የኦርቶዶክስ እና የወንጌላውያን መምህራን ፊትለፊት ተፋጠጡ | Haleta tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 10. 2023
  • #Ethiopia #Haletatv#rebunimedia

Komentáře • 1,6K

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před 8 měsíci +376

    እኔ ሙስሊም ነኝ ተዋህዶን እወዳታለው አከብራታለው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🥰🥰🥰🥰💚💛❤👏

    • @Arsemaesubalew
      @Arsemaesubalew Před 8 měsíci +21

      ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያብቃሽ እህታችን

    • @peacelove1806
      @peacelove1806 Před 8 měsíci +13

      መውደድ ብጫውን በቂ ኣይደለም እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ በርጪ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 8 měsíci +2

      ጂል እረተይጂ 😂😂😂😂😂

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 8 měsíci +2

      ​@@Arsemaesubalew😂😂😂😂😂😂 አቺን ለኢስላምያብቃሺያረብ ነብይከማምለክይገላግልሺአሚን

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 8 měsíci

      ​@@peacelove1806😂😂😂

  • @nunat6047
    @nunat6047 Před 8 měsíci +35

    ከጴንጤ ቤት ማምለጤ ጠቅሞኛል። የድንግል ልጅ ስምህ ይባረክ። ጆሮዬን ካደነቆረው ጩኸት ተገላግያለሁ።

    • @Fanit118
      @Fanit118 Před 5 měsíci +1

      ዉይ ስታዛኝ:ቃሉን ስላልተረዳሽ ነዉ::ቃሉ ላይ አተኩሪ::የሚያድን የእግዚሀብሄር ቃል ብቻ ነዉ::ኦርቶዶክስ መሆን ወይንም ፔንቴ መሆን አይደለም::

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 5 měsíci +2

      ​@@Fanit118ጴንጤ የወንበዴዎች የሠዶማውያን የሌቦች የሴትኛ አዳሪዎች ባጠቃላይ የዱርዬዎች ማጠራቀሚያ ነው ።

    • @user-bg5ck4mj9i
      @user-bg5ck4mj9i Před 4 měsíci

      ተመሰገን ፈጣሪ ግልግሊ እንኳን ደና መጣህ ወይ መጣሽ😢❤🙏

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 4 měsíci

      @@Fanit118 አታጭበርብር ፤ጴንጤ ቤት የሚነገረው የሚሠራው እና ኦርቶዶክስ ቤት የሚነገረዉ አንድ አይደለም ። ደደብ አትሁን።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 4 měsíci

      your welcome !ጴንጤ የሠይጣን ቤት ነዉ ። የአጋንንት መድረክ ነዉ ። እንኳን አመለጥሽ

  • @user-ht7nd3bz1x
    @user-ht7nd3bz1x Před 6 měsíci +34

    መምራችን ፈጣሪ ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማክ ለእኔም ጥሩ ትምርት ሰጠህኝ
    ኦርቶዶክስ እምነቴ ለዘላለም ትንገስ አሜን አሜን አሜን

  • @dafna4027
    @dafna4027 Před 8 měsíci +109

    ውይይቱ ደስ ይላል ይቀጥል በጭፍን የምጎዘው ህዝብ እንደዚህ እንድህ ስንማር እውነት ይገለጣል መንፈስ ቅዱስ ስራውን ይሰራል ቃለ ህይወት ያሰማልን። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ☦️⛪️🙏❤

  • @Mek-fy4hj
    @Mek-fy4hj Před 8 měsíci +67

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር። i am back to Orthodox

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před 8 měsíci +3

      it's you're Right! But you Cannot say non Orthodoxs! back to Orthodox because we had seen many mistaken things in Orthodox for example Editting Bible🙄😃😄😂

    • @user-bt7ky3xm6x
      @user-bt7ky3xm6x Před 4 měsíci

      You walkacm❤❤

    • @BezaKibru-fx1ev
      @BezaKibru-fx1ev Před 3 měsíci

      Endet endtmlsk bmn mknyat hedk bmn mknyat tmlsk mawek kchalku

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 9 měsíci +77

    መምህር ግሩም በዝህ ውይይት የጠፉ ነብሳትን ያመጣል ብዬ አስባለሁ ከመቶ አንድ በግ መጥፋት የለበትም ክብር ይስጥልን መምህራችን

    • @yohannesalemayehu3667
      @yohannesalemayehu3667 Před 8 měsíci

      በልሳን ብለው የሚለፈልፉ ጲንጤዎች ትክክል ባይሆንም ኦርቶዶክስ ደግሞ ታቦት ስዕል ከመፃፍ ቅዱስ ውጭ ያለው መፃፍ ና ለማርያም የሚደረግ አምልኮ ወዘተ ቢነጋገሩ መፃፍ ቅዱስን መሰረት አድርገው ቢነጋገሩ ያኔ ቡዙ ጉድ ይወጣል

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před 8 měsíci +95

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እኮ ሲናገሩ እራሱ በተረጋጋመፈስ በሙሉ እምነት ነው የሚናገሩት አሜን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መቸም በዚ ዘመን ይህ ሁሉ መምህር ባለበት የሚስት ኦርቶዶክሳዊ አይኖርም እግዚአብሔር ይጨመርበት በእምነታችን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ue2nd2wz4b
    @user-ue2nd2wz4b Před 8 měsíci +113

    ኦርቶዶክነቴ ኩራቴ መልሱም ለሰው ሁሉ ግልፅ የሆነ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መምህራችን እናመሰግናለን

    • @MetsnanatMesfin-wm5xz
      @MetsnanatMesfin-wm5xz Před 8 měsíci +2

      ልሳን ከእግዚአብሄር ጋር የመምናወራበት ስጦታችን ነው የሚሞላውም ያመነ ነው

    • @user-es5lr3iv8u
      @user-es5lr3iv8u Před 8 měsíci +5

      እንግዲ ጆሮ ያለው ይስማ ማለት ይሄ ነው ግን መምህር ክብረት ይስጥልን ቃለሂወት ያሰመህ ለወንድማችንም ከአክብሮት ጋር ነገሩን ይገልፅለት ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልህ ሁሌም ኦርቶዶክስ መልስ አላት

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 Před 9 měsíci +232

    መምህራችን የቤተክርስቲያን እንቁዎች አብዝቶ ይባርክህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 Před 9 měsíci +1

      😂😂😂Orthodox Teret Teret becha newo yemtawkut Yawerahewo contextual aydelem 😅😅

    • @LemmaamadoAbire
      @LemmaamadoAbire Před 9 měsíci +3

      ሠላም ለአንቺ ይሁን እህቴ
      ቤተ ክርስቲያን የተቦታትና የሥዕላ ስዕል መቀመጫ ሰይሆን የክርስቶስ አካልና የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ትበላለች
      ትኩረት ሁሉ ወደ እየሱስ ተባረክ

    • @sewunetsamuel1921
      @sewunetsamuel1921 Před 8 měsíci

      1ኛ ቆሮንቶስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ፍቅርን ተከታተሉ፥ መንፈሳዊ ስጦታንም ይልቁንም ትንቢት መናገርን በብርቱ ፈልጉ።
      ² በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤
      ³ ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽና ለመምከር ለማጽናናትም ለሰው ይናገራል።

    • @user-bi6tr2qf6c
      @user-bi6tr2qf6c Před 8 měsíci

      ​@@betelhembeyene6040ቅደድ ሁላ ዝምብለህ በባዶ አትኮፈስ።

    • @user-dl8rd3ib1g
      @user-dl8rd3ib1g Před 6 měsíci

      Bbcccbb ​ @@LemmaamadoAbire

  • @ayatbasyouni5800
    @ayatbasyouni5800 Před 9 měsíci +223

    ዉሃ ቢወቅጡት እቦጭ አለ ያገሬ ሰው 🤦‍♀️አቤቱ ጌታ ሆይ በአንድነትህ እና በሶስትነትህ አምኜ በአርያህና በአምሳልህ ፈጥረኸኝ ያንተ ወገን መባልን በፀጋ ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ 🙏 በማመን አባቴ ብዬ እጠራሀለሁ መንግስትህንም እጣራለሁ 🙏 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 🙏❤💒🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 9 měsíci +2

      ❤❤❤❤

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 Před 9 měsíci +8

      እውነትም ውሀ ቢወቅጡት 😳ማጣቀሻ የለ ተዋህዶ❤❤❤❤

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 Před 9 měsíci +8

      ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤

    • @atmike123
      @atmike123 Před 9 měsíci +5

      ምን አይነት ትክክለኛ አገላለፅ! "ቢወቅጡአቸው እምቦጭ"

    • @michaelmiko5065
      @michaelmiko5065 Před 9 měsíci

      Amen amen amen ❤❤❤

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 Před 9 měsíci +25

    አቤል ጥሩ ማብራሪያ ነው። ከቃላት ስንጠቃ እና ምድራዊ አስተሳሰብ ርቀህ ዕውነታውን ስላስረዳህ እናመስግናለን።

  • @girumtesfaye8654
    @girumtesfaye8654 Před 8 měsíci +21

    መምህር ግሩሜ በእውነት አገላለፅህ ደስ ይላል በዛ ላይ በእምነትህ ሙሉ እምነት እንዳለህ ታሰታውቃለህ ዘና ብለህ ሳትጨነቅ ነው ፀጋህን ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 Před 9 měsíci +174

    የኦርቶዶክስ መምሀራችን አግዚአብሔር ይክበር ይምስገን በጣም ጥሩ አገላለ ጽ በጣም በተረጋጋ ና በሚስማ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

  • @user-wv1zy8hz5k
    @user-wv1zy8hz5k Před 9 měsíci +156

    የኦርቶዶክስ መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን::

  • @ethiomesobtube3995
    @ethiomesobtube3995 Před 9 měsíci +34

    በህይወቴ ደስ የሚለኝ ኦርቶዶክስ መሆኔ መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @hq1rx
    @hq1rx Před 9 měsíci +23

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልክ እመ ብርሃን በምልጃዋ ትጠብቅክ

  • @user-md5xj3od6f
    @user-md5xj3od6f Před 9 měsíci +118

    መምህርችን ቃለህውት ያሰማልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሌትህ ዘመን ይባራክልህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር👑👑👑👑✅✅✅

  • @binyamshitaye
    @binyamshitaye Před 9 měsíci +52

    በእውነቱ መምህር ግሩም መምህር አቤልን እንዲሁም አወያዮን አመሰግናለሁ የቆሮንቶስ ቤተክርስቲያን ባመኑ አይሁዳውያን ግሪካውያን የሮማ እንዲሁም የሌሎች ሰትሆን ከተማዋ የንግድ ከተማ ወደብ ያላት ነች የሰይጣን አሰመላኪዋ አፍሮዲቴ መዘንጋት የለባትም ልሳን ቋንቋ ነው እኔ የኦርቶዶክስን አሰምሮ ነው የምቀበለው አቤሎ የልሳን ቋንቋ የማይቀበሉ አሉ። ሁላችሁንም አመሰግናለሁ በተረፈ ቆሮንቶስ በጥልቀት ብታነሱ መልካም ነው አቤሎ ኦርቶዶክስ ከልቡ የሚያከብር ነው ተባረኩ አክባሪያችሁ

    • @-yoftamedia9847
      @-yoftamedia9847 Před 9 měsíci +1

      አሜን

    • @mafiw
      @mafiw Před 8 měsíci +5

      ስለ እውነት እና ለእውነት መቆም በሰማይ ዋጋ ያሰጣል። እግዚአበሔር ይስጥህ ለአንተ!

    • @Abel377
      @Abel377 Před 8 měsíci

      አንተም ክበርልን ፓስተር ቢኒ

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Před 8 měsíci

      Bini bini ❤😊

    • @user-wr2lb9rj4j
      @user-wr2lb9rj4j Před 8 měsíci +1

      Paster Bini ante yewunt sewu nek enwdikalen❤❤❤ Orthodoks lezlalm tinur❤❤❤

  • @natanimtube3865
    @natanimtube3865 Před 8 měsíci +27

    በጣም ደስ በሚል ስነምግባር ተባረኩ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት

    • @topten2031
      @topten2031 Před 6 měsíci

      lezelalem yeminor igzyabiher bicha newu. lezalalemimi atinorim. 13gna kifile metach yehone gize tabakalech. mayhon nigigir atawura

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Před 8 měsíci +17

    ኦርቶዶክስ መልስ አላት።መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት🙏🥰🥰🥰

  • @sewasewbelachew6459
    @sewasewbelachew6459 Před 9 měsíci +52

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደናንተ ያሉ በሳል ሰዎችን ያብዛልን ።ትምህርታችሁ ንግግራችሁ እርጋታችሁ ሲያረካ።እውቀታችሁን ለመልካም አብዝቶ ይጨምርላችሁ ።

  • @marianagirma326
    @marianagirma326 Před 9 měsíci +38

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ኮራሁ መምሀራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde9950 Před 8 měsíci +21

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መምራአችን ተባረክ

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 Před 9 měsíci +29

    “የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥”
    - 2ኛ ቆሮ 10፥5

  • @selamabraham
    @selamabraham Před 9 měsíci +44

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መምራችን እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤

    • @tigisttadesse9546
      @tigisttadesse9546 Před 9 měsíci +2

      የሃይናኖት ስም ለዘላለም አይኖርም ክርስቶስ ብቻ ለዘላለም ይኖራል

    • @nathanmelese9831
      @nathanmelese9831 Před 9 měsíci +3

      አይንሽ ስለማያይ ጆሮሽ ስለማይሰማ እንጂ ግሩም በግልፅ ክርክሩን ተሸንፏል።
      መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሀ ግቡ!

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 9 měsíci +3

      ​@@nathanmelese9831😂😂😂😂😂 መቼም ቢሆን መናፍቅ ከኦርቶዶክስ አይናፃፀርም አይሸነፍምም ሉተር ተከታይ በኢየሱስ እም እየነገድክ እየጨፈርክ 😂😂

    • @biniyamalebachew8591
      @biniyamalebachew8591 Před 9 měsíci

      ስለልሳን ምንም እውቀት የለሽ መምህሬ መምህሬ ትያለሽ እስቲ አንብቢ

    • @dafna4027
      @dafna4027 Před 8 měsíci

      ​@@biniyamalebachew8591ልሳን ብላችሁ በአጋንንት ቋንቋ መጭበርበራላችሁ የማይታወቅ ልሳን በአለም የለለ ልሳን የመላእክት ነው የእግዚአብሔር ነው እያለችሁ በፈጠራ ትጓዛላችሁ ሉተር ብያያችሁ ዛሬ ኡኡኡ ይላል በፈጠራችሁት ልሳን😂😂😂 ፓራራራራራራ😂😂😂😂

  • @surafelbeyene7706
    @surafelbeyene7706 Před 9 měsíci +57

    እጅግ በጣም ስርአት ያለው መማር ነው ሌሎቻችሁም እየመጣችሁ እንዲህ ተማማሩ

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di Před 9 měsíci +26

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ዋው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před 8 měsíci +17

    ለሑሉም ጊዜ አለው፥ነገሮች ሑሉ የሚገለጡበት የዚሕ ዘመን የኦርቶዶክስ ልጆች እንደምን ታደልን?!✍♥

  • @EseyassAbraham
    @EseyassAbraham Před 7 měsíci +12

    አሰይይይይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን መምህር ግሩም በተዋህዶ ሃይማኖታችን ጸንተን እንድንኖር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን

  • @wasihunhaile4124
    @wasihunhaile4124 Před 8 měsíci +9

    ይቀጥል እንዲህ አይነት ውይይት ልክ እንደዚህ አይነት በተረጋጋ በጨዋነት ሲሆን መልካም ነው
    መምህር ግሩም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hibistinatad4718
    @hibistinatad4718 Před 9 měsíci +11

    የሚደንቅ ትምህርት ነው መምህር ግሩም ቃለ ህይወት ያሰማልን የበለጠ ግልጥልጥ አድርገህልኛል።

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Před 9 měsíci +11

    ጥሩ የተረጋጋ ውይይት ነው ተባረኩ ሀለታችሁም ተወያዮች።አቤል ወንድማችን መፅሐፍ ቅዱሳዊ ሀሳብ በደንብ ገልፀሀል ተባረክ።አሁንም የሚሰራ የመንፈስቅዱስ ስጦታ ስለሰጠን ጌታን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @XrO_BS
    @XrO_BS Před 9 měsíci +31

    መምህር ግሩም ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @elias12789
    @elias12789 Před 9 měsíci +20

    ከዚህም የሚበልጥ የጌታ ሀይል ሲገለጥ እናያለን, ገና የክብሩን ደመና ምድር ስትሞላ
    በጌታ ምስጋና ሀሌታ t ቪ ተባረኩ!!!!!!!!👌

  • @enatneshworku3945
    @enatneshworku3945 Před 9 měsíci +64

    ስንዱ እመቤት የፀጋ ግምጃ ቤት የተባለች ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 Před 9 měsíci +19

    እንከን የሌላት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ወንድም ግሩም እንቁ የተዋህዶ ጀግናችን መደሀኔአለም ይባርክህ

  • @netsanetlemma3296
    @netsanetlemma3296 Před 9 měsíci +35

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስለሆንን ❤❤❤❤

    • @memem6833
      @memem6833 Před 8 měsíci +1

      አሜን 💒😍✝️🙏

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 Před 9 měsíci +41

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልን
    መምህር ግሩም በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሌሎች ወንድሞች ግን የእግዚአብሔር ቃልን እየሰማችሁ እያወቃችሁ ለምን ሙሉውን እንደማታነቡና ለምን እንደማትረዱ አላውቅም ብቻ የሁሉ ባለቤት የሆነው ልኡል እግዚአብሔር ልቦናችሁን ያብራላችሁ ያብራልን 🙏🙏🙏በተረፈ መልካም ነው በርቱልን ይቀጥል ልብ ያለው ልብ ይበል 🎉ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 🙏

  • @tigist23445
    @tigist23445 Před 8 měsíci +11

    መምህራችን የተዋህዶ ወንድማችና እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ አደበተ እርቱ እርጋህ አይ እውቀት በተኩላ ለተነጠቁት አዘኩኝ በቤቱ ያቆያህ

  • @hirutalemu4146
    @hirutalemu4146 Před 9 měsíci +10

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እኔ በበኩሌ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰላምና መደማመጥ ያለበት ድንቅ ትምህርት ነው የተቀበልኩት
    አዘጋጁን፣ ሁለቱም መምህሮች እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @betelihemnegash1144
    @betelihemnegash1144 Před 9 měsíci +64

    የኦርቶዶክስ መምህር በጣም እናመሰግናለን የእውነት አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ጌታ ይውደድህ

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 Před 8 měsíci

      ምን ማለት ይዉደድህ አይባልም አንዴ ወዶኛል እና አዳኝ ያለን ሰዉ ጌታ ይዉደድህ ማለት አልገባኝም

    • @betelihemnegash1144
      @betelihemnegash1144 Před 8 měsíci

      መምህርዬ ይቅርታ አለማወቄ ነው እውነት ነው አኔዴ ወዶናል….. እናመሰግናል፡፡

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 Před 9 měsíci +59

    የኦርቶዶክስ መምህራች ተባረክልን❤❤❤❤

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 9 měsíci +20

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሞገስ ና ጥበቡን ይጨምርልህ መምህርዬ ❤❤❤😊😊😊😊

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 9 měsíci +34

    ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን በሚሊወኖች ያብዛልን፣ኦርቶዶክስ ልጅ አላት እንድል አርጎኛል።

  • @zinashmesele9348
    @zinashmesele9348 Před 9 měsíci +67

    የኦርቶዶክስ መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ አርገህ ነው የገለፅከው ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር እና ይኸን የሰማ ሁሉ ልብ ያድርገው ስለ ልሳን እኔ በጣም ነው ግልፅ የሆነልኝ አመሰግናለሁ

    • @hq1rx
      @hq1rx Před 9 měsíci +7

      ስንዱዋ የተዋህዶ ቤታችን ለሁሉም መልስ አላት

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 9 měsíci

      Algebashem sister

  • @blenlema2437
    @blenlema2437 Před 9 měsíci +41

    ጌታ ይባርካችሁ ስርአት ይዛችሁ መነናገራችሁ ደስ ይላል

  • @azutube6342
    @azutube6342 Před 9 měsíci +22

    ውይይይይይ መምህር ግሩሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ይቺ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 Před 9 měsíci +20

    Im proud of Orthodox🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @odagudeya2751
    @odagudeya2751 Před 9 měsíci +6

    Well-disciplined discussion!! I am convinced with the Orthodox guy's stand.

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t Před 9 měsíci +45

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @tenagnefiseha1143
      @tenagnefiseha1143 Před 9 měsíci

      በጣም ጨዋነት የተሞላባት ንግግር ነው

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz Před 8 měsíci +4

    ተዋህዶ እምነቴ አንችን በየቀኑ ስስማ ሁሌም ሁሌም ሁሌም ክብርና ኩራት ይሰማኛል 🙏🙏🙏

  • @telmelaermias4195
    @telmelaermias4195 Před 9 měsíci +18

    ሁሌም መማር ለሚፈልግ ተዋህዶ ለሁሉሞ ጥያቄ መፅሐፍ ቅዱሳዊ መልስ አላት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወንድሜ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 9 měsíci

      Era yelatem bible esk anbibe ewntawen lemawek

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před 8 měsíci

      አትለኝም🙄😂😂😂😃😄

    • @etaferahusisay7927
      @etaferahusisay7927 Před 8 měsíci

      Ke ewinet gar mehon eko ayasafirm. Bible manibeb bicha sayhon betikikil meredat yasfeligal lezam new wiyiyt yemiyasfeligew.
      Pppppppp....rrrrrrrrr...ttttttt... you see it doesn't have meaning.

    • @mfatal8654
      @mfatal8654 Před 3 měsíci

      መምህራችን መጽሃፍቅዱስን እየጠቀሱ እያስረዱ አይደል እንዴ??? በተረጋጋ አንደበት እንዴት ነው ማዳመጥም የሚያቅጣቹ ??? አረ ብቻ እግዚአብሔር ያብራልሽ ሌላ ምን ይባላል

  • @kidist176
    @kidist176 Před 9 měsíci +38

    መምህራችን እግዚአብሄር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ የእመቤታችንና የቀደሙ አባቶቻችን ሃዋርያት ጸጋ በረከት ረድኤት አማላጅነት አይለይህ። ሌሎችም ስሀተት መንገድ ውስጥ ያሉትን ወንድም እህቶቻችንን አይነ ልቡናቸውን ያብራልን። አሜን🙏🙏🙏እንደዚህ አይነት ውይይቶች አሁንም ቢቀጥሉ በጣም ጥሩ ነው።

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 Před 9 měsíci +36

    መምህራችን አብዝቶ ይባርክህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @NewKuwait-gx7uk
    @NewKuwait-gx7uk Před 8 měsíci +1

    ይሄ ነጻና መከባበር ያለበት ውይይት ጥሩ ጅማሮ ነው። ሀሌታዎች ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። አላማው ማንንም ለማንገስ ማንንም ለማኮሰስ ሳይሆን ስልጡን በሆነ የውይይት መንፈስ ሀይማኖቶቾቻችን በየምኩራቡና በየጥጋጥጉ ከመነቃቀፉ ተጠጋግተው ተቀራርበው አማኞቻቸውን የጠራውን ነገር ለማስጨበጥና እንዲሁም የመከባበርና የመቀባበልን መንፈስ በማዳበር ልያነቶቻቸውን እውቀውና አጥበው በመከባበር በመደማመጥ እንዲኖሩና ማህበረሰቡንም የተረጋጋና የሰከነ ኑሮ እንዲመራ የሚያስችል እንዲሆን የታለመ ይመስለኛል። ይቀጥል በርቱ

  • @solomonworku7434
    @solomonworku7434 Před 8 měsíci +4

    ተባረኩ:- አቤልዬ❤ ተባረክ; ከዚ ቀደም ትምህርትህን ተምሬ ነበር ዛሬ ከሁሉነገርህ ነው የተማርኩት። በርታ የጌታ እጅ ባንተ ላይ ነበር; ለዚ አለም ሊብራራ የማይችል መንፈስ ተቀብለን ጌታ በዚ አለም ቋንቋና ምሳሌ ማብራራት ይከብዳል :-
    ዮሐ 14፥17 እርሱ ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይችለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውስጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 Před 9 měsíci +48

    ተባረክልኝ መምህርዬ ኦርቶዶክስ ሁሌም ስታስተም መፅሀፍ ቅዲስን ዋቢ አድርጋ የው ኑና ተማሪ

    • @jelo3241
      @jelo3241 Před 9 měsíci +2

      አይደል !!!!! መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ? ??? ባረገው

    • @wendwosengetachew7845
      @wendwosengetachew7845 Před 9 měsíci

      ​@@jelo3241መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ!!!!! ሌላዉንኮ የቅዱሳንን ብርታት እንዲገባን ለማሳየት የተፃፉ ናቸው!!!!!

    • @jelo3241
      @jelo3241 Před 9 měsíci +1

      @@wendwosengetachew7845 ማንኛውም አይነት መጽሐፍ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የሚቃረን እና የማይስማማ መቀበል የመጽሐፍ ቅዱስን መካድ ነው ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስ መዳን በሌላ የለም እንድንበት ዘንድ የተስጠን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ እየነገረን ሌላ መጽሐፍ ላይ በእንትና ወይም በእንትን ትድናለህ ካከ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጋር ስለሚቃረን መቀበል አንችልም ።

    • @samuelsinta5440
      @samuelsinta5440 Před 9 měsíci

      ለሐዋሪያቶች እናንተን የሰማ እኔን ሰማ ያለው ቃል ከሞቱ በኅዋላ አይሰራም? እኛ እኮ እነሱ በራሳቸው ያድናሉ ማለት አይደለም ለክ እንደሐዋሪያት እንደተሰጣቸው ቃል ኪዳን ለእነሱም ተሰጥቷቸዋል በዚህ መሰረት ወደፈጣሪ ለምነው የስጋም ሆነ የነፍሳችንን ያስፈጽሙልናል በእናንተ በጾም በጸሎት ያልጸና ሆዱን ያማረጠ የሚበላ ያማረጠ የሚለብስ እንኳን ያደነናል ብላቹ አሜን ስትሉ አይደል የምትውሉት እውነት ነው እናንተ ቤት ያሉት እናነተን በምድር ብቻ ይሆናል እናንተን በጤናችሁም ሆን ከትለያዩ ነገራቹ የሚረዷችው ይህ ደግሞ ይሆነበት ምክንያት ደግሞ ህይወታቸው ምድራዊ እንጂ ሰማያዊ አይደለም ለዛ ነው አንድ ሰሞን መልካም ሲሰሩ ታያላቹ ሌላ ጊዜ ደግሞ በግብራቸው ሲወድቁ ታገኟችዋላቹ እኛ ቅዱሳን ሰማእታት እያልን ከፈጣሪ ያስታርቁናል የምንላቸው በምደር ሳሉ ህይወታቸው እንደመላእክት ሰማያዊ ነበር ስለዚህ ቃልኪዳናቸው ዘላለማዊ እንጂ ምድራዊ አይደለም

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před 9 měsíci

      ​@@jelo3241የቅዱሳን ገድል የምናነበው ቅዱሳን ስለ ወንጌል የከፈሉት ወጋ ስለ እግዚአብሔር የከፈሉት ሰማዕትነት ነው ያ መስማት በእምነት እንድንፀና እግዚአብሔር እስከሞት ድረስ እንድከተለው ይረዳናል። ገድል ማለት ወንጌል በተግባር ተፈፅሞ ማለት ነው ። አንድ ኦርቶዶክስ እና ፕሮተስታንት ሰማእትነት ስነልቦና በፍጹም አይነፃፀርም ምክንያቱም የምናነባቸው ገድለ ቅዱሳን ውጤት ነው።

  • @abenezermelese6735
    @abenezermelese6735 Před 9 měsíci +14

    ወንድም አቤል በጨዋነት የሌሎችን እምነት በከበረ መልኩ ስለወከልከን ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛል። የተናገርከው ለሚያስተውል ሁሉ ግልፅ ነው። ወንድማችንም እንዲህ ያለውን መድረክ ስለደፈርክ ሳለደንቅ አላልፍም። በቀጥታ የተጠየከውን ብቻ የመመለስና ከአውድ ውጭ ያለመውጣ ልማድ ብታዳብር መልካም ይመስለኛል። ልብን የሚያበራው የክርስቶስ ፀጋ ይገናኝህ። ሃሌታዎች በእውነት ይህ ነገር ለትውልድ እጅግ ማትረፊያ ነውና ጌታ ከመምከን ይጠብቃችሁ፣ ፀጋውንም ያብዛላችሁ።

  • @eyobephremofficial3423
    @eyobephremofficial3423 Před 8 měsíci +7

    ዋው መምህር አቤል የሚገርም ትህትና እና የሚገርም ማብራራት ተባረክልን
    ስርአት ያለው ንግግር እና ውይይት ነው❤

    • @etaferahusisay7927
      @etaferahusisay7927 Před 8 měsíci

      Hizbe ewiketin bematat mikiniyat tefa yilal!
      Tihitina ewinetin mawek new eko bro.

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před 8 měsíci +20

    🙏👏መምሕራችን እንቁዋችን ሺይ አመት ኑርልን🙏👏የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ከነ ሙሉ ቤተሰቦችክ ታኑርልን ትጠብቅልን🙏👏እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @michaele9632
    @michaele9632 Před 9 měsíci +13

    ሀሌታዎች እግዚአብሄር ይባርካችሁ!
    ለኔ ለማላውቀው ከማሳወቅ አልፎ፣ እንግዶቻችሁ እራሳቸው በአተረጓጎም እና ቃላት ፍቺ እውቀት እየተሰጣጡ እንደሆነ ተረድቻለሁ።

  • @mesishiferaw1892
    @mesishiferaw1892 Před 9 měsíci +52

    ወንድማችንን ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ኦርቶዳክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ፅንታ ትኑር

  • @wondwosengetachew207
    @wondwosengetachew207 Před 9 měsíci +10

    ስለ ልሳን ለመረዳት ዳግመኛ መወለድ,የእግዚአብሄር ልጅ መሆንን ይጠይቃል

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 Před 8 měsíci +3

    መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ሰሚ ጆሮ ካለ መጽሀፍ ቅዱስን በትክክለኛ ትርጓሜ በርቱዕ አንደበት በተረጋጋ መንፈስ መስክረሀል ላሳደገችህ ላስተማረችህ ተዋህዶ ሰላም ለሷ ይሁን አምሳለ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ለሆነችው❤🙏።

  • @abrehambinyam3731
    @abrehambinyam3731 Před 9 měsíci +9

    መምህር ግሩም ቃለ-ሕይወት ያሰማልን

  • @user-cm5jk4qq6q
    @user-cm5jk4qq6q Před 9 měsíci +29

    Ortodox tewahdo ❤❤❤

  • @saragbriselase9299
    @saragbriselase9299 Před 8 měsíci +7

    ጌታ የስርአት አምላክ እደወነ ,መጋቢ አቤልን ተመልከቱት,ሰዓቱን ጠብቆ ነው የሚያወራው

    • @zemaryambirke2961
      @zemaryambirke2961 Před 6 měsíci

      የሰዓት ጉዳይ አይደለም የህዉነት የርትዕ ጉዳይ ነው ወድሜ

  • @yeneneshtezgera8430
    @yeneneshtezgera8430 Před 8 měsíci +5

    🙏 መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን proud to be Orthodox

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Před 9 měsíci +18

    አክባሪክ ምዕመን ነኝ መምህር ግሩም እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ! ከፕሮቲስታንት ወንድማችንም ለውውት ፍቃደኛ መሆንን ሳላደንቅ አላልፍም ቢሆንም ግን "interprtetion"(ትርጉም) ላይ በኦርቶዶክስና በሌሎች በተለይ በመፃሐፍ ቅዱስ በምያምኑ ሁሉ ሰፊ ልዩነቶች እንዳሉ ቢታወቅም ቅሉ መፍትሔው "back the origin orthodox" chek early christianty and church fathers it help to know the truth. GOD bless all of u.

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před 9 měsíci +12

    Wow Abel’s. ተባረክ ልሳን ላመኑት የሚሰጥ ነው ይሄንን የጸጋ ስጦታ የሰጠን እግዚአብሄር ይባረክ

    • @fasilasfaw1297
      @fasilasfaw1297 Před 9 měsíci +1

      ላንተ ተሰጠህ?

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 Před 8 měsíci

      ​@@senaitnegash4523
      መጽሐፍ ቅዱስን ነው ምናምነው

    • @MesiM6-tr1sp
      @MesiM6-tr1sp Před 6 měsíci +1

      ልሳን እኮ ሀዋርያት በሌላ ቋንቋ ሰውን የሚያስተምሩበት ነው

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 9 měsíci +18

    ወንድማችን አቤል ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርክልን ፀጋዉንም ይጨምርልህ የጋሽ ንጉሴ አገልግሎት ስለ ቀጠለ ጌታን አከብረዋለሁ በርታልን ወንድምነት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

  • @samrawitgebrewold8785
    @samrawitgebrewold8785 Před 9 měsíci +11

    የሚገርም ውይይት ነው በጣም ደስ ይላል በዚህ ቢቀጥል ብዙ ነፍሳት ይድናሉ ወደ እውነትም ይመጣሉ ተባረኩ ።መምህር ግሩም ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪያችህን ይባርክልን።

    • @masartihayiluu1763
      @masartihayiluu1763 Před 8 měsíci

      ወዴት ወዲ ጣዖት 44& 62&92 ማምልካ ሁሁሁሁሁ😂 ጌታ ብቻውን በቂ ነው።።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 8 měsíci

      ​@@masartihayiluu1763😂ምንድነው ግን 44? እስኪ ንገሪኝ

  • @wasyhungetachew9701
    @wasyhungetachew9701 Před 9 měsíci +8

    " የሚተረጉም ባይኖር ግን በማኅበር መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር።"
    (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:28)

    • @DagmawitYossef
      @DagmawitYossef Před 7 měsíci

      ena kwankwan nw yemiteregum baynore yalew?

  • @markanmaraki1604
    @markanmaraki1604 Před 9 měsíci +5

    እንዲህ የሰከነ ውይይት ካየን ቆየን::ከፕሮግራም መሪው ጀምሮ ካስተማራችሁን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ባለፈ ስነ መግባራቹ በራሱ ብዙ ያስተምራል::እግዚአብሔር ይስጣችሁ ::🙏🙏🙏

  • @yodittesfaye9484
    @yodittesfaye9484 Před 9 měsíci +31

    መጋቢ አቤል ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባርክህ ።

    • @FikerteAsres
      @FikerteAsres Před 8 měsíci +9

      ምን ተማርሽበት?
      ለኔ ሳይሆን ለራስሽ መልሺው ጊዜስጪና አስቢበት በቲፎዞ ሳይሆን ለመዳን ለነፍስሽ እሺ እህቴ ስለክርስቶስ ፍቅር ብለሽ

    • @GoitomAlem-ez2ms
      @GoitomAlem-ez2ms Před 8 měsíci

      ምን ምንፍቅና ኖው የሚመግባቹ ጅሎች

    • @hailegebreyes379
      @hailegebreyes379 Před 8 měsíci

      ሁላችሁንም ወደድኳችሁ ፣ደስ የሚል ውይይት የኢትዮጵያዊነት ቀለም ነው

    • @Tewahdo_Enatalem
      @Tewahdo_Enatalem Před 8 měsíci +3

      በፕሮቴስታንት መጋቢ የሚባል የለም። ከኦርቶዶክስ አትስረቁ።

    • @miyastech
      @miyastech Před 6 měsíci

      😂😂ewunet enawra ena hulunm comment section yemolaw orthodox nw malet yichalal gin 1 protestant sitsf yakatlachuwual adel​@@FikerteAsres

  • @user-zh8od7mg4i
    @user-zh8od7mg4i Před 8 měsíci +20

    መምህራችን የተዋህዶ ኩራት ❤❤❤ ጸጋው ያብዛልህ እግዚኣብሄር ኑርልን መምህራችን ኣይዞህ እመ አምላክ ከለላ ትሁንህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Před 9 měsíci +67

    በአለም ሐይማኖት የበዛው"በቃላት ትርጉም ልዩነት ነው" የሚሻለው "back to the origin orthodox"።

    • @lemlemgemechu6586
      @lemlemgemechu6586 Před 9 měsíci +11

      who made orthodox as Origin the origin is Jesus Christ. ye heywet minch Eyesus new enji Orthodox aydelem

    • @user-qy2ox8lw7f
      @user-qy2ox8lw7f Před 9 měsíci

      @@lemlemgemechu6586
      "በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ታንፃችኋል፤የማዕዘኑ ራስ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው" (ኤፌ.2፥20) ፡- this is orthodoxy base. When u have the ability to read you will can gets the fact by goining to early church history & by reading church's fathers books...! And other way "ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ስለዚህም ይህ ጆሮአቸውን የሚያሳክክ ስለሆነ ለገዛ ምኞታቸው አስተማሪዎችንም ያከማቻሉ።"(2ጢሞ.4፥11-12)፡- & also these one said for Protestant which is would coming 16th century by "reformer Martin Luther was Germany"( the father & Protestant leader)...!

    • @richopenkiller4134
      @richopenkiller4134 Před 9 měsíci +1

      @@lemlemgemechu6586 የፕሮቴስታንት እየሱስ አሳዊ መሲህ ነው ማልቲን ሉተር ሽንት ቤት የተገለጠለት bake to orrodox

    • @user-qy2ox8lw7f
      @user-qy2ox8lw7f Před 9 měsíci

      @@richopenkiller4134
      ስለ"ማርቲን ሉተር" ለመረዳት በጀርመናዊ ፀሀፊና በፈረንሳዊ ፀሀፊ የግል ማንነቱ ፅፈዋል "gogle" ማድረግና መረዳት ይቻላል በተለይ መንገድ ከተፃፉ ነገር ውስጥ አንዱ የግል የአዕምሮ ችግር እንደነበረበትና በዚህም የተነሳ የስድብ ቃላቶችን አብዝቶ ይጠቀም እንደነበረና በኢየሱስ ላይም ነውር ቃላትን ይጠቀም እንደነበር... በጣም በዝርዝር ተቅምጧል ስለሆነም የማርቲን ሉተርን ግለ ታሪክ ለበለጠ መረጃ አንብቡ። "አንድ ጌታ አንድ ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት።"(ኤፌ.፬፥፭)። "back to the origin orthodox".GOD bless all of you.

    • @Lily-yg4dl
      @Lily-yg4dl Před 9 měsíci

      ​@@richopenkiller4134If you can give us one trustworthy evidence about what you wrote, please

  • @genetbelew8964
    @genetbelew8964 Před 9 měsíci +44

    ኦሮቶዶክ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @godislove4734
      @godislove4734 Před 8 měsíci +1

      እየሱስ ክርስቶስ ለ ዘልኣለም ህያዉ ሆኖ ይኑር

    • @memem6833
      @memem6833 Před 8 měsíci

      አሜን

    • @zelalemkebede8454
      @zelalemkebede8454 Před 6 měsíci

      ለዘለአለም የሚሮር እግዚአብሔር ብቻ ንው።

  • @zemichaelentertainment8332
    @zemichaelentertainment8332 Před 9 měsíci +7

    That was what we all Christians around the world 🌎 need to watch, listen, learn, understand and live through about the parts of bible and God(Jesus Christ) in a peaceful and respectful way.
    Thanks to Our Teachers!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @befekadukidane96
      @befekadukidane96 Před 9 měsíci

      That is how people shall be drawn to reading the bible and make their own decision

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Před 9 měsíci +8

    በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነው
    ሁለቱንም እግዚአብሔር ያክብርልን ። በዚዉ ይቀጥል በርቱ 🙏🙏

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před 9 měsíci +9

    Wow I am so happy Haleta TV may God blessed you this is great !!!! በአንድም በሌላ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይስበካል በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ሕዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል ይላል ቃሉ ለስው ምርጫ ተስጥቶታል ስምቶ አንብቦ አመዛዝኑ ይሻለኛል የዘላለም ህይወት አገኝበታለው የሚለውን ይምረጥ ጌታ ኢየሱስ ለሁሌችንም የልባችንን አይን ያብራልን ማስተዋልን ያድለን ወንድማሽን አቤል ተባረክልን፣ የኦርቶዶክሱም መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ። እውነትን በፍቅር እንግለጠው ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችንም።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 9 měsíci +1

      የኔ ዉድ ልክ ነሽ ህዝቤ እዉቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል አለ። እና እኮ ጠፍተሻል ተመለሽ የምር ኢየሱስ እሱ ጋ የለም አትሸወጂ ሀሳዊዉ ሌባዉ ነዉ ያለዉ ከፍሬያቸዉ ታዉቋቸዋላቸዉ ብሏል መርምሪ አደራ እድትድኝ ነዉ ድርቅ እንዳትይ መርምሪ በየቤታችን ብንመረምር ጥሩ ነዉ

    • @jelo3241
      @jelo3241 Před 9 měsíci +2

      @@Kidist-rn2xc ጥሩ ብለሻል እህቴ መርምሩ ብለሻል መርምሪ መጽሐፍ ቅዱስሽን አንብቢ እኔ እውነት ህይወት መንገድ የሆነውን ስለእኔ በመስቀል ላይ የሞተውን የተነሳውን ያዳነኝን ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ አምኚ ከዘላለም ሞት ድኛለሁ ።ብቻውን አዳኝ ብቻውን ጌታ የሆነውን ይዥሃለሁ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      @@jelo3241 ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ክብር ይግባዉና አዳኝ ነዉ በ እዉነት አዳኝ ነዉም ለዛዉም የስሙ ትርጓሜም መድሐኒት ነዉ መልአኩ ሲያበስር እንዳለ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሀኒት እርሱ ኢየሱስ ተወልዶላችኋልና ብሏል ለዛዉም የዓለም ሁሉ መድሀኒት ነዉ። ግን ለዘላለም ድኛለሁ ያልሽዉ ላይ ወራጅ አለ። ኢየሱስ እኮ ተሰቅሎ ያዳነሽ ያኔ አዳም ለተሳሳተዉ ሀጥያት እንጂ ለወደፊትም ለምታጠፊዉ ሀጥያት ቀብድ አይደለም ደግሞስ ለዘላለም መዳንሽን በምን አወቅሽ ገና ሊፈርድ ይመጣል ከዳንሽ ለምን ለፍርድ ይመጣል። መፅሀፍ ቅዱስ ራዕይ ዮሀንስንም ብታነቢ ለሁሉም እንደስራዉ ሊፈርድ ይመጣል ይላል ድህነትሽ በስራሽና በቸርነቱ ይወሰናል እናቴ። ለዚህማ ንስሀ ለምን አስፈለገ ለዘላለም ከዳንሽ ጌታሆይ በስምህ አጋንንትን አላስወጣንምን ሲሉት ጌታ ሆይ ያለ ሁሉ መንግሰተሰማይ አይገባም ይላል እንደዉም አላዉቃችሁም ይላቸዋል እምነት ከምግባር ጋ ያስፈልጋል ኢየሱስ ብሎ በመጥራት ብቻ አትድኑም

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci

      @@jelo3241 ግን እስኪ ተረጋጊ ብቻዉን አዳኝ ስትሉ እኮ ከሰዉ ጋ ነዉ የሚያድነዉ የተባለችሁ ነዉ የምትመስሉት ለምን ያልተፃፈ ታነባላችሁ ብቻዉን አይደል የተሰቀለዉ ድሮስ ከሱ ሌላ ማን አዳኝ አለ በኔ የሚያምን እኒህ ምልክቶች ይከተሉታል ስላለ በስሙ ያመኑትን እናከብራለን በስሙ አጋንንትን የሚያስወጡትን ዋኖቻችሁን አስቡ እንዳለ ወንጌል እናስባለን እንዘክራለን አለቀ አናመልካቸዉም ክብር ስለሚገባቸዉ ክብር ሰተናል። በተረፈ ዘላለማዊ ሞት አሁንም አለ አትሸወጅ ዉሃዉንም እሳቱንም አቅርቤልሀለሁ ከፈለከዉ እጅህን ስደ ድ ነዉ ያለዉ። ሲኦል የለም እያልሽ እኮ ነዉ

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 Před 9 měsíci +5

    Amaizing Memihir Girum God bless you telling the real truth. Masitewal Geta lehulum yisit.

  • @azmachtefferi3892
    @azmachtefferi3892 Před 9 měsíci +6

    Such types of discussion has to continue and needs to be encouraged. Keep it up!!

  • @tedrosstgaye
    @tedrosstgaye Před 9 měsíci +12

    እውነት ስምን መላእክት ያወጣዋል ግሩም ነው መ ምራችን

  • @tadelelankrew1578
    @tadelelankrew1578 Před 9 měsíci +11

    ይህ ተሞክሮ ተጠናክሮ ቢቀጥል መልካም ነው። በእኔ ግምት ይህ የእምነት ነጻነትን የሚያስፋፋ፣ አማኙ የራሱን እምነት ብቻ ማራመድ እንዳለበት ይገልፃሉ።
    ቀጥሉበት
    ሌሎችም ይጋበዙልን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 8 měsíci +4

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይተመሰገን ይሁንልን መምህርዬ ቃል ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መጽሐፍ ቅዱስ ፹፭ ላይ እኮ ሁሉ ተጽፎልናል አለ

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 Před 8 měsíci +6

    My ortodox memeir My hands up Explained it well🙌🙌🙌🙌🙌Tebarek🙏🙏🙏

  • @wasyhungetachew9701
    @wasyhungetachew9701 Před 9 měsíci +22

    አቤት አቤል ትህትናህ፣ እውቀትህ ተባረህ።

  • @WederAbebe
    @WederAbebe Před 7 měsíci +3

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ቃለህይወትን ያሠማልን በርቱ ደስ ይላል ቀጥሉ እንማማራለን

  • @habtamuzewdu7487
    @habtamuzewdu7487 Před 9 měsíci +8

    እንደዚህ አይነት ውይይቶች ሰሚውን ያንጻሉ የደፈረሰውን ያጠራሉ ።አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Před 9 měsíci +10

    እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ ቀጥሉበት እንዲህ በጠረፔዛ መማማር ጭዋነት ነው፡፡

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 Před 9 měsíci +5

    ውንድም ግሩም አቤት መረጋጋት እቤት እውቀት ተባረክ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 9 měsíci +12

    Thank you, guys. I like the discussion. Please keep going 🙏 ❤

  • @mekdi6175
    @mekdi6175 Před 9 měsíci +9

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Před 9 měsíci +12

    I am proud to be ortodox ❤❤❤❤❤

  • @shewangizawbekele1162
    @shewangizawbekele1162 Před 6 měsíci +1

    ወንድም አቤል ዋዉ መረዳትህ አስደንቆኛል ከእግዚአብሔር ቃል ጋር በታረቀ በእውቀት ጣልቃ ሳትገባ በሰከነ የገለፅክበት መንገድ በጣም ግሩም ነዉ ጌታ ይባርክህ

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 Před 9 měsíci +10

    ያምላኬ ቃል፤ግልፅ እኮ ነዉ፤መንፈስ ቅዱስ ሳትቀበል፤ስለ ልሳን አይገባህም!!!!!

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před 9 měsíci

      😂😂😂 ሻምፓራራራራራራጳመኘወሰመኘአከአአአሰወጨአኘኘነኘኘጠ ተርጉሚ

    • @abrahamsolomon9708
      @abrahamsolomon9708 Před 9 měsíci

      የሸርሙጣ ቋንቋ ሰብስበህ አትላገግ

    • @user-cq4nu5xn4e
      @user-cq4nu5xn4e Před 8 měsíci

      በጣም ባለጌ ነህ እሲክ ከመሳደብ መጰሀፋ ቅዱስ አምብብ

    • @abrahamsolomon9708
      @abrahamsolomon9708 Před 8 měsíci

      ትላም

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 Před 9 měsíci +25

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድም አቤል ንጉሴ

    • @GoitomAlem-ez2ms
      @GoitomAlem-ez2ms Před 8 měsíci

      ንጉሳችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኖው ጅል

    • @mfatal8654
      @mfatal8654 Před 3 měsíci

      ንግስቲቱ ድንግል ማርያምን ስላልያዛቹ አትችሉም መዳን

  • @samueldagne3642
    @samueldagne3642 Před 9 měsíci +2

    God bless you both. It is a respectful discussion. Is so teachable. Best start, Haleta,
    An Enlightening experience you have Memhere keep up!

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 Před 9 měsíci +2

    መምህር ግሩም ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤ቤተክርስቲያናችን ስንዱ እመቤት ናት ስንል በምክንያት ነው!እንዲህ ያሉ አንደበት ርትዕ'ዎች ስላሉአት ነው። በመቀጠል ግን ግሩም እና ድንቅ ደርዝ ያለው አስተማሪ ክርክር አልያም ውይይት ነበር እናመሰግናለን።ጆሮ ያለው ይስማ ይላል