የእማሆይ ዜናማርያም ምላሽ | የዘማሪት ሶፍያ ጥያቄ ለሰነፍ ኦርቶዶክስ ማንቂያ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 02. 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    የእማሆይ ዜናማርያም ምላሽ | የዘማሪት ሶፍያ ጥያቄ ለሰነፍ ኦርቶዶክስ ማንቂያ ነው
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Komentáře • 2,4K

  • @michaelalem3845
    @michaelalem3845 Před 5 měsíci +2044

    እባክህ ተክልዬ ወንድሜ በሌላ ጊዜ እና ሰዓት እማሆይ ዜናን ደግምህ በሰፊው አቅርብልን ይቅረብ የምትሉ ላይክ አድርጉኝ

    • @meazayerdaw5327
      @meazayerdaw5327 Před 5 měsíci +6

      Kezi befit bezu media lay kerbewal. (Eotc, mahbere kidusan , yeneta…lay. Besmachew search adergu

    • @betieltsegaye4315
      @betieltsegaye4315 Před 5 měsíci +5

      እባክክክክህ፡አዎ 💯

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 Před 5 měsíci +5

      አዎ ይቅረቡልን

    • @breyhabeshawit8280
      @breyhabeshawit8280 Před 5 měsíci +5

      ያቅርብልን ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት በዚ ቪድዮ

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw Před 5 měsíci

      አው❤❤❤❤

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia Před 5 měsíci +788

    አባታችን ገብረ ኪዳኒ ይቅረቡ የምትሉት በላይክ ግለፁ በማርያም

    • @Ethiopia2112
      @Ethiopia2112 Před 5 měsíci +2

      እሺ አይሉም እንጅ

    • @chaffeeseyoum
      @chaffeeseyoum Před 5 měsíci +1

      ሃይማኖት ላይ የምትሰሩ ዩቲበሮች ቤተ-ክርስቲያን ላይ ያሉትን መምህራን እዚህ ላይ ብትሰሩ

    • @codebloxanimation161
      @codebloxanimation161 Před 5 měsíci +3

      እረ ምን ማለታችሁ ነው የቆሎ ጎደኛችው መሰሏችሁ?

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d Před 5 měsíci +2

      እረ በእግዚአብሔር ጓደኛችሁ መሰሏችሁ ሲጀመር እማሆይ እራሱ መቅረብ የለባቸውም ነበር

    • @teshaymikiyaes521
      @teshaymikiyaes521 Před 5 měsíci +1

      አዎን በእውነት በተለይ ሶፊያ መጠየቅ የምትፈልገውን እሳቸው ቁጭብለው ባስተማሯት ነው የምለው

  • @Wondimu-bg6gg
    @Wondimu-bg6gg Před 5 měsíci +208

    ኡፎይ እንኩዋንም የኢትዬጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆንኩኝ እግዚያብሄር ይመሰገን

  • @lisanekirstos12
    @lisanekirstos12 Před 2 měsíci +4

    እባክህ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ይቅረቡልን ። ይሄን ና መሰል ጉዳዮችን ያብራሩልን ተክሌ። ይቅረቡ የምትሉ like በማድረግ ....

  • @user-et2ny6cy8g
    @user-et2ny6cy8g Před 5 měsíci +1085

    እርጋታ የሴትነት ዉበት እዉቀት ትህትና እምነት እዚጋ ይታያል
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እማሆይ በቤቱ ያፅናዎት❤❤❤

    • @yaminet2519
      @yaminet2519 Před 5 měsíci +4

      Bible ewiket gn yelem zim blo were

    • @user-et2ny6cy8g
      @user-et2ny6cy8g Před 5 měsíci +19

      በደንብ ስማዉ ዝም ብለህ ቲፎዞ አትሁን ከልብ ስትሰማ ይገለጥልሀል

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 Před 5 měsíci +1

      ሁሉን አሟልቶ እንደሰጣት በውበቷና በእርጋታዋ ሲያሞጋግሳትና በውበቷ ተማርኮ አፉን ከፍቶ ሶፊያን ሲያያት የነበረው ጋዜጠኛው ተ/ሃይማኖት አላየሽውም እሺ እሱ ይቅርና አፈር ለሚበላው ውበት የውበት መለኪያችን ግን ኢየሱስ ነው እንዲሁም ደግሞ የመጽሓፍ ቅዱስ እውቀት አስፈላጊ ነው አና መጽሓፍ ቅዱስን በመንፈስ ቅዱስ ምሪት አንብቡ ኦርቶዎች

    • @user-et2ny6cy8g
      @user-et2ny6cy8g Před 5 měsíci +17

      ለኔ የታየይን መሰለኝ የተናገርኩት ተክሌ በስጋ አይኑ ነዉ ያየዉ እማሆይ ግን ይለያሉ በአለማዊዉም በመንፈሳዊዉም እዉቀት ግን ምን አናደዳቹ ሶፍያ ቆንጆ ናት ግን እዉቀት ላይ ገና ነች የልባችንን አይን ያብራልን🙏

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 Před 5 měsíci +1

      @@user-et2ny6cy8g:- እውቀታቹንማ አየነው እኮ ዘማሪያም እንዴት እንደነበር እንዲሁም ቄሶቻቹ እያየነው ነው አስተምህሮታቸውን የሶፊያን ላልሽው ደግማ ዓላማዋ አልገባንም ሳይገባት ቀርቶ አይደለም ግን ሁኔታዎች እስኪጣሩ እንጠብቅ በተረፈ ለመበሻሸቅ ሳይሆን የሒወት ጉዳይ ነው እውነትና ሒወት ደግሞ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው

  • @yohanesagza7910
    @yohanesagza7910 Před 5 měsíci +392

    እንደ እኔ ምስጥ ብሎ ያዳመጠብቻ 👍like ግጭት

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Před 5 měsíci +191

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ 🙏

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 Před 5 měsíci +1

      አሜን

    • @Ayinad
      @Ayinad Před 5 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜንንን

    • @tigistteshome7660
      @tigistteshome7660 Před 5 měsíci +1

      አሜንንንን🙏🙏🙏

    • @apos658
      @apos658 Před 5 měsíci +2

      ኦሮቶዶክስ ሳይሆን የሚድነው በክርስቶስ ኢየሱስ መሆን ነው የሚድነው

    • @selamshewangizaw8767
      @selamshewangizaw8767 Před 5 měsíci +4

      ​@@apos658ኦርቶዶክስ ማለት እኮ የቀናች መንገድ ማለት ነው አማላጅ የሆነውን ሳይሆን ፈራጁን ኢየሱስ ክርስቶስን የምትሰብክ ሀይማኖት ናት!

  • @samuelyohannes5874
    @samuelyohannes5874 Před 3 měsíci +7

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ በጣም ጥሩ የጨዋ ንግግር ነው የሰማሁት

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 Před 5 měsíci +694

    አቤት መታደል ::በዚህ እድሜ ተመርጦ የፈጣሪ መሆን !"እግዚአብሔር"ስሙ የተመሰገነ ይሁን::

  • @mekonenmarye1178
    @mekonenmarye1178 Před 5 měsíci +352

    በጣም አመሰግናለሁ ለሀያ አምስት አመታት የጴንጤ እምነት ቆይቸ ነበር። ዳሩ ግን ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ እምነት ስመለስ በውስጤ ያልተመለሱልኝ ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል

    • @YoungMalik-ef1lm
      @YoungMalik-ef1lm Před 5 měsíci +2

      temesgen new

    • @samataraizi
      @samataraizi Před 5 měsíci +1

      አሁንም በደንብ ጠይቅ

    • @user-sh8cv1pg5b
      @user-sh8cv1pg5b Před 5 měsíci +17

      ወደ ጼንጤ እምነት እሚስብ ክፉ መንፈስም አለ እና በደንብ ፀልዩ የመምህር ተስፋየን ትምህርት ብታዳምጡ አሪፍነው ማለቴ ስለ እርኩ ሳን መናፍስት ከይቅርታ ጋር

    • @jerytedy600
      @jerytedy600 Před 5 měsíci +2

      @@user-sh8cv1pg5b😂😂😂😂😂😂 ጌታ አንዴ ከያዘ አይለቅም በቃ ሄድኩ ሲሉ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ይመልሳቸዋል ወደ ራሱ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před 5 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 Před 5 měsíci +59

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ይህን ለሶፊያ ብቻ መልስ ሳይሆን ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው ማነው እንደ እኔ ብዙ ያተረፈ በላይክ ግለፁሉኝ

  • @Zeweter1
    @Zeweter1 Před 5 měsíci +83

    እማሆይ እራሳቸው አንድ መፅሀፍ ናቸው እንደ ኦርቶዶክስ እንኳን ብዙ አስተማሩን እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ

  • @user-rl4nv3jg9p
    @user-rl4nv3jg9p Před 5 měsíci +629

    እማሆይ ዜና ማርያም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን እንደእማሆይ ያሉ ወጣቶችን ያብዛልን

  • @aynalem2449
    @aynalem2449 Před 5 měsíci +371

    ኦርቶዶክስ ልዩ ናት 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @selamgizaw4670
      @selamgizaw4670 Před 5 měsíci +2

      ኢየሱስ ልዩ ነው

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 5 měsíci +1

      ​@selamgትሽ ከንቱ ስለ ኢየሱስ ለኦርቶዶክስ አታስተምሪም በስሜ ብቻ መዳን የለም ብሎዋል ኢየሱስ መስላ ምርምር ምትከተል ኦርቶዶክስ ናት የብልፅግና አጀንዳ አስፈፃሚ መናፍቅ የፖስተር መጫወቻizaw4670

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před 5 měsíci

      @@selamgizaw4670ትክክል!!!

    • @mekgeb9018
      @mekgeb9018 Před 5 měsíci

      @@selamgizaw4670 እሱ ለኛ ለኦርቶዶክሳውያን ኢየሱስን አይገልጥልንም!!! እየሱስ ያንቺ እና የኔ የአለም ሁሉ ፈጣሪ አልፋ እና ኦመጋ ነው። አንድ ግለሰብ በሚጠራበት አገላለጽ አትግለጪው!!!!

    • @YordiBekele
      @YordiBekele Před 5 měsíci +2

      ከልዩም ልዬ❤

  • @mohammedp1090
    @mohammedp1090 Před 4 měsíci +18

    የኔ እናት ከኔ ከንቱ ከሆንኩኝ ልጅው እድሜ ቀንሶ ለርሶ ይጨምርልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Před 5 měsíci +49

    አቤት መታደል የቅድውሳን አባቶቻችን አምላክ ፍፃሜውን ያሳምርሎት የርሶ ሰራተኛ ብሆንኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 5 měsíci +412

    ይሄን የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

    • @yetatwork6137
      @yetatwork6137 Před 5 měsíci +1

      😂🎉 13:31 😢😊😢

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Před 5 měsíci

      የራሳችን ባልሆነ ነገር እና በክርክር መሸናነፍ በማይቻልበት ከውጭ በመጣ ሀይማኖት መባላት
      አይደብርም?
      #እርግጥ_ነው_ለዩቲዩበሮች_ጥሩ_መሸቀያ_ሆኗል።
      ዶስቶቪስኪ ይህን ብሎ ነበር እኔ እግዚአብሔር አለም የለም የሚል ክርክር ውስጥ መግባት አልፈልግም።
      እኔ ማለት የምችለው ግን እግዚአብሔር አለ ከተባለም የአለምን ህዝብ በእኩል እያስተዳደረ አይደለም።
      ገሚሶ ሀብታም በልቶ ጠግቦ የተረፈውን የሚደፋ።
      አብዛኛው ደሀ የሚበላው አጥቶ በረሀብ የሚያልቅ።
      ጉልበተኞች ምስኪኖችን በጦርነት የሚፈጁበት።
      ግፈኞች ገዳዮች ተንደላቀው እየኖሩ ለሰው ልጆች መልካም የሚሰሩ በአጭሩ የሚቀጩበት አለም።
      ኤጭ
      ያም ሆነ ይህ ሳያዩ ያመኑ ብፁአን ናቸው በሚለው አምናለሁ።

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Před 5 měsíci +2

      amin3❤👏👏👏👏👏👏👏

    • @elsabekele8124
      @elsabekele8124 Před 5 měsíci +2

      Amen

    • @user-kk8mz4kg4h
      @user-kk8mz4kg4h Před 5 měsíci +1

      አሜን 🙏🏽

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 5 měsíci +122

    ጼንጤዎች እናመሰግናለን በናንተ ውዝግብ እኛ እየነቃን ነው እመሆይ እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን ማነው እንደኔ
    ባልተጨረሸ ያለው በስምአብ
    ይገርማል
    በቤቱ ያቆይልን ከከንቱ ውዳሴ ይከውሏት ያድኖት

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 Před 5 měsíci

      ጥሩ ነው ንቁ ግን ግን የእናንተ ህዝብ ወደ መጽሀፊ ከመጣ ጥሩ ነው

    • @user-qe4fw1wf7k
      @user-qe4fw1wf7k Před 5 měsíci +1

      ትምህርቱ ሁለታቹም አልገባችሁም በምልልሳቹ ማወቅ ይቻላል

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 5 měsíci

      እኔ ያልገባኝ ትምህርቱን ሳይሆን ጥያቄው ነው ያልገባኝ

    • @samataraizi
      @samataraizi Před 5 měsíci

      ​@@user-qe4fw1wf7kየተረዳውት ይህን ነው❤

    • @user-tk3rk3yi5d
      @user-tk3rk3yi5d Před 5 měsíci +1

      በትክክል የተውዛገባችሁ ኑ ስሙ እውነት ነው ስለማናነብ ብዙ አላውቅንም ግን ደሞ እደዚ መስማት ይቻላል እና ኑ ስሙ

  • @user-lx2xv7no5q
    @user-lx2xv7no5q Před 5 měsíci +3

    ጥርት ያለው ያለ መቀላቀል የቤተ-ክርስቲያን ት/ት ይኸው ነው።መናፍቃን እርማችሁን አውጡ።የሀሰት ክሳችሁ እውነትን እውነት ከመሆን አይገድበውም።የክርስቶስ-ኢየሱስ ቤተ-ክርስቲያን ህብረት ውስጥ ያልሆነ ሰው ሁልጊዜም ስሁት ነው። እኛ ግን የተሰቀለውን ኢየሱስን በሚገባው ክብር እንዲህ እንሰብከዋለን።ቅዱሳት መጻህፍትን በምልዓት እንጂ ቆንጽለን አንረዳውም።እማሆይ ጸጋ ይብዛልዎት❤❤❤

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob Před 5 měsíci +40

    በስመአብ ምስጥ ብዬ መቼ እንዳለቀ እንኳን አላወኩም ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7c Před 5 měsíci +373

    ተክልዬ ውበት ቁንጅናስ ይሉሀል ይህ ነው እማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን!

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 Před 5 měsíci

      ምነው ሶፊያን በውበቷ ስላደነቃት ነው? 😜

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 5 měsíci +4

      ሶፍያም እህታችን ናት ምንፍቅናዋ ውጭ እሱንም ትህትና ካላት ትመለሳለች

    • @workayehutanetse7883
      @workayehutanetse7883 Před 5 měsíci +2

      “እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና፦ ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።”
      - ሉቃስ 22፥19

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 5 měsíci

       እና ፡ ምንድነው ፡ ምትል

    • @Mesale_AB
      @Mesale_AB Před 5 měsíci +8

      እማሆይ ከስጋዊ/ ከውጫዊ ውበታቸው በላይ መንፈሳዊ ህይወታቸው ቀልብን ይገዛል፣ ደግሞም ወንድማችን ከአክብሮት የተነሳ እና በቤተክርስቲያናችን አስተምሮ አለምን ንቀው በምንኩስና ላሉ መንፈሳዊ ያን ስጋዊ ነገራቸውን ማድነቅ ከንቱ ውዳሴ ነው: ጎበዝ ተክለሃይማኖት👏👏👏
      ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ: በረከትዎ ይደርብን🙏 እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @yeshibelay4860
    @yeshibelay4860 Před 5 měsíci +200

    ይሔ ሚዲያ የጠቀመው ማንንም አይደለም እኛ የተዋዶ ልጆችን ነው ምክንያቱም በለማንበባችን ብዙ ህይወት አተን ነበር እና መንገዱን ነው ያበራችሁልን እኛ ደግሞ ያንን ሻማ ይዘን መጓዝ ነው ያለብን እና በርቱልን እግረኛው

    • @Abenyhe
      @Abenyhe Před 4 měsíci

      ወደ ክርስቶስ እስከልመጠ ድረስ እንደ ጨለማ ነው የሚትይኖሮው

  • @HargeWondmu
    @HargeWondmu Před 5 měsíci +14

    ሶፊያ ነይ ወደኦርቶዶክስ እዚሰላም እረፍት አለ❤

  • @mahiletfeleke4292
    @mahiletfeleke4292 Před 4 měsíci +4

    የሶፊያን ጥያቄ አልሰማሁትም ግን መስማትም አያስፈልገኝም። እናቴ ከእርሶ ብዙ ተምሬያለሁ እንደኔ አይነቱ ከርሶ ብዙ እንዲማሩ እድሜ እና ጤና ይስጦት እናቴ

  • @Aman-hm7bf
    @Aman-hm7bf Před 5 měsíci +280

    እማሆይ ዜና ማርያም እኛንም የእርሶን ፀጋ እመቤቴ ትርዳን መድሀኒያም ይስጠን ቃለህይዉት ያሰማልን ኦርቶዶክስን ለዘላለም ያቆይልን

    • @kastrotomatoga5022
      @kastrotomatoga5022 Před 5 měsíci +1

      Emebet atredahim fetari yirdahi fitur befetari aykeyerim

    • @merd24
      @merd24 Před 5 měsíci

      ​@@kastrotomatoga5022 ቆሻሻ እርኩስ ውፃ

    • @azebfiqadu2453
      @azebfiqadu2453 Před 5 měsíci

      "Emibet" sitel betsemah min endimtlh!endtbalechew blat esuam eko tredta new

  • @eyarusesayas3928
    @eyarusesayas3928 Před 5 měsíci +74

    አቤት መንፈስ ቅዱስ የቀረበው ሰው ውበት እውቀት እርጋታ ታድለው እማሆይ እድሜ ከጤና ይስጦት🙏🏾

  • @MekuanintBirru
    @MekuanintBirru Před 5 měsíci +19

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሳላስበው አልጠገብ የሚል ማር የሆነ ዝግጂት ነበረ ፈጣሪ መካሪ ተቆጭ አስተማሪ እናት አባት ሽማግሌ ያላሳጣን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ሐገራችን ሰላም ያርግልን

    • @Magnetmedia16
      @Magnetmedia16 Před 5 měsíci

      በገብኤል ስብስክራያብ አርጎኝ 1ሺ ልገባ 74 ሰው ነው የቀረኝ

    • @sergutabebe4114
      @sergutabebe4114 Před 5 měsíci

      ተመስገን እንዲህ ያለ ነገር መሥማቴ ጠቀመኝ

  • @michaiahlove4736
    @michaiahlove4736 Před 5 měsíci +14

    በረከቶት ይደርብን እናታችን መንፈስ ቅዱስ ሲሞላብን እንዲህ በሞገስ መዋብ የሚናገሩት ሲጣፍጥ። የእግዚአብሔርን ቃል በሞገስ የሚመግቡ ያብዛልን🙏 ይእኝን እንቁ እናታችን እንደገና ጋብዙልን በሞገሱ ያኑርልን

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Před 5 měsíci +146

    ከማር የበለጠ የሚጣፍጥ አደበት እግዚሐብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ

    • @torrastiti
      @torrastiti Před 5 měsíci +14

      ይቅርታ ወድሜ እማሆይ ናቸው አች አይባሉም

    • @tarikuyirga8834
      @tarikuyirga8834 Před 5 měsíci +18

      @@torrastiti ይቅር በሉኝ ባለማስተዋል ባለማወቅ ነው

    • @torrastiti
      @torrastiti Před 5 měsíci +5

      🙏

    • @HiwotHiwot-jh8sw
      @HiwotHiwot-jh8sw Před 5 měsíci

      ​@@tarikuyirga8834🙏🙏🙏🙏

    • @Israel.London
      @Israel.London Před 5 měsíci

      እማሆይ አንቱ ነው የሚባሉት:: አንቺ አይደለም::

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU Před 5 měsíci +22

    እኔ ለምሳሌ እምኔቴን በደንብ ለማወቅ ያበቃኝ ሶሻል ሚዲያ ነው በፌት በዘፈቀደ ነበር የምኖረው አሁን ግን ከሞላ ጎደል ራሴን እያወቅሁ ነው ምስጋና ለሰማይ ምድሩ ፈጣሪ ልድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድሀኔለም❤❤❤

  • @user-vo2xf8wg5c
    @user-vo2xf8wg5c Před 5 měsíci +15

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማሆይ የ አገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ቤተክርስቲያን እና እኛም ልጆቿ በእዉነቱ ኮርተንቦታል።

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 Před 5 měsíci +18

    መታደል ነው በዚህ እድሜ ለፈጣሪ መሰጠት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እማሆይ 💕❤❤

  • @merawibuaya
    @merawibuaya Před 5 měsíci +209

    የአነጋገር ቁጥብነት ከአንደበት የሚወጡ ቃለ እግዚአብሔር ቃላት የእውቀት ጥልቅነት የአስኬማቸው ክብርነት ርትእት ተዋህዶ ስንዱ እመቤት በቤቱያኖረኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን እማሆይ ዜና ማርያም ቃለሂይወት ያሰማልን፡፡

    • @workayehutanetse7883
      @workayehutanetse7883 Před 5 měsíci +2

      “እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና፦ ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።”
      - ሉቃስ 22፥19

    • @workayehutanetse7883
      @workayehutanetse7883 Před 5 měsíci +2

      ልጅነቶ ከእምነት ነው የሚጀመረው። መፅሀፍ ምን ይላል ።ጥምቀት የልጅነት ማሳያ ነው። ዮሐንስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹¹ የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።
      ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
      ¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።

    • @workayehutanetse7883
      @workayehutanetse7883 Před 5 měsíci

      አንድ ሰው ክርስቶስን አምኖ የተቀበለ ጊዜ የእግዚየር ልጅ ሆነ።ያንን ደግሞ ለማሳየት በውጭ በጥምቀት ይገልፀዋል።እንጅ ሳያምን ሳያውቅ በ40 ና በ80 ውሃ ውስጥ ተነክሮ ስለወጣ አማኞ ነው አያስብልም። ምንም አያውቅማ

    • @mekgeb9018
      @mekgeb9018 Před 5 měsíci

      @@workayehutanetse7883 መጽሃፍ ቅዱስ እንደሚል በትምቀት ክርስቶስን እንለብሳለን፣ ህጻናት ይሄን አማናዊ ክርስቶስን እንዳይለብሱት እሚከለክላቸው ማን ነው? ክርስቶስ እንዳለ ህጻናት ወደኔ ይምጡ አትከልክሏቸው ያለ አምላክ በፍጹም ትምቀትን አይከለክላቸውም። ህጻናት ማወቅ አይችሉም እና ካላወቃችሁ አትጠመቁም አይባልም!!! አንድ ጥያቄ ላንተ/ላንቺ አለኝ አያድርግብሽ እና ያንቺ ወይም የቅርብ ቤተሰብ ህጻን ልጅ (6 አመት ልጅ) ቢሞት ይፈረድበታል? ሲኦል ነው እሚገባው ነው እሚትሉት???

    • @kassywedajo3077
      @kassywedajo3077 Před 5 měsíci

      ሉቃስ 22 : 19 “እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና፦ ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።” መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ጌታ ለመታሰቢያዬ አድርጉት ብሎአል ። እማሆይ ግን አላለም እያሉ ነበር መምህር ሆነው እንዴት ይህን ክፍል አላነበቡም? እርሶ እንዲህ ካሉ ተማሪዎችዎ እንዴት ነው የሚመልሱት? ሌላው ከተናገሩት የተሳሳቱት ደግሞ ስለ ጥምቀት ነው። ወንጌላውያን አማኞች ጥምቀት እንደሌላቸው ሲናገሩ ነበር እርሶ ያሎት information የተሳሳተ ነውና ማንኛውም ወንጌላዊ አማኝ ይጠመቃል።
      - ሉቃስ 22፥19

  • @Tewahido4everTube
    @Tewahido4everTube Před 5 měsíci +135

    ይችን መልዕክት የምታዩ ሁሉ የእግዚአብሔር በረከትና ፀጋ በቤታችሁ እና በህይወታችሁ ይትረፍረፍ/ይሙላ/

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 5 měsíci +18

    እድሜና ጤና ይስጦት!!!
    ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቆት እማሆይ።
    እንደእርሶ ያሉትን ያብዛልን!!!

  • @bezatekilemariam7129
    @bezatekilemariam7129 Před 5 měsíci +11

    አማሆዬ መንፈሳዊ ጥበብን አብዝቶ ይጨምርሎት ያሎትን ይጠብቅሎት።🙏

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 5 měsíci +125

    እምነት ውበት እውቀት ትህትና የተላበሱ እናታችን አማሆይ ሆይ ክብር ይገባዎታል ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
    ኦርቶዶክሥ ሀይማኖቴ
    የዘላለም❤❤❤ቤቴ

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před 5 měsíci

      ውበት ....እውቀት 👎😳

    • @Daughter__of__him______
      @Daughter__of__him______ Před 5 měsíci +1

      @@user-dc1wb6td5oyegzabheren fetret endakalelk tawkaleh? Eswan Eko orthodoxoch sayhonu egzabher nw yeserat egnan sayhon amlaken nw yetgdaderkw🫠esti eyastewalen ennager eziga Eko mebshashek ena mefokaker aydelem qin lbona yenuren esti aykefelbet
      Lbona ysten lehulachen🤦‍♀️

  • @yeshumederesse
    @yeshumederesse Před 5 měsíci +140

    እማሆይ ዜናማርያም እድሜና ጤና ይስጥልን ልብ የሚማርክ ትምሕርትነው።

  • @selammessele4401
    @selammessele4401 Před 3 měsíci +1

    እማሆይ ዜና ማርያም ለርሶ የሰጠውን በረከትና ማወቅ ለኛም ለሀጢያተኞቹ ይስጠን

  • @tafegeb8577
    @tafegeb8577 Před 5 měsíci +9

    እማሆይ ቃለሕይወት ያሰማልን:: የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ:: እድሜ ከጤና ጋር:: በረከትዎ ይድረሰን:: መመረጥ እንዴን መታደል ነው:: እግዚያብሄር ይመስገን::

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 5 měsíci +77

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏
    እማሆይ ዜና ማርያም እንዳንቱ ያሎትን
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልጆች ያብዛልን
    🙏🙏🙏💛💚❤️⛪⛪⛪

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 Před 5 měsíci +12

      እርሶ ነው እሚባል ምንም እድሜያቸው ወጣት ቢሆኑም ለክብር ነው አንቱ እሚባሉትና

    • @amsalegammie2303
      @amsalegammie2303 Před 5 měsíci +7

      አንቱ ነው የሚባለው።

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 Před 5 měsíci +1

      እሺ አንቱ ብያለው አክባሪ እማሆ ብያለሁ እመስግናለው 🙏​@@wagayebelete6363

  • @user-vf8wr6ub8u
    @user-vf8wr6ub8u Před 5 měsíci +131

    አቤት መታደል አቤት መመረጥ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ እና በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Girmayegetahuntadese
    @Girmayegetahuntadese Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዝህ የበለጠ እድመና ፀጋ ሰቶ በቤቱ ያቆይልን እህታችን

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m Před 3 dny

    በእውነት እማሆይ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን እኛም የሠማነውን እግዚአብሔር አምላክ 30/60/100 የምናፈራበት ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 Před 5 měsíci +35

    ትትሕናን ከማርያም ፍቅርን ከ ክርስቶስ 🙏እምዬ ተዋህዶ 🥰 እኛንም ወደ ቤቱ ይመልሰን በተለይ እኛ ሴቶች በ እማሆይ ዉስጥ ራሳችንን እንፈልግ 🤲🤲🤲

  • @user-ob8ej8ih3f
    @user-ob8ej8ih3f Před 5 měsíci +87

    ምን ያህል መታደል ነው ወጣትነትን እድሜ ለእግዚአብሔር ማስገዛት በቤቱ መኖር እማሆይ እግዚአብሔር ለዘላለም በቤቱ ያፅናዎት ተዋህዶ ውብ ናት ስንል በምክንያት ነው 🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 5 měsíci +2

      ትክክል እማሆይ እድሜና ጤና ይሰጣት ጎበዝ እንደዚ ነው ሀይማኖት ከአንደበት መገራት እውቀት ኧር ምን ልበል እምዬ ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር

    • @user-ob8ej8ih3f
      @user-ob8ej8ih3f Před 5 měsíci +1

      ⁠@@TigistTeklehaymanotGebreselassአሜን እውነት ነው ቲጂዬ ግን እማሆይ በእድሜ ትንሽ ናቸው በተክልዬ ቆብ ማረጋቸው ከኛ ስለሚበልጡ አንቱ መባል ግድ ይላል እና ቲጂዬ አንቺም አስተካክይው እሺ ማር

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 5 měsíci +2

      @@user-ob8ej8ih3f ኧር ይቅርታ ተሳሰቼ ነው እማሆይ እናቴ አመሰግናለው ወንድሜ

    • @user-ob8ej8ih3f
      @user-ob8ej8ih3f Před 5 měsíci +1

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass ችግር የለውም ዋናው መታረሙ ነው 🙏

  • @bizuayewabebaw2124
    @bizuayewabebaw2124 Před 5 měsíci +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በከንቱ ውዳሴ ተጠልፎ ከመውደቅ ይጠብቅልን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @selamawitgebra5318
    @selamawitgebra5318 Před 3 měsíci +1

    በቤቱ ያፅናዎት እሙሃይ🙏

  • @user-ee9pc9jm8h
    @user-ee9pc9jm8h Před 5 měsíci +52

    በፆም በፀሎት እንዲህ በጥንካሬ ለመቆም እኛንም ያብቃን

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna Před 5 měsíci +53

    እማሆይ የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ያለውን የእግዚአብሔር ቃል በተግባር ገልፀውታልና እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በረከትዎ ይደርብን እናታችን

  • @user-rf8pu8de6r
    @user-rf8pu8de6r Před 4 měsíci +1

    እሙሀይ:ዜና:ማርያም፣:እግዚአብሔር: ዕድሜና: ጤና: ሰላምና: ክብር:ይስጥልን።እንደ:እርስዎ:ያሉትን:ያብዛልን።

  • @MarDemile
    @MarDemile Před měsícem +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Před 5 měsíci +54

    ከረጅም ጊዜ በኃላ ወደ ሚዲያዉ ተመልሰዉ ጥበብ የሞላዉ ንግግራቸዉን ከማሆይ ስለ ሰማሁ እጅግ ደስ ብሎኛል እማሆይን የመሰሉትን ያብዛልን ተክሌ ለአንተም እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን,,

  • @fekedemoges5002
    @fekedemoges5002 Před 5 měsíci +72

    እማሆይ ዜና ማርያም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @gzaKasu
    @gzaKasu Před měsícem

    ተዋህዶ ስለሆኩ እግዚአብሔር ይመስገን
    ከርሰወ ይስቱን ተማርኩ የኔትሁት❤

  • @genetkastro1286
    @genetkastro1286 Před 4 měsíci +4

    እማሆይ ዜ ናማርያም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m Před 5 měsíci +51

    ሙቅናትስ በመሆይ ዜና ማሪያም መንፈሳዊ ቅናት መታደል ነው እሞሀይዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥልን❤❤🎉🎉🎉

  • @genet21
    @genet21 Před 5 měsíci +20

    የኛ ቤት ውበቱ ያኮራል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እማሆይ እናንተን ለዚህ ክብር ያበቃችሁ አምላክ እኛን ለንስሀ ሞት የብቃን። እናንተንም በቤቱ ያፅናልን።

  • @user-vq8sm4eg4y
    @user-vq8sm4eg4y Před 5 měsíci +4

    አቤት እድል አያቹሁ ሰከን ያሉ ሁሉ ወረሱት ትህትናዉ ሊቅነቱ አነጋገሩ ፈጣሪ መስለዉ ነዉ እየሄዱ ያሉ አሞሆይ እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @AdmiringAzaleaFlower-vm1sy
    @AdmiringAzaleaFlower-vm1sy Před 3 měsíci +1

    እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 Před 5 měsíci +12

    የድንግል ልጅ ይክበር እንደነዚህ አይነት የኦርቶዶክስ ሊቅ አንሰት መኖኮሳት እንዳሉ አላውቅም ነበር እድሜ ጤና ይሰጥልኝ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před 5 měsíci +128

    ተክልዬ የማከብርህ የምወድህ እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏❤️

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 Před 5 měsíci +8

    በስመአብ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን እማሆይ እግዚአብሔር ይስጥልን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @hanahagos5861
    @hanahagos5861 Před 5 měsíci +2

    አቤት ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ መታደል ነው እውቀት ትህትና የአነጋገር ስርሀት ቅዱስ እግዚሐብሄር እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ ዜና ማርያም❤❤❤

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 Před 5 měsíci +74

    እማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት የሚደንቅ አገላለፅ ነው
    እውቀትን ያብዛሎት

  • @rahealabraham3819
    @rahealabraham3819 Před 5 měsíci +24

    ተክለሀይማኖት አዳነ ከአገቴ ጎንበስ በእግሬ ሸብረክ ብየ አመሰግነሀለሁ, በእማሆይ ዜና ማርያም እውቀት እና እምነት ስለካስከን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችንን በቤቱ ያጽናልን አንተንም ክርስቶስ ያበርታልን❤❤

  • @ethiopimengiste
    @ethiopimengiste Před měsícem

    ከማር የበለጠ የሚጣፍጥ አደበት እግዚሐብሔር አሁንምበቤቱ ያፅናዎት ቃለ ሒወት ያሰማል ለመንግስተ ሰማያት ያብቃልን አሜን

  • @cocob7788
    @cocob7788 Před 5 měsíci +7

    እማሆይዜናማርያም ቃለህይወት ያሰማልንአናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 Před 5 měsíci +20

    እውቀት : እምነት: ከትህትና ጋር: ሜካፕ የለ ምን: መንፈስ ቅዱስ የሞላው መልክና አንደበት ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን: እንደዚህ አይነት የተባረከ ሰው ስለሰጠን ፈጣሪ

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 Před 5 měsíci +2

      እመቤታችን ናት ለእኛ ሜካፕ

    • @user-gv4xp3mp4u
      @user-gv4xp3mp4u Před 16 dny

      መነኮሳት ውበታቸው ክርስቶስ ነው

  • @Yohanes-eu3xt
    @Yohanes-eu3xt Před 5 měsíci +50

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እማሆይ የቤተክርሲቲያን ኩራት ናቸው 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Před 5 měsíci +3

    እማሆይ እየሱስ ክርስቶስ እድሜ በጤና ያቆይልኝ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ

  • @hannahanna9082
    @hannahanna9082 Před 5 měsíci +1

    በስመአብ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እማሆይ ረዥም እድሜና ጤናይስጥዎት ቃለሒወትን ያሰማልንአቤት መታደል እግረኛው ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 5 měsíci +16

    ወይኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለ አንቺ እኔ ምን እላለው እግዚአብሔር ይመስገን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ስላደረገኝ

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Před 5 měsíci +56

    ተዋእዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @user-ex1bc8du1x
    @user-ex1bc8du1x Před 5 měsíci +8

    I am very great ful to the explanation provided .Knowledgeable ,understandable ,easy , visible.I appreciate and like the presentation.

  • @FasilAdmasu-cf8ts
    @FasilAdmasu-cf8ts Před 5 měsíci +10

    እማሆይ በእርስዎ ላይ ያደረ የእግዚአብሄር መንፈስ በኔ ላይ እጥፍ ሆኖ እንዲያድርብኝ ፈጣሪየን እጠይቀዋለሁኝ ፈጣሪ ጸጋዎትን ያብዛልዎት አሜን

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta Před 5 měsíci +29

    አማሆይ እንዴት መታደል ነው ያሉትን ፀጋ ፊቶት ላይ ይታያል ከእግዚአብሔር ጋር መኖር እኮ መታደል ነው እኔ በልጅነቴ ሰበታ መድኃይናለም እዛ ምልኩስናን እመኝ ነበር ግን የኔ ህይወት ሌላ ሆኖም ግን ክብሩን የድንግልማሪያም ልጅ ይውሰደው አሁን በስተርጅናዬ ጊዜም ቢሆን የልቤን መሻ እንደሚደረግልኝ አምናለሁ እርሶ ግን መታደሎ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት አገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 Před 5 měsíci +34

    እናታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዟሎት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት፡፡

  • @mekedeslove8049
    @mekedeslove8049 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @elshadaybelete4577
    @elshadaybelete4577 Před 5 měsíci +3

    እማሆይ ከኛ የሚፈልጉት ውዳሴ ና ምስጋና አድናቆት ሳይሆን ያካፈሉንን የህይወት ቃል በኑሯችን ለመፈፀም ቆርጠን መነሳት ነው። ከሁሉ በላይ ግን እንደእርሳቸው ያሉትን መነኮሳትን እንዲያፀናልን በፀሎት ልናስባቸው ይገባል።

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 5 měsíci +8

    ኦርቶዶክስ ፍቅር ናት ሰላም ናት ።።እማሆይ እናመሰግናለን

  • @-truthprevails3674
    @-truthprevails3674 Před 5 měsíci +30

    የተሰማኝን ይሄ ነው ብዬ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል:: የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትና ታላቅነት ለመመስከር ፈጣሪ ሙሉ ፀጋውን ያደላቸውን እማሆይን እድሜና ጤና እንዲሰጣቸው እመኛለሁ::

  • @user-jq6bx4yh6o
    @user-jq6bx4yh6o Před 5 měsíci +2

    አቤት መታደል እደት አይነት መመረጥ ነው ተዋሕዶኮ ሚስጥሯ ተዘርዝሮ አያልቅም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማሆይ❤❤❤ የስም ክርስቲያን ወየውልኝ ለኔ😢😢

  • @NehaiMan
    @NehaiMan Před 5 měsíci +2

    መምህር ዘበነለማ እናእማሆይ የኢትዮጵያ አልማዝ ውርቅ እቁናችሁ❤❤❤ሰወዳችሁ

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 Před 5 měsíci +16

    ጴንጤ ይሰማል ከአለባበስ ጀምሮ ይታያል ይስማል ይህ የተዋህዶ ስርአት እንዲህ ነው እንቁልልጭ እኛ ከጴንጤ ጋር አንድ አይደለንም አትምጡብን አንፈልግም ።

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 Před 5 měsíci

      ዋናው ልብ ነው😂

    • @sarasolomon2002
      @sarasolomon2002 Před 5 měsíci

      @@etafarawalemu2635 ልብ የለንም ወይ ባንቺ ልብ ነው የምንቀሳቀሰው ባንዳ ብልፅግና ፊት የቀጀላ እቃ የሽመልስ ሽንት

    • @user-zy9dp1lq9f
      @user-zy9dp1lq9f Před 5 měsíci +2

      ሴት ልጅ ትከናነብ ይላል ልብ ብቻ በቂ አይደለም ጭንን ገልጦ ለምሥጋና ወደክርሥቶሦ መቅረብ ምን ያሕል መርከስ ነዉ ጴንጤዎች እግዚአብሔር ልቦናችሑን ይመልሠዉ

    • @Smashville3
      @Smashville3 Před 5 měsíci

      😢​@@sarasolomon2002

    • @NelomaNeloma
      @NelomaNeloma Před 5 měsíci

      ​​​@@sarasolomon2002በልብ የሞላው በአፍ ይወጣል ማለት ይህ ነው ልብሽን አየሽው? ስድብ፣ ጥላቻ ትዕብት ፣ዘረኝነት የተሞላ ነው ።ቀሚስ መጎተት ትርጉም የለውም። እሱ ከሆነ ሥላሴን የማያምኑት ሁለንትናቸውን ይሽፍኑ የለ እንዴ? ስለዚህ ከነርሱ ጋር አንድ ናችሁ?
      ሳታስቢው በስድብሽ የገለጥሽው እውነት ኦርቶዶክስ ኦሮሞን እና ሌላውን የማያካትት፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊው ክርስትና ሳይሆን ለተለያዩ አለማዎች ማስፈጸሚያ በሰው የተቋቋመ የአማራ ተቋም መሆኑን ነው። ላንቺ አይነቶች ዘረኞችና አለማዊያን ጥሩ ምርጫ ነው፣ የሚፈልጉትን ያገኙበታል።
      መንፈሳዊ መስሏቸው የሚከተሉት ምስክኖች ግን ያሳዝናሉ። እውነቱን ይግለጥላቸው።

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 Před 5 měsíci +28

    እናታቺን 🙏ፀሎቶሎ በረከቶ ይደርብን

  • @user-xx5jd2mc5q
    @user-xx5jd2mc5q Před 5 měsíci +2

    እማሆይ እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛ ለሰነፎች እቤታችን ሆነን እንድንማር እግዚአብሔር ፈቅዶል በረከትዎ ይድረስልን እኛ ኦርቶዶክሶች እውነት በጣም እድለኞችነን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před 5 měsíci +3

    ምን ብየ ልፃፍ እማሆይ ቃለህይወትን ያሰማልን በረከቶ ይድረሰኝ አሜን ..... ሴቶች ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ ትህትና እና እርጋታ ከምግባርና ከፀባይ ጋር እንማር በእውነት መታደል ነዉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን የዘመናችን ወለተ ጴጥሮስ ብዮታለሁ የኔ እናት ❤❤❤❤

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 Před 5 měsíci +38

    የተባረከ የእማሆይ አንደበት፣ እግረኛው ደጋግመህ አሰማን እባክህ ።

  • @addisunegeyaa2048
    @addisunegeyaa2048 Před 5 měsíci +11

    መንፈሳዊት ድንቅ እናት በረከቶ ይደርብን

  • @BirukGezahegn-so2um
    @BirukGezahegn-so2um Před 3 měsíci +1

    እግዚኣብሔር አምላክ አገ ልጋዯችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @melegnawtube
    @melegnawtube Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማን... አሜን አሜን አሜን...

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 Před 5 měsíci +41

    እማሆይ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን ።

  • @user-rj4ex8mj4v
    @user-rj4ex8mj4v Před 5 měsíci +35

    አቤት ቃል አጣሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልወት እሙሀየ ❤❤❤

  • @yetitesfa3387
    @yetitesfa3387 Před 5 měsíci +1

    አለማንበብ ብዙ ነገር ያሳጣል አለመመርመር ወይም ጠይቆ አለመረዳት ገደል ይከታል እማሆይ ይህ ትምህርቶት ጠፍተው ለሔዱት ብቻ ሳይሆን ለኛ ቤቱ ውስጥ ላለነው ኦርቶዶክሶችም ጭምር ብዙ ብዙ ማለት ነው.....አቤት ስርአት እምነት ምግባር አለባበስ በእንደዚህ አይነት አገላለፅ ስለክርስቶስ ማውራት መታደል ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @tsegayesifironyoutube4797
    @tsegayesifironyoutube4797 Před 3 měsíci

    እማሆይ ፈጣሪ አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Před 5 měsíci +415

    ዋው የእማዎይ ውበት ከሶፊያ ጋር ሲነፃፀር ውበት ሲለካ መሰተር ነዉ ለካ

    • @rahelmergia2051
      @rahelmergia2051 Před 5 měsíci +8

      ስለተከናነበች😂

    • @user-wp3ri7qc7e
      @user-wp3ri7qc7e Před 5 měsíci

      ​@@rahelmergia2051አይብመናፍ ልብ ይስጣችሁ

    • @user-xn2hk4uj5c
      @user-xn2hk4uj5c Před 5 měsíci

      ​@@rahelmergia2051 መቸም ስነምግባር የሚባል ነገር መጠሪቸዉ እማሆይ አቱ ነዉ ባታምኝም በስርአት መልስ ስጭ

    • @chakisukoteklle
      @chakisukoteklle Před 5 měsíci +11

      ወንጌላዉያን አማኞች አይጠመቁም ያለሽ ማነው? የክርስቶስን ሥጋና ደም አይወስዱም ያለሽስ ማነው?

    • @ruthgirma7345
      @ruthgirma7345 Před 5 měsíci +11

      she is beautiful ከሶፊ ጋር ማነፃፀሩ ግን😏

  • @FreselamAbraham
    @FreselamAbraham Před 5 měsíci +43

    አግዚአብሔር ይስጥልን እኔማሆይ ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Před 5 měsíci +4

    እማሆይ ዜና ማርያም ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በህይወት በጤና ያቆይልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ነፍስን የሚያስደስት አጥንትን የሚያለመልም እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን🙏

  • @alynstar2557
    @alynstar2557 Před 5 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናዎትበጣም ደስ የሚል ውይይትነው