የመምህር ተስፋዬ አስደናቂ ምላሽ | ከባሏ ጋር ግንኙነት እንዳታደርግ የከለከሏት መናፍስት አይነቶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የመምህር ተስፋዬ አስደናቂ ምላሽ | ከባሏ ጋር ግንኙነት እንዳታደርግ የከለከሏት መናፍስት አይነቶች
    እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Komentáře • 506

  • @fikadfanuel9363
    @fikadfanuel9363 Před rokem +71

    Thanks! Be Memhir TESFAYE sim

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 Před rokem +130

    እንቁ መምህር ታታሪ ጋዜጠኛ እደናተ አይነቱን ያብዛልን

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 Před rokem

      አጋንትን ትምህርት እየሰማሽ የሰው አጨብጫቢ ከመሆን ዝቅጠት ወራዳነት አለማወቅ ነው ። ከቻልሽ ክርስቶስነሰ ተከተይ

    • @firewoingebrehailu2695
      @firewoingebrehailu2695 Před rokem +3

      ይህን የምትይ እህት ይህን ያልሽው ከራስሽ አይደለም።ምክንያቱም የአጋንንትን ሴራ ያወቀና የተረዳ የክርስቶስ ፍቅር አብዝቶ የገባው ነው።እናም ራስሽን ፈትሽ ።

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 Před rokem

      @@firewoingebrehailu2695 መጀመሪያ ራስሽን ብትፈትሺ አይሻልም

    • @Dawetselomon
      @Dawetselomon Před rokem

      L

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před rokem +3

      @@daniboy1896 መናፍቃን እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ገብታችሁ የምታዮት ለመማር ሳይሆን ለመሳደብ መሆኑ ያሳዝናል

  • @yodibayu
    @yodibayu Před rokem +68

    የመናፍስት ውግያን የገባው ሰው ነው ይሄን የሚረዳው ሁሉም ሰው በህልሙ ግንኙንት የሚያረግ ህልመ ለሊት የማያስቸግረው እራስን በራስ ማርካት ኖርማል ይመስለዋል ግን የአጋንንት ስራ እንደሆነ በመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ቪድዮ አስተምሮ በነ ቄሲስ ሄኖክ ወ /ልደ ማርያም በመምህር ተስፋዬ አበራ ነቅተን እራሳችንን አድነናል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረኩልኝ!

    • @nanibelete6371
      @nanibelete6371 Před rokem

      Ewnet new. Tekekel. Neseha. Mgbat. New

    • @hiwettube7iv2rl1i
      @hiwettube7iv2rl1i Před 11 měsíci

      እውነት ነው በነሱ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +64

    ረቡኒ የህይወቴ መርህ የመምህር ተማሪዎች የት አላችሁ ገባ ገባ በሉ ምእመናን

    • @Hiwet3589
      @Hiwet3589 Před rokem

      አልን

    • @tesgeredawolde4522
      @tesgeredawolde4522 Před rokem

      አለን ::

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před rokem

      አለን

    • @user-jo7qy9rg9r
      @user-jo7qy9rg9r Před rokem +1

      አለን እማ በጣም ከቻልሽ በውስጥ መስመር ላናግርሽ ፈልጌ ነበር ገጠመኝ ግሩፕ ጋ እኔም አለሁት በቴሌ ግራም እናም ፍቃደኛ ከሆንሽ የቴሌ ግራም ስምሽን ፃፊልኝና በውስጥ ባዋራሽ😢😢😢😢

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r Před rokem

      አለን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +104

    እንኳን ደህና መጣቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ በንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የኛ እንቁ መምህራችን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 11 měsíci +1

      መማህርዬ ችገር የልም ትምህርቱ ነዉ ሚጠቅመወ ሀሉም ቆንጆች ነዉ በክርሰቱስ❤❤❤

    • @humnesaabdeta1030
      @humnesaabdeta1030 Před 5 měsíci

      እኔ የገረመኝ በ28 አመት ውስጥ 18 ጊዜ ነው ሚስቴን የተገነኘሁ ያለ ሰውዬ ነው። መመዝገብ ለምን አስፈለገ? እሱ ራሱ ጤነኛ ሰዉ ነው ወይ??

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 Před rokem +74

    አምላካችን በተግባር ከኛጋር መሆኑን በደንብ አጉልቶ የሚያሳይ ወንጌልን በተግባር የሚገልጽ የአውነተኛ አገልጋይ አባቶቻች ፍሬ የሆነ መምህር አድሜን ከጸጋ ይስጥልን። ወገኖቼ አንጠቀምበት ።

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +167

    😢 ይህን አይነት የመናፍስት ሴራ ና መፍትሄውን የሚረዱት ጥቂቶች መምህራን እንጅ ዘመኑን ያልዋጁ አይረዱትም 😢 ጾም ፀሎት በስግደት መበርታት ነው ዲያቢሎስን ተቃወሙት ከእናንተ ዘንድ ይሽሻል እግዚአብሔርን ቅረቡት ከእናንተ ዘንድ ይቀርባል እንዳለ

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před rokem +5

      በጣም

    • @AsAs-pr5en
      @AsAs-pr5en Před rokem +5

      በትክክል

    • @aynalemhailu7283
      @aynalemhailu7283 Před rokem +3

      Ewunet new❤❤❤

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Před rokem

      ❤❤❤❤

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 Před rokem

      አጋንትን መማር ነው ዘመኑን የተዋጁት ማለት ነው? ምን አይነት ድድብና ነው ግን የአጋንትን ትምህርት መስማት እንደ እውቀት እሚቆጠረው

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před rokem +42

    መምህራችን መምህር ተስፋየ አበራ እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +32

    የኔ መምህር እየጠበቅንህ ነበር የኛ እንቁ መምህር ብዙ ሰዎች የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጭ እያሉ ነበር ❤

    • @nanibelete6371
      @nanibelete6371 Před rokem

      EWNET NEW MEKNIATUM. BE MEMEHERACHEN. SELE. MENAFEST. ERKUS SERA. SELETEREDAN NEW
      FETZRY. YETEBEKEW

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Před rokem +40

    "መምህራችን, በእውነቱ እኔ በግሌ አንተን በዚ ጉዳይ ላይ, ብትንትን አርገህ ለኛ ለሐጢያተኛ እና ለበደለኛ የስላሴ ባሪያ ለሆነው አንተን ስለፈቀደልን, ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን"🌻👏(ተክልዬ ተባረክ እግረኛው ሚዲያን ለኔ አንደኛ ነው !🌹

  • @user-xc1db8kn9l
    @user-xc1db8kn9l Před rokem +27

    መህምር ተስፋዬ አበራ እንቁ መህምራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅል እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ብዙዎቹን ለዉጦናል

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před rokem +37

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር እንደሚወደኝ ያወቅኩት የመምህር ተስፋዬን ትምህርት እስካገኘሁበት ጊዜ ድረስ ሲያቆየኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏

  • @marykebede6551
    @marykebede6551 Před rokem +21

    ተክልዬ ጀግና ጋዜጠኛችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥክ❤❤❤ አንተን ያገባች ሴት የታደለች ናት

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Před rokem +18

    መምህርዬ የኔ እንቁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከ ሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před rokem +16

    የሚገርም ውይይት ነበር በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን መምህር ተስፋዮ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ያድልህ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ መድሃኒአለም ይስጥህ ድግል ትከልልህ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ ❤❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ባለ ታሪኳ መምህርን መምረጧ እራሱ
    ችግሯ ገብቷታል😢😢😢😢😢

    • @habtamudachasa8166
      @habtamudachasa8166 Před 11 měsíci +5

      መምህር ተስፋዬ አበራ ስለ መናፍስት የምሰጣቸው ትምርት 100% እውነት ነው ያልሰማቹ ስሙት እኔና ቤተሰቦቼ ከጨሌና በኣድ አምልኮ መንፈስ ተላቀናል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 11 měsíci

      @@habtamudachasa8166
      እግዚአብሔር ይመስገን
      ደስ ይላል።

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem +9

    ተክልዬ እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችንን ስለጋበዝክልን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +36

    አንድ አንድ ሰው ግን በመንፈሳዊነት አለ እየመሰለው ራሱ በራሱ የሚስቅ አለ በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ጠቋር መንፈስ ነው የሚጫወትብን ማስተዋል ጥሩ ነው እናስተውል በደንብ ወንድሞቼ

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 Před rokem

      😂😂😂 መንፈሳዊ ሰው መሳቅ እይችልም እንዴ? ቅዳሴ እኮ አይደለም የገቡት ስለእህታችን ሊወያዩ እንጂ ሁሉንምነገር በኔጌቲፍ አንይ እንጂ ሰዎች

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před rokem +2

      @@adrontube3361 እኔ ኮሜንት አይቸ ነው የጻፍኩት አንቺ ነሽ እንጂ በኔጌቲፍ አይን የሚታይሽ እህት አለም

    • @negatucheru9792
      @negatucheru9792 Před rokem

      Tekelehaymanot let you interview the physcologistvof clinical how there understanding is for such issues.

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 Před rokem

      @@_Godolyas7696 sorry እኔ ስለመምህር ተስፍዬ የፃፍክ መስሎኝ ነው ወንድም አለም

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 Před rokem

      @@negatucheru9792 what is that supposed to mean?

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před rokem +9

    አምስት ዓመት ሙሉ በየቀኑ የሒዎት ስንቅ ያጐናፀፈኝ መምህሬ ተስፋዬ አበራ በረከቶት ይደርብኝ። ተክልሽ ሁሌም ብትጋብዘን የማንጠግበው መምህራችንን ስላቀረብክልን እናመሠግንሀለን ወንድማችን ተክልሽ።

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +9

    ለመምህራችን እድሜ ፀጋዉን ያብዛልን እኔ በመምር ተስፋዬ ነዉ ሰዉ በሆኔን ያገኘሁት እዉነት ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před rokem +7

    በስላሴ የኛ እንቁ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን እንውድሀለን

  • @user-bl9ti4ip1e
    @user-bl9ti4ip1e Před rokem +5

    መምህርዬ የኔ እንቁ ቃል አጣሁ አንተን የሰጠንን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ❤️🙏✝️🤲⛪️🙏✝️⛪️😘

  • @heymietp8287
    @heymietp8287 Před rokem +4

    እግዚአብሄር' አምላክ በጸጋ 'በሞገስ በጤና ያኑርህ መምህር በክብር 'ላይ ክብርን 'ይጨምርልህ🌷ባንተ ብዙ ተምረናል ለብዙዎች መዳኛ ምክንያት እኛ እንኳን ሆነናል ይህም በአንተ አስተምሮት ነው በአንተ ላይ ያስተማረን አምላክ ለዘለአለም አመሰግነዋለሁ 😢መምህሬ ቃላት ያጥረኛል የምወደው አንተም የምትወደው ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቁህ በክንፋቸው ይከልሉህ ❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +37

    ውድ መምህራችን ያንተ ፍሬዎች ስለሆን እግዚአብሔር ይመስገን👏
    መምህርም ሌሎች መምህራን ይህን ሲያስተምሩ "ድራማ ፣ተረት ተረት " ያልተባሉት የለም።
    ሥገዱ፣ ፁም ፣ቁረቡ ህይወታችሁ ፀሎት ይሁን ነውኮ ሚሉ ።
    መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏
    ተክለሐይማኖት አዳነ እናመሰግናለን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před rokem +1

      እኛ የክርሥቶሥ ፍሬወች እጅ የሆነ መምህር ፍሬወች አይደለንም በርግጥ መምህር ተሥፋየ ቡታ የምሠጠው መምህር ነው ግን የሠው ተከታይ አንሁን እህቶች ወድሞች እናሥተውል

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před rokem +7

      @@-againyoutube5771
      ወይ ጉድ አሁን ይሄ ይጠፋታል ብለሽ ነው እህቴ ይህን ሁሉ በመፃፍ ደገምሽኮ እግዚአብሔር እሱ ፈጥሮኛል መች ካድኩኝ ።መልካም ፍሬዎች እንድንሆን ደግሞ በምክሩ ፣በትምህርቱ አብቅቶናል።ምንም እዚህ ፍልስፍና ውስጥ መግባት አይጠበቅብሽም ።ሁሉም ይረዳዋል ምን ለማለት እንደፈለግሁ እህቴ ።ፅሁፌ ስህተት የለውም አስተውይ 👏እግዚአብሔር ይስጥልኝ 👏👏💐

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před rokem

      ​@@user-tz1hf4dl4jእግዚአብሔር ይስጥልን! በቂ መልስ ሰተሻል

    • @user-rj7kr2mt1f
      @user-rj7kr2mt1f Před rokem

      ተክለሀይማኖት በጣም እናመሰግናለን እኔ የነመምህር ፍሬ ተማሪም ነኝ በእውነት እኔ ብዙ ተምሬበታለው ሌሎችም እዲማሩ መንፈሳዊ ግዴታክን እየተወጣክ ነው መምህራችንን አቅርበህ ትንትን አርጎ እዲያስረዳ ስላደረክ እጅግ አርጌ አመሰግናለው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před rokem +10

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እንደው ኣግኛትና ኣግዛት መምህርዬ 🥰🥰🥰

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta3444 Před rokem +14

    2. ይህ እውነታ በዚህ መልክ ወደ አደባባይ መውጣቱ ብዙ በእነዚህ ዓይነት መንፈሶች የሚሰቃዩ ሠዎች በአባቶች በሚሰጥ መንፈሳዊ ኃይል እንዲፈወሱና እንዲድኑ መንገድ ይከፍትላቸዋል፡፡

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před rokem +11

    መምህር 💚💛❤️💚💛❤️
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st Před rokem +4

    መምህር ተስፍይ እንዴት እንደምገልፁህ አላቅም የኢትዮጵያ ህዝብ ቅመም ነህ ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም ቤተክርስቲያን መሄድ የጀመርኩት መስገድ መፀለይ የጀመርኩት ያለኝ የውስጥ ደስታይን ምን ብይ ልንገራችሁ አሁን ብሞት አይቆጨኝም እግረኛው እድሜህን ያርዝምልኝ❤❤❤

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Před rokem +7

    አምላከ ቅዱሳን ከሚድኑት ወገን ያድርገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh Před rokem +7

    ጋዜጠኛዉን ያለማድነቅ አይቻልም ክበርልኝ ተክሌ❤

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před rokem +8

    እግዚአብሔር በእድሜን ፀጋ ይጠብቅልቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 Před rokem +11

    መምህሬ አቤት ስንት እንዳተረፍኩ በትምህርቶችክ😊

    • @zd5125
      @zd5125 Před 11 měsíci

      የት ነው ሚያገለግለው እህቴ እኔ ሙስሊምነኝ ግን ከባድ ችግረ አለ ቡኝ ባገኘው ደስ ይለኘል የተናገረው ሁሉ ግማሹ የኔ ታሪክ ነው

    • @selambekalu-hk6tn
      @selambekalu-hk6tn Před 8 měsíci

      ​@@zd5125አረ በእናንተ ሀይማኖት እራሱ በቁራን ይድናሉ የኔ ጓደኛ ሙስሊም ናት እንደዚህ ነበር ታሪኳ የአቡ ሀይደርን ስልክ ፈልጋ ሰው አገናኛት አሁን ድናለች በማታምኝበት እምነት ገብተሽ ግራ ከምትጋቢ በራስሽ እምነት አጠያይቂ እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም እንደ እህት ነው የምመክርሽ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን በጉጉት ነበር ምጠብቀው የመምህር መልስ ❤❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    እልልልልል
    እልልልልል
    እልልልልል
    እንኳን ወደመምህር ወሰድኸዉ ይሔን
    ነገር በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +4

    እግዚአብሔር የገለፀለት መምህር ተስፋዬ የመናፍስትነሰ ሴራ ጠንቅቆ ያውቃል ተረተረት የሚመስላቸው በሰው ሂወት ደርሶ በሚዲያ ሲወጣ እውነቱን ተረዱት ተክለሃይማኖት ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Před rokem +3

    ስለሰዉ ልጆች ሁሉ ሀጽያት በቀራኒዮ መስቀል ላይ እርቃኑን ተሰቅሎ ከዘላለም ሞት የታደገን ሁሉን የፈጠረ ሁሉን የሠራ ሁሉን የሚያስተዳድር የድንግል ማርያም ልጅ በዚህ በሚወራዉ ሁሉ ላይ ስልጣን ስላለዉ ስሙ ከዘለአለም እስከዘለአለም የተመሠገነ ይሁን🙏 ጌታዬ አምላኬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እወድሀለዉ🙏

  • @atsedeatsede7719
    @atsedeatsede7719 Před rokem +5

    እንቁ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před 11 měsíci +4

    በ እውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንቁ መምህራችንና ውዱ ወንድማችን ኑርልን ....!!! ውዱ ወንድማችን ተክልዬ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ና ጤናህን ይስጥልን ዕድሜህን ያርዝምልን ያቆይልን ። ......
    አባቴ ተክለ ሃይማኖት ይቁሙልህ ....…!!በርታልን

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f Před rokem +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ መምህር እንኳን መልስ ሠጠክ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Před rokem +6

    ለመምህራቺን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +11

    ወጥተው የተናገሩት ያልገባቸው ቢሳደቡም ግን ለበጎ ነው ለሌላው ትምህርት ይሆናል ብለው ነው አብሶ መናፍስት የለም ለሚሉ ለእኛ መምህራን ጥሩ ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ትዳሩን ፈትተው ግማሹ ለልጆቹ ሲል አንገቱን ደፍቶ ቀን ጨልሞበት ያለ😢 አይይ ብቻ እግዚአብሔር ይስጣችሁ መምህር 😢 ወጥቶ የማይናገሩ አሉ

  • @balager21
    @balager21 Před rokem +2

    መምህር ድንቅ ትምህርትህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያንተን አእምሮ የገለፀ እኛንም ጥበብን ያስተምረን❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

    መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እዳተ አይነት የመናፋስት ሴራ የገባዉ መ ምኽር ያብዛን🥰💚💛❤️

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před rokem +2

    የኔ እንቁ መምህሬ መምህር ተስፋዬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ ብታስተምር ብታስተምር መቼም አይሰለቸችም ብዙ ትምህርቶች ነው የማገኘው ❤እግረኛው እናመሰግናለን 🙏

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před rokem +5

    መምህራችን እቁ ናችሁ እምንላችሁ በምክኒያት ነው እውቀት ከትትና ጋር
    ይብዙልን ብዙ መምህራን ያስፈልገናል ህዝቡ በመንፈስ ተጎድቶዋል ግን ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ እያሳደዱን ህዝቡ እዳይድን ብዙ ይጥራሉ ግን ክርስቶስን ይዞ መሸነፍ የለም ❤❤❤

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před rokem

    ይህንን መምህር አለማመስገን ከባድ ነው።
    መምህር ተሰፋዬ ቅዱስ እግዚአብሔር
    ይባርክህ!!! ዘመንህ የተባረከ ይሁን።
    መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ።
    አንተን የሚጠላው ሰይጣን እና
    የሰይጣን ጉዳይ አስፈፃሚ ብቻ ነው!!!

  • @digymangshdory2558
    @digymangshdory2558 Před rokem +1

    አይ ሞገስ ሁሌ ከግዚያብሔር የሆነው ሁሉ ሞገዝ አለው እንቁ መምራችን ተስፋዬ ❤❤❤ዘመንህ ይባረክ

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +5

    ❤❤❤
    መምህራችን ኑርልን

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh Před rokem +3

    ሤትዮዋን አግኛት እና እድፀልይ እድሰግድ ፀሎት ቤት ስራላት ተስ ፍሺ ያን ሰዉየዉንም ወደመገድ አሥገባቸዉ መምህር❤

  • @zena4992
    @zena4992 Před rokem +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ትልቅ መልክት ነው ሁሉም በዚህ መንፈስ የተለከፈ ነው እግዚአብሄር ምህረት ይላክልን

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před rokem +13

    This is called real educational insightful content. It is a blessing to have a teacher like Memhir Tesfaye, Memhir Girma Wendumu, Kesis Henok, and others who has abandant grace from Almighty God.

  • @kidistgetahun3371
    @kidistgetahun3371 Před 11 měsíci +2

    ይገርማል መምህር ትምህርቱ እውነት ነው የነገርገን ነገር ሳናቅ በቤተሰው መጥፎ ነገር ጋር ያነካኩናል 😢 ከቤተሰው ጣጣ እግዛብሄር ይጠብቀን🙏

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Před rokem +4

    መምህርት እንኳን ደህና መጣህ ፅሎትን እንድማርና ከአምላክ ጋር እንድገናኝ ምክንያት ስለሆንክ አመሰግንካለው

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před rokem +3

    የእኞ እንቁ መምህር❤🎉 እንኳን ደህና🎉 መጣህ🎉 የአኞ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ❤🎉

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 11 měsíci +1

    ይህ የብዙዎቻችን ችግር ነው 😢 የእውነት እግዚአብሔር ይህን መምፈስ ያስወግድብን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +2

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ❤በፀጋ በበረከት ይሙላልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 Před rokem +3

    ❤🎉❤መምህር ማርያምን እነደምትመጣ እጠብቅ ነበር ። እማፍቅር ሁሌም አትለይህ ❤🎉❤

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 Před rokem +1

    መምህራችን እናመሰግናለን እግረኛው ሚድያ በርቱ 😊

  • @user-bv6nq4cu1w
    @user-bv6nq4cu1w Před rokem +5

    ኑ ተማሩ የመምህሬን ወርቅ የሆነ ትምህርት የተቸገረ ትምህርቱን ሰምቶ መብቴ ይፈልግ

    • @eftah21
      @eftah21 Před rokem

      አለን ❤ደቀመዛሙርቶች❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    የመምህር ገለጻ እንደት ደስ እንደሚል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workietube3057
    @workietube3057 Před rokem +2

    የእኛ ውድ መምህር ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +1

    እኔ የማዝነው።የመምህር ተስፋዬን ትምህርት የሚረዳው በቤተክርስቲያንውስጥ የተሠበሠበ መንጋ ቦርጫም የደብተራ ሰብስብ ነው ህዝቡን አደንዝዘው የያዙት። ዋናው ማህበረቅዱሳን የሚባል ገተተ ስብስብ የእነመምህር ተስፋዬን ትምህርት ሲያጥላላ እየዋለ ህዝቡ ግን እንዲህ በመናፍስት ሠይጣን ታስሮ በሚደንቅ ሁኔታ በግልፅ አዬን። መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስንቱን ትውልድ እንዳዳንከው ህዝቡነው የሚያቀው።

    • @eftah21
      @eftah21 Před rokem

      እኔን አንድ አብሮ አደጌ ወንድሜ የእነ ማህበረነ ቅዱሳን አባል ነዉ እና እኔ እህህትህ ደግሞ የአባቶቼን ትምህርት ሁሌም ሸር አደርጋለሁ ሳደርግም ያየኛል 😂😂😂ከዛ አንድ ቀን በዉስጥ ገባና አይይይ አብሮ አደጌ እነማንን ነዉ የምትከተይዉ ብሎ አባቶቼን በሙሉ አጥላልቶ አጥላልቶ ተናገረብኝ😂😂😂ለምንድነዉ ምጠላቼዉ ስለዉ እነዚህ ሰይጣንን እያስለፈለፉ ሀሰተኛ አጥማቂ ናቹዉ አለኝ😂😂😂እኔም ነቄ ብየ ዝም አልኩት በመልካም መንገድ መለስኩለት ያዉ አብሮአደጌ ስለሆነ ነዉእንጂ ንአንድአብሮአደጌወንድሜየእነማህበረነቅዱሳንአባልነዉእናእኔእህህትህደግሞየአባቶቼንትምህርትሁሌምሸርአደርጋለሁሳደርግምያየኛልከዛአንድቀንበዉስጥገባናአይይይአብሮአደጌእነማንንነዉየምትከተይዉብሎአባቶቼንበሙሉአጥላልቶአጥላልቶተናገረብኝለምንድነዉምጠላቼዉስለዉእነዚህሰይጣንንእያስለፈለፉሀሰተኛአጥማቂናቹዉአለኝእኔምነቄብየዝምአልኩትበመልካምመንገድመለስኩለትያዉአብሮአደጌስለሆነዉእንጂ 😂😂😂😂ያዉ አጥረግጥርጌ ነበር😂😂😂😂

  • @amaregedefaw2952
    @amaregedefaw2952 Před rokem

    እፁብ ድንቅ አድርገህ ስለሰራኸኝ አመሰግናለሁ እንደሚለው የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉም እፁብ ድንቅ ነው።

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před 11 měsíci

    መምህር ተስፋዬ እንደዉ ስወድህ ሌዩ አክብሮት አለኝ እዉነት ሰለመናፍስት የገባኝ ስለሆነ በጣም ነው ክብር ያለኝ እድሜ አና ጤና ይስጥልን ለአቅራቢዉም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fikradissemawegezabhertalk961

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣቹሁ
    የኔ የመምህር ተስፋዬ ተማሬ ነኝ በመምህር ትምህርቶች የተለወጥኩ ነኝ መምህሬ የማስተምረው ትምህርት ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው ብዙ ነፍሳት አድኖል እግዚአብሔር አምላክ በመምህራችንን አድሮ ላስተማረን ለመከረን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ኑርልን
    ዳካማ እህታቹሁ ነኝ በፆለት አስቡኝ

    • @eftah21
      @eftah21 Před rokem

      እኔም የመምህሬ ተስፋየ ተማሪነኝ❤❤❤❤

  • @user-bu1po2xx3o
    @user-bu1po2xx3o Před rokem +2

    መምህርዬ እኳን ሰላም መጣህልን ተወሰወች ዘመኑን እንዋጅ መምህርዬ እግዚአብሄር ባተላይ አድሮ አሰተምሮኛል ተመስገን ይችንሴትዮ እድታግዛት እፈልግ ነበር አሁን ግንደስ አለኝ

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Před rokem +3

    መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ የኛ እንቁ እንተን ያወኩበት ቀን እግዚአብሔር ይመስገን
    💐ምናለ ሁላችንም እንዲህ በነቃን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 11 měsíci

    መምህራችን፣ተስፍ፧አበራ፣እንኳን፣ደናመጣህ፣ፀጋውን፣ያብዛልህ፣

  • @mesihaile580
    @mesihaile580 Před rokem +2

    መምህራች እኳን ደናመጣህ መምህር የአገልግሎት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በህይወቴ የአለም ብረሀንን እየሱስ ክርስቶስን እዳገኘዉ የሆንኩት በአተትምህርት ነዉ በመምህር እኔም ብዙ የማቃቸዉን ሰዎች ትምህርትህን እዲሳሙ እና ወደህይዉት እየተመለሱ ነዉ መምህር በርታልን እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅህ!

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před 11 měsíci

    የመለወጤ ሚስጥር መምህሬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኔ ቃል የለኝም ገጠመኙን በመስማት ብቻ ነው የተፈወስኩት መምህሬ አላውቅህም አታውቀኝም ግን የአንተን ገጠመኝ በመስማት ብቻ ድኛለሁ ተክልዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @senayetzeethiopiatube8632

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጡ መምህራችን ተገቢ ምክር እና ምላሽ ነው የሰጠሀቸው ለእኔም ጠቅሞኛል 👍

  • @SimonAraya-eo3bm
    @SimonAraya-eo3bm Před 5 měsíci

    መምህር ያወራው ነገር የኔ ህይወት ራሱ ነው

  • @PeaceLove-qv7yx
    @PeaceLove-qv7yx Před 11 měsíci +1

    ወንድሜ ተክሌ አዳነ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ !የሺዎችን ድብቅ የጭንቀት ህይወትን ለማስተንፈስ የምታደርገው ጥረት በሰማይም በምድርም ፈጣሪ ይርዳህ ባለታሪኮቹም ሆኑ ዕድል አጥተው ችግራቸውን አንተ ጋ መጥተው መናገር ላልቻሉም ትልቅ መፍትሔ ሆነሀል በርታ ወዳጄ !!!

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 መምህር ተስፋዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před rokem +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ስጠብቅ ነበር ❤❤

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před 11 měsíci

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወንድማችንተክለሀይማኖት
    መምህር ተሥፋዬ በእውነት ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመሥገን እንደዚህ አይነትርኩሳን መናፍስት በፀበል በፀሎት በስግደት በምፅዋት በንስሀና በቅዱስ ቁርባ ይሸነፋል ግን እኛ ደካሞች ነን በቸርነት ምረቱ ይላክልን ሰዉ ቤተክርስትያን መሄድ ትተን ሐኪም ቤት ደብተራጋ ጠንቋይጋ እየሄዱ ሌላመዘዝ ያመጣሉ

  • @alemkenadugna2727
    @alemkenadugna2727 Před rokem

    መምህር ተስፋየ እጂግ በጣም ጎበዝ መሆን ከዚህ በላይመ መበርታት አለብህ እያዳንህው ያለ መሄጃውን የማያውቅ የሰውን ልጂ ነው፣ ይታክታል አውቃለሁ ፣እግዚያብሔር አለህ በርታ ፣እንፀልይልህ አለንም።

  • @Hiwet3589
    @Hiwet3589 Před rokem +4

    እንኳን ሠላም መጣህ መምህራችን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před rokem +1

    የምንወድህ❤እቁ መምህር እኳን ደና መጣህልን በርታ ተክልየ❤❤❤❤

  • @user-zz1ek1yn6m
    @user-zz1ek1yn6m Před 11 měsíci

    ምናይነት ቆጆ ምክር ነው ቃለህይወት ያሠማን ጋዜኛውንም እናመሰግናለን

  • @user-fd3br6hi6m
    @user-fd3br6hi6m Před 11 měsíci

    መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ

  • @user-xf6fj1ew3f
    @user-xf6fj1ew3f Před rokem +2

    ❤ወንድማችንምህርተሰፍዬንጤናእድሜጤናይሰጠው❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን! የሚያስደስት አገላለፅ

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Před 11 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @user-lq4bv7iz8l
    @user-lq4bv7iz8l Před rokem +1

    ወድሜተክለሀይማኖት እግዚአብሔር ያበርታሕ ያሰብከዉንሁሉ ይሙላልሕ ዉድመምሕራችንን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን መምሕርየ እግዚአብሔር ከዚምበላይ የምታገለግልበት እድሜምፀጋምይስጥሕ ቃልየለኝም መምሕርየ

  • @adoniasabebe8631
    @adoniasabebe8631 Před 7 měsíci

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ::አመሰግናለሁ

  • @user-ll3dw1gf8n
    @user-ll3dw1gf8n Před rokem

    መምህር ይገርማል የኔም ታሪክ ነው እኔ ደሞ እራስ ምታት ነው የሚያመኝ ያቅለሸልሸኛል ፍራት ፍራት ይለኛል የምገርመው አንድ ቀን እራሴን ስቸ ነበር አሁን ሁሉን ትቸ የሰው ሀገር ነኝ መምህር ተስፋይ በጣም እናመሰግናለን

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před 11 měsíci

    መምህረችን ቃል የሰማልን በተለይ እረሰን እንድት መረምህር የሰጠው ማፊዉቴ ልይ ነው❤❤❤❤

  • @ayalewugubatu9770
    @ayalewugubatu9770 Před rokem +1

    መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před rokem +2

    ስላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በተስፋ ስጠብቅ ነበር መምህር ተስፋየን ካገኝች ችግሯ ተፈታ 😢 እህቴ ችግርሺን ስሰማ ባለፈው አዝኝ ነበር ግን አሁን ደስ አለኝ መምህርን ስታግኝ ቅዱስ ሚካኤል ይፍታልሺ ለምስክርነት ያብቃሺ እርግጠኛ ነኝ ጥላትሺ ማን እንደሆን እደምታውቂ

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 Před 11 měsíci

    መህምር ተስፋዬ አበራ እንቁ መህምራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @AbebeTesema-es2om
    @AbebeTesema-es2om Před 11 měsíci

    መምህራችን እንኮራብሀለን።ተክልሽ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @Shewaandishe
    @Shewaandishe Před 11 měsíci

    እግረኛው ብዙ የምንማርበት ሚዲያ ነው እናመሰግናለን

  • @yenenshsimaa3055
    @yenenshsimaa3055 Před rokem +1

    መምህርአችን እድሜክ ያርዝመሁ❤

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 Před 11 měsíci

    ሁሉን ነገር በመንፈስ ካደረግነው ግን ያስፈራል ፀሎት ያስፈልጋል

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před rokem +1

    እንኳን በደህና መጣችሁ ውድሜቼ እድናንተን መምህር ያብዛልን በተለይ መምህር ተስፋዬ የስው ቁስል ቁስሌ ነው የሚል ስው ነው

  • @Worke-sr5hz
    @Worke-sr5hz Před 11 měsíci +1

    Kale Hiyota Yasmeln Mamrchin Amen ❤❤❤❤

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Před rokem +2

    መምህር.የኛእንቁነህ.ጤናእና.እድሜ.ይስጥህ

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Před rokem +2

    መምህር 😘😘😘😘😘🎉🎉🎉

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 11 měsíci

    በእውነት ግሩም ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ