የአነጋጋሪዋ ዘማሪት ሶፍያ ምላሽ | ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምታምነው መጽሐፍ ቅዱስን ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 01. 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Komentáře • 4K

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o Před 5 měsíci +128

    ጐሽ ወደ ባለቤትሽ ሀሳብ ተጠግተሻል በነካ እጅሽ ተታረቁ ሶፊዬ

    • @azeb5309
      @azeb5309 Před 5 měsíci +10

      በፍፁም ከባልዋ የተለየ ሀሳብ ነው ያላት:: እሱ አንደበተ ርቱ መሆኑ ነው እንጂ content wise የጠራ ነገርና ምንነቱን አስረግጦ እንደስዋ አይናገርም. እስቲ note እየያዝክ ይሱን ንግግር አዳምጠው. You will end up with mixed ideas.

    • @gomegu3557
      @gomegu3557 Před 5 měsíci +4

      Ayeye Sofia will never go back from amazing light to darkness

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 Před 5 měsíci +4

      ሶፊ ከሚደነቅ ብርሃን ወደ ድቅድቅ ጨለማ አትመለስም

    • @asterwarga14
      @asterwarga14 Před 5 měsíci +6

      @@destakeremela5137ባለጌ የሰውን ህይማኖት እንደዚ የሚል ለራሱንም የማያከብር ሰው ነው

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 Před 5 měsíci +6

      @@destakeremela5137 ሲኦል vip ተይዞልሻል !!!

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 5 měsíci +1784

    ጭር ሲል አልወድም ነች ሚድያ ላይ ስትረሳ ስተረሳ የሆነ ነገር ይዛ ብቅ ትላለች ስለዚህ ይህቺ ሴት ለእኔ "ጭር ሲል አልወድም ነች" እሷና መሰሎችዋ ኦርቶዶክስ ቢሆኑ ባይሆኑ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ቢያከብሮት ባያከብሮት አማላጅ ነች አሎት አላሎት ለኛ ለተዋህዶ ልጆች ተዋህዶ እምነታችም እምነታችን ነው እማምላክ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት . አማላጃችን , አስታራቂያችን , አይናችን , ህይወታችን ነች ሁሉ ነገራች ነች ማነው እሷን የሰጠን ? ልጅዋ ወዳጅዋ አምላካችን ፈጣሪያችን አባታችን መመኪያ እግዚአብሔር ነው:: ስለዚህ እማምላክን የእግዚአብሔር ስጦታችን የሆነችውን እመ ብዙሃንን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ጴንጤዎች( መናፍቃን) ከፈለጋችሁ እናትነቶን አማላጅነቶን ተቀበሉ ካልፈለጋችሁ ለኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ለሆነው ትውሉን አትንኩብን አትንኩብን እትንኩብን እኛ እልፍ ነን እንበቃታለን

    • @hahu3160
      @hahu3160 Před 5 měsíci +64

      እውነትም 'ጭር ሲል አልወድም' she is attention seeker, ምንም ለትውልድ ምታስተምረው ነገር የለም..እየዞሩ ማውራት ብቻ። እኔም የገረመኝ 'ብመለስ ብዙ ሆ ብሎ ያጨበጨባል' ያለችውእራሳን እንዴት ከፍ አድርጋ እንደምታይ ነው።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 5 měsíci +67

      ኮመንትሽ ኦርቶዶክሳዊ ትህትና የለውም እህቴ፡ ትህትና መልበስ ኣለብን፡ ምን ችግር ኣለ ብትናገር፡ እንደውም ኣክብራን፡ ኣይደለም እያከበሩን እያንቋሸሹን ይናገሩ የለ እንዴ?

    • @ethiopiaselamguwad4930
      @ethiopiaselamguwad4930 Před 5 měsíci +24

      @@hahu3160 ሶፊያ አቴምሽን ፈልጋ አይደለም! እውነትን ፈልጋ ነው እምነትን በእውነት ለማግኘት ነው እየተቅበዘበዘች ያለችው፤ እንደሌሎች በመንጋ መነፋት አላማራትም!

    • @user-xv2jb9hl5z
      @user-xv2jb9hl5z Před 5 měsíci +43

      ❤❤❤❤ ንግግሯ እራሱ ግራ የተጋባ ነው ከእራሶ ጋር እንኳን አይደለችም

    • @mesiman2550
      @mesiman2550 Před 5 měsíci +12

      ጎሽ አገላለፅሽ❤ የታወቀ ነዉ ሰይጣን ወከባና ክርክር ይወዳል!! በዚህ አጋጣሚ እንዳይረብሸን የፀኑትን አብነት እያደረግን መጓዝ የመስቀሉን ጉዞ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 5 měsíci +698

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የፍቅር ጣዕም የሚያውቀው የቀመሰው ብቻ ነው ፍቅሩአ ይደርብን ❤

    • @wisdomseeker7622
      @wisdomseeker7622 Před 5 měsíci +5

      ኣዎ። የ Ice Cream ጣዕምም የቀመሰው ብቻ ነው የሚያውቀው።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 5 měsíci +3

      ​@@Gudaan_Rabiሰዶማዉያን ባለጌዎች

    • @user-cq2sy3ot9n
      @user-cq2sy3ot9n Před 5 měsíci

      666​@@Gudaan_Rabi

    • @user-cq2sy3ot9n
      @user-cq2sy3ot9n Před 5 měsíci +3

      ​@@Gudaan_Rabi 666

    • @Behmnet
      @Behmnet Před 5 měsíci +2

      Amen!!

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 5 měsíci +44

    በጣም ነው የማደንቅህ ለምትጠይቃት ጥያቄም መልስህም የድንግል ልጅ ጌታችን መዳኒታችን ብርክ ያርግህ 👏👏👏 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾

  • @selamadan1095
    @selamadan1095 Před 5 měsíci +10

    ክብር ለእየሱሰ ይሁን ትህትናሸ ይገማል ኢየሱሰ ያክብርሸ❤❤❤❤

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so Před 5 měsíci +159

    ማርያምን ማንም ቢያከብራትም ባያከብራትም እግዚአብሄር አንዴ አክብሯታል አለቀ 100%❤❤❤

    • @lolak953
      @lolak953 Před 5 měsíci +2

      ::

    • @hiwotaklilu8784
      @hiwotaklilu8784 Před 5 měsíci +2

      Aleke yemannm mskrnet ansham

    • @kindyyesusi1085
      @kindyyesusi1085 Před 4 měsíci

      እና እግዚአብሔር ለማርያም የፀጋ ስግደት ሰግዶላ ነው 🙄

    • @lolak953
      @lolak953 Před 4 měsíci

      @@kindyyesusi1085 You sound Dumb!!!

    • @Daughter__of__him______
      @Daughter__of__him______ Před 4 měsíci

      @@kindyyesusi1085bsmam mtnagerwen eyawek 😅

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew Před 5 měsíci +318

    አየሸ ማርያም ስሟ ሲነሳ ዼንጤ የሚደነግጠዉ ልጅዋ የሰጣት ሀይል ነዉ እዉነትም ታስደነግጣለች የኔ ወላዲት አምላክ።

    • @zedonutube
      @zedonutube Před 5 měsíci

      tinish ataganew

    • @mulubirhanurga9249
      @mulubirhanurga9249 Před 5 měsíci +7

      እረ ፍጡር አያስደነግጥም! ሰው ናት ፍጡር ናት ደግሞም አሁን አንቀላፍተው ካሉት ጋር በእንቅልፍ ላይ መሆኗን አምናለው። የሚሰማው የሚያድነው ኢየሱስ ብቻ ነው ሁሉንም ሞት ሲያሸንፈው ኢየሱስ ግን ሞት ሊይዘው አልቻለም።1ኛ ተሰሎንቄ 4
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
      ¹⁵ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር #ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤
      ¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
      ¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን። ያንቀላትን የሚለው ሐዋሪያትን ማሪያምን እንዲሁም አሁንም በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያመኑትን እና አሁን ግን በአፀደ ስጋ የሌሉትን ወደዚያውም የሚያመሩትን ይጨምራል።

    • @user-pf2ig8sm3w
      @user-pf2ig8sm3w Před 5 měsíci +19

      ማሪያም የሚለው ሰም እራሱ ሰይፉ ነው ለእዛ ነው የመናፈቅን መንፈስህ እምታሰጨነቀው እሷ ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባው

    • @mahiadmasu6992
      @mahiadmasu6992 Před 5 měsíci +16

      ​@@mulubirhanurga9249አየሽ ልዩነታችን እኛ ደሞ ከፍጡራን ሁሉ ከፍ ያለች እንደሆነች በሰማይ ከልጇ ጋር በክብር እንዳለች ለልጇቿ ከጌታ እንደምታማልደን እናምናለን እመቤታችን ❤❤❤

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Před 5 měsíci

      ካካካካካካካ አታስቂን ማነሽ ቡቱቷም

  • @user-ds8nh4nr2y
    @user-ds8nh4nr2y Před 5 měsíci +31

    እምነትሽን ጥንቅቅ አርገሽ ምታውቂ ግልፅ ጥርት ያለ ትልቅ ወንጌል ነው ያስተላለፍሽው ኮንፊደንስሽ ሙልት ያለ ውስጣዊ ውበትሽ ያማረ የበለጠ ወደድኩሽ ያባቴ ልጅ ኡፍ😘❤❤❤ እሮአ ዘራፍ

    • @godmercy2802
      @godmercy2802 Před 5 měsíci

      Why are we focusing in this topics. Please let’s change the topic. Do you know 6 billion people’s don’t know God. They believe and worshiping animals, stars, trees, mountains and more. Let’s pray gospels to reach this lost peoples.

  • @user-cq4nu5xn4e
    @user-cq4nu5xn4e Před 5 měsíci +19

    ሶፊ ዘመንሽ ይባረክ ስርአትሽ ከምንም በላይ አሰደንቆኛል እርጋታሽ ሰሚነትሽ ትህትናሽ ብቻ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የኔ ጨዋ ሴት❤❤❤

  • @Cookie17554
    @Cookie17554 Před 5 měsíci +132

    የኔ ማርያም የኔ አማልጅቱ ከልጅሽ ሁሌም ምልጃን ለምኝልን የኔናት በዘርፋፋ ባንፀባራቂ ቀሚስሽ እየሸፈንሽኝ ስንቱን የማይታለፈውን አለፍኩት እናቴ ከከፍታ ቦታ ላይ አዋልሽኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 Před 5 měsíci +84

    እንደ መመረጥ ሆኖ ሰው፣
    እንደ መታደል ሆኖ ኢትዮጵያዊ፣
    እንደ መቀደስ ሆኖ ኦርቶዶክስ!!!!!.........ምን አይነት ድንቅ ንግግር ነው!!!.....ተባረክ አቦ!

    • @hdjdjhshsh3638
      @hdjdjhshsh3638 Před 5 měsíci

      Enedw
      zem byia sayisj ebabe new yimtemslge sofaya hyiwa stastat

    • @berhanufikru2468
      @berhanufikru2468 Před 5 měsíci +4

      ይገርማል አባባሉ ፍፁም ስህተት ነው

    • @hager_media
      @hager_media Před 5 měsíci +2

      ​@@berhanufikru2468 አባባሉ በጣም ህይወት የሆነና የኛ ሁላችንንም ያካተተ ነው። የማይመለከታችሁ ሰዎች ናችሁ የሚደብራችሁ

    • @bereketkifle9022
      @bereketkifle9022 Před 2 měsíci

      Gtm gtmunma yzachutal

    • @user-cc6yk4hk3h
      @user-cc6yk4hk3h Před 17 dny

      Ende mekedes? Mekedes ena endemekedes eko yeleyayal

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před 4 měsíci +1

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ሶፊ ተባረኪልን። እንዳልሽው መዳኑን የሚያውቅ ከውስጥ ከሆነ የነፋስ ህመም የዳነው ሰው ብቻ ነው። ከጭንቀት በክርስቶስ ሰላም እርፍ ያለው ብቻ ነው። እግዚአብሔር ይርዳቸው ብርሀኑን ያበራላቸው። እኛን የረዳ ቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ እውነት ይምራቸው።🙏 ተባረኪልን🙏❤❤❤👍

  • @tsegisami9608
    @tsegisami9608 Před 5 měsíci +7

    ሶፊ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ቅንነትሽ በጌታ ላይ ዕምነት ደስ ይላል በርቺ

  • @Forcast700
    @Forcast700 Před 5 měsíci +40

    በእውነት ኦርቶዶክሳዊያን እምነታችን ልናውቅ ልንማር ይገባል የማያልቅ እውቀት ያላት ናት እኛ አውቀናት ከተከተላናት በእውነት ወደ ቤቷ ስለሚመለሱት አያሳስበንም ቤተክርስቲያን ስንዱ ናት ሶፍያ አሁንም ቤተክርስቲያን መልስ አላት መልሷ ለአንቺ ተብሎ የተዘጋጀ ሳይሆን ከነበራት ነው የምትመልስልሽ ጠይቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Girl_holdit_
    @Girl_holdit_ Před 5 měsíci +78

    ሶፊዬ ትልቅ የእግዚአብሔር ቃል እውቀት አለሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ ይባረክ!!

  • @dagimtadesse4177
    @dagimtadesse4177 Před 5 měsíci +2

    ስርዓቷ ጥሩ ነው ጥሩ ጆሮ አላት አንደበቷ ሰላማዊ ነው መጨረሻዋን ያሳምርልን

  • @selitefefamily6880
    @selitefefamily6880 Před 5 měsíci +5

    ሶፊያ አንቺ የወንጌል አርበኛ ብሩክ ሁኚ🙏ማርያምን እንደምንወዳት እደምናከብራት እና የልጇን ጌትነትና አማላጅነት በጥዑም አንደበት ስለገለፅሽ ዋጋሽ በእጁ ነው እወድሻለሁ እህቴ🙏🥰🥰🥰ተክልዬ አንተ ድንቅ ሰው በጣም አከብርሃለሁ ኑርልን ወንድሜ🥰🥰🥰

    • @user-wp3ri7qc7e
      @user-wp3ri7qc7e Před 5 měsíci +1

      ጌታ ከውሆነለምን አማላጂ ትይዋለሽ 😂😂😂😂😂እዚህ ጋ እኮ ነው ችግራችሁ 😂😂

    • @HailuHabtu
      @HailuHabtu Před 5 měsíci

      ክርስቶስ አማላጅ ከሆነ አምላክነቱስ?

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 Před 5 měsíci +1

      ትክክል ሲቀጥል ሶፊ እኮ የማርያምን አማላአጅነት በፍፁም አታምንም።

    • @Godisgood11
      @Godisgood11 Před 5 měsíci

      ኢየሱስ በአብና በሰው ልጅ መሀከል መካከለኛ ሆኖ በደሙ አስታርቆናል አማልዶናል!
      1 Timothy 2 አማ - 1 ጢሞቴዎስ
      5: አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
      Romans 8 አማ - ሮሜ
      34: የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Před 5 měsíci +8

    ከዚህ ውይይት ብዙ ሰዎች በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ይድናሉ የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም ወንጌል ተሰብኳል ሶፊ ዘመንሽ ይባረክ ጋዜጠኛውም ተባረክ🙏🙏

  • @Misikir-dq1gw
    @Misikir-dq1gw Před 5 měsíci +25

    ከመፅሀፍ ቅዱስ ያልወጣ ቀጥተኛ መልስ ነው ሶፊ ተባረኪ

  • @halleluyadiriba3886
    @halleluyadiriba3886 Před 5 měsíci +20

    ሚዲያ ላይ ጥያቄ ሆኖ ያነጋገረውን ሃሳብ ከዚህ ቃለ መጠየቅ በአግባቡ ተረድቻለሁ። ስለ ትህትናሽና፣ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እውቀትሽ እጅግ ደስ ብሎኛል። ተባረኪ።

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 Před 5 měsíci +6

    በጣም በጨዋነት ተነጋግራችሁኣል መልካም ውይይት ነው ግብረገብነታችሁ መልካም ነው

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj Před 5 měsíci +81

    ዮሴፍ ሆይ ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ ዛሬም የምትፈሩ ሆይ እውነቱን ልንገራችሁ ልጇ ኢየሱስ ከናንተ ጋር ስላልሆነ ብቻ ነው።ቢሆንማ እንደ ኤልሳቤጥ ታላቅ ድምጽ ይወጣ ነበር እንዲህ የሚል አንቺ ከሰቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ የማህጸንሽም ፍሬ ብሩክ ነው።ለናትና ልጅ የሚገባውን ምስጋና ለማወቅ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልጋል።ሉቃስ 1/26እስከ ምእራፍ አንብበው ይወስኑ ።

    • @user-my4bi2ze6w
      @user-my4bi2ze6w Před 5 měsíci

      የሚያንቀዠቅዥህን ኣጋንንት የድንግል ማርያምፀሎት ያቃጥልልህ

    • @meselechmereta8124
      @meselechmereta8124 Před 5 měsíci +1

      የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ቁጥር 18 እናቱ ማሪያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች ፡፡
      በስዉር ሊተዋት ያሰበዉ በዛን ዘመን ባል ሳታገባ የፀነሰችን ሴት በድንጋይ ተወግራ ከከተማ አዉጥተዉ ይገላሉ ለዛ ዮሴፍ በስወር ልተዋት አሰበ
      ቁጥር 19 እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስዉር ሊተዋት አሰበ፡፡
      ቁጥር 20 እርሱ ግን ይህን ሲያስብ እነሆ የጌታ መልአክ በህልም ታየዉ እንድህም አለ የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ ከእርስዋ የተጸነሰዉ ከመንፈስ ቅዱስ ነዉና እጮኛህን ማሪያምን ለመዉሰድ አትፍራ፡፡
      ቁጥር 21 ልጅም ትወልዳለች እርሱ ሕዝቡን ከሐጥያታቸዉ ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ ፡፡
      ቁጥር 24 ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቅቶ የጌታ መልአክ እንዳዘዘዉ አደረገ እጮኛዉንም ወሰደ ፡፡
      ቁጥር 25 የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ፡፡
      መልአኩ የገለጸዉ አገላለጽ ባልጋ(አመንዝራ ) እንዳላረገዘች ለማግባት ያጫትን እንዳይተዋት ነዉ ሐሳቡን ለመረዳት የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ከቁጥር 18 እስከ 25 አንብብዉ
      ማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 2 ቁጥር 10 ( ሰብአሴጌሎች ) ማለት ነዉ ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸዉ ፡፡
      ቁጥር 11 ወደቤትም ገብተዉ ሕጻኑን ከእናቱ ከማሪያም ጋር አዩት ወድቀዉም ሰገዱለት ፡፡
      ሣጥኖቻቸዉን ከፍተዉም እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት ፡፡
      በሰዓቱ በዓናቸዉ ያዩትም ስግደት ለማን እንደምያስፈልግ ለይተዉ ነዉ የሰገዱት ፡፡

    • @user-rj1go6zw6e
      @user-rj1go6zw6e Před 5 měsíci

      ልጁ ኢየሱስ ከናንተ ጋር ስላልሆነ የሚለው ነገሩ ምንድን ነው??

    • @YeMaryam-cb2mj
      @YeMaryam-cb2mj Před 5 měsíci +2

      ይህ ማለት ለርሷ የምናደርገው ክብር ሁሉ መነሻው የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ሰለሆነች ብቻ ነው።

    • @YeMaryam-cb2mj
      @YeMaryam-cb2mj Před 5 měsíci +2

      አሜን​

  • @ashenafigirma1279
    @ashenafigirma1279 Před 5 měsíci +16

    በጣም አድናቅህ ነኝ ሶፊያም በጣም ጎበዝ ነች ውስጥ የላውን እምነት በግልጽ ነው ያገራችን

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 Před 5 měsíci +3

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ በርች በድፍረት ያመንሽውን ጌታን በአደባባይ ስለመሰከርሽ አደንቅሻለሁ። አሁንም የምልሽ ይህን ነው።ኤፌሶን4:14 እንደ ስሕተት ሽንገላ ባለ ተንኮል በሰዎችም ማታለል ምክንያት በትምህርት ነፋስ ሁሉ እየተፍገመገምን ወዲያና ወዲህም እየተንሳፈፍን ሕፃናት መሆን ወደ ፊት አይገባንም፥
    15 ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤

  • @ephramejerry3526
    @ephramejerry3526 Před 5 měsíci +10

    Sofi እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ ጠቢብ ሴት ነሽ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ነው አስተዋይ የሚያደርገው ይሄን ሰምተው ሰዎች እግዚአብሔርን መፈለግ ውስጥ ነው የሚገቡት ጀግና !።

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 5 měsíci +236

    ሶፊ ቆንጆ ስወዳት የተዋሕዶ ልጆች አንድ ሰው መጣ ሔደ ብለን አንደነቅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰዎች አትለካም እንኳን ከሌላ እምነት አባቶች እራሱ ቢወጡ ከቅድስት ቤተክርስቲያን መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ ዝም ።ተክለሃይማኖት ምርጥ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ 👌👌

    • @user-xv2jb9hl5z
      @user-xv2jb9hl5z Před 5 měsíci +2

      ❤❤❤ በትክክል

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Před 5 měsíci +2

      ለአማራ መሳደድ ድንጋይ አቀባይ ናት።ስለእምነቷ አይመለከተንም። ፖለቲከኛነቷ ግን ይመለከተናል ።

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před 5 měsíci

      መመለሳቸው አውቀው ጠይቀው ተረድተው ከመጡ ይደንቀናል ደስ ይለናል እንኳንስ እኛ በሰማይ መላእክት ዘንድ ደስታ ይሆናል

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 Před 5 měsíci

      Minuan new yemitewejilat ?

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Před 5 měsíci +5

      @@drawingzone101 ሰው ስለሆነች መውደድ አለብን እግዚአብሔር እኛን ምናችን የሚወደድ ሆኖ ነው ያለምክንያት ተወድደን እንጅ ሰውን ለመውደድ ምክንያት አያስፈልግም

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 5 měsíci +102

    የአንቺ ኦርቶዶክስ መሆን አለመሆን የአንቺ ውሳኔ ነው እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ስው ለማምጣት ወይም ለማስደስት አንፈልግም እሱ እራሱ ይመራሻል የጌታ እናት ማርያምን ለኛ ተውልን ጴንጤውች ተክልዬ አሳቀኝ አዲስ ሥራአት እየተለማመዳችሁ ነው አላለም 😅😅😅 ወንድማችን በርታ ማርያም እናቴ ክብር ለሷ ይሁን እናወድሳታለን እንወዳታለን በጣም ብዙ ነገሬ ናት በትላይ ለኔ ወገኖቼ ወላጅ እናቴ በህይወት ባትኖርም የማርያምን ሥም ስጠራ ግን ውስጤ ይደስታል 😢😢❤❤❤❤😊😊

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 Před 5 měsíci

      ሶፍያ እውነቱን አውቃለች ብርሃን በርቶላታል ወደ ጨለማ አትመለስም

    • @emebetymaryamabrshignhugn2626
      @emebetymaryamabrshignhugn2626 Před 5 měsíci

      ነብሳቸውን ይማርልሽ እነሱ ከእውነተኛው አምላክ እና ከናታችን ከመላይእክት ጋር ናቸው❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před 5 měsíci +2

      ትክክል እህታችን❤❤

    • @user-ge9ws2fi6p
      @user-ge9ws2fi6p Před 5 měsíci +1

      @@destakeremela5137 ጨለማ እማ እናንተ አዳራሽ ውሰጥ ነው ያለው መጣች ቀረች ለራሷ ነው መቼም ከናይጄሪያ ጠንቋይ የበለጠ ጨለማ ውስጥ መመለስ የለም

    • @user-dz9xb6wr3q
      @user-dz9xb6wr3q Před 5 měsíci +1

      እናንተም የምታመልኩትን ምረጡ እኔና ቤቴ ግን እግ/ርን እናምልካለን። ማሪያም አትሰማችሁም እርሱን ስሙት ብላናለች።

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Před 5 měsíci +42

    ቸሩ መድሃኒያለም ማስተዋሉን እና ልቦና ይስጣት።ቀጥተኛውን መንገዱንም ይምራት ።

    • @Ethio-Talent
      @Ethio-Talent Před 5 měsíci +1

      መርቷቷል !!!

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Před 5 měsíci

      እውነት፣ህይወት መንገድ እኔ ነኝ ያለውን እየሱስ ጌታ አውቃለች ከመንገዱ ሌላ ምን መንገድ አለ?

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 5 měsíci

      ​@@Ethio-Talentጴንጤ የግብረሠዶም ድርጅት ነዉ ። የአጋንንት ድርጅት የተጠላ ነዉ ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 5 měsíci

      ​@@sebelleteferaminas9875ሠይጣን ለዘዴው መጽሐፍ ይጠቅሳል ይባላል ። ጴንጤ ገንዘብ አምላኪ ።ሠዶም ሰባኪ። ነው።። ጴንጤ ሠይጣን ነዉ ።

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Před 5 měsíci

      @@Ya-rm4qp ምን ይሻላችዋል ምድረ ኋላ ቀር ጠንቋይ ፣ ቃልቻ ሌባ፣ሰካራም፣ዘፋኝ የተሰበሰበበት ሀይማኖት ይዘህ ሌላውን ስትዘልፍ ትንሽ አይሸክክህም በግድ እኔን ምሰሉ አይባልም እስቲ ተማር መጀመሪያ

  • @emamayerdawe1108
    @emamayerdawe1108 Před 5 měsíci +23

    እመቤታችን ማርያም የጌታችን እናት የከበረች ናትና እንደ ማንኛውም እንደሰው ማርያም አትባልም እመብርሃን እመቤታችን ነው የምንላት ስለዚህ እባካችሁ በጥሪ በክብር ጥሩዋት አመሰግናለሁ ፣

    • @zebibbelayneh562
      @zebibbelayneh562 Před 5 měsíci

      Kidus metsehaf lay medrek lay weta emtastemr man alech. Nebyit ekele yetebalech man nat? Begna set lij medrek lay weta atsebkm sijemer satkenaneb dejun atregtm yhm tiezaz new

  • @user-kq8sl9ib9k
    @user-kq8sl9ib9k Před 5 měsíci +361

    ያንቺ ኦርቶዶክስ መሆን አለመሆን ለኦርቶዶክስ ተከታዮች ምንንም አይደለም እኛ እምን ፈልገው ጠላቶቿ አቱኑ ኦርቶዶክስ አማኝ ባይኖራትም ለዘላለም ትኖራለች

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 5 měsíci +11

      ኣማኝ ከሌለማ ምን ቤተክርስትያን ኣለ እንዴ፡ ተምንናገረው እንወቅ እንጂ ወንድሞቼ፡ ቤተክርስትያን ማለት ኮ ኣማኙ ህዝብ ነው።

    • @almaz7677
      @almaz7677 Před 5 měsíci +2

      ❤❤🎉

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d Před 5 měsíci +3

      ​@@God-db9vpትክክክክክክክክል

    • @Ninasee19
      @Ninasee19 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @teshomemehari
      @teshomemehari Před 5 měsíci

      Right we don't give fuck even if you stick with your trash.emnetsh

  • @JimmyMarkon
    @JimmyMarkon Před 5 měsíci +32

    ሶፊ የምር ላመንሽበት እንደዚ መጋፈጥ ደስ ይላል i like ur tone

  • @letaytesfu8078
    @letaytesfu8078 Před 3 měsíci +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል
    ማሪያም ወላዲት አምላክ ሁሌም ልዩ ድንግል ናት ጌታ ከወለደች ብኃላም ድግልናዋ አልተቀየረም
    ተመስገን
    ክብር ለእግዚአብሔር❤

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 Před 3 měsíci +1

    የአእምሮዋ ጥበት በጣም ያሳዝናል ድንግል ማሪያም ትማርሽ ቅዱሳን ይማሩሽ ወደላይ ቀና ብሎ እግዚአብሔርን መገዳደር ይከብዳል ልቦና ይስጥሽ የእማሆይ ዜና ማሪያም ፀጋ በረከት ይደርብሽ

  • @user-cx8wz9gq9z
    @user-cx8wz9gq9z Před 5 měsíci +59

    በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ወንጌል ይሰበካል!💕💕💕

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 5 měsíci

      ጴንጤ የሠዶማውያን አማኞች ካሉ ወንጌል ሊስፋፋ አይችልም ። ጴንጤ አጋንንት ሰዶም ነው ።

    • @user-vu6ep2uh6c
      @user-vu6ep2uh6c Před 5 měsíci

      እግዚአብሔር ልብ ይስጥ/ሽ 😢​@@Ya-rm4qp

  • @dawiteshetu5451
    @dawiteshetu5451 Před 5 měsíci +10

    ሶፊ ድሮም አክባሪሽ ነኝ። በእውነት የወንጌል አማኝ አመለካከት የሚሆነው እንደዚህ ነው። ልብ ለሚል ወንጌልን ነግረሻል። ጌታ ከዚህ በላይ ተገልጠሽ እንድትናገሪ ያድርግሽ። ተልክዬ ደግሞ ልንገርህ የምፈልገው ነገር ቢኖር አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። አንድ ጋዜጠኛ ደግሞ ከሌላው የተሻለ እውቀት ሊኖረው ይገባል ብዬ ስለማምን ለምን መፅሀፍ ቅዱስን አጥንተህ አንድ መንፈሳዊ ደረጃ አትጨምርም።

  • @user-gl2mv7oh1c
    @user-gl2mv7oh1c Před 5 měsíci +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገንና ደስ የሚል ንግግር ደስ ይላል ማስተዋልን ያድልልን ትህናን ተምሬበታለሁ

  • @senaitkabtiyemer1215
    @senaitkabtiyemer1215 Před 5 měsíci +1

    በጣም የምትገርም ሴት ናት በግድ እወቁኝ አስታውሱኝ አለች የምትናገረውን እንኮአን በደንብ አታውቅም በዚህም አልሽ ባዛ አንቺን ነይ ብሎ የለመነሽም የለ ሰለዚህ እምነታችንን ተውልን እናታችን እመቤታችን ታማልደናለች ወደድሽም ጠላሽ እግዝአብሄር ልቦና ይስጥሽ።

  • @alemeshete1467
    @alemeshete1467 Před 5 měsíci +41

    እጅግ የተወደድሽ ሶፊዬ
    በዚህ አጋጣሚ በሚጣፍጥ ንግግር ኢየሱስን ሰብከሽዋል ❤❤❤ ይህ ዘር ደግሞ ጠያቂሽን ጨምሮ በብዙዎች ልብ ይበቅላል

    • @Hanna_W
      @Hanna_W Před 5 měsíci

      No I dont think so

    • @eatsaladwell1033
      @eatsaladwell1033 Před 5 měsíci

      Funny nachu eko pentewoch

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 5 měsíci

      መናፍቅ ፡ ግማሽ ፡ ይላቸዋል ፡ መጽሀፋ ፡ እኒስ ፡ እብድ ፡ መስላችሁ ፡ ነው ፡ ምትታዩኝ

    • @Gantana844
      @Gantana844 Před 5 měsíci

      Ahya

    • @AzebHailemariam-jo7tk
      @AzebHailemariam-jo7tk Před 5 měsíci

      እመቤቴን በኦርቶዶክስ አይን ስትመለከቻት የምታሳዝን ትሆንብሻለች ፤ የመጠቀ እውቀት... ክርስቶስን አስፍተውና አምልተው የምታስተምር ቤተክርስትያን ባለችበት እንዲህ አይነት ትምህርት መስማት። ትዕግስት ይጠይቃል።

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 5 měsíci +23

    ማሪያም ማሪያም ማርያም ማርያም ማርያም ውይ ሲጣፍጥ ከማር ይበልጣል የኛ እናት ምልጃሽ አይለየን ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን ❤❤❤ ለሁላችን አይነ ልቦናችን ያብራልን

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 Před 5 měsíci +1

      መፎከር አይደለም እሰቲ መረጃ ከመፅሐፍ ቅዱስ
      አረ አትንተራሱት አንብቡት

    • @user-bg3os9vx6e
      @user-bg3os9vx6e Před 5 měsíci

      ማርያም ማርያም ማርያም million times

    • @user-bg3os9vx6e
      @user-bg3os9vx6e Před 5 měsíci

      ማርያም ማርያም ማርያም million times

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 Před 5 měsíci

      @@user-bg3os9vx6e እማሆይ ምን አሉ ኦርቶዶክስ መፅሀፍ ቅዱሰ አያነቡም
      ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-gz5cs6xq8s
    @user-gz5cs6xq8s Před 5 měsíci +2

    ሶፊ ይህንን መረዳት የገለጸልሽ ጌታ ይክበር
    ተባረክ

  • @user-uu4we6ln7r
    @user-uu4we6ln7r Před měsícem

    ሳፊ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ለወንጌልን መኖርሽን እስከ መጨረሻው ቀጥይበት።

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df Před 5 měsíci +425

    ወደኦርቶዶክስ የሚመጣ ሰው ስለእምነቱ በደንብ ተምሮ ክርስቶስን አምኖ ነው መምጣት ያለበት እንጂ ማንንም ለማስደሰት አይደለም.

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 Před 5 měsíci +6

      አንቺ መች አውቀሽ እህት እኔ ቅዳሴ ከማስቀደስና ከመዘመር ውጭ እውቀት የለኝም ያለመፅሀፉ ቅዱስ እውቀት ከየት ይመጣል ?እሁድ መፅሀፉ ቅዱስና ማስታወሻ ይዘን አንሄድ እንደኔ በጠዋት ሄዶ በግእዝ ከመቀደስ ጠዋት ከ2-3 ሰአት ምመኑ ተረጋግቶ ቤ/ክ ቢመጣና በአማርኛ ቅዳሴውን ፈጠን አርጎ ህዝብ ትርጉሙን አውቆት ከዛ መፆፉ ቁዱስ ላይ ወንጌል በማስተማር እውቀትም ይገኛል እንቅልፉም አይረብሽም ዋናው ሰንበትን በቃሉና በመንፈስ ቅዱሱ አክብሮ መዋል ነው

    • @sebl4615
      @sebl4615 Před 5 měsíci +14

      ​@@Atifra1532 ከርስትና ለሰነፍ እና ለእንቅልፋም አይሆንም

    • @fekaduhedego9667
      @fekaduhedego9667 Před 5 měsíci +1

      እኛ ክርስትና ስንነሳ ባርባና በስማንያ ቀን እንዴት ነው ነው ለዉሳኔ የበቃነው?

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před 5 měsíci +1

      ​@@Atifra1532sejemer lemne tewashleh yebotaw eyegbah orthodox negne tilalh orthodox kehaymanot lemaswetat debne yalk protestant neh beweshet manen lemasdest endemtawra new gera yegbane Egziabher beweshet aykbrm ok

    • @berhanudechasa7153
      @berhanudechasa7153 Před 5 měsíci +4

      አልገባኝም በ40 እና 80 ቀናችን አይደል እንዴ ኦርቶዶክስ የምንሆነው ተምሮ አውቆ ማለት ምን ማለት ነው?? ሀሳብ ልክ ነው ነገር ግን በዚህ ባልከው እውነት ላይ የተመሰረተ ትምህርት ኦርቶ የላትም መጽሀፍም ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው ያንተ ሀሳብ ከዚህ ቃል ጋር ይመሳሰላል አስተምህሮ ግን ስህተት ነው

  • @Godisgood11
    @Godisgood11 Před 5 měsíci

    ሶፊዬ ተባረኪ❤
    የክርስቶስ ፍቅርና የማዳኑ ሀሳብ, ከሰዎች ጋር የቅርብ ወዳጅነት መፈለጉ,በተከፈለዉ ዋጋ እንዲያዉ በነፃ መፅደቃችን.. እዉነትም በደንብ በርቶልሻል!
    እኛም እኮ በአገላለፅሽ በጣም ተባረክንበት!
    ተባረኪ❤

  • @mimisolomon9256
    @mimisolomon9256 Před 5 měsíci +12

    Respect for you Sofi! You are very smart and articulate lady ❤ thank you for allowing her to. express herself!

  • @amentsegaye4440
    @amentsegaye4440 Před 5 měsíci +21

    ተባረኪ እህቴ 🙏🏻የተረዳሽበት መረዳት ሁሉ እውነትና ግልፅ ነው። ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @lolomedia6399
    @lolomedia6399 Před 5 měsíci +78

    ስለ ቁንጅናዋ ያወራኸው ነገር እንዴት እንደሚጨንቅ። በጣም አበዛኸው። ተንዛዛ! እባክህን ይህን አስተካክል። ከዚህ ቀደም እንዲሁ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ ያለችዋን ዘማሪ እንዲሁ 'ቁንጅናሽ' እያልክ ስታደክመን ነበር። ብቻ ደስ አይልም።

    • @user-ux5zy2to6s
      @user-ux5zy2to6s Před 5 měsíci +6

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የምርህን ነው

    • @ethiopianorthodoxtewahdoki5308
      @ethiopianorthodoxtewahdoki5308 Před 5 měsíci +5

      ቁንጅናዎን አንቦረቀቀው

    • @user-pw3vc3tb7c
      @user-pw3vc3tb7c Před 5 měsíci +4

      የልቤን ነገርክልኝ አሳፋሪ ሆነ ዛሬስ

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před 5 měsíci +3

      @@kalkidangobezie4078 ኸረ ተረጋጉ የምን ስድብ ነው? ምን አርጋ ነው አሁን የምትሰድቧት ነውር ነው። የፈለገችውን ማመን መብቷ ነው። ማንም በሷ ላይ መወሰን አይችልም ዕምነት በልብ እንጂ በቲቮዞ አይደለም።ብልግና ማለት መሳደብ ነው። ሶፊያ ትልቅ ሰው ነች ማንም ምንም ፈርቶ ያልፈለገውን መከተል አይችልም።መብት ስለሆነ ማለት ነው!

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 5 měsíci

       መብቷ ፡ ነው ፡ አውቃለሁ
      ግን ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ገልብጠው ፡ አወሩ ፡ እኮነው ፡ ምትለው ፡ ኘሮቴስታንት ፡ ነው ፡ ሲያወሩ ፡ የነበረ
      በዛ ፡ ላይ ፡ በራልኝ ፡ ትላለች ፡ ስትጠየቅ ፡ ግን ፡ አትመልስም
      ሙሉውን ፡ አዳምጠው
      መመለስ ፡ ካልፈለገች ፡ ለምንድነው ፡ ምትጠይቀው
      መዥገር ፡ ናቸው

  • @liyusewtsegaye7168
    @liyusewtsegaye7168 Před 5 měsíci +4

    I see well matured, disciplined, respectful, thoughtful, humble & evangelist sofia today. Thank you beautiful. Keep growing.🥰

  • @Ethio_Mathematics
    @Ethio_Mathematics Před 5 měsíci +57

    ሶፍዬ የኔ መልካም genuine የሆነ ትህትናሽ የሚገርም ነው:: ክርስቶስን መስበክ እንዲህ ነው!! ዓላማሽ ገብቶኛል..ልክ አንደ ስምሽ በጥበብ የክርስቶስ ኢየሱስን ወንጌል የምዳናችን ወንጌል አስተላልፈሻል!!

    • @Menbimar
      @Menbimar Před 5 měsíci +1

      😂 you think you are smart

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 Před 5 měsíci +40

    አንድ ጌታ ፡ አንድ ሀይማኖት ፡ አንዲት ጥምቀት

  • @lewidaneil4590
    @lewidaneil4590 Před 3 měsíci +1

    ጋዜጠኛው
    ጌታ ልጄ ለአንተ ነው የሞትኩት
    ተመለስ ይልኃል❤❤❤

  • @Adam-lw8lx
    @Adam-lw8lx Před 5 měsíci +4

    wow wow...... Sofi God bless you my sister. You are peaching, amen for that.

  • @robeldebrezion4866
    @robeldebrezion4866 Před 5 měsíci +21

    ጌታ ይባርክሽ ሶፍያ በጣም ጥሩ ነዉ ያወራሽ።ደስ ብሎኛል ድምጽሽ ዶሞ ያምራል ዘበኒሽ ይባረክ!!!

  • @ruthgirma7345
    @ruthgirma7345 Před 5 měsíci +31

    ያረፈች ነፍስ ምንኛ የታደለች ነች: እግዚአብሔር ከሁሉ ማረፍ እና አብዝተን በሱ ፊት መሆን እንድንችል ፀጋውን ያብዛልን።

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Před 5 měsíci +1

    የዓለም መድሐኒት እግዚአብሔር ነው።እግዚአብሔር ደግሞ አይለምንም።አያማልድም።አማላጅ ቅድስት ድንግል ማርያም ነች።

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 Před 5 měsíci +4

    ሶፍዬዬዬዬዬዬ በጣምምምምምምምም
    ድንቅ ሴት ኔሽ የእውነት አሁንም ፀጋ ያብዛልሽ ይህ በእግዚአብሔር ቃል በማስተዋል በጥበብ በትህትና የተሞላ ድፍረት ለሁላችንም ይብዛልን ተባራክልን በጣም አድናቆቴ ጨምሮአል በሁሉ ጌታ ይክበር🔥🔥🔥📖💘💝👏👏👏👏

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Před 5 měsíci +5

    ሶፌ ቆንጆ የእውነት ነው የምወድሽ።እናት ነኝ አልፎም አያት ነኝ ከዝማሬሽም ባለፈበምትናገሪው ነገር ሁሉ እወድሻለሁ።አሁንም ለምልሚ ለትውልድ አርአያ ትሆኛለሽ ሁሉ የኾነው የተሠራው የፍጥረት ሁሉ ሠሪና ፈጣሪ በሆነ በእግዚአብሔር መኾኑን አውቀሽ ክብሩን ለእራሱ መሰጠትሽ እራሱ በቂ ነው ተባረኪ።እነርሱ አንገትሽን ጎትተው ሊያስገቡሽ የፈለጉና እንዳው ዳርዳርታቸው ሲገባኝ"ቁርጥ እመቤታችንን የምትነስለው ሶፍያ"ብለው ርዕስ ሊሰጡብሽ የዳዱ ይመሰለኛል።እኔ ግን በአንድ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ እላቸዋለሁ"አብ የተከለውን የሚነቅል የለም ።በርቺ የእኔ ቆንጆ የጌታ ኢየሱስ ውብ በፅኑ ዕምነትሽ አኸብርሻለሁ።እኔ ጌታን በተቀበልኩበት በ1980ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ዘማሪ ሊሊ ወደ ኦርቶዶክስ መጥታ በአ/አበባ ለደታ ማሪያም ቤ/ክ ምስክርነት ትሰጣለች ተብሎ ሕዝብ ሰብስበው አንዷ መጥታ "እኔ የሊሊን መዝሙር ሰምቼ ጴንጤ የኾንኩ"ብላ ኩም አላደረገቻቸውም።በኾንም እንኳን እኮ የጌታ ኢየሱስን ጌትነት ቅንጣት አይቀንስም።አሁንም ማንም ቢመለስ ጌታ ጌታ ነው።ብዙ ማለት ስችል ላብቃና ተባረኪ!!!ጋዜጠኛውም ጥሩ ጋዜጠኛ ነው ሌሎችም ዝግጅቶቹን አደምጥለታለሁ።

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs Před 5 měsíci +16

    የኔ ቆንጆ ሶፈዬ ብሩክ ነሽ እኮ ብርክ ባይ የአባቴ ብሩክ❤

  • @user-yi7yr2ur4g
    @user-yi7yr2ur4g Před 5 měsíci

    በጣም በሳል ታላቅ ሴት እግዚኣብሔር ይባርክሽ ጥሩ መልእክት አስተላለፈችልን አዘጋጁንም እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 Před 5 měsíci +4

    wow sofeye geta yebarekesh yemigerem agelaletse newe , beteleye selemariyam yalesh amelekakete ena selekerestose eyesuse yalesh emenet meneme bemayegache meleku yaberarashebete menegede ejege asedenekognale. zemenesh yebareke, beregata ena betebebe hasabeshen megeletse cheleshale, ahunem yegeta tsega ena tebebe yebezalesh elalehu tebareki. Egeregnawe Medianem lamesegene ewedalehu tebareku.

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 Před 5 měsíci +109

    በቃ ይሄንን ቃለመጠየቅ በ20ኛው ደቂቃ ላይ አቁሜዋለሁ:: እመቤቴ የኔ አማላጅ ጥበቃሽ አይለየኝ 🙏🏾

    • @sefanittsedalu4452
      @sefanittsedalu4452 Před 5 měsíci +1

      Amen

    • @Smashville3
      @Smashville3 Před 5 měsíci +8

      የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      'ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34-36

    • @misraknegash499
      @misraknegash499 Před 5 měsíci +2

      እንደ እምነትህ/ትሽ

    • @tuuilgig
      @tuuilgig Před 5 měsíci

      ​​ኡፍ መቼ ነው ሮሜ 8የምትወጡት እስኪ ከ ዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ተመልከቱ ምን ጉድ ናቹህ @@Smashville3

    • @bonibeniyas8459
      @bonibeniyas8459 Před 5 měsíci +7

      ፈራሽ እንዴ ?? ትንሽ ደቂቃ ብትጨምሪበት ልጅነትሽን ታስተውዪ ነበር

  • @yosefasfawe3407
    @yosefasfawe3407 Před 5 měsíci +92

    ኦርቶዶክስ እውነት ናት እመቤቴ ትናትም ዛሬም እስከዘለአለም ታማልዳለች

    • @Smashville3
      @Smashville3 Před 5 měsíci +4

      የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      'ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34-36

    • @mesfineshetu5493
      @mesfineshetu5493 Před 5 měsíci

      Masregna ጥቅስ

    • @yosefasfawe3407
      @yosefasfawe3407 Před 5 měsíci +1

      እውነት ነው ወንድሜ መልካም ቀን ቀንህን እመቤቴ ትባርክልህ መድሀኒአለም ካንተጋ ይሁን

    • @yosefasfawe3407
      @yosefasfawe3407 Před 5 měsíci

      @@mesfineshetu5493 ማስረጃ ለፍርድ ቤት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ቀን

    • @user-eg3fe5pn9t
      @user-eg3fe5pn9t Před 5 měsíci

      ደፋር !!

  • @abayaworjie7609
    @abayaworjie7609 Před 5 měsíci +1

    ሶፊያ ለሁሉም ወገኖች እጅግ በጣም በትህትና ላቀረበችው ሐሳብ ምስጋና የሚገባት እንጂ መዘርጠጥ ተገቢ አይደለም፣ ባዩን ቢያሳንሰዉ እንጂ ትልቅ አያደርገውም። እንደ ቃሉ እዉነትን በፍቅር ገልጣለች።

  • @sewun_keegziabher_mastarek
    @sewun_keegziabher_mastarek Před 5 měsíci

    በሳልነትሽና የእግዚአብሔርን ሀሳብ እንደተረዳሽ የተገለጠበት ቃለምልልስ ነው!ተባረኪ እህቴ!

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před 5 měsíci +6

    እህቴ የአባቴ ኢየሱስ ልጅ ተባርከሻል 🙏❤

  • @destayeg
    @destayeg Před 5 měsíci +19

    You are a very wise young lady. You just show up to talk about Jesus! Kudos!!!!

  • @protest892
    @protest892 Před 4 měsíci +2

    Ke Jesus❤ wuchi adagn manim yelem medan yalew be eyesus bicha new....sofiye geta zemenshin ybark

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b Před 5 měsíci +1

    ጴንጤ ባይኖር ኦርቶዶክስ እንደዚህ መንቃት አትችልም ነበር እውነት ለመነጋገር 😊 አሁንም መለወጥ ይሁንላችሁ ።ሶፊ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @tarikkassa4840
    @tarikkassa4840 Před 5 měsíci +5

    ቤተክርስቲያን የጠፉ ልጆቿን ፍለጋ ላይ ነች እርሱ ወደ ቤቱ ይመልሳሁ።

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 Před 5 měsíci +5

    ሶፍ ጌታ ይባክርሽ ወንጌልን ነዉ የሰበክሽዉ ጌታን ነዉ የገለጥሽዉ ዘመንሽ ይባረክ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 5 měsíci +1

    እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ፍቅሯን፣የሚያውቀው፣ያውቀዋልትክበርልን፣ትመስገንልን፣ለዘላለም

  • @Messi_goat1014
    @Messi_goat1014 Před 5 měsíci +6

    ይህንን ሚስጥር የገለጠልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሶፊዬ❤️🥰 ተባረኪ

  • @demozbelachew
    @demozbelachew Před 5 měsíci +18

    ሶፊ በጣም ገራሚ የሆነ ሰብና የአነጋገር ፋስት ጠንከር ያለና ግልፅ የሆነ ሀሳብ በማቅረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ❤

  • @user-wc1mg4eh1l
    @user-wc1mg4eh1l Před 5 měsíci +109

    ብዙም ቁንጅና አታድንቅ ፈጣሪ እሥከፈጠረን ድረሥ ሁላችንም ቆንጆ ነን

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 5 měsíci +4

      አይ ቆንጆ ናት አትቅኚ

    • @user-bg3hk5ez6o
      @user-bg3hk5ez6o Před 5 měsíci +1

      አለቀለቀ

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 Před 5 měsíci +2

      በጣም ቆንጆ ናት ❤❤❤

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 Před 5 měsíci +1

      እረ ሁሉም በፊጣሪ አይን ቆንጆ ነው ያሽቃበጠላት ጋዜጠኛው ነው

    • @emebettemesgen5350
      @emebettemesgen5350 Před 5 měsíci +1

      @@eshetubeyene9557የቅናት ሳይሆን ቁንጅናዋን ለአይነ ስውር ካልሆነ ለኛ መንገሩ ምንም አያደርግም የውስጥ ቁንጅና እንጅ የላይ ውበት ይረግፉል

  • @edenkassagebera
    @edenkassagebera Před 3 měsíci

    ተባረኪ ባመንሽው በእግዚአብሔር ቃል ጸንተሽ ቁሚ

  • @tsigegkedan
    @tsigegkedan Před 5 měsíci +14

    እህቴ ሶፊ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጥበበኛ ሴት ነሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ ተባረኪ ጌታ አከበርሽው

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Před 5 měsíci +29

    ሶፍዬ የተባረክሽ ንግግሮችሽ ውበታቸው ደሞ ቆንጆ ልጅ ስታምሪ ተባረኪልኝ

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Před 5 měsíci

    ዋውውውው የእውነት የአመቱ ምርጥ የተረጋጋ አሰተማሪ Interview....

  • @29alemayehu
    @29alemayehu Před 5 měsíci

    Sophy thank you so much. you are so brilliant. very good understanding and explanation. Proud of you. I love you so much.

  • @meskilove4227
    @meskilove4227 Před 5 měsíci +24

    Wow wow wowww ሶፍያ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ልጅ 👏👏 ድንቅ አገላለፅ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ 👏👏🎉🎉🎉

  • @MinichlAteka-hv5wu
    @MinichlAteka-hv5wu Před 5 měsíci +10

    ወይ ተክልዬ አቤት እንዴት እደምታስተምራት ግን እርሷ ግን ልትረዳህ አልቻለችም አቤት አገላለጽ ተክሌ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před 5 měsíci +2

    ሶፊ ምጡቅ አእምሮ እውነት ህይወት መንገድ በሆነው ጌታ በፍፁም ድርድር የለሽም የኔ ጀግና ። ወንጌል ክርስቶስ ነው በደንብ ስበኪው በርቺ የኔቆንጆ።።

  • @MM13668
    @MM13668 Před 5 měsíci

    ሶፊ በየጊዜው በሁለንትና እያደግሽ፣ እየጎመራሽ የመጣሽ ውድ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ነሽ። ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይባረክ!

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 5 měsíci +23

    የናቁሽ ሆሉ ከእግርሽ ስር ይሰግዳሉ የጌታዬ እናት ንፅእት ቅድስት ድንግል ማርያምትናንትም ዛሬም ነገም ለዘላለም አማላጅ ናት እንወድሻለን እናከብርሻለን የፅጋ ስግደት እሰግድልሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 5 měsíci

      Read bible pls yetekeshew tikes betam yetsaste new

  • @belayneshaltaye9838
    @belayneshaltaye9838 Před 5 měsíci +21

    Sofiey and Telkly Good personality and amazing conversation ! Lots of respect & Love ! God blessed you ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Před 5 měsíci +1

    ሶፊዬ እዴት ተትነሽ እዳስረዳሽ ጆሮ ያለው ይስማ የማይረዳ ትቢተኛ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @andualemgenetu
    @andualemgenetu Před 5 měsíci

    ሶፊ ዘመንሽ ይባረክ ስርአትሽ ከምንም በላይ አሰደንቆኛል እርጋታሽ ሰሚነትሽ ትህትናሽ ብቻ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ Ewnet lemawurat ewnet yemigegnew bethtna new gn and tyakie kelel adrgie lteyksh lemnew suri yemtlebshiw metshaf kuds kal setoch yewendochin suri libesu ylalln?

  • @hirutbeyene8814
    @hirutbeyene8814 Před 5 měsíci +13

    ሶፊ እህቴ እንኳን ተናገርሽ በጣም ምርጥ ጨዋ ውድ የጌታ እንቁ ነሽ ተባረኪልኝ

  • @lotterylottery9185
    @lotterylottery9185 Před 5 měsíci +25

    በጣም ደስ የሚል አዝናኝና አስተማሪ ውይይት ነው ተክለሀይማኖትና ሶፊ ተባረኩ፡፡

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 3 měsíci

    ሶፍዬ አስተዋይ ያደረገሽ ጌታ ይባረክ ጥበብን ማስተዋልን ሰቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን ስላንቺ አመስግኛለሁ ጌታን

  • @user-db8zs6nw4u
    @user-db8zs6nw4u Před 4 měsíci

    ውይይይይ ውድድድ ነው የማረግሸ እኣንቺ የወንጌል እኣርበኛ ተባረኪ ልጆችሸ ይባረኩ እኣንቺ የክርስቶስ ባርዩ እንወድሻለን

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Před 5 měsíci +3

    ምርጥ የሆንሽ በእውነት ላይ የማትደራደሪ ፤እውነት የገባሽ እህት ነሽ ። ዘመንሽ ይባረክ !!!

  • @ethiopiaye6275
    @ethiopiaye6275 Před 5 měsíci +7

    እውነትን ስትፈልግ ውስጥህ ብዙ ጥያቄ ይጠይቃል! በርቺ ወደእውነቱ መንገድ እየመጣሽ ነው! የምትወጂው እውነትኛው እና መድሀኒትሽ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳሽ!!!

  • @user-ye2ky5vy6y
    @user-ye2ky5vy6y Před 5 měsíci +2

    Wow!!! Sofiye what a powerful understand!! God bless you both!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Business_Abex
    @Business_Abex Před 5 měsíci

    ተ ክ ለ ሐ ዋ ሪ ያ ት
    ግሩም ሰው ነህ በአረውነት አመሰግናለሁ
    ሶፊዬ እግዚአብሔር ብርሃኑን ያሳይሽ!

  • @Dr.DJZpharmd
    @Dr.DJZpharmd Před 5 měsíci +11

    ሶፊ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጌታን በጥብ በእነርሱ መድረግ ላይ ሰብከሽዋል፤አክብረሽዋል። የእኔም ትልቁ ከኦርቶዶክስ ጋር አንድ ላይ መተባበር የማልችለው አመስግኜ ያረካውትን አምላክ ምሰጋና ለደቂቃም ቢሆን ቂም አድርጌ ለፍጡራን ፀደቁ ለተባሉ ማቅረቡ ነው። እኔስ ምኞቴ በሰማይ እነዳሉ ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ 24 ሰዐት ለታረደው በግ ጌታ ኢየሱሰ ምሰጋናዩን ማቅረብ ነው. ሀያል ፣ሀያል እያልኩ ሀያሉን ጌታ አመሰግናለሁ እንጂ ሀያል ሀያል መስተጋድል ጊዮርጊስ እያልኩ የጌታዩን ምስጋና ለፍጡር አልሰዋም። እንደተናገርሽውም ቀናተኛ የሆነው አምላኬን አላስቀናውም። ቁጣውንም አልቀሰቅስም። እግዚአብሔር ክብሩንለማንም አሳልፎ አይሰጥም። ለመፈዳኔ ቤዛ ሆኖ ያዳነኝን የጌታዩን የመስቀል ላይ ስራ ላይ ማንም ምንም ጨምሮ አንዴ በደሙ የተቤዤኝን አስትቶቤዛ ሊሆነኝ አይችልም። ቤዛይተ ኩሉ አለም እያሉ ሌላ ቤዛ ሲጠሩ አጠገባቸው እንዳልቆም በውስጤ ያለ የጌታ መንፈስ ያዝንብኛል. ቢንያም እንዴት አስችሎት ጌታን ባመሰገነበት አፉ ለፍጡራን ሊዘምር እነደቻለ ሳስበው ይገረመኛል። መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ብሎ እነዳልሰበከ ሺህ የመዳኛ መንገድ የምትሰብክ ቤ.ክ ውስጥ ሊከርም ቻለ? መጨረሸውን ግን ጊዜ ያሳየናል። አንቺ የአባቴ ብርክት ግነ ተባረኪልኝ።

  • @wechecha
    @wechecha Před 5 měsíci +20

    Very educational and enlightening interview.

  • @user-nm3tl1cb5m
    @user-nm3tl1cb5m Před 5 měsíci +1

    Woow you are so amazing Sofiyee ....God bless you.

  • @user-ty4ds3kl8y
    @user-ty4ds3kl8y Před 5 měsíci

    ወንድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ያጠያየቅህ ብቃት ለማድነቅ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @kidanemhret5257
    @kidanemhret5257 Před 5 měsíci +7

    ለ ንጽሕተ -ንጹሓን
    ለቅድሰተ -ቅዱሳን
    ለድንግልተ- ደናግል
    መሶበ- ወርቅን ለሆነች
    የዘለኣም ህብሰተ ህይወት ያሰገኘሸልን
    እመበርሃን ቅድሰት ድንግል ማርያምን ወላዲተ ኣምላኽ ንጽሕተ-ንጹሓን
    የማያከብር በኣማላጀነትዋ የማይተማመን የተወገዘ ይሁን::
    አሜን እንበለ ::

  • @bewkamro877
    @bewkamro877 Před 5 měsíci +18

    አልጨርሰውም ብዬ ጀምሬ ሲያልቅ ግን ከፋኝ😂😂😂የሚገርምና ደስ የሚል የተረጋጋ ንግግር በጣም ነው የወደድኳችሁ❤❤❤ ሌላውን ደግሞ እግዚኣብሔር የተበተኑትን በምህረቱ ያሰባስብልን።
    እግዚኣብሔር እኮ መላእከት፣ጻድቃን፣ሰማዕታትንና ሌሎችንም ቅዱሳን ይራዱንና ያግዙን ዘንድ ሲልክልን(ሲያዝዝልን) ብቻውን እርሱ ማዳን የማይችል(እረዳት ፈልጎ ሳይሆን)
    👉አንድም ጻድቃን ሰማዕታት ለአምላካቸው ለመታዘዝ እነሱም ለመዳን ሲሉ የተጋደሉለት የሞቱትን ዋጋቸውን ለመክፈል ስራቸው ከእነሱ አልፎ ለእኛም እንድን ዘንድ "የጻድቅን ስራ ቢሰሩ የጻድቅን ዋጋ ያገኛሉ" እንዲል።
    👉አንድም አምላካችን ሁልጌዜም እንድን ዘንድ አንጂ መጥፋታችንን የማይፈልግ መዳኛችንን ሲያበዛ፣ልን ነው። ብቻ እንድህ ተፅፎ የሚያልቅ ሆኖ እንኳን አይደለም። -----ወረቀት----ቀለማት ቢሆኑ የእግዚኣብሔር ቃል ተፅፎ አያልቅም እንደተባለው🎉🎉🎉

    • @user-de8ek7ue2r
      @user-de8ek7ue2r Před 4 měsíci

      የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እውቀትህን ያብዛልን