ከጂጂ እህት ራሄል ሽባባው ጋር የተደረገ ድንቅ የበዓል ዝግጅት | Haleta Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 73

  • @zowiamen4199
    @zowiamen4199 Před 2 lety +13

    እንቁ ነገር ነሽ። ከውጭም ከውስጥም ውብ የሆንሽ ልእልት ነሽ። ይህ የዘመርሽለት ስም በዘርሽ ሁሉ ይንገስ። ዝማሬሽን ሰማሁት መልእክቱም ሆነ ዜማው ልዩ ነው። ተሰምቶ አይጠገብም፤ ለትውልድ በረከት ያድርግሽ።

  • @marakigebrekirstos8258
    @marakigebrekirstos8258 Před 2 lety +8

    What a beautiful voice! You are best. I never heard such explanation about our Lord and savior Jesus Christ.
    Thanks Haleta for inviting such a mindful gospel single. May God bless you!

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 2 lety +7

    ቤተ ቆጆወች አደበተ ትሁት ጂጂንም እደዝህ ለማየት ያብቃን

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 Před 2 měsíci

    አቤት እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ሲድል!!!! ራሄል የናንተን በጎነተ አሰተዋይነት በተለያዩ ጌዜቶች አይቻለሁ የማይጠገብ ሌላ ዓለም ነው። የወይዘሮ ተናኜ አሻራ ወደፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚመጣውም ፣በባህሉ ሲፍር ለኖረው፣ለረሳው ሁሉ ጥሩ ቅርስ ነዉ ። እኔ በበኩሌ እንደናንተ አይነት አገር ወዳድ ሲገኝ ፈጣሪ አመሠግናለሁ ።ተባረኪ❤ 💚💛❤

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 Před 2 lety +2

    ራሄል ጌታ ይባረክሽ ወብ ነሺ ወበትሽ የሆነወን ጌታ ከፍ ሰላደረገሸው ለምልሚ ሶፊያ gen አባከሽ ምከርያት

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta Před 7 měsíci

    ዋናው ግን በከባድ ወንጀል ፈፃሚነትየሚታወቁ ወንጀለኞችም ሲሰቀሉበት የነበረውንም መስቀል እረሱ ድንቅ የህይወት ምንጭ የሆነው አምላክ ያረፈበትም መስቀል ወደ አዳኝነትና ወደ ዘላለም ህይወት የሚያሻግረን ድልድይ መስቀሉ ሆኗል። ያ ማለት ከወንበዴዎች መሀከል ውስጥ መሰቀል ብቻ ሳይሆን መስቀሉ ላይ መሰቀል የነበረብን እኛ ወንጀለኞች የምንሰቀልበትን መስቀል እርሱ ተሰቅሎ የወንጀለኝነትን የሞት ቅጣት ስለእኛ ሞቶ እርሱ ከፍሏል። ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @betelhemayele1618
    @betelhemayele1618 Před rokem +1

    አንቺ ግሩም ሴት ገና ሳለይሽ ነው ዝማሬዎችሽን ሰምቼ የወዳድኩሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 Před rokem +1

    እየሱስ የጌቴቶቹ ጌታ ነው ክብሮ ከፍ ከፍ ከፍ ይበልልኝ አሜን

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +3

    ኢየሱስ ፡ኢየሱስ ክርስቶስ ሙሽራው እሱ ብቻ ይሰበክ ይነገር ተባርኪ ❤️✝️❤️😇

  • @godbless1506
    @godbless1506 Před 2 lety +2

    ተባረኪ እሪች ደግ ቅን አንደበቱ ላይ ፈፅሞ መጥፎ ቃለ የማይወጣት ብሩክ የተለየች ናት

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 Před 2 lety +1

    "፤ መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።"
    (የዮሐንስ ራእይ 5: 9-10)
    #Wow, ብቸኛ እውነት፣ ህይወትና መንገድ የሆነዉ አዳኛችን ኢየሱስ ይባርክሽ፣ ራሂ!!

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w Před 2 lety +5

    መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před rokem +2

    ሪቾ የኔ ውድ 💋❤❤💋❤ ሁላችሁም ስታወሩ አንድ የሚያደርጋችሁ ነገር አለ

  • @zewdabate9193
    @zewdabate9193 Před 2 lety +1

    You expressed the truth eloquently.
    Many Blessings Rahi , love you to the moon and back ❤️❤️❤️
    Thanks a lot Haleta

  • @Zewdful
    @Zewdful Před 2 lety +3

    Stunning ❤️❤️❤️
    You are such a precious gift

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 2 lety +2

    Geta abzto yebarkshe Tebarekilige 💐💐💐🙋🏽‍♀️

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared6453 Před 2 lety +1

    እግዚአብሂር ይባርክሽ አስተዋይ ሴት ነሽ ዘመንሽ ይለምልም

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +1

    ፍትፍት ነው ንግግርዋ አገላለፅዋ የሚወጣለት ነገር የለም ራሔል ሽባባው አስታራቂ መንፈሳዊ ።

  • @amentarekegn7900
    @amentarekegn7900 Před 2 lety +1

    Rahelye so wonderful
    May God bless you richly!

  • @meseretgetu2245
    @meseretgetu2245 Před rokem +1

    ተባረኪ

  • @iydiydiyi6r96e4
    @iydiydiyi6r96e4 Před rokem

    እውነት ነው ኢየሱስ ለኔ ሕይወት ነው በጌታ ስም ተባረክ

  • @hannafirdawoke6576
    @hannafirdawoke6576 Před 2 lety +1

    The voice is the same as her sisters when she laugh 😂 and talking sweet

  • @meem3233
    @meem3233 Před 2 lety +1

    God bless you

  • @fekaduabebe1945
    @fekaduabebe1945 Před 2 lety +1

    መልክ ብላሽ ማርያምን የከዳ የለውም በረካ

  • @fanataye7334
    @fanataye7334 Před 2 lety +1

    Rech geta abzeto yebarkeshe

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před rokem

    የሺባባው ቤተሠብ ጎጃም ተወልደው ሁሉም መናፍቅ ይሁኑ መጦራ ማርያም ተወልደው ቱቱ

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 Před rokem +1

    Amen

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu Před 2 lety

    ስለ ውድ ኢትዮጵያዊ ልጃችን ለምን ትደብቃላችሁ

  • @edlawitadane5609
    @edlawitadane5609 Před rokem

    Richiyeeeèe wedishalew yesofiye ehit

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před 2 lety

    መልካም በአልተባረኩ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 2 lety

    I love GG 👍💕

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 Před 2 lety +2

    ምላስ ከቤት ነው እንዴ ይገርማል

  • @shewamediaservice
    @shewamediaservice Před 2 lety +3

    ውድ ኢትዮጵውያን እና ውድ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን፤ ለመድኃኒታችን፤ ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣዔ በዓል በሠላምና
    በጤና አደረሳችሁ!!! ሸዋ ፕረስ 24 !!! __

    • @ngbm3293
      @ngbm3293 Před 2 lety

      ተባርክ ይህ በአል የኦርቶዶክስ ነው የቤንጤ አለፍ የዛሬ ሳምንት ኦርቶዶክስ ላይ ይለጠፍሉ መቸ ፃማቸሁ መቸ ስገዳቸሁ እና ነው የምታክብር

  • @abrahamdebasu2751
    @abrahamdebasu2751 Před rokem

    Gigi'n batasamemuat neber yemigermegni. Ato shibabaw bemulu molacha new ende yewelede.

  • @alem8640
    @alem8640 Před měsícem

    Nigigirwa ende sofia embitecha timeselalechi hailecha timesekalechi yemaradamit ende sophia

  • @netsib3805
    @netsib3805 Před rokem

    Manew gene yebekelachehu, ke Orthodox tefererachehu

  • @meriapps
    @meriapps Před 2 lety

    🙄🙄🙄

  • @aberhamhailu8300
    @aberhamhailu8300 Před 2 lety

    እንቺ ፡ የቄሴ ፡ ልጅ ፡ አይደለሸም ፡ እንዴ

  • @yoha9614
    @yoha9614 Před 7 dny

    Liju..eko..mehayim..new
    Why did you appear on this dummy guy show

  • @mesfintadesse8394
    @mesfintadesse8394 Před 2 lety +1

    Fakir yishalal enji mekefafel lemanim aytekmim lefetari megezat yishalal

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Před 2 lety

    Eyesuse hayemanote new yemelew yetegaw hayemanote new

  • @enanubelaytube8761
    @enanubelaytube8761 Před 2 lety

    You are not Orthodox.
    Why you c what celebrate to day.
    Shun on you.
    I like JIJI.

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 Před 2 lety

    እነዚህ የተረገሙ ሰዎች ፖለቲካ ውስጥ እየገቡ ደሃን ህዝብ እያስገደሉ ነው😭😭😭😭😭 የዚህ ደሃ ህዝብ ስቃይ በቤትሽ ይግባ🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @ethio-code6509
      @ethio-code6509 Před 2 lety

      ጌታ ይርዳሽ ጌታ የረዳው ሰው ቅንነት ከልቡአይታጣም እግዚአብሄር ይቅር ይበልሽ ደግሞ በምህረቱ ለመንግስቱ ያብቃሽ

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 Před 2 lety

      @@ethio-code6509 የዚህ ህዝብ ሞት መከራና ስቃይ በቤትሽ /በቤታችሁ ይግባ🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zewedusetegn8999
    @zewedusetegn8999 Před 2 lety

    አች የቄስልጆአይደለሽም እዴ አሰዴቢ

  • @naomimesfin6527
    @naomimesfin6527 Před rokem

    Ante yiker yibelh Afehen zem belh atkefet metshaf kidusen anbebe
    Selante hateyat yemotelhen Eyesusen annehmen betkebelw tedenalh albelza mechershah tefat new

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Před 2 lety

    ጂጂን መናፍቅ ሆኝ ብላቹ አታሰቃይዋት የጂጂ እህቶች እናተ መናፈቅ ሰለሆናቹ እስዋን ተዋት ክርስቶስ ለሁሉ የሞተ መናፍቃን አያወቀውም ኢየሱስ ሀሰተኛ ክርስቶስ አምላኪ አንድ ጀረመናዊ ሎተር ፈልስፈና ነው ፕሮቴስታንት ወይም እኛ መናፈቅ የምንላቹ መምለክ ግን መብታቹ ነው ወሃ እሳት አለ የፈለከው እጅ መሰደድ ይቻላል

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 Před 2 lety +1

    ፕሮቴስታንቶች እኮ ማክበር የለባቸው ምክንያቱም ይሄ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በዓል ነው

    • @firehiwotatlabachew5198
      @firehiwotatlabachew5198 Před 2 lety +1

      እየሱስ እኮ ለሁሉም ነው የሞተው እህቴ(ወንድሜ) ተባረኪ

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 Před 2 lety

    ጌታ እየሱስ የሀማኖት መሪ አይደለም ምታወሩት ሁሉ የህፃን ሀማኖት ምን እንደሆነ መጀመሪያ ተረጂ ከዛ ምታወሪውን ታውቂያለሽ ሀገራችን ማጥ ውስጥ የገባችው ጥራዝ ነጠቅ ሳያውቁ ሳይረዱ አዋቂ ነን ባዬ ስለበዙ ነው አንዳንዴ ባናወራ ይሻላል ሀይማኖትን የመሰረተልን ጌታ እኛ እናውቀዋለን የቤተሰባቹ አላማ ፀረ ኦርቶዶክስነት ነው

  • @zewedusetegn8999
    @zewedusetegn8999 Před 2 lety +1

    ሌባ መነፍቃን ሁላ ሰልባጅ ከናት አባትሽ የወረሽዉ ወርቅ የሆነ ሀይማኖት ነበረሽ አሁን ግን ቡሽትነሽ

  • @melakbiazin8094
    @melakbiazin8094 Před 2 lety

    አቶ ሽባባው ተረግመዋል ሁሉም እንዳሉ መናፍቃን ከሀዲወች ናቸው ይች ደሞ ከዛች ጋለሞታ ሶፍያ የባሰች ሉጢ ናት እድሜና ጤና ለጅጅ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +1

      የተረገመው ዘፋኝና ዘፈን የሚያበረታታ መንፈስነው።

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

      ጅጅ ዘፈን ስትዘፍን ተባረከዋል ማለት ነው ??ስታሳዝኑ

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před rokem

      Leba zim bel

    • @user-fs7jf9oo9k
      @user-fs7jf9oo9k Před 10 měsíci

      ጂጂም እንዳትመለስ እንቅፋት የሆናቹ ት እሷም የጴንጤ መንገላይናት መዝሙራን አልሰማቹም የጂጂን

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 Před 2 lety

    እየሱስ አምላክም ጌታም አይደለም ተራ የድራማ ሰው ነው ክክክክክ ጂጂን ግን በጣም ነው ምወዳት የእስራኤል አምላክ ጤና እና መረጋጋት ይስጣት አሜን እየሱስ ግን አንድ አይሁድ ዲቃላ ነው ።

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 Před 2 lety

      የነበረ ያለ እና የሚኖር ነው ። እየሱስ ደሞ ነበረ አሁን ግን የለም ለወደፊትም አይኖርም ።

    • @meseretgetu2245
      @meseretgetu2245 Před rokem

      ደነዝ ኢየሱስ ያለና የነበረ ለዘላለም የሚኖር ነው።

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 Před rokem

      እየሱስ አንድ አይሁዳዊ ሰው በእግዛብሄር የተፈጠረ ፍጡር ነው . ህያው አይደለም ጊዜዊ ፍጥረት ነው ከሞተም ሁለት ሺ ዘመናት ተቆጠሩ . ይህ አይሁዳዊ እየሱስ ያልተሳካለት ድራማ ፈጣሪ ነበር ያውም በአለም ፈጣሪ የቀለደ ግን ዋጋውን በአደባባይ አግንቶአል . ሞኝ አትሁን ፍጡር አለምን አይፈጥርም .

    • @naomimesfin6527
      @naomimesfin6527 Před rokem

      Nesha giba yemotelhen geta tesadbehal albelziya mechershah Tifat new lemtenagerew neger tetenkek

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 Před rokem

      እየሱስ መቸም ጌታ ሆኖ አያቅም ተራ እንዳቺ የአለም ፈጣሪ የፈጠረው ፍጡር ነው. እየሱስን ማንም ከአይሁዶች ውጭ ሊያቀው የሚቺል አህዛብ የለም . አይሁዶች እየሱስን ሲወነጂል ያዙት በህገ ኦሪት መሰረት ቀጥቅጠው ገደሉት . አበቃ. ከሞተ በሃላ ተነሳ ለሚባለው ነገር ክክክክ የሞተ ሰው አይነሳም ክክክክክ ክክክክ ክክክክ