድሽ እህታችን ተባረኪልን።

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Před 7 měsíci +23

    እኔ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችሃለሁ የኢትዮጵያ የድሮ ፕሮቴስታንት አማኝ ነው ከእምነት ነው ወደአልሆነ ቦታ የገባው ስለዚህ እባካችሁሁለታችሁም ጥሩ የኦርቶዶክስ ትምህርት አስተማሪ ጋ ሄዳችሁ በደምብ ተማሩና ተመለሱ ትክክለኛ እምነት ናት ብትመለሱ ብዙ ስራ መስራት የምትችሉ ናቹ እግዚአብሔር በቀና መንገድ ሁላችንንም ይምራን

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Před 7 měsíci +18

    ሶፌዬ ባንችይ መዝሙር ተፀናንተናል እግዚያብኤር አንችን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን የምትወደጂ ቆንጆ ልጅ ❤

  • @shimelistulu83
    @shimelistulu83 Před 7 měsíci +13

    ሰዉ ሊሰድብሽ ሊያጣጥልሽ ይችላል ዘላችሁ ኦርቶዶክስ አማኝ ላይ አትንጠልጠይ(ሉ) እኔ ለአንቺ ቦታ ሰጥቶ የተናገረ አንድም ኦርቶዶክሳዊ አገልጋይ አላየሁም የማህበርተኞችሽን ግን አላውቅም

    • @disisaz
      @disisaz Před 6 měsíci

      አባ እስጢፋኖስ የሚባሉ አባት ለማርያም አልሰግድም ብለው በዘረ ያቆብ የተገደሉ ናቸው። አዛሪያ በዛ ፌስቡክ ላይ አማርኛ ተርጉሜልሐለው

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 7 měsíci +1

    የኔ ምስካና በጣም የምወደው ዝማሬ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ሶፍዬ አስቱ እዳለችው ልዩ ሴት ነሽ አብሶ ጌታን የተረዳሽበት መንገድ ድንቅነው መንፈሳዊ አባቴ ጳስተር ጌታቾ ስላንቺ ሲነግረኝ ለጌታ ብረቅዬ ልጁ ናት እያለ ነበር ስላንቺ ይመሰክረልኝ የነበረው
    አስቱዬ ሶፊ እዳለችው ለሀገራችንና ለግለሰቦች የምትከፍይው ዋጋ በጌታ ዘንድ ትልቅ አክሊል ያሰጥሻልና በረቺ እኛም በፀሎታችን ከጎንሽ ነን❤

  • @hanatekile4755
    @hanatekile4755 Před 2 měsíci +1

    እኔ ምለው ይህች ሴት እኮ የሐሰት መልክተኛ ነች ጠያቂዋም ያው ናት ልቦና ይስጣችሁ ግን ይህ ምላስ ይታሰራል አካልም ይፈርሳል
    የድልግል ልጅ የግዚአብሄር ቸርነቱ ከአእምሮ በላይ ነው

  • @mulatufekaduzerihun5589
    @mulatufekaduzerihun5589 Před 7 měsíci +8

    Sophia is a great woman of God. Thanks Aster for inviting Gospel Singer Sophia Shibabaw. Keep on positively impacting your generation. Keep shining the glory of Jesus Christ our Lord and Saviour. Truth shall set free our generation.

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 7 měsíci +19

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር ጠላቶቿም ይውደሙ

    • @ndagne7394
      @ndagne7394 Před 7 měsíci

      Kkkkkkkkk min mew yemenge mofoker aderekew

    • @user-ce1ku4xw5l
      @user-ce1ku4xw5l Před 7 měsíci

      ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ

    • @thestar2137
      @thestar2137 Před 7 měsíci

      @@ndagne7394 ተበዳ መንጌም አብይም ይብዱህ

    • @thestar2137
      @thestar2137 Před 7 měsíci

      @@user-ce1ku4xw5l ተበዳ ዘላለም በጨለማ ያኑርህ ጥምብ ጋላ ....

    • @ndagne7394
      @ndagne7394 Před 7 měsíci

      @@thestar2137 lenegeru yihen sidib kedebrawoch new yetemerkew ensu beye mediriku sisadebu new yemiwulut

  • @Hornland
    @Hornland Před 7 měsíci

    ቤተክርስትያንን እና ቅድስት ድንግል ማርያምን ከሚያሳድደው ፣ ከሀሰተኛው ክርስቶስ ጋር ወዳችሁና ፈቅዳችሁ የገባችሁትን ህብረት ካላፈረሳችሁ ከንቱ ናችሁ ። በመተት እና በመናፍስት አሰራር የተገነባ ስብእና ፍፃሜው አሳዛኝ ነው።

  • @user-bx4wk4od1c
    @user-bx4wk4od1c Před 6 měsíci

    ከሁለታችሁም ጋር የሚመሳስል ህይወት አለኝ እና በእንባ በመደነቅ ፍቅር እየተሰማኝ ነው ያደመጥኳችሁ እናንተ የጌታ እንቁ ለምድር ብርሀንና ጨው ናችሁ ብርክርከ በሉልኝ የምታልፉበት ነቀፋ የክርስቶስም እንደነበር አስቡ ብድራታችሁን ተመልከቱ

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta Před 6 měsíci

    ውዶቼ አስቱና ሶፊ ስላየሁዋቹህ ደስስስስ ብሎኛል ዋውውው የኔ ምስጋና ኤሎሂ ኤሎሂን መልካም ነህ ለኔን ታሪኬ የጀመረው በፍቅር ነው የምወዳቸው ተባረኪ ኡፍፍፍ በተለይ አሜሪካ ስትጨንቅ ግርግር ላይፍ ውይይይይ አየር ማጣት ሳቢዋን ብቻ በቃ በተረፈ ኤጭጭጭጭ እማማዬ ኢትዮጵያ አፈር አየርሽ ጠረንሽ ታሪክሽ ከአመት እስከ አመት ጧት ማታው ምሽት ንጋቱ የሚለዳው ድምቀት ማህበራዊ መተሳሰሩና ህብረቱ ሀዘን ደስታውን መጋራቱ እያንዳንዷ ቀናትና የምናከብራቸው በዓላት እረ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ያሉና ሌላ ዓለማት ላይ ፈፅሞ የማይገኙ ናቸው። እማማ ኢትዮጵያ ሀገሬ Emmmmmmmua💋h

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 Před 7 měsíci +23

    አማላጅ ነው ሎቱ ስብሐት ጌታ ነው የምትዘባርቁትን እስኪ ለራሳችሁ አዳምጡት ጠይቁ ግልጽ ነው እኮ ምንፍቅና ምንም እምነት የሚመስል ነገር እንደሌለው

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs Před 7 měsíci +1

      Geta meseqelu aygermihim?geta egir siatib aygermihim? Bedemu siyamaliden Des endet ayilihim?yegeta ye Eyesus kiristos dem ke hatiat hulu yanetsal.

    • @edenabraham4640
      @edenabraham4640 Před 7 měsíci

      Menafqs yegetan sra lesew yemiset yemayqebel new iyesus demun yizo kidiste kdusan gebto slegna ytayal yemaylewet kihnet alew slegna liyamald zewetr behywet ynoral Hebrew 7:23-25 degmo ersu besewna begziabher mehal Yale mekakelegna new tebeka new yetuga endemtsasatu tawkaleh?mlja sibal zk bdg eyalu melemen ymeslachhual iyesus gn demun yzo bemekrebu amalaj tebeka new...metshaft yemilutn ankad enji degmo enanbb enji

    • @hibireworkmuluken5120
      @hibireworkmuluken5120 Před 7 měsíci

      yemiyadergutin ayawqum ena yikir belachew sil eyesus min eyale yimeshal?

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Před 7 měsíci

      ⁠@@edenabraham4640መጀመሪያ በሚገባ ቋንቋ ለመፃፍ ሞክር/ሪ:: ሲቀጥል እየሱስ ክርስቶስን አማላጅ የሚል በሙሉ የእየሱስን ጌታነት አምላክነት ለማሳነስና ለማዋርድ የክህደት ስራ ከወንጌል ውጪ የሆነ ትምህርት ሃይማኖት ነው:: ለእየሱስ አምላክነት ምንም ፍልስፍና ምንም ሌላ ጥቅስ አያስፈልግም በጣም ብዙ መጥቀስ ይቻላል:: አጭሩና ግልፁ "በመጀመሪያ ቃል ነበር ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ቃል እግዚአብሔር ነበር..." ካልን ከዛ ደግሞ ወንጌል " ቃልም ስጋ ሆነ......" ይለናል በግልፅ ትርጉም እግዚአብሔር ስጋ ሆነ ይሄው ነው:: ካስፈለገ እንጨምራለን 🤔

  • @genetbekele357
    @genetbekele357 Před 7 měsíci +3

    ጌታ ይባርካችሁ በጣም ተባርኪለሁ በ programming.

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 Před 7 měsíci +13

    አህዛቡ ማነው ወጌላዊዉ ማነው????????????መልሰ እጠብቃለሁ ወንጌላዊ ክርሰቲያን እናንተ እንዳትሆኑና😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mimihenok5576
      @mimihenok5576 Před 7 měsíci

      አህዛብ በእግዚአብሔር የማያምን ነው። ምነው በነገትቪ አስበሽው/ ህው ነው እንጅ ምንም ሌላ ነገር የለውም ።

    • @DevaDeva-xg8gu
      @DevaDeva-xg8gu Před 6 měsíci

      የማያልቅ ጣዖታትን ነደረደራችሁ ወንጌልን ሰብካችሁ የማታውቁ ከስሙ ሀይል ይልቅ በአንገት ላይ በሚደረጉ ኮተቶች ሰይጣንን ለማሸሽ በሚኒባስ እየዞራችሁ የምትነግዱ ግብዞች ሰውን ወደህይወት ማምጣት ሳይሆን ወደጥፋት መጎተት እንደሆነ ስራችሁ የሚያስታውቀው ሰውን መናፍቅ ብሎ መስደብ እንጂ ነፍስ ያለው ቃል የማይወጣችሁ አህዛብ ናችሁ። ይልቅ ስሙ ወደሚጠራበት ብቻውን ጎልቶ ወደሚታይበት ክርስትና ተመለሱ ኢየሱስን እመኑት

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 Před 2 měsíci

      min ale awkeh bitawera wendim be ewnet lib yisth

  • @user-yg3yp7ce1w
    @user-yg3yp7ce1w Před 2 měsíci

    ሶፊ በጣም እወድሻለሁ የክርስቲያንን ድክመት ሚዲያላይ ባታውሩት በጣም ጥሩነው

  • @user-yt7fd9wb8h
    @user-yt7fd9wb8h Před 7 měsíci +34

    ምንጊዜም ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ወደ እውነተኛ መንገድ ይመልሳችሁ

    • @user-ce1ku4xw5l
      @user-ce1ku4xw5l Před 7 měsíci +2

      ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w Před 7 měsíci

      🙏🙏🙏❤❤🇪🇷​@@user-ce1ku4xw5l

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs Před 7 měsíci

      144 tabootoch kemamen enkuwan lebirhane beqan.

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 7 měsíci

      ወደእዉነተኛ መገድ ከሆነ ሙሥሉምም ብንሆን ፕሮቴሥታቶችም ብንሆን ኣትቀየሚማ😂😂😂ግን እዉነት ደሞ ኦርቶዶክሥብቻ ነዉ ካልሽ እራሥ ወዳድ ነሽ ማለት ነዉ

  • @yabugamer6066
    @yabugamer6066 Před 7 měsíci +1

    አስቱዬ አንቺም እኮ ቆንጆ ነሽ ከጌታ የተነሳ ሞገስ ያለሽ ስለእውነት የምትናገሪ እህቴ ነሽ ።ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ !
    እህታችን ሶፊ ደግሞ በዝማሬ አልፎ አልፎ ምክር አዘል ንግግሮችም የምታቀርብልን ውድ የጌታ ባሪያ ነች ። ጌታ ይባርካት !!!
    በዚህ መንፈሳዊ ጭውውታችሁ አጋንንቶች እየተንጫጩ ነው ። በረቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን !!!

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 Před 6 měsíci +1

    ሁለቱ እንቁዎች እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤

  • @jojolove791
    @jojolove791 Před 7 měsíci +3

    ሶፌ ደና ነሽ የደከመሽ ያመመሽ ነዉ የምትመስይዉ ደስ የሚል ዉይይት ነዉ አመሰግናለዉ❤

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Před 7 měsíci +6

    የሽባባው ልጆች ግን ጠበል ያስፈልጋቸዋል አንዳንች መንፈስ ተጋብቶባቸዋል። በ1406 ያልሺው ከየትኛው መጸሐፍ ጠቅሰሺው? የፕሮቴስታንት መሠረቱ ቀላል ክርስትና ተከታይ ይኖረዋል ያሉ እነ ካልቪን እነ ኢራስመስ እነ ሉተር በ1517 ነው። ከዚያ በፊት አንድ ክርስትና እንጅ ሌላ የለም። ከቤተክርስቲያን ላይ አልወርድ ብለሻል ዋጋሽን ታገኛለሽ ያስፈነጨሽ ብልጽግና አፈር መግቢያው ቀርቧል። እስጢፋኖስ ተቆረጡ ተጠመዱ ያልሺው ከየትኛው ታሪክ መጽሐፍ ጠቀስሺው። ፕሮፌ መስፈን ኃይሌ ላሬቦ ኦርቶዶክስ አደሉም ኢአማኒ እንጅ። ይህ ሁሉ ዘመቻ የኛ ድክመት ነው ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ልብ አድርጉ።

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 7 měsíci

      ኦርቶዶክሥ ምህሮቿ መልሥ ካልሠጡ እምነታቸዉ ካልጠበቁገና ብዙ ይሠማል😮😮😮😮ቤተመቅደሡ ገበያ ሆናል ኣማኞቹ ይሄዳሉ ይመጣሉ😮😮

  • @mehretnigusse512
    @mehretnigusse512 Před 7 měsíci +2

    በአእህቶች ላይ ያየሁት ፍቅር ልቤን አረስርሶታል ❤️❤️❤️ዘመናችሁ ይባረክ❤❤

  • @Forcast700
    @Forcast700 Před 7 měsíci +7

    ኦርቶዶክስ የሆንን ቃሉን እንደማናዉቅ አድርገሽ የገለጥሽበት መንገድ ተገቢ አይደለም ስለራስሽ ብቻ ብታወሪ መልካም ነዉ ከቻልሽ አባቶች ጋር ቁጭ ብለሽ ተማሪ

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs Před 7 měsíci

      Abatochish ena anchi fituran sitamelku enji wengelin atawiqum.

    • @Forcast700
      @Forcast700 Před 7 měsíci

      @@Tewodros-tm7bs ተባረኪ

    • @mahletfele-rb1rj
      @mahletfele-rb1rj Před 7 měsíci

      ​@@Tewodros-tm7bsyedenakurt menahariya

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 Před 2 měsíci

      ye luter ligoch sidbumnim esu new yastemarachhu be ewnet lib yistachhu

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 7 měsíci +11

    ጆሽያ ሀሰተኛ ሰባኪ ፓስተሮቹ በሙሉ እናንተን ገደል ከተቱ እባካችሁ ወደቀጥተኛዋ ተዋህዶ ተመለሱ እባካችሁ እህቶቼ ልለምናችሁ

    • @jesuslord3426
      @jesuslord3426 Před 7 měsíci +1

      EYESUS KIRISTOS ALTESASATEM yeminketelew esun new !!!! yetekeshache sewochim yihunu lelam sew yetebale hulu yisasatal yetesassatem yimelesal....KE KIRISTOSIN FIKIR WEDET YIKEDAL ???????????????????

    • @user-ce1ku4xw5l
      @user-ce1ku4xw5l Před 7 měsíci

      ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 Před 7 měsíci

    ሶፍዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ በጣም አስተዋይ ነሽ። ስለ ክርስቶስ እውነቱን እናገራለን እንጅ አናመቻምችም። አሁንም በዚሁ አቁዋምሽ ቀጥይ ያንች ምሳሌ ክርስቶስ ነውና እኔ ሁሌም ከምረዱሽ እህት አንዱዋ ነኝ። በጣም ውድድድድድድድ ነው የማረግሽ ዘመንሽ ይባረክ እኔም ጌታ ረድቶኝ ወደ ሀገሬ እገባለሁ። እስር ተባረኪ በጣም በተረጋጋ መንፈስ ነው ያቀረብሽው እየሱስን ስለምታከብሪው በዚሁ ቀጥይ።

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před 7 měsíci +4

    በፊት የማንሺልጂ ቃል ማሳምር ሁሉም የእግዚአብሔር ልጂነው

  • @mattewe492
    @mattewe492 Před 7 měsíci +23

    እኔ ግን የሚገርመኝ በነሱ ውስጥ ያሉትን ሰዎች ፃድቅ ከነሱ ውጪ ያሉትን ሀጥያተኛ የሚያረጉት ነገር ነው :: በጌታ ነን እያሉ ስንት የሀጥያት ጥግን የሚያደርጉ ብዙ ኣሉ

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před 7 měsíci

      ምን አይነት የሚያሳዝን እይታ ነው ክፉ እድል!

    • @marta2478
      @marta2478 Před 7 měsíci

      Waw si si.ye ďiyabiĺos legume.

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash Před 7 měsíci +1

      የሚገርመው አስተሳሰብ ይሄ እኮ ነው ::አምላክ ለነሱ ብቻ የተፈጠረ አድርገው ነው የሚያስቡት:: መታበይ: የተለዩ አማኝ እደሆኑ ማሳየት :አይነት ግብዝነት ያለው ነገር ነው:: እና እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ::በሌላ አባባል እኮ ሌላው እምነትን አማኙን ጭምር መስደብ ይሆናል ::

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před 7 měsíci

      @@abebeche722negash መንግስተ ሰማያት ካልገባሽ ምን ትጠቀሚያለሽ ? ምንም።

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy Před 7 měsíci

      @@fetsumkidanne9679 yene ehte aniche gent enidemitegbe egna degmo tsoli enidemingba man negershe ? Keyet temaresh ersun zek yeminderg kef yelali erasun kef yemiyaderg esu zek yelali

  • @user-pl2fq2mh3x
    @user-pl2fq2mh3x Před 7 měsíci +128

    ሶፊያ ስለማታውቂው ነገር ባታውሪ መልካም ነበር በተለይ ኦርቶዶክስን በሚመለከት!!!

    • @Forcast700
      @Forcast700 Před 7 měsíci +4

      ልክ ነህ ይቅር ይበላት

    • @PeaceTube83
      @PeaceTube83 Před 7 měsíci +4

      ከዛ ስለመጣች ብታወራ ችግር ያለው አይመስለኝም ስለኦርቶዶክስ

    • @user-ce1ku4xw5l
      @user-ce1ku4xw5l Před 7 měsíci +5

      ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ

    • @selam_lehulum.
      @selam_lehulum. Před 7 měsíci +18

      ​@@PeaceTube83ኦርቶዶክስ ውስጥ ስለ ነበረች በደንብ ታውቃለች ማለት አይደለም። ብታውቅማ አትወጣም ነበር።

    • @saraababa
      @saraababa Před 7 měsíci +11

      እንደ ሰው እወዳታለሁ ግን እዉቀቶ በጣም ዉስን ነው።

  • @betelhembeyene1980
    @betelhembeyene1980 Před 7 měsíci +3

    እናንተ ናችሁ እኮ ስለ ወርቅ እና ገንዘብ የምትሰብኩ ወዴት
    ወዴት

  • @ethiolifeskills
    @ethiolifeskills Před 5 měsíci

    Two great women in one interview. I think this interview will be historical. Just Woooooooooooooo

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 7 měsíci +1

    በጣም ነው የምንወድሺ ሶፊየ ከፍ በይ ቀጥይ አትቁሚ በርች ፀጋው ካንች ጋር አለ

  • @Gelane1
    @Gelane1 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ወገኖች 🙏ይሄንን ውብና ድንቅ የሆነ ድምፅ ለጌታ ክብር ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ዘመንሽ ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረኪ 🙏

  • @pupemichael8732
    @pupemichael8732 Před 7 měsíci

    ጠንካራ ሴት ነሽ ሶፌ በርቺልን ።አንቺ በረከታችን ነሽ አከብርሻለው

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Před 7 měsíci +4

    እህት ሶፊ እግዚአብሔር ፣ይባርክሽ።

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Před 7 měsíci

    ድንቅ ኢንተርቪው ነበር ሶፊ አስተዋይ እና ቆንጆ የሆንሽ ልጅ ጎበዝ በርቺ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ ዝማሬዎችሽ ስወዳቸው ፍቺ መልካም ባይሆንም ግን ሕይወት የራስ ነው የእናተ ትዳር ለእኛ ትልቅ እና መልካ ምሳሌ ነው በልዩነት መሀል ተከባብሮ, ተዋዳው ,ይቅር ተባብሎ መኖር ይቻላል ግን ሁለታችሁም የምትወደ ድ የሀገር ሀብት ናችሁ ወደ ፊት እንደገና አንድላይ እንድትኖሩ ተመኜሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ አስቱ ጀግና በርች❤❤❤❤

  • @banteamlakAgegn
    @banteamlakAgegn Před 7 měsíci +25

    ፕሮቴስታንት እንደ ፍቅርይዝም አንድ ግለሰብ ነዉ የመሰረተዉ ማለት ነዉ

    • @user-iv1qh6ei6c
      @user-iv1qh6ei6c Před 7 měsíci

      ኢየሱስ አለቱ እርሱ ነው መስረታ የሀይማኖት ድርጅት አይደለም እርሱን ጌታ አያውቀውም

    • @user-ce1ku4xw5l
      @user-ce1ku4xw5l Před 7 měsíci

      ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 Před 7 měsíci +1

    ውድ የእየሱስ ክርስቶስ ሴት ልጆች ሞገሳሞች ናችሁ ተባረኩ

  • @hannakif26
    @hannakif26 Před 7 měsíci +8

    Wow በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ውብ የእግዚአብሔር ሴቶች በርቱልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alemneshheyi626
    @alemneshheyi626 Před 5 měsíci

    Sofi chemro chemro yebarkish, kehulu belay Eyesusen eyesebekesh selalesh.
    Getan bemateleksh ersu telik yadergshal. Tebareki❤❤❤❤❤

  • @elshadaybelete4577
    @elshadaybelete4577 Před 7 měsíci +10

    እውነተኝነት ማለት ኢየሱስ ነው ላልሽው ነገር በእውኑ እውነተኝነት ኢየሱስ ነው ወይስ ፕሮስቴንታትነት። ምን ለማለት እንደፈለግሽ ለማንም ግልፅ ነው።
    apostolic church ሃዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ያደረገን የአባቶቻችን አምላክ ህያው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ።
    ያለመሰረት የተሰራ ቤት ይፈርሳል እርስበርሱ ይፋለሳል። በሃሳብ በአምልኮ ይለያያል። ለዚህ ትልቁ ምሳሌ የሚሆነው የፕሮስቴንታንት መፈረካከስ እስከ 22 ሺህ ቤተ እምነት መበጣጠስ ነው።
    ሃዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ያልሆነ ሁሉ ወይ ይጠፋሉ ወይ ይሰነጣጠቃሉ። ለሁለት ሺህ ዘመናት ወንጌሉን እየሰበከች የኖረች ወደፊትም የምተቀጥል የተዋህዶ እምነት ናት።
    አይምሮ ከፍታችሁ ልብ ብላችሁ ተዋህዶን ለማወቅ ለራሳችሁ እድል አትንፈጉ።

    • @user-ce1ku4xw5l
      @user-ce1ku4xw5l Před 7 měsíci

      ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w Před 7 měsíci

      🙏🙏🇪🇷

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs Před 7 měsíci

      144 tabootoch yemitaminu menafiqan ORTHODOX wengelin atawiqim gedilagel manebneb bicha nuw.

    • @mahletfele-rb1rj
      @mahletfele-rb1rj Před 7 měsíci

      Betam tekekel🙏

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 7 měsíci

      በትክክል❤❤❤❤

  • @fanotheamhara6031
    @fanotheamhara6031 Před 7 měsíci +4

    ባዶ ታሪክ አትወሩ የ ንጉሱን ሰም አታጥፉ ምጅምርያ ተማሩ ጠይቁ ሚዲያ ላይ ስትክባጥሩ

  • @netsanetlemma3296
    @netsanetlemma3296 Před 7 měsíci +62

    አሁንም ወደፊትም ኢትዮጵያውያ ኦርቶዶክስ ፓወር ፍል ናት ::

    • @MsEmnet27
      @MsEmnet27 Před 7 měsíci +2

      Let the power work on your life.

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před 7 měsíci +3

      ህይወት እየሱስ ነው።

    • @abemarkos7777
      @abemarkos7777 Před 7 měsíci +3

      አላሁ አክበር አላሁ አክበር

    • @user-ce1ku4xw5l
      @user-ce1ku4xw5l Před 7 měsíci +2

      ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ

    • @getebekele8167
      @getebekele8167 Před 7 měsíci +3

      ፓወርፉል እግዚአብሄር ብቻ ነው!

  • @kalkidanakalu9180
    @kalkidanakalu9180 Před 6 měsíci

    ሶፊዬ እንወድሻለን።አሁንም በጌታ ቤት ዕድሜሽ ይለቅ

  • @Ferewoinighebru
    @Ferewoinighebru Před 7 měsíci +2

    Sofiye,my dearest sister
    Keep shining , absolutely you are beautiful in and out
    Blessings 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TakeAbe-nh4cd
    @TakeAbe-nh4cd Před 7 měsíci +14

    ወይ ሶፊ ስለማታውቂው ነገር መዘባረቅ አይሰለችሽማ ብዙ ጊዜ ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ ታወሪያለሽ ግን አንቺ የእርሱ አይነት እምነት አለሽ? እርሱ መነኩሴ ነበር አንቺ ግን ምንኩስናን አትቀበይም እርሱ በቅዱሳንና በመላእክት ምልጃ ያምናል አንቺ ግን አታምኝም አንቺ የምትይውና እሱ የነበረው እውነት የሰማይና የምድር ያክል ልዩነት አለ ባጭሩ የአንቺ እምነት ወደድሽም ጠላሽም ከ1517 ዓ.ም በፊት ጨርሶ በአለም ላይ አልነበረም መሰረትሽ ማርቲን ሉተር ነው

  • @hanaayele3288
    @hanaayele3288 Před 7 měsíci +3

    እኔን ያልገባኝ ለሁሉም ለመድርስ ብትዘምር ለኛ አማኝ አይደሉም ለምትሉ እ/ር አያውቁም ለምትሉን እኛ ግን እየሱሱን እንደምንወድ ቅዳሴን አስተርጉመሽ እንድትሰሙት እጋብዛለሁ:: ሌላው እ/ር መምሰል ማለት እኛንም እንደምትሉት አህዛብን ለመለወጥ ነው እንጂ ለመናቅ አይደለም

  • @Abayi-ik9ei
    @Abayi-ik9ei Před 7 měsíci +9

    እኔ ምለው የየትኛው ኢየሡስ ልጅ ነሽ?
    መዳን በእምነት ብቻ ያለውን የሉተር ኢየሡስ ?
    ጥምቀት ያድናል ብሎ ያስተማረው ግን ቅዱስ ስጋው ና እና ደሙ መታሠቢያ ነው ያለውን የቃለ ህይወት ኢየሱስ?
    ነው ወይስ የጆን ካልዚን የቱቱቱ

    • @yonasagiza2021
      @yonasagiza2021 Před 7 měsíci +2

      አንተስ ሰውዪ?የማነህ?የአሩሴማ?የተክልዬ ባለተቅማጡ?የአቦዪ?የማርያም?የህፃኑ ጨርቆስ?....

    • @alebotube591
      @alebotube591 Před 7 měsíci +2

      ​@@yonasagiza2021እውቀት የለህ ስድብ ብቻ እግዚአብሔር ይገስፅህ እውነት ትፍረድብህ

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před 7 měsíci

      ​@@yonasagiza2021አንተ ብትሰድባቸውም ሉሉም ግን በክርስቶስ ቤተ ክርስቶስ በአንዲቷ ሀይማኖት ኖረው ሩጫቸውን የጨረሱ የክርስቶስ አካል ናቸው። "አንድ የጌታ አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት ነው" ኤፌ 4:5 ያስተማሩን ይሄን ነው

    • @TakeAbe-nh4cd
      @TakeAbe-nh4cd Před 7 měsíci +1

      ​@@yonasagiza2021ፃድቃንን የሚሳደቡ ሁሉ ዱዳ ይሆናሉ ይላል ቅዱስ ዳዊት ተቅማጥ ይልቀቅብሽና ሲቀጥል አባታችን ተክለሐይማኖት አርሴማ ህፃኑ ቂርቆስ አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ እናታችን ማርያም የሀይማኖት መስራች ሳይሆኑ የክርስቶስ ተከታዮች ናቸው የናንተ ሉተር ካልቪን ዝዊንግሊ ሌሎችም ሰወች የየራሳቸው የተለያየ ትምህርት ያላቸው ሰወች ናቸው ምድረ መናፍቅ

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w Před 7 měsíci

      ​@yonasaከእውቀት ነጻ እግዚአብሔር ይገስጽህ 🇪🇷giza2021

  • @shimegide307
    @shimegide307 Před 6 měsíci

    ጌታእኮ የጠ ፉትን ሊፈልግና ሊያድን ነዉ የመጣው እኛም ከሱ እንማር

  • @melleseyimam622
    @melleseyimam622 Před 7 měsíci +7

    I have rarely commented in my life. However , I don't want to hide my appreciation to Sofi. God bless her. Very impressive Christian lady. Aster I also appreciate your effort, God bless you all.

    • @ewunetyashenfal
      @ewunetyashenfal Před 7 měsíci

      ከማርቲን ሉተር በፊት ትክክለኛዉ ወንጌል ኢትዮጵያ ዉስጥ ተሰብኳል። የሰበከዉም ኢትዮጽያዊዉ ጃንደረባ፥ እሱም በፊሊጶስ በዉሀና በመንፈስ ቅዱስ ተጠምቆ፤ እሱም ከኢየሩሳሌም በኢየሱስ ክርስቶስ ትዕዛዝ ተነጥቆ ጋዛ ዉስጥ። አሁን ጥያቄዉ፦ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን፥ ያኔ ከግሪክ ባላመጣሽዉ በኦሪጂናሉ ስምሽ እያለሽ፥ ድግምትንና መተትን እየሰራሽ ለነገስታቱ ትጠነቁዪ በነበረ ጊዜ፥ ጃንደረባዉ የነገስታቱን ጆሮ ወደ ወንጌል ሲመልስ ተበሳጭተሽ በምን አይነት አገዳደል በስዉር እንዳስገደልሽዉ ሚስጢርሽን አዉጭዉ። ከዚያም ከግብጽ "ዘጠኙ ቅዱሳን መጡ" ብለሽ የምትተርኪላቸዉን ጠንቋዮች ለምን ማስመጣት እንደነበረብሽም ተናገሪ።
      ሶፍያ ሽባባዉ፦ የጃንደረባዉ ደም ከእጅሽ እንዳይፈለግ እጅሽንም አንደበትሽንም ታጠቢ።

  • @EtsegenetMeseret
    @EtsegenetMeseret Před 7 měsíci +1

    ሶፊዬ የኔ ጨዋ በጣም ነው ምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ ያከበርሽው ጌታ ያክብርሽ

  • @abrehambinyam3731
    @abrehambinyam3731 Před 7 měsíci +5

    አስቴር ከሁሉም ሰው ጋር እንዲህ ተጠንቀቀሽ ውይይት ስታደርጊ ጥሩ ነው ... ያለኛ ሰው የለም የምትሉት ነገር ግን 🙄🙄🙄🙄

  • @gy8086
    @gy8086 Před 7 měsíci +2

    እንዴት ናችሁ የኔ እህቶች፡ በጌታ፡ በጣም፡ እወዳቹሃለሁ፡ እኮራባቹሃለሁ ፡ ኢትዪዺያዊ በመሆኔ፡ ደስ ፡ ይለኛል፡

  • @HaymanIncj
    @HaymanIncj Před 7 měsíci +2

    the best interview, i have seen Jesus in your heart.

  • @melkam1502
    @melkam1502 Před 7 měsíci

    አስቴር ጀግና ሴት ሃሰት በእውነት ትከሻ ላይ እንዳትጋልብ ሃይ ባይ ከልካዬ የሁልጊዜም ጀግና አስቱ በርቺ። ሶፊ ከብዙ አመታት በፊት በየመን ሰነዓ የገነት ቸርች ውስጥ አገልግለሽን ታላቅ የእግዚአብሔር ፀጋን ተካፍዬብሻለሁ ፣ ዝማሬዎችሽ እኔንና ትውልዴን ወደዛኛው የሚናፈቅ ዓለም ያሻግራሉና ተባረኪ ። ለሶፊ ያለኝ ጥያቄ ቀጣይ መዝሙሮችሽን ኢየሱስ ሳይመለስና ከዚች ኮልኮሌ አለም ሳይወስደን ዋናው አምልኮ ሳይጀመር መዝሙሮችሽን ለቀሽልን አምልከንባቸው የምንጠቀለል ይመስልሻል??? ምን ትዪናለሽ??? ሁለታችሁም ተባረኩ ትመሰገናላችሁ

  • @ermiasberhanu6721
    @ermiasberhanu6721 Před 7 měsíci +5

    ታሪክ አትቆነጻጽሉ(ደቂቀ እስጢፋ) በቂ ዕውቀት ሳይኖራችሁ ማውራት ነውር ነው። ለትውልድ የሚቀመጥ ስለሆነ ዕውነትን በናንተ ዕውቀትና ቁመት ልክ ለክታችሁ የምታስቀምጡት አይደለም ካሜራ ፊት ስትቆሙ ብዙ ሰው እንደሚያያችሁ ለምንድን ነው የምትረሱት? አንዳንዴ ሰው ይታዘበናል በሉ። ለይቅርታና ለንስሃ እንዲሁም ለመታረም ቦታ አስቀርታችሁ ተናገሩ። ደግሞ ኢየሱ በጥቅስና በስሜት የሚገለጥ ሳይሆን ሁለንተናችን እርሱን ሲለብስ በቻ ነው። አስኪ ራሳችሁን ተመልከቱት እላያቹ ላይ ያለው ኮተትና ምንዝር ጌጥ ነው ኢየሱስን የሚያስመስላችሁ? በጥቅስና በስሜት ማበድ የኢየሱስ ማመን አይመስለኝም። ራሳችሁን ችላችሁ ከመወያያት ይልቅ ጠቅላይነትና ያልተገባ ንጽጽር ይታይባችሃል። ለሁሉም አስቴር ፕሮግራምሽን እንዳላይ የሚያደርግ ብዙ በቂ ምክንያት ሰተሽኛል። ማኔ፣ቴቄል፣ፋሬስ!

  • @tekele_t5607
    @tekele_t5607 Před 7 měsíci

    ድሮ አንድ ጊዜ ደረጀ ከበደ ቀጥር ሁለት ካሴቱን እንዳወጣ ሙዚቃ በዝቶበታል ተብሎ ተወግዞ ታግዶም እንደነበረ ትዝ አለኝ ሶፌ አንቺ የተባረክሽ እህት ነሽ የምታደረጉትን ሁሉ ለጌታ ክብር አድርጉት ሰለሚል ቃሉ የሰውን ሳይሆን ፈቃዱን አድርጊ እላለሁ

  • @Mellow559
    @Mellow559 Před 7 měsíci

    ዉይ አስቱዬ ለኢየሱስ ያለሺን ፍቅር ሳይ ታድላ እላለዉ ቆራጥ የወንጌል አማኝ። የአጠያየቅሽ ዘይቤ ፣ የምታነሻቸዉ ሀሳቦች እና ጥንካሬያቸዉ ፣ የምትጋብዣቸዉ እንግዶችሽ በቃ ጥቅቅ ያለ ስነስርዓት ያለዉ ቃለምልልስ።

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Před 7 měsíci +3

    Sofia ጭቃ አእምሮሽን ታጠቢ ፣ በአማራ እና በትግራይ ህዝብ ላይ እንዳላገጥሽ አትቀሪም ፣ ዋጋሽን ጠብቂ

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 Před 7 měsíci +8

    መዳን በእምነት ብቻ ያሉት የቱ ጋር ነው
    ጥምቀት ስርአት ብቻ ነው ያሉትስ መቸ ነው።
    በነገርሽ ላይ ለአባ እስጢፋኖስ ከሉተር ጋር ማስተያት ወይም ማነፃፀር ፣ ለአባታችን ክብረ ነክ ነው።

    • @user-ce1ku4xw5l
      @user-ce1ku4xw5l Před 7 měsíci

      ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ

    • @TakeAbe-nh4cd
      @TakeAbe-nh4cd Před 7 měsíci

      አደለም ከእስጢፋኖስ ጋር ከማርቲን ሉተር ጋር እራሱ ጨርሶ የተለያየ እምነት ያላቸው እኮ

    • @dafna4027
      @dafna4027 Před 7 měsíci

      ​@@user-ce1ku4xw5lጨለማ ማ የሉተር ድርጅት ብረሀን ለማረግ በከንቱ መዳከም ነው።

    • @dafna4027
      @dafna4027 Před 7 měsíci

      እውቀት ለማካፈል እንደ ተቀመጠ ሰው ለሀሜት በካሜራ ፊት ቁጭ ማለት ለሚድያው ህዝብ ከስድብ አይተናነስም😏

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs Před 7 měsíci

      Orthodox Jewish church wengelin atawiqim gedilagel manebneb bicha nuw enji Christina algebachihum.

  • @belayfentahun7802
    @belayfentahun7802 Před 7 měsíci +11

    አይ አስቴር የድንግል ልጅ ይርዳሽ አች እህታችን ነሽ ነይ

    • @user-ce1ku4xw5l
      @user-ce1ku4xw5l Před 7 měsíci +1

      ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ

  • @SelamawitTsegaye-iz6wh
    @SelamawitTsegaye-iz6wh Před 4 měsíci

    ሁለት ምስኪን መሃይሞች ግን አራሳቸውን እደ አዋቂ ሚያስቡ የተምታታባቸው አሳዛኞች 😢😢😢

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 5 měsíci +1

    konjowche ye Geta lejowch zemnachwu yebarek setamerow😍💙💙❤❤🌹🌹

  • @Liz-ol1si
    @Liz-ol1si Před 7 měsíci +5

    "እውነተኛ ለመምሰል ፊታቸዉን እንደሰይጣን ይቀያይራሉ!"

    • @user-ce1ku4xw5l
      @user-ce1ku4xw5l Před 7 měsíci

      ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

  • @DanielSulema-mv1df
    @DanielSulema-mv1df Před 7 měsíci +1

    I just like and respect sofeye, she loves her GOD so much and she respects people! What a humble Girl!

    • @kelion7176
      @kelion7176 Před 7 měsíci

      ብትወደው ትዳሯን አትበትንም ነበር ወግ ይቅርብህ ።

  • @abigilbirhanu6388
    @abigilbirhanu6388 Před 7 měsíci

    Sofi love you baby I love your song sister. ለኔስ ከለፈልኝ ቀን ወጣልኝ ሰነባብቻለሁ ! ሚኪዬ እነ ቴዲ እግዚአብሔር ይባርካቸው አሻጋሪ ትምህርት እኔም ኡግኝቼ አለማትን ይዘው እየኖርኩ ነው አሜሪካ ካናዳ ስልጣኔ ከፍታ የማይለውጠውም እግዚአብሔር ስለ ሁላችሁም ይባረክ።

  • @mesfindemissie7435
    @mesfindemissie7435 Před 6 měsíci

    ❤ በጣም ግሩም ቃለ ምልልስ ነው ሁለት አናብስት የስላም አለቃ ሰላማችሁን ያብዛው ።የመጽሐፋ ሰም ደቂቀ እስጢፋኖስ ሲሆን የተጻፈውም በፕሮፌስር ጌታቸው ሀይሌ ነው።

  • @wendeniguse
    @wendeniguse Před 7 měsíci +6

    “መፋታትን እጠላለሁ፥ ይላል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፥ ልብሱንም በግፍ ሥራ የሚከድነውን ሰው እጠላለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ስለዚህ እንዳታታልሉ መንፈሳችሁን ጠብቁ።”
    - ሚልክያስ 2፥16
    ይሄንን ቃል በምንም መሻር አይቻልም።

    • @bereketendale8157
      @bereketendale8157 Před 7 měsíci +2

      endae tawe enji wendem amlakachin eko ya mehert amelak nawe yitalshale malatehe nawe ashimru araee eraf

    • @debbietefera3718
      @debbietefera3718 Před 7 měsíci

      ፈራጅ

  • @abadihaileselassie1613
    @abadihaileselassie1613 Před 6 měsíci

    ሶፊ ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ የተናገርሺው ሃቅ ስለሆነና ከተፈፀመባቸው ግፍ አንፃር በጣም ጥቂቱን ብቻ ስለሆነ የመሰከርሽውና እግዚአብሄር ሃቅ እንድትመሰክሪ ብርታቱ ስለሰጠሽ ምስጋና ይገበዋል። ስለዚ ከተፈፀመው ግፍ አንፃር ትንሽ ሃቅ እንድትመሰክሪ ስለረዳሽ ብርታት እንጂ የአጋንንት መንጋ በመስጋት መሳቀቅ የለብሽም። እንዲያውም ከቻልሽ ምርምሩን ብትቀጥይበትና በዚች የሲኦል ምድር ሃቀኛ ወንጌል በመስበካቸው ብቻ ስለተፈፀመባቸው አረመኔነት ብትክክል ለማስቀመጥ እግዚአብሄር እንዲረዳሽ ብተፀልይ በጣም ጥሩ ይመስለኛል። ለነዛ በደም የተነከሩ አረማውያን መንጋዎች ማሳቀቅ ግን ቁብ አትስጪው።

  • @alem-le5cs
    @alem-le5cs Před 7 měsíci +10

    ተባረኩ በጣም ደስ ትላላችሁ ያብዛላችሁ።

  • @nebia.23
    @nebia.23 Před 7 měsíci +4

    በጥቅስ ሲከብዳችሁ ታሪክ ወደ ማጣመም

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Před 6 měsíci

    Wow Astuye I’m proud of you!❤ betesh weset yemetseri ✊💪🏾 Sofiye berech you are strong ❤️

  • @marianagirma326
    @marianagirma326 Před 7 měsíci +1

    እንደዚህ እያላችሁ እራሳቸውን አአፅናኑ

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 Před 7 měsíci +1

    እህቶች እንዲህ መልካም ወግ ሲያወጉ እጅግ መልካም ነው !

  • @bisratbereketeab131
    @bisratbereketeab131 Před 7 měsíci +1

    ኣቤት ፍቅሪ ኣገላልጻ ተባረኩ❤❤❤

  • @user-xv6un2ok6m
    @user-xv6un2ok6m Před 7 měsíci

    አስቱ ተባረኪልን በርቺ እረዳለው ብዙ መንፈስን የሚያደክሙ ጉዞዎች በመንገድሽ ላይ እንደ ሚገጥምሽ በፈጣሪ ብርታት ጥሰሽ እንደምታልፊያቸው ባለ ሙሉ እምነት ነኝ ። እንወድሻለን

  • @TasefuD
    @TasefuD Před 6 měsíci

    ሶፌዬ ተባረኪ ቀጥይ በርቺ ሐዋርያው ጳውሎስ የሔደበት አስደናቂ አካሄድ እየሄድሽ ነው

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 Před 2 měsíci

      ye luter ligoch sidbumnim esu new yastemarachhu be ewnet lib yistachhu

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 7 měsíci

    ሶፊ ከባለቤትሽ ጋር በድጋሚ በትዳራችሁ አብራችሁ ብትቀጥሉ ሰውም እግዚአብሔርም ደስ ይለዋል። የሰው ሙሉ የለውምና በቀረው ዘመናችሁ በይቅርታ ተሸካክማችሁ ብተቀጥሉ ጌታ ይረዳችኋል ።ሁሉን አያችሁት አይደል ? በቃ ብላችሁ ልጆቻችሁን ሰብስባችሁ በደስታ ኑሩ እስቲ ሰይጣንን አሳፍሩት እስቲ??? ዶ/ር ወዳጄነህን የምንወድ ብዙ ሴቶች እንዳለን አትርሺ። አንቺንም የሚወዱ ብዙ ወንደች እንዳሉ የሚጠፋው አይደለም ።ግን አንቺ የሱ እሱም የአንቺ ብቻ ናችሁና እንደገና ክሎዠር ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 7 měsíci +12

    Ephesians 4 አማ - ኤፌሶን
    5: አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤

    • @user-ce1ku4xw5l
      @user-ce1ku4xw5l Před 7 měsíci

      ነውራቸው ክብራቸው ነው የምለውን ቃል በእናንተ ነው ያየሁት ህልናችሁ እያወቀ በጨለማ ውስጥ ሆነው ወደ ብርሀን ወደ ክርስቶስ ኑ

    • @dafna4027
      @dafna4027 Před 7 měsíci

      ወደት ባትጃጃል ግን ጥሩ ነው​@@user-ce1ku4xw5l

    • @helinasebsibew8615
      @helinasebsibew8615 Před 7 měsíci +1

      @@user-ce1ku4xw5lለአዉሬዉ የስድብ አፍ ተሰጠዉም ይላል።

    • @ewunetyashenfal
      @ewunetyashenfal Před 7 měsíci

      አንዲት ጥምቀት ካለች ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሰዉ እስኪሞት ድረስ በየአመቱ ጥር ላይ እየደጋገመች የምታጠምቀዉ ለምንድን ነዉ? አንዲትስ ሐይማኖት ከክርስቶስ ትንሳኤ 1000 ዓመት በኋላ እንዴት ትፈጠራለች?

    • @helinasebsibew8615
      @helinasebsibew8615 Před 7 měsíci

      @@ewunetyashenfal andit timket orthodox sinhon yetetemeknat nat. Andit betekiristiyan geta le hawariyaw petros kal begebalet meseret wodiyaw new yetemeseretechiw. Patriarchum Getachin endalew petros nebere.

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 Před 6 měsíci

    ሁለታችሁም ሴቶች ምላሳችሁና ያላረፈው ማንነታችሁ በጣም ልዮነት አለው ። በምላሳችሁ ብዙ ታወራላችሁ ግን አላረፋችሁም አልሞታችሁም ።

  • @user-hh6lv5gw3v
    @user-hh6lv5gw3v Před 7 měsíci +3

    ሶፊያ ዘፈን እኮ እህቶሽን ለመሆን ሞክረሽ በመድረክ ላይ እንዳቃተሽ አይተናል። አስቴር ተሳሳትሽ የእየሱስን ስም ስለጠራሽ ማንም አይጠላሽም። አለማወቅሽን ነው የተረዳሁት።

  • @richterrosa7277
    @richterrosa7277 Před 6 měsíci

    እረ ተደማመጡ!! አደኛዋ አውርታ መጨረስ አለባት ያችኛዋ ከመናገርዋ በፌት!!

  • @sn11afework61
    @sn11afework61 Před 7 měsíci +4

    እረ ፖለቲካ አትስሩ ኦርቶዶክስ ዘፈን ትፈቅዳለች ?
    የራሷን ድካም በ ኦርቶዶክስ መሸፈን ያሳዝናል!

  • @Gamerhacker11
    @Gamerhacker11 Před 7 měsíci +1

    ሶፊዬ እኔ እኮ ቃል አጣሁልሽ የኔ ዉድ ሰዉ ሁሉ እንደኔ ቢያውቅሽ በጣም ይጠቀሙ ነበር የመጨረሻ እዉነተኛ ሰዉ ደግ የዋህ አዋቂ ደፋር በምን ልግለፅሽ ጨዋ ፍቅር ቆንጆ ቃል የለኝም ካአሜሪካ ሰይጣን ያስመለጠሽ የምታመልኪው አምላክ ነዉ ልጆችሽንም እዛዉ አስተምሪ እዚ ትምርት ሳይሆን ሌላ ብዙ ነገር ያስተምሩልሽ ነበር
    እግዚአብሄር አዋቂ ነዉ
    እና ተባረኪ የኔ ዉድ ኑሪልኝ ደስታሽን ብቻ ያሳየኝ❤❤❤❤❤❤💯😍🥰

    • @kelion7176
      @kelion7176 Před 7 měsíci

      አሜረካ ተው እማታውቀውን አታውራ

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 Před 7 měsíci +3

    ትክክል እውነት እየሱስ ነው

  • @mosisaaga6314
    @mosisaaga6314 Před 7 měsíci

    Sofi you are really a gift from God to the body of christ. And, apart from singing, I think you are also anointed with Artistic Ministries, be it TV shows, drama, teleevangelism,...God bless you abundantly, beloved sister

  • @seni4086
    @seni4086 Před 7 měsíci +2

    One of my favorite song yene mesgana zenab endelelew demena amennnn Geta yebarkesh yebarkachu 🙏😇